አክስት እና የአክስት ልጅ ሰው ሀገር የለፋችበት ቤትዋን ካድዋት።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 июл 2023
  • አክስት እና የአክስት ልጅ ሰው ሀገር የለፋችበት ገንዘብዋን ቤት እንስራ ብለው ብርዋን ከተቀበልዋት በሁላ ካድዋት።
    Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel
    ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን::
    #EndalkTube #habmidea #ardaplaus #ድንቅልጆች

Комментарии • 1,9 тыс.

  • @EndalkTube2
    @EndalkTube2  Год назад +570

    ቤተሰቦቼ ላይክ ማድረጋቹ በፍፁም አትርሱ🙏🙏🥰🥰

  • @tsgytub4588
    @tsgytub4588 Год назад +234

    እንዳልክየ ይለያል የምትሉ ለይኩኝ❤

  • @zahratube7831
    @zahratube7831 Год назад +80

    እጅህ ተንቀጠቀጠ ሢል የሣቃችሁ በላይክ አሣዩ😂😂😂😂

  • @mskeke8518
    @mskeke8518 Год назад +14

    የአንተ ጥበብ አኮ ነው ምጋርሜኝ የእወነት አንተን የወለደች እናት ትበረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t Год назад +233

    ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩት ወንድም እህቶቻችን አረ ድምፅ እንሁናቸው ለወገኖቻችንንንን 😢😢😢😢

  • @batalyoutubeahemed3856
    @batalyoutubeahemed3856 Год назад +95

    ዋው እንዳልክ በቃል አልገልጥክም ጌታ ባለህበት ቦታ ይጠብቅህ በጣም ላንተ ክብር አለኝ❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @munatesema6060
    @munatesema6060 Год назад +14

    ለሠዉ ብሎ ሲታማ ለራስ ብለህ ስማ የሚባል አባባል አለ እህቶቼ አንሸወድ የዋህነት አያጥቃን 😢

  • @tezezewmengistu3106

    የደሃዎች አባት እግዚአብሔር እንዳንተ አይነት ዎንድሞችን ያብዛለን ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤w🙏🙏🙏🙏🙏

  • @seada2315
    @seada2315 Год назад +54

    እንደዚህ አይነት መጥፎ ሰዎችን መዳፈርህ አንደኛ ጥሩ ሰው መሆንህን ያሳያል ሁለተኛ ለኛ ያለህን መቆርቆር ያሳያል ❤

  • @meryamamane3432
    @meryamamane3432 Год назад +71

    ሴቶች ልብ ግዙ በቃ ብራቹ ኢዛቹ ገብታቹ እራሳቹ እንደ ሚሆን አርጉ ማንም ሚታመን ጠፍ እዳልክዬ አላህ ይጠብቅህ የኔ ጀግና❤❤

  • @senaitsetegn605
    @senaitsetegn605 Год назад +29

    ወይኔ ይህ ልጄ ህይወቱን አደጋላይ ጥሎ እንደዚህ አይነት መልካም ስራ መስራቱ ይመሰገናል አንተም ለእናት ታስፈልጋታለህ ከእግዚአብሔር ጋራ እራስህ ጠብቅ ሴቶች እባካችሁ ልብ ግዙ

  • @rabiyashaikh6743
    @rabiyashaikh6743 Год назад +1

    እድሜህን አላህ ያርዝመዉ ወዲሜ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራህ የአረብ ሀገር ሤት እደት ሁና ነዉ ገንዘብ እምታገኘዉ ሥንት ለፍታ ነዉ የሧን እባ አላህ ያብሥላት ሥበቡን ደግሞ አንተ አደረሥክ ሀቋ ይመለሥላታል ብየ ተሥፋ አለኝ ኢንሸአላህ

  • @edenabrish3074
    @edenabrish3074 Год назад +33

    ወንድማችን እዳልክ ቅዱስ ገብርኤል ጥላ ከለላ ይሁንህ❤

  • @hermelawolde1950
    @hermelawolde1950 Год назад +16

    እንዳልክዬ ያራዳ ልጅ ማለት ያንተ አይነቱ ነው 🥰🥰🥰 ምድረ አጭበርባሪና ፈጣሪን የማይፈራ አራድነት የሚመስለው ስንት እሊናውን የሸጠ አለ 🥺🥺 ከክፉ ይጠብቅክ ፈጣሪ እንዳልክዬ❤

  • @tesigekassa3423
    @tesigekassa3423 Год назад +4

    እንደው አንተ አሁን አንድ ልጅ ብቻ ልትልህ ነው እናትህ?*1000 ብየሃሎህ ። የዚህ ሁሉ ህዝብ ምረቃ የትናየት እንደሚያደስህ አያሎህ ሂወትህ ሁሉ የተባረከ ነው❤❤❤

  • @helmanlenur430

    እንዳልክዬ ይህን ስራ ጠበቅ አዱርግ የፈጣሪ ሀይል ይስጥህ እግዚአብሔር ሀይል ነው ደግሞም ፈጣሪ የሚወደውን ስራ ነው የምትሰራ

  • @Hayat-bc1bw
    @Hayat-bc1bw Год назад +24

    ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ትል ነበር አያቴ😂😂

  • @awegaweg7406
    @awegaweg7406 Год назад +41

    እዳልክዬ በምን ቃል ልግለፅህ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ የስደተኞች ተስፋ ነህ❤❤

  • @mlumulumlumulu7582

    እንዳልክ ጀግና ነው የምትሉ እስኪ ልያቹሁ በላይክ አሳዩኝ

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 Год назад +9

    እንዳልክ ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ❤❤ የስደተኞች አባት እግዚአብሔር ይጠብቅህ