4K ብዙ ሰው ከዱባይ ኤርፖርት የተመለሰበት ምክንያት dubai

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • 4K ብዙ ሰው ከዱባይ ኤርፖርት የተመለሰበት ምክንያት #dubai #dubaivisa #ethiopia #visa @yonasmoh @marakiweg2023 @etubers @SileHiwotTV22 @ebstvWorldwide

Комментарии • 22

  • @FantayeGroupofficial
    @FantayeGroupofficial  4 месяца назад +4

    ማንኛውንም አይነት ጥያቄ ካልዎት በ +971 56 255 8070 ስልክ በwhatsapp ያናግሩን

  • @ተጠቃሚ-wo3rf6mv6m
    @ተጠቃሚ-wo3rf6mv6m 4 месяца назад +5

    ወንዲሜ በሹፍርና ወዴዱባይ እንዴት መምጣትይችላልእባክህ አስረዳኚ በዴላላ ልጀምርአለኝግን እኔ አሁላይ ዴላላወች እየከዱነው እስኪ እንዴት ላምጣው

  • @kwjwtw403
    @kwjwtw403 4 месяца назад +5

    ስለዚህ ጉዳይ ብቻ ከመደጋገም
    አቅም ለሌለው ስራ አጥ ኢትዮጵያዊ ነጻ እድል ወይም ከሄደ በኋላ ሰርቶ የሚከፍልበትን እድል አታመቻቹም

  • @EthioadisMaraja
    @EthioadisMaraja 3 месяца назад +3

    ከዱባ የ1ወር ቪዚት ቪዛ ተልኮልኝ ነበራ የሌለ ሀገር ትረቭል ሂስቲሪ አለኝ ተቀበይም አለኝ ነገር ግን ይመልሳሉ ሲባል ትኬት ለመቁረጥ ፈረዉ አንተ ምን ትለኛለክ ልቁረጥ

  • @konjitseifu3324
    @konjitseifu3324 4 месяца назад +2

    ወንድሜ የትኛዉን ኤጀንሲ እናነጋግር ምታቃቸዉ ትክክለኛ ኤጀንሲ ብጠቁመን ከይቅርታ ጋር

  • @zerihunayalew8328
    @zerihunayalew8328 4 месяца назад +2

    አብዛኛውን ግዜ በደላላ ወደ ዱባይ ከመጡ በዋላ የመጉላላት አጋጣሚዎች ይፈጠራሉ ይህ የሚሆነው ከምን አንጻር ነው በደላላ ከመጡስ በዋላ ስራ የማግኘታቸውን እድልን በተመለከተ እና በዱባይ ደረጃ ህጋዊ ያለሆነ ደላላ የመሰራት ችሎታ ይኖረዋል ወይ የሚሉትን ጥያቄዎችን ለመመለስ ብትሞክርልን እላለው

  • @alemukitaw9503
    @alemukitaw9503 4 месяца назад +3

    እናመሰግናለን ወንድም የመኖሪያ ፈቃድ ምን ያህል ጊዜ እና ገንዘብ እንደሚፈጅ የዱባይ ፖስፖርትስ ማግኘት ይቻላልን?

    • @mrchu5492
      @mrchu5492 4 месяца назад

      ፓስፖርት አይሰጡም ነገርግን የ2 አመት መኖሪያ ፈቃድ ይሰጣሉ ዋጋው እስከ 200000 ብር ነው

  • @Eli-wp5ul
    @Eli-wp5ul 3 месяца назад +1

    Wendem tebarek

  • @meskeremayelech3189
    @meskeremayelech3189 4 месяца назад +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ስለ እርዳታችሁ እና የምትሰጡን ኢንፎ በጣም አመሰግናለው ዛሬ አንድ በጣም የምፈልገው ጥያቄዎች ነበሩኝ የስራ ቪዛ ታሰራላችሁ ወይ እና በስራ ቪዛስ ኤርፖርት ይመልሳሉ ወይ ለስራ ቪዛስ ምንስ ማድረግ አለብን እባክህ አሳውቀን እና ህጋዊና ስራ ቀጣሪ ካምፖኒ አግኝተን የዛሀገር መንግስት በህጋዊነታችን ተቀብሎንም ቪዛ ሰጥቶን እያለ ከኤርፖርቶች እንድንመለስ የምንደረግበት ምክንያት ምንም አልገባኝም በዚህ ዙርያም ብታብራራልን

  • @birukitawitbizuayehu
    @birukitawitbizuayehu 4 месяца назад +1

    Credit card (international card) yikybelalu?????? Teyikikig pls

  • @capitalh94_
    @capitalh94_ 4 месяца назад +1

    ኤርፖርት እናንተ አትቀበሉንም ወይ

  • @AlemayehuGetinet
    @AlemayehuGetinet 4 месяца назад +1

    ሌላ ምንም አማራጭ የለም

  • @eyasugebre9904
    @eyasugebre9904 2 месяца назад

    Hi brother salami 👋 👋
    Mini yahile birri nawu ??
    CBE bank visit Visa & bank statement kasayewu bohala mini yahile nawu dollar or Driham AED nawu yemesatawu zare laye in this week ????

  • @BehruBalla
    @BehruBalla 4 месяца назад +1

    ዱበይሄድምንምንመስፈርቶችአሉ

    • @TgAdualem
      @TgAdualem Месяц назад

      ወነድሜ ቪዛ ቆርጣልኝ ነበር በነገሮች አለመግባባት አቋረጥሁት አለኝ እና እኔ መምጣት እፈልጋለሁ ቪዛው በቴሌ ግራም ልካልኛል እና አንዴት ማድረግ እዳለብኝ እባክህን አስረዳኝ ወንድሜ

  • @AlemayehuGetinet
    @AlemayehuGetinet 4 месяца назад +3

    ወንድሜ በባንክ ምንዛሬ ለማግኘት ምን ያስፈልገኛል እባክህ እርዳኝ

    • @fggfdgdgfdgffdgfrfdg
      @fggfdgdgfdgffdgfrfdg 4 месяца назад

      300$ በሁለት ወር አንድ ጊዜ ቤሄራዊ ባንክ ይሰጥሀል ትኬትና ቪዛ ካለህ .... ከዛ ውጪ ሁሉም black market naw የሚጠቀሙት .... ዱባይም ላይም እዚህም ታገኛለህ ቤሄራዊ ጀርባ

  • @dawittadesse-n6s
    @dawittadesse-n6s 4 месяца назад +2

    በጣም አመሰግናለው

  • @fggfdgdgfdgffdgfrfdg
    @fggfdgdgfdgffdgfrfdg 4 месяца назад +1

    ይህን video ማታ አይቼ ነበር .... አሁን በድጋሜ ነው የተለቀቀው ወንድም አስተካክለው

  • @kemer4498
    @kemer4498 2 месяца назад

    Great info, definitely i will contact you.