When you wear a waist trainer, it pushes on your organs. They may shift positions or experience reduced blood flow, which can affect how well they function. If it goes on for a long time, this damage may be permanent.
This is temporary fix! The act of putting on shapewear and wearing it for a decent period of time WON'T do anything to your figure permanently. There is no way a piece of fabric can change the make up of your body - it won't remove fat or add muscle, which are the only ways of changing your shape permanently.
Be professional please. You don’t know anything about c- section. They have to advice their doctor first, before using this products. Ladies, the things you have to do; cut sugar and carbohydrates, and exercise. That’s all!
በፍፁም ስህተት ነው እስፓርት በሚሰራ ሰአት ብቻ ነው የሚደረገው ከስፓርት በሆላ መውለቅ አለበት አጥንትን የማሳሳት ችግር ያመጣል ቀሚስ ለመልበስ በጣም ስስ የሆኑ ኩርሲወች አሉ ያም ለተወሰነ ሰአት ብቻ ነው እባካችሁ የህክምና ባለሙያ እገዛ አድርጉ
ይህ ወክ ስናደርግ ወይም ኤክሰርሳይስ በምንሰራበት ግዜ ብቻ ነው መጠቀም ያለብን በተረፈ ይህንን ከመምከር በእስፖርት መቀነስ እንደምንችል ማሳወቁ የተሻለ ይመስለኛል ኢትዮጵያ ሐገራችንን ሰለም ያርግልን
በትክክል እውነት እንዴው ማን ያስረዳቸው
ትክክል ለገበያ ብላነው እጂ የትታቀዋለቺ
I agree with you 💯 👍
Also dangerous for women organ
cause bowl obstruction, obstruction blood flow, another serious health conditiones. So exercise is the bes solution not this packing 😅 bag
እህቶቼ አመጋገብና እንቅስቃሴዎችን እናዘውትር ይሄ ከባድ ነው የጎንዮሽ ጉዳት አለው 🙏💚💛❤
Mkuresh neber
ምን አይነት ጉዳት ስለምናቀው ነገር ብቻ እንናገር
ጥሩ ተሞክሮ ነው ምንም ቢሆን የአመጋገብ ሥርዓት ማስተካከል ቀዳሚው እርምጃ ነው 🙏🏼
እኔ የምግብ ነገር አይሆንልኝም ምን ይሻለኛል ቦርጨ በጣም ያስጠላኛል በተለይ በጎንና በጎን ዉይ
@@betyatk5570 በጣም በተለይ ከጉን ልብሱ ያበላሽል
80% ምግብ ነው ቅርፅን ለማስተካከል ነው እንጂ ውፍረትን በዚ ብቻ መቀነስ አይቻልም
@@betyatk5570 እኔ እራሲ ምግብ አልበላም ስል እራሱ ይርበኛል
እረ እንዴት ነው ማግኘት የምንችለው ውጭ ያለነው please??
ከኢትዮጵያ ባርጭና ፓለቲካ ዘረኝነት ይጠፋል ብየ አላምንም #😀😀😀
አሁን ገና ትክክለኛ ሜሴጂ አየሁ
@@nomore-qb1fo 😀😀😀😀😀😀
😁😁😁
😆😆ኢሻአላህ ይጠፍል
@@zadeyoutube7793 ክክክክ ኢንሻአላህ ማር
በትምህርት ያልታገዘ ምክር ለህዝብ በድፍረት አታቅርቡ ጥቅሙን እንጂ ጎጂነት አለመናገርሸ ይገርማል🤔
ጎጂነቱን ነግራ አይሸጥማ 😩
እውነት ነው ሙሉ ቀን ተደርጎ እይዋልም አይ አበሻ!
እንደዛ ከሆነማ ምኑን business ሰራች 😀ነጋዴኮ የተበላሸ ምግብ ሽጦ እራሱ እንዳይከስር እሚያደርጉ ናቸው
ኩላሊት ትርፍ አንጀት ይዞቸው የሞቱ ጎደኞች አሉኝ ለጤናም ሆነ ሠውነት ለመክሣት የእግር ጉዞ ተመጣጣኝ እሰፖርት በቂነው
የምርሽን፡ነው
@@senikebede657 አዎ
ትከከል ብለሻል ጓደኛዬ ልትለብስ ዶክተርን ስታማክር በፍጹም እንዳለብሺ የኩላሊት በሽተኛ ትሆኛለሽ ብለዋት ተወችው
Ewnt new ene 1 ken lebshew besmam lemot egzer new yawtage🙏🏽 sport bisera arif new
ትክክል
ርካሽ ለጤና የማይጠቅም የጆንያ ማስታወቂያ::
ምርጥ ነው በተለይ እስፖርት ለማይሰራ ሰው እሄ ጥሩ ዘዴ ነው
እንዳንቺአይነቱ
ተበላሺ
@@babb9738 አመዶ
@@babb9738 እረ ተፋቺኝ በሄድኩበት ትከተይኛለሽ ውሻዬ ደሞ ተጣልቼሻለው
እንዴት አወቅሺኚ አለሜ
Wow I live in usa I never seen shaper like this you are brave
ጎበዝ ነሽ በርቺ ይሄንን መጠቀሙ በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን እንቅስቃሴ በጣም ያስፈልጋል የምግብ መጠናችሁን ቀንሱ ይሄንን ካላደረጋችሁ ዋጋ የለውም ስታወልቁት የበለጠ ሆዳችሁ ተራራ ነው የሚያክለው ።
😂😂
😁😁😁
ተራራ🙄😂😂😂😂
ለቢዝነስ ነዉ እንደዚህ ቀላል ቢሆን አሜሪካን አገር ሁሉም ይሸነቅጥ ነበር
እኔ ነፍሲ እስክትወጣ የምወደው የሀበሻ ጥልፍ ነው ነው ስለዚህ እኔ ራቁቴን አልሄድ ምን አጣበቀኝ በዚህ አፈር ነኝ ወደ አፈር እመለሳለሁ ስት አመት ልኖር ነው አመርሁ አላመርሁ ብዬ መጨነቄ ይልቁንስ ለስጋችሁ እዲህ ከመጨነቅ ለነፍሳችሁ እዲህ ብትጨነቁ ነፍሳችሁ እድታምር ብፆሙ ብፀልዩ ብሰግዱ ነፍሳችሁም ስጋችሁም ባማረች አይ ትውልድ አመዝራ ትውልድ ለሀጢያት ስራ የጎመዥ ማስተዋል ያድለን ብቻ ምን ይባላል ሊላ
የዘንድሮ ተመራቂ ተማሪዎች ያቀረቡትን ልዩ የበገና መዝሙር ይዘናል ይቀላቀሉን!!
ውስጡ ጥጥ ስላልሆነ ሙሉ ቀን ለብሶ መቀመጥ አይመከርም የሰውነታችን ቀዳዳ ንፋስ አየር ማስመታት ያስፈልገዋል ።
Cotton new alech eko
@@furtiadiye5992 ውስጥ ሰውነታችንን የሚያገኘው ፓርት ጥጥ አይደለም እንደ ጎማ ፕላስቲክ ያለ ነው ይሄ ደግሞ ለጤና አደጋ አለው ለተወሰነ ሰዓት እስፓርት ስንሰራ ብቻ ለማድረግ የሚመከር ነው ካላበን ቦጏላ አውልቀን መታጠብ አለብን ሰውነታችን የመቁሰል ውሃ የመቋጠር የተለያዩ በሽታዎች ያመጣል ጥንቃቄ ያስፈልጋል ።
ሰላም ጤና ይስጥልን እህቴ በቅንነት ደምሪኝ ስሞትልሽ💋💋💋❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ጣፋጭ እና ምግብ አዘጋጃለሁ ቅመሺልኝ
@@jemutube2689 ደምሬሻለሁ እህት❤
አድራሻዋን እባካችሁ
ግን እንደ ውፍረት የሚያጣለ ነገር የለም ያደረሰበት ያውቃል
እረ እኔ መወፈር እፈልጋለሁ😄
እንዛመዲ እህቶች
ኧረእኔምውፍረትእፈልጋለሁ 48ኪሎነኝ
አወ መወፈር ያስጠላል ከማጣት ግን አይበልጥም
@@banodecalu9556 አር ቆንጆነሽ ያለሺው ባክሽ እኔ 45ነበርኩ ኣሁን 50ኪሎገብቼ ጭንቅ ብሎኛል ባክሽ ኣሁን ትሉቁ ጭንቀቴ ዉፍረቴሆነ
When you wear a waist trainer, it pushes on your organs. They may shift positions or experience reduced blood flow, which can affect how well they function. If it goes on for a long time, this damage may be permanent.
You're right I was heard about this
Thank you, Ehit Alem
FALSE
Hkk
Very true.
እባካቹ የተሳሳተ information አትስጡ ሰውነት የሚስተካከለው ምግብን በማስተከካልና እንቅስቃሴ በማድረግ ብቻ ነው ይሄ ለግዜው ለብሰን ስንወጣ ይሆናል እንጂ ሰውነት በጭራሽ አያስተካክልም ይልቅስ የምትመገቡትን እወቁ እንቅስቃሴ አድርጉ ከዛ ለውጡን ትዩታላቹ ሌላው ይህን ሆድ ማሰሪያ የምታቀርቡ ሰዎች እውነቱን ተናገሩ አታጭበርብሩ ሆድ በማሰር ቢሆን አያቴ ብዙ አመት አስራ ነበር ግን ወፍ የለም
Kkkk@grandma belly
@@yamalyamal6691 ምን ላድርግ ብለሽ ነው የማይሆን ነገር ሲያወሩ ደሞ አለማፈራቸው
ትክክል 👍
Well said King Aby. A fabric “Melting Fat”? Totally misinforming the public.
Thank u for telling only facts🙏
When you tell the benefit make sure you tell them the side effects too
That's bad for business
Yete new selki bilkulen
አመጋገባችሁን ቀነስ አርጉት እናተስ ድሃ ዘመድ የላችሁም መሰል
አመጋገብ መቀነስ ጊዜ ካለን እንቅስቃሴ ማድረግ ነው እሄ ጎንዮሽ ጉዳት ሊኖረው ይችላል ያገኘነውን ከበላን ችግር ነው
የቲክቶክ ዘፈን ትዝ አለኝ😃😃😃አይኖማ ጥርሶማ መች ይበልጣል ከሰው ወገባ ነውጂ🤭
እህል ያልቀመሰው ክክክ
አድራሻ አስቀምጡልን
🤣🤣🤣🤣
Kk
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍👍
አረምነው በዚህ ተጣብቄ ሆ ሲጨንቅ ተመሰገን አንድ ወልጄ እንኳን ቦርጭ ምንም የለም ተመሰገን
የእስፖርት ሽፍታ መሆን ና የአመጋገብ ስርአትን አለመከተል ለእንዲህ አይነትያልተመጣጠነ የሰው ነት ክብደት ያጋልጣል።ሴቶችዬ ጠንክራችሁ እስፖርት ስሩ።ለጤናችንም ጠቃሚ ነው።
Congrats le setochachen
በርቺ በጣም ድንቅ ስራ ነው ቆንጆ thanks for sharing 🙏👍❤
Endatsheweji ehte
I wonder if there is any organisation in Ethiopia where we can file complaints against such health related misinformation by media.
Duketam mehayem dehan eko atastemerew.
Is it eritrea or usa
የኔን ተሞክሮ ላካፍላቹህ ሁለት ልጆች ከወለድኩ በሀላ 89 ኪሎ 63 ኪሎ የመጣሁበት ምንም አይነት ጣፍጭ ነገር አልበላም ቡናም ሻይም ሱካር ያለው አልጠቀምም ሻይ አረንጎዴ ሻይ ነው ምጠቀመው ያለ ስኮር በቀን እቤቴ ውስጥ 15 ደቂቃ እቤት ዉስጥ ከፕሊስቶር ላይ አውርጄ እስፖርት እሰራለው በቀን 2 ሌትር ውሀ እጠጣለው ምግብ ከጣፍጭ ውጪ ሁሉንም እበላለው ሳልጠግብ በትንሹ እራት ከመተኛታቹ ከ4 ሰአት በፊት መመገብ ይህንን አድርጉ ለውጥ በ 30 ቀን በቃ ሀሳብ ቀንሱ ማንለወጥበት ምንም ምክንያት የለም ከጤና ጋር ዋናው ተስፍ ሳይቆርጡ ያሰቡት አላማ ላይ መድረሱ ነው እኔ በዚህ መልኩ ነው የቀነስኩት
yet nwe megegniw seleke kutere 🙏🙏🙏
ችግሩ የኛ ሴቶች መቀነስ እየፍለጉ ግን ስፓርት ይጠላሉ በአቆራጭ መክሳት ይፍልጋሉ
Ebakachu befittin wadi hagrebet gebu
Wow amazing nw
Yet nw minagenyaw wagawus sint new
ከኔ ተሞክሮ አስተያየት ለ ወፈራሞች። ለ 4 ወር በየቀኑ ለ አንድ ሰዐት ተኩል ዱብ ዱብ ሲደክማችሁ ወክ እያደረጋችሁ ። አመጋገባችሁን አትክልት አድርጋችሁ ቀይ ስጋ ወይ የዶሮ ስጋ ጨምራችሁ። ወይንም ስጋን የሚተኩ ጥራጥሬ ጨምራችሁ ሌላ ምግብ ምንም ሳትበሉ። በ 10 ቀን አንድ ቀን እራት ወይ ምሳ ያማራችሁን እየበላችሁ ለ 4ወር ብትሞክሩት ቦርጭ እና ክብደት በጣም ትቀንሳላችሁ። ከባድ ነው ጠንካራ ሰው ያደርገዋል። በዚህ እኔ 12 ኪሎ ቀንሼበታለሁ ።
Saronye des blognal.berchi
ውይይ እንዴት የምፈልገውን ነገር አቀረባቹ አመሰግናለሁ
Borcham 😂
@@32yearsago85 ere borch align weeeyee
አድራሻ ለምትሉ: ቦሌ መድሀኒያለም ሞርኒንግ ስታር ህንፃ ምድር ላይ (ከኤድናሞል ጀርባ)
እሷ አድራሻውን መች ተናገርች እደት አወቅሽ እኔ መግዛት እፈልግ ነበር በናትሽ እርግጠኛነሽ ንገሪኝ
@@ወለየዋ-ረ3ቨ ኩላሊትሽን ታጫለሽ
@@ወለየዋ-ረ3ቨ 16:00 ላይ ተናገረች እኮ
ለፕሮግራም ካልሆነ ባትጠቀሚው ጥሩ ነው፤ ይሄንን ከምትጠቀሚ ደሞ ብዙ ጤናማ የሆኑ ውፍረት መቀነሻዎች አሉ። ምግብ መቀነሰ፣ ስፖርት መስራት፣ አመጋገብን ማስተካከል ...
እኔ ለምሳሌ ምግብ መቀነስ (ምበላበትን ሰዓት መቀነስ/ intermittent fasting) ጀምሬ ጥሩ ለውጥ እያሳየሁ ነው።
እሷ ስራዋ ነው፤ መጥፎ ነው ብላ አታስተዋውቅም
@@smilessmiled2784 እኔ የጎን ሞባይል የሚባለው አሰቃየኝ አይጠፋም
አች ኢትዮነሽ እህት ዋጋው ስትነው
ዋጋውን በመስማት ብቻ መቀነስ ይቻላል 8,900 birr
እውነትሽነው እደት አወቅሽ
ብሩን አልተናገሩም
Yan yakel aydersim
Bezi yemayreba eka liyaterfu new
የስራ የስልክ ቁጥር ቢኖር በዛ ደውለን እናገኘው ይሆናል
የት ነው የምናገኘው ዋጋውስ በጣም ጥሩ ነው eds እናመሰግናለን በናታችሁ የት ነው አድራሻሽ የኔ ቆንጆ
ከሺኤን አለ
ኩላሊት በሽታ ያመጣል ብልዎል ዶክተር
Hahaaaa እደዛሬ ስቄ አላውቅም ቡሉ ፓንት ሳይ ነው የዋልኩት😛😛😛 የቀረበችው እንግዳ እግራን ስታነባብረው ፓንቷ ይታይ ነበር😂😂😂
😳😂😂😂😂😂😂😂
የደላው ሽሮ ያላምጣል ኑሮዬ ስጀመር መቼ ቦርጭ ሊያመጣ ይቅርና ሆዴ በጠገበ
አይዞሽ ውደ እናቶቻችን ብዙ ወልደው ቦርጭ የላቸውም በልቶ ከሰራን አንወፍርም እነሱ ለሽ ነው በቅንነት ደምሪኝ ማማየ
ምን አያስፈልግ ምግብ መቀነስ ብቻ ነዉ ጧትጧት ፖለቲካ ማዳመጥ ክክክ
😂
አብሺር ሁላችንም ነን እኻን ቦርጭ ልናወጣ አጀታችን ተጋጥሟል በስራ በዛላይምግብ በደብ አበላ አናርፍ እነሱ ይበላሉ ይጠጣሉ ይተኛሉ ቦርጫም ሁሏ እናቶቻችን ስምት አስር ወልደዉ ቦርጭየሚባልየላቸዉም
ትክክል ቁርስ በልቶ ምሳና እራት ለማይደግም ህዝብ ይሄ ምን ያደርግለታል ኑሮው ይበቃዋል
በድፍረት በመሰለኝ ገለፃ ማረግ በጣም ከባድ ነው; ጥንቃቄ ያስፈልጋል:: ከደም ስር እስክ የጀርባ አጥንት መዞርና ህይወትን እስከማጣት ሊያደርስ ስለምችል ሀክም ማማከር ጥሩ ነው:: ፈረንጅ ያረገው አይቅርብኝ አትበሉ ሁሌ
ደህና ሰንብት ብለውም የኔ አልሰናበት ብሎኛል
ግን የምር ያስተካክላል
አልሀምዱሊላህ ቦርጭ እኔን አያሳስበኝም ከችግሩ ነፃ ነኝ።
የት ነው የሚገኘው
ወግ ነው ሲዳሩ ማልቀስ አሉ ።እኔ በአሁን ሰዓት ለስ ቦርጭ ስለጥፍር ቀለም ስታወሩና ግዜ ስታቃጥሉ ኢትዮጵያዊ እራሱ አትመስሉኝም።አገራችን ጦርነት ላይ ነች እኔ ብሆንስ እንበል ተው ግን በማርያም።እናቶቻችን ጫካ ውስጥ ናቸው እህታችን ጫካ ውስጥ የወር አበባዋ መጥቶዋል?ልጆች እርቦእቦቸዋል ብርድ ላይ ናቸው።ለቦርጭ ሚጠፋው ግዜ ስለወሎ ስታስቡ ይጠፋል አስቡ ምግብ አካፍሉ?ያኔ ሰላም ሲኮን ስለሁሉም እንወያያለን።አሁን ግን ጦርነት ላይ ነን ወይም ደሞ ስለጦርነት ካልገባቹ ስለሶርያጦርነት የተወሰነ እዩ😭😭😭🙏🇪🇹❤
እነሱ እኮ ምንም ከማይሰማበት ከማይታይበት ናቸው ማለትም የጥይት የቦንብ ድምፅ የለ ለምን ይጨነቃሉ ለሚስኪኑ ብሎ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ታዳ ጡርነት ያለእደሁ ሰው ላይሰራነው አች እጂሽን አጣጥፈሽ ነው የተቀመሽውጉድኮነው በመጨነቅ ምን ይመጣል ከዚህ አስተሳሰብ ውጭ
For me it's better making exercise and change your life style 👌 that's more going your health better
ቆመው የቀሩት አሳዘኑኝ ለምን ቁጭ አይሉም
🤣😂🤣🤣
ለማስታወቂያ ነዋ የቆሙት😃
@@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
ወላሂ አሳዘኑኝ እተርቪው እስከ ሚያልቅ ቀመው መቅረታቸው
መጀመራ ሳያቸው ፎቶ መስለውኝ ነበር ምንፅሬ ለብሼ ሳቸው ፎቶ አደለም እራሳቸው ናቸው ክክክክ
@@hadiethio- kkkk
😂😂😂
ስፖርት ስሩ አመጋገባችሁን አስተካክሉ ሌላው ትርፉ ጉዳት ነው
ስልክሽን ጻፊልኝ አድራሻ
እኔ ልንገራችሁ የቦርጭ ኩርሲ ቀበቶ የኩላሊት እና ያንጅት መታታጠፍ ያምፕጣል መሆን ያለበት አመጋገቡ ማስተካከል ወክ ዋና እንጅ ኩርሲ አለቡላሽሁ እንደልቡ ከበላችሁ ውፍረት ይመጣል እኔ ልምከራችሁ እስፓርት እንኮን እስከመጨረሻ ካልሰራችሁ ይዘረግፋል ዋና በጣም ቆጆ እና በፈጣን ይቀንሳል ይህን ነው የምመክራችሁ ።
ጀርመን ሀገር 20 euro ነው ወላሂ ግን ብዙ ስው እግሬ አበጠ ምናምን ነው እሚል
እረ ትክክል ከጥቅሙ ጉዳቱ ነው ኩላሊት በሽቸኛ እያረገ ነው
አልሀምዱሊላህሙሲሊምመሆንኮመታደልኮ ወላሂ አንዶማአለባበሶአኡዚቢላሀ
ኡኡኡ ምነው ከዝህ ሁሉ እስፖርት ሰርቶ እራሳችንን መጠበቅ እስፖርት ብዙ ይጠቅማል ለጤና ለድብርት ብዙ ነው አልሀምዱሊላህ ቦርጭ የለኝም እራሴን ጠብቃለሁ ምግብ ሰለጣ ማብዛት ጮማ መቀነስ
ጎበዝ በዚሁ ቀጥሉ 👏👏👏
hhhu7p
jhok
አረ ሲያስጠላ😂🤔 እስፖርትን የመሰለ ነገር አለ ሆ ጨንቋቸዋል እኮ😁😁
Kkkk
የራብ ከቲማችንን አሰምርልን ረቆተቸው ሚዲያ ለይ ለሀወላ ወለ ቁወት እላህ ብላህ በተለይ በኛ ሴቶች ነን ለዝህ ሰብብ ሀገራችን ሰላም አጣን ስደትም ሁሉም በብዛት በሴት ልጅ ነው ለዝሙት በር ከፋች የወንድ ስሜት መይጠብቁ መይቆጠቡ አለበበሳችን ጨርቅ ያጠን እስክመስል ራቁት በሉት እብድ መስሎ ሚታዩ የራብ ለሁላችንም ሂደያ ይስጠን ረወዱድ
ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን
መቅደስ ደበሳይ እባክሽን አንዳንዴ ሚዲያ ላይ እምታረጊው ነገር በጣም ያስጠላል እሚረግሽን እያሳጣሽ ነው በመጠኑ ሀኚ ስራአት ቢኖርሽ ጥሩ ነው
የእውነት ውፍረት ነው እንዴ ጨርቅ የወተፉ መስሎኝ ነበር በዚ ኑሮ ውድነት እንዲ አይነት ውፍረት ማየት ይገርማል 😜🤣😂
ክክክክክ ውፍረት በምግብ ብቻ አደለም
😂😫
😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወይኔ እንባዬ እሰኪፈሰ ነው የሳኩት
This is temporary fix! The act of putting on shapewear and wearing it for a decent period of time WON'T do anything to your figure permanently. There is no way a piece of fabric can change the make up of your body - it won't remove fat or add muscle, which are the only ways of changing your shape permanently.
አድራሻሽን ወይም face book page send
Thank u . This video is a huge misinformation
Shapewear products are only accessories in wardrobes . They do not help burn fat.
ምን አይነት ሀላፊነት የጉደለው ነገር ነው ለታዳጊ ልጆች ምታሰተምሩት። ቦርጭ ሚጠፋው በሰፑርትና በአመጋገብ ነው።
ምኑ ነዉ የሚገርመዉ መዳሞችችን ይለብሳሉ በጣም በጣም ከበዲ ላሉ ፖሮግራምጂ ዉፍረት ለመቀነስ አትበሉ ወረኞች ተመቸን ብላችሁ ሰዉን በሽተኛ እዳታረጉ
ሰላም በፍቅር ለምንወዳት መተኪያ ለሌላት ሀገራችን ኢትዬጵያ ያምጣልን 🙏🏽♥!!!>
Thanks Dear
የፓንት አድቨርትም አለው ሳሲዬ ያየሁኝ ሰለመሰለኝ ነው ?? ክክክ
ዋዉ ከፍለሀገር ላላነዉ ሰቦቺ እድደርሰን ሰሪልን እህትዋ በጣም ነዉ የተመቸኝ በዚህ ምክንያት ከተቸገሩት አዳ እኔ ነኝ ዉደ
ስልክ ይቀመጥልን
በጣም ጥሩ ነገር ነው
-2:33/17:37 lay eyut
ይህንን ኘሮግራም ስላቀረባቹ የላቀ ምስጋና ይገባችኋል። ነገር ግን ላሎለዱ ሴቶች የሚሆን የለም
በጣም ያሳፍራል በጣም! ሀላፊነት የማይሰማቹ ደነዞች እና አጭበርባሪ መሆናቹን የሚያሳየው ወገባችን ላይ ከታሰረ የሰዉነትን ስብ ወይም ፋት ያቀልጠዋል ብላ ስትል ነው። ክብደት ለቀነስ ከተፈለገ ምግብ መቀነስ እና መቆጣተር ከዛ ስፖርት መስራት ብቻ ነው። ሌላ ታምህር የለም! የሴቶችን ችግር መብቴ ወይም ጠቃሚ ምክር ከመስጠት ይልቅ ለገበያ እና የተሳሳተ መልክት ማስተላለፊይ ኣርጋችሁ ትጠቀሙበታላችሁ
ምንም ችግር የለውም እናቶቻችን ከወለዱ በሃላ ነጠላ ያስሩ ነበር ዋናው ለወገን የሚስማማ ማቴሪያል መሆኑ ብቻ ነው
@@ቅዱስእማኑኤል ብ
@@ቅዱስእማኑኤል ድ
Where is address please?
ክፍለሀገር ላለነው ድረሺልን እባክሽ
እባክሽ አድሬስ ከወገብ በታች ያለው ስንት ነው
አድራሻዋ የት ነዉ ስልክን ፃፊልኝ
በጣም ጎበዝ በርቺ ቆንጅዬ❤️❤️❤️እዉነትሽነዉ ሰውነታችን ከምግብ በተጨማሪ በሼፕ ዊር ይስተካከላል እህቶቻችንን ሀገርቤት ማግኘት እንዲችሉ ስላረግሽ እራስሽንም ወገንሽንም ጠቅመሻል በርቺ👏👏👏👏
የት ይገኛል?
Waga lemen atnegrunem betam new mefelegew
ለቦርጭስ ኩርሲ ተገኝለት ለዘረኝነትስ ?
Dabo sukar bira wine akumu. Walk afegu beka
አኔ በወሊድ ምክንያት 3 ጊዜ ኦፕሬሽን ነኝ እና ከሆድ በላይ ነው የምፈልገው እና አ አ የምትገኙበትን ስልክ ብታስቀምጡ ለመውሰድ አንቸገርም አመሰግናለሁ
በውጭ አገር አልሽ እኮ የውጭ አገር እናቴ ከፈለጉ ማንኛውም ቦታ ነው የሚገኘው እናቴ ገና እንዳዲስ ታስተዋውቂያለሽ አይደብርሽም ያየነው አይቅረን ነው አደል
ዝም አትያትም ሆ እኛጋ የቆየ ነው ይሄ
ተዋት ሲሉ ሰምታ ነው ቦርጩዋን ከምትሸፍን መጀመሪያ ፓንቷን አትሸፍንም😛
ባለ ሞባይሏ ባሏን አዘንኩለት!! ቤቲ
I was going to buy one but the price is very expensive, average price is $20 us, she sales it for $180 us.. there is $160 price increase..
Its a scam
መቁያ እግር ላላቸውስ ማስተካከያ የለም እዚህ ጋር የቀረቡት አብዛኞቹ እንደዛ ናቸው በሚቀጥለው እኔ እሱን እሚቀርፍ ነገር ይዤ ብቅ እላለው
😂😂
🤣🤣
Hahahhh
ክክል
ምድነው መቁሊያ
Be professional please. You don’t know anything about c- section. They have to advice their doctor first, before using this products. Ladies, the things you have to do; cut sugar and carbohydrates, and exercise. That’s all!
የት ይገኛል
ስልክሽን ጻፊልኝ
@@sebleeshetu9825 ካርቦሀይድሬት እና ሹገር ነው?
እር በፍጠርሺ አዲርሻችውን እኔ ተችግርያለሁ😢😢😢😢😢
አድራሻ አስቀምጡልን
@15:04 I see something blue not sure what it is
የት ነው የሚገኘው ዋጋውስ
How Much
የት ነው ቦታው? እባክችህ ፃፋልኛ
አድራሻየትነው
ምርጥ ነው ግን አድራሻውን በደንብ አልነገረችንም
Morning star mall ground floor
@@sarongebreluel1851
እናቴ ሀረብ ሀገር ለአለን ልጆችስ እንዴት ነው ማግኘት የሚቻለው !?
@@attayy7844 የኔም ጥያቄ ና
ኦንላይን አስጠልቡ ምልቶዋል እኔም አምጥተውልኛል
@@nejbahussain9936 ስሙን ንገሪኝ እማ
ኩላታችሁን እያሠባችሁ ወላሂ ሙሉ ቀን አር አይመከርም ሢጀመር አመጋገብ እስፖርት በቂነዉ ወፍራምች ሠምታችሆል😊😊
ከወገብ በላይ ስት ነው ዋጋ
ጥሩ ነው ግን ዋጋው እንዴት ነው ይጎዳል ወይስ አይጎዳም
የት ነው የምናገኘው ዋጋውስ ስንት ነው?
Morning star mall ground floor
@@sarongebreluel1851 ጀላ ራስ ነሽ