ቤቱ በፖሊስ ተሰበረ! አሳዛኙ የአንጋፋው ጌታቸው ካሳ አሟሟት! | Artist Getachew Kassa Passed Away | The Loss Of A Legend

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 130

  • @yefabedane6080
    @yefabedane6080 8 месяцев назад +9

    ነፍስ ይማር ጌቾ!ምን ጊዜም እናስታውስሃለን።አቻሬ ድንቅ ሰው ነህ።

  • @asmelashtedla1780
    @asmelashtedla1780 8 месяцев назад +3

    አርቲስት ጌታቸው ካሣ በጣም የሚወደዱ ስራዎች ላገሩና ለወገኑ ያበረከተ አንጋፋ የኪነጥብ ሰዉ ነበር። ከዚህ ዓለም በሞት ስለተለየን በጣም አዝኛለሁ ነገር ግን እዚህ አላፊና ጊዚያዊ ዓለም ላይ ለዘላለም የሚኖር የለምና እዚያኛው አለም ነፍሱን ፈጣሪ በምህረት ይቀበላት። ለቤተሰቡና ጓደኞቹ እግዚአብሄር መፅናናትን ይስጥ።

  • @rahelgetachew2013
    @rahelgetachew2013 8 месяцев назад +3

    ታላቁ ጌታቸው ካሳ የሃገር ባለውለታ ነፍስህን ከደጋጎቹ ጋር ያሰቀምጥልን ነፍስ ይማር ለአድናቂዎቹን ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እመኝለሁ ነፍስህን በገነት ያስቀምጥልህ

  • @Asnakech100
    @Asnakech100 8 месяцев назад +4

    የጌታቸው ካሳ መጨረሻ በዚህ መልክ መጠናቀቁ እጅግ ያሳዝናል ! ፈጣሪ ነፍሱን በገነት ያሳርፍ ! ድንቅ የሙዚቃ ስራዎቹን በተመለከተ ግን ከተጠቀሱት ሁሉ ቀዳሚዎቹን እመኛለሁ፣ ጋብቻ ፍሬ ነው እና ትዝታን አለመጥቀሳችሁ ስህተት ይመስለኛል፣ ለማንኛውም ላቀረባችሁት ዝርዝር ዘገባ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ!

    • @በላይነህካሳ
      @በላይነህካሳ 7 месяцев назад

      ኧረ! ነፍሱን በገነት ??ወይ ቀልድ ! ገነት ማንም እንደፈለገ እየሆነ ዘው ብሎ የሚገባበት ልቅ ስፍራ አደረጋችሁት! ሲኦል አፉን ከፍቶ የሚጠብቀው ማንን ይሆን?? "" ""ዘፋኞች የእግዚአብሔርን መንግስት አ ይ ወደ ር ሱ ም ! ""

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 7 месяцев назад +1

      @@በላይነህካሳ ግዴለም ጌታቸው ገነት እንዲገባ አንተ በአምላክ የተመረጥከው የበቃኸው ፃድቁ ትለምነለታለህ! ቂቂቂቂ...... ዘፈን ሃጢያት መሆኑን ባምንም ያንተ ቢጤው እመቤታችንን ሲሳደብ የሚውለው፣ አዳራሽ ዘግቶ ከሴት ጋር ተቃቅፎ የእየሱስን መንፈስ ተሞላሁ፣ ራእይ ታየኝ፣ ልሳን እናገራለሁ፣ ሻራራ ፓራራ....ያዙኝ ልቀቁኝ እያለ እየጮኸ እየዘለለ እሚፈርጠው፣ እሚንከባለለው ከንቱ መናፍቅ ደግሞ ከጌታቸው የበለጠ ሃጢያተኛ ነው፣ ስለዚህ የሌላውን ጉድፍ አወጣለሁ ስትል ያንተ ምሰሶ የሚያክለው በጉልህ እየታየ መሆኑን እወቅ ! ከንቱ!!

    • @በላይነህካሳ
      @በላይነህካሳ 7 месяцев назад

      @@Asnakech100ለነገሩ የቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ ቆሞስ አቃቢት መነኩሴዋን የምንኩስና ልብሷን አስወልቆ ደፍሮ ድንግልናዋን ወስዶ ልጅ ማስወለዱን የሰማህ አልመሰለኝም ከቅዳሴና ከንግስ መልስ በየድራፍት ቤቱና ጭፈራ ቤት ነጭ ልብስ ለብሶ ድራፍትና ቢራውን ሲጋትና ሲጨፍር የሚያመሸው ያቺንም ያቺንም እየጎነተለ በምኞት የሚቃጠለው አንገቱ ላይ ጥቁር ክር አስሮ እኔ ክርስቲያን ነኝ እያለ የሚመፃደቅ ይሄ ክርስትና አይደለም ክርስትና ቢሆንልን እንደ እግዚአብሔር ቃል መኖር ነው ! "" መዳን በሌላ በማንም የለም! ከኢየሱስ ውጭ ! "" በኃጢአታች ብንናዘዝ ከኃጢአታችን ሊያነፃን ይቅርም ሊለን እርሱ ኢየሱስ የታመነና ፃድቅ ነው!

    • @Tefera-hf8fw
      @Tefera-hf8fw 7 месяцев назад

      Dedeb@@በላይነህካሳ

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 8 месяцев назад +6

    Getch , your music always reminding me the golden old days, RIP

  • @tbole9539
    @tbole9539 8 месяцев назад +8

    በጣም የምወደዉ ሰዉ ነበር ነብስ ይማር

  • @hirutseyfu6944
    @hirutseyfu6944 8 месяцев назад +9

    ነብስህን ይማረው አንተ የሀገር ባለውለታ

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 8 месяцев назад +4

    አሑን ማውራቱ ምን ይፈይዳል በሽተኛ ን ስው ለብቻ ቤት መተውና ዛሬ እንዲሕ ነው ብትሉ ምንም እይስማኝም ለክቡር አርቲስት ጌታቸእ ካሳ ውድና እንቁ ነብስ ይማር ነብሳቸው በስላም ትረፍ የሚያሳዝነው ታዋቂዎቻችን በሞት አለቁብን ነብስ ይማር

  • @mimimussie561
    @mimimussie561 8 месяцев назад +4

    Someone so special can never be forgotten.

  • @seblegirma7572
    @seblegirma7572 8 месяцев назад +2

    ቀና ብዬ ሳየው ሰማይ ደፈረሰ!
    የብዙሀን እናት!
    ነብስ ይማር!

  • @genetmamo-h4d
    @genetmamo-h4d 8 месяцев назад +9

    የማይመስል ነገር አታውሩ ሰው ድረሱልኝ ብሎ ግድግዳ እየደበደበ ጥሎ ወደቤት ሔዶ በነጋታው መምጣት በምንም ሊስተባበል የማይችል ጭካኔ ነው 😢😢😢.... በጣም ያሳዝናል ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @marsheta1374
    @marsheta1374 7 месяцев назад +1

    ነብስ ይማር ጌቾ 😢ሁሌ ትታወሳለህ !!ልዩ ድምፅ ያለህ ድንቅ ፈታ ያለ ዘፋኝ..

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 8 месяцев назад +6

    ጌች በሰማእታት ቀን ማረፉ እንዳይረሳ ያደርገዋል ነፍሰ ይማር

  • @BetaBeta-g7s
    @BetaBeta-g7s 8 месяцев назад +3

    ጌታቸዉ ካሣ ምርጥ ድምፃዊ ዘመን ተሻጋሪ ነዉ ቴድሮሥ ታደሠ ቻቺ ታደሠና መሠሎቻችሁ እባካችሁ ከአሽሽ ዉጡ መጨረሣችሁ ይህ ነዉ እንደ ማይክል ጃክሠን ዊትን ሆሥተን ሤሊንዲየን ወርቆ ማቆ በጭጮ መሞት ንቁ ከድራግ ንኑ ነፈስ ይማር

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 8 месяцев назад

      ቻቺን ደግሞ ባለሀሺሽ አድረጋችኋት? ኧረባካችሁ ተዉ እሷ ስንት የእርዳታ ሥራ የምትሠራ ምርጥ ኢትዮጵያዊት መሆኗን አታውቁም?? ወይ ጉድ😮

    • @peacelove5562
      @peacelove5562 8 месяцев назад +1

      ባለጌ

    • @BetaBeta-g7s
      @BetaBeta-g7s 8 месяцев назад

      @@peacelove5562 ብሽቅ አሽሻም የሸርሙጣ ልጂ

    • @BetaBeta-g7s
      @BetaBeta-g7s 8 месяцев назад

      @@LoveAndPeace2424 እልም ያለች ድራግሥት ናት የአጋንትም ገረድ ጭምር ልጃን የገብረች ቻቺ ታደሠ ማንም ያወቃል የአጋንት ገረድ ተከራካሪወቹ

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 8 месяцев назад

      @@BetaBeta-g7s እኔ ይሄንን አላውቅም፣ ከሆነም እግዚአብሔር ይርዳት እንግዲህ።

  • @Shiroye99
    @Shiroye99 8 месяцев назад +4

    ንፍስ ይማር :: አድናቂው ነበርኩ🙏🙏🙏

  • @ShowaGuda
    @ShowaGuda 8 месяцев назад +7

    ጌታቸው ቢሞት ስራዋቹ ግን ምን ግዜም አይሞትም RIP my brother you are the legend man

  • @yeznaworkarega
    @yeznaworkarega 8 месяцев назад +3

    ነብስ ይማር ስሰማ በጣም ደግጫለው ከምር 😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @ConfusedAirplane-fs8fk
    @ConfusedAirplane-fs8fk 8 месяцев назад +2

    Sad number1 Ethiopian musician

  • @yosephzerezghi8513
    @yosephzerezghi8513 8 месяцев назад +2

    ነፍስ ይማር፣ሞት አይቀርም ስም አይቀበርም፤
    መፅናናት ለቤተሠቡና አድናቂዎቹ።

  • @TiruyeTesfaye
    @TiruyeTesfaye 8 месяцев назад +4

    ነፍስ ይማር

  • @Tsion25
    @Tsion25 7 месяцев назад

    ሰው መቼም ዘላለማዊ አይደለም ግን እሱ ሞተ አይባልም በ እኛ አፍቃሪዎቹ ዘንድ ሁሌም አለ ነብስ ይማር ❤

  • @Yeshembet
    @Yeshembet 8 месяцев назад +3

    ነፍስ ይማር 🙏

  • @kedist1978
    @kedist1978 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይማረው

  • @abebegesese8440
    @abebegesese8440 8 месяцев назад +1

    ጌችዬ ነብስ ይማር ።

  • @ቅዱስሐያል
    @ቅዱስሐያል 8 месяцев назад

    ነብስ ይማር እ በጣም ነው የተሰማኝ አገሬ ቀስ በቀስ ወዴት እየሔደች ነው የከረመ ፈቅር የኔ ልዩ አዝኛለሁ

  • @ዓለምሢሳይ
    @ዓለምሢሳይ 8 месяцев назад +3

    ነፍስ ይማር😢😢😢😢

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و 8 месяцев назад +2

    መንግስተሰማያትን ያዋርስልን

  • @ewnetuashebir6928
    @ewnetuashebir6928 8 месяцев назад +2

    ነፍስ፡ይማር ።

  • @nurabegebyay8960
    @nurabegebyay8960 8 месяцев назад +1

    Legend 😢😢😢😢 Rip.

  • @Hana-l1e9p
    @Hana-l1e9p 8 месяцев назад +4

    😭😭😭😭😭😭ነፍስ ይማር

  • @KeffyalewGebremedhin
    @KeffyalewGebremedhin 7 месяцев назад +1

    May you rest in peace!

  • @foziamohamed1874
    @foziamohamed1874 8 месяцев назад

    Aytachu edalay madrg eyechalachu chela yalachu benant drso yasayen gachoo😭😭😭😭😭😭

  • @mesfinbogale4678
    @mesfinbogale4678 8 месяцев назад +3

    Yasazinal R.I.P

  • @3moory154
    @3moory154 8 месяцев назад +1

    R.i.p legend 😢😢😢😢

  • @AddisB-n4i
    @AddisB-n4i 8 месяцев назад +4

    ነፍሰህ በሰላአም ትረፍ የከረመ ፍቅር በጣአም የምወደው የብዝኋን እናት

  • @danielgetachew2303
    @danielgetachew2303 8 месяцев назад

    ነብስህን በገነት ይኑርልን

  • @DersoNegash6
    @DersoNegash6 7 месяцев назад +1

    Rip in peace.

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 8 месяцев назад +3

    Asmesay hula gedgeda eyedebedebe Alkeft silachehu tetachehu kemthedu lemen yanenu seat le polis Aldewelum ? Hulum erasun lematelek new yemiseraw tesh

  • @samsonberhan1393
    @samsonberhan1393 8 месяцев назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭 የኔ አባት ነፍስ ይማር

  • @BW-fz5kf
    @BW-fz5kf 7 месяцев назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @HassanJimmawe-ul5zd
    @HassanJimmawe-ul5zd 8 месяцев назад +2

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @BiniamW.amnueal
    @BiniamW.amnueal 8 месяцев назад

    Rip!!! So sad may God ___

  • @yohanneseshete4237
    @yohanneseshete4237 8 месяцев назад +1

    R.I.P
    🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @kedist1978
    @kedist1978 8 месяцев назад +2

    ድምፀ ቀና አይባልም ። ድምፀ ነረዋ ወይም ጥሩ ድምፅ ነው የሚባለው አማርኛውን አታበላሽ እባክህ።

    • @kedist1978
      @kedist1978 8 месяцев назад

      መረዋ

    • @YousufDada-kk9xu
      @YousufDada-kk9xu 8 месяцев назад +1

      እባክህ ቀድመ እራስህን አርም ድምፅ ነረዋ አይባልም
      ድምፅ መረዋ ነው እሺ

  • @AlemituAlem-u1p
    @AlemituAlem-u1p 7 месяцев назад

    አጨብጫቢ የሌለው ምስኪኑ ድምፃዊ ጌታቸው ካሣ የቀብሩ ሁኔታ እንኳን ሳይሰማ ሹልክ አድርገው ቀበሩት 😢😢

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl 8 месяцев назад +3

    ከምተ ማወደስ 😢 አንድ ሚረዳው ጠፍቶ አልነበር እንዴ😢

    • @ferehiwottaye9062
      @ferehiwottaye9062 8 месяцев назад +2

      😢 አዛኝ መሳይ ሁለ
      እውነትህነ ነው ከሞተ በኃላ ማጎብደድ
      ጥቅም የለውም😢

  • @alemzewdhaileyes6255
    @alemzewdhaileyes6255 7 месяцев назад

    ነብስ ይማር በመንግስት ሰማያት ያዋርስህ

  • @fasilnaga-f8r
    @fasilnaga-f8r 8 месяцев назад

    God lead you to heaven

  • @tadug6119
    @tadug6119 8 месяцев назад

    ነፍሱን ይማረው

  • @zxy8006
    @zxy8006 8 месяцев назад +2

    ምን እሬት እሬት የሚል ወሬ ሰበር፣ ዜና ትላለህ? ፣ ሶስት ቀን ፣ያውም ሰውነቱ በህመም ለተጎዳ ከለምግብ መቆየት ማለት ምን ማለት ነ ው? ዘመድ ያለ ሰው ምግብ አልቀበልም ሲል እርምጃ ወዳኑ መውሰድ ነበረብት። እንድሁም በር ፣አልከፍት ብሎ ግድግዳ ሲመታ ወዳውኑ ፓሊስ፣ ማምጣት ሲገባ ፣ዝም ብሎ ይኬዳል? ያሳዝናል። የሚያመዛዝን አእምሮ ይስጥልን ።

  • @ZwdtwZwdtw
    @ZwdtwZwdtw 8 месяцев назад

    ነብስይማር

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 8 месяцев назад +32

    ከዘፈን አለም ሳይወጣ ህይወቱ በማለፉ በጣም ነው ያሳዘነኝ፣ ምክንያቱም ዘፋኝ የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርስም ይላልና ቅዱስ ቃሉ። ሌሎቻችሁም ቀኑ ሳይደርስ ተመለሱ፣ እግዚአብሔር ይቅር ባይ አምላክ ነውና። ተባረኩ

    • @user-jy5hr6qd7r
      @user-jy5hr6qd7r 8 месяцев назад

      You are so idiot.

    • @the_champions_wall
      @the_champions_wall 8 месяцев назад +4

      እና ማነው የሚወርሰው??

    • @kidumes7941
      @kidumes7941 8 месяцев назад +5

      Anchi/ant ferag man aregeh?/aregesh.midre menafik.Balgizewochu.

    • @ketselagiorgis7079
      @ketselagiorgis7079 8 месяцев назад +5

      መመፃደቅ አያስፈልግም ያንተን መፅሀፍ ለራስህ ተጠቀምበት!

    • @eskeeee5197
      @eskeeee5197 8 месяцев назад +5

      ስለ ራስህ ሀጢያት አውራ

  • @yidenekachewkebede-w3f
    @yidenekachewkebede-w3f 7 месяцев назад

    RIP

  • @nigusiesahile7751
    @nigusiesahile7751 8 месяцев назад

    😢😢😢

  • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
    @ዮሴፍ-ቘ4ዘ 8 месяцев назад +1

    እናንተን ብሎ ኮሚቴ በቴሌቪዥን ለመታየት ነው ምን አለ ሳይጎዳ ብትረዱት ከሞተ ቡሀላ እዬዬ ዋጋ የለውም

  • @tarikuega1786
    @tarikuega1786 8 месяцев назад

    Nebse ymarln getachn how Amen.

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 8 месяцев назад +1

    Enkuan ke skay Arefe ye Ethiopia hezeb sew Simon new yemiyaznew Asmesay hula tesh

  • @SelamawitCheru
    @SelamawitCheru 8 месяцев назад

    R.l.p.

  • @berhaneaynalem8860
    @berhaneaynalem8860 8 месяцев назад

    R.I.p

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 8 месяцев назад

    Rest in peace

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 8 месяцев назад

    Rip

  • @bezaworkasfaw5492
    @bezaworkasfaw5492 8 месяцев назад

    ነፍስ ይማር 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ayalewhamusa5855
    @ayalewhamusa5855 8 месяцев назад

    RIP
    ታድያ ቤቱ ለምን ተፈተሼ ?

  • @yemanemebrahtu1477
    @yemanemebrahtu1477 8 месяцев назад

    እድሜው ስንት ነበር

  • @FujairahTawein-rn8ib
    @FujairahTawein-rn8ib 8 месяцев назад

    😂😂😂💔😭😭😭😭😭😭😭

  • @birugemechu653
    @birugemechu653 7 месяцев назад

    ቱልቱላ

  • @andaualemmekonnen1647
    @andaualemmekonnen1647 7 месяцев назад

    አቻሬ ጫማ

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 7 месяцев назад

    ኧረ! ነፍሱን በገነት ??ገነት ማንም እየዘፈነ እየዘሞተ እየጠጣ እንደፈለገ እየሆነ ዘው ተብሎ የሜገባበት አደረጋችሁትሳ ! ሲኦል አፉን ከፍቶ የሚጠብቀው ማንን ይሆን??"" ዘፋኞች የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርሱም ! ""

  • @አእ
    @አእ 8 месяцев назад

    ስንት ህዝብ እያለቀ ለጀፈጀፈ ሰው መጮህ

  • @kidistgetu4757
    @kidistgetu4757 8 месяцев назад +5

    የማይመስል ነገር አታውሩ ሰው ድረሱልኝ ብሎ ግድግዳ እየደበደበ ጥሎ ወደቤት ሔዶ በነጋታው መምጣት በምንም ሊስተባበል የማይችል ጭካኔ ነው 😢😢😢.... በጣም ያሳዝናል ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን

    • @muluworkteklu7518
      @muluworkteklu7518 8 месяцев назад

      በትክክል! በሰይፉ ሬዲዮ ሰምተናል።ጭካኔ ነው።

  • @tsigietensay1821
    @tsigietensay1821 8 месяцев назад +1

    ነብስ ይማር

  • @AsayehegnMoges
    @AsayehegnMoges 8 месяцев назад +2

    ነብስ ይማር !!!

  • @waffiki
    @waffiki 8 месяцев назад

    RIP

  • @SelesheLegesse
    @SelesheLegesse 8 месяцев назад

    Rest in peace

  • @TsehayTadess-i6j
    @TsehayTadess-i6j 8 месяцев назад

    Rip

  • @wesenedebele9875
    @wesenedebele9875 8 месяцев назад +1

    ነፍስ ይማር

  • @yesunehbelete7874
    @yesunehbelete7874 8 месяцев назад +1

    ነብስ ይማር

  • @haimont9075
    @haimont9075 8 месяцев назад

    ነፍስ ይማር

  • @ketemagurmu4605
    @ketemagurmu4605 8 месяцев назад

    ነብስ ይማር

  • @MesiBune
    @MesiBune 8 месяцев назад

    ነፍስ ይማር

  • @Helina-uh1us
    @Helina-uh1us 8 месяцев назад +2

    ነፍስ ይማርልን

  • @adamuteferi5702
    @adamuteferi5702 8 месяцев назад

    RIP

  • @AbinetMekonnen-h4j
    @AbinetMekonnen-h4j 8 месяцев назад

    RIP

  • @hecoliint5397
    @hecoliint5397 8 месяцев назад

    RIP