እነዚህን 5 ነገሮች ከቤታችሁ አሁኑኑ አሶግዱ ድህነትን ይሰስባሉና | eliminate five things from your house | tibebsilas

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 261

  • @alazaryosef
    @alazaryosef 11 месяцев назад +54

    ምክርህን በጥሞና አዳመጥሁት እናም በእኔ ህይወት ውስጥ የተከሰተን ሁነት ፍንትው አድርጎ አሳየኝ ያልካቸውን ልተገብራቸው ወሰንኩ የማገኘውን ለውጥም አካፍላችኋለሁ ቸር ይግጠመን

    • @alamaetaddesse6198
      @alamaetaddesse6198 10 месяцев назад +4

      እኔ እልህ የኢሉምናት ደጋፊ ነህ መስል እንደ ሀገሬ ልጆች ላውራ እንደው ግራ ሲገባችሁ ተፈላሳሚ ሆናችሁብን ምነው ሌላ ነገር ብታስተምር ድህነትን ለማሽነፍ ፍቅርን በሃገራችን ለማስፈን ምን ብናደርግ ይሻላል ውዳጄ ጌታ እየሱስን በልብህ ካደርክ የሚነቃነቅ ነገር ቤትህ ውስጥ ካላንተ በስተቀር ብርታቱን ይስጥህ ወዳጄ ወይ ዘንድሮ እቃ እቃ መጫዋቻ ሆነናል ሞኝ አትሁን ወንድሜ የኢትዮጵያ ህዝብ ስጪ ነው እንኮን ከተማ ባላገት እንኮን ያላቸውን ልብስ ምግብ ያካፍላሉ ወይኔ ኢትዮጵያ ና ህዝቦን ሳታውቁ ተይታችሁ የአሜሪካን ቁሻሻ ማራገፊያ ሆናችህ አሜሪካኖች ይህንን ቅራቅንቦቸውን ይዘው ስለተገኙ ታመልኮቸዋል ምንም
      ቀን ይየስጠው ቅል ድንጋይ ይስብራል እኛማ እንደድሮው አባቶቻችን በእግዚአብሔር ቃል የተገዛን ቢሆን ሥጋውን ለብስን በፍቅር በስም እን ኖር ነበር ሰይጣን በየአቅጣጫው እየተከተለ ያደናቅፈናል በክርስቶስ ስም እንገስፅዋለን አይዞህ ወንድሜ በእግዚአብሔር ታመን ውሃውን ቅጠሉም እየሩም የሱ ናቸው በእሱ ፅና.

    • @EDWTUBE-b8s
      @EDWTUBE-b8s 10 месяцев назад +2

      #እናመሰግናለን....

    • @MeleMama
      @MeleMama 9 месяцев назад +1

    • @EskedarGardachw
      @EskedarGardachw 2 месяца назад +1

      Ow God bless you 🎉🎉🎉🎉

    • @MimiMandefro
      @MimiMandefro 2 месяца назад

      ወንድሚ በትክክል ገልፀህዋል።ል​@@alamaetaddesse6198ከእግዚአብሄር ውጭ የሚሆን ነገር የለም

  • @menbi223
    @menbi223 9 месяцев назад +19

    አኔ አቃዎቹን በመጣል እስማማለሁ
    ማመስገን ግን አልችል የማመሰግነው አምላክ አለኝ ቁሳቁስ ማመስገን አያስፈልግም ምስጋና የተገባው እና የሚገባው አለ እርሱም እግዚያብሄር ይባላል

  • @emmidegu
    @emmidegu 11 месяцев назад +73

    ቁሳቁስ አመስግኑ ትላለህ ለእያንዳንዱ ነገር ሊመሠገን የሚገባው እግዚሐብኤር ነው

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  11 месяцев назад +7

      ልክ ነሽ ስለ ተሰጠሽ ነገር ሁሉ እግዚአብሔርን አመስግኚ። እሱ ነውና ሁሉን
      የሚሰጠው። ለተገለገልሽበት ነገርም አክብሮትን መስጠት ነውር የለውም ፤ የተሰጠሽን ነገር መናቅ ምንም እንዳልጠቀመሽበት ነገር መወርወር ጠቃሚ አይደለም ከሚለው አንጻር ነው። ከቁሳቁስ ጋር እግዚአብሔርን ለማወዳደር አይደለም ይህን ቪዲዮ ያዘጋጀሁት ፤ አይምሮ ያለው ሰው ይህን አያደርግምና❤

    • @Dani65089
      @Dani65089 10 месяцев назад +3

      መቼም ቢሆን ልክ አይደለሽም አይሉሽም ልክ ነሽ እያሉ ነው ልክ ወዳልሆነ ወደ ክደት ትምህርት እና መንገድ የሚወስዱሽ ተጠንቀቂ።

    • @emmidegu
      @emmidegu 10 месяцев назад

      @@Dani65089 በትክክል እግዚሐብኤር የሚገባውን ምስጋና ተራ ነገር ላይ ትኩረት እንድናረግ የተደረገ ምንም አይነት ነገር ከአጋንት ነው

    • @ሉሲአፋር
      @ሉሲአፋር 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fufoolomo
      @fufoolomo 3 месяца назад

      እውነት ነው ያልከው፣ ግን አንድ ነገር ያወቅክ አልመስለኝም፣ ዝም ብዬ ማለፍ እችል ነበር ግን የማውቀውን እውነት ባካፍል የሚያነብ ይወቀው ብዬ ነው መፃፍ የጀመርኩት። አይህ አንተ እንዳልከው ፈጣሪ ሊመስገን ይገባል እስማማለሁ፣ ይሁን እንጂ ሰውየው የተረከልን በተዘዋዋሪ እንጂ በቀጥታ አይደለም፣ አየህ በትክክለኛው መንፈሳዊ ቅዋንቅዋ ( ክርስቶስ) ይባላል፣ ምናልባት ይህን አባባል ከመርገም ጋር ማያያዝ ይቻል ይሆናል፣ ነገሩ በጣም ሰፊ ስለሆነ ሁሉንም በዚህ ሳጥን መግለፅ ያስቸግራል፣ ቢሆንም አንድ ጥቅልነገር ልናገር ልብስና እቃዎችን ስንገዛ ከሌላሰው እጅ ነው የምንቀበለው! ያስው ማነው ነጋዴነው ግን በእርግጥ እሱ ማነው የሚለው ነው ሚስጢሩ፣ የገዛንውን ወደቤታችን ስናስገባው የሽጠልን ሰው አኤነርጂ በገዛ ነው እቃ ላይ ይተላለፋል! ይህ ማለት የማናውቀውን አዲስ ኃይል ወደቤታችን አስገባን ማለትነው፣ ይህ ን ሃይል ያልኩትን ነገር ስውር የማይታይ መንፈሳዊ ነው ፣ሳይንስ ብዙ ሲለው ሰምተናል ይህ ግን ከሳይንስም የራቀና ፍፁም መንፈሳዊነው፣ ሳይንስ ለመንፍሳዊው አለም ህፃን ልጅ ነው ገና ነው በሩን ዘግቶ ፍለጋ እንደሚያደርግ ህፃነው፣ ስለዚህ ነገሩን በትክክል ለማወቅ መንፈሳዊነትን ይጠይቃል። ከዚህ በላይ ጠልቆ ለማወቅ የሚፈልግ ካለ በኮሜንቱላይ ስልኩን ይፃፍ አናግረዋለሁ።

  • @semeneshketsela8721
    @semeneshketsela8721 9 месяцев назад +13

    ,,በሁሉም ኡግዚአብሔርን አመሷግኑ😊

  • @selomeaklilu2189
    @selomeaklilu2189 11 месяцев назад +35

    በጣም በጣም ትክክል ነህ ቤት ሲያምር ቅልል ይላል ለአልጋችን ሳይሆን ለእግዚአብሔር ምስጋና ምስጋና ምስጋና እፁብ ድንቅ አድርጎ ለፈጠረን የህይወትን እስትንፋስ እፍ ላለብን ክብር ለእርሱ ይሁን

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 8 месяцев назад

      Kiber Legiziabher Yihun Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @classicalworship8775
    @classicalworship8775 10 месяцев назад +4

    በዚህ ቪዲዮ ያየሁት ወይም የተላለፈው መልእክት የተለየ ተአምር ይፈጥራል የሚል እምነት ባይኖረኝም በጣም ወሳኝ እና ጠቃሚ ትምህርት ነው። ቤታችን ንፁህ እና ቀለል ያለ ሲሆን ውስጣችን ደስታና ምቾት ስለሚሰጠን በቤታችን ደስተኛ እንሆናለን የሚል እምነት አለኝ። ወንድሜ በርታ ጥሩ ትምህርት አግኝቼበታለሁ።

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru Год назад +7

    በትክክል እኔ ምንም አላስቀምጥ ትንሽ ሽርፍ ያለች ነገር ካለች እንኳን አውጥቼ ነው የምጥለው ከለዛ ባየዋቸው ቁጥር ደሜ ይፈላል እናመሰግናለን ጥበብ ሲላስ❤🙏

  • @FrehiwotLemma-c5f
    @FrehiwotLemma-c5f 12 дней назад +2

    ትክክል ነህ በተለይ ጠዋት ስንነሳ መስኮት ከፍተን ንፁህ አየር ማስገባት ቤትን ፅድት አድርጎ መያዝና የቆዩ የተጠቀምኩባቸውን ልብሶች ለምስኪኖች ማካፈል በጣም ያስደስተኛል ምሰጋና ግን ለፈጣሪ እንጂ ማቴሪያሉን አይደለም።

  • @YenenshAbrham
    @YenenshAbrham 11 месяцев назад +5

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ትዳር ከመያዜ በፊት ከናቴ ጋራ የማጣላን ቤት እዳፀዳ እቃ እንድቀያይር አትፈልግም ነበረ አሁን ግን በቤቴ ሁሉም ok ነዉ አመሰግናለሁ ባይገርምህ ለነገ ማታ ነዉ ሰርቸ የምተኛዉ ጠዋት የቸኛንበት አልጋ ይነጠፋል ባለቤቴ ጌታ ይባርከዉ የሰራ ደርሻ አለን በቃ ጥሩነዉ ተባረክ

  • @AsratBillign
    @AsratBillign 11 месяцев назад +5

    ወንድሜ በጣም ነው የተማርኩበት በተለይ በአልባሳት ዙሪያ ሳይለበሱ አመታት የሚቆጥሩ ሊወገዱ የሚገቡ ሠላምህ ይብዛ ብዙ ተማርኩበት አመሰግናለሁ።

  • @የሽዋው
    @የሽዋው 8 месяцев назад +5

    ሲጅመር ሁሉ ነገር የምትቀያይረው ሲኖር አይደል🙏

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 11 месяцев назад +6

    የተናገርከው አምስቱ ነጥብ ትክክል ነው በጣም አመሰግናለው በተለይ የተሰበረ እቃ ያልከው ጥሩት ምርት ነው ተባረክ

  • @MichaelTenaw-xq9mt
    @MichaelTenaw-xq9mt 9 месяцев назад +6

    ሀይል ሁሉ የእግዚአብሔር ነው ሁሉ ከእርሱ ለእርሱ ወደ እርሱ!

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 8 месяцев назад +1

      Amen Amen Amen Egiziabher Yemsgen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @Sislov-r3f
    @Sislov-r3f 11 месяцев назад +4

    በጣም አሪፍ መልክት ነዉ እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን::

  • @ketemaseminew2307
    @ketemaseminew2307 2 месяца назад +1

    በጣም ጠቃሚና እጅግ የምደግፈው ሃሳብ ነዉ ማንኛዉም ሰዉ የአቅሙን የህል ተግባር ላይ ቢያዉለዉ ተጠቃሚ ይሆናል ብዬ አምናለሁ

  • @editingzone6229
    @editingzone6229 Год назад +2

    አመሰግናለሁ ሱቄን እያስተካከልኩ ነው ያዳመጥኩት ብዙ ነገር እንዳይ ጠቅሞኛል የገረመኝ በአጋጣሚ ነው

  • @NbNaba-e1g
    @NbNaba-e1g 9 месяцев назад +1

    ትክክል ነው። መፅሀፋም ይላል። በአሮጌ እቃ አዲስ ነገር አይቀመጥም!!!

  • @Siketi-i2p
    @Siketi-i2p 9 месяцев назад +1

    እውነት ነው በራሴ አይቸዋለሁ❤ሞክሩት ትጠቀማላችሁ እናመሰግናለን

  • @Mohammed-q4z
    @Mohammed-q4z 3 месяца назад +1

    ማምለክና ማመአስገን ይለያያሉ ይህን ምክር ስለለገስከኝ አመሰግናለሁ እስምናግን ይኸንንነገር ደጋግሞ ይናገራል አታ ሁለትካለህ አዱን ለለለው ሰድቅ ይላሎ አይደለም እኳን አስቀምጠውቀርቶ ስለዜህ አተምስለምክርህ ባመሰግን ማምለኬ አይደለም

  • @MamoGoa
    @MamoGoa 7 дней назад +1

    ተገብ መልእክት ነዉ፣አመሰግናለሁ፣

  • @AwekeHaile
    @AwekeHaile 2 месяца назад +1

    አመሰግናለሁ በጣም አሪፍ ምክር ነው እኔ በተግባር ተጠቅሜበታለሁ

  • @jemilaawol5403
    @jemilaawol5403 11 месяцев назад +13

    ፈጣሪዬን ማመስገን ነው እንጂ እቃን ማመስገን ምን የሚሉት ነው🤔

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  11 месяцев назад +1

      ማመስገን የሚለውን ፈጣሪን ከማመስገን ጋር ለማዛመድ አይደለም። ንብረቶችን እንደአገልግሎታቸው በክብር መሸትን ለማመልከት ነው። ልክ ነሽ ስለ ተሰጠሽ ነገር ሁሉ እግዚአብሔርን አመስግኚ። እሱ ነውና ሁሉን
      የሚሰጠው። ለተገለገልሽበት ነገርም አክብሮትን መስጠት ነውር የለውም ፤ የተሰጠሽን ነገር መናቅ ምንም እንዳልጠቀመሽበት ነገር መወርወር ጠቃሚ አይደለም ከሚለው አንጻር ነው። ከቁሳቁስ ጋር እግዚአብሔርን ለማወዳደር አይደለም ይህን ቪዲዮ ያዘጋጀሁት ፤ አይምሮ ያለው ሰው ይህን አያደርግምና❤

    • @AmeleworkBikila
      @AmeleworkBikila 9 месяцев назад +1

      ምስጋና የሚገባው እግዚአብሔር ብቻ ነው ብለህ ካሰብክ በንግግርህም መጠንቀቅ አለብህ እምነት በቃል ይጀምራል በተረፈ ስለምክርህ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ​@@tibebsilas

  • @ibrahimtahir5303
    @ibrahimtahir5303 10 месяцев назад +1

    .በጣም ጠቃሚ ምክር ነው። እናመሰግናለን።

  • @AmeleworkMekonnen
    @AmeleworkMekonnen День назад +1

    ሊመሰገን የሚገባው እግዚአብሔር ብቻ አንጂ ለቁስ ምስጋና አይገባም ።

  • @getuassefa591
    @getuassefa591 11 месяцев назад +5

    የፊደል እና የቃላት ግድፈታችሁን አስተካክሉ በተረፈ የምታስተላልፉት መልእክት በጣም ጥሩ ነው በርቱ

    • @thaile9751
      @thaile9751 9 месяцев назад

      እውነት ነው የቃላት ግድፈት ሲኖር ለማንበብም ጥሩ ስሜት አይፈጥርም::
      ለምሳሌ "አሶግዱ"ተብሎ የተጻፈው በ"አስወግዱ" ቢስተካከል?
      በርታ:: አመሰግናለሁ::

  • @EliasGedamu
    @EliasGedamu 10 месяцев назад +2

    "Misgana Hulunim Lemistewu Geta Egziabher!" Gratitude for God!!

  • @BelachewTiksie
    @BelachewTiksie 9 месяцев назад

    በጣም ጥሩ ነው ብዙ ነገሮችን እንዳስታውስና እንዳውቅ አድርጎኛል። አመሠግናለሁ

  • @TesfayeTerefe-k2d
    @TesfayeTerefe-k2d День назад

    በጣም አሪፍ ነው :: ትምህርታዊ ነው ::
    አመሰግናለሁ ::

  • @Mesay-xr5wi
    @Mesay-xr5wi 11 месяцев назад +5

    እናመሰግናለን ወንድማለም ተባረክ እንደዚህ የሚያነቁትምህርቶችን ቀጥልበት ለሃገራችን ጠቃሚ ነው

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 10 месяцев назад +1

    አመሰግናለሁ በጣም ጠቃሚ ምክር ነዉ።

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 8 месяцев назад +1

    አመሰግናለሁ፡እናቴ፡በይወት፡የለችም፡ልብሶቻን፡እስቀምጬ፡እዳንዴ፡እለብሳለሁ፡ስትናፍቀኝ፡እህን፡በስማሁት፡ጸልየ፡እጥላለሁ፡🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MohamedBabi-g9n
    @MohamedBabi-g9n 11 дней назад

    እየሱስ ጌታ ነዉ በሱ እመኑ የዘላለም ሂወት ታገኛላችሁ።❤

  • @yederawerqabenet
    @yederawerqabenet 10 месяцев назад +2

    በህይወቴ ውስጥ ያለ ነገር ነው ። ግንዛቤ አግኝቼበታለው አንደበትህን ፈጣሪ ይባርክልህ!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @enatAragawe
    @enatAragawe 18 дней назад +1

    በጣም ጥሩ ነው አምስቱም በኔ ያለ ነው ጥሩ ምክር አግንቻለሁ

  • @yareddemssie1692
    @yareddemssie1692 10 месяцев назад

    ልክ ነህ።አገልግሎት የሠጡንን ነገሮች በሙሉ ማመስገን አለብን።ሌላዉ ቀርቶ ብር የሰጠንን atm እንኳ ልናመሠግነዉ ይገባል።

  • @berherussom2343
    @berherussom2343 10 месяцев назад

    Yes! Indeed! Absolutley Right! Wise Enough!!!
    Simple & Healthy!!! Thanks! Good Job!!!

  • @ketemawelde7793
    @ketemawelde7793 11 месяцев назад +1

    ጀግና፡ ነህ፡ በርታ፡ እውነት፡ ነው፡ እኔንም፡ እንደዛው፡ ነው፡ የሚያደርገኝ፡ እግዚአብሔር፡ ይባርክህ።

  • @rulersademmenero9927
    @rulersademmenero9927 10 месяцев назад +1

    ጠቃሚ ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @berhanujiss8759
    @berhanujiss8759 11 месяцев назад +2

    አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ

  • @emanhabesha3176
    @emanhabesha3176 3 месяца назад +1

    ልክ ነህ ወንድማችን እናመስግናለን❤

  • @Alem844
    @Alem844 Год назад +3

    ዋው ጠቃሚ ምክር ነው የሚገርመው የማያስፈልጉትን ነገሮች ስጥል የአንተን ቪዲዮ ተመለከትኩ እናመሰግናለን🙏

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ

    እዉነት ነው ደሰሰሰ የምል ምክር ነው ግን እግዚአብሔር ነዉ ይመሰገን ምገባዉ 👏ሰለ ቤት ያለከዉ እዉነት ነው ።

  • @genettilahun7964
    @genettilahun7964 Год назад +1

    በጣም ትክክል ነው። እምሮም ዘና እንዲል ያደርጋልደ

  • @getahunnegussiebantiduru8357
    @getahunnegussiebantiduru8357 11 месяцев назад +1

    በጣም ገንቢ! አመሰግናለሁ .

  • @Makda_is_bae
    @Makda_is_bae 3 месяца назад +2

    በድን በድን ነው ማመስገን የሚገባው ግን ፈጣሪን ነው.

  • @GetaBezufanu
    @GetaBezufanu 11 месяцев назад +2

    Though yr advice sounds good for life, i hardly understand how you relate it to energy.

  • @tutukedahegn8621
    @tutukedahegn8621 11 месяцев назад

    ሁሉ መልካም ሀሳብ ነው አደርገዋለሁ ተባረክ

  • @yonasdereje8740
    @yonasdereje8740 9 месяцев назад

    God is the final authority and He alone deserves all the worship and praise !!!

  • @YordanosBetegbrel
    @YordanosBetegbrel Год назад +3

    ትክክል ይታወቀኝ ነበር አረጋገጥክልኝ

  • @kunigebre7360
    @kunigebre7360 10 месяцев назад +1

    We love found very important stuff from this program!! Thank you ❤

  • @hewanmamo
    @hewanmamo 11 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🥰🥰አስተዋይ ተባረክ 🥰

  • @dudududu7585
    @dudududu7585 10 месяцев назад

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ።

  • @tofikeahemed2750
    @tofikeahemed2750 8 месяцев назад

    ታንኪዉ ብራዘር ለሰጠhኝ ምክር አመሰግናለዉ ሲቀጥል በየትኛዉም ለሚደረግልን ነገር የማመስገን ልምድ ካለን ይሄኛዉም ስለተገለገልንበት አመስግነን ብናስወግደዉ አሪፍነዉ እላለዉ ፈጣሪ የዉስጥ አዋቂነዉ ታንኪዉ!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @obiharar8687
    @obiharar8687 11 месяцев назад

    Great Decluttering check list for 2024 new year thanks you for information !

  • @hiw.and.1297
    @hiw.and.1297 11 месяцев назад +1

    You are absolutely right.

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 11 месяцев назад

    በጣም ወድጄዋለሁ አሪፍ እውቀት እንዳለው አምናለሁ! ከምስስጋና ጋር!

  • @netsanetmebretu4710
    @netsanetmebretu4710 Год назад +3

    Yes true thanks 🙏🏽❤️

  • @FeresDriver-b2h
    @FeresDriver-b2h 10 месяцев назад

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ተጠቅሜበታለሁ

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 10 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን። 🙏

  • @rutjesus4229
    @rutjesus4229 26 дней назад +1

    Thank you so much 👍

  • @yordibm7855
    @yordibm7855 8 месяцев назад +1

    ወይ ጉድ ቁሳቁስ አመስግኑ ትላለህ በል ፈጣሪ ይማርህ😊

  • @kunigebre7360
    @kunigebre7360 11 месяцев назад +2

    Thank you so much for valuable information!!

  • @henokkebede-y2g
    @henokkebede-y2g 11 месяцев назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ ❤

  • @mekiya4632
    @mekiya4632 Год назад +9

    ወላሂ አልሀምዱሊላሂ አላ ኒኢመቲል ኢስላም ደሀ ስንሆን ማድረግ ያለብንን ዱዐ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በሀዲስ አስተላልፈውልናል ሀታ የስንፍና ስሜት እንኳን ሲሰማን ማድረግ ያለብንን ዱዐ ነግረውናል አልሀምዱሊላሂ ምንም አላስቀሩም

    • @TuryKeder-sz5gj
      @TuryKeder-sz5gj 11 месяцев назад +3

      ይህ ሳይንስ ነዉ ማንም እምነት በየሀይማኖቱ ፀሎትያ ያዉቃል

  • @Wointube-et5mx
    @Wointube-et5mx 11 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ከዛሬ እጀምራለሁ፡፡

  • @SeliFasil
    @SeliFasil 10 месяцев назад

    Thank you so much brother ❤❤❤ it is for me personaly God bless you

  • @ሰደተይልሂወትኮይንለይ
    @ሰደተይልሂወትኮይንለይ 11 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @GondarZone
    @GondarZone 28 дней назад

    በጣም ሀሪፋ ሀሳብ ነው

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኑሪልኝ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኑሪልኝ 10 месяцев назад +5

    አማርኛው ቢስተካከል መልካም ነበረ "አሶግዱ " ሳይሆን አስወግዱ ኑው።

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 7 месяцев назад

    በጣምደስዪላልተባረክ🎉❤

  • @rahel6046
    @rahel6046 Год назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ 🙏

  • @AmeleworkBikila
    @AmeleworkBikila 9 месяцев назад

    “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
    - ዮሐንስ 14፥6

  • @bereketab7113
    @bereketab7113 Год назад +3

    እውነት 🙏❤️

  • @neymafishki6236
    @neymafishki6236 9 месяцев назад

    በትክክል ልክ ብለሀል ❤️🙏

  • @Yordanosambacew
    @Yordanosambacew 11 месяцев назад +1

    ውይ 4ተኛና 5ተኛውን በጣም ተመችቶኛል😊 የምር የቤት አያያዝ ወሳኝ ነው

  • @GermaHisote-wf8vh
    @GermaHisote-wf8vh 10 месяцев назад

    አመሰግናለሁ።

  • @Wubalem-l7t
    @Wubalem-l7t Год назад +1

    Wow this is fantastic God bless yiu

  • @GetachewShiferaw-t9p
    @GetachewShiferaw-t9p Месяц назад

    ትክክል ነው

  • @tmesgen-xf7qw
    @tmesgen-xf7qw 8 месяцев назад

    በጣም ደስ የሚልትምህርት ነበር

  • @yamin-z4r
    @yamin-z4r Год назад +2

    በጣም ነው ማመሰግነው

  • @raheelraheel1543
    @raheelraheel1543 Месяц назад

    Betam lik blehall thank you so much ❤

  • @Moges-vw6yp
    @Moges-vw6yp 3 дня назад +1

    The best advice. God bless you

  • @melesesorsa2769
    @melesesorsa2769 11 месяцев назад +1

    Wow nice idea.

  • @fasikatilahun
    @fasikatilahun 11 месяцев назад +1

    አመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MartaMartena
    @MartaMartena 11 месяцев назад +1

    አመሰግናለሁ ያልከኝን እተገብራለሁ

  • @SenaitAmare-f4g
    @SenaitAmare-f4g 9 месяцев назад

    እናመስግናለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohanajesus-jo4qj
    @yohanajesus-jo4qj 8 месяцев назад +1

    ሊመሰገን የሚገባው እግዚአብሄር አምላክ ሁሉን የፈጠረው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው በርግጥ ኮተት አያስፈልግም ሰው ሰው አብሮት ከሌለ ሊነጋገር የሚገባው ከአምላኩ ጋ ብቻ ነው ያለዛ ከሰይጣን ጋር መነጋገር ይሆንበታል ሁዋላ የማይወጡበት አዘቀት ውስጥ መግባት ይሆናል

  • @jorgorefu2763
    @jorgorefu2763 Год назад +1

    I'm impressed to add knowledge from this video

  • @esayasgessesse9324
    @esayasgessesse9324 Год назад +3

    ትልቅ ምስጋና ይድረስህ ::
    ነገ ዛሬ የማይባል ጉዳይ ነው!!

  • @Shibr-dy4bv
    @Shibr-dy4bv 2 месяца назад

    ወድሜ ኑርልኝ በደስታ ሂወቴን አወጣኸው ከማይሆን ቦታ❤❤❤❤❤❤

  • @TihitinaWorku
    @TihitinaWorku 11 месяцев назад

    ምርጥ ምክር ሁሌም የምደግፈው ነገረ

  • @amanutegegn-n5r
    @amanutegegn-n5r 8 месяцев назад

    ሁሉም ትክክል ነው 100 %

  • @lemmadessalegn1859
    @lemmadessalegn1859 10 месяцев назад +1

    ምረጥ ነዉ ።

  • @mulugetanega553
    @mulugetanega553 11 месяцев назад +1

    Thank you 😊

  • @azeb2809
    @azeb2809 10 месяцев назад +4

    በጣም ትክክል ነው አሮጌ እቃ ጫማ ልብስ ወዘተ በእኛ ባህል መጣል እጅግ አልተለመደም ድህነትን አንቆ ይዞ ሌላውን እንዳንረዳ ከሚያደርግ አንድ መንገድ ነው የሞተ ስው ልብስ እንኩዋን መች አውጥተን እንስጣለን ለትዝታ ቤት ውስጥ የሚያስቀምጡ አሉ ቤት ይቁጠረው ጫማ ተሻፎ ጣት መውጣት እስኪቀረው ይለበሳል ከሌለህ የለህም የሚባል ነገር አልቀበለውም ያለው የሌለውን ቀዳዳ ይሸፉን 10 ጫማ ልብስ ካለህ ስባቱን አስቀርተን ሶስቱን እንስት የምንገበገብ ካልሆነ ደግሞ አምስት አስቀርተን አምስቱን እንስጥ በመስጠት እርካታ በረከትም አለና ይህንን በህይወቴ ተለማምጀዋለሁ ዛሬ እርምጃ እንውስድ መጣል ቀላል አይደለም አይናችንን ጨፉነን ጥርሳችንን ነክስን የተስበሩ የማንለብሳቸውን ትርፉም የሆኑትን ጭምር አውጥተን እንጣል ደስታ እርካታ ይስማናል ብዙዎች የተለየ ሀሳብ አላቸው ከጥልቅ መንፈስ ጋርም ያያይዙታል አይደለም ልብሱን አይደለም የምታመስግነው እግዚአብሔርን እንጂ ስለስጠህኝ ነገሮች አመስግናለሁ ከኔጋር ነበሩ ተጠቀምኩባቸው አሁን በቃኝ በአዲስ እተካቸዋለሁ ደግሞ ለሌለው እጣቸዋለሁ ስለሁሉም አመስግንሀለሁ ብለን ቅራቁምባችንን እንጣል thank you brother for sharing

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn 10 месяцев назад +1

    የማንለብሠውን ልብሥም ሆነእቃ!!!ብናሥወግድ ጥሩፅድት ያለቤት ይኖረናል እንጅ ልብሥንእናመሥግንም እንድንገዛየባረክንን እግዚእብሄር እንጅ!!!!ምንእይነት ቡትቱ ነው ምታወራው!!!!?? ነው

  • @ansuarahemed1436
    @ansuarahemed1436 10 месяцев назад

    በትክክል ወድሜ

  • @EtseSabek-f7l
    @EtseSabek-f7l Месяц назад

    ሐይል እግዚአብሄር ነው መመስገን ያለበት እግዚአብሄር ነው ። ይህ የምዕራባዊያን አስተምሮ ነው ። ድሀ የመለባት አገር ተቀምጠን ይህን አይነት አስተያይት ተገቢ አይደለም ። ይህን ምክር ለምዕራባውያን አስተምራቸው ።

  • @edrishussien8033
    @edrishussien8033 11 месяцев назад +1

    GREAT!!!

  • @BalayaHabebe
    @BalayaHabebe Год назад +1

    Thankyu anemasgnal