እንዲህ አድርጉ ትድናላችሁ | የፊቴ ቆዳ ይቀያየር ነበር | ሰማዕቱ ያፈራረሰው የመተት ስራ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 86

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Месяц назад +38

    ወርቃ አፈራሁ እዉነት ነዉ ስፀልይ መቀጥቀጥ ስጀምር አጅሬዉ ጀርባየ ላይ ሲንቀሳቀስ ይሰማኛል። በተለይ በቅዱሳኑ ስም በኔ ላይ ያደፈጥክ በጀርባየ የምትመላለስ ወገቤን የምታመኝ ተቃጠል ስለዉ ይታወቀኛል ሲቃጠል የተለየ ሙቀት መቃጠል ትከሻየ ላይ ይሰማኛል። ታምናለህ ትምህርት ሲዘጋ ከልጆቼ ጋር የመፀበል ልማድ አለኝ። ግን አጅሬ በደም ይመታኛል ማቁረብ እንኳን አልቻልኩም። ዛሬ የ እመቤቴ ክብር ይብዛና ተሳክቶልኝ አቁርቤ ወጥቼ ፀሎት ሳደርስ መናፍስትን በድንግል ማርያም ስም ታሰር ተጋለጥ ከወገቤ ዉጣ ስል እንደለመደዉ በደም መታኝ ወንጌል እየተማርኩ እያለ🤔ብቻ ምልክቱን እያሳየ እመብርሀን ስላጋለጠችዉ በዚህ መልክ እግዚአብሔር ይመስገን። ስለፈተና ሁሉ መርጦ የሚፈትነን አምላካችን ይመስገን መፈተን መታደል ነዉ።

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Месяц назад +15

    ላንች የደረስ ስማእቱ ቅዱስ ጊየርጊስ ለኛም ይድረስልን በቤቱ ያፅናሽ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን ወንድማችን 🥰🥰🥰

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 Месяц назад +1

      Amen amen amen ♥️♥️🥰🥰🙏🙏🙏🥰

  • @ursee6125
    @ursee6125 Месяц назад +36

    ለሷ የደረሰ ሰመዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን ::

  • @user-vx7vc8fq9y
    @user-vx7vc8fq9y Месяц назад +17

    ለሧ፡የደረሰ ሰማእቱ ጊዮርግስ፡ለኛም፡ይድረስ

  • @menberemulugeta829
    @menberemulugeta829 Месяц назад +12

    በጣም ትክክል ነህ እግዚአብሄር ጤና ደስታ የማያልቅ በረከት ይስጥህ❤❤❤❤

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Месяц назад +12

    በሚገርም ሑኔታ ጥያቄ የሆነብኝ ነበር በርግጥ ነቅቻለው እኔም አባቴም ላይ ያለው መንፈስ የሚስጥር ስለሆነ በፍፁም አይጮህም እናም አባቴ እድሜ ዘመኑን ፀበል ይጠመቃል ግን አይጮህም በረከት የለውም እጁ ለራሱ ልብስ ለመግዛትም ሆነ ደና ምግብ ለመብላት ለራሱ ለማድረግ አይዘረጋም ... ነበር ነገር ግን ተርቦ ለተራበ ያበላል ሌላው እንዳ ቤት ከመጣ ለችግር ቀን ብሎ ያስቀመጠውን ገንዘብ አውጥቶ ስጋ ገዝቶ ያበላል ለራሱ ግን በፍፁም ደግ መሆኑ አባቴ ነፍሴ ሐሴት ታደርጋለች ግን ደሞ እሶ ጎስቁሎ ሳየው ሌላው እያደረገ ለምን ለራሱ ይነፍጋል እል ነበር ለራሴ ለካ አጅሬው ነበር በመልካም ተግባር ውስጥ ገብቶ የሚያባክነው ከሱ እጅ በሚወጣው ገንዘብ እድሳት ይታደስ ነበር .... የገባኝ ከነቃው በሁዋላ ነው እኔ ልጅ እያለው ግርምምምም ይለኛል እኔ የማርያም ልጅ ሆኜ በገብርኤል ደጅ አድጌ ለምን አባቴ በረከት አጣ ለምን አይድንም እል ነበር ምክንያቱም ከልጅነት እስከእውቀት ስለቅዱሳን ብቻ እየሰማን አደግን ስለ እርኩሱ ስለ ውዳቂው መንፈስ እንዴት መትጋት እንዳለብን ማንም የነፍስ አባት ማንም የቤተክርስትያን ሰባኪ አላስተማረንም ለዛ ማርያም እናቴ እማትሰማን እማታየን ይመስለኛል ልጅ እያለው.... ታድያ አባቴ ጠዋት ኪዳን ከሰአት ቅዳሴ በፆም በፀሎት ይተጋል የሰው እጅ እንዳለበት ያውቃል ልጅ እያለው ይነግረኛል ግን የሚስጥር በቅርብ ሰው ስለተመተተበት መንፈሱ የትም ፀበል ቢጠመቅ ....አይጮህም ነበር ። ለዘመናት ቀን በቀን ፀበል እየተጠመቀ ሳለ እኔ እዚህ ከሃገር ውጪ ሆኜ አባቴ ላይ ያለህ እያልኩ እኔ ስገስፅ መንፈሱ ባይጮህም ከ እጁ ላይ ትከሻው አካባቢ ነጭ ትል ወጣልኝ ብሎ ነገረኝ ከዛን ግዜ በሁዋላ አባቴ እሚሰራው ስራ በረከት አገኘ ያመጣው እቃ ሳይሸጥ ሶስት እና አራት ወር ይቀመጥ የነበረው በየ 15 ቀን እቃ ማስገባት ጅመረ ወገኖቼ እኔ ከዛን በሁዋላ በመትጋቴ ብዙ ብዙ ነገር ለውጥ አይቻለው አባቴ ለስጋዎ ደሙ በቅቶልኛል በብዙ ትግል ቁረብ ስለው እኔ ነጋዴ ሆኜ እንዴት እያለ ለዘመናት ምላሱ ላይ ቁጭ ብሎ ሲያስቸግር በመድሐኒያለም በእናቴ በእመብርሐን ምልጃ እኔ ለስጋዎ ደሙ ስበቃ እና በተቀበልኩኝ ቁጥር ስሙን እየፃፍኩ በራሱ ግዜ ተዘጋጅቼያለው አለኝ ። ተመስገን 🙏 ብዬ ይህው ዛሬን አለን በነገራችን ላይ መንፈሱ እኔም ጋ እሱም ጋር አልጮህም እኔም እሱም ጋር አይጩህ ግን ትጋቴ ን አላቆምኩም በተጋው ቁጥር ቁልጭ አድርጎ ማን ምን እንዳደረገ ያሳየኛል ግን ታምናላችሁ ያባቴ እድሜ በልተዋል ብዙ ነገር አሳጥተውናል ግን እንኳን በምን እንደገባ ማን እንደሆነ አወኩ ለንሰሐ አብቃልኝ እላለው ውስጤ አያዝንባቸውም አዛኝትዋን... የኛ ቤት ታሪክ መፅሐፍ ይወጣዋል ጠላቴን ድል አድርጌ ለመመስከር ያብቃኝ ። አባ የልጅትዋን መንፈስ ያናዘዙበት ሲስተም አስገርሞኛል ልፅፍ የተነሳሳውትም ለዚህ ነው መንፈስ ስላልጮህ የለብንም ማለት አንችልም ።

    • @mimizeniwork4500
      @mimizeniwork4500 Месяц назад

      አባ የልጅቷን መንፍስ እንዴት ነው ያናዘዙት ብታስረጂኝ ከይቅርታ ጋር ?

    • @tigistmulugata4336
      @tigistmulugata4336 Месяц назад

      @@mimizeniwork4500 ንሰሐ ገብታ ፀበል ለዚህ ያህል ቀን ተጠመቂ ብለው ባዘዙዋት መሰረት ትእዛዝዋን ጨርሳ ቀጣይ እሳቸው ጋር በሄደችበት ሰአት ፀበል ስትተመቅ ምንም አይነት መንፈስ አልጮህም ተደብቆ ስለነበር ግን እሳቸው እግዚአብሔር በሰጣቸው ጥበብ እና ማስተዋል ሌላ መንፈስ ያለባትን ሴት አጠገብዋ አስቀምጠው ልጅትዋ ላይ ተደብቆ ህይወቷን ያበላሸውን መንፈስ መንፈስ ባለባት ልጅ ተስቦ እንዲናዘዝ አደረጉ በደንብ እሚናገረውን ደግመሽ ስሚው ።

  • @sabacarlier5071
    @sabacarlier5071 Месяц назад +6

    *ወርቅ* ተባረክ ብዙ ግንዛቤ ባንተና በመምህሮቻችን፣ ባባቶቻችን እያገኘን ነው ፀጋውን ያብዛላቹ, ተባረኩ በብዙ ነቅቻለው ፣ አመሰግናለው❤❤

  • @ZdKebede
    @ZdKebede Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋው ይብዛልህ ወንድማችን ክርስቲያኖች መንፈስ ቅዱስአጋንንትን የምንረታበት ሀይል ይስጠን❤❤❤

  • @biniYam5661
    @biniYam5661 Месяц назад +3

    እውነት ነው ለመዳን መፅናት ያስፈልጋል አምላክ ብርታቱን ይስጠን አሜን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Месяц назад +11

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏ላንቺ የደረሰ ሰማሃቱ ቅዱስ ጌርጌርስ ለእኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ቤቱ ያፅናሽ 🙏🙏🙏🙏

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 Месяц назад

      Please write ✍️ correctly

  • @user-bv3je5gl9m
    @user-bv3je5gl9m Месяц назад +10

    ወንድሜ ካንተም ከመምህር ተስፋዬም በተማርኩት እራሴም ላይ በሚሰማኝና በሚታይብኝ ሁኔታ 90 ፐርሰንት በላይ የተያዝኩበት ነገር አለ ግን ወደ መፍትሔው ለመሔድ ስወስን ጭራሽ ሌላው ቀርቶ አቡነ ዘበሰማያት እንኳን የማይታሰብ ነው

    • @user-if3hn7xc1v
      @user-if3hn7xc1v Месяц назад +1

      አይዞሽ ቀስ ቀስ እያልሽ ትንሽ ፀልይ

    • @user-wg9ki3ms7k
      @user-wg9ki3ms7k Месяц назад +2

      ተነሽ ወገብሽን ታጠቂ ወደ ተግባር ግቢ ቀጥቅጭ ስገጅ ንሰሀ ፀሎት አይዞሽ እንዳይጋለጥ ነው እስርስር እሚያደርግሽ ለፀሎት ስታስቢ ነገ ነገ እሚልሽ አውቆነው

    • @user-bv3je5gl9m
      @user-bv3je5gl9m Месяц назад

      @@user-wg9ki3ms7k እመሰግናለው

    • @redietbelay7380
      @redietbelay7380 Месяц назад

      Enem

    • @behse6265
      @behse6265 24 дня назад

      ዛሬ ነገ አያልኩ ብዙ ዓመት ሆነኝ አስt ለኔ ሰማዓቱ ፍታልኝ

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g 10 дней назад +1

    ለእህታችን የደረሰ ሰማእቱ አባቴ ለእኔም ይድረስልኝ እኔም የእሷ አይነት ታሪክ ነው ያለኝ😢

  • @user-ef1tb2cj6s
    @user-ef1tb2cj6s Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን እውነት ፊቴ ይቃያየርብኝ ነበር የሆነ ሰው ድሮ ፊትሽ ጠዋት ሌላ ከስአት ሌላ ነው አለኝ ከዛ ጀምሮ ራሴን ሳስተውለው እውነት ነው ፊቴ ይቀያየራል የሆነ መንፈስ ለሚገስፅ ወድሜ ስለነግረው አላምንም ካላየሁ አለኝ ስቀጠቅጥ ስሰግድ መቀያየሩን አቁሞ ማድያት ነገር አለበሰኝ ፊቴን🎉❤ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የልዳው ኮኮብ ለእኛም ይድረሰን
    ግን ተመስገን አሁን መልሴን አገኘሁ

  • @lidiya727
    @lidiya727 Месяц назад +2

    እኔም መንፈስ ራሴ ጋርዶብኝ ሳላውቅ ጨለማ ውስጥ ኑሮ አሁን በመዳን ላይ ነኝ እግዚአብሔር አባቴ ይመስገንልኝ ልጅ እያለሁ ፀበል ገብቼ ሞቼ ከዛ አስንስቶ እዚህ አድርሶኛል

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁንካን ባሳላም ሜጣ ዋንድማቺን 🙏🥰ዉድ እና የተከበራችሁ የተውሃዶ ሁንቆች ሁንከን ላእናታቺን ቂድስት ድንግል መርያም ክብራ በኃላ አዴረሳችሁ አደረሴን እናታቺን እማ አምለክ ካክፉ ኔገር ትተብቃን 🙏🥰

  • @heavenasefa3815
    @heavenasefa3815 Месяц назад +1

    የተለያዩት ሰዎች የደረሳቸው ሁሉም እኔ ጋር ደርሰዋል በጣም ይገርማል

  • @nunuyenu1814
    @nunuyenu1814 Месяц назад +1

    እድሜ ይስጥህ ወርቅዬ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው ራሴን እያገኘሁት ነው በርቱ ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @user-jb6oy3nz1i
    @user-jb6oy3nz1i Месяц назад +1

    ስንቶቻችን በእግዚአብሔር ጥላ ስር ተከልለን የዲያብሎስን አላማ አከሸፍን

  • @user-en4fz1uv4l
    @user-en4fz1uv4l Месяц назад +2

    አምላከ ሊቀ ሠማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመስገን አሜን።

  • @Temesgengoytay
    @Temesgengoytay Месяц назад +1

    እውነት ይምታመጣው ታሪክ ያስተምራል ለአለም ሁሉ እግዝኣብሔር ያበርታን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Emue-ce4zo
    @Emue-ce4zo Месяц назад +4

    አይ ይይይ እኔም በሰው አገር ተሰቃየሁ😢😢😢😢😢😢

  • @FevenFebu-mh9sp
    @FevenFebu-mh9sp Месяц назад +2

    የሰማእቱ በረከት ይደርብን❤❤❤

  • @aratkillo1
    @aratkillo1 Месяц назад

    Thank you ወርቅአፈራሁ ወንድማችን.
    ስለምትሰጠን "ገጠመኝ" ብዙ ተጠቅሜበታለሁ ገና እንኳን ትግል ውስጥ ቢሆን አሁን አሸንፈሀለሁ በስላሴ ስም ነው የሚለው ያ ተሸነፍኩ ቀርቶ ማለት ነው::
    የሚቻል ከሆነ በተለግራም ወይም ዋትስአፕ ቢጽፍልህ እና እንድታግዘኝ አስቤ ነበር.
    በርታልን ፈጣሪ ረጂም ዕድሜ ይስጥልን ለአንተም,መምህር ተስፋየና ተከታዮቻችሁ.

  • @mekidesasfaw531
    @mekidesasfaw531 Месяц назад +3

    ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ለእኛም ድረሰልን

  • @user-kv9qy7ju3x
    @user-kv9qy7ju3x Месяц назад

    እግዚአብሔር እኛንም ይማርን እኔም መፍትሄውን እያወኩ ስንፍናዬ ነው😢 እንድ ቀን ሰግጄ አቆርጣለሁ ብቻ ሁሌ ነገ ቀጠሮ ብቻ እግዚአብሔር ይማርኝ እንድም የሀገሩ ጉዳ ነው አህዛብ ሀገር ስለሆንኩ ሀገር ስገባ ሁሌ ቀጠሮ😢

  • @user-fd8xs2mn6l
    @user-fd8xs2mn6l 22 дня назад +1

    የጣናው ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ እርዳን።

  • @abebe7532
    @abebe7532 10 дней назад

    Tebarek
    Edme Tena yestih
    Amen🙏

  • @maereggebru1184
    @maereggebru1184 29 дней назад

    Egziabher Ymesgen Ellllllllllll Lanchim Yederese Semaetu Qudus Giorgis legnam ydires Amen❤❤❤

  • @tigisttadesse4588
    @tigisttadesse4588 Месяц назад +1

    Hey ...I listen to all ur programs so please keep going ok ...it's important

  • @user-ob7lp3dg5h
    @user-ob7lp3dg5h Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ❤

  • @liyamogessara
    @liyamogessara Месяц назад

    የሰዋን ፂናት ያድረን አኔሰ ደካማ ነኝ ፈጣሪ ሰለናትክ ብለክ ማረኝ ቆራጥ አድርገኝ

  • @kebeduyimam7856
    @kebeduyimam7856 Месяц назад

    ሰሰማእታተ የተሰጠው ስልጣን የለም " የጌታ ደቀመዛሙርት ያሉት " የምንሰጥህ ነገር የለንም በጌታ በእየሱስ ስም ተነሳና ተመላለስ "
    ነው ያሉት ለዚያ ለአንካሳው
    በዚያ በሚባለው ሰማእት ስር የምታመልኩት የሞት መንፈስ ነው
    ከሞተበት የተነሳው ጌታ ብቻ ነው የመፈወስ ሀይል ያለው
    ፊሊፕስዮስ 2 ን አንብቡት
    ክብር የእግዚአብሄር ነው
    የሙታኖች አይደለም

  • @Mekde.2126
    @Mekde.2126 Месяц назад

    ሰላም ወንድሜ እውነት ነው አንድ ና አንድ አብዘቶ መስገድ ነው ለ እርኩስ መንፈስ መዳኒቱ ካለብን ችግር ለመላቀቅ ግን እኔም በጣም ደካማ ሰው ነኝ ነገ ነገ አደርገዋለሁ እያልኩ ቀን ይማራዝም ሰው ነኝ በጣም ነው የጎዳኝ

  • @yrgalmebokure8810
    @yrgalmebokure8810 Месяц назад

    Amen 🙏 Thank you so much 🙏🙏🙏

  • @bizubizu379
    @bizubizu379 Месяц назад

    Thank you.

  • @azebyimer7421
    @azebyimer7421 Месяц назад

    This message is for me thank you

  • @user-fs3xt6yx7i
    @user-fs3xt6yx7i 10 дней назад

    amen amen amen

  • @BINYAMDEREGE
    @BINYAMDEREGE Месяц назад

    በርታ።

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher Месяц назад

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን እይብረታን ነው

  • @bezuayhuyetagesu8624
    @bezuayhuyetagesu8624 Месяц назад

    ሰላም እግዚአብሄር ይስጥልኝ

  • @user-om8gb7wy5e
    @user-om8gb7wy5e Месяц назад

    እግዚአብሔርሁላችንምይርዳንይደግፈን

  • @lidiya727
    @lidiya727 Месяц назад +1

    ኧረ ማርያምን እኔም ፊቴ አንድ ቀይ አንድ ክሰል እመስላለሁ

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v Месяц назад

    ፈጣሪ እኛንም እንደ አንቺ ይርደን

  • @user-ke8lb6ft6e
    @user-ke8lb6ft6e Месяц назад

    እንደስዋ ሰማዕቱ ይድረሰን

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 28 дней назад

    Yebetesebovhachin tos legna terfual, betesebu bemulu kalitagele ine bichayen bitega minim lewut alametam. Beza lay tigilun yakebdewal 😢 fetari yirdan

  • @muluashagre
    @muluashagre Месяц назад

    🙏🙏🙏

  • @abebe7532
    @abebe7532 10 дней назад

    Jene⁉️

  • @abebe7532
    @abebe7532 10 дней назад

    Min Geyorges ⁉️⁉️

  • @sebkbur6019
    @sebkbur6019 Месяц назад

    ይህ ታሪክ እኔጋ ተመሳሳይነት አለው የፊቴ ቆዳ ሸካራ ሆኖዋል። ደሞ የሚገርመኝ ቤት ለትንሽ ደቂቃ መቀመጥ ያስጠላኛል በቃ ውጪ ውጪ ይለኛል እንቅልፍም የለኝም ምን ይሆን?

  • @Craftthings443
    @Craftthings443 Месяц назад

    🙏💚🙏💛🙏♥️

  • @SamarawitSamrawit
    @SamarawitSamrawit Месяц назад

    እስከዛሬ ሰብስክራይብ ሳላደርግ ይቅርታ❤❤

  • @eliatube8868
    @eliatube8868 Месяц назад

    ለሷ የደረሰ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስ

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 Месяц назад +1

    💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @simiretdemissie1973
    @simiretdemissie1973 Месяц назад +1

    ድሮስ ሰው የሳለው ስእል ፊት እየተደፋቹ ሴጣን ላይጫወትባቹ ነው

  • @StmarryTega
    @StmarryTega Месяц назад +1

    ዋናው ችግራችን ዘና ፈታ ብለን ጠዋት ማታ ሳንስግድ ሳንፀልይ ለመዳን እንፈልጋለን! አሜሪካ ያላችሁማ እየቆረባችሁ በደብተራም እያስመተታችሁ ዘካሪም፣ ቆራቢም፣ መታች አስመታች ሆናችሁ ስለምትኖሩ አትድኑም !!! የሚገርመኝ ስው በፆም በፀሎት በስግደት አመታትን ለፍቶ ክርስቶስ የስጠውን ፀጋ ለእናንተ ለመተተኞች መዳኛ ለማድረግ ስትረባረቡ በተለይ የአትላንታ ክርስቲን መስላች ቤተክርስቲን ውስጥ የምትመትቱ ወዮላችሁ !!!

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 Месяц назад

      You’re wrong I think you’re jealous not everyone in America 🇺🇸 using witchcraft some people do

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s Месяц назад

    רק ישועה הוא המשיח אמן רק הוא

    • @aratkillo1
      @aratkillo1 Месяц назад

      תכתוב באמהריק בבקשה.

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s Месяц назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @teddy6326
    @teddy6326 Месяц назад +1

    🛑🛑🛑 የረባ ወደ ውጭ የሚላክ ምርት የሌላትና ብዙ ነገር ከውጭ የምታስገባ አገር መሪወች፣ ምንዛሬ በገብያ ይወሰን ብለው አገር ሲሸጡ፣ ካድሬ "እንኳን ደስ አለን" እያለ ነው። ተከትሎ የሚመጣዉን የዋጋ ንረት፣ የኢኮኖሚ እና ፖለቲካ አለመረጋጋት ሊረዳ አይችልም። እንኳንም ዘንቦብሽ እንዲያውም ጤዛ ነሽ እንዲሉ። መራራ ቀልድ ቢመስልም፣ OPP/ኦነግ ከዚህ በኋላ የእገታ ገንዘብ በዶላር ብቻ ነው የምንቀበለው ሊል ይችላል😉
    አይ ማሞ ቂሎ! ስምን መላዕክት ያወጣዋል።

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 Месяц назад

      Get the f out this is not political page 📄 go hell

  • @simiretdemissie1973
    @simiretdemissie1973 Месяц назад

    አንተ እራሱ ጠንቋይ ነገር ነህ እንዴ
    ስለ እየሱስ አታውራና እድሜ ልክህን ስለ መተት ኮተት ሲጀመር እየሱስ ሲሰበክ ምትላቸው ነገሮች ድራሻቸው ይጠፋል እሺ

    • @tizetatesfaye
      @tizetatesfaye Месяц назад +1

      egzeyabhere ygesesek

    • @chuchuteshal8363
      @chuchuteshal8363 Месяц назад

      የናንተ እየሱስ በስሙ የመጣ ሰይጣን ነው እሱ ነው እያስቸገረን ያለው በእውነተኛው ኢየሱስ ክርስቶስ ስም እየቀጠቀጥነው ነውተዋርዶዋል ነቅተንብሀል በለው

  • @user-mb6mk4sd5b
    @user-mb6mk4sd5b Месяц назад

    ሌላ ስራ አጣህ።

    • @yemariam979
      @yemariam979 Месяц назад +3

      Lbona yisth slaltenekah yihonal

    • @rozaahmed7472
      @rozaahmed7472 Месяц назад +5

      ምን ህን ነካህ እራስህ ላይ ያለ ዳቢሎስ ነው ማንጫጫህ ስራ ያጣከውስ ይሄን ኮሜንት የጻፍኩው. እንደዚህ አይነት ኮሜንት ይሚጽፋ የዳቢሎስ መልክተኞች ናቸው😊

    • @mastietamru4776
      @mastietamru4776 Месяц назад +4

      የለውም እንደኛ ያለ ትቢተኛን እምነተ ጎዶሎን አስመሳዮችን ወደ መስመር ለመመለስ ቢዚ ሁኖ እንዴት ይስራ አንተም ልብህን አቅና ወንድሜ ሴት ከሆንሽም አፈሪያለሁ

    • @EphremHailu-lv5lo
      @EphremHailu-lv5lo Месяц назад +2

      አዎ መተተኞች እንደሚተጉ ሁሉ የክርስቶስ የሆኑት ሁሉ በክርስቶስ ሀይል መተተኞችን አፈር ያስግጧቸዋል እውነትን መካድ አይቻልም ልክ እንደፀሀይ መግባት መውጣት ወየውልህ የመተት ፕሮፌሰር

    • @AmelworkyemerBesher
      @AmelworkyemerBesher Месяц назад +3

      እሱ የታደለ ነው ቅድሱ መንፍስን እያመለከ እኛ እናምናለን አይትናል ገብቶናል ላንተ ወይም ላኝቼ አይናቹን የክፍት 🙏