ሽማግሌ ላኩ ሙሉ ፊልም (Shimagila Laku New Ethiopian Dirama) 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 1 тыс.

  • @ዮዳሔ
    @ዮዳሔ 9 месяцев назад +93

    ቃል ያጥራል የዛሬው ስራችሁ 100%❤👍 እግዚአብሔር እንዲህ አይነት ፍቅር ሰላም ያብዛላችሁ ሁሌም እምትሰሩት ስራ ማራኪ ነገር ወግ ባህሉ በእናተ ነው እምናስተውሰው 💚💛❤️

  • @EliasKebede-g9n
    @EliasKebede-g9n 9 месяцев назад +19

    የኢትዮጵያ አማራ ማህበረሠብ ታሪኩ እና ባህሉ ከመሬት እሥከ ሰማይ ይነካል ለዚህ ህዝብ ክብር እና ምሥጋና ይድረሠው ለዘላሉም ኑሩ

  • @kokab597
    @kokab597 9 месяцев назад +111

    የምር እንደዚህ አይነት እረዘም ያለ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ፊልም ስሮ❤❤❤❤❤ ያምራል

    • @haiatm5064
      @haiatm5064 9 месяцев назад

      አወ ሰሩ በጣም ነው ደስ እሚል❤❤❤❤

    • @HayatHassenMamu
      @HayatHassenMamu 8 месяцев назад

      ​@@haiatm5064dmo eko ye hagerwen sew nw meslw miserut

    • @marrymarry1903
      @marrymarry1903 8 месяцев назад

      ሙሽራዎ ደግሞለምን ተሸፈነ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 5 месяцев назад

      @@marrymarry1903ባህል ነዉ

  • @Nejat493
    @Nejat493 9 месяцев назад +51

    በጣም ደስ ይላል ባህላችን ባይቀየር ይሄ ዘመናዊነት በቀረብን እና ባህላችንን ብናስፍፍ ደስ የሚል ባህል አለን❤❤❤

  • @tesfayemekuriyaw7659
    @tesfayemekuriyaw7659 9 месяцев назад +44

    በዕውነት በጣም በጣም ያማረና ባህላችንን የሚያጎላና በግልፅ የሚያንፀባርቅዝግጅት በማድረጋችሁ ምስጋና ይገባችኋል

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 9 месяцев назад +47

    ወይ ጉድ የእውነት ሰርግ ነው የሚመስለው አማራዎች እኮ ወጉን ክብሩን ታቁበታላቹ ሺ ዓመት ኑሩ ፍቅሮች ውቦች ቃላት የለኝም❤❤❤❤❤❤😂

  • @MariyanaFikir
    @MariyanaFikir 9 месяцев назад +25

    ቃል ያጥረኛል የዛሬው ስራችሁ ይለያል እግዚአብሔር እንዲህ አይነት ፍቅር ሰላምን ያብዛላችሁ💚💛❤️

  • @askaletewolde6492
    @askaletewolde6492 9 месяцев назад +22

    በጣም ደስ ቡሎናል ተሰባስባችሁ ሰላየናችው ❤ ባህላችን አቤት ማማሩ ይሄን የመሰለ ትተን ቀለዋጭ የሆነውን ወደቀልባችን ይመልስን

  • @kalkidan-t3j
    @kalkidan-t3j 9 месяцев назад +15

    ወይ ሊያልቅ ሲል ተሳቀቅሁ ቀጣይ ክፍል ሁለት ቢኖረው ተመኝሁ ዋው የዛሬ ይለያል በጣም ምርጥ ድራማ

  • @maryshara4466
    @maryshara4466 9 месяцев назад +11

    ዋዉዉ በኡነት አለማድነቅ አይቻልም በጣም ደስስስስስስ የሚል ነው ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛልን👏👏🥰🥰🥰🌷🌷🌷🌸🌸🌺🌺🌺🌺🌺🌺👍👍👍

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 9 месяцев назад +15

    😁ተወዳጆቹ ልክ ነሽ እመዋዬ የእናንተ ጊዜ ምን አለን my beautiful mom❤The ancient system was beautiful. I miss the old system ድሮ ናፍቂ ነን በቃ❤ ድሮ እኮ ሰው ነበርን፣ ሁሉ የሚያከብረን እንደ ዛሬ ዘመን ያልተራቆትን ባለ ግርማ ነበርን። old is gold always ኑሩልን ተወዳጆች ባህልና ወጋችንንማ እንረሳም መቼም ቢሆን😍

  • @ሰላም-የ1ተ
    @ሰላም-የ1ተ 9 месяцев назад +90

    ስለተሰባሰባችሁ ደስ ብሎኛል የተለያያችሁ መስሎች ከፍቶኝ ነበር።❤

    • @hasatpice9198
      @hasatpice9198 9 месяцев назад +11

      በጣም ለየብቻ ዩቱብ ሢከፍቱ ምን ሆኑ ብየ ነበር አሁን አማረባቸው🤣

    • @aynadisyenealem7152
      @aynadisyenealem7152 9 месяцев назад +3

      እኔም

    • @MaledaTube-fs9to
      @MaledaTube-fs9to 9 месяцев назад

      ruclips.net/video/PaxPF8wwM4Y/видео.htmlsi=Zbw7yybW9g8kcdAa

  • @mesfinmekonnen8950
    @mesfinmekonnen8950 9 месяцев назад +115

    ዝግጅታችሁ ፣አለባበሳችን የሰርግ ፣ዜማዎች ሁሉ ባህልን የጠበቀ፣ መሆኑ ከ 44 አመት በፊት የራሴን ሰርግ አስታወሰኝ።
    እንደዚህ ያለ ባህልን የሚያስጠብቅ አርትና ኪነት ያሳድጋችሁ።

    • @biruksimmer4621
      @biruksimmer4621 9 месяцев назад +1

      I love you guys keep going .

    • @እዛውዋርካውስርነኝ
      @እዛውዋርካውስርነኝ 9 месяцев назад +4

      በጣም ደስ ሲሉ በአላቸውን ያልሳቱ

    • @abebechtiget5965
      @abebechtiget5965 9 месяцев назад +3

      የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ የትዳር ሒወትዎትን ይባርክልዎ አከበርኩዎ ❤❤❤

    • @Idhidyshdjhd
      @Idhidyshdjhd 9 месяцев назад +1

      wow ማሻአላህ ፋዙካየ ቀጣይ ደሞ 400 አመት ያኑርህ ❤❤❤

    • @sffdgg8523
      @sffdgg8523 9 месяцев назад

      የኔ አባት እረጅም እድሜ ♥♥😢

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 9 месяцев назад +8

    አቤት የእናንተስ የሚደንቅ ክወና ነው በእውነት ብዙ ትምህርት ነው የምታስተላልፉት እናመስግናለን ❤️🌹

  • @sarasesaye
    @sarasesaye 9 месяцев назад +19

    ባህላችን ደስ ይል ነበር ዘመናዊ ነን እያሉ ባያበላሹት ስታምሩ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @bintyufuf4763
    @bintyufuf4763 9 месяцев назад +99

    የአማራ ውብ ባህል እንቁ ህዝብ❤❤❤❤❤

  • @ውዴማኬ
    @ውዴማኬ 9 месяцев назад +32

    ትክክለኛውን የገጠር በሀል የጠበቀ ደስ ትላላችዉ ሀገራችን በናተ እናያለን ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ጦርነት ዘረኝነት ጠፍቶ ኢትዮጵያዉይነትን የምናይበት ዘመን አምጣልን

    • @ccu3907
      @ccu3907 9 месяцев назад +1

      ደሥ ትላላችሁ❤❤❤❤

    • @ccu3907
      @ccu3907 9 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @TeddyReta-zb2pw
      @TeddyReta-zb2pw 9 месяцев назад +1

      Amin

    • @YordanosUtopia
      @YordanosUtopia 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hana365
    @user-hana365 9 месяцев назад +10

    ዋዉ የዛሬዉ ስራቹህ ይለያል እጅግ በጣም እሚስደስት ባሀላችንን እስለሰራቹህልን እናመሰግን አለን ስታምሩ ❤ ቀጥሉበት እንወዳቹህ አለን ሰላም ይስፈን ባአለም ዙሪያ 🙏

  • @Ayumagna-pk2cs
    @Ayumagna-pk2cs 9 месяцев назад +7

    ዋው ሰርጉ ጎጃም ትዝ አለኝ እውነት እኮ ነው የሚመስል አንደኛ

  • @yeshi-q5e
    @yeshi-q5e 9 месяцев назад +33

    እኛ እኮ ባህላችን ደሥ ሢሥል የኔዋ ጎጃም ሠላምሽን ይመልሥሽ😂😂😂😂😂

  • @melatgirma9609
    @melatgirma9609 9 месяцев назад +9

    ምንም የከተማ ልጅ ብሆንም ውይ እኔ ሰርጌን ሁለት ቦታ ነው የማረገው አንድ ገጠር አንድ ደግሞ ከተማ። በሀላችን በፍፁም መቅረት የለበትም። በጣም ምርጥ ድራማ። እወዳችኋለሁ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zedtube591
    @Zedtube591 9 месяцев назад +11

    ማርያምን ደስ ስትሉ 🇪🇹❤️💞በርቱ 💞💞

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 9 месяцев назад +10

    እመብርሃን ትጠብቃቸው የኛ ተሰፋዎቹ ባሕላች ጠባቂዎች

    • @YordanosUtopia
      @YordanosUtopia 9 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @felizhappy253
    @felizhappy253 9 месяцев назад +14

    የዛሬው አቻም የለው ድንቅ ስራ ነው ወርቆቼ 👌👌👌❤️❤️❤️👍👍👍

  • @ሀብታምአንዱአለምየሸበልበ
    @ሀብታምአንዱአለምየሸበልበ 9 месяцев назад +15

    ❤❤❤❤❤በጣም ደስ ይላል የገጠር ሰርግ የሚወድ ላይክ ያደርግ እኔም እንደዚህ ነው ያገባሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sintayehuabebe3772
    @sintayehuabebe3772 4 месяца назад +2

    አማራ ወግ ባህሉን የጠበቀ ህዝብ ነው ስራችሁን በጣም እወድላችኋለሁ

  • @amefke2069
    @amefke2069 9 месяцев назад +8

    እንዴት እንደምታምሩ ውድድድድ ነው የማረጋችሁ የወህ ህዝብ ይሄነው ንገሩት ለመንግስታችን ለሚከፋፍለን ለሚገለን ተመልከት 🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 9 месяцев назад +19

    አቦ ሁሌ ዳሩ እደዛሬ ደስብሎኘ አያውቅም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MilkiHaji
    @MilkiHaji 8 месяцев назад +24

    ከኦሮሚያ ክልል ነኝ። ስረ ዓታችሁን ስወድላችሁ ። ተባረኩ ጥርት ያለ ትወና እንዲሁም መምሰል ብቻ ሳይሆን ሆኖ መተወን ይሉሃል ይህ ነው። ውድድድ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 5 месяцев назад +7

      እንወድሀለን አንተ ሰዉ ነህ በ እዉነት ፖለቲከኞች ያላወሩህ የአምላክህ ልጅ

  • @Faeza....m
    @Faeza....m 9 месяцев назад +15

    ❤❤እነዚህን ተዋናዮች ስወዳቸው ❤እውነተኛ ሰርግ አይቻለሁ ኢእትዮጲያዊነቴን ሁሌ እድወደው እና እድኮራበት ስለምታደርጉኝ አመሰግናለሁ ፣ ሀገሬ ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይመለስልን 🤲🤲🤲አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን ከስደት እንጀራ አውጥቶ በሀገራችን ፍሬ የምናፈራ ሰርተን የምናገኝ የምንደሰት ያድርገን 🤲🤲የሰው ቤት ምርርርር ብሎኛል ወላሂ 11 አመቴ ከሀገሬ ከወጣሁ

  • @benintleykberit7265
    @benintleykberit7265 9 месяцев назад +9

    በጣም የሚገርም ስራነው እኔግን እመዋን ሳያት ልክ የኔን እናትነው ምትመስልኝ በጣም ነው ምወዳት በቃሁሉ ነገሮ እናቴንቁጪ እሽ አመት ኑሪልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 8 месяцев назад +2

    እምዋን ጉፋን ይዞታል የኔ የዋህ ድምፅዋ ተቀየር የኔ ማር እናት በርቱ በጣም ትችላላችሁ

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt 8 месяцев назад +3

    👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🔔👍👍👍👍👍👍አረ እናተ ሰዎች የእውነት ነው ድራማ ነው❓ ትገርማላችሁ እኔ ቃላት የለኝም።የአማራን ቶፊት ቱባ ባሕሉን ሥለምታሥተዋውቁ,በውጭ የሚኖር አማራና ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያ እንደ አንድ ሀገር ወዳድ ቢደግፉዋችሁ ደሥ ይለኛል ለማንኛውም እንናተ በርቱ ቀጥሉበት።

  • @elsabekele8124
    @elsabekele8124 9 месяцев назад +9

    ክክክክክ አከሊስ በስንት ጊዜ ሰማሁት ❤ አበጀሽ ጎበዝ ሽማግሌ ከምትልኪ ብትሞት የሻላል😢

  • @አሐ
    @አሐ 9 месяцев назад +6

    እንዲህ ነው ተደባልቃችሁ የጎበዝ ጥርቅም ሴቶቹም ወንዶቹም ሁላችሁ ይምንወድችሁ ተዋንያኖች ደስ ስትሉ❤❤❤❤

  • @amenamenselasa9298
    @amenamenselasa9298 9 месяцев назад +13

    እውነት ተላብሰው ነው የሚሰሩት የሀገራችን ብአል ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almaztaye9712
    @almaztaye9712 9 месяцев назад +11

    እቤት ደስ ሲል እየ ባላችን እኮ ወርቅ ንወ ከስወየወ ቤት ስትገባ እሳዩን ደም ❤❤

  • @ውዷዪቲብ
    @ውዷዪቲብ 9 месяцев назад +11

    ውይ ደስ ሲሉ ኡፍፍፍፍፍፍ እስከ መጨረሻው እዬት ቤተሰብ😅😅😅😅 እምዋ

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 9 месяцев назад +8

    ወይ እጀራ አቀራረብ እምዬ እምዬ ኢትዮጵያ ሠላምሽ ናፈቀን😢😢😢😢😢😢 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yadugna
    @yadugna 9 месяцев назад +9

    I live in US and watched this movie with my son who knows little Amharic . We enjoyed it

  • @DhhdghdDhhd
    @DhhdghdDhhd 4 месяца назад +2

    አማራ በጣም ነዉ የምወዳቺሁ ዲል ለአማራ ብያለሁ

  • @hani9864
    @hani9864 9 месяцев назад +4

    አማራ የዋህ ደግ ፍቅር አገር ወዳድ ባንዲራ አርማውና ልብሱ ሰው ሲያበላ የጠገበ የማይመስለው የእግዚአብሄር ሰው ማን እንደአማራ

  • @kenzab1189
    @kenzab1189 9 месяцев назад +9

    የስው ልክ አማራዬ❤እግዚአብሔር ትምህርቱን የላክልህ 😢

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 9 месяцев назад +26

    ዛሬከመጀመሪዋው ጀምሮ በሳቅ😂😂😂😂 ገዘብአታባክኝ ገመድሟልቷልእጋጥ😂😂😂😂😂 እኳንበሠላምመጣችሁልን እንወዳችኋለን

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 8 месяцев назад +1

    WOW! This is number one ☝️ እጅግ በጣም ደስስስስስ ይላል ይህ ድራማ ሳይሆን የእውነት የተጋቡ መሰለኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @danltsb
    @danltsb 9 месяцев назад +4

    እጅግ እጅግ በጣም ምርጥ እና ማራኪ ነዉ ዋዉዉዉዉ የሚያስብል ስራ ነዉ ዉዶችየ እጅግ በጣም ታምራአላችሁ እግዚአብሒር ይጠብቃችሁ ዉድ የአገሬ ልጆች ሠላም ለናንተ ይሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 9 месяцев назад +3

    የኔ ወርቅ ህዝቦች አማራየ ምን ላድርጋችሁ ማርያምን ድራማ አይመስልምኮ የእውነት እንጂ🙏😍😍

  • @NaniHairstyle
    @NaniHairstyle 9 месяцев назад +11

    ትክክለኛዉን ባህሉን የጠበቀ የሰርግ ኘሮግራም ሳላሳያችሁን በርቱ❤ደግሞ በጣም ነዉ ምታምሩት

  • @KhKh-b7p
    @KhKh-b7p 7 месяцев назад +1

    ብዙ ፊልሞችን አይቻለሁ ከሀገር ውስጥ እስከ ውጭ እንቸዚህ የተመቸኝ ትክክለኛ የሐገራችንን ባህል ወግ ያከበረ ኧረረረረ ❤❤❤❤❤

  • @ጌታሆይንፁህልብምጠርልኝ
    @ጌታሆይንፁህልብምጠርልኝ 9 месяцев назад +7

    እውነት እሚገርም ነው ባህላቺን ይሄነው ላይክ ያንሰዋል ላይክ እያረጋቺሁ❤❤

  • @የገሀነብደጆችአይችሏትም
    @የገሀነብደጆችአይችሏትም 9 месяцев назад +4

    ቃላት ያጥረኛል እንዴት ጎበዝ እንደሆናችሁ ሁላችሁንም አንድ ላይ ስላየናችሁ ደስ ብሎናል! ትወና ትችላላችሁ በርቱ 💕

  • @mekedesberhanu4811
    @mekedesberhanu4811 9 месяцев назад +6

    I really love these crew members ohh God! you guys are our happiness when i miss my culture and tradition you are the first choice for us. I am glad to see you together. ይህን ጊዜ ታዴ ልክልኬን እየነገረኝ ይሆናል

  • @almazyilma1007
    @almazyilma1007 9 месяцев назад +6

    ዋው አነብርቁ እንኻን ደእና መጣችው እንዲ በአንድ ሰትሆኑ ታምራላችው

  • @meskidad1078
    @meskidad1078 9 месяцев назад +6

    የ ጎንደር ዩንቨርስቲ ተማሪ እያለሁ ሰርግ ሰው ጋብዞናል i.mean ድንኳን ሰብረን ነበር 😂 እና በአታመ ደስ ይላል u guys remind me such a good memory's betam dess telugalcthu ena dess belogale selyhucthu hulachunim!! am ur big fun keep it up guys እንዳትለያዩ Please

  • @selammulu5111
    @selammulu5111 9 месяцев назад +14

    ብር ጣልባት በደረቷ የጌታ ልጂ ናት መሰረቷ የኔ ውብ ጎጃሞች ❤❤❤❤

  • @abebechalamni1777
    @abebechalamni1777 9 месяцев назад +8

    አገራችን ሰላም ሆኖ የድሮ ሰላም አድነት ይመለስልን ወይ አገሬ በተለይ ማርቆስ የአብማይት ማሪያም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሠአዲ.ነኝየመካነስላሟ
    @ሠአዲ.ነኝየመካነስላሟ 9 месяцев назад +2

    በተመስጦ ጨርስኩት. ዋው. ዛሬ. ስራውን ስትታችሁታል. የገጠር ድባቡ. አብሮነቱ. ደስስስስስስሊል. የገጠርልጅበመሆኔ እድለኛነኝ እንሻአላህ ከስደትመልስ እድህባማር ስርግ በባህላችንነው. ማግባትየምፈልገው.
    ሥለተሰባስባችሁ ደስስስስስስብሎኛል ❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @mekdeshailu4674
    @mekdeshailu4674 9 месяцев назад +62

    የመዋ ወድም ጠፍቶ ነጠር ስላየን ደስ ብሎናል ሀይሌሞ አለ ደስ ይላል

  • @ሱሱየሸዋዋ
    @ሱሱየሸዋዋ 9 месяцев назад +12

    አለባበሳቸው ውብ❤❤❤

  • @eliasbekele2486
    @eliasbekele2486 9 месяцев назад +3

    መቼም በአሁኑ ጊዜ አብሮ ለመቆየት ብርቅ ነው ። የተለያያችሁ መስሎኝ ነበር ግን በመሰባሰባችሁ ደስ ብሎኛል ። ❤❤❤

  • @samiraali8482
    @samiraali8482 9 месяцев назад +3

    ባህላችንን አሳይልንማ አማራየ ወርቅ ነንኮ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ 9 месяцев назад +7

    ዊይ እናትና አባት ሲያምርባችሁ ክክክ አንችም ቦላሌ እንዴት ተገዳደምሽው ደስስትሉ

  • @seadetube5367
    @seadetube5367 9 месяцев назад +5

    እኔም እድህ በወግ በማረጉ ነው የማገባው በሀገሬ ያውም በወሎ ባህል ኢንሻ አላህ እድህ የደመቀ ባህል እያለን ምነው በአረብ ሀገር በብሩስት ልዳር ከከከከከከከ❤

  • @zelalemendeshaw4101
    @zelalemendeshaw4101 9 месяцев назад +6

    እሰይ እንደዚህ ያለ ረጃጅም ስራ ነው የሚመቸኝ በርቱልኝ፡፡አንድ ላይ መጣችሁ ደስ ይላል፡፡

  • @rebeccatesfaye1577
    @rebeccatesfaye1577 9 месяцев назад +2

    የክፍለ ሃገር ሰዎች ኢትዮጵያነትን ነው የሚሰብኩት፡ በጣም ያስደስታል።

  • @user-vg1q3263
    @user-vg1q3263 9 месяцев назад +4

    ውይይይይ በጣም ደስ አለኚ ማርያምንንን መለያየታቹህ ከፍቶኚ ነበር 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤💃💃💃🙏🙏🙏🙏

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 9 месяцев назад +2

    እጅግ የተዋጣለት ባሕልን፣ ትሁፊትን፣ወዳጅነትን ክብርን፣ ደስታን ያሳየ ጥራት ያለው ሥራ ነው።
    እስክስታው በራሱ ይናገራል። በርቱ ❤🇨🇦🙏

  • @ferehiwotgizachew4665
    @ferehiwotgizachew4665 9 месяцев назад +4

    አማራ ባልሆን እንዴት ይቆጨኝ ነበር ለዛውም ጎጃሜ,ጎንደሬ,ወለየ,ሸዋ❤❤❤❤

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 5 месяцев назад

      እኔ ወሎየ ነኝ ግን ይገርማል እኛምጋ ባህሉ እንደዚህ ነዉ አንድ ነዉ🤔መለያየት የለም ሲገርም

    • @tigiabebu5804
      @tigiabebu5804 5 месяцев назад +1

      አዎ አንድ አማራ 💚💛❤️🥰🥰🥰

    • @YonasGetachew-qt4ie
      @YonasGetachew-qt4ie 3 месяца назад

  • @አሐ
    @አሐ 9 месяцев назад +6

    እንዴት እንደምትችሉበትኮ ጎበዞች ሲያምርባችሁ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ❤

  • @Yeshi987
    @Yeshi987 9 месяцев назад +7

    የወንዱ ልጅ እናት ብዙም ወሬ አትችልም የሴቷ እናት አቤት ችሎታ ጥበብ እሷ ጋር እኮ ናት😂😂😂❤❤❤

    • @alfaruq-s6q
      @alfaruq-s6q 8 месяцев назад

      የወንዱ ልጅ እናትኮ ትልቅ ተዋናይ ናት እኔ ከ10አመት በፊት የሆነ ዱላ ቅብብል ከሚል ፊልም ላይ የቤት ሰራተኛ ሁና ስትተውን አውቃታለሁ

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 8 месяцев назад

    ዋው ቃላት የለኝም ውብ ባህል ❤❤❤ተባረኩ ያሀገሬ ባህል ❤❤❤ ዘመናችሁ ይባረክ ትክክለኛው የሀገራችን ባህል❤❤

  • @lulumobile9103
    @lulumobile9103 9 месяцев назад +3

    ዋው ውውውው ደስ ሲል ትዝታዎቼ ትዝታየን አመጣችሁትኮ አይይይ

    • @MaledaTube-fs9to
      @MaledaTube-fs9to 9 месяцев назад

      ruclips.net/video/PaxPF8wwM4Y/видео.htmlsi=Zbw7yybW9g8kcdAa

  • @hbgv9892
    @hbgv9892 9 месяцев назад +3

    ይሄን ድራማ ዓይቸ❤ አልጠግበውም 🎉🎉🎉🎉ደስ ሲሉ ወርቆቸ ሀገራቸው

    • @hbgv9892
      @hbgv9892 9 месяцев назад

      የት🎉ነው

  • @desalegnasemahegn5939
    @desalegnasemahegn5939 9 месяцев назад +4

    የኔ ቆንጆወች አለባበሳችሁ ብቻ ይናፍቃል!! አይ ጎጃም ደጉ ህዝብ በጠቅላላው ኢትዮጵያዊ

  • @derebesintayehu9271
    @derebesintayehu9271 9 месяцев назад +3

    ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የሰራችሁት ስራ ባህላችንን ወጋችንን ስርአታችን የጠበቀ እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው በዚህ ቀጥሉበት

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 9 месяцев назад +12

    እመዎ ስወዳችሁ የኔ ዉዶች ኑሪልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @eliastadesse8873
      @eliastadesse8873 9 месяцев назад

      ❤, @## 😂😮😅😊😢🎉😂❤

  • @fasikaalmaw1171
    @fasikaalmaw1171 9 месяцев назад +2

    አቤት እስክታ እውነተኛው ጎበዞች በርቱ ዘመዶችን ነው የማስታውስው እናንተሳይ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 9 месяцев назад +3

    በጣም ! በጣም ! በጣም ደስ የሚል እውነት የሆነ ባህላዊ ፊልም ማለት ይህ ነው::

  • @fekertube6857
    @fekertube6857 9 месяцев назад +17

    ባህላችንን ትተን እኮነው ትዳሩም አላምር ያለው

  • @kenzab1189
    @kenzab1189 9 месяцев назад +24

    አረ በናታችሁ ላክ አደጎቸው 😢

  • @beftuoromo714
    @beftuoromo714 9 месяцев назад +4

    ወይኔ እንዴት ደስ ይላሉ ቢታዩ ቢታዩ የማይሰለቹ

  • @elsahagos1695
    @elsahagos1695 9 месяцев назад +11

    ባህላችን እንዴት ደስ እንደሚል ❤❤❤❤

    • @busyline3833
      @busyline3833 9 месяцев назад

      ሀይሌስወድህ የኔጀግና❤❤

    • @JOHNxJOHN69
      @JOHNxJOHN69 8 месяцев назад

      😢

  • @terefeworkasseguede8449
    @terefeworkasseguede8449 9 месяцев назад +1

    ወርቅ አምባር የሐገሬ ሠርግ ። በጣም ታምራላችሁ ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።💚💛❤💚❤💚💛❤💛❤💚💛❤

  • @applered4091
    @applered4091 9 месяцев назад +10

    ዋው ጥር ወር እንደመሆኑ ሀሪፍ ሰርግ እመዋ ግን ወግ አጥባቂ ነሺ😂😂😂😂

  • @Zenashekabade
    @Zenashekabade 8 месяцев назад +1

    እውነት በጣም የሚያምር የጎጃምን ብዓል የሚገልፅነው በርቱ

  • @Hanatebebe
    @Hanatebebe 9 месяцев назад +5

    ታዴ የኔ አደኛ ተዋናይ ሁላቹህም እወድቹሀለሁ

  • @ሀገሬዩቱዩብhagerayutube
    @ሀገሬዩቱዩብhagerayutube 9 месяцев назад +2

    እውነት እኔ ፊልም ያየሁ አይደለም የመሰለኝ አብሬ ገጠር ያለሁ ነው የመሰለኝ😅😅😅😅😅በጣም እናመሰግናለን ይሄን ሳይ እና እናትዋ ጎንደር :እናነይ በለኝ ዘፈን ሳይ የተሰማኝ ደስታ ከቃል በላይ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ra.com65
    @Ra.com65 9 месяцев назад +5

    ውይ ስውዳችሁ የናፍቀይ ባህሌ በእናተ እያየሁ ስላለሁ በጣም አብዝች ነው እምውዳችሁ በርቱ ክፉአይንካችሁ ብሩክ ሁኑ🙏
    I love you all of you!❤️❤️❤️

  • @LoloLolo-g2i
    @LoloLolo-g2i 9 месяцев назад +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልየተቀደሰ የተባረከ ዘመነ ትዳር ይሁንልን እስክስ እስክስ እነክሽ እህም እልልልልልልልልልልልልልልልልበለው እነክ አሸንግዳ እሰይ እሰይ መልካም ጋብቻ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayelignmengesha4454
    @ayelignmengesha4454 9 месяцев назад +1

    What a joy o watch! The movie sent me back to my childhood memories of our culture. I have no words to describe the role of your work in reflecting our culture!

  • @kedjafentaye7511
    @kedjafentaye7511 9 месяцев назад +4

    የምታምሩት የከተማ ልጆች ነው የሚመስሉት ግን ትውልድ አገሮች ባህል ምን ያህል እንዳቀኑት እኔ ሀገሬ ደጃም ነው በጣም ነው የወደድኳችሁ ❤❤❤

  • @elsashewaamhara3024
    @elsashewaamhara3024 9 месяцев назад +9

    በጣም ደስ የሚል ባህል እና ወጉን የጠበቀ ሁላችሁም ትችላላችሁ መስላችሁ ሳይሆን ሆናችሁ የምትሰሩ ምርጥ የጥበብ ሰወች ስብስብ ነው እውነት አማራዬ ❤❤❤

  • @meseretbelhu5177
    @meseretbelhu5177 9 месяцев назад +3

    አማራዬ የኔ ደግ ህዝብ♥በርቱ ጀግናዎች ናችሁ

  • @BigJ6765
    @BigJ6765 9 месяцев назад +6

    Proud to be Ethiopian viva Amhara 💚💛❤️

  • @HalimaMuhammed-wt5hi
    @HalimaMuhammed-wt5hi 9 месяцев назад +3

    አለባበስ ባህል ስነስረአት የኔዋ ጎጃም ሠላም ለሀገሬ❤❤❤❤

  • @AllQua-r2v
    @AllQua-r2v 8 месяцев назад +2

    አማራዬ ባሕላችን ሲማር 😢😢😢😢ትዝታ ወላሂ

  • @አሐ
    @አሐ 9 месяцев назад +3

    ኧረ ጠረጠርኩ ይሄ ነገር ምነው የእውነት ሰርግ ነው እንዴ❤❤❤❤

  • @danieldanieldanieldaniel9990
    @danieldanieldanieldaniel9990 5 месяцев назад

    በመሰረቱ ምርጥና አስተማሪ ድራማ ነው ምሰሩት እምነት ባህል ስርአት ሚባሉ ነገሮች የአነጋገር ዘይቤዎች
    በጣም ገራሚ ነው ከማዝናናት ጋር

  • @selammulu5111
    @selammulu5111 9 месяцев назад +3

    ወይትዝታ ❤❤❤❤ ግራሚ ስራ ነው በርቱ ያደግንበትን መልሳችሁ ስላስታዎሳችሁን

  • @ማሚ-ደ8ወ
    @ማሚ-ደ8ወ 8 месяцев назад +1

    አሪፍ አጨራረስ እንደዚህ ይልመድባችሁ መገዳደል መጠላለፍ ነበር የማውቀው ደስ ብሎኛል🎉