Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወርቅ አፈራሁ ለሕዝቡ የምታረገው ጥረት በጣም አደንቅሀለሁ እግዚአብሔር ይርዳህ መምህር ግርማን የሚጠላ ችግር ያለበት ሰው ነው እኔ በጣም ብዙ አስተምረውኛል በተለይ ለዚ ዘመን በጣም አስፈላጊ ናቸው ምክንያቱም የሴጣንን ምስጢር ጠንቅቀው ስለሚያውቁ!!
እግዚአብሔር አምላክ መምህር ግርማን ያቆይልን
ወረቅ የምናዳምጥህ የምንፈልግህ አለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤
ወርቅዬ ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንክ ውግያው ቀላል አይደለም የእስራኤል ቅዱስ ይጠብቀን
አንተ ትልቅ ስው ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው በርታ 🎉❤
እውነት ነው
መምህር ግርማ እንደሚያስተምሩት መስገድ፡መፆም፡መፀለይ፡አለብን እህቶቼ ወንድሞች በርቱ
እግዚአብሔር ይስጥልን እዝቡን ለማዳን የምታደርገው ጥረት ተባረክልን
እግዚአብሔርን የያዘ ሁሌም አሸናፊ ነው አሜን
ወርቅዬ የድንግል ማርያም ልጅ ጥላ ከለላ ይሁንክ ከነቤተስብህ
መላክ መንክራት ግርማ ዉንዱሙ እግዚአብር ይመረጣችዉ ማንም ምን መደረገ አይችሎም ዉርቅዬ እመ ፉቅር ትጠበቅህ❤❤❤
እየሱስ ክርስቶስ ሁሌም አሸናፊ ነው,ኦርቶዶክስ (ቀጥተኛዋ) እምነት 🥰🥰🥰😍
በሁለቱም ስልኬ ነው ላይክ እማደርግህ በርታ ወንድማች ገብቶሀል ነቅተሀል
መላከ መክራት መምህር ግርማ ወንድሙ 🙏
መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት በጣም አነቁን እወደዎታለሑ
መንፈስ ቅዱስ አንድ ነው ፀጋው ግን ብዙ ነው አባታችን የመፈወስ ፀጋ እንደተሰጣቸው በደንብ ነው ማምነው
እነሱ ጋር ካለው ይልቅ እኛጋር ያለው ይበልጣልና በርታ የሚጠብቅ አይተኛም ወንድሜ ይህም ትልቅ አገልግሎት ነው
ወርቅዬ እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልህ ። የልጁን ክርስትና ስም ብትሰጠን በጸሎት እንድናስበው መልካም ነው ብዬ አምናለሁ አንተንም ቅዱሳን መላእክት ከግራ ከቀኝ ከፊት ከኋላ ይጠብቁህ ለእኛ ተስፋችን ነህና።
Lenem kesu belay hiwet teftnal ena xolot asiben sister
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ወርቅአፈራሁ በደምብ ነው የምናዳምጥህ ስለምታደርገው ተጋድሎ ፈጣሪ ይክፈልህ በርታ በርታ በርታ ወንድምህ ከ 🇪🇷 🇳🇴
.በስመአብ ወወልድ እኔ የመ/ር ተስፋየንና የፈዉስ ሠጪ አባቶች ዉጪ አላዳምጥም ዛሬ የሚገርም ነገር ነዉ የሠማሁት እንኳንም አወጣህ ወድማቺን ሠይጣን በምድር አንስቶ በሠማይም ይቀበለናል መገደሠማይ ማበብ ይቻላል ሰይጣንን አምልኮ ከመክበር ስእለእመአምላክ ብሎ ለምኖ መብላት አያሳፍርም በስመአብ በጣም ነዉ የሠቀጠጠኝ ለብዙ ሠወቺ ሸር አርጊአለሁ ወድማቺን ይህንን አስተማሪ ታሪክ ለኛ ሰላቀረብህልን ልኡልእግዚያብሔር ለአተጠባቂ መአላአክ ይላክልህ::ሠመአቱ በኪፉ ከሚመለከትህ ይጠብቅህ;:
ተባረክ ህዝባችንን ስለምታነቃ አመሰግንሀለሁበርታ
ወርቅዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን መምህር ግርማ ወንድማችን በርተ❤
ከዚህ ክፉ ሴራ አግዚአብሔር በጥበብ በአውቀት ያሻግረን
አሜን
መም ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር የሰጠን የዘመናችን አቡነ ተክለሃይማኖት ናቸው ክርስትያን ኦርቶዶክሶች ልንደግፋቸው ይገባል በቤተክህነት ያሉ እስከ ጵጵስና የደረሱ የጨለማ ዓለም አገልጋዮች መም ግርማ ወንድሙ የሚቃወሙ የጨለማ አምላኪዎች ሲነዶስ ለማፍረሰሰ በግልጽ ኦርቶዶክስ እያፈረሱ ያሉ ልብ ልንላቸው የሚገባ መሰለኝ ብየ አስባለሁ❤❤❤
ተው ተይ ! አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ አስተምሮ ሁሉ ነገር ይስማማኛል ። ከአቡነ ተክለሃይማኖትጋር ግን ???? አይከብድም ተረጋጉ ክርስቲያኖች ።
Sorry telfon ye memher Germa kaleh eba siten teshegr alehu
@RoሰሰስbielAbed-jc8mi
ትክክል አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ናቸው እሣቸውን የሚቃወም ጠንቁዋይ መተተኛ ሟርተኛ ነው
,እናመሠግናለን ስነግራቸው ተረት የመሠላቸዉ ሰዎች ካሉ ዘመኑን አልዋጅም ማለት ነዉ ። የተሠወረዉን የሚገልጽ እግዚአብሔር ልባቸውን ይከፈትላቸዉ።እግዚአብሔር ከፈተና ይሠዉረን።
አባቴ ወርቅዬ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ የሰማ ይስማ የማይሰማ ተወዉ ከመምህር ተስፋዬ አበራ ጋር በመሆ አንድ ሆናች ብትመጡልን ደስ ይለናል እመቤቴ እስከ ልጆ ትጠብቅልን እረብኒ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ከክፉመንፈስ ይጠብቀን😢😢ሰዎችሁ ወደ ልባትሁተመለሱ😢😢መጨረሽች ሲኦል ከሚሆን በንሰሀተመለሱ😢😢
አዎን ብዙዎች አማኝ ናቸው አገርቤት ገብተው ሕዝብ ላይ ይፎልላሉ ምድረ የሴጣን ፈረስ ሁሉ አላፊ ነው ንቁቁቁቁ
እንደነሡ አይነት ሰወች ሲነገሩ መስማቸው ጥጥ ነው
ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሔር ይመስገን እንኮን አሜሪካ ተዘፍቆ እኛ ጋርም በመተት ትግል ነው ድሮ በድብቅ ነበር አሁንማ እየታወቀባቸው እራሱ ምንም አይመስላቸውም በዚህ ዘመን እግዚአብሔርን ይዞ በፈተና የሚፀና ምንኛ የታደለ ነው
አባታችን ምንም ቢል አጋንት የወደቀ ስለሆነ ክብራቸው ይጨምራል እንጂ አይ ቀን ስም ገና ብዙ ነፍሳትን ያድናሉ በረከታቸው ይደርብን አሜን፫
ወርቅዬ ፅናትህን አደንቃለሁ የሰማይ ዋጋ ያድርግልህ ውንድሜ
ወንድም ወርቅ አፈራሁ እግዚአብሔር ልፋትህን ይቀበልልህ
ፕሮግራም በጣም ጥሩ ነው በርታ ልጁም የሚከታተሉት ከሆነ ሲሙን በሌላ ሰው መጠቀም ያለበት ይመስለኛል ፈጣሪ ይርዳው ።
እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ፈተና እያለባችሁ ህዝብን የምታነቁ እንዳተ አይነት መንድምሞችና አባቶች እግዚአብሔር ስለሠጠን ክብር ምስጋና ለሱ ለልኡል እግዚአብሔር ይሁን።የናተንም የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ። እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን
ወርቅ የሰው ልጅ ሕይወት መቀየር ዋጋ ያስከፍላል በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይርዳው 🙏🏾አንተም ተባርክ🙏🏾
በርታየኔ ወንድም ስንት ጉድ አለ በየቦታው እግዚያብሄር የጨለመውን ልቦናችን በስራችንሳይሆንበምረቱ ያብራልን😢😢😢
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።
አግዚአብሔር ይጠብቅህ ወርቅዬ አይደለም የዚህን ሁሉ ሰው ክፉ መንፈስ ፈተና መቋቋም የራሳችን ክፉ መንፈስ መቻል አቅቶናል ተንኮሉ ከባድ ነው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
my brother if you save one life that is very important. so keep doing your job GOD will help you and we will pray for you. thank you very much.
እግዚአብሔር ይሰጥልን ዉንዱሜ ❤❤
አይ ወርቅዬ ይሄ እኮ የውጪው አለም ሰይጣናዊ ስራ ነው እኔ ሁሌም የሚገርመኝ በቤቱ ቁጭ ብለው እየቀደሱ ስጋወደሙ እየፈተቱ የሚመትቱት ነው ከአይምሮ በላይ የሆነብኝ የሚገርምህ ነገር መንፈሱ ሳያወራ በፊት በደንብ እጠረጥር ነበር ከ4 አመት በኃላ ሲጋለጥ ምን ምን እንደተደረገ አወቅኩ እና እስከ አሁን ለኔ ተአምር ነው የእግዚአብሔር ትዕግስቱ ብቻ ይሁን ተመስገን ሁላችንም መጠንቀቅ አለብን ።ነገ ጥለነው ለምናልፈው አለም!!!!!!!!ተባረክ ወንድሜ እኛ እንድንነቃ የናንተብርታት ያስፈልጋል እግዚአብሔር ይርዳህ... ይጠብቅህ።
የሰው ልጅ ክፋት ሰው ወደሰይጣን የሰውን ልጅ ሲወስድ ያማል
እግዚአብሔር ይባርክህ ወርቅዬ፣ እንግዲህ ጆሮ ያለው ይስማ ነው አንተ መንፈሳዊ ግዴታህን እየተወጣህ ነው፣
በውነት አስተሳሰብክ ቀናነት ያለው ነው ይህ ደግሞ ከአምላክ ዘንዳ ነው ይህንን ስራ ራሱ መስራት መመረጥ ነው የሰይጣንን ስራ ማጋለጥ ማዋረድ አምላክ የሚወደው ነው በርታልን አምላክ በነገሮች ሁላ ከአንተ ጋር ይሁን
አሜን አሜን አሜን ሠላም ለሁለችንም ይሁን አማኑኤል ይጠብቀን ከአገንት እስረት እንደ ቻርነቱ ❤❤❤❤
በርታ ወንድሜ የግዜ ጉዳይ ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ምድር ላይ ይሄንን ሴጣን ይቀብረዋል።
በርታ ወንድም በጣም ትልቅ ስራ አኛ የምድሩን ሂወት ነው ምያስጨንቀን አንጂ መንፈሳዊ ላይ ገና ብዙ ስራ ይቀራል ቡዙ የምንማር አለን ሰው የሚለውን ነቀፋ አትስማ ጉዞህን ቀጥል 1 ሰው አንካን መቀየር ባሁን ስዓት ትልቅ ስኬት ነው ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏
ወንድማችን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ
ወርቅ አፈራሁ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ በርታልን እንደዚህ በፍለፊት መታች ጠንቋዮችን በቤተክርስቲያን ተጠልለው ህዝቡን እሚያስለቅሱትንም እሚያጋልጥ ቢኖር በድፍረት እግዚአብሔር ም ደስ ባሰኘ ነበር በርታልን ወንድማችን የሰውን ችግር እንዳንተ እሚረዳ እግዚአብሔር እያበዛልን ነው በርቱልን በያላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል በእሳት ሳይፋቸው ጠላቶቻችሁን ይደምሱስላችሁ
ወርቃፈራሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ወርቅአፈራሁ በርታ።
በርታ፥ ጽና። ዋጋህን ከእግዚአብሔር ታገኛለህ። የእኛ ነገር ገና ብዙ ማገዶ ይፈጃል። ሆኖም ከቀን ቀን የሚለወጥ ሰዉ አይጠፋምና በርታልን!!!
እግዚአብሔር መኑሬ እንዴት ደስ ሴል ወርቃፍራሁ ባንተ ትምህርት በጣም ተምረያለው ተባረክ 🙏🙏🙏
ወንድማችን በርታ ሴጣን እንኳን ጠርተከው ከግዛቤር ጋር እንኳን ተጣብቀህ የሴጣን ፈተና አላስቀምጥ ብሎናል እባክህን ቀጥል❤❤❤
በሁለት በኩል የተሣለ ቢላ ማለት እንዳተ ነው እመብርሀን ከነልጇ ካንተ ጋር ይሁኑ ❤❤❤
ፕሮግራሞችህን በጣም ነው ምወዳቸው። እውነተኛ ትግል እየታገልክ ነው። ኣይዞህ በርታ!
አገራችን ውስጥ የህፃነት መጥፋትና መደፈር ጀርባ እንደነዚህ አይነት ሰዎች ይኖራሉ
ይኖራሉ ሳይሆን በእርግጠኝነት አሉ እየተናገሩ ደብረ ዘይት ላይ ህፃናት እየተቀጠፍ ነው በለሌት ጥቁር በግ እየሰው በደሙ እየታጠቡ ነው እና አሉ
ወርቄ ልጁ ወደኢትዮጵያ መጥቶ በረሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ይሂድ ❤❤❤❤❤❤
አይዞክ ወድማች እግዚአብሔር ይርዳክ ወርቅ አፈራው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይሰጥክ እመብርሀን ከክፍ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ እኛንም ልቦና ይሰጠን መድሐኒአለም
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መልካም ሠው ነህ😢❤
ወንድማችን ቁርጠኝነትህን እግዚአብሔር ይግባበት አያሉንጉስ ከእጃቸው ፈልቆቆ እዲያወጣህ በድንግልማርያም፣በሰማአታት፣በፃድቃን ፣በቅዱሳን ስም ፍቃዱ ይሁን
እግዚአብሔር አምላክ ብርታት ጥንካሬ ይሁነን ወንድማች እግዚአብሔርበሄድክበት ሁሉ ይከተልክህ ሰምቶ መለወጥም እኮ መመረጥ መታደል ነው ተባረክ ባለታሪኩም ወንድማችን እንክዌንም ነፍስክን አተረፍክ ሁሉም ከንቱ ነው ለነብስክ ስገድ ፁም በፀሎት በርታ የሚጠብቀን አይተኛም አያንቀላፋም
ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን የዚህ አለም ገንዘብ በአለም ይቀራል የምትስራው ወጣቱን ማንቃትህ በሰማይዊ ቤትህ እግዚአብሔር ይፅፍልሀል።
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቅዱሳን መላኢክት አይለዩህ እግዚአብሔር የልፋትህን አያስቀርብህ::
ወርቅዬ በርታ የኛ ጀግና ወንድም። በጣም የሚገርመው ነገር አክራሪ የሀይማኖት ሰው መስለው በሁለት ማልያ የሚጫወቱ ሰዎች ሞልተዋል። የጨለማው ዓለም እንዳይነሳ የሚፈልጉ ሰዎችን ንቀህ ተዋቸው እነሱ አባል ስለሆኑ ነው።
ልብ ያለው ልብ ይበል እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጥህ እስከ ቤተሰቦችህ ወንድማችን ❤
ብቸኛዋ የእግዚአብሔር ፀጋ ያልተለያት ሀገር።
እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ወንድማችን ልብ ያለዉ ልብ ይበል እመብርሃን ትጠብቅክ በርታን
ተባረክልን ወንድማችን
እጅግ በጣም እንወድሃለን እናከብርሃለን እንደግፍሃለን ወንድማችን ወርቃፈራሁ። ቀጥልበት በጸሎት እንደግፍሃለን። ሉሲፈርማ እዛው ባለበት ይጨማለቅ እንጂ በጭራሽ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ላይ ስራውን እንዲሰራ አንፈቅድም። አምላካችን ፈጣሪያችን ቅዱስ እግዚአብሔር፣ ቅዱስ ሃያል፣ ቅዱስ ሕያው፣ ቅዱስ ኤልሻዳይ፣ ቅዱስ አዶናይ፣ ቅዱስ ጸባኦት፣ ቅዱስ አማኑኤል፣ ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይረዳናል ይደግፈናል ለዘለዓለም ይክበርልን!!!!! አሜን።
እግዛብሒር ይባርክኽ በርታ
😭😭😭😭እግዚአብሔር ሁይ ይቅር በለን አባቶቻችንን እድሜና ጤና ስጥልን 🙏🙏🙏
ዉነት ነዉ ወንድሜ የደረሰበት ነዉ የሚያዉቀዉ ልጁን ደጋግመህ አግኘዉ መፆም መፀለይ አለበት ሀገርቤት ሄዶ ፀበል መነከርና ንሰሀ መግባት ቢችል አርብ ሮብ የፍክ ባይበላ አይዞህ በለዉ አብዛኛዉ ህዝብ በጥንቆላ ሰላለ መሰማት አይፈልግም አንተ ሁሌም አሰተምር ወርቃፈራዉ ወንድሜ መምህር ገበያ ርማ ሰንቱን መልሰዋል ብቻ ሳላገኛቸዉ እንዳልሞት በጣም እወዳቸዋለሁ
ወርቅዬ እንካን ደና መጣክ መዳንያለም ይጠብቅህ በዚህ እምነት ውስጥ ያሉትን ሁሉ እመቤቴ በምልጃዋ ትርዳቸው
ከእግዚአብሔር እቅፍ እንዳንወጣ ጻድቃን ሰማእታት ቅዱሳን አባቶች በምልጃቸው በጸሎታቸው ከኛጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርከው
ሼር❤ሼር❤ሼር❤ ላይክ❤
እግዚአብሔር ይጠብቅህ የመምህር ግርማ አምላክ አይለይህ
አንተ የዘመናችን መሴ ነህ።ብርታት ይሁንህ ፈጣሪ
እውነት ነው ወንድማችን እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥልን
እናመሰግናለን ፈጣሪ ጥበቃውን ያብዛልህ
የብዙ ሰዎች ደውል ነህ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ ይዳራሰልት እግዚአብሔር አምላክ ይርዳው የቅዱሳን አምላክ ይርዳው በሞቆጡሪያ ይቀጠቅጦው
አርጋኖን ሰልይ ሁላችሁም በፀሎት አስቡት እግዚአብሄር ያስበዉ ድንግል ማሪያም በቀሚሱዋ ትከልለዉ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቀዉ
እግዚአብሔር ይደሰትብህ ወንድሜ።
የእግዚአብሔር ያልሆነ ሃብት ሁሌም ስቃይና መከራ ኖው😢
እግዚአብሔር ይመስገን. መምህር ግርማ የስጠን እግዚአብሔር እሳቸው የሚጠሉት ውስጣቸው አንድ ነገር አለ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
በርታ ወርቅዬ
ሠላም ወንድም ስላም ለንተ ይሁን አወ በትክክል ነው እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥልን እንደት ያሉ ትን ያብዛልን❤❤❤
አምላክ ተቀበልከውም አልተቀበልከውም ሁሉም በፍቅር አይን ነው የሚያይክ መመለስክን ነው የሚናፍቀው ሰይጣን ግን አምነከው ብትክደው ራስክ መልሶ አፈር ከድሜ ያስግጥካል ታዲያ ታለቁንና አያሉን ንጉስ ይቅር ባዮን መጠጋት መያዝ አይሻልም አምላክ ይርዳን መምህር ግርማን የሰጠን አምላክ ይመስገን ሚስቱን ሳላደንቅ አላልፍም ወንድን ከነስተቱ መቀበል ትልቅ ችሎታ ነው ለዚህ መፍትሔው መምህር ግርማንና መምህር ተስፋዬን መከታተል መልካም ነው
ወርቅዬ ..ሰዎች ሰለመናፍስቱ አሰራር ሳጋልጥ ለምን አልተቀበሉኝም ብለህ ብዙም አትዘን....ብዙ ግዜ የሰው እድል ወስደው ..በመተት አሳብደው ..በሌሊት የሰው በር ላይ ድግምት እየጣሉ የሚሰልቡ..ወደውጪ ሳይቀር የሰውን እድል ቀምተው የሚወጡ እንዳሉ የተረጋገጠና የታመነ ነው.. ነገር ግን ይህ ነገር ሲነሳ የማይወደው በዚህ አይነት አሰራር ውስጥ ያሉ ሰዎች ሊሆኑ ይችላሉ ብዬ አስባለሁ!!እና እኔ ደጋፊህ ነኝ ወርቅዬ ከሁሉም በላይ ደግሞ እመብርሃን ከልጇ ጋር ከጎንህ ናቸው!! በርታ
የድንግል ማሪያም ልጅ አመኑኤል ከደብሎስ ልጆች ይጣብቀን ይጣብቀቹ ወርቅፋረ ፈጣሪ ይጣብቅ በርታ🙏🙏🙏
ወርቅዬ እመነኝ የዘላለም አክሊል ተጭኖልሀል። ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነቱን ሀቀኛና ንጹህ እርጎ ሰው አራት ጋዜጠኛ ቢኖራት መከራዋ ሁሉ ፈጥኖ ይጸዳላት ነበር። ተስፋ አትቁረጥ በርታ ። እነሱ ሴጣንን ስለተሸከሙት ያንተ ሥራ ያቃጥላቸዋል ወደው አይደለም። ክርስቶስን መልካም ባደረጉ፣ባስተማረ ነው እኮ ያሰቃዩት ምን ይደንቅሀል። አንተ ሥራህን ቀጥል የግዜ ጉዳይ ነው ከብረህ በሞገሥ ትወጣለህ። ድንግል ማርያም ሞገስ ትሁንህ።
እናመሰግናለን። ከነቤተሰብህ ጌታ ይጠብቅህ። በርታ!!!!!!
ወንድሜ ወርቃፈራሁ በእውነት እግዚአብሔር ያክብርህ በፕሮግራምህ ብዙ ተምረናል እባክህ ተሥፋ እንዳትቆርጥበእግዚያብሔር እርዳታ ገና ብዙ ልታሣውቀን የሚገባህ ነገር ይኖራል ለኛ ማሥተዋልን ላንተ ጥንካሬና ብርታት እግዚአብሔር ያድልልን ።
የሚገርም ነው ወንድማችን ፈጣሪ ይታደግህ
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ❤❤❤
እውነት ነው ወንድማችን ወርቅዬ ቃል ሕይወትን ያሰማልን በጣም ጥሩ ነው አንድ ሰው እንኳን ቢድን መልካም ስራ ነውና በርታልን😢😢😢 ቸሩ እግዚአብሔር ይርዳው አይዞህ ያመንከው ቸሩ መድኃኒያለም ይጠብቃል
ፕሮግራምህ በጣም ጥሩ ነው ጦርነትህን ከእግዚአብሔር ጋር ቀጥልበት
ወርቅሽ ጥሩ ነው እየሰራህ ያለህው በርታ
ኑራል መምህራችን❤❤❤❤❤
ወርቅ አፈራሁ ለሕዝቡ የምታረገው ጥረት በጣም አደንቅሀለሁ እግዚአብሔር ይርዳህ መምህር ግርማን የሚጠላ ችግር ያለበት ሰው ነው እኔ በጣም ብዙ አስተምረውኛል በተለይ ለዚ ዘመን በጣም አስፈላጊ ናቸው ምክንያቱም የሴጣንን ምስጢር ጠንቅቀው ስለሚያውቁ!!
እግዚአብሔር አምላክ መምህር ግርማን ያቆይልን
ወረቅ የምናዳምጥህ የምንፈልግህ አለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤
ወርቅዬ ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንክ ውግያው ቀላል አይደለም የእስራኤል ቅዱስ ይጠብቀን
አንተ ትልቅ ስው ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው በርታ 🎉❤
እውነት ነው
መምህር ግርማ እንደሚያስተምሩት መስገድ፡መፆም፡መፀለይ፡አለብን እህቶቼ ወንድሞች በርቱ
እውነት ነው
እግዚአብሔር ይስጥልን እዝቡን ለማዳን የምታደርገው ጥረት ተባረክልን
እግዚአብሔርን የያዘ ሁሌም አሸናፊ ነው አሜን
ወርቅዬ የድንግል ማርያም ልጅ ጥላ ከለላ ይሁንክ ከነቤተስብህ
መላክ መንክራት ግርማ ዉንዱሙ እግዚአብር ይመረጣችዉ ማንም ምን መደረገ አይችሎም ዉርቅዬ እመ ፉቅር ትጠበቅህ❤❤❤
እየሱስ ክርስቶስ ሁሌም አሸናፊ ነው,ኦርቶዶክስ (ቀጥተኛዋ) እምነት 🥰🥰🥰😍
በሁለቱም ስልኬ ነው ላይክ እማደርግህ በርታ ወንድማች ገብቶሀል ነቅተሀል
መላከ መክራት መምህር ግርማ ወንድሙ 🙏
መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት በጣም አነቁን እወደዎታለሑ
መንፈስ ቅዱስ አንድ ነው ፀጋው ግን ብዙ ነው አባታችን የመፈወስ ፀጋ እንደተሰጣቸው በደንብ ነው ማምነው
እነሱ ጋር ካለው ይልቅ እኛጋር ያለው ይበልጣልና በርታ የሚጠብቅ አይተኛም ወንድሜ ይህም ትልቅ አገልግሎት ነው
ወርቅዬ እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልህ ። የልጁን ክርስትና ስም ብትሰጠን በጸሎት እንድናስበው መልካም ነው ብዬ አምናለሁ አንተንም ቅዱሳን መላእክት ከግራ ከቀኝ ከፊት ከኋላ ይጠብቁህ ለእኛ ተስፋችን ነህና።
Lenem kesu belay hiwet teftnal ena xolot asiben sister
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ወርቅአፈራሁ በደምብ ነው የምናዳምጥህ ስለምታደርገው ተጋድሎ ፈጣሪ ይክፈልህ በርታ በርታ በርታ ወንድምህ ከ 🇪🇷 🇳🇴
.በስመአብ ወወልድ እኔ የመ/ር ተስፋየንና የፈዉስ ሠጪ አባቶች ዉጪ አላዳምጥም ዛሬ የሚገርም ነገር ነዉ የሠማሁት እንኳንም አወጣህ ወድማቺን ሠይጣን በምድር አንስቶ በሠማይም ይቀበለናል መገደሠማይ ማበብ ይቻላል ሰይጣንን አምልኮ ከመክበር ስእለእመአምላክ ብሎ ለምኖ መብላት አያሳፍርም በስመአብ በጣም ነዉ የሠቀጠጠኝ ለብዙ ሠወቺ ሸር አርጊአለሁ ወድማቺን ይህንን አስተማሪ ታሪክ ለኛ ሰላቀረብህልን ልኡልእግዚያብሔር ለአተጠባቂ መአላአክ ይላክልህ::ሠመአቱ በኪፉ ከሚመለከትህ ይጠብቅህ;:
ተባረክ ህዝባችንን ስለምታነቃ አመሰግንሀለሁበርታ
ወርቅዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን መምህር ግርማ ወንድማችን በርተ❤
ከዚህ ክፉ ሴራ አግዚአብሔር በጥበብ በአውቀት ያሻግረን
አሜን
መም ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር የሰጠን የዘመናችን አቡነ ተክለሃይማኖት ናቸው ክርስትያን ኦርቶዶክሶች ልንደግፋቸው ይገባል በቤተክህነት ያሉ እስከ ጵጵስና የደረሱ የጨለማ ዓለም አገልጋዮች መም ግርማ ወንድሙ የሚቃወሙ የጨለማ አምላኪዎች ሲነዶስ ለማፍረሰሰ በግልጽ ኦርቶዶክስ እያፈረሱ ያሉ ልብ ልንላቸው የሚገባ መሰለኝ ብየ አስባለሁ❤❤❤
ተው ተይ ! አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ አስተምሮ ሁሉ ነገር ይስማማኛል ። ከአቡነ ተክለሃይማኖትጋር ግን ???? አይከብድም ተረጋጉ ክርስቲያኖች ።
Sorry telfon ye memher Germa kaleh eba siten teshegr alehu
@RoሰሰስbielAbed-jc8mi
ትክክል አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ናቸው እሣቸውን የሚቃወም ጠንቁዋይ መተተኛ ሟርተኛ ነው
,እናመሠግናለን ስነግራቸው ተረት የመሠላቸዉ ሰዎች ካሉ ዘመኑን አልዋጅም ማለት ነዉ ። የተሠወረዉን የሚገልጽ እግዚአብሔር ልባቸውን ይከፈትላቸዉ።እግዚአብሔር ከፈተና ይሠዉረን።
አባቴ ወርቅዬ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ የሰማ ይስማ የማይሰማ ተወዉ ከመምህር ተስፋዬ አበራ ጋር በመሆ አንድ ሆናች ብትመጡልን ደስ ይለናል እመቤቴ እስከ ልጆ ትጠብቅልን እረብኒ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ከክፉመንፈስ ይጠብቀን😢😢ሰዎችሁ ወደ ልባትሁተመለሱ😢😢መጨረሽች ሲኦል ከሚሆን በንሰሀተመለሱ😢😢
አዎን ብዙዎች አማኝ ናቸው አገርቤት ገብተው ሕዝብ ላይ ይፎልላሉ ምድረ የሴጣን ፈረስ ሁሉ አላፊ ነው ንቁቁቁቁ
እንደነሡ አይነት ሰወች ሲነገሩ መስማቸው ጥጥ ነው
ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሔር ይመስገን እንኮን አሜሪካ ተዘፍቆ እኛ ጋርም በመተት ትግል ነው ድሮ በድብቅ ነበር አሁንማ እየታወቀባቸው እራሱ ምንም አይመስላቸውም በዚህ ዘመን እግዚአብሔርን ይዞ በፈተና የሚፀና ምንኛ የታደለ ነው
አባታችን ምንም ቢል አጋንት የወደቀ ስለሆነ ክብራቸው ይጨምራል እንጂ አይ ቀን ስም ገና ብዙ ነፍሳትን ያድናሉ በረከታቸው ይደርብን አሜን፫
ወርቅዬ ፅናትህን አደንቃለሁ የሰማይ ዋጋ ያድርግልህ ውንድሜ
ወንድም ወርቅ አፈራሁ እግዚአብሔር ልፋትህን ይቀበልልህ
ፕሮግራም በጣም ጥሩ ነው በርታ ልጁም የሚከታተሉት ከሆነ ሲሙን በሌላ ሰው መጠቀም ያለበት ይመስለኛል ፈጣሪ ይርዳው ።
እግዚአብሔር ይመስገን
ብዙ ፈተና እያለባችሁ ህዝብን የምታነቁ እንዳተ አይነት መንድምሞችና አባቶች እግዚአብሔር ስለሠጠን ክብር ምስጋና ለሱ ለልኡል እግዚአብሔር ይሁን።
የናተንም የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ። እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን
ወርቅ የሰው ልጅ ሕይወት መቀየር ዋጋ ያስከፍላል በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይርዳው 🙏🏾አንተም ተባርክ🙏🏾
በርታየኔ ወንድም ስንት ጉድ አለ በየቦታው እግዚያብሄር የጨለመውን ልቦናችን በስራችንሳይሆንበምረቱ ያብራልን😢😢😢
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።
አግዚአብሔር ይጠብቅህ ወርቅዬ አይደለም የዚህን ሁሉ ሰው ክፉ መንፈስ ፈተና መቋቋም የራሳችን ክፉ መንፈስ መቻል አቅቶናል ተንኮሉ ከባድ ነው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
my brother if you save one life that is very important. so keep doing your job GOD will help you and we will pray for you. thank you very much.
እግዚአብሔር ይሰጥልን ዉንዱሜ ❤❤
አይ ወርቅዬ ይሄ እኮ የውጪው አለም ሰይጣናዊ ስራ ነው እኔ ሁሌም የሚገርመኝ በቤቱ ቁጭ ብለው እየቀደሱ ስጋወደሙ እየፈተቱ የሚመትቱት ነው ከአይምሮ በላይ የሆነብኝ የሚገርምህ ነገር መንፈሱ ሳያወራ በፊት በደንብ እጠረጥር ነበር ከ4 አመት በኃላ ሲጋለጥ ምን ምን እንደተደረገ አወቅኩ እና እስከ አሁን ለኔ ተአምር ነው የእግዚአብሔር ትዕግስቱ ብቻ ይሁን ተመስገን ሁላችንም መጠንቀቅ አለብን ።ነገ ጥለነው ለምናልፈው አለም!!!!!!!!ተባረክ ወንድሜ እኛ እንድንነቃ የናንተብርታት ያስፈልጋል እግዚአብሔር ይርዳህ... ይጠብቅህ።
አሜን
የሰው ልጅ ክፋት ሰው ወደሰይጣን የሰውን ልጅ ሲወስድ ያማል
እግዚአብሔር ይባርክህ ወርቅዬ፣ እንግዲህ ጆሮ ያለው ይስማ ነው አንተ መንፈሳዊ ግዴታህን እየተወጣህ ነው፣
በውነት አስተሳሰብክ ቀናነት ያለው ነው ይህ ደግሞ ከአምላክ ዘንዳ ነው ይህንን ስራ ራሱ መስራት መመረጥ ነው የሰይጣንን ስራ ማጋለጥ ማዋረድ አምላክ የሚወደው ነው በርታልን አምላክ በነገሮች ሁላ ከአንተ ጋር ይሁን
አሜን አሜን አሜን ሠላም ለሁለችንም ይሁን አማኑኤል ይጠብቀን ከአገንት እስረት እንደ ቻርነቱ ❤❤❤❤
በርታ ወንድሜ የግዜ ጉዳይ ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ምድር ላይ ይሄንን ሴጣን ይቀብረዋል።
በርታ ወንድም በጣም ትልቅ ስራ አኛ የምድሩን ሂወት ነው ምያስጨንቀን አንጂ መንፈሳዊ ላይ ገና ብዙ ስራ ይቀራል ቡዙ የምንማር አለን ሰው የሚለውን ነቀፋ አትስማ ጉዞህን ቀጥል 1 ሰው አንካን መቀየር ባሁን ስዓት ትልቅ ስኬት ነው ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏
ወንድማችን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ
ወርቅ አፈራሁ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ በርታልን እንደዚህ በፍለፊት መታች ጠንቋዮችን በቤተክርስቲያን ተጠልለው ህዝቡን እሚያስለቅሱትንም እሚያጋልጥ ቢኖር በድፍረት እግዚአብሔር ም ደስ ባሰኘ ነበር በርታልን ወንድማችን የሰውን ችግር እንዳንተ እሚረዳ እግዚአብሔር እያበዛልን ነው በርቱልን በያላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል በእሳት ሳይፋቸው ጠላቶቻችሁን ይደምሱስላችሁ
ወርቃፈራሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ወርቅአፈራሁ በርታ።
በርታ፥ ጽና። ዋጋህን ከእግዚአብሔር ታገኛለህ። የእኛ ነገር ገና ብዙ ማገዶ ይፈጃል። ሆኖም ከቀን ቀን የሚለወጥ ሰዉ አይጠፋምና በርታልን!!!
እግዚአብሔር መኑሬ እንዴት ደስ ሴል ወርቃፍራሁ ባንተ ትምህርት በጣም ተምረያለው ተባረክ 🙏🙏🙏
ወንድማችን በርታ ሴጣን እንኳን ጠርተከው ከግዛቤር ጋር እንኳን ተጣብቀህ የሴጣን ፈተና አላስቀምጥ ብሎናል እባክህን ቀጥል❤❤❤
በሁለት በኩል የተሣለ ቢላ ማለት እንዳተ ነው እመብርሀን ከነልጇ ካንተ ጋር ይሁኑ ❤❤❤
ፕሮግራሞችህን በጣም ነው ምወዳቸው። እውነተኛ ትግል እየታገልክ ነው። ኣይዞህ በርታ!
አገራችን ውስጥ የህፃነት መጥፋትና መደፈር ጀርባ እንደነዚህ አይነት ሰዎች ይኖራሉ
ይኖራሉ ሳይሆን በእርግጠኝነት አሉ እየተናገሩ ደብረ ዘይት ላይ ህፃናት እየተቀጠፍ ነው በለሌት ጥቁር በግ እየሰው በደሙ እየታጠቡ ነው እና አሉ
ወርቄ ልጁ ወደኢትዮጵያ መጥቶ በረሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ይሂድ ❤❤❤❤❤❤
አይዞክ ወድማች እግዚአብሔር ይርዳክ ወርቅ አፈራው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይሰጥክ እመብርሀን ከክፍ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ እኛንም ልቦና ይሰጠን መድሐኒአለም
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መልካም ሠው ነህ😢❤
ወንድማችን ቁርጠኝነትህን እግዚአብሔር ይግባበት አያሉንጉስ ከእጃቸው ፈልቆቆ እዲያወጣህ በድንግልማርያም፣በሰማአታት፣በፃድቃን ፣በቅዱሳን ስም ፍቃዱ ይሁን
እግዚአብሔር አምላክ ብርታት ጥንካሬ ይሁነን ወንድማች እግዚአብሔርበሄድክበት ሁሉ ይከተልክህ ሰምቶ መለወጥም እኮ መመረጥ መታደል ነው ተባረክ ባለታሪኩም ወንድማችን እንክዌንም ነፍስክን አተረፍክ ሁሉም ከንቱ ነው ለነብስክ ስገድ ፁም በፀሎት በርታ የሚጠብቀን አይተኛም አያንቀላፋም
ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን የዚህ አለም ገንዘብ በአለም ይቀራል የምትስራው ወጣቱን ማንቃትህ በሰማይዊ ቤትህ እግዚአብሔር ይፅፍልሀል።
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቅዱሳን መላኢክት አይለዩህ እግዚአብሔር የልፋትህን አያስቀርብህ::
ወርቅዬ በርታ የኛ ጀግና ወንድም። በጣም የሚገርመው ነገር አክራሪ የሀይማኖት ሰው መስለው በሁለት ማልያ የሚጫወቱ ሰዎች ሞልተዋል። የጨለማው ዓለም እንዳይነሳ የሚፈልጉ ሰዎችን ንቀህ ተዋቸው እነሱ አባል ስለሆኑ ነው።
ልብ ያለው ልብ ይበል እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጥህ እስከ ቤተሰቦችህ ወንድማችን ❤
ብቸኛዋ የእግዚአብሔር ፀጋ ያልተለያት ሀገር።
እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ወንድማችን ልብ ያለዉ ልብ ይበል እመብርሃን ትጠብቅክ በርታን
ተባረክልን ወንድማችን
እጅግ በጣም እንወድሃለን እናከብርሃለን እንደግፍሃለን ወንድማችን ወርቃፈራሁ። ቀጥልበት በጸሎት እንደግፍሃለን። ሉሲፈርማ እዛው ባለበት ይጨማለቅ እንጂ በጭራሽ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ላይ ስራውን እንዲሰራ አንፈቅድም። አምላካችን ፈጣሪያችን ቅዱስ እግዚአብሔር፣ ቅዱስ ሃያል፣ ቅዱስ ሕያው፣ ቅዱስ ኤልሻዳይ፣ ቅዱስ አዶናይ፣ ቅዱስ ጸባኦት፣ ቅዱስ አማኑኤል፣ ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይረዳናል ይደግፈናል ለዘለዓለም ይክበርልን!!!!! አሜን።
እግዛብሒር ይባርክኽ በርታ
😭😭😭😭እግዚአብሔር ሁይ ይቅር በለን
አባቶቻችንን እድሜና ጤና ስጥልን 🙏🙏🙏
ዉነት ነዉ ወንድሜ የደረሰበት ነዉ የሚያዉቀዉ ልጁን ደጋግመህ አግኘዉ መፆም መፀለይ አለበት ሀገርቤት ሄዶ ፀበል መነከርና ንሰሀ መግባት ቢችል አርብ ሮብ የፍክ ባይበላ አይዞህ በለዉ አብዛኛዉ ህዝብ በጥንቆላ ሰላለ መሰማት አይፈልግም አንተ ሁሌም አሰተምር ወርቃፈራዉ ወንድሜ መምህር ገበያ ርማ ሰንቱን መልሰዋል ብቻ ሳላገኛቸዉ እንዳልሞት በጣም እወዳቸዋለሁ
ወርቅዬ እንካን ደና መጣክ መዳንያለም ይጠብቅህ በዚህ እምነት ውስጥ ያሉትን ሁሉ እመቤቴ በምልጃዋ ትርዳቸው
ከእግዚአብሔር እቅፍ እንዳንወጣ ጻድቃን ሰማእታት ቅዱሳን አባቶች በምልጃቸው በጸሎታቸው ከኛጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርከው
ሼር❤ሼር❤ሼር❤ ላይክ❤
እግዚአብሔር ይጠብቅህ የመምህር ግርማ አምላክ አይለይህ
አንተ የዘመናችን መሴ ነህ።ብርታት ይሁንህ ፈጣሪ
እውነት ነው ወንድማችን እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥልን
እናመሰግናለን ፈጣሪ ጥበቃውን ያብዛልህ
የብዙ ሰዎች ደውል ነህ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ ይዳራሰልት እግዚአብሔር አምላክ ይርዳው የቅዱሳን አምላክ ይርዳው በሞቆጡሪያ ይቀጠቅጦው
አርጋኖን ሰልይ ሁላችሁም በፀሎት አስቡት እግዚአብሄር ያስበዉ ድንግል ማሪያም በቀሚሱዋ ትከልለዉ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቀዉ
እግዚአብሔር ይደሰትብህ ወንድሜ።
የእግዚአብሔር ያልሆነ ሃብት ሁሌም ስቃይና መከራ ኖው😢
እግዚአብሔር ይመስገን. መምህር ግርማ የስጠን እግዚአብሔር እሳቸው የሚጠሉት ውስጣቸው አንድ ነገር አለ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
በርታ ወርቅዬ
ሠላም ወንድም ስላም ለንተ ይሁን አወ በትክክል ነው እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥልን እንደት ያሉ ትን ያብዛልን❤❤❤
አምላክ ተቀበልከውም አልተቀበልከውም ሁሉም በፍቅር አይን ነው የሚያይክ መመለስክን ነው የሚናፍቀው ሰይጣን ግን አምነከው ብትክደው ራስክ መልሶ አፈር ከድሜ ያስግጥካል ታዲያ ታለቁንና አያሉን ንጉስ ይቅር ባዮን መጠጋት መያዝ አይሻልም አምላክ ይርዳን መምህር ግርማን የሰጠን አምላክ ይመስገን ሚስቱን ሳላደንቅ አላልፍም ወንድን ከነስተቱ መቀበል ትልቅ ችሎታ ነው ለዚህ መፍትሔው መምህር ግርማንና መምህር ተስፋዬን መከታተል መልካም ነው
ወርቅዬ ..ሰዎች ሰለመናፍስቱ አሰራር ሳጋልጥ ለምን አልተቀበሉኝም ብለህ ብዙም አትዘን....ብዙ ግዜ የሰው እድል ወስደው ..በመተት አሳብደው ..በሌሊት የሰው በር ላይ ድግምት እየጣሉ የሚሰልቡ..ወደውጪ ሳይቀር የሰውን እድል ቀምተው የሚወጡ እንዳሉ የተረጋገጠና የታመነ ነው.. ነገር ግን ይህ ነገር ሲነሳ የማይወደው በዚህ አይነት አሰራር ውስጥ ያሉ ሰዎች ሊሆኑ ይችላሉ ብዬ አስባለሁ!!
እና እኔ ደጋፊህ ነኝ ወርቅዬ ከሁሉም በላይ ደግሞ እመብርሃን ከልጇ ጋር ከጎንህ ናቸው!! በርታ