ይቺ አለም ለሴቶች ናት። "It's Not Man World"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 55

  • @Benመ
    @Benመ 4 месяца назад +1

    ባያ ይመችህ። በጣም ብዙ videos, በውጪ ሀገር ባሉ RUclipsrs, የተሰሩ እከታተል ነበር። ለመንፈሴ ምግብ የሆነ ንግግር እና አገላለፅ ነው ያለህ። እግዚአብሔር ይባርክህ። Much love and Respect

  • @anthenehBerhanie
    @anthenehBerhanie 5 месяцев назад +3

    ይሄ ልጅ በጣም ረቂቅ የህይወት ትርጓሜዎችን እጅግ በጥልቀት ተረድቷል።እባክህ የስልክ አድራሻህን ብታስቀምጥልኝ።❤

  • @AtsedeGetu
    @AtsedeGetu 7 месяцев назад +3

    አሪፍ ትምህት ነው አዎ ብዙ ወንድነታቸው የሚያሳዮ ሰዎች ወይ እስር ቤት ናቸው ወይ ይፈራሉ ይታማሉ ይገለላሉ እውነት ነው

  • @oneminutenglish
    @oneminutenglish 3 месяца назад

    Beha I got new insights from this episode. Thank you so much !!!

  • @SurafelSolomon-ef7yo
    @SurafelSolomon-ef7yo 2 месяца назад

    ምርጥ ቆይታ አሳልፌአለው 🙏👍

  • @afrosound9519
    @afrosound9519 7 месяцев назад +1

    Keep going Baha

  • @yabtibebtariku426
    @yabtibebtariku426 7 месяцев назад +1

    How to impoved masculinity part in my body ?

  • @Dynamic_G
    @Dynamic_G 7 месяцев назад

    "Beyond order" is one of da best work Jordan peterson has ever done ong, እንዲህም ይኖራል አስብሎኛል! ግሩም ሰው ነው፣ በዚህ መፅሀፉ ምክንያት ውዴታዩ እና አክብሮቴን ጨምሮታል!

    • @behailumulugeta5062
      @behailumulugeta5062  7 месяцев назад

      Waiting for the new... " We Who Wrestle with God"

    • @abebe7325
      @abebe7325 7 месяцев назад

      Jonathan pageau takewalhe?
      check argew

  • @TadesseZalx
    @TadesseZalx 7 месяцев назад +1

    Part two yeketelelen betam wesange temihert ❤❤

  • @anthenehBerhanie
    @anthenehBerhanie 5 месяцев назад

    ኸረ ባክህ አድራሻህን አስቀምጥልኝ።ኦሾ ስለ ሴታዊነት እና ሰላም ወዳድነት አሳምሮ አስተሞሯል።በእንስታዊያን ዘመን ሠላምደ፣ጥበብ፣ፍቅር ከፍተኛ ደረጃ ደርሷ ነበር።ይሄንኑ ነገር ኤክሀርት ቶሌ አሳምሮ ገልጦታል።እንዲያዉም የወንዶች Paine body ተቀሠሸሠና ሴታዊነትን እስከወዲያኛዉ አጠፉዉ።

  • @RobsonIsrael-zv3sw
    @RobsonIsrael-zv3sw 4 месяца назад +1

    በያ ሀሳብህ ይመቸኛል ፣ከኔ ጋርም ተመሳሳይ ይመስለኛል ልዩነቱ አንተ ከኔ በእድሜና በልምድ ትበልጣለህ ስለዚህ ከአንተ ብዙ ተምሬያለሁ። እኔ ሁለቱን ባላንስ አድርጌ ስኖር ሰው ሁሉ አክብሮት አትለው አድናቆት ብቻ ትረዳዋለህ እናም እንዴት ልለፈው እስቲ ከጥበብ ማዕድ ለእኔና ለመሰሎቼ አስረዳን። ቢያንስ መኖር ያለብንን ህይወት ኖረን እንለፍ። thanks !

  • @mulualem2158
    @mulualem2158 7 месяцев назад +3

    ስለዚህ -መሐከለኛው ኢየሱስን -ለእኛ ቀዋሚ ምሳሌ ይመስለኛል። አይዲያሉ __ልኬት በወንድና በሴት _በተዋህዶ የተገለጠው ክርስቶሳዊ መንገድ ነው። በሰማይና በምድር ፣በሲዖልና በገነት ፣በሰውና በአምላክ፣በላይና በታች በጎንና በጎን መሐከል ፣ ህዝብና አህዛብ __መካከል __ነው ። እኛም በፆታ ቆዳ እንጂ በነፍስ ኮታ ፆታ አይታወቅም

  • @ZerubableSintayhu
    @ZerubableSintayhu Месяц назад +1

    ልጅ በሀይሉ አንተውሰጥ ሰብሀት ገ/እግዚአብሔር ይታየኛል ልበል መልሰልኝ???

  • @biniyamnebso6572
    @biniyamnebso6572 7 месяцев назад +2

    Selezi topic Jewishoch sele kabala siaweru betam telek Yale understanding alachew check madreg tchilalaeh for the sake of general knowledge Ena tnesh ke sprituality gar biyayazim

  • @tasfyegebrehiwotgebrehiwot8675
    @tasfyegebrehiwotgebrehiwot8675 6 месяцев назад

    ሰላም እስከ ዛሬ አላየሁም ተጀመረ ወንድሜ በርታ

  • @berekettadesse8953
    @berekettadesse8953 7 месяцев назад

    baya yezarewn hasabshin understand ladergew alchalkum baksh techemari vedio

  • @rosiyefunሮዚ
    @rosiyefunሮዚ 7 месяцев назад

    በጣም ነው የምወድህ ወላሂ🥰

  • @saraHadgu
    @saraHadgu 5 месяцев назад

    Interesting 😍

  • @geezmedia8070
    @geezmedia8070 7 месяцев назад +1

    አዎ የኢትዮጰያ ልጆች መጡ እንደገና......ፀሀይ ወጥታለች::

  • @abuamar8958
    @abuamar8958 6 месяцев назад

    Bega ❤

  • @BaharSharifHarariMusic
    @BaharSharifHarariMusic 7 месяцев назад +1

    Interst topics

  • @yeabesratamiru
    @yeabesratamiru 7 месяцев назад +1

    welcam bahi

  • @ZemenMedia-nt6dz
    @ZemenMedia-nt6dz 7 месяцев назад +1

    👍👍👍🙏

  • @abrhamtensay2906
    @abrhamtensay2906 7 месяцев назад

    እንደ ዛሬው ጢንንንንን ማረግ ይልመድብህ እንጂ vedioችክ #1👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @dawitfantu4568
    @dawitfantu4568 7 месяцев назад +1

    Brother

  • @rosiyefunሮዚ
    @rosiyefunሮዚ 7 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @alexmak1865
    @alexmak1865 7 месяцев назад +1

    what do u think about " women are complex creature and cant be understood?

  • @biniyammengiste7413
    @biniyammengiste7413 25 дней назад

    😅😅😅😅😅

  • @Yitbe_BM
    @Yitbe_BM 7 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂 awooo

  • @AbenezerZewdu
    @AbenezerZewdu 7 месяцев назад

    Carl jung is the goat,can you cover on shadow work please

  • @Nahomfikru1
    @Nahomfikru1 7 месяцев назад

    Videohen begugut new yemtebkew Berta wendemachen

  • @BaharSharifHarariMusic
    @BaharSharifHarariMusic 7 месяцев назад +1

    Beha nurilign abo fasua gen tefmamachign

  • @abuamar8958
    @abuamar8958 7 месяцев назад

    behaa

  • @AtsedeGetu
    @AtsedeGetu 7 месяцев назад

    በሀይል እንዴት ነክ ❤

  • @HbtemariamGebreyohannes
    @HbtemariamGebreyohannes 7 месяцев назад

    A teacher who knows what she is talking about

  • @Mentor-Tegenu
    @Mentor-Tegenu 24 дня назад

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ኮ/ል መንግስቱ ሐይለማሪያምን ምትመስለኝ🤔

  • @habtamumelese9338
    @habtamumelese9338 7 месяцев назад

    yin and yang

  • @adammedia55
    @adammedia55 7 месяцев назад +1

    በሃ ስለለፂምክ ግን ሳታወራን???

  • @besu1219
    @besu1219 6 месяцев назад

    ለሐበሻ ምንም የማይጠቅም ፍልስፍና ነው
    ይልቅ የቀደሙ ሐበሾችን ጥበብ መርምር

  • @Yitbe_BM
    @Yitbe_BM 7 месяцев назад

    Hi brother

  • @achuye
    @achuye 7 месяцев назад +1

    1st

  • @Minaalexo
    @Minaalexo 7 месяцев назад

    ante banda mndnew melata badiraw😁

  • @addisu8557
    @addisu8557 7 месяцев назад

    😂😂enlightenment ምናምን እያልክ አትሰክሰን መጀመሪያ ውስጥህ ያለውን አውሬ አስታግስ ...ሰዎች ለራስህ ና ለምታምንበት ነገር መቆም ስትጀምር abuse ስለሚቀርባቸው ትዕቢት የሚል labeling ይሰጡሃል።

  • @Yitbe_BM
    @Yitbe_BM 7 месяцев назад +1

    Abo gn lmendenw mewedek 😡😡😡😡

  • @salemalemayehu3810
    @salemalemayehu3810 7 месяцев назад

    How may I contact you pls

    • @rediatmekonen8291
      @rediatmekonen8291 7 месяцев назад

      @Behailu120
      ቴሌግራም ላይ በዚ ታገኘዋለህ።