ከእንጀራ ልጁ ጋር ሲማግጥ የተቀረፀ ቪዲዮ አጥፋልኝ ብሎ ሊገለኝ ነበር። ሚስቱ ስትሰማ አበደች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 июл 2023
  • ባለቤቴ ከቀድሞ ሚስቱ ተጠራጠርኩት ብላ ጭራሽ ከራስዋ ልጅ ጋር ያዝነው።
    Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel
    ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን::
    #EndalkTube #habmidea #ardaplaus #ድንቅልጆች

Комментарии • 1 тыс.

  • @EndalkTube2
    @EndalkTube2  Год назад +270

    ተወዳጆች ላይክ እንዳትረሱ🙏🙏🥰🥰

  • @atsedechirotaw7590
    @atsedechirotaw7590 Год назад +212

    ዛሬ ሁልሽም ተቀድመሻል እስኪ እንዳልክ ወንድማችንን ምትወዱ እጅ ወደላይ

  • @Fafi51296
    @Fafi51296 Год назад +159

    የእንዳልክ ቤተሠቦች ሠላም በናተ ላይ ይስፈን ሠላም ብያቹሀለው ።

  • @fafetub1120
    @fafetub1120 Год назад +105

    ልጅቷዋ መቀጣት አለባት የምትሉ👍

  • @hargwahinsene8579
    @hargwahinsene8579 Год назад +138

    እናት በጣም ነው የምታሳዝነው ቤተሰብ ልጅን በስነምግባር በተለይ ሀይማኖታዊ ትምርቶችን እያስተማሩ ቢያሳድጉ እላለው ❤

  • @seada2315
    @seada2315 Год назад +59

    አንተ ማነህ ለሚሉት ቦታ አትስጣቸው በርታ ጉዳችን አያልቅም መቼም

  • @user-wt4hp3ln5m
    @user-wt4hp3ln5m Год назад +151

    ከጭንቀትና ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቀን😢

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 Год назад +92

    እንዳልክና የስራ ባልደረቦቹን ያለማድነቅ አይቻልም በርቱልን ዘመናቹ ይባረክ

  • @zientahmed8116
    @zientahmed8116 Год назад +91

    ፍትህ ለሳኡድ እስረኞች 😭😭😭😭😭😭

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 Год назад +15

    በባልና በልጅ መከዳት እህ 😢የተረገመ ትውልድ 😬😬

  • @HadiaMohammad
    @HadiaMohammad Год назад +35

    የወለዱት ልጅ ጥላት ሲሆን ያማል ሱበሀን አላ😭😭

  • @makdesyoutube7287
    @makdesyoutube7287 Год назад +71

    ፈጣሪ ይጠብቅህ የኛ እንባ አባሺ ነህ❤

  • @salamahawitsalamahwit1162
    @salamahawitsalamahwit1162 Год назад +43

    የኔ እናት እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ ያሸማቅቃል ብርታቱን ይስጥሽ😢😢😢

  • @adanchgirma5940
    @adanchgirma5940 Год назад +42

    አምላክ ይጠብቅህ እንዳልክ የስደተኞች አባት ምንም ጥቅም ሳይበግርህ ለሃቅ የቆምክ ❤❤❤❤❤❤ ኧረ የኔ አባት በጣም ተሰቃየህ የኔ ውድ ወንድም

  • @emufamilytube
    @emufamilytube Год назад +54

    ሲጅመር ሴት ልጅ ይዛቹ ትዳር ውስጥ አትግቡ የፈለገ ብታምኑት ልጃቹ ከቤተሰባቹ ጋር አስቀም ቤቴሰብም ከሌላቹ ሌላ አማራጭ ፈልጉ የምር ከባድ ፈተና ነው

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Год назад +9

    እዳልክየ የኔ ጀግና ወድም ምነው መንታ መንታ ሁነህ በተወለድክ አተን የወለደች እናት ማህፀነ ጀግና ሺአመት ያኑሩልን❤❤❤❤

  • @mawaysh
    @mawaysh Год назад +33

    በስመአብ እዴት እደደነገጥሁ ዛሬ 😢 ወይኔ እመብርሐን ትጠብቅህ እዳልክ ❤ የመዳም ቅመሞች ትምህርት ተዘግቶ ስራ በዝቶበት የመዳም ቤት ምርርር ያለው ማነው? 😢 ደምሩኝ አሳድጉኝ የኔ ቅኖች

  • @zedtesfaye4620
    @zedtesfaye4620 Год назад +30

    ኢትዮጵያ ውስጥ የገባ የዝሙት መንፈስ ግን በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ያንሳልን

  • @user-uf9eq3mv5m
    @user-uf9eq3mv5m Год назад +35

    እንዳልክዬ አይዞክ የመስቀሉ ሃይል የደሙ ምልክት ይጠብቅህ ወንድሜ ከክፉ ቀን ጌታ ይጠብቅህ እንወድሃለን ❤❤❤❤

  • @asni4265
    @asni4265 Год назад +18

    አንተ ልጅ ግን ትግስትክ እኔ ብሆን አፍንጫውን ነበር ብዬ የምስብረው እግዚአብሔር ይጠብቅክ