Well, i guess that's what happened when Robopathology try to be a Councillor, After all no matter how todays Ethiopian cabbage get civilised or Enlightened 🎉 he can only evolve to the point of being a cauliflower Yet even that's one step up , so cheers 🍻 again 😅
''ሙሴ አልችልም ባለ ሰዓት ነው በትሩን ሰጥቶት ...''
ስለ ጼጥሮስ ያወራህው ስለ ይሁዳ ..''ይሁዳ ተፀፀተ ''
perfection ይጠየፋል ....hero እግዜርን ኢሚቴት ስለሚያረግ ከህይወቱ እግዜርን ያስወጣዋል ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትላንትና የለዛ አዋርድ አሸንፉል ወግዳይት ❤️
agatamiw ygermal
ዮሴፍ መንግስቱ እባላለው ፡ ዝም ብዬ እየተማርኩ ነው ፤ የምታስተምረውን ነገር አብዛኛው ይገባኛል ። ብቻ አመሰግናለው...
በርታ!
''ሙሴ አልችልም ባለ ሰዓት ነው በትሩን ሰጥቶት ....'' ❤❤❤
yaredo edet neh adrashn stegn eflgeh alehu
ቡሄ ወንድሜ ከመቀሌ ነኝ እና እውዳሃለዉ ሃሳቦችህን የተለዩ ናቸዉ ❤❤❤ በርታልን
ይመችህ
" you have to go the darker possible place , to see the brighter possible light" K.G.J
i can relate to this topic bai thanks
Thank u
"say no to your self and say yes to the true"
ጥያቄ
‹እርግጠኛ አለመሆን፣ መጠራጠር› ማለት፡
‹በራስ ሀሳብ፣ ስሜት፣ እውቀት፣ ችሎታ፣ ገንዘብ …… አለመተማመን› ለማለት ነው?
ሰላም እንዴት ነህ!!!
እባክህ ……. እባክህ….. በአደባባይ የማይባሉ ቃላትን አትጠቀም፡፡
የአንተን ቻናል ከሰው ጋር ሆኖ ለማየት ያሳቅቃል፡፡
ብሮ አርፈህ ebs እይ
አረ እንደውም አለምድ ብዬው ነበር እኔ እረሱ አሁን ግን በጣም ያዝናናኛል ሰው የማይለውን አይልም ደሞ ጨዋ ጨዋ አይጫወትም በሀይልዬ ይመቸው😂
😂😂😂 so funny
beha eski say something about masculinity and discpline
Welcome !
🙏🙏🙏
ሰላም ጤና ላንተ ባያ ከርሴን ክፈትልኝ እንዲ? ቡራ ካዳማ ዝምብለኸ ሰርዝልኝ
አውነትም በኃይሉ ሰምህን አየኖርከው ነው
What do you mean ? "የክርስትና ሀይማኖት ዓላማ ምዕመናንን ከከዊነ እሳት መዐረግ ማድረስ መስሎኝ" ?! ክርስቶስ የሚወደውም ፍፁምነት ነው! እና ደግሞ እግዚአብሔር የሚመሰገንበትን ፅናፅን ለዚች ከይሲ ዓለም ሙዚቃ/ትውዝፍት አትጠቀም!!!!! ቅኖና ውሰድበት!
yehonkewn ewnt tethe, lemin ye hasab kal west tetfalhe,
ጆሮዬ ነው መጥፎ ቃል ሰማው
ሠውነታችን እንሰሳ ነው ስትል ቀፈፈኝ
ቻለው
👌👌
እንግዲህ የሰማዩ አባታችሁ ፍጹም እንደ ሆነ እናንተም ፍጹማን ሁኑ። ማቴ 5:48
የሆነ ዶክትሪን ውስጥ ትወሸቁ እና መፅሐፍ ቅዱስን ሁሉ ወደዛ መጠምዘዝ ትፈልጋላችሁ፡፡
''እርግጠኝነት ናት..'' ያልከውን አባባል የወሰድከው ከfriedrich nietzsche ነው! እና የራስህ አድርገህ ራስህን አትስበክ፡፡
'Conviction is the enemy of truth'
ለመፅሐፍ ቅዱሱ ታማኝ ብትሆኑ እኮ እሱ ይበቃ ነበር፡፡
በሀይል ምርጥ ሁሌም ❤ እባክ ግን እስቲ አንድ ምርጥ የምትለውን ፊልም ፃፍልኝ እባክክ
miracles from heaven
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርህ 😊😊😊
ለዚ vedio ተጨማሪ ማብራሪያ ያስፈልጋል ግልፅ አደለም
ላሜቴቄል ፋሬስ 😔
my first time to see you.what is your job
1st
አንተ ሰው በሐይሉ ? ማመንህ ብቻ ደስ ብሎናል ግንእኮ ለሁሉም ግዜ አለው ።
ሰላም ጤና ይሥጥልኝ እባክህን ካላስቸገርኩህ በ ዘዳርክ ናይት ኦፍ ዘ ሦል ላይ በሚገባበት ሰዓት ከ መዝሙረ ዳዊት የሚፀለይቱን ፀሎቶች ላክልኝ በጣም ውስብስብ ሁኔታ ውስጥ ስላለሁ ነው አመሰግናለሁ
በ ዘ ዳርክ ናይት ኦፍ ዘ ሶል ጊዜ ከሚፀለዩት የ መዝሙረ ዳዊት ክፍሎች መረጃ ብትሰጠኝ ማለቴ ነው
Well, i guess that's what happened when Robopathology try to be a Councillor, After all no matter how todays Ethiopian cabbage get civilised or Enlightened 🎉
he can only evolve to the point of being a cauliflower
Yet even that's one step up , so cheers 🍻 again 😅
ትለያለሽ ብራዘር!!!!