Addis Ababa your insights are very powerful and amazing bahi Ethiopian philosopher, psychological scientist and mystic i really wanna thankyou for sharing us your deep understanding.
Do you think morality is build from emotions (feelings) or do you think morality is not subjective there are objective morality that can not be denied? Jigjiga
ካአዲሳባ ነኝ ያልተነካሁበትን ጠይቀኝ ዲፕ ትንተና የተሰጠበት vedo ምክር በሰው ልብ ውስጥ እንደጠሊቅ ውሀ ነው አምሮ ያለው ሰው ግን ይቀዳዋል ምሳ 20 :5 ድክመቴ ላይ እያበራ ለስሜቴ ፍሬም እንድሰራ ማንም ሚጫወትበት እርሾያን ያሶገደ ዋው ,,, ፍርሀቴ እረኛያ ናት🎉🎉❤❤❤
በሀ እኔ ከኳታር ነኝ ስደት ላይ ነኝ ግን አንተን ሳዳምጥ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር የበለጠውን እውቀት ይጨምርልህ❤አትጥፋ
From addis,10q a lot baya.
Was waiting for you as per your promise to drop one video after 3 days.Thank you brother!
በአሪፍ ሀሳብ ነው ያለህ በየጊዜው ባየውህ ቁጥር እታከማለሁ የእውነት ነው ምልህ ትመቸኛለህ በርታ ብራዘር ከአዲስ አበባ❤❤
This is my first time for this channel. I need this topic , it gave me me a new insight. Am from Toronto, thank uou
Addis Ababa your insights are very powerful and amazing bahi Ethiopian philosopher, psychological scientist and mystic i really wanna thankyou for sharing us your deep understanding.
ብዙ ግዜ ራሴን ስልክ ውስጥ ሶሻል ሚዲያ ላይ እንዲሁም በሰዎች ተከብቤ አገኘዋለሁ ለምን እንደሆነ ብቻዬን መሆን ምፈራው የሚለውን አንተ መልሰህልኛ ይመችህ ባሀ! ከአዲስ አበባ ነው የማይህ
I’m glad to see you thank you
ባህ ትምህርቶችህ በጣም ቆንጆ ናቸው 👍👍👍አንድ ጥያቄ አለኝ በጣም ደባሪ ነገር ሰሰራ ውሰጤ ምንም አይለኝም ካደረኩት ቦሀላ ግን ፀፀት ያሰቃየኛል ...ከ ድርጊቱ በኋላ የሚመጣው ፀፀት_ በፊት ከማድረጌ በፊት እንዳላደርግ አይከለክለኝም ለምን ይመሰልሀል ....
ሰውነትህ እሳት ተቃጥሎ መዘንጋት እንደማይችለው ቀጣይ እሳት ሲያይ እንደሚጠነቀቀው እንዲሆን ህያው መሆን አለበት። ነፍስህ ውስጡ መኖሯ ብቻውን ህያው አያደርገውም! ሰውነት የሚነቃበትን መንገድ መለስ ብለህ ከሰራሗቸው ቪዲዮዎች ፈልግ።
baye! I have seen your writing again and again and your writing is wird instead of weird so esun asetekakeye lemalet neww yarada leji
Tnx
Enlightened ' A' negn bro ከህግ በላይ እና ከህግ በታች የሆነ ሰው አመዛዝኖ ይፍረድ። እንደ እኔ ሩብ ሰው፣ ግማሽ ሰው፣ሙሉ ሰው...እያልን እንፍረድ
ስለ OCD(Oppressive Compulsive Disorder) አንድ Class ቢኖር ye hawassa lij negn gn ahun yalehut Debremarkos university nw
ከ ካናዳ ነው የማይህ በርታ ?
Jokerማ ቆዬ እኮ ኢትዮጵያ ውስጥ ከተከሰተ, አባቴ አንተ ከዚህ ዘመን የማስመሰል ቆፈን ተገላግለሀል...ሥሜቱ ድርጊት ሆኖ መውጣት እና ራስን ሥሜታዊ ሆኖ ግብረ መልስ ከመስጠት መቆጠብ አይጋጭም ግን? በርታ...ከጥልያን
አቤኔዘር እባላለሁ አዲስ ተከታታይህ ነኝ አንድ ጥያቄ :- እራስህን ለማስደሰት ወይም እረፍት ለማግኘት በምትሄድባቸዉ ጉዞዎች ሌላኛው አንተን አይተኸዉ ትመጣለ , እንዳለክዉ ስሜት የኔ የምንለዉ ሳይሆን የሚመጣብን ወይንም የሚጫንብን ነገር ከሆነ ያሀ የሚጫንብን ወይም የሚጭንብን አካል ምንድነው ? አመሰግናለሁ 🙏
I am watching you from Dire Dawa. And I like the ideas you raised
እንደው ምን ልበልክ...the finishing from 35 minuites is the best. Am from addis
Minnesota USA
Addis Abeba
thanks
Yemgerm sew nek don't give up💪
Ke canada new keep going!
thank you bro
Saudi Riyadh 😍
From Cincinnati Ohio
ወዳጄ ከ movie inside out 1&2
በ video ብታወራልን
From Axum, Tigray
አዲስ አበባ🎉👍
❤❤❤❤❤
Dubai
Dallas from dire dawa
ene from Abu Dhabi neww mayehe
Tanku from Israel
ስለኀሳብ Hunt ስለማድረግ የነገርከንን ፤ እኔ እንደዚ አስቤው አላውቅም ።...ደሞ እኔ የድሬዳዋ ልጅ ነኝ ....
Adama 😊
Addis Abeba Bro
ለለውጥ ሁሌም አዕምሮህን ክፈት አድርግ።እሴትህን ግን አትዘንጋ።
ማንነው ነው በስሜታችን በኩል act ሚያረገው? video ይሰራበት....አዲሳባ 👍
አዲስ አበባ ✌️
Uk bro
Sweden
መሌ ነኝ ከመርካቶ አዲስአበባ
ጨዋነት ያንስሃል አንደበትህን አርም።ጥሩ ሃሳብ አለህ ነገር ግን የሃሳቦችህ ትክክለኝነት የሚረጋገጠው በሎጂክ ነው በሀይማኖት ነው በሳይንስ። ክርስቶስ ከራሱ ከስልጣኑ ከፈጣሪነቱ ተነስቶ ይናገራል አንተ በማን ስልጣን ትናገራለህ ከዕውቀትህ ከሀይማኖትህ ሁሉንም አልጠነቀቅክ ወይስ በድፍረት .....ከአንተ የወጡ ሃሳቦች ችግር ቢሆን ሀላፊ ማን ነው ? በጨዋነት አውራ ቸር ስንብት ።አአ
እናመሰግናለሁ ከመዳም ቤት ሆኜ ነው የማይህ (ጅዳ)
ባሀይሉ! እምትመቸኝም እማትመቸኝም ሰው። ግን ይመችህ።
Ambo
Harer❤
Robel from Addis Ababa
እዚሁ ከድሬደዋ
Keep it up addis ababa
welcam beha lege tafo
Ke France migerem tentena yes i bro
Ke Addiss Abeba
Atetefa ✌️
ከሰማችሁ በዋላ like ማረግ ልመድ አሪፍ ትምህርት ነው
ኤልያስ ከ አርባምንጭ ነኝ ቅድም ጫሞ አባያ ስትል ደስ ብሎኛል መፅሐፍቶችህን በ ኢ ቡክ በኩል እንዲያልፉ ምን እየሰራክ ነው ተከፍሎባቸው የሚገዙ ኢ ቡኮች ለብዙ ሰው ባንዴው ተደራሽ መሆን ይችላል
KSA
Ene kemekele gen a.a nw yalehut
ኤርትራዊ ነይ ኣሁን ግን ሊብያ ነው ያለሁት ያንተ ቪድዮ ኣየምልጥኝም ወንድሜ
Saudi riyadh
from Dire dawa sabian
ሰላም በሃ ከ ጂማ
Thumbnail Arif Eyehone nw
Bahir dar
US
From wollega❤
ኬንቴሪ
ጎንደር
አባቴ በፍቅር ነው እማይህ እ....ቪዲዮ ጨርሱ ላልከው ደሞ ይኸው
Dire
🇿🇦
Do you think morality is build from emotions (feelings) or do you think morality is not subjective there are objective morality that can not be denied?
Jigjiga
The next video will explain.
Adama❤
ziway
beha
Ke Negele Borena
Teguazh hlmegnaw negn.
From dessie welo
A.abeba
Addis abeba
በዚህ vedio ለመጀመሪያ ጊዜ የተናገርከው 90% ተረዳውት
JIMMA
Addis Abeba
በሃ
AA
Washington DC
Addis ababa
DC
ድምፅህ በጣም እርቋል ባዬ
ከሽሬ ነው ከአዲስአበባ 1100 km ይርቃል እዚ ለእረፍት ነው የመጣሁት ከሸገር ና አንዳንድ ነገሮችን ሰላንተ ጀለሶቼ ነግሬያቸው አንተን መከታተል የጀመሩ ና ጀምረውም ደንግጠው ያቆሙ አሉ😂
ደንግጠው ያቆሙ🤭
aa
ራሴን ባንተ ውስጥ ያየሁት ባሂ ከ ደዘ
ባሂ አንተ ማንያዘዋል እና ኮሚዲያን እሸቱ የሆነ ፈዋሽ ነገር እየሰራቹ ነው ተበረኩ
AA
Addis abeba