ቁርአን እንዲህ ይላል (وَلَا تَجۡعَلۡ یَدَكَ مَغۡلُولَةً إِلَىٰ عُنُقِكَ وَلَا تَبۡسُطۡهَا كُلَّ ٱلۡبَسۡطِ فَتَقۡعُدَ مَلُومࣰا مَّحۡسُورًا) [Surah Al-Isra' 29] እጅህን አንገትህ ላይ የታሰረች አታድርጋት /ንፉግ አትሁን/ ሙሉ መዘርጋትንም አትዘርጋት/አባካኝ አትሁን/መጨረሻህ በራስህና በሰዎች ተወቃሽ ሆኖ መቀመጥ ይሆናልና አል ኢስራዕ 29 do not let your hand be tied down to your neck, nor spread it out completely, lest you remain blameworthy and bereft.)
መልካምነቴ በይሉኝታ ብዙ ይሄ ማይባል ዋጋ አስከፍሎኛል አሁን ግን ራሴን ለመሆን ትግል ላይ ነኝ እናመሰግናለን አሪፍ ምክር ነው በርታልን ።
እኔ ስደት ነው ያለሁት ዘመድ ብዬ ገንዘቤን ሳፈስ ከርሜ የሆነ ሰአት የምሰጠው ሳጣ ሁሉም ፊቱን አዞረብኝ ወላሂ ከዛ ከዘመድ እራኩ ኢጃዛቤት ቀየርኩ ከባዳጋ ሆንኩ ወላሂ በ1አመት ከ5 ወር ውስጥ ምን ያህል እንደተለወጥኩ አታምኑም
@@የአሳምነውልጅከወሎyefelege bihon beteseb beteseb new merak sayhon erasish tekeyiresb betesebishin lemekeyer memoker be birr sayhon yemitikeyiryachew betinish neger liyadgu endemichilu bemastemar 👌
Ya. Me too abetu sentun asalfekute mekom eskyakteghe derse. Ke berehan gar gebigibi yegtemkubte zemnoche Hulu endwaza alfu. Yememtawe Hulu eytetkembeghe yemwenjileghe nbere. Andme ken seladrkute melkam ngere. Temsgeghem alakim yegrmeghal betam lemdkutena ahune ahune menm sarge ergmanen eytbku hone bedngete melkam ngere yemyarge kegtemghe demo andache yesage semte gare etaglalehu enbayen mekotaterem alchelem. Midre melakm ngeren yetseyfchebete Zemn laye medrsachen betam yasazenale. Betam ..
Enem😢
The same too
ስለዚህ ደጋግሜ ከቦታ ቦታ ከአካባቢህ ከጎረቤትህ ከዘመድ አየሁት ሁልጊዜ የሚያደርጉህ የቀን መውጫ መረማመጃ ሞኝ ምንም የማታውቅና እንደደካማ ፈሪ ይቆጥሩሃል።በተጨማሪ የሚረዳ ሠው ታሞ ወይ በራሱ ምክንያት ጠፍቶ የሰው የጉልበት እርዳታ ቢፈልግ ይረዱ የነበሩ ሰዎች ከነመፈጠርህ ይረሱሃል ሲጎልባቸው ነው የሚያስታውሱህ።ታዲያ ከራሴ ስህተት በመማር የመውጣት መንገድ ላይ ነኝ ነገር ግን ብዙ ሰው አየረዳህ ካለህ ብዙ ጠላት እያፈራህ እንደሆነ እወቅ።
ልክ ነው። ሁሉም ነገር በልኩ ካልሆነ ይጎዳል👍
ወንድማችን በጣምምም እናመሰግናለን ትክክል ነህ ሁሌ ለሰው መስጠት ካስለመድን እራሳችንንም ማስናቅ ነው የምር የኔ ታሪክ ነው የመሰለኝ ማን እንደ ዝምታ ሁሉንም ዝም ብለን ካለፍን ብልህ ሆነን እንኖራለን ለሁሉም ነገር ዝምታን እንልመድ
እጄ ጠላቴ ነው ነገሩ ሰው ስታዝንለት የበለጥከውና የናከው ይመስለዋል ከዛም አንተን የሚጎዳ ነገር በማድረግ ይጠመዳሉ ምክንያቱም በመስጠታችን ሰዎች እንዲከታተሉን ያደርጋቸዋል
ትክክል የእግዚያብሔር ይስጥልን በጣም ጥሩ ምክር ነዉ ብዙ መስጠት እንደ ሞኝነት ይቆጠራል በተለይ አረብ ሀገር ላይ ያለን ጥሩ ምክር ነው በሰው ከመደገፍ በእግዚአብሔር ተስፋ ማድረግ ጥሩ ነው
ልክ ነውና
ለአላህ ብሎ የሰጠ ከሰው አይጠብቅም።ግን ይህን ስል ማባከን ያስፈልጋል ማለት አይደለም፤ነገር ግን ስንሰጥ ለአላህ ብለን ስንጠብቅ ደግም ከአላህ መሆን አለበት ወንድሜ።
Liknew👍
ወላሂ ቢሆንም ሲበዛ ይጎዳል
@@የአሳምነውልጅከወሎ awo meliktum esu new .. sibeza yigodal
@@tibebsilasenen yegodan yhe new degnet sibeza endene kehone betam metfo new
የሰማሁትን በልቦናዬ ያሳድርብኝ። 🙏 እናመሰግናለን።
Amen 🙏 le enem😢
Amne
Amen lenm😢
amen
ወይ አለማወቅ ስንቶቹ በደግ ነቴ ተጠቀሙብኝ በጣም የሚገርመው አንድ ጓደኛይ ያልኳት የጠየቀችን ሁሉ እሰጣት ነበር ከተረፈኝ ነገር ብቻ ሳይሆን አንድ ቢኖረኝ አንኳን የኔን ቤት አጉድይ እሰጣታለው እና የእሳ ጎረበት አንድ ቀን እቃ ፈልገው እሳ የለኝ ላለማለት ለራሳ እንደፈለገች ሆና ከነ ወስዳ ሰጠች ከዛ የሰጠቻቸው ሰወች እሳን ሳመሰግና ሰማው ከኔ በወሰደችው እሳ ተመሰገነች ከዛ ከእንቅልፌ ነቃው ደግነቴን እንደሞኝ ቆጥራኝ ተጠቀመችብኝ እውነት ነው ሲበዛ ደግ
መሆን ዋጋ ያስከፍልሃለሰ አመሰግናለው ተምሬበታለው
😢😢😢😢😢የዋህነት ይጎዳል በጣም እናመሠግናለን😊
የዋህ መሆን እና አባካኝ መሆን ይለያያል።
ደግነት መጨረሻው ዋጋ ያሰከፍላል በራሴም ደርሶ አይቻለሁ
Eneeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeem
እኔም አስከፍሎኛል ግን አናስተውለው እየሆነ እን እግዚአብሔር ባልጠበቅነው መንገድ አግዚአብሔር ይከፍለናል
በጣም
እውነት ነው በኔ ብዙ ነገሮች ደርሶብኛል እናመሰግናለን በርታ
የእኔ ልጅ ከልብ ብለሃል። እኔ የተፈጥሮ ሞኝነት አልለው የበዛ ከራሴ ይልቅ ለሰው ነበር የምጨነቀው የማደርገው ነገር ግን ምን አመጣብኝ ጠላት አበዛሁ ።የረዳሃቸው በችግራቸው የደረስክላቸው ጓዳቸውን የሸፈንክላቸው ቀዳሚ ጠላቶች ይሆንብሃል።
ወይ መመሳሰል ግራ እኮ ነው የሚገባው።
yaderegshachew melcam negeroch hulu Be egziabher zend waga alachew gn waga emiyatut kfatn stlemamejina stjemri nw sewoch be bzu huneta kesew emaytebek ngr liseru yshlalu gn be melkamnet meketel yshalal snt kegziabher nsuh lbonan emilemn sw ale meselesh nsuh lb sisetsh mamesgen nw kfatn melemamed ayasfelgm bye asblew
Hulanchen endzhe ayente fetna weste Nene zemnu yemsleghale moghenete Tru aydelem . Endmnme chekaghe mehone yasfelgale. Ene heyweten askefloghale beruk sew aydelem be betseb benate abate behete bewndem.
ደግነትን ፈልገን የምናመጣው ወይም የምንሸኘው አይደለም
እኔ በሰጠሁት ቁጥር ሰላም ይሰማኛል ተጠይቄ መስጠት ካልቻልኩ ያመኛል እኔ ክፉ መሆን አልፈልግም አሏህ እየሰጠኝን ሰጪ ያድርገኝ እርዝቅ በ አሏህ እጅ ነው
ይከን እያልን ባዶ ሆንን እቢ ማለት እየከበደኝ ይከው ባዶ ሆንሁ አሁን ግን ለማለት ስሞክር ጠሉኝ ለሰላምታም
በልዩኝታ ያደረኳቸው ብዙ መስዋት አስከፍሎኛል አሁን ከሕይወቴ ጋር እየታገልኩ ነው! በጣም አመሰግናለው!!!
እኔ ዘመዶቼ😢ከኔ ብቻ ይፈልጋሉ😢😢 የነሱ አያቀምሱኝም😢
እናመሰግናለን ወንድማችን ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠኸን 🙏
ሰጥቼ ያገኘውት ምንም የለም። ያጣቀሰ ብዙዎች ነው።ፈጣሪን ይመልሰኝ
በእውነት በኔ የደረስ ነገር ነው ስለ ምክር በጣም እናመስግናለን❤❤❤❤
ደግነት ጎድቶኝ ነበር ❤
ወንድሜ እውነትህ ነው ይህን በትክክል የኔ ታሪክ ነው ። ከምክርህ እማራለሁ ብየ አምናለሁ ።
Thank you .
እኔን ያስቸገረኝ ፀባይ እየጎዳኝ እንኳ መልሼ ራሴን እዛ ቦታ የማገኝበት ነገር
ፀልይ እግዚአብሔር ለምኚው እኔ በፀሎት ነው የተገላገልኩት
ayzosh
እግዚአብሔር ይሰጥልን ወንድማችን ምነዉ ቀደም ብሎ በሆኘ በእዉነት 😢ምኑ ልንገራችሁ በጅልነት ልበለዉ 6ት አመት በሰደት ላይ ከንቱ ልበለዉ ደክምያለዉ😢አሁን ግን በ6ት ወር ውሰጥ ራሴን ማየት ጀመርኩኝ ሰሌ ራሰም አሰበኩኝ ምንም የለለኝ ሁኘ አገኘሁት 😢ግን እግዚአብሔር ይመሰገን አሁን ላይ ግን ሁሉ ወዳጀ ቤተሰቦቸ ምላቸዉ ሳይቀሩ ራቁኝ ጠሉኝ 😢እባካችሁ በሰደት ላይ ሁናችሁ ለሰዉ ምትነሩ ተጠንቀቁ👏😢😢
አስከዛሬ ምክርህን ባለመስማቴ ቆጭቶኛል ት/ት ወሰኝ ነው በርታልኖ🎉🎉🎉
አዉ ሳይበዛ በልኩ ኩፉ መሆን ጡሩ ነዉ
በጣም ደግ መሆን ይጎዳል
ዋው ብሮ አስር አመት ያልተብራራልኝን ነው ያብራራህልኝ ተባረክ❤❤
እንደኔ በገዛ እጁ የተቀጣ ይኖር ይሆን ቀናነት ዋጋ ያስከፍላ
ብዙ ሰው አለ👍
አንዷ እኔ ነኝ
እንዳይመስልህ እኔ ብነግርህ
እኔ አለሁ😢😢😢😢😢😢😢😢 በእውነት !!
በጣም ይገርማል በእውነት የአንተ ምክር ከመስማቴ በፊት ነው ማለቴ በዚህ ሁለት ሳምንት ብቻ በዙሪያዬ የነበሩ የቅርብ ጓደኞቼ የልካቸው እንዳለ በአራት ነጥብ ዘግቼ ይበቃል ቢየ ስርቃቸው ነው አንተን የሰማሁት እና ይገርማል ትክክለኛ ውሳኔ ነው የወሰንኩትኝ ብዘገይም ትክክለኛ ውሳኔ ነው የወሰንኩት ደግነት መልካም ሆነ ሳለ ሰዎች ሲኑቁህ እና እንደ ጅል ሲያዩህ በጣም ያማል 😢
ትክክለኛ ምክር ነው እናመሰግናለን።
ጥበብ ሲላስ የኛ መፅሐፍ 🙏 ከልብ እናመሰግናለን ❤❤
በጣም አስተማሪ ነው አመሰግናለሁ
እኔ ደርሶብኛል 😢😢😢😢😢😢 ደግነት ይጎዳል😢😢😢
አካሄዴን ቆም ብዬ እንድያይ አድርጎኛል፣በጣም አመሰግናለሁ ደስ የሚል ትክክለኛ ምክር ነው።
tkklegna thankyou
የዋህነትን እያደረ ክብርህን እና ጥቅምህ ይጎዳል
ስለዚ እንደሰውህ መሆን ነው
ድንቅ ሁለም እውነት ነው
ደግነት ለራስ ነው ነገር ግን አሁን በጣም ተምሬበታለሁ ስለምክሩ እናመሰግናለንአሁ
ይህ የሰይጣን መልአሰክት ነው ደግነት ሁልጊዜ ይጠቅማል ወዳጄ እግዚአብሔር የደጎች አምላክ ነው ደግ አትሁኑ ሚል ከአጋንንት ነው
ደግ አድርግ ግን ብልህ ሁን። የአንተን ደግነት ተጠቅመው ጉድጓድን የሚምሱልህ አሉና!
መልከም መልክት ነዉ። ታላቁ መጵሐፍ እንደ እባብ ብልጥ እንደ ርግብ የዋህ ሁኑ ይላል። ይህ ማለት ደግ አትሁን ማለት አይደለም ለራስህም አስብ ማለት ነዉ።
ደግ በሆንክ ቁጥር ጠላትህን እንደአሸን ታፈላለህ
ገርሞኛል ።አመሰግናለሁ ።በርቱ።
ከመጠን በላይ መልካም መሆን ጎጂ ነው።
betammmmmmmmmmm
ጥሩ.ምክር.ነው.በጣም.አመሰግናለሁ.እኔንም.ነክቶኛል
አውነት ነው እናሠሰግናለን
የሚገርመው ደሞ ሰው ለኛ አስቦ ነው አይሉንም ተባረክ ጥሩ ትምህርት ነው
አዎ እድጅልነዉ እሚቆጥሩሽ 😢
ኑርልን እናመሰግናለን
ለምናረገው ነገር ከፈጣሪ እንጂ መጠበቅ ከዛ ሰው መጠበቅ የለብንም።
ለሁሉም ንፁህ ልቦና ይስጠን።
betam sibeza deg neign gin sewoch yitekemunignal ahun gin lerase maseb endalebign wusten asamignewalewu.ameseginlewu wendime
Ewenet yena tarik
ጥሩ መልእክት ነው ።
ቁርአን እንዲህ ይላል
(وَلَا تَجۡعَلۡ یَدَكَ مَغۡلُولَةً إِلَىٰ عُنُقِكَ وَلَا تَبۡسُطۡهَا كُلَّ ٱلۡبَسۡطِ فَتَقۡعُدَ مَلُومࣰا مَّحۡسُورًا)
[Surah Al-Isra' 29]
እጅህን አንገትህ ላይ የታሰረች አታድርጋት /ንፉግ አትሁን/ ሙሉ መዘርጋትንም አትዘርጋት/አባካኝ አትሁን/መጨረሻህ በራስህና በሰዎች ተወቃሽ ሆኖ መቀመጥ ይሆናልና
አል ኢስራዕ 29
do not let your hand be tied down to your neck, nor spread it out completely, lest you remain blameworthy and bereft.)
Q
በጣም ልክ ነህ !!
በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን!!
Amesaginlew Idmena Tena Allah yestek
በጥም እናመስግናለን ❤❤❤❤ትክክል ነው እሽ
😢😢😢😢😢የእኔ ታሪክ ነው😢😢😢
🙏🙏🙏አናመስናለን
Gine cyicolojihe yemirastamiruti sawochi image sixakamuw lamindinow afinchauw gora yala image yemixakamuti?
ወዲሜቃልየለኚም አተንየምገልፅበት ሽአመትኑርልን ❤❤❤❤❤❤
ወንድማችን ከልባችን እናመሰግናለን 👏👏
It is true I am one of those people, I will try my best to control myself with out hurting, a lesson learned. Thanks again for a great advice.
አመሰግናለሁ ወንድሜ
እናመሰግናለን
በጣም፡ ገራሚ፡ ነው፡ እኔን፡ የሚናገረኝ፡ ነው፡ የመሠለኝ፡ ዕውነት፡ ነው፡ ስትረዳ፡ ቆይተህ፡ አንድ፡ ወር፡ አጋጣሚ፡ ሳትልክ፡ ብትቀር፡ ምን፡ ሆነህ፡ ነው፡ ወቀሣውን፡ ከሌላ፡ ሠው፡ ትሠማዋለህ።
Bexam arif asba endewum astemaren mekare newu.thank you.beze weste newu yalewte gen ahune erasen le mehone eye mokorkut newu.
መልካምነቴ በጣም ጎድቶኛል ግን ከፈጣሪ አገኜዋለሁ ቅንነቴን ዛሬም እቀጥላለሁ😢😢
ከራስህ ሂወት ሳይደርስ እዲህ ባሉ ምክሮች መማር ጥሩነዉ እኔ ሌሎችን ለማሳት ስጥር ነዉ ወድቄ የቀረሁት በስደት ብዙ አመታቶችን አስቆጥሪለሁ ብዙ ሰወችን ያለገደብ በመርዳት ከወደቁበት አስቻለሁ እኔ እራሴ ግን ወደኩ ግዜየን እድሜየን አባከንኩት አሁን ትዳር ልጆች ፈለኩ ግን ሊሆን አይችልም ምክንያቱም በቂ ነገር የለኝም ስለዚህ እህት ወድሞቸ የምታደርጉትን ነገር ተጠቀቁ ገደብ አብጁለት ቡሀላ ይቆጫችኋል ጥላት ብቻ አደለም የሚጠቃን የምንወዳቸዉ ቤተሰቦቻችንም ሳይመስላቸዉ ሳያቁት እኛም ሳይገባን ያጠቁናል ቡሀላ ስንነቃ ግን ይረፍዳል
Thanks for sharing your story👍
👌💯Perfect conversion !😊
ወንድሜ በትክክል በእራሴ ያየሁትን ነው አመሰግናለው
Betam waga eyekefeleku newu lemetewu eyemkorku newu gin alechalekum
thanks for the good advice
በትክክል ነው😊
የሰይጣን እና የአጋንንት የዲብሎስ ልጆች ደግ አደሉም ጨካኝ ናቸው
👍Yes for yes ,No for no,❤️Matt 5:37. “…Matt 10: 16”❤️
Dages mhone btam bzu mkra asalfyalhu
እናመሰግናለን ❤❤❤❤
ድቅ፡ምክር፡🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍
ለኔ ያወራህልኝ ነው የመሰለኝ አመሰግናለሁ።
አጀት አርስ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you for wonderful Ideas.❤❤❤
እናመሰግናለን🙏
ተባረክ
አመሰግናለሁ
10k u for your advice .
Tanks you
ከልብ እናመሰግናለን ወድማችን ክበርልን
የኔ አንደበተርቱ ያብዛልክ ❤
Amen👍
ክብረት ይስጥልን❤❤❤
በትክክል ነው አመስግናለሁ።
ትክክለኛ. መልክት. ሡብሀንአላህ❤❤
እናመሠግናለን
አመሠግናለሁ
Thank You!
ይህን ትርጉም መሰለኝ!
እናመሰግናለን 👍👍👍
ወላሂ ወሳኝ መልክት ነው ራሴን አይቼበታለሁ
ውይ ግን ይህስ ስተት ነው እኔ ለማንም ሰው የማደርገው ከሰው በመጠበቅ አደለም እግዚአብሄርን በመፈራት እንጂ
እግዚአብሔርን በመፍራት ከሆነ ችግር የለውም። በጣም ደግ መሆን ጉዳቶችን እንደሚያመጣ ግን ማወቁ ጠቃሚ ነው። ቀድሞ ለሚመጣው ነገር ለመዘጋጀት ይረዳሻል።
አዳድሰወች ለዝናኃደኛመስለው ከኛ የሚፈልጉትን እድከሚያገኙብቻነው፣፣፣
በጣም ዐስገራሚ
Thanks my bro ❤
Amazing 🎉
Walishukuri ❤❤❤
Repils walishukuri ❤❤❤ boranaa