Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኔኮ የሚገርመኝ አማራ ሁሉንም ሰጦታል መታደል ኑሩልኝ
ሠናይ ዓውደ ዓመት ይሁንልህ ። ቀጥሎ ደግሞ ኣማራ የሚባል ባህል የለም ። ኣማርኛ ተናጋሪ እንጂ ። ኣማራ እያልክ ኣታደንቁረን ኣማራ ማለት ክርስቲያን ማለት ነው ትርጉሙ ። ከዚህ በተጨማሪ እያየህ ያለኽው የጎጃም ባህል ነው ።
@@M.Abrahaእና ጎጃም አማራ አይደለም ምነው አማራ ስላልሆክ ሽ ውጣ
@@M.Abrahaአለ እንጅ አማራ ማለት ኩሩ ሁሉም የታደለ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለዉ ኩሩ ህዝብ ነዉ አማራ ማለት
ማማሮቼ እንኳን ለበአለ ተንሳኤ አደረሳቹሁ🎉🎉🎉 ❤❤❤
@@AhmedAli-nh3uh እንኳን አብሮ አደርሰን
በቃ ዩቱቡን ለነዚህ ሰወች ልቀቁ ❤❤❤❤❤❤❤ እነሱ ብቻ ይስሩበት
እሱቤ እምዋ ታዴ የድራማው ድምቀቶች 🌹💋💋🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋🌹🌹💋💋🌹🌹💋💋💋💋💋💋🌹🌹💋🌹💋 ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ
የኔ አማራ ሁሉን አሟልቶ የሠጠው ለአማራ ብቻ ነው ብል ማጋነን አይደለም አቤት እሱባለው ድምቀቱ አዝማሪው ለእኛ ለስደተኞች ነው የዘፈነልን ድምፁ ደግሞ❤
በስደት ያለነዉንፈጣሪ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏
አይይይይ ሀገረ አቤት ወዝ አቤት ውበት እኛ በስደት ገርጥተን ቀርን የልጅነት ወዛችን ተመጦ ገና 20 አመታችን 80 አመት ባልቴት መስለን ቀረን አይ ስደት🎉 ብቻ አልሀምዱሊላህ ስለሁሉም ነገረ አልሀምዱሊላህ
እውነት ነው ስድስት ብቻ ተመስገን አይዞሽ
አቤት አማራ መሆን መታደልነው ስወዳችው እኮ ፈጣሪ ያመት ሰው ይበለን
ባለማህተቦች እህት ወድሞቼ እኳን ለፋሲካ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ♥️🙏♥️💎💎🙏🙏
እረ ባለማሲቆው ልቤን ነካህው እባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ስደት የስራህን ስቱን አለያየን😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የምር 😭😭😭 እኔስ ብትይ 😭😭 ይሁን እሲ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ያውቃል
አይዞሽ የኔ ልዩ ሁሉም ያልፋል!
@@user-cg5yv4el5f አዎ ሁቢ
@@meskeremenyew3526 እሽ ሁቢ
ኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ አመቱ ያድርሰን
አሜን አሜን አሜን❤❤
አሜን❤
እኔ የዛሬ አመት በሰላም አገሬ ታገባው አንድ በግ እገዛላችኋለሁበጣም ደክሞኛል ሰባት አመት ሞልቶኛል ማርያምን ሀገሬ በጣምናፍቆኛል 😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ እኔ 13ኛ አመቴን ይዛለሁ ሀገሬ ናፍቆኛል ግን አልሞላ አለ ስድት 😢 ግን ደሞ እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው ጤና ነው የፈቀደ ጊዜ እንገባለን
የሚገርመው ከርሙ ቁርጥነዉ.እገባለሁ እላለሁያቀንሲደርስ መልሸ ከርሞ ስደትሲባል ግንአለዉነገር አመትባልበሆነቁጥርማ አካሌብቻነዉእዛያለዉቀልቤ እቤተሠቦቸጋርነዉ
እኔ ምልበል 14 አመት 😭😭😭😭
አይዞሽ ፈጣሪ ይስማሽ❤❤❤❤❤
Igzaber beselam wada agarish yabqashii❤️❤️❤️ayizosh
አቤት አማራ መሆን እኮ ምንኛ መታደል ነው ስወዳቹህ ፈጣሪ የከርሞ ሰው ይበላቹህ የኔ ድምቀቶች ካመት አመት ያሸጋግራቹህ ሳይነጥል ሳይገነጣጥል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እረ እሱቤ ስወድህህህ እግዚያቤሄርን አማራ ባልሆን እቀና ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምን ብዬ ልኮምት ብቻ በጣም በጣም በጣም እወዳችሁ አለው ❤❤❤እኳን አብሮ አደረሰን
መልካም አመትባል አማራዋያን💚💛❤🥰😘
😢😢😢እኔኮድራማ አይመስለኝም 😢😢 100% ባህላችን 🥰😍😍😍አቦ አግራችንን ሰላምያርግልን 🥰😍😍
እረ፡አማራ፡መሆን፡እዴት፡ደስ፡ይላል።እድሜና፡ጤናይስጣችሁ።ሀገራችን፡ሰላምያድርግልን።
በጋራ መብላት እንደኔ የናፈቀው
❤❤❤❤
አይ አማራዬ እህህህህህህ እግዚአብሔር ይጠብቀን💚💛❤️😢😢✅️💒📖✝️🙏😢
ፈንን ጨርሽ መጣሁ ወደናተ የእኛ የባህላችን አባሳደሮች በርቱልን ❤❤❤❤❤ወገኖቸ
ለምን ነው ግን ላይክ የማታደርጉት አያስከፍል መልካምነት ለራስ ነው ማየታችሁ አልቀረ እንደ ይታው ላይክ ቢኖር እንደነዝህ ያሉትነው ማበራታት የሀገራችንን ባህል እያስታወሱ ዘና የሚያደርጉ🎉🎉🎉🎉🎉 አላህ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አበጀሺየ አላህ በሠላም ወልደሺ ለመሳም ያብቃሺ ለማቀፍ ያብቃሺ ታቅፈሺ የምናይሺ ያድርገን🎉🎉
😢አሜን አሜን አሜን
የአበጀሽ እርግዝና ዛሬ በግልፅ ታየ እመብርሀን በሰላም ታገላግልሽ እታለሜ
የኔ እንቁ አማራዎች ደሞቸ. ኑሩልኝ እየሞትንም እንበዛለን. ከናንተ መሆኔ መታደል ነው
😂😂😂እረ. የቱን. ልያችሁ. እናተ. ባላችሁበት. በመሮጥ. ተስገበገብኩ. ሰው. እደሚወስድብኝ. ❤❤❤❤❤
እፍ እንዴት እንደሚያምሩ ክሀገር ለዛ ጋር እንኳን አደረሳችሁ🥰🥰🙏
ስወዳችሁ ወላሂ❤❤ የሉማሜዋ ነኝ😊😊
እህቴ ከእስርቤት ወዴሀግሯ በመግባቷ ድስብሎኛል አልሀምዱሊላህ አላህ ወቶከመውረት ይጠብቀን
አሜን እንኳን በሰላም ገባችልሽ❤❤❤❤
ቢዞሩ ቢዞሩ😢😢😢😢😢 ወይኔ ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ እናቴ የአብማይቱ ወገኖቼ አይዞን ይነጋል
ዛሪከፋቶኛልበዱርበገደሉ ያላችው የአማራፋኖእዴውም በማንእነታቸው ታስራችውበስርቤትያላችው ውድ የአማራልጂወች እኳን አደርሳችው😢😢
የኔ አማራዎች ሙቸ ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤
አይአማራየ፣ዴሰታችን፣ይመለሰልን፣ሁሉነገረ፣በአማራ፣ያምራል፣መብላት፣መጠጣት፣መጨወት፣
ኦርቶዶክስ እምንነት ተካታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
አስመስለው ሳይሆን ሁነው ነው የሚተውኑት ❤❤❤❤እወዳችዃለሁ
ከፍን ወደ ኦርፒታል እሩጫ እሰይ የኔ ዕንቁ አማራወች ፍታ አደረጋችሁን 🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌿🌿
የእመቤትና የእሱቤ ብቃት!!❤❤❤❤❤
ከረፈደ ብሆንም እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ አደረሳችሁ ወገኖቼ ተባረኩ ያሰበቹት ያለመቹት ሁሉም ይሁንላቸው
❤❤❤❤❤ዝማም እና ውበት እንኳን ወደ እነአበጀሽ ቤት በሰላም መጣችሁ
ተውግን በዝህ ሰሀት እሩዙን ማን ይቀቅለው😢😢😢ዛሬ ስልኬ ተወሰደች
ዝመ በያት ዛሬ እኮ በዓል ነዉ በያት 😂❤😢 እስኪ አንድ ነገር ትበል አናቷ ላይ ነዉ እምወጣባት የኔስ ምስኪን ናት
😂😂😂😂😂ወላሂ. ገደልሽኝ. እኔ. የቱን. ልይ. ተስገበገብኩ. እነሱ. ባሉበት. እሄው. አይኔ ፈጦ
አብሺርእኔምእራሴ።በጣምሰለቸኝአብሺርያልፋልአድቀንእህቴ
@@user-jk3in5xm8tታድለሽ❤
@@alainfef176እኔስ የቱን ይየው
በጣም የፈጣሪ ሰዎች ናቹ እንዴት ደስ ትላላቹ ። እሱ አጀቡሽ ታየሽ እስክስታ የወረደችው በ።ለይ ግን አማራ እርስ በርስ አስተምሩ ይቀራል ሳያችሁ አለቅሳለሁም ከዛም በላይ እውነት ያላችሁ ስለሆነ በጣም ትለያላችሁ
እኔ ያዲስ አበባ ልጅ ነኝ ግን እንዴት እንደምወዳችሁ
እኔም የአዲስ ነኝ ውስጤ ግን ባለ ሀገር ነው
ቃላት ያጥረኛል የኔ ውዶች ብቻ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልንእንጅ ብዙ እናያለን ❤❤❤
እትየ አልማዝ ❤❤❤❤❤❤
አቤት ውበታችን እኛ አማራወች❤❤❤❤❤
እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ የተዎህዶልጆች .እንዲሁም የዚህቻናል ተዎናዬችበምሉ እንኳንአደረሳችሁ የናፈቀንን ብህል ሳትሰለቹ ስላሳያችሁን እናመሰግናለን ወገኔ ሁሌም እንደዚህነጭለብሶ ነጭበልቶ ተደስተችሁ ኑሩልን💚💛❣️
ሁሉም ምርጥ ጎበዝ ቢሆኑም ለኔ እመቤትና እሱቤ አንደኛ በስማም🙆👍👏👏👏😘
_በሁሉም ነገር ድንቅ የሆነ ችሎታ ያላችሁ ምርጥ ስብስብ ናችሁ ይመቻችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እሱ ባለው እና ገረመው😂😂😂😂😂😂😂 ፈነዳሁ_
እንካን አደረሳችሁ አቤት ስታምሩ ውጪ ያለነው በናንተ እየተዝናናን ነው ታዴና አበጀሽ እሱን ትለያላችሁ ሁላችሁም ለኔ አንደኛ ናችሁ ብርቁና የብርቁ አስተማሪ ወይም የታዴ ---- ይደባለቁ አብረችሁ ስሩ ከተጣላችሁ ትልረቁ።
ዋው ዋው አበጀሽ እሱባለው አንደኛ ብቻ ባጠቃላይ በጣም በጣም ታምራላቹ ደስ ትላላቹ የሙዬ ዘመዶች❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ውዱች የአማራ ድምቀቶች አቤት ውበት አይለያችዉ😘😘😘😘😍😍😍
እሱቤ ትለያለክ እንኳን አደረሳቹሁ ውዶቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው እንኳን አደረሳችው አደረሰን የማዳም ስራ ድክም አድርጎኛል እና በናተ ድካሜን እረሳው በስደት ያለነውም እህት ወንድሞቼ ለሀገራችን ያብቃን አሜን በሉ ቅመሞቼ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እወዳችዋለው መልካም ብአል ይሁንልን ❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤አየ እሱባለው አረገፍከው እኮ 😂😂😂😂😂😂ያዝ ደርበህ ምታ ዋው እሱባለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሞኛል አሞኛል ስላቼው እግዚአብሔር ይማርሽ ይሉኛል ባፋቼው ልባቼው ሌላ ነው እኔ ሳስባቼው ደስ ይላል😂😂❤
ማሪያምን የዛሬዉ ይለያል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማርያምን ትለያላችሁ በርቱልን
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዪች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁ እናንተ እንቁዎች ሁሌም አከታ ተላችሁ አለሁ ኑሩልን ሁላችሁም አወዳችሁ አለሁ በአሉ የሰላም የደሰታ ይሁንላችሁ አማራ መሆኔ ኩራቴ ነው ሰላም ሁኑልኝ❤❤❤❤❤
አቤት በትዝታ ገደላችሁኝ::አረ ግብጦ ናፈቀኝ:: አረ አገሬ ናፈቀኝ::
ስታስቀኑ መልካም በዓል ይሁንላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዛሬ ዜና እንኳን አለየሁም ቀጥታ የእናንተ ላይ ነው T.V የከፈትኩት.. ደሞቼ አማሮቼ እንኳን አደረሳችሁ. ❤❤❤❤❤
ታዴ እንወድሀለን❤
ደጉ,ያገሬ,ሰዉ,ሠላሙን,ያምጣልን❤
እሱባለው ሁሉም ነገር የተሳካለት ግን 😮
እሱቢየ የኔ ፍቅር ስወደውኮ የድራማው ድምቀት እኮነው❤❤❤❤❤💗💗💗💞🌹
እሱቤ በጣም ዘፍኝ ነህ ይስጥህ ❤ሙላችሁም አትጠገቡም እንደ ማር ቀጥሉበት❤❤❤❤
አገራችንን ቅድስት ድግል ማርያም ከነልጅዋ ሰላምንትስጠን
ሁሁሁሁሁሁሁ አማራነቴ ክርሰቴያንነቴቴቴ በአንድግዚዚ ተሰቱኝኝኝ ምን መታደልልል ነው ተሰጣችሁሁሁ ደሰይላልልልል
እንኳን አደረሳቹሂወት ናቹ አይለያቺ በሰው ሀገር መኖር ያማል ግን እናንተን ሰይ እጽናናለሁ የኔ ደስታ ናቹ እመቤቴ ከክፉ ሁሉ ትጠብቃቹ እወዳቹአለሁ
አሜን አብሮያድርሰን😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
እታጏችዬ ንፍሴ የኔ ቸኮሌት🌹🌷🌹🌷💕
እሱቤ የሌለ ያልመሰለበት ሸበላ ጠበለል111ኛ
እንኳን አደረሳችሁ❤ ከቁጥር ሳያጎል ለአመቱ ያድርስልን እታለም አልማዝ በጣም ታምሪያለሽ የቤቱ ሞገስ ታምራላችሁ በርቱ ❤❤❤❤❤
ለዚህ ህዝብነወ ጦርነት የታወጃበት አይ እግዚያቤር ይጠይቅህ አብይ
ዋው ስታምሩ አብዋ እና እምዋ ❤❤❤❤
ገሬ❤❤😂😂ጭፈራሕ ተመቸኝ እባካቹ ወገን ለሕዝባቹ ኢየሱስን በድራማቹ አሱት ምክኛቱም የሎጥ ዘመን ቀረበ መጻፍቅዱስም አብቡ ሕዝቡ ከአምላኩ ወቱ ወደድግምትና ወደ ደም ማፍሰስ መረጠ 😢
ወይኔ ይሔ ባለ ማሲቆው ሆድ ያባባል እዳውም ዛሬ ሆድ ብሶኛል አሥለቀሰኝ💕💕
የማንም ባሕል አልባ የታሪክ አተላ ከነዚህ እኩል አርቲሰት ተብለው ሲጠሩ ያማል
ውይይይይይ እናተ ባትኖሮ በምን እንዝናና ነበር እኛ የማዳም ቅመሞች ❤❤❤❤❤❤
የምር በጣም ታስቀናላችሁ።😍😍😍አማራነቴ ኩራቴ።❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁለዛሬ አመት ደግሞ አገራችንን ሰላም አድርጎእግዚአብሔር አምላክ በሰላም እኛም ወደ አገራችን ገብተን ምናከብር ያድርገን❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን የሀገሪን ትዝታ እየቀሰቀሳችሁ ቤተሰቤን አስታውሳለሁ ሁሉም በአገሩአይኖር በሉመልካም በዐል ❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ እሱባለው ይሄ ነው የሚያምርባችሁ የአገር በህል .የዚህ አዱኛ ራፕ የሚባል ነገር አያምርም.
Rap (ራፕ ) ዳንስን ለውጪ ሰው ትተን በአገራችን እስክስታ ስንቀጠቀጥ እንዴት እንደሚያምርብን ታዲያ እሱባለው በአገር ባህል እስክስታ ቀጥልበት በጣም ትችላለህ ደግሞም ያምርብሐል,
ሶስቱም ቦታ ደረስኩ ዛሬ❤❤❤😂😂
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐብይ ኃይል ወስልጣን አሠሮ ለሰይጣን አግዐዝዎ ለአዳም ሠላም እምይዕዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሠላምየቅድስት ተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሐነ ትንሣኤ አደረሳችሁ👏🕊🕊🕊💐💐💐ሁላችሁም ችሎታ አላችሁ ። ገረመው በጣም አስቆኛል እናንተንም አስቆአችሁአል ። ዘፈን ባልወድም ግን ትወናችሁ ልዬ ነው👏👏🕊🕊🕊
አቤት አማራ መሆን እኮ ምንኛ መታደል ነው ስወዳቹህ ፈጣሪ የከርሞ ሰው ይበላቹህ የኔ ድምቀቶች ካመት አመት ያሸጋግራቹህ ሳይነጥል ሳይገነጣጥል24Reply
እሱባለውና እመቤት ግን የትከሻ አጥንት አላቸው በናታችሁ ንገሩኝ
ሁሉም አንደኛ ናችው🥰🥰🥰🥰🥰
ከናንተ መፈጠሪ እንዴት ደስ ይላል l love you አማራ😍😍🤗
ወይ አልማዝዬ ስታምሪ በርቺ
ወይ ወርቆች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በጣም ድንቅ ዝግጅት ነው የሠራችሁት💚💛❤️
እኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ትሳኤል ብአል በሰላም አደረሳቹሁ የከርሞ ሰው ይበልን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤
ውነት። ቡለካል። ማማር። በአገር። አይ። ሰደት። ሆዴ። ባባ። ፈጣሪሆይ። ለአገራችን። ምድር። አቡቃን
የአማራ ውቦች አቤት ደስ ስትሉ በስደት ሳውዲ ሁኔ ነው እማያችሁ ❤
ፈንን ጨርሸ ወደ ኦርቢታል መጥቻለሁ❤❤❤
Wow it’s amazing ! Thank you orbital family heart ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል
አመቱን ያድርሳችሁ አይነጣጥላችሁ ታምራላችሁ
እደት አደም ወዳቺሁ በርቱ በናተነው ሁሉ ነገር የሚምር❤❤❤❤❤ሀገራቺንን ሰላም ያድርግልን😂😂😂😂😂
ስወዳችሁ መልካም የፋሲካ በአል ይሁንላችሁ። ❤❤❤❤❤❤
ዝማም ሙዚቃ ብታወጪ❤❤❤
አላት እኮ ድምፃዊ ናት
ምርጦች ናችሁ ጥበብ ከስነ ምግባር ከለዛ ጋር አሟልቷ የሰጣችሁ! የባህላችን አምባሳደሮች ኑርልን! በርቱልን!
እኔኮ የሚገርመኝ አማራ ሁሉንም ሰጦታል መታደል ኑሩልኝ
ሠናይ ዓውደ ዓመት ይሁንልህ ። ቀጥሎ ደግሞ ኣማራ የሚባል ባህል የለም ። ኣማርኛ ተናጋሪ እንጂ ። ኣማራ እያልክ ኣታደንቁረን ኣማራ ማለት ክርስቲያን ማለት ነው ትርጉሙ ። ከዚህ በተጨማሪ እያየህ ያለኽው የጎጃም ባህል ነው ።
@@M.Abrahaእና ጎጃም አማራ አይደለም ምነው አማራ ስላልሆክ ሽ ውጣ
@@M.Abrahaአለ እንጅ አማራ ማለት ኩሩ ሁሉም የታደለ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለዉ ኩሩ ህዝብ ነዉ አማራ ማለት
ማማሮቼ እንኳን ለበአለ ተንሳኤ አደረሳቹሁ🎉🎉🎉 ❤❤❤
@@AhmedAli-nh3uh እንኳን አብሮ አደርሰን
በቃ ዩቱቡን ለነዚህ ሰወች ልቀቁ ❤❤❤❤❤❤❤ እነሱ ብቻ ይስሩበት
እሱቤ እምዋ ታዴ የድራማው ድምቀቶች 🌹💋💋🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋🌹🌹💋💋🌹🌹💋💋💋💋💋💋🌹🌹💋🌹💋 ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ
የኔ አማራ ሁሉን አሟልቶ የሠጠው ለአማራ ብቻ ነው ብል ማጋነን አይደለም አቤት እሱባለው ድምቀቱ አዝማሪው ለእኛ ለስደተኞች ነው የዘፈነልን ድምፁ ደግሞ❤
በስደት ያለነዉንፈጣሪ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏
አይይይይ ሀገረ አቤት ወዝ አቤት ውበት እኛ በስደት ገርጥተን ቀርን የልጅነት ወዛችን ተመጦ ገና 20 አመታችን 80 አመት ባልቴት መስለን ቀረን አይ ስደት🎉 ብቻ አልሀምዱሊላህ ስለሁሉም ነገረ አልሀምዱሊላህ
እውነት ነው ስድስት ብቻ ተመስገን አይዞሽ
አቤት አማራ መሆን መታደልነው ስወዳችው እኮ ፈጣሪ ያመት ሰው ይበለን
ባለማህተቦች እህት ወድሞቼ እኳን ለፋሲካ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ♥️🙏♥️💎💎🙏🙏
እረ ባለማሲቆው ልቤን ነካህው እባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ስደት የስራህን ስቱን አለያየን😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የምር 😭😭😭 እኔስ ብትይ 😭😭 ይሁን እሲ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ያውቃል
አይዞሽ የኔ ልዩ ሁሉም ያልፋል!
@@user-cg5yv4el5f አዎ ሁቢ
@@meskeremenyew3526 እሽ ሁቢ
ኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ አመቱ ያድርሰን
አሜን አሜን አሜን❤❤
አሜን❤
እኔ የዛሬ አመት በሰላም አገሬ ታገባው አንድ በግ እገዛላችኋለሁበጣም ደክሞኛል ሰባት አመት ሞልቶኛል ማርያምን ሀገሬ በጣምናፍቆኛል 😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ እኔ 13ኛ አመቴን ይዛለሁ ሀገሬ ናፍቆኛል ግን አልሞላ አለ ስድት 😢 ግን ደሞ እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው ጤና ነው የፈቀደ ጊዜ እንገባለን
የሚገርመው ከርሙ ቁርጥነዉ.እገባለሁ እላለሁያቀንሲደርስ መልሸ ከርሞ ስደትሲባል ግንአለዉነገር አመትባልበሆነቁጥርማ አካሌብቻነዉእዛያለዉቀልቤ እቤተሠቦቸጋርነዉ
እኔ ምልበል 14 አመት 😭😭😭😭
አይዞሽ ፈጣሪ ይስማሽ❤❤❤❤❤
Igzaber beselam wada agarish yabqashii❤️❤️❤️ayizosh
አቤት አማራ መሆን እኮ ምንኛ መታደል ነው ስወዳቹህ ፈጣሪ የከርሞ ሰው ይበላቹህ የኔ ድምቀቶች ካመት አመት ያሸጋግራቹህ ሳይነጥል ሳይገነጣጥል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እረ እሱቤ ስወድህህህ እግዚያቤሄርን አማራ ባልሆን እቀና ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምን ብዬ ልኮምት ብቻ በጣም በጣም በጣም እወዳችሁ አለው ❤❤❤እኳን አብሮ አደረሰን
መልካም አመትባል አማራዋያን💚💛❤🥰😘
😢😢😢እኔኮ
ድራማ አይመስለኝም 😢😢 100% ባህላችን 🥰😍😍😍አቦ አግራችንን ሰላምያርግልን 🥰😍😍
እረ፡አማራ፡መሆን፡እዴት፡ደስ፡ይላል።
እድሜና፡ጤናይስጣችሁ።
ሀገራችን፡ሰላምያድርግልን።
በጋራ መብላት እንደኔ የናፈቀው
❤❤❤❤
አይ አማራዬ እህህህህህህ እግዚአብሔር ይጠብቀን💚💛❤️😢😢✅️💒📖✝️🙏😢
ፈንን ጨርሽ መጣሁ ወደናተ የእኛ የባህላችን አባሳደሮች በርቱልን ❤❤❤❤❤ወገኖቸ
ለምን ነው ግን ላይክ የማታደርጉት አያስከፍል መልካምነት ለራስ ነው ማየታችሁ አልቀረ እንደ ይታው ላይክ ቢኖር እንደነዝህ ያሉትነው ማበራታት የሀገራችንን ባህል እያስታወሱ ዘና የሚያደርጉ🎉🎉🎉🎉🎉 አላህ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አበጀሺየ አላህ በሠላም ወልደሺ ለመሳም ያብቃሺ ለማቀፍ ያብቃሺ ታቅፈሺ የምናይሺ ያድርገን🎉🎉
😢አሜን አሜን አሜን
የአበጀሽ እርግዝና ዛሬ በግልፅ ታየ እመብርሀን በሰላም ታገላግልሽ እታለሜ
የኔ እንቁ አማራዎች ደሞቸ. ኑሩልኝ እየሞትንም እንበዛለን. ከናንተ መሆኔ መታደል ነው
😂😂😂እረ. የቱን. ልያችሁ. እናተ. ባላችሁበት. በመሮጥ. ተስገበገብኩ. ሰው. እደሚወስድብኝ. ❤❤❤❤❤
እፍ እንዴት እንደሚያምሩ ክሀገር ለዛ ጋር እንኳን አደረሳችሁ🥰🥰🙏
ስወዳችሁ ወላሂ❤❤ የሉማሜዋ ነኝ😊😊
እህቴ ከእስርቤት ወዴሀግሯ በመግባቷ ድስብሎኛል አልሀምዱሊላህ አላህ ወቶከመውረት ይጠብቀን
አሜን እንኳን በሰላም ገባችልሽ❤❤❤❤
ቢዞሩ ቢዞሩ😢😢😢😢😢 ወይኔ ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ እናቴ የአብማይቱ ወገኖቼ አይዞን ይነጋል
ዛሪከፋቶኛልበዱርበገደሉ ያላችው የአማራፋኖእዴውም በማንእነታቸው ታስራችውበስርቤትያላችው ውድ የአማራልጂወች እኳን አደርሳችው😢😢
የኔ አማራዎች ሙቸ ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤
አይአማራየ፣ዴሰታችን፣ይመለሰልን፣ሁሉነገረ፣በአማራ፣ያምራል፣መብላት፣መጠጣት፣መጨወት፣
ኦርቶዶክስ እምንነት ተካታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
አስመስለው ሳይሆን ሁነው ነው የሚተውኑት ❤❤❤❤እወዳችዃለሁ
ከፍን ወደ ኦርፒታል እሩጫ እሰይ የኔ ዕንቁ አማራወች ፍታ አደረጋችሁን 🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌿🌿
የእመቤትና የእሱቤ ብቃት!!❤❤❤❤❤
ከረፈደ ብሆንም እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ አደረሳችሁ ወገኖቼ ተባረኩ ያሰበቹት ያለመቹት ሁሉም ይሁንላቸው
❤❤❤❤❤ዝማም እና ውበት እንኳን ወደ እነአበጀሽ ቤት በሰላም መጣችሁ
ተውግን በዝህ ሰሀት እሩዙን ማን ይቀቅለው😢😢😢ዛሬ ስልኬ ተወሰደች
ዝመ በያት ዛሬ እኮ በዓል ነዉ በያት 😂❤😢 እስኪ አንድ ነገር ትበል አናቷ ላይ ነዉ እምወጣባት የኔስ ምስኪን ናት
😂😂😂😂😂ወላሂ. ገደልሽኝ. እኔ. የቱን. ልይ. ተስገበገብኩ. እነሱ. ባሉበት. እሄው. አይኔ ፈጦ
አብሺርእኔምእራሴ።በጣምሰለቸኝአብሺርያልፋልአድቀንእህቴ
@@user-jk3in5xm8tታድለሽ❤
@@alainfef176እኔስ የቱን ይየው
በጣም የፈጣሪ ሰዎች ናቹ እንዴት ደስ ትላላቹ ። እሱ አጀቡሽ ታየሽ እስክስታ የወረደችው በ።ለይ ግን አማራ እርስ በርስ አስተምሩ ይቀራል ሳያችሁ አለቅሳለሁም ከዛም በላይ እውነት ያላችሁ ስለሆነ በጣም ትለያላችሁ
እኔ ያዲስ አበባ ልጅ ነኝ ግን እንዴት እንደምወዳችሁ
እኔም የአዲስ ነኝ ውስጤ ግን ባለ ሀገር ነው
ቃላት ያጥረኛል የኔ ውዶች ብቻ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልንእንጅ ብዙ እናያለን ❤❤❤
እትየ አልማዝ ❤❤❤❤❤❤
አቤት ውበታችን እኛ አማራወች❤❤❤❤❤
እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ የተዎህዶልጆች .እንዲሁም የዚህቻናል ተዎናዬችበምሉ እንኳንአደረሳችሁ የናፈቀንን ብህል ሳትሰለቹ ስላሳያችሁን እናመሰግናለን ወገኔ ሁሌም እንደዚህነጭለብሶ ነጭበልቶ ተደስተችሁ ኑሩልን💚💛❣️
ሁሉም ምርጥ ጎበዝ ቢሆኑም ለኔ እመቤትና እሱቤ አንደኛ በስማም🙆👍👏👏👏😘
_በሁሉም ነገር ድንቅ የሆነ ችሎታ ያላችሁ ምርጥ ስብስብ ናችሁ ይመቻችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እሱ ባለው እና ገረመው😂😂😂😂😂😂😂 ፈነዳሁ_
እንካን አደረሳችሁ አቤት ስታምሩ ውጪ ያለነው በናንተ እየተዝናናን ነው ታዴና አበጀሽ እሱን ትለያላችሁ ሁላችሁም ለኔ አንደኛ ናችሁ ብርቁና የብርቁ አስተማሪ ወይም የታዴ ---- ይደባለቁ አብረችሁ ስሩ ከተጣላችሁ ትልረቁ።
ዋው ዋው አበጀሽ እሱባለው አንደኛ ብቻ ባጠቃላይ በጣም በጣም ታምራላቹ ደስ ትላላቹ የሙዬ ዘመዶች❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ውዱች የአማራ ድምቀቶች አቤት ውበት አይለያችዉ😘😘😘😘😍😍😍
እሱቤ ትለያለክ እንኳን አደረሳቹሁ ውዶቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው እንኳን አደረሳችው አደረሰን የማዳም ስራ ድክም አድርጎኛል እና በናተ ድካሜን እረሳው በስደት ያለነውም እህት ወንድሞቼ ለሀገራችን ያብቃን አሜን በሉ ቅመሞቼ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እወዳችዋለው መልካም ብአል ይሁንልን ❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤አየ እሱባለው አረገፍከው እኮ 😂😂😂😂😂😂ያዝ ደርበህ ምታ ዋው እሱባለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሞኛል አሞኛል ስላቼው እግዚአብሔር ይማርሽ ይሉኛል ባፋቼው ልባቼው ሌላ ነው እኔ ሳስባቼው ደስ ይላል😂😂❤
ማሪያምን የዛሬዉ ይለያል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማርያምን ትለያላችሁ በርቱልን
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዪች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁ እናንተ እንቁዎች ሁሌም አከታ ተላችሁ አለሁ ኑሩልን ሁላችሁም አወዳችሁ አለሁ በአሉ የሰላም የደሰታ ይሁንላችሁ አማራ መሆኔ ኩራቴ ነው ሰላም ሁኑልኝ❤❤❤❤❤
አቤት በትዝታ ገደላችሁኝ::
አረ ግብጦ ናፈቀኝ:: አረ አገሬ ናፈቀኝ::
ስታስቀኑ መልካም በዓል ይሁንላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዛሬ ዜና እንኳን አለየሁም ቀጥታ የእናንተ ላይ ነው T.V የከፈትኩት.. ደሞቼ አማሮቼ እንኳን አደረሳችሁ. ❤❤❤❤❤
ታዴ እንወድሀለን❤
ደጉ,ያገሬ,ሰዉ,ሠላሙን,ያምጣልን❤
እሱባለው ሁሉም ነገር የተሳካለት ግን 😮
እሱቢየ የኔ ፍቅር ስወደውኮ የድራማው ድምቀት እኮነው❤❤❤❤❤💗💗💗💞🌹
እሱቤ በጣም ዘፍኝ ነህ ይስጥህ ❤
ሙላችሁም አትጠገቡም እንደ ማር ቀጥሉበት❤❤❤❤
አገራችንን ቅድስት ድግል ማርያም ከነልጅዋ ሰላምንትስጠን
ሁሁሁሁሁሁሁ አማራነቴ ክርሰቴያንነቴቴቴ በአንድግዚዚ ተሰቱኝኝኝ ምን መታደልልል ነው
ተሰጣችሁሁሁ ደሰይላልልልል
እንኳን አደረሳቹ
ሂወት ናቹ አይለያቺ በሰው ሀገር መኖር ያማል ግን እናንተን ሰይ እጽናናለሁ የኔ ደስታ ናቹ እመቤቴ ከክፉ ሁሉ ትጠብቃቹ
እወዳቹአለሁ
አሜን አብሮያድርሰን😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
እታጏችዬ ንፍሴ የኔ ቸኮሌት🌹🌷🌹🌷💕
እሱቤ የሌለ ያልመሰለበት ሸበላ ጠበለል111ኛ
እንኳን አደረሳችሁ❤ ከቁጥር ሳያጎል ለአመቱ ያድርስልን እታለም አልማዝ በጣም ታምሪያለሽ የቤቱ ሞገስ ታምራላችሁ በርቱ ❤❤❤❤❤
ለዚህ ህዝብነወ ጦርነት የታወጃበት አይ እግዚያቤር ይጠይቅህ አብይ
ዋው ስታምሩ አብዋ እና እምዋ ❤❤❤❤
ገሬ❤❤😂😂ጭፈራሕ ተመቸኝ እባካቹ ወገን ለሕዝባቹ ኢየሱስን በድራማቹ አሱት ምክኛቱም የሎጥ ዘመን ቀረበ መጻፍቅዱስም አብቡ ሕዝቡ ከአምላኩ ወቱ ወደድግምትና ወደ ደም ማፍሰስ መረጠ 😢
ወይኔ ይሔ ባለ ማሲቆው ሆድ ያባባል እዳውም ዛሬ ሆድ ብሶኛል አሥለቀሰኝ💕💕
የማንም ባሕል አልባ የታሪክ አተላ ከነዚህ እኩል አርቲሰት ተብለው ሲጠሩ ያማል
ውይይይይይ እናተ ባትኖሮ በምን እንዝናና ነበር እኛ የማዳም ቅመሞች ❤❤❤❤❤❤
የምር በጣም ታስቀናላችሁ።😍😍😍አማራነቴ ኩራቴ።❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁለዛሬ አመት ደግሞ አገራችንን ሰላም አድርጎእግዚአብሔር አምላክ በሰላም እኛም ወደ አገራችን ገብተን ምናከብር ያድርገን❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን የሀገሪን ትዝታ እየቀሰቀሳችሁ ቤተሰቤን አስታውሳለሁ ሁሉም በአገሩአይኖር በሉመልካም በዐል ❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ እሱባለው ይሄ ነው የሚያምርባችሁ የአገር በህል .የዚህ አዱኛ ራፕ የሚባል ነገር አያምርም.
Rap (ራፕ ) ዳንስን ለውጪ ሰው ትተን በአገራችን እስክስታ ስንቀጠቀጥ እንዴት እንደሚያምርብን ታዲያ እሱባለው በአገር ባህል እስክስታ ቀጥልበት በጣም ትችላለህ ደግሞም ያምርብሐል,
ሶስቱም ቦታ ደረስኩ ዛሬ❤❤❤😂😂
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐብይ ኃይል ወስልጣን አሠሮ ለሰይጣን አግዐዝዎ ለአዳም ሠላም እምይዕዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሠላም
የቅድስት ተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሐነ ትንሣኤ አደረሳችሁ👏🕊🕊🕊💐💐💐
ሁላችሁም ችሎታ አላችሁ ።
ገረመው በጣም አስቆኛል እናንተንም አስቆአችሁአል ።
ዘፈን ባልወድም ግን ትወናችሁ ልዬ ነው👏👏🕊🕊🕊
አቤት አማራ መሆን እኮ ምንኛ መታደል ነው ስወዳቹህ ፈጣሪ የከርሞ ሰው ይበላቹህ የኔ ድምቀቶች ካመት አመት ያሸጋግራቹህ ሳይነጥል ሳይገነጣጥል
24
Reply