ኦርቶዶክስን የሚያፀናት ንጉስ ተወለደ ተረክ ሚዛን Salon Terek

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ኦርቶዶክስን የሚያፀናት ንጉስ ተወለደ በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
    አዘጋጅ በትረ ሙሳ
    በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia

Комментарии • 90

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 5 месяцев назад +14

    ኢትዮጵያ እና ኦርቶዶክስ ዳግም መደቀደመ ክብራቸው ትንሣኤ ሚመለሱበት ቅርብ ነው 💚💚💛💛❤❤😍😍🙏🙏አብዱልሰመድ (ወርቃማው ድምጽ)አዘጋጁም ሙሳ እግዚአብሔር ያክብራችሁ😍🙏

  • @user-ie1lm6kb9k
    @user-ie1lm6kb9k 5 месяцев назад +26

    በእዉነት እግዚአብሔር ይስጥህ አብድል ሰመድ...አለም ላይ በተለየ መልክ ነው የኢትዮጵያው ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የምትታየው ስለዚች ቤተክርስቲያን በዚህ የችግሮ ወቅት እንደዚህ ድምፅ መሆን በጣም ትልቅ ነገር ነው እኔ ከ12 ሀገር በላይ ተጉዣለሁ የኛን ኢትዮጵያን ያቆመች ያኖረች እቺ ቤተክርስቲያን ነች...ከላያችን ላይ ክፍ መሪወችን ያንሳልን

  • @aleneagegnehu7438
    @aleneagegnehu7438 5 месяцев назад +34

    ጥሩና ከታሪክ ለተጣላው ትውልድ አሥተማሪ ነው። ነገር ግን አንድ ማረም ያለብህ እጅግ በጣም ነገረ ሃይማኖትን የሚያፋልሥ ሥህተት አሥገብተሐል። በ27 ደቂቃ በ47 ሰከንድ ላይ "የቅድሥት ማርያም አምልኮ በቤተክርሥቲያን ውሥጥ ይበልጥ እንዲጠናከር" የሚለው አገላለጽ ሥህተት ነው፣ መታረም አለበት። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክሥ ቤተክርሥቲያን ድንግል ማርያምን የአምላክ እናት መትህተ ፈጣሪ፣ መልእልተ ፍጡራን ብላ ታከብራታለች እንጅ አንተ በትረካው እንደገለጽኸው አታመልካትም። ቤተክርሥቲያን የምታመልከው ፈጣሬ ዓለማትን ኢየሱሥ ክርሥቶሥን ብቻ ነው።

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv 4 месяца назад

      worship GOD like old Ethiopian don't be disappointed GOD knows everything he knew you out side and inside

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 5 месяцев назад +13

    ረመዳን ከሪም አብዱሰመድ እናመሰግናለን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RealArenaHD
    @RealArenaHD 5 месяцев назад +7

    27:44 ደቂቃ ላይ የቅድስት ድንግል ማርያም አማልኮ የሚለው ነገር ቢስተካከል መልካም ነው የቅ/ድንግል ማርያም አምልኮ የሚባል ነገር የለም የክርስቶስ እንጂ !!! አብዱልሰመድ መሀመድ ይህን አስተካክል

  • @siskobestsis9729
    @siskobestsis9729 5 месяцев назад +27

    ተዋህዶዬ ቀና እምትዪበት ቀን ሩቅ አይደለም💚💛❤⛪️

  • @briktihagos
    @briktihagos 5 месяцев назад +13

    ትለያለህ ወንድማችን ተባረክልን❤

  • @addismender8439
    @addismender8439 5 месяцев назад +5

    ወንድሜ አብዱል ሰመድ ያነሳሀው የታሪ ጭብጥና አቀራረብህ መልካም ሁኖ አንድ ስህተት በወንድምነት ልጠቁምህ ድንግል ማሪያም በኢትዮጵያ ኦርቶዶስ ተዋህዶ አትመለክም ማምለክና የቅዱሳን ክብር ይለያያል መመለክ የፈጣሪ ብቻ ሲሆን የቅዱሳን ደግሞ የጸጋ ክብር ይባላል። ይህ በሃይማኖቱ አስተምህሮ ውስጥ መሰረታዊ ስለሆነ ማረሙ ያቀርብከው መርጃን የተሙኣላ ከማድረጉም በተጨማሪ የድካምህን ፍሬ የበዛና የጠራ ያደርገዋል። በርታ ወንድማችን።

  • @berkyetekle6171
    @berkyetekle6171 5 месяцев назад +4

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ አስማህን አቀራረብህ ብቻ ይበቃል እህቶቼን ወንድሞቼን እነፎዚያን እነጀቡን እንዳተቅን የነበሩትን ሀይማኖት ሳይገድበን የቤተስቦቻን ፍቅር አንድ አርጎ
    ን ያሳለፍ ነውን ዘመን እስታወስከኝ በሀያታቸው እርጎ ፋሲጋን እንገድፍ ነበር እንተም እንደ አባዬ እርጉ እርግትያለ ታሪክ እቀረብክልን እድሜይስጥህ

  • @hasanmahmud5880
    @hasanmahmud5880 5 месяцев назад +12

    አሜን አሜን አሜን በእያለንበት አምላክ ይጠብቀን💚💛❤

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded 5 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው💚💛♥️

  • @FunnyBiscuits-zx4ki
    @FunnyBiscuits-zx4ki 5 месяцев назад +3

    ' አሜን አሜን አሜንወንድማች ን እናመሰግንሐለን❤❤❤❤❤ በያለ ንበትእግዚ አብ ሄር ይጠ ብ ቀን አሜ ን❤❤❤❤ ቃለህይወትያ ሰማልን❤❤❤❤

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 5 месяцев назад +6

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ከልብ ነው የማመሰግንህ❤❤❤

  • @meseretbereda9478
    @meseretbereda9478 5 месяцев назад +3

    Amen

  • @user-nm8xn1rx5o
    @user-nm8xn1rx5o 5 месяцев назад +3

    ተውህዶ ለዘላለም ትኑር አገራችንን እማፍቅር ጠብቃልን

  • @user-ft9pi3sk4r
    @user-ft9pi3sk4r 5 месяцев назад +6

    እርማት ይደረግ የቅድስት ድንግል ማሪያም አምልኮ የሚባል ነገር በቤተክርስቲያናችን የለም veneration ነው ያለው ።አምልኮ የሚለው ትልቅ ስህተት ነው ።🙏

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 5 месяцев назад +2

    ይሕንን የአፄዘርየእቆብን ታሪክ ሰለ አስተማራችሑነ በጣም እናመሰግናለን እኝሕ ነጉስ እውነተኛ ፈራጅ ናቸው ይባል ልጃቸው ላይ እውነተኛ ፍርድ ስለፈረዱት አስረዱን እናመሰግናለን።።

  • @ermiashaile5622
    @ermiashaile5622 5 месяцев назад +4

    ረመዳን ከሪም አብዱል ሰመድ እናመሰግናለን አፄ ዘረአይቆብ

  • @dresshamebel2549
    @dresshamebel2549 5 месяцев назад +3

    በጣም እናመሰግናለን Thank you ❤❤❤

  • @destadesta8840
    @destadesta8840 5 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @aiderousabdella4338
    @aiderousabdella4338 5 месяцев назад +4

    የኢትዮጵያን ታሪክ ማውቅ በጣም አሰፈላጊነው ግን በታሪኩ ትረካህ ማህል ላይ ዓመት ምህረቶችን ማሳውቅ ነበረብህ።

  • @giftytube9279
    @giftytube9279 5 месяцев назад +3

    Jesus is the only king that all Christians should expect soon. He will come with the glory that is the only hope that we have.we are waiting no one expect him.

  • @user-jo2xm8yf4d
    @user-jo2xm8yf4d 5 месяцев назад +3

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ማንም አይነግስብኝም!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @AlamYlima
    @AlamYlima 5 месяцев назад +3

    እግዚአብሔርያክብርልን

  • @Seble7
    @Seble7 26 дней назад

    አሜን ወአሜን አብዱ እናመሰግናለን

  • @kedusweet5937
    @kedusweet5937 5 месяцев назад +3

    ደራሲያን እንደ አብዱል ሰመድ እና ሙሳ ገለልተኛ እና ፍትሀዊ መሆን እንዳለባቸው ግልፅ ነው ነገር ግን ተክለፃዲቅ መኩሪያ ወገንተኝነት የተጠናወተው ከኦርቶዶክስ ውጪ ኢትዮጵያ ምትባል ሀገር እንደሌለች ፅንፈኛ ደራሲ እንደሆነ የብዙዎች ትችት ይቀርብበታል ከተክለ ፃዲቅ መኩሪያ ኮርጆ የታሪክ መፅሀፍ የከተበው ዳንኤል ክብረት የታሪክ መጣረስ መኖሩን አምኖ ማሻሻያ እያደረገባቸው እንደሆነ በቀደሙት ነገስታት ዘንድ የአግላይነት እና ኦርቶዶክሳዊ ጫና ይበዛ አረንደነበረ እንዲሁም ከኦርቶዶክ ውጪ ያሉ ኢትዮጵያውያን በሀገራቸው ስለሀገራቸው ለተጫወቱት ሚና እውቅና ሊሰጥ እንደሚገባ ሲናገር ተደምጦዋል እንዲሁም በአንዳርጋቸው ፅጌ ትውልድ እንዳይደናገር እኛ እንናገር በሚለው መፅሀፉ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ብቻ አለመሆንዋን መግለፅ ብቻ ሳይሆን ኦርቶዶክስ ነገስታቶች ስለኢትዮጵያ የተዋደቁ ሌሎች ሙስሊም አማኞች ላይ የተፈፀመውን ግፍ ተቃውሞ ፅፎዋል ኢትዮጵያ ማንም ሊመራት ይችላል ሀገሪትዋ እና ህዝብዋ ከፍታዋ ያኮራናል ዝቅራዋ ያሳምመናል ነገር ግን አግላይነትን ከኦርቶዶክስ ውጪ ወደ ውጩ የሚል አስረሳሰብ የሚደግፉ የአግላይ ስርአቱ ደጋፊዎችን እንቃወማለን ሁሉም በእኩልነት የሚኖርባት ሀገር እንዲኖረን መመኘት ብቻ ሳይሆን ተግተን እንሰራለን የፕሮግራሙ አቅራቢዎች ሁሌም አደንቃችኃለሁ የዘወትር ተከታታያችሁ ነኝ በዚሁ ቀጥሉ

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 5 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን❤

  • @seadamohammed9569
    @seadamohammed9569 5 месяцев назад +5

    Tnx semada

  • @user-uu6wi5nh5l
    @user-uu6wi5nh5l 5 месяцев назад +3

    Abetu yekr beln

  • @Habeshabete
    @Habeshabete 5 месяцев назад +6

    ተዋህዶ አንችን የሚነካ ዕድሜው በከቱ ይለፍ።

  • @EadGer2023
    @EadGer2023 5 месяцев назад +3

    betam dess yemil tarik new ketay yelewm?

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 5 месяцев назад +2

    Kale heywete yasemslene

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 5 месяцев назад +2

    ድንቅ ነው

  • @hadraabas8178
    @hadraabas8178 5 месяцев назад +4

    #አህለን_የሳሎ_ቤተኞች😍🙏

  • @user-cl8xd5fk1v
    @user-cl8xd5fk1v 5 месяцев назад +1

    Kdst dngl maryam atmeleyeakbrot sga enakebratalen yistekakel wendme beterefe kbeelgn gobez neh🙏🙏🙏🙏

  • @felekemekonnen
    @felekemekonnen 5 месяцев назад +4

    27፡45 አካባቢ " የቅድስት ድንግል ማርያምን አምልኮ ይበልጥ አፅንተዋል" ሚለው ፍፁም ስህተት ነው። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እንደዚህ የሚል አስተምሮ የላትም ስለዚህ አድማጩ የተሳሳተ ግንዛቤ እንዳይኖረው ቢታረም።

  • @user-yb5ir2fr1m
    @user-yb5ir2fr1m 5 месяцев назад +4

    ተመስገን አምላኬ

  • @Gosazeleke
    @Gosazeleke 5 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን🙏 እባክህ መሰል ፕሮግራሞችን መስራትህን ቀጥል.....

  • @princead1239
    @princead1239 5 месяцев назад +1

    አሜን አሜን

  • @ababamebretu3208
    @ababamebretu3208 5 месяцев назад +1

    እኔምለውእስካሁንቴድሮስአልተወለደም

  • @biftuhundesa6078
    @biftuhundesa6078 5 месяцев назад +2

    Ahun abiye ye mebale ganle laye wedeken arefenew Egezabhere Hoy hageren asebate ebakhe 🙏🙏😭😭

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 5 месяцев назад +3

    DENKE TENETANE NEWENA ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏

  • @MekuriaTegne
    @MekuriaTegne 5 месяцев назад +1

    Thanks

    • @SalonTube
      @SalonTube  5 месяцев назад

      እናመሠግናለን በወጣ ይተካ!

  • @KalTesfa-pd5gk
    @KalTesfa-pd5gk 5 месяцев назад +2

    27:45 ሰከድ ፡ላይ
    ፡"የቅድስት፡ድንግል፡ማርያም፡አምልኮ..."???

  • @luwanjafish8413
    @luwanjafish8413 5 месяцев назад +3

    ከዳተኛውን በጋሻውን በምን ፎርሙላ ነው የምታሰገቡት

  • @Bininaldoatunited
    @Bininaldoatunited 5 месяцев назад +2

    Enkuan le Abiy Tsom beselam aderesen, Remedan kerim le Muslim wondimochachin

  • @tomas-brkneh
    @tomas-brkneh 5 месяцев назад +2

    25years wait

  • @ማር-ዐ5ሰ
    @ማር-ዐ5ሰ 5 месяцев назад +1

    ንጉሱ አብይ ሄሮርድሱ እንዳይሠማ ?

  • @ameenameen6123
    @ameenameen6123 5 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ameenameen6123
    @ameenameen6123 5 месяцев назад +3

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Nicolas27821
    @Nicolas27821 5 месяцев назад +3

    A country written 46 times in the holy book, a country witnessed by Prophet Muhammad, a leader who does not put the creator first will not be successful.
    4ጊዜ በቅዱሳን መፅሐፍ የተፃፈች ሐገር በነብዩ መሐመድ የተመሰከረላት ሐገር ፈጣሪን ያላስቀደመ መሪ ውጤታማ አይሆንባትም

    • @user-we8je5jb4d
      @user-we8je5jb4d 5 месяцев назад

      Correct the one #4 on Amharice part. It should be 46th times not 4 times. I know it error, but just correct it please? Thank you!

  • @mekbehailu8074
    @mekbehailu8074 5 месяцев назад +1

    የድንግል ማሪያም አምልኮ የሚባል ነገር በተዋህዶ ውስጥ የለም ከየት አምጠተህ አነበብከው????????????????????????????????????????????????????????????????????

  • @tezi7282
    @tezi7282 5 месяцев назад

    የእናቴ አገር የጀግኖቹ አገር ታምርሽ ብዙ ነው።

  • @user-cc5od9qh4x
    @user-cc5od9qh4x 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ብርሐን ያብራላችሁ:: ይብራ ብሎ ካላበራ የመዳን መንገድ እንዴት ይታወቃል ??????? የኢትዮጵያን ታሪክ ለባለሙያ ለሚመለከታቸው አስረክቡና በእጃችሁ የያዛችሁት መጽሐፍ አስረግጦ የሚነግራችሁን ሰምታችሁ አምልጡ::

    • @asmare1294
      @asmare1294 5 месяцев назад

      የበታችነት ስሜት

    • @asmare1294
      @asmare1294 5 месяцев назад

      አተጴጤ

  • @hiyat4386
    @hiyat4386 5 месяцев назад +1

    አይይይይይ ይሄን ነው። ተረት እያሉ የሚያብጠለጥሉን

  • @user-rl4wp9pb4w
    @user-rl4wp9pb4w 5 месяцев назад +1

    ደቂቀ እስጢፋኖስ የተጨፈጨፉት ለድንግል ማርያም እና ለመስቀሉ ስግደት አይገባም ወይም ይገባል ሳይሆን ቤተክርስትያንና አድባራት ከሰው እጅ ጠባቂ መሆን የለባቸውም በማለት ደቂቀ እስጢፋኖስ በመከራከራቸው ነው።

  • @kalyemom3540
    @kalyemom3540 5 месяцев назад +1

    Amennn elllllllllllllplllllllllllpllll

  • @yotorabi591
    @yotorabi591 5 месяцев назад +2

    Orthodoxn myatsenat Christos bcha new

  • @fetiyajemal846
    @fetiyajemal846 4 месяца назад +1

    EWNTE NAW

  • @magdapetroy8091
    @magdapetroy8091 5 месяцев назад +1

    ❤😂🎉❤❤

  • @girmabele
    @girmabele 5 месяцев назад +1

    Betechristian Yetemeseretechiw bekiristos new, Yatsenatim Ersu new. Egna mamen ena kehatiat meraq enji ekele metito betechristian yetsenal kemil alubalta meraq alebin.

  • @DegefuGirmay
    @DegefuGirmay 5 месяцев назад

    tadya ahun bente zemen awedemachuht
    yemigeza seytan tewelede bleh tenager

  • @BoyaRaay-un4vp
    @BoyaRaay-un4vp 5 месяцев назад +1

    Eyandandu bemichlew huneta le kidus raay kesera halafinetun tewetoal.

  • @user-rg9pq3pq6y
    @user-rg9pq3pq6y 5 месяцев назад

    protestant mehon gay mehon nw orthodox mehon nationalist mehon nw and i respect my muslim brothers ☦🤝☪

  • @biniyamtadessboss5768
    @biniyamtadessboss5768 5 месяцев назад

    Are atasedbun teret teret atawru yemiyatsenan cndashn new

  • @binyamm8209
    @binyamm8209 5 месяцев назад

    ምን አይነት የደነዘዘ ማህበረሰብ ነው ህዝቡን በተረትተረት በአጉል ተስፋ እየሞሉ የድህነት ዝቅጠት ውስጥ መክተት

  • @Yosi-xv7sv
    @Yosi-xv7sv 5 месяцев назад

    እዲ እያላቹ ህዝቡን አታፍዙ ምንም ነገር በተስፍ አይመጣም በስራ እጂ እይሄ የኤትራ ማፍዘዚያ ነው

  • @user-Teferi1df3nn9m
    @user-Teferi1df3nn9m 5 месяцев назад

    ኦርቶዶክስ የኢትዮጵያ የስልጣኔ እና የእድገት እንቅፋት ናት

    • @AlamYlima
      @AlamYlima 5 месяцев назад +1

      ባናትህ ተተከል 😅😅😅😅😅

    • @user-Teferi1df3nn9m
      @user-Teferi1df3nn9m 5 месяцев назад

      @@AlamYlima አቡየ ያነሱኛል😂😂😂

    • @user-nm8xn1rx5o
      @user-nm8xn1rx5o 5 месяцев назад

      ልቦና ይስጠን

  • @muzeluge8151
    @muzeluge8151 5 месяцев назад +2

    ኦርቶዶክስ ማለት ኮሮና ማለት ነው

    • @user-Teferi1df3nn9m
      @user-Teferi1df3nn9m 5 месяцев назад +1

      ኦርቶዶክስ የኢትዮጵያ የስልጣኔ እና የእድገት እንቅፋት ናት።

    • @user-Teferi1df3nn9m
      @user-Teferi1df3nn9m 5 месяцев назад +1

      ኦርቶዶክስ የኢትዮጵያ የስልጣኔ እና የእድገት እንቅፋት ናት

    • @muzeluge8151
      @muzeluge8151 5 месяцев назад

      @@user-Teferi1df3nn9m እውነት ነው ይህ ህዝብ በተለይ ወጣቱ አይገባውም

    • @iamchristian5735
      @iamchristian5735 5 месяцев назад

      @@muzeluge8151 Egziabher Lebona Yestachehu

    • @iamchristian5735
      @iamchristian5735 5 месяцев назад

      ​@@user-Teferi1df3nn9m
      Egziabher Lebona Yesteh