📌ተርበው ከሚሰድቡኝ እዚ መጥተው ጠግበው ቢሰድቡኝ እመርጣለው ‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024

Комментарии • 155

  • @abezashtedla6183
    @abezashtedla6183 Год назад +5

    መቼም ከኛ ሐገር የማይሻል የለም፤ እንኳንስ ከሐገር ወጥተን በሐገራችንም ላይ ሆነን ሕይወት አልጋ በአልጋ አይደለምና ለሰዎች አመለካከት ብዙ አትጨነቂ እህቴ መልካምነትሽን ቀጥይ!

  • @marysertse3627
    @marysertse3627 Год назад +2

    ኪዳዬ እናንተ መልካም ሰዎች ናቹ እግዚአብሄር ይስጣቹ የበለጠውን ይስጣቹ እግዚአብሔር ያክብራቹ ❤

  • @በርሱቁስልእኛተፈወስንዛሬ

    በእውነት እድሜ ከሙሉ ጤንነት ያድላችሁ ከነቤተሰቦቻችሁ መልካምነት ለራስ ነው ተርቦ ከሚርግመኝ ጠግቦ ቢርግመኝ ይሻላል ያልኽው አባባል አስለቀሰኝ

  • @beenasefa8342
    @beenasefa8342 Год назад +2

    ኪድዬ እንዴት ነሽ ቆንጆ መረጃ ነው አቶ ትግስቴንም እድሜ ጤና ከነቤተቡ ይስጥልኝ ኪድዬ እንኳን ደስ አለሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bezaabay3278
    @bezaabay3278 Год назад +2

    wow በጣም ደስ ይላል ይመቻችው ፈታ በሉልኝ የሀገሬ ሰዋች ኪዲ ስለምትሰጭን መልካም አስተሳሰብ እና ቅን ልብሽ በጣም ነው የምናመሰግነው ክበሪልኝ መንግስቴንም ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጣችው

  • @Esraleaserat
    @Esraleaserat Год назад +2

    ኪድዬ ስለሁሉም አመሰግንሸለሁ ቅን ልብ ያለሽ ነሽ❤ ግን ስለ ሙዝቃ መስተወቅያ ስለእውነት ውዴ የምንዘፍንበት የምንጨፍርበት ጊዜ አይደለም ንስሀን ገብተን ክብር ደሙን ቅዱስ ስጋውን ተቀብለን ተዘገጅተን መኖሮ ያለብን ሰአት ነው ስለቤቴክርስትን ተስተወውቅያለሽ ስለ ተጨነቁ አብረሽ ትጨነቅያለሽ ይህን ነገርሽን እወደዋለሁ❤

  • @EyuelTemesgen-k8z
    @EyuelTemesgen-k8z Год назад +2

    በጣም በጣም ምርጦች ናቹ ይህ መልካምነት ይብዛላቹ ተባረኩ

  • @yabiyabi96
    @yabiyabi96 Год назад

    Thanks kidi,,,God bless his limitless blessing,,.

  • @selam8081
    @selam8081 Год назад +1

    ኪዱ እንዴት ነሽ ሁሌም የምትሰጭን ጥሩ አማራጮች እጅግ እናመሰግናለን በርችልኝ እናከብርሻለን

  • @ሀበሻኢትዮጵያውያን

    እኔ እራሱ የማቃት ነፍሰጡር አለች ብቻዋን ሱዳን ላይ አንተ ግን ደግነትክ ቅንነት ማረከኝ እቺ ናት ኢትዩጲያ ለኔ ተባረኩልኝ ኪዲ❤

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg Год назад +1

    ሠላም ኪድ& አቶ ትግስቴ በጣም እናመሠግናለን ኪድየ እባክሺ የUN ወረቀት ያላቸዉንና የሌላቸዉን እድሉን ብትሠጡ ከፈጣሪጋ የድሉ ተካፋይ እሆናለሁ ብየ አምናለሁ ያዉ ሁሉን ነገር ታዉቂዋለሺ

  • @TsiyonTilahun-f4h
    @TsiyonTilahun-f4h Год назад

    ኪዲ የምወድሽ ያሰብሽው መልካም ነገር ሁሉ ይሳካልሽ ❤

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg Год назад +2

    እዉነት ነዉ አባ ተናግረዋን ከመጡ በሗላ የመጣነዉ ለአመት ሁለን ነገር ቺላቺሁን አደለዴ እያሉ ስራ አይሠሩ አመቷ እስከምትደርስ ያስቸግራሉ ብለዉ ነበር አስታዉሳለሁ የሆነቺ ልጂ በጋብቻ እረድቷት እስከ ልጇ ግን ያነን ሁሉ የከፈለላትን ዋጋ እረስታ በልጂሺ ብር ይቀበላን ሲሏት ሳታጣራ ከሳዉ ነበር ብለሺ ነበር ሠዉ እጁን የዘረጋለትንና ከዛ ሁሉ ጪቅ ያወጣዉን ሠዉ እዴት ይረሳን

  • @Lydia-jz5co
    @Lydia-jz5co 7 месяцев назад

    Kidiye tank you so much

  • @elisagosaye5687
    @elisagosaye5687 Год назад

    መልካምነት ለራስ ነው ዞሮ ይከፍላል በስደት ያላችሁ እህትና ወንድሞቼ እግዚአብሄር ይርዳቹ ኪድዬ የተቸገረን ለመርዳት እግዚአብሄር ካበቃቹ በመልካምነታቹ ቀጥሉ እግዚአብሔር ሐገራችንን ይባርክ ሕዝቦችዋንም ይፈውስ

  • @TgBrhanu-cy5fr
    @TgBrhanu-cy5fr Год назад +3

    ኪዲየ እግዝአብሔር ብርታቱን ይስጣቹህ ። ኡጋንዳ ነው ያለነው በሀሳብሽም በፀሎትሽም አስቢን ።

    • @use-l3h
      @use-l3h Год назад

      እስቲ ስለ ኡጋንዳ ያለውን ነገር ንገሩን እስኪ ወደዛ መጥቼ ስደተኛ ለመመዝገብ ሃሳብ ነበረኝ ግን ልጆች ስላሉኝ ፈራሁ እባካቹን ኢንፎርሜሽን ብትሰጡን ብዬ ነው አመሰግናለሁ 🙏

    • @ethio12702
      @ethio12702 10 месяцев назад

      እውነት ነው መረጃውን ብትሰጪኝ

  • @fayetolcha3797
    @fayetolcha3797 Год назад +1

    እድል ይኖረኝ ይሆን ? እንድትረዱኝ ጸሎቴ ነው ፣ በእግዚአብሔር❤❤❤

  • @Lydia-jz5co
    @Lydia-jz5co 7 месяцев назад

    Kidiye go with your success go head OK we Love you so much

  • @marianuru6365
    @marianuru6365 Год назад +1

    ኢንሽአላህ የእድሉ ተካፋይ እሆናለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @tigiwondi778
    @tigiwondi778 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስለቅንነታችሁ❤

  • @AbayneshHusen
    @AbayneshHusen 21 день назад

    መቸም ከፈጣሪ ታገኙታላችሁ ኪድዬ የኔ ደግ ተባረኪ

  • @helenyemane8787
    @helenyemane8787 Год назад

    Egziabher Abzto ybarkachu🤲🤲🤲

  • @lucydegarege2408
    @lucydegarege2408 Год назад +3

    I am the number one to see❤❤❤love you kidiye😘

  • @fikirtebogale245
    @fikirtebogale245 Год назад

    እባክሽን ኪዲ አድሬሱን አስቀምጪልኝ በጣም ወሳኝ ነገር ነዉ በጣም ነዉ አንቺን የምናመሰግነዉ ተባረኪ

  • @awekealetay5974
    @awekealetay5974 Год назад +1

    Kidi በጣም አምሮብሻል 🙏🙏

  • @wynshetabebe7600
    @wynshetabebe7600 Год назад +1

    ፈጣሪ ይስጣችሁ መልካም ሥራ ለራስ ነው

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 Год назад

    ሰላማችሁ ይብዛ እንቁ ኢትዮጵያውያን ።❤❤❤

  • @danielmeasho7614
    @danielmeasho7614 Год назад

    Teegtou brother betami new menlsgibi❤❤❤edlab tenanni yehvkab❤❤❤❤

  • @backmemory872
    @backmemory872 Год назад

    Kidiye yene melkam sew endewum enena wendmoche be sponser enmetalen bekrbu ena kanchi ga teru gze asalfalew bye asbalew mearey

  • @fayetolcha3797
    @fayetolcha3797 Год назад +4

    እኛ ሃርድ ሽፕ ለምደናል የትም እንተኛለን ፣ሁሉንም ሥራ እንሰራለን ።

  • @menaasefa9937
    @menaasefa9937 Год назад +1

    ኧረ ኪድዬ እኛም እኮ ባገራችን ስደተኛ ሆነናል አንድ በሉን ተሰቃይተናል

  • @USAUS1986
    @USAUS1986 Год назад

    ጥሩ ሰው ነህ ተባረክ❤

  • @adamia3883
    @adamia3883 Год назад

    Egzabher yebarkachw ❤🙏

  • @netsanetlishaa2175
    @netsanetlishaa2175 Год назад

    Selam selam Kidi
    Canda memtat felgalhu lejoch aluny
    Kethiopia wede gorbet Hager kwetawe behala yekanda Eta weyem edlun endet nwe magenyt yemclwe endet nwe

  • @mekashatsegaye
    @mekashatsegaye Год назад

    ኪዲዬ ደጓ አብዝቶ ይባርክሽ። የኛ ልበ ቅን። ሰላምሽ ብዝትት ይበል እህታችን

  • @betimesfen8796
    @betimesfen8796 Год назад +2

    የኔ ቆንጆ ሰላም ላንቺ እዴት ነሽ🎉🎉🎉

  • @ሀበሻኢትዮጵያውያን

    ውይ ኪዲዬ ምነው መንፈሳዊ ነገር ስለ ቤ/ክ እያወራሽ የዚህን አዝማሬ ዳዊት ፅጌ ማስታወቂያ ባንቺ ፔጅ ባላይ ደስ ይለኛ ነበር ስለምወድሽ ነው በቃ አንቺ መንፈሳዊ ሰው ነሽ እንደገባኝ ❤❤❤❤❤

  • @BINIAndargachew
    @BINIAndargachew Год назад +1

    ሰላም ኪዲ pasport ካናዳ መምጣት እፈልጋለው በምን አይነት መንገድ መግባት እችላለው እባክሸ እርጂኝ

  • @rahwahagos2531
    @rahwahagos2531 Год назад

    ምን ኣየነት የተባረክ ሰው ነህ

  • @UfjfgHgh
    @UfjfgHgh Год назад +1

    ኪድዬ እባክሽን ተባበሪኝ ከፍዬም ቢሆን ከአረብ ሀገር ገላግሊኝ

  • @HaftamuHayelom
    @HaftamuHayelom Год назад +1

    እድሉ እንዴት ላገኝው እኔ ብዙ ኣላሸግራቹም
    follows up በቻ ኣግዙኝ እባክሽ ኪድ እንደዚ እንደዚ ኣድርግ በሉኝ
    ከሁለቱም ሰው ውስጥ እንዴት መወዳደር እችላለሁ

  • @kulsumsaidmohammad
    @kulsumsaidmohammad Месяц назад

    Please ke sauth Africa sponsore adergu

  • @ILLu4tube
    @ILLu4tube Год назад

    አቶ ትዕግስቴ ለ ደግ አሃሳብህ እናመሰግናለን

  • @balechewlameboro552
    @balechewlameboro552 Год назад

    liki naki manigiseta tabaraki wonidema

  • @MalkGul-mh5zn
    @MalkGul-mh5zn 11 месяцев назад

    yibarkish

  • @MimiBelete-ok5we
    @MimiBelete-ok5we Год назад

    Kedu malekam egzybhar manegadeshen nuroshen yaberaleshe

  • @samiramohammed3447
    @samiramohammed3447 11 месяцев назад

    ኪዲ ስላም ነው በተደጋጋሚ ጠይቄሽ ነበር እባክሺ ካየሺው መልሺልኝ ያለሁት ለንድንነውወድ ካናዳ መምጣት እፈልጋለሁ please, please

  • @danielmeasho7614
    @danielmeasho7614 Год назад

    Kulou guza et zekktlkou amlak yegbrou ❤❤❤

  • @melkamhone5608
    @melkamhone5608 Год назад

    ፈጣሪ አብዝቶ ይርባካችሁ
    መታደል ነዉ እንደዚህ መልካም ስራ መስራት
    ግን እኔም መምጣት እፈልጋለሁ።
    አሁን እኔ ያለሁ ቻይና በትምህርት ላይ ስሆን ብዙ ጊዜ scholarship applied አድርጌ ነበር ግን ምንም ሊሳካልኝ አልቻለም። ከእናንተ እርዳታ እፈልጋለሁ በምን መልኩ ማመልከት እንደሚቻል እና በየትኛው መንገድ ማመልከት እንዳለብኝ እንድትተባበሩኝ እፈልጋለሁ።ስለ መልካም ትብብራችሁ አመሰግናለሁ።

  • @tewodrosayele5453
    @tewodrosayele5453 Год назад +1

    ኪዲ እረ በማርያም ሁለት ሴቶች አሉ እዚህ ናይሮቢ ሁለቱም ልጆች አላቸው ብዙ አንዷ አንድ ሴት ልጅ አንዷ እንድ ወንድ ልጅ አላቸው ብዙ አመት ቆይተዋል ማንዴት አላቸው ግን እስፖንሰር በማጣት ግን እዚህ ይንገላታሉ እባክሽ ሊረዳቸው የሚችል ሰው ካለ እርጃቸው

    • @aryaelbelachew5105
      @aryaelbelachew5105 Год назад

      እረ በመዳኒያለም ውስጅን ከነቤተሠቤ ምን አለበት

  • @Judi-g1z
    @Judi-g1z Год назад

    Kidiye jegena nesh eko melekam Ethiopian neshi❤❤❤endehasab gen gibrsodom magegemiya menor alebet beye amenalehu behagerachinem bihon b/c senawegezachw senetelachw bekelu lejocjachin layi new yemiyargut so disorder selehon erdata yasefelegachwal masekome yemenechilew endeza new beye amenalehu👍

  • @ydidiyaabera-cf4nz
    @ydidiyaabera-cf4nz Год назад

    ፈጣሪ.ያውቃል

  • @selomonmantegaftote6549
    @selomonmantegaftote6549 Год назад

    Ke Germany Wesejin

  • @emebetdesta7003
    @emebetdesta7003 Год назад

    Thanks

  • @janaalrayyan5776
    @janaalrayyan5776 Год назад

    Edewa ena gn mechi nwa edeswa fetar yetezegawan ber emtkeftlga yahun esk

  • @caringforcommunity1069
    @caringforcommunity1069 Год назад

    Kiddy ...wede Winnipeg lememtat interview eyetebeku new...gin interview lay binwedk betebeka weym belela menged malef enchilalen wey? Yihinin tiyake bititeyikew melkam neber

  • @YilmaAlemayehu-lg4lk
    @YilmaAlemayehu-lg4lk 10 месяцев назад

    ኪዲ ጥሩ ነው እስኪ እስፖንሰር ለኔም ፈልጊልኝ

  • @etiomuslim
    @etiomuslim Год назад

    Ara endet memaxat yechalal le sira ke berut weda canada

  • @kasaneshtezera7603
    @kasaneshtezera7603 Год назад

    Yes

  • @kmedia302
    @kmedia302 Год назад

    Ehite 5 Lijoch aluwat 2Wandina 2set Aluwat Mandetim Alat Gin sponsore Alagegnachim

  • @saratadesse8592
    @saratadesse8592 Год назад

    ሰላም ኪዲ ❤

  • @balechewlameboro552
    @balechewlameboro552 Год назад

    fatre yiqere yibalaw ka chigere woxeto enidehi ayinate malise yasaxa wonidemi fatare yiqere yibalaw canada gabito mnigade bitanase mini yehonali fatare yibarekachu kide yasaw liji eko tamama naw eko

  • @yaredgebru-g6s
    @yaredgebru-g6s Год назад

    Selam Kidi berchilen

  • @nathangirma5439
    @nathangirma5439 10 месяцев назад

    ስለም ኪድዬ

  • @MarshetAbera-lj2tk
    @MarshetAbera-lj2tk Год назад

    ሳለም ከድይ ❤

  • @MRavoz-bm2dk
    @MRavoz-bm2dk Год назад

    ኧረ ኪዱ ተይ ከዚህ ከአረብ ሀገር አውጭኝ እስፖሰር ፈልጊልኝ

  • @balechewlameboro552
    @balechewlameboro552 Год назад +1

    tikikilile nashi kide ya turu saw semi maxifochu eyaxafu naw fatre yiqere yibalachaw

  • @123mahi
    @123mahi Год назад

    Please ehte ene sister alchegn lememetat eregegn kedi

  • @youhanesasefa
    @youhanesasefa Год назад

    Esiki eshi kalishi tebaberigni

  • @kokiimedia
    @kokiimedia Год назад

    Selmi lanchi yuni kidiye enkani dan maxshi

  • @fayetolcha3797
    @fayetolcha3797 Год назад

    እባክሽ kidiዬ የዚህ ቤተሰብ አባል ልሁን ፣፣

  • @nathangirma5439
    @nathangirma5439 10 месяцев назад

    ስለም ኪድዬ እባክሽ እኔ ያለሁት ኬኒያ ነው ያለሁት እስፓንሰር የለኝም ነገር ግን የሚያዘው ብር አለኝ ስፓንሰር ልታገኙልኝ ትችላላችሁ አመሰግናለሁ

  • @medaniyalemadanegn3265
    @medaniyalemadanegn3265 Год назад

    ሁሉ ቀርቶ ገንዘቡ ቀርቶ ነጻነት ይበልጣል የፈለገ ይሁን ከአፍሪካ ሀገር እንውጣ እባካችሁ እርዱን አፍሪካ የምንኖር ችግሩን በደንብ እናውቃለን እዚህ ችለን የኖርን የ ካናዳ ችግር አይከብደንብ

  • @yabetsmelese669
    @yabetsmelese669 Год назад

    ኪዲዬዬዬ Please Please 😭😭😭

  • @kidestteferi2476
    @kidestteferi2476 11 месяцев назад

    kidi endet nesh

  • @BiniyamMengistu-u6b
    @BiniyamMengistu-u6b Год назад

    ካናዳ ዘመድ አለኝ እንዴት እደሚወስደኝ መረጃው የለውም እና መረጃዎች ስጪኝ እባክሽ አስቸኳይ ነው እዳነበብሽው እባክሽ መልሽልኝ በእግዚአብሔር ስም እድሉን እዳታስመልጪኝ እባክሽ እባክሽ

  • @fasilbirhanu415
    @fasilbirhanu415 Год назад

    ኪዲየ እባክሽ ከአፍሪካ ስደት 100% ይሻለናል ከኡጋንዳ ከቤተሰቦቼ ጋር።

  • @eyyhhfwpeyyhhfwpp7326
    @eyyhhfwpeyyhhfwpp7326 Год назад +1

    Selam kedy

  • @mekdesbekan1798
    @mekdesbekan1798 Год назад

    Kiduy selaywesh Des belognal

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 Год назад

    እባክሽን ትክክለኛ መረጃ ፈልጋለሁ ለትምርት እንዴት ወደ ካናዳ መምጣት እንደሚቻል ብትጠቁሚኝ🙏

  • @ILLu4tube
    @ILLu4tube Год назад

    ከካይሮ ያልሺዉ የሰዉን ዕድል ለመዝጋት ካልሆን በስተቀር ምንም ትርጉም የለዉም እንደዚህ ያሉ ሰዎች እዛ ቤተሰብ ያላቸው ግን ሰዉ የሌለዉን ዕድል መዝጋት ነው እናት እቅዳቹህን ቀጥሉ

  • @zawuyasalih477
    @zawuyasalih477 Год назад

    እር ኪዲየ እር ከአርብ ሀገር እምውጣበት መንገድ ዱባይ ነው ያለሁት ግን ወደ ካናዳ መሄድ እፈልጋለሁ

  • @ILLu4tube
    @ILLu4tube Год назад

    እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ሰዉን ስትወስዱ በምን መስፈርት ነው?

  • @KibromGebretsadik
    @KibromGebretsadik Год назад

    kiberet yistelen

  • @BiniyamMengistu-u6b
    @BiniyamMengistu-u6b Год назад

    እባክሽ ዘመድ አለኝ እንዴት እደሚወስደኝ ግን መረጃዉ የለውም እና እንዴት እኔን መውሰድ እንደሚችል እባክሽ መረጃዎች ስጪኝ የጻፍኩትን እንዳየሽ መልሽልኝ አስቸኮይ ነው እባክሽ

  • @ambachewlakew1083
    @ambachewlakew1083 Год назад

    ኪዲ ጠፋሽብን ሁሌ ነይልን

  • @AsmelashTesfamicael-mi4rk
    @AsmelashTesfamicael-mi4rk Год назад

    ❤❤❤

  • @amanjunior70
    @amanjunior70 Год назад

    Kidiye take me please 🙏

  • @መረኘከኘከሸከወሰአጠረከደ

    Konjo hasabi naw yanasachut

  • @helantibebu1509
    @helantibebu1509 Год назад

    ሀይ ኪዱ እዴት ነሽ

  • @yonnaseneda4082
    @yonnaseneda4082 Год назад

    Kidye ebakesh erge 2 gwec alweg suthafrica neg please erge

  • @Tነኝየተክልዬዋ
    @Tነኝየተክልዬዋ Год назад +1

    ከአረብ ሀገር ብትወስዱኝ ምን አለበት

  • @solyanatube2
    @solyanatube2 6 месяцев назад

    ሡዳን ካፈረሠ ሥንት ወገኖቻችን አሳጣን

  • @Sofia-ne5br
    @Sofia-ne5br 11 месяцев назад

    Alecy conact adregige plies

  • @susu.youtube2092
    @susu.youtube2092 Год назад

    ኪድየ እንደት ነሽ ማማ

  • @mimitekla467
    @mimitekla467 Год назад

    ከዮጋናዳ እንደ ድሮ አደለም 2አመት8ወር /3አመት እየቆየ ነው

  • @mgiday5712
    @mgiday5712 Год назад

    እኔ እኔ ሁለተኛ ብዬ ትቼዋለሁ ኪዲ

  • @Trrttt-i2x
    @Trrttt-i2x Год назад

    Ekwan❤ethiopia👍🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳legehwenache❤❤

  • @የጅማዋቅመም
    @የጅማዋቅመም Год назад

    እዴትነው መሞከር ምችለው ኪዲ

  • @hailem9116
    @hailem9116 Год назад

    ቲጂዪ ምንአለበት እኔ ወንድምሽን ሰው ብታደርጊኝ