🛑ዱባይ ለመሄድ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች ምን ምን ናቸው ❓ብዙ ወጪ ሳታወጡ በትንሽ ብር ዱባይ መግባት የምትችሉበት ቀላል መንገድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 сен 2024
  • #BrexHabeshawi#Brex#ብሬክስሀበሻዊ
    ብሬክስ ሁሌም አዲስ 🆓🆕
    ሰላም፣ፍቅር፣አንድነት፣በጎነት
    Welcome to my channel I'm Brex from Ethiopia
    if you subscribe to my channel you get more benefit with tech news, Vlogging video around Ethiopia, Funny Videos, and also Challenges So check my channel and subscribe now🔽😊
    ⏩ / brexhabeshawi
    😊Please write a comment, share, and like the video. ENJOY!!!
    የ Brex Habeshawi ትክክለኛ የሶሻል ሚድያ አድራሻዎች
    👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇
    ዩትዩብ 🔴 / brexhabeshawi
    ፌስቡክ 🔵 brex.habeshawi.92
    ኢንስታግራም📷 brex_habeshawi22
    ትዊተር 🐦 Brexhabeshawi66?s=09
    ቲክቶክ 🌏 tiktok.com/@brexhabeshawi22
    ቴለግራም📺 t.me/BrexHabes...
    ፌስቡክ ፔጅ ✔ BrexHabeshawi0/

Комментарии • 1,4 тыс.

  • @BrexHabeshawi
    @BrexHabeshawi  2 года назад +93

    በዛሬው የቀጥታ ስርጭት ትልቅ Gift ያበረከተልን ወንድማችን 😍😍እናመሰግናለን Bro ክበርልን እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉት ቤተሰብ ሁኑ
    ✅ruclips.net/video/gAx_5aKBcQI/видео.html
    ✅ruclips.net/video/gAx_5aKBcQI/видео.html

    • @BlueSky-xt9nl
      @BlueSky-xt9nl 2 года назад +3

      1

    • @enatethiopia953
      @enatethiopia953 2 года назад +2

      ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ እንሁንን

    • @enatethiopia953
      @enatethiopia953 2 года назад +1

      ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ እንሁንን

    • @ኩንፈየኩን-ፈ1ኰ
      @ኩንፈየኩን-ፈ1ኰ 2 года назад +1

      ከዚህቢዛእናትኬትከተላከላቸወእሳመምጣትይቻላልእደብመልስሌኝደስይለኛል
      ብሪክ

    • @elhammohammad2957
      @elhammohammad2957 2 года назад +1

      ቁጥራችሁን ላኩልኝ ብሬክ እህቴን ለመጣ ብየ ደላላ በቪዚት አይቻልም አለኝ ለማስጨረስ 50.000 አለኝ መዳሜ ቪዛ ታሰራላታለች እና እንደት ማምጣት እንደምችል ግልፅ እንድሆን

  • @umomohamad
    @umomohamad 2 года назад +97

    ስሙኝ እማ ሁሌም እደዚህ አስተማሪ ነገር ብቻ ይዛቹሁ ኑ የዉሸት ቨራክ አያምርባቹሁም😕እደዛሬ ቁምነገር አዘልነገር ይዛቹሁኑ

    • @temimatube4483
      @temimatube4483 2 года назад +6

      ፕራንኩን እኮ የሰሩት ብር ለማግኘት ነው አገኙበት ዱባይ ተጠቀለሉ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      @@temimatube4483 ደምሪኝ😍😂

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      ደምሩኝ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      Endmamer bekenenet

    • @mamaajmanmamaajman4999
      @mamaajmanmamaajman4999 2 года назад +1

      @@temimatube4483 ማን ነው ፕራንክ ያርገው እውነት ነው

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 года назад +72

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ

  • @samirasamira8056
    @samirasamira8056 2 года назад +73

    እውነት አምሮባችኋን ዱባይ መሲየ አምሮብሻን እራስሽን እደዚህ ትሪት አድርጊ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demetige wedeye

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад +1

      ደምሩኝ

    • @اسيا-ض6ج
      @اسيا-ض6ج 2 года назад +2

      አየሩ ነው እዚህ እሚያሣምረው

    • @zaikajallao1223
      @zaikajallao1223 2 года назад

      1

    • @haptamokhan5176
      @haptamokhan5176 2 года назад

      1 ጥየቄ አንድ ሰው ዬዱበይ አይድ ከአሌ ብዘው መለክለት ይችላል

  • @emanseyd172
    @emanseyd172 2 года назад +10

    ብሬክስየ አተኮ ጀግና ነህ ከምር አላህ ይጠብቃችሁ ፍቅር ራችሁን ይጨምርላችሁ

  • @yabishawendecwhal9513
    @yabishawendecwhal9513 2 года назад +45

    መሲየ የኔ ልዩ አሁን ደና ወዝሽ ተመልሳል ብርች እራስሽ ላይ ትኩርት አድርጊ እወድሽ አለው

  • @ከነአንነኝ-ደ2አ
    @ከነአንነኝ-ደ2አ 2 года назад +38

    አሪፍ ትምህርት ነው ብሬክስ መሲ የምወዳችሁ😍

  • @yeshetube3912
    @yeshetube3912 2 года назад +2

    እውነት ነው እርስ በርሳችን። መተጋገዝ አለብን መስዬ አሁን ደና እየተመለስ ነው ሰውነትሽ እና ባገኝሽ ደስ ይለኛል። በጣም ነው እምውዳችሁ አብርን እንደግ በሉ የኔን ሽር አድርጉልኝ ብርክስ።

  • @zaharaeshetu1340
    @zaharaeshetu1340 2 года назад +14

    እንደዝህ ሁሌ ይመረባችሁ ጠቃሚ ትምርት ስላካፈላችሁን

  • @seadahussne340
    @seadahussne340 2 года назад +15

    ሀገራችን ሠላም ያርግልን የሠውሀገርየሠውነው

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +12

    🤣🤣🤣ወይኔ ሮቢ እድግ ይበልላቹ 💝አይዞሽ ምንም ይሁን ጤነኛ ልጅ ማሳደግ ዋጋ አለው ❤መሲዬ አጥሚት ጠጪ በደንብ

  • @mhamedkonjo4700
    @mhamedkonjo4700 2 года назад +11

    እጅግ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ዱባይ 8ወር የተቀመጡ አሉ ሥራ አጥተው

  • @jobazamoussa927
    @jobazamoussa927 2 года назад +20

    ምስ እና ብሬክስ ፍጣሪ ዪጥብቃቹ😘

  • @rehimaaragawtube
    @rehimaaragawtube 2 года назад +6

    እኔ ባሌን ሳመጣው በደላላ ክፈይ ያሉኝ አጅብ ያስብላል የዛሬ ስንት አመት ግን ነቀ ስለሆክ በአሰሪወቸ ትብብር በራሴ አሰራሁለት በሰላም መጣልኝ የዛኔ ጊዜውም ደህና ነበር አልሀምድሊላህ ስራም ቶሎ አስገባሁት የጋብቻ ወረቀት እኛ ተጠይቀናል ግን ሳላመጣው ሳስብ መዳሜ የኒካህ ወረቀት ያምጣ አለችኝ ነግሬው የኒካው ወረቀት ይዞ መጣ ብዙ ጊዜ ስንጠየቅ ወረቀቱን እናሳያለን በጣም ይጠቅማል ዱባይ ሁለተኛ ሀገራችን ናት

  • @saraaa1697
    @saraaa1697 2 года назад +8

    በጣም ጥሩ ምክር ነው እናመሰግለን መሲ ና ብርክስ🥰🙏🇪🇹

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +22

    ፐ ጥርት ያለ ገለፃ ይመችህ ብራዳ 💝💝💝የምር ሁሌም እንደዚ አሪፍ አሪፍ ሃሳብ አምጣልን ይመችክ 👌

    • @yordanoshaile6338
      @yordanoshaile6338 2 года назад

      ትበል፣አታ፣ሐሳዊ፣ለክባጥ

    • @zahrasyed7950
      @zahrasyed7950 2 года назад +1

      መሻ አላ እነመሠገንአለን

    • @tshayetshaye1591
      @tshayetshaye1591 2 года назад

      ሰላማቹሁ ይብዛ ቪዚት ተከልክሎ አይደል እንዴ ብዙወችን እየመለሷቸው አይደል ?

  • @ራህመትአህመድ-ቸ6ቘ
    @ራህመትአህመድ-ቸ6ቘ 2 года назад +4

    መሲ የኔ ቆንጅ ብሬክስ የኔ ወንድም ኑሪልኝ🍓🍓🍓🍓💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💖💖🌺🌺🌺

  • @كريمهمحمد-ظ3م9ز
    @كريمهمحمد-ظ3م9ز 2 года назад +2

    ለሰጠህን መረጃ በጣምነው ምናመሰግነው አላህ ይስጠልን

  • @temimatube4483
    @temimatube4483 2 года назад +7

    መሲ ሊያምርባት ጀማመራት የዱባይ ውሃ

  • @adisasfaw4845
    @adisasfaw4845 2 года назад +2

    ቤተሰብ ስለ ሰጣቹን መረጃ እናመሰግናለን በርቱልን 🙏

  • @Tube-vd6xy
    @Tube-vd6xy 2 года назад +3

    ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በጣም ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን

  • @fekertube5822
    @fekertube5822 2 года назад +3

    ዋው በጣም ደስ ይላል እኔ ባለበቴን ላመጣ ነበር ይቅርብኝ ከልብ አመሰግናለው ለመልክታቹ የኔ ውዶች በተረፈ በርቱ 💪ድንግል ትጠብቃቹ🙏🙏🙏😘😘😘😘😘

  • @سعيدايمان-و4ق
    @سعيدايمان-و4ق 8 месяцев назад +1

    መሲ አምሮብሻል እንድህ እራስሽን አሳምሪ

  • @fogjhhjjhjjgigjh3981
    @fogjhhjjhjjgigjh3981 2 года назад +6

    1በጣም ጥሩ ገለጻነዉ ያደረጋችሁት።

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 8 месяцев назад

    በጣም ይጠቅመናል ጎበዝ መሲ ብሬክስ አቦ ተባረኩ ደስ የምትሉ ባልና ሚስት ልጃቹ እድግ ይበልላቹ

  • @tube703
    @tube703 2 года назад +7

    መገን ዱባዬ ሁለተኛ ሀገራችን መሲን የለም ሴት አደረገችሽኮ እምር ብሎብሻል ማሻ አላህ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад +1

      ደምሪኝ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      Endmamer bekenenet

    • @laylasayeed4460
      @laylasayeed4460 2 года назад

      መሲ ኢትዮ ብቻ ነዉ መይመቻት ሰኡዲ እያለች ጨረቃ አይደል የምትመስል የነበረዉ

  • @tamryytube9793
    @tamryytube9793 2 года назад +2

    ሠለምነችሁ አምሮባችኋል
    አዲሥ የተዮብረ ሥለሆንሆ ሸረ አደጋ ረጉልኝ

  • @ketematesfahun4608
    @ketematesfahun4608 2 года назад +3

    ትክክል ብሬክስ ያወራህው ለኔ ደርሶብኛል

  • @jshsuwu5558
    @jshsuwu5558 Год назад +1

    ዱባይ በጣም ከባድ ነው ሠወች መሄዳቸውን እጅ እዛ ያለውን ፈተና አያቁም እናመሠግናለን ሥለመረጃህ ሌላም አድሥ ካለብቅ በሉ❤❤❤

  • @bellengirema2343
    @bellengirema2343 2 года назад +8

    ዱባይ ለሴትልጅ አሪፍ ናት

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 2 года назад +2

    መሲ ማሻአላህ የተስማማሽ ይመስላል ዱባይ

  • @alemtube7319
    @alemtube7319 2 года назад +8

    ከኔ ጋ ቤተሰብነት የሚፈልግ ጎራ ይበል አብረን እንደግ ወገኖቼ ♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @umeemeran
    @umeemeran 7 месяцев назад

    አደምሩኝ ሊዩዎቼ እንኳን ማጠቹልን

  • @Helina-xi9ph
    @Helina-xi9ph 2 года назад +2

    እናመሰግናለን ብሬክስና መሲ ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛላቹ።

  • @ruthkidane6643
    @ruthkidane6643 2 года назад +7

    መሲ ዋዋዋ አምሮብሻል የኔ ዉድ ይመቻችሁ ደስትላላችሁ

  • @shewateorange7324
    @shewateorange7324 5 месяцев назад

    እናመሠግናለን ብሬክሥ and መሢ ወንድሜን ለማምጣት ፈልጌነበር ግን እንደት እንደሆነ ብታሥረዳኚ

  • @መኪቦረናዋ.እሙ.ኢክሩ
    @መኪቦረናዋ.እሙ.ኢክሩ 2 года назад +4

    ሽኩራን እናመሰግናለን ስለመልዕክቱ

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 2 года назад +6

    የኔ ወድም ብሬ እስኪ ለህቴ ቪዛ ላክላት እኔ ብሩን አስገባለሁ እኔ ሳኡዲ ነኝ እሷ መስራት ትፈልጋለች

    • @raibiyasied7940
      @raibiyasied7940 2 года назад

      እኔም እፍልጋለሁ

    • @semenmedianetwork__
      @semenmedianetwork__ 2 года назад

      ruclips.net/video/JgSNetk476A/видео.html

    • @Helomihelomi-b2w
      @Helomihelomi-b2w Месяц назад

      እኔም ለህቴ ፍሪ ቪዛ ማሰራት እፈልግ ነበር

  • @faywemamo
    @faywemamo 4 месяца назад

    ወድሜ ኑርልን

  • @hadisebabre5066
    @hadisebabre5066 2 года назад +3

    እዉነት ነዉ ዉድ ወድማችን ተባረክ

  • @tobayani7032
    @tobayani7032 Год назад

    ብሬስዋ እዉነት ነዉ እኔ የዚህ ችግር ተካፋይ ነበርኩ በግዜዉ ደግጬ ነበር ግን እዳለከዉ ትክክለኛዉን የሚያሳልፈንን ያልታመመ ፓስፖርት ቪዛ ያስፈልጋል

  • @ሰአዲቢንትአደም
    @ሰአዲቢንትአደም 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ መረጃነውአቡ ሮቢል እናመሰግናለንመሲ ደሞ አልከሳሽም አብሽሪ ሮቢልም እድግ ይበልላችሁ

  • @ሰሚራ-በ9ኈ
    @ሰሚራ-በ9ኈ 2 года назад +5

    እናመሰግናለን ለምክርህ ግን በዚህ መልኩ የ3ወር ቪዚት አሰርተን እሪቦርት መች አሳልፉት ለምን እሪቦርት አናሳልፍም ይላሉ

    • @semira7683
      @semira7683 2 года назад

      ጉቦ ይፈልጋሉ እኔም በአፉ ወጥቸ ለመመለስ ስንት ግዜ መልሰውኝ በመጨረሻም ጉቦ ከፍየ አለፍኩ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      @@semira7683 Endmamer

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      Endmamer bekenenet ehita

    • @betselotmariam6077
      @betselotmariam6077 2 года назад

      @@semira7683 ውዴ እዛው ነው ገንዘቡን የምሰጭው ብሩን በግልፅ ለሚያሳልፍሽ ግልፅ አርጊው እስኪ

    • @semira7683
      @semira7683 2 года назад

      @@betselotmariam6077 አይደለም ሰው እያየሽ ሳይሆን በሲስተም ነው ላንዱ በድብቅ ሰተሽ እነሱ ይላላካሉ ፎቶሽን

  • @Neima703
    @Neima703 2 года назад +1

    አላህ ይስጥልኝ የጥያቄዬ ማብራሪያ አገኘሁ

  • @FgHj-xb6wx
    @FgHj-xb6wx 3 месяца назад

    እስኪ በእግዚአብሔር ሳዉዲ የነበረ ሰዉ መጣትይችላን ወደዶባ መልሱልኝ እህቶቸ ሳዉዲ 5አመት ነበርኩ 😢😢

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 2 года назад +4

    ብሬክስ ፀጉርህን ያሳደገልህን መዳኒት ልቀቅልን

  • @MimiMimi-on6xu
    @MimiMimi-on6xu 2 года назад +1

    ምፈልገውን ስለነገራችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @zeharaousman3499
    @zeharaousman3499 2 года назад +1

    ባይ ዘዌ እንድህ ጠቃሚ ነገሮች አቅሩቡ ይታይላችኋል ሁሉ በርቱ

    • @fatemafatema8811
      @fatemafatema8811 2 года назад

      በሪክስ እና እንጊለዘኛ በፍለጋ ላይ ናቸው ገና አልተገናኙም

  • @LovelyCoastalBeach-jl6il
    @LovelyCoastalBeach-jl6il 3 месяца назад

    እግዝቤሄርያክብርል

  • @mimiyoutube6796
    @mimiyoutube6796 2 года назад +3

    ስው አንዴ ከጠላ ችግር ነው በግድ ነው የምስማችሁ

  • @HawaDawud-ks8sf
    @HawaDawud-ks8sf 10 месяцев назад

    አላህ ይስጣችሁ አሪፍ ምክር

  • @ArebyansAssen
    @ArebyansAssen 3 месяца назад

    እናመሰግናለን በርቱልን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ

    እራፍ ትምህረት ነው መሲ የምወዳችሁ

  • @SaraSara-ot5ep
    @SaraSara-ot5ep 2 года назад +3

    ስለ መረጃው በጣም እናመሰግናለን መነገድ የሚፈልግ ሰውስ እንዴት ነው መስራት የሚችለው መረጃው ካላችሁ አስረዱኝ

  • @jaharajahara2395
    @jaharajahara2395 2 года назад

    ብሬክስ ፀጉርህን ተላጭተህ አልነበርደ ምነየ በቀለ😁 ዱባይአምሮባችኋል ውዶች❤❤😍😍😍

  • @gohamesay5173
    @gohamesay5173 11 месяцев назад

    መሳይ
    በጣም እናመስግናለን ዉድ ኢትዮጵያዊ ወንድመ ጥሩ ምክር ነው

  • @selamsuleman5836
    @selamsuleman5836 2 года назад +4

    እባክህ ጥያቄ ሚጠይቀኝ በዝትዋል እያልክ ነው አውቃለው ግን ቪዛውን የት ሂጄ ማግኘት እችላለው ተሲህል ነው ወይስ ትኬት offees ነው እባክህ በእግዛብሄር አስረዳኝ

  • @asmahabeshawit3283
    @asmahabeshawit3283 2 года назад +1

    መሲዬ የኔ ደርባባ አቤት እርጋታ ♥

  • @woreilutube2009
    @woreilutube2009 2 года назад

    ፈጣሪ የፈጠረው ሁሉ ቆንጆ ነው አትጨነቅ ለመልክ

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 года назад +3

    ይሄን መረጃ ስፈልገዉ ነበር

  • @እሙኢድሪስ
    @እሙኢድሪስ 2 года назад

    እናመሰግናለን እንድህ ያምራብቻኋል ፀብን ሳይሆን ፍቅርን አስተምሩን የተሰበረዉን ልቤን ዛሬ ተጠገነ በጣም አዝኘ ነበር

  • @amotube7780
    @amotube7780 2 года назад +2

    እንደዉ የመሲ እርጋታ ሲማርክ✔️✔️✔️💋

  • @zain47zain39
    @zain47zain39 2 года назад +1

    እውነት ሲያምረባችሁ እንኮን በሰላም ተብደታችሁ ተመለሣችሁ

  • @lubabahussain7713
    @lubabahussain7713 2 года назад +2

    እህቴን ላመጣ ብየነበር አብራራህልኝ ብሬክሶ ሹክረን

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 2 года назад

      ሰላምሽ ይብዛ እህትየ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ💛

  • @alemtube1150
    @alemtube1150 2 года назад +2

    ባለፈው የዉሸት የተጣላችሁ ግዜ ሰድቤችሆለሁ ይቅርታ አርጉልኝ አሁን አንድላይ ስለየሆችሁ ደስ ብሎኛ 😍😍🙏

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 2 года назад +3

    አህለን መሲ ብሬ💋

  • @fatumah2246
    @fatumah2246 2 года назад +1

    መሲ ማሻአላህ ዱባይ ተስማምቶሻል ብሬክስ ጠጉርህ ምነየ አደገ ነውየፊትነው

  • @aishayoutube12345
    @aishayoutube12345 2 года назад +2

    በጣም እናመሰግናቸዋለን

  • @SEMU.WELOYWA
    @SEMU.WELOYWA 2 года назад +2

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ዉዲና የተከበራቺሁ ወዲ የሀገሬ ልጆቺ እደምናላቺሁ ቤተሰብ ያልሆናቺሁ ጎራበሉ ከቤቲ እኔም እመልሳለሁ አብረን ትልቅ ደረጃ እንዲሰስ ቤተሰቦቸ

  • @ሀይሚሀይሚ-ኀ8ፈ
    @ሀይሚሀይሚ-ኀ8ፈ 2 года назад +5

    አረ በጣም ነው ያካበዱት ክትባት ያልተከተበ መውጣት አይችልም በጣም ነው ሚደብረው

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад +1

      ደምሩ።።

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 2 года назад +1

      አወ አሁን ሰአት የትም ሀገር ኑሮው ከበደብን ሳኡድም ሊገሉን ነው ወላሂ ሀኪም ቤት መግባት የለም ታሞ ካለ መኖሪያ ፍቃድ ካለ ፓስፖርት

  • @TayeBoss
    @TayeBoss 5 месяцев назад

    ጥሩ ነው እኔ የሙያ ስረ ተገኞቶልኝ ነበር

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ሠ6ዸ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ሠ6ዸ 2 года назад +5

    አይ አረብአገር ወዛቹህእኮተመለሰ

  • @nunutube4278
    @nunutube4278 2 года назад +1

    ብሬክስ&መሲየ ስወዳችሁ የኔ ማሮች
    አደራዉን ፈጣሪየ አይለያያችሁ❤❤

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 года назад +1

    ወይ እደት እደአስጠላችሁኝ ከውስጤ አክ እትፍነው ያልኳችሁ ብሬክስማ ጭራሽ የሰው ደም የጠጣህነው እምትመስለው ያቀዠቅዥሀል

  • @ወለተወለተ-ኸ3ተ
    @ወለተወለተ-ኸ3ተ 2 года назад +8

    አዲስ ሰው መምጣት አይቻልም ከኢትዮጵያ ወደ ዱባይ Please ንገሩኝ

  • @hanabiregachekol9389
    @hanabiregachekol9389 2 года назад

    ሰላም እንዴት ናችሁ በጣም ደሰ ይላል እናመሰግናለን 1

  • @workuhailutube
    @workuhailutube 8 месяцев назад

    ይሰማል የሚያዋጡ እቃዎች ና ብዛት እንዴት ማወቅ አንችላለን ምን ምን ወደ ኢት ቢመጣ ያዋጣል?

  • @sebleyoutube2825
    @sebleyoutube2825 2 года назад +2

    አሪፍነው1 ብሬክስ እንድ ሰው ነበር የኮትራክሽን ስራ የሚገኝ ከሁነ መምጣት የሚፈልግ ነበር እስቲ በዚህ ዙራ ምን ትላለህ ምናለ እኔንም ብታበረታቱኝ መሮኛል የሳውዲ ኑሮ

  • @aminatso9061
    @aminatso9061 2 года назад +2

    ተባርክ

  • @ashmashirads701
    @ashmashirads701 2 года назад +4

    አህለን ብሬክስ እና መሲ እካን ደህና መጣችሁ እሮቤልን ሳሙልኝ ገና ገባሁ ቢያልፈኚም መልሼ አየዋለሁ

  • @ZainabZainab-lk4tl
    @ZainabZainab-lk4tl 2 года назад +1

    ብዙ ችግርአለ አወ ትክክልነህ

  • @fozebinthabeshatube
    @fozebinthabeshatube 2 года назад +3

    ለመጀመሪያግዜ ኮሜትትሰጥ ብሬክስ ዩቱብ ተከፈተአስቸ ሁልግዜም ጠቃሚነገር ልቀቁልን

  • @tesfayebahirutsegaye
    @tesfayebahirutsegaye 4 месяца назад

    ሀይ ይሰማል ግን ጥያቄ የምየቀርበ yes

  • @munerafedlu4316
    @munerafedlu4316 2 года назад +3

    Mesi amrobeshale Masha Allah

  • @የፈቅርሀገርሀይቅ
    @የፈቅርሀገርሀይቅ 2 года назад +1

    በአላህ ይሁንባችሁ ሥልኩንየምታቁ ተባበሩኝ

  • @SaraSara-ot5ep
    @SaraSara-ot5ep 2 года назад +11

    ዶንኪ ትዩብ የስራው ውጤት ነው ከዚህም በላይ ይገባዋል ማንም ሰው መልካም ነገር ይዞ ከመጣ ተመልካች ይኖረዋል

  • @SamearaYalewu
    @SamearaYalewu 9 месяцев назад

    እሥኪ ለወንድ ቢዛ እንደት እንደማሣራ ነገር ወንድም

  • @The-lj7yh
    @The-lj7yh 3 месяца назад

    በአሏህ የሆነነገር ልጠይቅ ኢትዮጲያ ፓሥፖርት አወጥቸነበር ግን አልተቀበልኩም አሻራ ሰጥቻለሁ ሳኡዲነኝ በበሀርመጥቸ ፓሥፖርቱን ከዛ ያለሰው መቀበል ልችላልወይ አደራ መልስልኝ አማና

  • @ኩንፈየኩን-ፈ1ኰ
    @ኩንፈየኩን-ፈ1ኰ 2 года назад +1

    ከዱባይቢዛእናትኬትከተላከላቸወሳመምጣትአይችልምእደ?ትኬቱኑግደታነወእደከኢቱቤያመቁርጡ?መለስልኝቤሪክ?

  • @መድናmedina
    @መድናmedina 2 года назад +2

    መሲዬ የኔ ቆንጆ እንደት እምር እንዳለብሽ💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @zedzuzu1488
    @zedzuzu1488 2 года назад

    እናመሰግናለን በሬክስና መሲ የኔ ውዶች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @SofiyaMahamadi
    @SofiyaMahamadi 4 месяца назад

    ሰላም ሰላም ቤተሰብ እንደት ናችሁ እስኪ ተባበሩኝ እህቴን ሰወችሽ አምጫት ብለውኝ ነበር መጀመሪያ ምን ምን መደረግ እንዳለበት አሳውቁኝ

  • @ፍቅያሸንፋንቻናል
    @ፍቅያሸንፋንቻናል 2 года назад +1

    ልክ ነህ ወድም

  • @adismikenen3090
    @adismikenen3090 2 года назад +1

    ቡረኪስ፡ወንዲሜን፡ማላኪ፡ፈልገነበረ፡እኔየምኖራሁ፡ቤሩት፡ነሁ፡ዱባዪ፡ወንዲሜን፡መላኪ፡ፈልገነበረ፡ደላላ፡ሁለት፡መቶሽ፡ጠየቀኝ፡እባኪ፡ከቻልኪ፡መስ፡ወዪም፡አንተአዉራኝ፡ደሞቤተ፡ጎራበሉ❤️❤️❤️🙏👍

  • @wasmiWasmi2024
    @wasmiWasmi2024 2 месяца назад

    ይሰማል

  • @tg4076
    @tg4076 2 года назад +1

    ብሬክስ በናትህ እህቴን ተባበረኝ እደት ትምጣ ወደዱባይ

  • @habhabshi1801
    @habhabshi1801 2 года назад +3

    ምስኪን እደጌጥ ከሀላ ዝም ብለሽ ቁጭ ስታሳዝኝይ

    • @fejiretube5540
      @fejiretube5540 2 года назад

      ይጭቅናታል መሰለኝ ክክክክክ

    • @aaegrnshnea1331
      @aaegrnshnea1331 2 года назад

      ምን ታረግ ብተለፈልፍ ምላስሽ 😂😂

  • @misganawkidus8207
    @misganawkidus8207 2 года назад

    ፍቃድ አለኝ የንግድ እንዴት ስፓንስር መገኘት እችላለሁ

  • @emutube6306
    @emutube6306 2 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @kibromkeba8897
    @kibromkeba8897 2 года назад

    እያለከው ያለሀው ኣሪፍ ትምህርት ነው ግን ምን መሰለክ ቪዛ መጥቶልህ ከ ዱባይ ፖስፖርትህን የኮሮና ምርመራ ኣየር ቲኬት ቆርጠህ ስትጨርስ ኣየር ፖርት ገብተህ ይመሉስሃል ለምን ድነው የሚልሱን