"አጃቢ ሆኜ ለመስራት ስሄድ እንኳን ይመልሱኝ ነበር" /ሰላም ተስፋዬ ከወሊድ በኋለ የመጀመሪያ ቃለ መጠይቅ ቅዳሜን ከሰዓት/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @3:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV
    Subscribe to EBS worldwide
    Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
    Telegram Channel: t.me/ebstvworl...
    Facebook: / ebstv
    Watch EBS TV on NILESAT
    Frequency: 10791, 10792,10793, 10794
    Symbol rate: 27500
    Polarization: Horizontal
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1choice
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @rahimatube5792
    @rahimatube5792 4 года назад +41

    _እውነት ስለ ስዴት ያነሳሽው ልጅ ተባረኪ ፈጣሪ ያስታውስሽ ፈጣሪ ያክብርሽ የኛ አስታዋሽ እስ ለዚች ልጅ ላይክ በእውነት አስደስታኛለች👍_

  • @سعادسعاد-ق6ش
    @سعادسعاد-ق6ش 4 года назад +179

    አረብ አገር ያለች ሴት ክብር ይገባታል ❤️😍👍

    • @bahranhd1741
      @bahranhd1741 3 года назад

      ኸረ ተይ አትከፋፍይን ሀገር ውስጥ ያሉትንስ ማን ስቃያቸውን አየላቸው።

    • @tsinatsolomon7100
      @tsinatsolomon7100 3 года назад

      Amesegnaleu

  • @susutube6227
    @susutube6227 4 года назад +211

    እኛ ሸቃሎች እኮ ጥቅማችን ብዙ ነው ቤተሰብ እንረዳለን እራሳችንን ችለናል እናንተንም በማየት እየረዳን ነው😍😍😍😍

    • @tzibtethiopia145
      @tzibtethiopia145 4 года назад

      ትዝብት እትዮጵያ...ፏ ፈሽ
      ruclips.net/video/W7Dscbkqsi8/видео.html

    • @genetersado5664
      @genetersado5664 4 года назад +1

      #ተበችሳ_ባህላዊ_ጭፈራና_ጨዋታ_በኬሚሴ_ልጆች_እስኪ_ኬሚሴን_የሚናፍቅ_እጁን_በላይክ_ሼር_ያውጣ_ሙሉ_ቪዲዮውን_ለማየት👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      ruclips.net/video/xKiOqG-FQM4/видео.html

    • @የውሎዋቀበጥኤትብያኑሬ3602
      @የውሎዋቀበጥኤትብያኑሬ3602 4 года назад +2

      የኔልዩ።በጣምነውየምውድሽሰላምአችልዩነሽ

    • @nanitouamitiye4516
      @nanitouamitiye4516 4 года назад +1

      Eko😂😂

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 года назад +1

      🙈😂😂ትክክል ሆ

  • @ወአልሲ
    @ወአልሲ 4 года назад +35

    ስለአረብ ሀገር እህቶችሺ የጠየቅሺው እህታችን በጣም ሹክረን ሰላምየ መልካምነት ለራሥ ነው ብዙ ጊዜ ለናትሺ ያለሺን ክብር ስትናገሪ ወላሂ በጣም ነው ደስ የምትይኝ ያረብ ሀገር እህቶችን ስላከበርሺን እናመሠግናለን የኔናት
    ለነዚያ የኢትዮጲያ ፊልም
    ያረብ ሀገር ሴት ለሚሉት ደነዝ ወገኖቻችን
    ያረብ ሀገሪቱ ያች ከርታታዋ በሚል ርእስ የተጻፈች ግጥም አለች በዚች ቻናሌ ላይ ያያችሁ ጋብዙልኝ
    ያረብ ሀገሪቷ ያች ከርታታዋ
    በነቁብ የለህ ቤት ዝቅ ያለው ቦታዋ

  • @mimo4537
    @mimo4537 4 года назад +9

    ሰላምዬ በጣም ነው ምትመችኝ እራስሽን የሆንሽ ነሽ። በነገራችን ላይ መርሳት ከወሊድ ጋር ያለ ተጉዎዳኝ በሽታ ነው እስከማለት ደርሻልሁ በጣም በብዙ ሰው ነው ያየሁት።

  • @enyishzewudu3625
    @enyishzewudu3625 4 года назад +26

    በጣም ደስ ይላል የመጨረሻው ጥያቄ የጠየቅሽው ልጅ በጣም አደንቅሻለሁ ምክንያቱም ስለሀገራችን የምናስበው የምንጨነቀው እኛ የአረብ ሀገር ሴቶች ነን አቦ ክብር ይገባናል ውድ እህቶቸ እግዚአብሔር ያሰባቹህትን አሳክቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ስላም እናመሰግናለን እኛም እንወድሻለን እባክሽ ትንሽ አለባበስሽን አስተካክይ የዛሬው ያምራል እናመሰግናለን

  • @ka-by9yw
    @ka-by9yw 4 года назад +48

    ለመጀመሪያ ግዜ ስለኛ ስለ አረብ አር አርቲስቶች ሲያነሱ መሸአላህ ደስ ይላል በተለይ ጠያቂዋ ልጅ እና ሠላም ሁላችሁንም እኛ ያረብ ሀገር ልጆች እናመሰግናለን አብዘሀኛዉ ተመልካች ከባህር ማዶ ባረብ ሀገር ያለን ሰወች ነን

  • @LemlemAbrha-n4t
    @LemlemAbrha-n4t 4 года назад +28

    እኔ ሸቃሎ ነኝ እህቶቼ ወንድሞቼ አቡነ አረጋዊ አቦይ ይጠብቃችሁ አሜን

  • @rabiatube1804
    @rabiatube1804 4 года назад +40

    ሰላምዬ በጣም ነው የምወዲሽ ውዲ ነገር ነሽ ስለአረብ ሀገር ጥያቄ ያነሳሽው ልጂ ምርጥ ነሽ እናመሰግናለን የአረብ ሀገር ሴት ለቤተሰቦቿም ለሀገሯም ሟች ነች

  • @KhadijaKhadija-kf5uu
    @KhadijaKhadija-kf5uu Год назад +2

    ስለ ስደት የጠየቅሽው ልጅ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ሰላም ተስፍዬ እኛም እንወድሻለን❤❤❤❤❤

  • @sweetnight8645
    @sweetnight8645 4 года назад +89

    ,የመዳም ልጆች የት ናቹ ሰላም ትወደናለች እኛም እንወድሻለን ሰላምየ እናመሰግናለን

    • @yefru6008
      @yefru6008 4 года назад

      አለን እኛም እንወድሻለን

  • @genetzike5781
    @genetzike5781 4 года назад +17

    ሰላምዬ የእኔ እንቁ ወድ የምንወድሸ የምናከብርሸ አንች ለሴቶች አረያ የሆን ልጅ ነሸ እንኳን ተወለድሸ መልካም ልደት ሰላምዬ
    እኛም በሰደትም ብንሆን አንድ ቀን በአገራችን እንደምንገኝ ተሰፋ እናረጋለን
    ቅዳሜ ከሰአቶች በጣም እንወዳችኃለን እናከብራችኃለን በጣም የምንናፈቃቸውን ሰው ሰለምታቀርቡልን በጣም ደሰ ብሎናል በረቱልን
    በዚህ አጋጣም ጥያቄ ብጠይቅ ሄለን በድሉን ብትጋብዙልኝ ደሰ ይለኛል❤❤❤

  • @tarikwa7467
    @tarikwa7467 4 года назад +53

    ስለ አረብ አገር ልጆች ምን ትያለሽ ብለሽ የጠየቅሽው ልጅ ምርጥ ነሽ

    • @kamilatube2275
      @kamilatube2275 4 года назад +4

      በጣም

    • @ኑኑነኝባባዬንናፋቂባባዬላ
      @ኑኑነኝባባዬንናፋቂባባዬላ 4 года назад +4

      ትክክል

    • @shewalemma9889
      @shewalemma9889 4 года назад +1

      😍😍😍😍

    • @eduyedingillijedu20
      @eduyedingillijedu20 4 года назад

      በጣም

    • @yengutube
      @yengutube 4 года назад

      ruclips.net/channel/UC8CZXeVjT7QSlSzN4QWvAYw ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እና ስራዎቸን በማየት ለኔ ጠቃሚ የሚሉት አስተያየት በመስጠት እንድበረታታ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም ሰው አዊ ቅንነት ካለዎ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማለት እና በማድረግ የሰረዋቸውን የተለያዩ የቪድዮ ታላቶቸን በማየት ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ልጠናከርም ልበረታታም አልችልም እና በስራዎቸ ጠንካራ ልሆን የምችለው እናተ ሰብስክራይብ ላይክ ሸር እና የሰረዋቸውን ታሌንቶች እያዩ አስተያየት እና ኮሜንት ሲሰጡኝ ብቻ ነው ወደተሻለ ለውጥ የምሸጋገረው እና ይህን ትልቅ ድልድይ እንድሻገረው እንዳልፈው ትልቁን ሰው አዊ ቅንነትዎን በደግነት ያበርክቱልኝ ስለሚያረጉልኝ ቀናነት ፈጣሪ ውለታዎን ይክፈልልኝ አመሰግናለሁ።

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 года назад +281

    እስኪ ሰላምየን እንዴኔ የምትወዷት ብቻ like

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 4 года назад +21

    ሥለ አረብ ሀገር ሥለሥደተኞች የጠየቅሽው ልጅ በጣም እናመሠግናለን መቸም ሥደትን ያየ ነው ስለሥደት የሚያውቅ ፈጣሪ የሁላችንንም ልፋት ድክመት አይቶ መጨረሻችንን ያሣምርልን በሰላም ለቅድስት ሀገራችን ያብቃን

    • @beyaynetu1116
      @beyaynetu1116 4 года назад +1

      ውድ የሃገሬ ልጆች በጣም ጠቃሚ የሆኑ ቪዲዮዎችን በዚህ ቻናል ያገኛሉ 👇👇👇
      ስለ ሰውነትዎ የማያውቋቸው አስገራሚ እውነታዎች ruclips.net/video/yPuZJi1IJjs/видео.html

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 4 года назад +82

    አማኑኤል ማለት እ/ር ከእኛ ጋር ነው ማለት ነው እንጂ እግዚሃብሄር ማለት አይደለም!

    • @tshaybim5355
      @tshaybim5355 4 года назад +1

      Awo lik new gn tesasetech chgr yem

    • @kerrykm5237
      @kerrykm5237 3 года назад

      Ananuel ye egziabher weld sim new eswa mnm altesasatchim

  • @ወሎወሎየ
    @ወሎወሎየ 4 года назад +280

    እኔ የተረዳሁት ግን አብዛሀኛው ተመልካች ከአረብ ሀገር እንደሆነ ነው

  • @ndu2290
    @ndu2290 4 года назад +59

    ስለ አረብ ሀገሯ ጀግና የጠይቅሸው ልጅ አድናቂሽ ነኝ አውጀችሀለሁ ወዶቼ

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 4 года назад +25

    ሰላምዬ የኔ ጀግና የኔ አንደኛ ነሽ :: you born to perform.

  • @blenhabeshawittube6448
    @blenhabeshawittube6448 4 года назад +156

    እንደእኔ ስደተኛ የሆናቹ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ

  • @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ሐ7ዸ
    @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ሐ7ዸ 4 года назад +106

    የኔ ቆጆ እናመሠግናለን ሠላምዬ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ ሴት ነች. ጎበዝ በርች ብዙ ነገር ትሰሪያለሽ !!!
    ስለ አረብ ሀገር የጠየቅሽው ልጅ እናመሠግናለን ቆጅዬ

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove9780 4 года назад +10

    ሰላምዬ እናመሰግናለን በጣም እንወድሻለን ....ልጅሸን እግዚአብሔር በሞገሱ ያሳድግልሸ ....ከድባይ

  • @mekdesyemaryamliji5339
    @mekdesyemaryamliji5339 4 года назад +6

    ሠላምዬ ዬኒ ቅመም በጣም ነው የምወድሽ ስለ አረብ ሀገር ጥያቄ ያቀረብሽው ልጅ ዬኒ ልእልት እናመሰግናለን ውድድድድ💓

  • @zuzuhabshawit828
    @zuzuhabshawit828 4 года назад +268

    ስለ ሀረብ አገር ያነሳሽው ልጅ እናመሰግናል የይቶብ ድምቀትም እኛው ሸቃሎች ነን😁

  • @fdelu858
    @fdelu858 4 года назад +7

    ሰላምዬ በጣም እናመሰግናለን እኛም እንወድሻለን ያልተዘመረላት ጀግና ማለት ያረብ ሀገር ሴት ናት🥺🥺 ስንቱን ቻልነው ኡፍፍፍፍ

  • @sarazebene8695
    @sarazebene8695 4 года назад +19

    ለሁላችሁም ኢትዮጵያዊያን ሰላማችሁ ይብዛ ሲቀጥል ስለ አረብ ሀገር የጠየቅሽው ልጅ እግዛብሄር ይባርክሽ

  • @reemsaeed1747
    @reemsaeed1747 4 года назад +7

    ሰላም ተስፋዬ እወድሻለሁ ስለ አረብ አገር ሴቶች ክብርሽአነጋገርሽደስ ብሎነኛል

  • @betibelet
    @betibelet Год назад

    እኛም በጣም እንወድሻለን ሰላምዬ እናመሰግናለን አድቅሽ ነኝ የስዴት ያልሁ እህቶቻችን የጠየቀሽን እህታችን ፈጣሪ አብዚቶ ይባረክሽ❤❤❤❤

  • @አድያምካሕሱ
    @አድያምካሕሱ 4 года назад +14

    የኔ ኡስተዋይ ስለአከበርሽን ፈጣሪ ያክብርሽ ሰላመይ ለባም መስተዉዐሊት🙏🙏🙏

  • @zebibtyyallhbariya5901
    @zebibtyyallhbariya5901 4 года назад +2

    እንባየ መጣ ሰላምየ እኛ የሀረብ ሀገር ሴቶቺ እውነት ለማናገር ጀግና ነን ብዙ መከራና ስቃይ ተሸክመን ነው የምንሰራው እና ስላደነቅሽን እናመሰግናለን ሁሌም ሰላሙን እመኝልሻለሁ ተባረኪ ጠያቂዋ ስለሀረብ ሀገር ሴት ስለጠየቅሽ አድንቄሻለሁ

  • @lijhanatube2595
    @lijhanatube2595 4 года назад +56

    ሰላም በጣም 10Q ምክኒያቱም አረብ ሀገር ያሉ ልጆች በሁሉም ነገር ቀድመው የሚገኙ ጀግኖች ናቸዉ

  • @hhvg8451
    @hhvg8451 4 года назад +10

    ሰላምዬ እናመሰግናለን አሜን ያርግልን እግዝ አብሄር ያክብርልን

  • @Seni-Afro
    @Seni-Afro 4 года назад +3

    ሰሊናዬ ምርጤ ልክ ነሽ እኛ አረብ ሃገር ያለን ሰዎች በፍቅር ነው ምንወድሽ የኢትዮጵያ ፊልም አዲስ ሲለቀቅም እንዴት ደስ እንደሚለን ብታውቁ!

  • @yotube4
    @yotube4 4 года назад +17

    የፌስቡክ የዩቱብ ድምቀት የሀረብ ሀገር ሴቶች ነን
    thank you ሰላም

  • @አባየእሩጫየላተነዉ
    @አባየእሩጫየላተነዉ 4 года назад +36

    ሲጀመር እኮ ሁሉም የመዳም ቅመሞች ነን ፊልም እምናየ ሁሉንም የቱበሮች እምናየዉ እነ ሻቃሊት አይዞን ሰላምየ እኛም እንወድሺ አለን 😘😘😘😘😘

    • @hefizatube4719
      @hefizatube4719 4 года назад

      በትክክልል የኔውድ የማዳም ቅመም በይነይ እኔንም ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @tadilatibebu2485
    @tadilatibebu2485 4 года назад +21

    የኔ ቀበጥ በፌትም እወድሽ አለሁ አሁን ደሞ ይበልጥ ወደድኩሽ ትዳርሽ ይባረክ ስለ አረብ አገር ያወራሽዋ ልጁ በጣም ነው ያስደሰትሽኝ ያዬው ያውቀዋል የኛን ስቃይ ክበሪልኝ

  • @jojokiya953
    @jojokiya953 4 года назад +10

    ለዚህ ነው እኮ የምንወድሽ❤❤❤❤

    • @tzibtethiopia145
      @tzibtethiopia145 4 года назад

      ትዝብት እትዮጵያ...ፏ ፈሽ
      ruclips.net/video/W7Dscbkqsi8/видео.html

  • @saraendris1956
    @saraendris1956 4 года назад +35

    ስለ አረብ አገር የጠየቅሽው ልጅ ተባረኪ😥😥😥

  • @ፈቃርፀዋር
    @ፈቃርፀዋር 4 года назад +4

    ስላመይ ኣከዳድናኪ ንቡዙሕ መርኣያ እዩ ብጣዕሚ ስለዝፈትወኪ እየ ይመስለኒ ከምቀደምኪ ኩኒ ብዝተረፈ ከም ዘክበርክና ፈጣሪ የክብርኪ።ንዓይ መምህረይ እኪ ካብ ዓረብ ሃገር ዝፈትወክን ዘድንቀክን ሓፍትኪ ...

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 4 года назад +31

    ሰላምየ አድናቂሽ ነኝ ሁሌም ኑሪልኝ በርችልኝ ስቀጥል መጨረሻ የጠየቀችውን ልጅ አደቃታለሁኝ እውነቶን ነው

    • @beyaynetu1116
      @beyaynetu1116 4 года назад

      ውድ የሃገሬ ልጆች በጣም ጠቃሚ የሆኑ ቪዲዮዎችን በዚህ ቻናል ያገኛሉ 👇👇👇
      ስለ ሰውነትዎ የማያውቋቸው አስገራሚ እውነታዎች ruclips.net/video/yPuZJi1IJjs/видео.html

  • @emuhabeshawit3779
    @emuhabeshawit3779 4 года назад +141

    እኛም እናመሰግናለን
    የአረብ ሀገር ሴት
    ደግ
    ለጋሽ
    አዛኝ
    ጨዋ
    ጀግና
    ኑህሩህ በቃ ሁላችንንም አላህ በሰላም ለቤተሰቦቻችን እና ለሀገራችን ያብቃን

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 4 года назад +14

    ሰሊናዬ እኔም አድናቂሽ ነኝ ከ ማዳም ቤት
    ቆንጆ ልጅ አለሽ አምነነ ፈጣሪ ያሳድግልሽ ደግሞ እንኳን ተወለድሽልን ቢያልፍም ልደትሽ ለልደትሽ የለበሽው ቀይ ቀሚስ በጣም ያምራል ዝም በያቸው ቅብጥ በይ

  • @aaasss9842
    @aaasss9842 4 года назад +6

    ሰላምየ ብዙ ሲያሟሩቱብሽ እንኳን ብቅ አልሽልኝ እመ ብርሀን ከነቤተሰቦችሽ ትጠብቅሽ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 года назад +5

    ሰላምዬ አንቺ ያለሽበት ፊልም ማየት ናፈቀኝ በጣም የሞድሽ የማከብርሽ የማደንቅሽ አላህ ልጅሽን ያሳድግልሽ

  • @enatali4174
    @enatali4174 4 года назад +4

    ሰላም የኔ ቆንጆ በጣም ነው እምወድሽ እረጅም እድሜ እስከ ቤተሰቦችሽ

  • @salamweldu7185
    @salamweldu7185 4 года назад +6

    ሰሉዬ የኔ ቆንጆ እኛንም በጣም እንወድሻለን እናክብርሻለን ኑርልን በራችይ

  • @amenaal7090
    @amenaal7090 4 года назад +5

    በጣም እናመሰግናለን ሰላምዩን በማቅረባችሁ
    እጅግ ወድሻለው አመለ ሽጋ

  • @nahobitanja2956
    @nahobitanja2956 4 года назад +2

    Thx Selamin silakerebachu 🙏🏻 @ Selam yene konjooo edet edemiwedshe eko andegna eko neshe ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌😢❤️❤️

  • @ሕሊናየአብ
    @ሕሊናየአብ 4 года назад +14

    ሰላምዬ በጣም እወድሻለሁ የኔ ጀግና ደግሞ እኛንም በአረብ ሀገር ያልነውን ስላከበርሽን እናመሰግናለን እኔም ስደት ላይ እምኖር እህታችሁ ነኝ እናም ሀገሬ ገብቼ በኪነ ጥበብ ስራ ውስጥ መስራት ፈልጋሎሁ እንዲሳካልኝ ፀልዩልኝ

  • @ethiopia1065
    @ethiopia1065 4 года назад +2

    እናመሰግናለን መጨረሻ ላይ የጠየቅሽው ልጅ ሰላም ተስፉዬ ትንሽ ሳትሽ መሰለኝ እራስሽን ፃድቅ እያረግሽ መሰለኝ ቻይው እግዲ ሰሞኑን ግን በግሌ ትንሽ ልጅነት አለብሽ ንግግር ላይ አክባሪሽ ነኝ የኔ የዋህ።

  • @eyreusalemabraham7324
    @eyreusalemabraham7324 4 года назад +17

    እስክ ሰላምዬን እንዴኔ ከልባቹ የምትወዶት እና የምታደንቆት እስኪ like በማድርግ አሳዩኝ

  • @lemlemyedingillij7465
    @lemlemyedingillij7465 4 года назад +23

    ሰላምዬ የኔ አስተዋይ በጣም ነው ማከብርሽ፣በጤም ነዉ የምወድሽ፣በጣም ነው ማደንቅሽ።ሰላምዬ ሰዉ ዝም ብሎ ነው ስለ ሰዉ የሚያወራው፣ አንቺ በራስ መተማመንሽን አደንቃለሁ።ለማንም ኮመንት ፅፌ አላዉቅም ዛሬ ግን ለንቺ comichelew.በፊልም ደሞ አትጥፊ ትናፍቂናለሽ፣በተረፈ ሰላምሽ ይብዛልኝ ውድድድድድድድድድድድድድድድድ😍😍😍😍
    የሀገሬ አርትስቶች አከብራቸዋለሁ😍

  • @saraendris1956
    @saraendris1956 4 года назад +17

    ጉራ የሌለብሽ ግልፅና ነፃ ሰው ነሽ ኑሪልን😍

  • @SeadaSeid-b2y
    @SeadaSeid-b2y 2 месяца назад

    እውነት አረብ ሀገር ያለች ሴት በጣም ጀግና ነች❤

  • @Arsema_u7y
    @Arsema_u7y 4 года назад +4

    ስለ አረብ ሀገር ያነሳሺው ልጅ የስደት ነገር የገባሽ ነሽ ተባረኪ ሰላምዬ ስላከበርሽን እናከብርሻለን

  • @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ
    @ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ 4 года назад

    ለሰላም ቀን ያወጣህላት ፈጣሪ ሌቹንም ጎብኛቸው። ከመተማ እስከ አዲስ አበባ።

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi34 4 года назад +5

    ስለ አረብ ሀገር ያነሳሽው ልጅ እናመሰግናለን በጣም ልክ ነሽ በሙቀት የተነሳ ፊታችን ሁሉ ተበላሽቷል 😥😥

  • @ethiopia2164
    @ethiopia2164 4 года назад

    የኔ ምርጥ ብርሃን አስተዋይ ነሺ ጥያቄሺ በጣም መሠረታዊና አስፈላጊ ነው እውነት ነው ብዙዎቹ እኛን ያረብ ሀገር ሴቶች እያሉ ሢተቹና ሲሳደቡ እናያለን ግን እኛ ማለት ለራሳችን እየቀለጥን ለቤተሠብ የምንኖር ነን ሠላምዬ በጣም እወድሻለሁ አሚን ፈጣሪ ይጠብቅሺ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 4 года назад +11

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ሰላምዬ እኛም እንወድሻለን በጣም የኔ ቆንጆ እውነት ብለሻል አረብ ሀገር ያሉ ናቸው የኛን ሀገር ፊልም እሚያደንቁት ይሄ ግልፅ ነው

  • @የሴቶዎችቅሬታሰሚሪም
    @የሴቶዎችቅሬታሰሚሪም 4 года назад +1

    ህምምምምም አረብ ሀገርን ሙቀቱን ብርዱን የሰውን ፀባይ ስራውን ልፋቱን ውጣ ውረዱን እረረረ ከባድ ነው ብቻ አልሃምዱሊላህ ስላከበረሽን ስላስታወሽን ደስስ ብሎኛል ክብር ይገባሻል ሳስባት ቀለል ያለች ሰው ትመስለኛለች #Instagram ላይ አያታለሁ #ሰላምሽ ይብዛ አቮ

  • @nanishow-6604
    @nanishow-6604 4 года назад +3

    ጠያቂዋ አንደኛ🙏ሠላምዬ እንዳከበርሽን ፈጣሪ ያክብርሽ እኛ በፍቅር ነው ጥበብን ምናከብረው ሊያውም ካለን ሠአት ላይ ቀንሠን በቁምነገር ስናይ👌

  • @mitaakele3906
    @mitaakele3906 4 года назад +2

    እኛም በጣም ነዉ የምንወድሽ ሰላምየ ይበልጥ ወደድኩሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @አክሱምፅዮን-ኰ2ደ
    @አክሱምፅዮን-ኰ2ደ 4 года назад +5

    ሰላምዬ የኔ ማር ስወድሽ እግዚኣብሄር ይጠብቅሽ

    • @tzibtethiopia145
      @tzibtethiopia145 4 года назад

      ትዝብት እትዮጵያ...ፏ ፈሽ
      ruclips.net/video/W7Dscbkqsi8/видео.html

  • @siydtoum5471
    @siydtoum5471 4 года назад +3

    ሰላምየ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ኣስተዋይ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💖💖💖💖💖💖💓💓💓💓💓💓💔💔💔💔💔💕💕💕💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @fkreyashnfale5325
    @fkreyashnfale5325 4 года назад +35

    እኛም እንወድሻለን ሰላምየ

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    እኛ እኮ የተለቀቀዉን ሁሉ ነዉ ምናየዉ ሰላምዬ እንደተሰረቀ አይነግሩን ነገር በምን እንወቅ

  • @walywkojoo7414
    @walywkojoo7414 4 года назад +19

    በመጨርሻየተናገርሺውልጂየኔፍቅር በትክክል ያልተዘመርልን ያርብሀገርልጆችአለን

  • @tesfalidetfesshaye8778
    @tesfalidetfesshaye8778 4 года назад +10

    ሰላም ተሰፍይ የምንወዳት ተዋንያን ናት ለምን ሰራዋ እናትዋ ስለምትወድ ልጅሽ ልክ አንቺ እናትሽ አንደምትወዲ ልጅሽ አንዲወደሸ የሁሉ ግዜ ጸሎቲ ነዉ ። እግዜአብሄር የልጀና አናት አንዳቺ ይሰጥሻል

  • @lemlemwondwosen3516
    @lemlemwondwosen3516 4 года назад +1

    😍😍😍😍selamye natey siwedish eko

    • @tzibtethiopia145
      @tzibtethiopia145 4 года назад

      ትዝብት እትዮጵያ...ፏ ፈሽ
      ruclips.net/video/W7Dscbkqsi8/видео.html

  • @appleandroid6937
    @appleandroid6937 4 года назад +7

    ዝምብለን ኣይደለምን እንምወዳት በቃ ብልጥ ናት እንወድሻለን እናከብርሻለን ሰላምየ ካንቺ ብዙ ትምህርት እማራለዉ በርቺ

  • @selamawitkefa8195
    @selamawitkefa8195 3 года назад +1

    የኔ ውድድድድድ ሺ አመት ኑረልኝ ሁሌም እወድሻለው እኔም አረብ ሀገር ስለምኖር ስቃያችንን ስለተረዳሽን

  • @semutisemu1232
    @semutisemu1232 4 года назад +30

    ሰላምየ ፈጣሪ ያክብርሽ የበለጠ አከበርኩሽ ❤😘

  • @seadiseadi3637
    @seadiseadi3637 3 года назад

    በጣም ነው የምናመሠግነው ጥያቄ የጠየቅሻትም ልጅ የእኔ መልካም ክበሪልን ሰላም ተስፋየም እንወድሻለን እናከብርሻለን ለሀረብ ሀገር ላለነው ለሠጠሽን ክብር☝️🙏

  • @sara5880
    @sara5880 4 года назад +5

    ሰላምየ እኛም እንወድሻለዉ በጣም ።አዎ የአረብ ሃገሪ ሴት ነዉኮ ስማችን ምንም ክብሪ የለንም በጣም ነዉ ምናዝነዉ ከሞቶ ሃያዎች ነዉ እምረዱን ግን እኛ ጅግኖች ነንንን ።

  • @SeyonBhr
    @SeyonBhr 11 месяцев назад

    Selami yene Wuduwa fetaryi yitebikish erajimi idimena tena yisitishi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeti_tiktok_yetinayettaye8565
    @yeti_tiktok_yetinayettaye8565 4 года назад +4

    ሰላምዬ በጣም ነዉ የምወድሽ የማደንቅሽ እነም እንዳንች መሆን ነዉ የሚፈልገዉ

  • @ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ

    ሰልዬ ስወድሽ ልዩ ኮ ነሽ ምርጥ ትዋናይት

  • @ከዘረኝነትየፀዳሁኢትዮጲያ

    እኔምለዉ እኛ የአረብ ሀገር ሸቃሎች ባንኖር የዩቲዩብ ጡረተኞችና የስብስክራይብ ለማኛች ማን ላይክ ሸር ያድርግላችሁ ነበር ክብር ለኛ ለሸቃሎች።

  • @tubeofficial3188
    @tubeofficial3188 4 года назад +46

    ከመልካም ስብዕና ጋ ለመላው ኢትዮጵያዊ ወጣት አርአያና ምሳሌ እሚሆን ልጅ ነው ዘካርያስ ኪሮስ እንደሱ ያሉትን ጋብዙ።

  • @ማሕደረትምህርትድምፅ
    @ማሕደረትምህርትድምፅ 4 года назад +66

    2ኛ ነኝ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እና በአማራ ላይ የሚደረግ የዘር ጭፍጨፋ ይቁም‼️‼️‼️ እግዚአብሔር ሀገራችንን ትንሳኤዋን ያቅርበው😭😭

  • @teshagebeyehu5936
    @teshagebeyehu5936 4 года назад

    ተባረኪ ስብእና ያለሽ ልጅ እራስሽን ስለምትሆኝ በጣም ነው ደስ ምትይኝ

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 4 года назад +6

    አንድ ግዚ ዱባይ ልዝናና ከአንድ ጓድኛየ ጋር ሂጀ ነበር እኔ ለሳምንት በሙቀት ተቃጥየ ነበር ምግባቸው 90%ሩዝና ችክን ነው ማለት ይቻላል ውሀ ለመጠጣት ሙቀቱ አቀዝቅዠ ስጠጣ ጉሮሮየን ያመኛ ብቻ በጣም ከባድ ነው ይህንን ሁሉ ተቋቁማችሁ ሰርታችሁ ቤተሰብ ሀገር እራሳችሁን እምትጠቅሙ ከልቤ አከብራችሗለው

    • @imandhd7835
      @imandhd7835 4 года назад

      አደል አሁን ባንችቤት አድሥን መሥለሺ እየሸወድሺነዋ ለማንኛዉም ቴንኪዉ

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 4 года назад

      ተበራክልኝ

  • @melat4863
    @melat4863 4 года назад +8

    Queen 👑 so classy, kind, & Beautiful 😍✨
    Seluway shikor we love & respect you so much❤❤❤❤❤ God bless you & your family mearey

  • @Tube-ki6fw
    @Tube-ki6fw 4 года назад +12

    የኛ አስተዋይ አሁንም ክብር ላአርብ ሀገር ሴትትት

  • @mimidibrye7427
    @mimidibrye7427 4 года назад +1

    ሰልዬ የኔ ውድ እኛም እንወድሽአለን
    😍😍😍ሁላቹም ተባረኩልን

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 4 года назад +19

    የኔ ቆንጆ ሰላምየ እኛም እንወድሻለን ምርጤ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 4 года назад

    ስለኛ ስለስደተኞች የጠየቅሽዋ ልጅ ክበሪልን በተጨማሪም ሰላምዬ በጣም ነው ምናመሰግነው በኛ ቦታ ሆነሽ ስለተረዳሽን 😘😘

  • @tub9960
    @tub9960 4 года назад +29

    ሰላምዬ የኔ ፍቅር እናመሰግናለን እኛም በጣም እንወድሻልን ልእልቷዋ❤❤❤❤

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 4 года назад +2

    ሰላምየ በም ነው የምወድሺ የማከብርሺ ሺ አመት ኑሪልኚ

  • @momlove2688
    @momlove2688 4 года назад +13

    የኔ ዉድ ሰላምየ የስለአረብ ሀገር ሴቶች ስትናገሪ እንዴት ደሥሥ እንዳለኝ ጠያቄዋ ደቅሞ ደስ ስትል ጎበዝ

  • @fhhghvbv7248
    @fhhghvbv7248 3 года назад +1

    Oh Selamina lefilm endustriw leseteshw asteyayet enamesegnalen

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi34 4 года назад +4

    ሰላምየ እንኳን ተወለድሽ በጣም ነው የማደንቅሽ የምወድሽ ሁሌም ስራሽን በጉጉት ነው የምጠብቀው በርችልኝ 😍😍😍👌

  • @ጣዝማማር
    @ጣዝማማር 4 года назад +61

    ውይ አጥፊ ቁርጥ ይበልልሽ የመጨረሻይቱ ጠያቄ የኔ አሥተዋይ እፉፉፉፉ እደት አሥተዋልሽን እህት

  • @kamarmohammad5223
    @kamarmohammad5223 4 года назад +4

    የኔ ቆንጆ እኛም እንወድሸለን አላህ የወደደሽ እህት

  • @felx5035
    @felx5035 2 месяца назад

    ያረብሀገርሴቶችክብርይገባቸዋል❤❤❤

  • @جنا-ح2د
    @جنا-ح2د 4 года назад +23

    ያረብ ሀገር ሴቶች እያሉ ስማችን ያጠፋሉ እኛ ግን ልክ እደሻማ እየቀለጥን ለቤተሰብ እያበራን
    ነው ያረብ ሀገር ሴት ክብር ይገባታል ባገራችንም ብዙ ጨዋ ሴቶች አሉ እደዛው ጥሩ ስነምግባር የጎደላቸው አሉ ማለት የፈለኩት አረብ ሀገር ያለች ሴት ሁሉ ባለጌ አይደሉም ጨዋ አሉ በዛው ልክ ስነምግባር የጎደላቸው ይኖሩ ይሆናል ግን በጅምላ አችጨፍልቁን

  • @selmaebrahim1535
    @selmaebrahim1535 4 года назад

    እናመስግናለን ስላምየ ለ አረብ ሃገር ላሉ ስቶች ያለሽን ክብር ደስ ይላል

  • @myloveethiopia1179
    @myloveethiopia1179 4 года назад +4

    Yene konjo selameyeee betam new mewodeshi yene ke bete ❤️❤️❤️

  • @yejegnitlij8222
    @yejegnitlij8222 4 года назад +9

    ስላምዬ የኔ አልቃሻ ❤️❤️
    እኔም እንዳንቺ ብቸኛ ሴት ልጅ ነኝ ለእናቴ
    ግን በጣም ናፍቃኛለች ስደት አለያዬን
    እስጋገኛት ቸኩያለሁ 😢🙏🏻

  • @kiyakiya9278
    @kiyakiya9278 4 года назад +17

    እነዋልልኝ ከሄዱ አይቻቹህ አላውቅም ነበር ሰላምን ሳያት ሰፍ ብዬ ገባሁ ሰላምዬ እወድሻለሁ አንደኛዬ