ሁለት ፍቅረኞች አልዋት ስትማግጥበት እናቱ ደረሱባት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ሁለት ፍቅረኞች አልዋት ስትማግጥበት እናቱ ደረሱባት
    Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel
    ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን::
    #EndalkTube #habmidea #ardaplaus #ድንቅልጆች

Комментарии • 1,9 тыс.

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 9 месяцев назад +137

    አንተ የባለጌዎች መዳኃንት ነህ እድሜ ይስጥህ

    • @destasenbeto7038
      @destasenbeto7038 9 месяцев назад +1

      እንዳልክዬ ለተቸገሩት ኑርላቸው

    • @YosepheAregga
      @YosepheAregga 9 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @aminamosanur
      @aminamosanur 9 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @Fatema-sw5br
      @Fatema-sw5br 8 месяцев назад

      እኔ የሚገርመኝ. እንደት እደሚወራቸው. ወላሂ. እንደሱ. ማንም አይሠራ ጉበዝነው

  • @Zeharamohammeda
    @Zeharamohammeda 9 месяцев назад +47

    አንተን የወለዱእናት ማሀፀናቸው ይባርክ ጀግና ስወድክ ❤😂😂😂

  • @sae6sar67
    @sae6sar67 9 месяцев назад +100

    ለዚህ ጀግና በደንብ ላይክ እናርግለት ትለያለክ የኔ ወንድም አላህ ይጠብቅህ በተረፈ በርታ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zamzammohammed9789
    @zamzammohammed9789 9 месяцев назад +27

    ይህ ልጅ ግን ጀግና ነው እያሳሳቀ ነው ጉዳቸው
    የምያፍርጠው❤

    • @rozakedir4998
      @rozakedir4998 9 месяцев назад +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @alemmiki3769
    @alemmiki3769 9 месяцев назад +241

    እኔ እኮ የሚገርመኝ አንተ ስትለቅ የሚያሯሯጠኝ ነገር ነው መልካም ሰው በርታ

  • @סאסובוגלה
    @סאסובוגלה 9 месяцев назад +30

    አይ እንዳልክ ስቀህ ታስቀኛለህ ሳቅህ በጣም ያስቃል አተ ጀግና ከፖሊስ የበለጠ ስራ እኮነው ምሰራው የኔ አንበሳ❤

  • @abcDef-lb5eq
    @abcDef-lb5eq 9 месяцев назад +72

    እዳልክየ ሥወድህ ወላሂ በጣም በጉጉት ነው የምጠብቅህ❤ ኑርልን መልካም የውርደት ዘመን 😂

    • @SifenJorje
      @SifenJorje 9 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂2024 የውርደት ዘመን ተመቸኝ 😂😂😂😂

    • @nefisa70
      @nefisa70 9 месяцев назад

      ማርያምን የለኝም በርጂን ነኝ ብላ ከዛ ጴሥኦን ጉድ

    • @الحَمْدُِلله-ح6ح6ي
      @الحَمْدُِلله-ح6ح6ي 6 месяцев назад

      ​@@nefisa70😂😂😂😂የትንማላ ደረት ያሰፈል አለች ያገረ ሴት😅😅😅😅

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ 9 месяцев назад +36

    ያ 10. ልጅ ድግምት ያደረጉት. እስክ ክፍል ሁለት ልቀቅልን ወንድሜ. 😢😢😢. እነዚህ ደጋሚዎች ከምድር አላህ. ያጥፋቸው. የተረገሙ. 😢😢😢.

  • @HananKayre
    @HananKayre 9 месяцев назад +46

    ኧረ ተው ግን በሳቅ ገደልከኝ 😅😅እኮ የምረ ምርመራ ላይ ከፖሊሶች ትበልጣለህ❤❤

    • @bld1968
      @bld1968 8 месяцев назад

      ወይ ቅለት ተተረተረች

  • @ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ
    @ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ 9 месяцев назад +12

    አቤት ጀግንነት ይመችህ ወንድሜ 🙏🙏🙏❤️❤️ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @abcDef-lb5eq
    @abcDef-lb5eq 9 месяцев назад +43

    ወየው እዳልክየ እኛም አለን 😂😂😂 ባሃርዛፍ ነው የሚያቆጠቁጠው 😂😂😂😂 አተ ስትስቅ አብሬ ፍርስ😂😂😂😂😂

    • @Anelmuslim
      @Anelmuslim 9 месяцев назад +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 9 месяцев назад +6

    ወገኖቼ ዛሬ ላይ ማንኛዉም ሰዉ አይታመንምና
    ፈጣሪ ለቤቱና ለትዳሩ ታማኝ የትዳር አጋር ይስጣችሁ
    ለሴቶቹም ለወንዶቹምምምም👏👏👏👏

  • @Ethio-ms4ix
    @Ethio-ms4ix 9 месяцев назад +97

    እንዳልክዬ ራስህን እየጠበክ እባክህ
    የ10አመቱ ያሳበዱትን ልጅ አምጣልን እውነት ያ ልጅ ድኖ ማየት ተመኘሁ

    • @peaceday5498
      @peaceday5498 9 месяцев назад

      አወ በጣም ነው አንጀቴ ነው የበላው

    • @mulunafakiwa2537
      @mulunafakiwa2537 9 месяцев назад

      እኔም በጉጉት እየጠበኩት ነበረ የልጁን ነገረ😢😢

    • @Biba-y9z
      @Biba-y9z 9 месяцев назад

      እኔም ድኖማየት እፋልጋለው እባክህ አሳውቀን

    • @Qemarahmad
      @Qemarahmad 9 месяцев назад +1

      ሚስኪን ያልጅ ያሳዝናል አላህ ያድነው

    • @አብ-ሳላት
      @አብ-ሳላት 9 месяцев назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢በጣም እኔም በጉጉት ነው የምጠብቀው

  • @YemaneLiul
    @YemaneLiul 9 месяцев назад +18

    አይ እንዳልክ ገብርኤልን ከአፈክ የሚወጣ አንደበት ራሱ እስከምታወራ ይናፈቀኛል ❤❤❤❤❤

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 9 месяцев назад +266

    የሰው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ የስጣችሁ💕💘💙💝💖💋

    • @saadadxb8820
      @saadadxb8820 9 месяцев назад

      አሚን እህቴ

    • @zinetmohammed-1184
      @zinetmohammed-1184 9 месяцев назад +4

      ወላሒ ያልመረረው ሠው አይኖርም ምናልባት ከመቶ አሥር ያልመረረው ካለጅ

    • @beretukanMeles
      @beretukanMeles 9 месяцев назад

      አሜን ውዷ እህቴ

    • @tsigeredazenebe4739
      @tsigeredazenebe4739 9 месяцев назад

      አሜን የኔ መልካም

    • @chalkutchalkut421
      @chalkutchalkut421 9 месяцев назад

      Amin

  • @senaitkidane3450
    @senaitkidane3450 8 месяцев назад +2

    ጀግና ነህ ወንድ ተኩል በርታ ግን እርሳህን ጠብቅ ፡ ብዙ ተንኮለኞ አሉ ብቻ እግዚያብሄር ይጠብቅህ

  • @hirut7396
    @hirut7396 9 месяцев назад +29

    እንዳልክዬ የእኛ እንቁ እንወድሀለን እመቤቴ ትጠብቅህ ጀግናችን

  • @HayatHayat-mq4if
    @HayatHayat-mq4if 9 месяцев назад +11

    የንዳልክ ሳቅ ግን እኔብቻነኝ አሳሳቁ የምወድለት. ሁሌም ሳቅልኝ የኔ መልካም ወድም

  • @merhaba9036
    @merhaba9036 9 месяцев назад +57

    ስዴት የሰው ቤት ምርር ብሎን የራሳችንን ሂወት በተስፋ እየጠበቅን እድሜያችን እየገፋን ላለን የዋህ ስዴተኞች በሙሉ ፈጣሪ የልባችንን አሟልቶ ለሀገራችን ያብቃን ከሜን በሉ ❤❤❤❤እድልክ ጎበዝ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @MillenFiseha
    @MillenFiseha 9 месяцев назад +10

    😂😂😂😂😂 ወይኔ በሳቅ ሌባ ብለህ አስደግጠሃት መለስ ብለህ የፍቅር ኡፍፍፍፍ😅😅😅😅

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 9 месяцев назад +59

    እንዳልክዬ የኛ ጀግና ❤❤❤❤ቆይ ሰው ጥሩ ሂወት እያኖራቸው ለምን እንደማይታመኑ😢😢❤❤

    • @egiziyabihertesifayenew
      @egiziyabihertesifayenew 9 месяцев назад

      Esu ikoo new migerimew
      Bezii gize lesew yemiyasib sew maginyet bekebedebet gizee😭😭

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 9 месяцев назад +17

    አች ድንግል ከሆንሺ እናቴም ድንግል ናት ማለትነው ቆይ ልጠይቃት 😂😂😂
    እዳልኬ የሌቦች መድሀኒት ኑረልኘ አባቴ❤❤❤❤

  • @mekdeswendemu3103
    @mekdeswendemu3103 9 месяцев назад +19

    የዛሬዋስ ደረቅ ነች ባለጌ እናትዬዋ ጏበዝ ናችው 👏👏👏እንዳልክ ግን አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🏼

  • @mimialex2514
    @mimialex2514 9 месяцев назад +14

    እንዳልክ የምትገርመኝ ና የምትለይብኝ እውነቱን ለማውጣጣት የምትጠቀመው ታሪክ ነው 😂❤❤❤❤

    • @hikmayesuf-ep3js
      @hikmayesuf-ep3js 9 месяцев назад +1

      እንደበጣም. ከተለያየ ስው ጋር በተገናኝል ቁጥር የሱ ስራ መቀያየሩስ ቢሆን በጣምንውኮ እሚገርመኝ አንዳደ ገዥ ሲፈልግ ሻጭ፣ ደላላ ወዘተ ቆትሬ አልቆጥረውም ።

  • @laylaellias1587
    @laylaellias1587 9 месяцев назад +24

    እንኳን ደህናመጣ እንዳልክ የባለፈዉ ወድሟየታመመዉ ልጅስ በጉጉትስጠብቅህነበር

  • @ኡሙማሂር-ወ8ጰ
    @ኡሙማሂር-ወ8ጰ 9 месяцев назад +8

    አቤቱ ፈጣሪ እፍፍፍፍ እንዳልክ ፈጠሪ ይጠብቅህ

  • @elsa488
    @elsa488 9 месяцев назад +24

    ጎበዝ የኔ ልጅ በርታ ከእግዚአብሄር ጋር እራስክን ጠብቅ

  • @طيبهطيبه-ت2و8ص
    @طيبهطيبه-ت2و8ص 9 месяцев назад +7

    ረዳልክ ሁሌ እዳሳከኝ በርታ በጣም ነምወዲህ ወዲሜ ❤😊😅❤

  • @SimraSimra-od1cq
    @SimraSimra-od1cq 9 месяцев назад +60

    ወድማችን ኑርልን የኛ ጀግና ሙድህንኮ ስወደው😂ፈጣሪ ይጠብቅህ❤

    • @ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ
      @ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ 9 месяцев назад +5

      በጣም ደሞ ሲስቅ ከልቡ የሚስቀው ነገርስ😅😅

    • @nefisa70
      @nefisa70 9 месяцев назад

      እኔ በርጂን ነኝ ብላ ማርያምን አለች ጉድድድድ​@@ልኑርበትዝታህ-ዀ1ሰ

    • @hargeweyenmengeshamamo1043
      @hargeweyenmengeshamamo1043 9 месяцев назад +2

      😂😂😂ቀላል

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 9 месяцев назад +2

      አስለፈለፍትኮ😁

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 9 месяцев назад

    እንደው በአሏህ ይሄን ምርጥ ሠው ምን ላርገው አቤት ማውጣጣቱ ወሏሂ በጣም ነው የሚያሥቀኝ እንዴው ዘርህ ይባረክ ወንድምየ

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 9 месяцев назад +68

    የስደት እህቶቼ በሰላም ወጥታችሁ በሰላም ግቡ 💖💝💋💘💕💙

  • @seade127
    @seade127 9 месяцев назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂እኔኮ እህ የምትላት ነገር እዳልክየ ወድሜ አላህ ይጠብቅህ አተን የወለዱ እናት ሽአመት ይኑሩ❤❤❤❤❤

  • @semiratofik3884
    @semiratofik3884 9 месяцев назад +26

    ወይ አንተ ነገር አወጣጥህ ደስ ሲል ስወድህ እኮ የኔ አንደኛ ምርጥ ነህ

  • @yeshiwork-p8y
    @yeshiwork-p8y 6 месяцев назад +2

    አንተ በጣም የምትገርም ነህ እግዚያብሄር ይስጥህ ግን በጣም እየሳኩ ነው ያየሁት

  • @samcook9137
    @samcook9137 9 месяцев назад +24

    እንዳልክ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ....ለኔ የዚ ዘመን ጀግና ሰው ነህ...I don’t have a word to admire you

  • @rebkselshi264
    @rebkselshi264 9 месяцев назад +1

    ውይይይ እዳልክ ፊልም የምትሰራ ነው የምትመስለሺ ምርጥ ወንድማችን እንወድሀለን

  • @z_juman
    @z_juman 9 месяцев назад +14

    እንኳን ደህና መጣህ ውድማችን እኔ የሚያስቀኝ የእዳልክ ሳቅ😂

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 9 месяцев назад

    እንዳልክ የዉነት በጣምምምምምም ነዉ የምትመች እኮ 😂😂😂😂😂 ደሞ እኮ አጠያየቁ አረ የዉነት ትለያለህ በረታ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 9 месяцев назад +73

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን

  • @AlemAlem-to8zg
    @AlemAlem-to8zg 9 месяцев назад +2

    ከምር ሠብክሬየብ እናድርገዉ ልጁን በጣም ጀግናነዉ❤

  • @shagahailu2781
    @shagahailu2781 9 месяцев назад +69

    የበለፎ የ10 አማት ልጅ ጉደይ እንዴት ሆነ😢😢

    • @TigistBarekat
      @TigistBarekat 9 месяцев назад +3

      የኔም ጥያቄ ነው 🥰❤️❤️❤️

    • @Biba-y9z
      @Biba-y9z 9 месяцев назад +1

      የኔም ጥያቄነው

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 9 месяцев назад +3

    እረ ይሄ የተረገመ ልጅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂መውጣት ሲችልበት የሸገር ልጅ 😂😂😂😂❤❤❤

  • @ZainabZainab-u6j
    @ZainabZainab-u6j 9 месяцев назад +13

    የድንግሏን ነገር 😂😂ምነው ደጋግመህ ጠየካት ኡፍፍፍ ውድ የሆንክ ልጅ

    • @hhkk4666
      @hhkk4666 9 месяцев назад +1

      😂😂😂😜

  • @workeerkalo5971
    @workeerkalo5971 4 месяца назад +1

    እንዳልክ አንተ ጀግና ራስህን ጠብቅ።እያሳሳቅ ጉዳቸዉን የምታፈርጠዉ ❤🎉

  • @simertayalew1898
    @simertayalew1898 9 месяцев назад +16

    ወንድሜ ሰላምክ ይብዛ በጣም ጀግና ነክ እውነትን ለማውጣጣት የምትጠቀመው ዘዴ ይግርማል በርታ እራስክን እየጠበክ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን ❤

  • @werkiejohn4263
    @werkiejohn4263 9 месяцев назад

    እንዳልክ አንተ ጀግና ነሕ የኔ ጀግና አከብረሐለሑ የነ ልጅ ተባረክ

  • @rrgj6922
    @rrgj6922 9 месяцев назад +7

    እንዳልክ በጣም ታስቀኛለህ የኔ ወንድም ለማንኛውም ይመቺህ በአላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @Zhara214
    @Zhara214 8 месяцев назад

    አንታን የዉለደች እነት እዲሜነ ጤነ ይስጠቸዉ አንታን አለህ ይጠብቅህ

  • @sarahkonjo8163
    @sarahkonjo8163 9 месяцев назад +12

    እንዳልክ ግን ጌታን መቼም ሳላድቅ አላልፍም ሌባን ጠቅቀክ የመታውጣጣው ነገር ዋው🙏💪💪💪💪👏👏

  • @safiya3794
    @safiya3794 9 месяцев назад

    ወድሜ ፈጣሪ ከከፉ ነገር ይጠብቅህ እነዚህን ልክስክስ በደብ እያጋለጥካቸው አተም እራስህን ጠብቅ

  • @hirut7396
    @hirut7396 9 месяцев назад +29

    ማርያም ስልት አለማፈራ 😢😢😢😢ማርያም መቀለጃ ናት

    • @JamilaMohamedkamal
      @JamilaMohamedkamal 9 месяцев назад +3

      ማርያም ድፍት ታድርጋት እቺ ወራዳ በቁመናዎ የሞተጭ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 9 месяцев назад

    እንዳልክ ለማዉጣጣት የምታደርገዉ ነገሮች በጣም ይገርመኛል
    የምር ስራህን አለማድነቅ አይቻለም
    ፈጣሪ ይጠብቅህ የድሆች እምባ አባሽ

  • @דסטהקסהון-צ8ק
    @דסטהקסהון-צ8ק 9 месяцев назад +5

    እዳልክየ በርታ ልነ ተተጎዱት ሰዉች ተጎናቸዉ ሁነህ ደከመኚ ሰለቸኚ ሳትል የምትርዳቸዉ እንዳልክየ በርታ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 9 месяцев назад +5

    እረ በሳቅ ሞትኩ ወይኔ ማርያም የአንቺ መዋሻ አይደለችም ክንቱ ፈጥርት ነሽ 😢😢😅😅😅😅

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 9 месяцев назад +20

    የአጠያየቅ ስልትህን ሳላደንቅ አላልፍም አቤት ስታውጣጣ!!በርታ!🙏🙏🙏

  • @AminYemam
    @AminYemam 3 месяца назад

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ዋውዋውዋው ይመችሺ የኔ ወንድ ጀግና ይች ቀፎ

  • @ועח
    @ועח 9 месяцев назад +23

    እንዳልክ እንኳን ደና መጣህ አንተኮ ትለያለህ እንዴት እንደምታወጣጣቸው በጣም ነው የሚገርመኝ 🙏❤🇪🇷

  • @SeadaTesfaye-v4q
    @SeadaTesfaye-v4q 8 месяцев назад

    የዛሬዎው ገራሚ ነው እዳልክየ ወላሂ አተን የወለዱ እናት እድሜ ይስጣቸው

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 9 месяцев назад +24

    አንደኛ ነኝ ዛሬ ማነዉ እዳልክን እደኔ ከልቡ የሚወደዉ እስኪ በላይክ እንያቺሁ❤❤❤ዉይ እዳልክ እዴት በሙድ ያወጣጣቸዋል ሸፕሺ አቆምሺ ቁጂናሺ እያለ ይቺ ደግሞ የበግ ድምፅ😂😂 3ኛ እዳልክን ልደርበዉ ነዉ አብረን እንሁን አለቺ 😂😂 ማርያምን አለቺ

  • @EMM103
    @EMM103 9 месяцев назад

    አዳልክ ምርጥ ሰዉ አኔም በሳቅ ፉድት ወይኔ ምን አይነት ጊዜ ፍጥጥ ያለ ዉሸት አንተ በስቱ ጉደኛ ነዉ የሚያሰቃዮህ በርታ ስወድህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከፈረሳይ❤❤❤❤❤

  • @mekayutube-iu1kk
    @mekayutube-iu1kk 9 месяцев назад +13

    ወይእዳልክዬ ሳቅህ ያስቀኛል እረጅምእድሜ አላህ ይስጥህ ውሃ እያሳሳቀ ይወስዳል አሉ እያሳሳክ አስወትውታቸው ይመችህ

  • @TayeTaye-y2o
    @TayeTaye-y2o 7 месяцев назад

    እንዳልክ የምርጦች ምርጥ ነክ በርታ ፈጣሪ ይርዳህ በርታ

  • @ምስግናይንፈጣሪይኩን
    @ምስግናይንፈጣሪይኩን 9 месяцев назад +32

    ምርያምን አላለችም በስመአብ😢😢የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏❤❤❤❤
    ተቀደደች ይቺ ውሸታም ነች😂😂😂😂

    • @SeadaHassan-qy6pk
      @SeadaHassan-qy6pk 9 месяцев назад

      ውሸታሞች እኮ መሃላ ያበዛሉ😂😂😂

  • @keditube7321
    @keditube7321 8 месяцев назад

    አይእንዳልክ የኔሌጅፐትገርማለህ እንደድፍን እንጨት ትፈለፍልና ታወጣዋለህ በርታልን

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa 9 месяцев назад +8

    ጀግናዬ እንኳን ደህና መጣህ ወንድምዬ አላህ ይጠብቅህ ❤❤

  • @hayatzekeria79
    @hayatzekeria79 9 месяцев назад +1

    አቤት ማወጣጣት ሰታቀበት ጎበዝ ነህ

  • @rakuae7634
    @rakuae7634 9 месяцев назад +12

    😂😂😂😂ስስቅ እንስቃለን የከፋ ሲመጣ በጣም እናዝለን❤❤❤😊

  • @SoniyaTesfye
    @SoniyaTesfye 9 месяцев назад

    ለነገሩ ውጪ ያሉ ሰዎች መልክና ቁመና ብቻ ስለሚፈልጉ እሰይ ይበላቸው ጎበዝ የኔ እህት እንዲህ ቀልጂባቸው የሚፈልጉት እንዳንቺ አይነቷን ሞላጫ ስለሆነ

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 9 месяцев назад +10

    አንቺ ማርያምን አትበይ ገገማ ከዋሸህ አትማል አንዱ ስህተት ይበቃአል የሚባለዉ ለዚህ ነዉ እንዳልክ አንደኛ!!!👍

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 9 месяцев назад +1

    ዋው እንዳልክ .. በሳቅ እኮ ነው እምትገለኝ እንደ አብርሽ የቄራው ! የመርሳት ችግር አለብኝ አላለም 🤣🤣🤣 መቼም ሳላደንቅህ አላልፍም
    በርታ ! ወይኔ ያሁኑ ይባስ
    ምንም የለኝም ካንተ ጋር ልሁን አላለችም ወይሄ ስንት አይነት ስው አለ አይ ቁንጅና ከእኛ ወዲያ አለ ይሁና . ለቁንጅና ለቁንጅና እኛ ጋርስ መች ጠፋ
    ቆንጆ ሁሉ አደር አፋሽ ነው ያለሽ ማነው ? 🥹🥹🥹🥹
    ትገርሚያለሽ ልቦና ይስጥሽ !
    አንቺ ስላም ሳትሆኝ አደፍርስ ነበር ማለት !

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 9 месяцев назад +5

    ይሄ ፕሮግራም ገራሚ ነው ልበቀናው እንዳልክ ጀግና ነህ እህትህ ከUsA

  • @HiwoteDesu
    @HiwoteDesu 8 месяцев назад

    ምትገርም ልጅ ነህ የቀለትክ ነው ❤❤❤❤❤ ምታዋጣጣት ደሜ አታርፍም ዥልጥ

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 9 месяцев назад +34

    እግዚአብሔርን አተን ሳላደንቅ አላልፍም አጠያየቁ ላይ ደስ ትለኛልህ ❤

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 9 месяцев назад

    ለመብላት ብላ ስትቀዝ ተዋረደች አቤት እንዳልክመርማሪ ብትሆን ያዋጣሃል በርታ

  • @ZanabuKaze
    @ZanabuKaze 9 месяцев назад +9

    እንዲልኩ ሁለም ታህስድንቅኙለኬ ዛሬ ደግም ይበለጡ ነዉ❤❤❤❤❤

  • @netsanetgirma1037
    @netsanetgirma1037 9 месяцев назад

    yene jegina be gugut sitebkh neber woooow bertita geta tsegawun yabizalkh❤❤❤❤❤💪💪

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 9 месяцев назад +15

    ኑሮንለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለምላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ ያብቃን አሚን በሉ 🙏🙏

  • @SOLI-kt8dh7zj4s
    @SOLI-kt8dh7zj4s 9 месяцев назад

    እዳልካችን ትለያለህ ስልህ❤
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ የህዝብ ልጅ ነህ😊

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp 9 месяцев назад +23

    እግዚአብሔር ይመሥገን ሰላምህን ይብዛ ወንድማችን እንዳልካችን የኛ ጀግና የሌቦች መደሀኒት እንወድሀለን ፈጣሪ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader472 9 месяцев назад +1

    አረ አተ ልጅ መግለጫ ስላጣሁልክ ❤❤❤❤❤በዚ ልግለፅክ ጀግና መክ

  • @መሲዪቱብ
    @መሲዪቱብ 9 месяцев назад +31

    ወድሜ ፈጣሪ ልቦናህን አይለውጥብን ጠንክር አብሽሪ❤❤❤❤❤❤

  • @Emmabet-d5o
    @Emmabet-d5o 8 месяцев назад

    ማሪያምን አላላችም😢😢አንት ግን ጅግና ነህ ፍጣሪ የጥብቅህ❤❤❤❤

  • @zenatberihun9324
    @zenatberihun9324 9 месяцев назад +12

    እናቱን አዱ ነገር እዳታርጋት እባካችሁ

  • @ሄለንያባቷብሌን
    @ሄለንያባቷብሌን 9 месяцев назад

    አሽኮርምመህ አሽኮርምመህ መጨረሻላይ በሚጥሚጣ እምጠብሳቸው ነገርስ😂😂😂😂😂ውይ ቆጆ ቆጆ😅😅ውይ ❤❤❤❤

  • @damogotamo1691
    @damogotamo1691 9 месяцев назад +20

    You got to appreciate this man. How he makes the crooks talk to get into them second to none.

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w 9 месяцев назад

    በደረቁ ልጭት አረጋት እህህህ😁😁 የእዳልካችን ሳቅ እሚያስቀው ማነው እፍፍፍ ዘመንህ የፈካ ይሁን

  • @Saida-j8t
    @Saida-j8t 9 месяцев назад +16

    ወይ ዘዲሮ ስንቱን ያሰማናል.
    ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ. ❤❤❤❤❤ በርታ

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 9 месяцев назад

    Ayenachen Weset Yalewin Gined Sanay Yesew Gudef Linanesa Enechekulalen GATA Masetewaluin yabezalin!!!Ameeen

  • @MonaMona-wj7nc
    @MonaMona-wj7nc 9 месяцев назад +5

    Endalkeye. Yene.jagna ❤❤❤❤❤❤❤ante.malet eko.koratachin.nea.korabine.eko❤❤❤

  • @zina5085
    @zina5085 9 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂 ወይኔ እንዳልክዬ የማወጣጣቷን ስራ በድል እዬተወጣህ ነው ዋውው አሳቀኝ የምር ፍቅረኛ የለሽም አልካት ፓርት ላይ ገደልከኝ ❤❤

  • @محلالوه
    @محلالوه 9 месяцев назад +15

    ዛሬ የመጀምሪያ ኮማች ነኝ ላይክ አድርጉኝ 👍👍

  • @እየሱስያድናል-ወ8ፐ
    @እየሱስያድናል-ወ8ፐ 8 месяцев назад

    እዳልኬኮ አይሽኮርመም😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆ወይ እዳልኬ ዘመንህ ይባረክልኝ ወድሜ

  • @halimayusup-jv6yd
    @halimayusup-jv6yd 9 месяцев назад +36

    😂😂ምን አይንቷ ማፈሪያ ናት ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ

  • @saravine6747
    @saravine6747 9 месяцев назад +3

    Wow Endalk! You are amazing! As for her simply despicable.

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako 9 месяцев назад +17

    እንዳልክዬ እንኳን በሰላም መጣህልን አንዳንድ ኬዞችን ሳይ ምነው እንዳልክ በያዘው እላለሁ አንተ ጥርት ያለ ሥራ ስለምትሰራ ማለት ነው

  • @HiwotEzezew-zd6jo
    @HiwotEzezew-zd6jo 9 месяцев назад

    የኔ ጀግና እኮ ነህ በርታልኝ አረ እሴቶች ኡኡኡ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 9 месяцев назад +20

    ማርያምን አላለችም ጌታዬ ሆይ ክህደት አለ ?አለ😂😂😂😂😂

    • @seralove8471
      @seralove8471 9 месяцев назад

      ይች ከንቱ በከንቱ የቅዱሳንን ስም ትጠራለች

  • @JonimebratuJon
    @JonimebratuJon 9 месяцев назад

    እንዴንየ ሚወድህ ሰው የለም የኔ ኣባት ❤❤❤1000%ኣመት ኑሩልን ኣባቴቴቴቴ

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 9 месяцев назад +24

    ወይ ጉድ ሰው ሁለት ፍቅረኛ ይኖረዋል አንዱም ለመያዝ ችግር ነው እንኳን ሁለተኛ ሊኖር የሰው ድፍረት ጥግ ደርሷል ብቻ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን እንዳልክዬ መልካም ሰው ኑርልን

    • @Ahmed-j8g9n
      @Ahmed-j8g9n 9 месяцев назад

      ሱስ ነው

    • @ToybaSeid-w9p
      @ToybaSeid-w9p 9 месяцев назад

      ሰው ሁሉ ዳብል እየያዙ ነው እኛ አዱን ያጣነው😂😂😂

    • @Ahmed-j8g9n
      @Ahmed-j8g9n 9 месяцев назад

      @@ToybaSeid-w9p እኔና አንች እንመቻች

  • @ሱማይያሱማ
    @ሱማይያሱማ 9 месяцев назад

    አንቴ ሊዩ የሆንክ ልጅ አለሀ ይጠቢቅክ መፀፍ ኡኮ አሎድም ግን ሚን ለርግ ከኩፉዎቹ ሁሉ አለሀ ይጠቢቅክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤