Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እትዬ አልማዝ ያምራል እንዲህ ለመልበስ ያብቃን ሀገሬ ሰላምሺ ይብዛ
ገረመዉን ምን ጉድ ነው ጥላሁን ገሠሠ አዉርሶህ ነው የሞተዉ በስመአብ ሱቅ ደርሼ ተመለስኩ😅😅
😁😁😁😁😁
ታዴ እንወድሃለን ታዴ ካለ ድራማው ሁሉ ያምራል ታዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይ ገረመው የፋሲካውን ዶሮ ከነነፍሡ ውጦት ነው የመጣ የሣቅ ምጮች በርቱልን❤❤❤❤❤
ታዴ የቤቱ ድምቀት እምዋም ❤❤❤❤
ዝማም ማርያምን ድምፅ አንደኛ ነው❤❤❤❤❤ ውዶቸ
ወይኔ እትዬ አልማዝዬ አለባበስሽ ሲያምር እራሱ ሞገስሽ እንኳን ለብስሽ ዝም ብለሽ እንኳን እናት ሆንሽ ስትተውኚ የሆን ግርማ አለሽ በጣም ንው የምወደሽ🌹🌹🌹🌹🌹🌷❤️👏🏽
ስወዳችሁ በርቱ ያዬሽናአበጀሽ ታዴ ገረመው ሲሳይ የሱቤ ምሰሶናችሁ በርቱ ሀገሬን ያየሁነው የሚመስለኝ
አለን እንኳን ለዳግማ ትንሳኤ ዉ አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ
እንኳን ለዳግም ትንሳዬው አደረሳችሁ ❤ጠፋችሁብን በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ❤❤❤
❤❤2❤❤😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤
ገረመው😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
እሠይ እሠይ መጡ መጡ እነ አይጠገብ እንኳን ደህና መጣችሁ ማሮችዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እንኳን ለትንሳኤ በአል አደረሳቹ በጣም እንወዳቺኋለን በርቱልን የናተን ድራማዎች ሰይሰለቹኝ እምከታተላቹ ነኝ
እኔኮ ድንቅ ነው እሚሉኝ ሁሉም ፊታቸው እራሱ ይተውናል ታዴ ያዬሽ አበጀሽ ያለም ወርቅ እሱቤ ሲሳይ ብቻ ሁላችሁም በጣም ነው እምትችሉት❤❤❤❤
ዝማም ምርጥ ድምፅ ነው ያላት ❤
የዘጠናዎቹ ዘፋኝ ናት የእሱዋን ዘፈን እየሰማን ነው ያደግነው ቆንጆ ድምፅ አላት
እውነት ነው
እትየአልማዝ በጣም ደስስስስይላን አስለቀሰኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የእውነት በስዴትያለን ለሀገራችን ያብቃን😂😂😂😂😂
😭😭😭😭😭😭😭😭😭የኔ እናት ክበሪልኝ ስለሥደት የገጠምሽው ግጥምከዋሽንቱ ጋር ልብ ይነካል
በጣም ከፍቶኝ ነበር እናተን ሳይ ተደስትኩኝ እናተን አያሳጣኝ ❤❤❤❤
ሁሉንም አየሁት በጣም ቆንጆ ነውኮሜዲ ነክ ስለሆነ አቀራረባችሁአስቃችሁኛል አዝናንታችሁኛል በርቱ ጤና እና ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን በሰላም ዋሉ።
ዝማም አያሌው በጣም ነው ድምጥሽ የሚያምርዉ በጣም ድንቅነው
ሰላም ውዶቼ የሀገሬ ልጆች መልካም እለታ ሰንበት ይሁንልን የዘውትር ልመናችንን የምመለስበት ቀን ይሁንልን ተባረኩ
አሜን አሜን አሜን❤
አሜን
እሪሪሪሪሪሪ ባለ መሰንቆው ይችላል ብቻ አይገልፀውም❤❤❤❤❤ዝማም የኔ አደበተ መረዋ❤❤❤
ዝማምየ ያገሬልጅ የጀግናው የአብርሃም አያሌው እህት ነሀሴ 15 ቀን ለአማራ ነፃነት መስዋት ሆኗል
የሱእህትነችእደ የጀግናአብርሽየአፈሩይቅለልህ😢
በጣም ታምራላችው በተለይ አልማዝዬ ከነ አለባበሷ እምዬ ኢትዮጵያ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 🕊 ሰላም ላገራችን 🕊 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
አረ ማርዳ ሊላ ነው ይህ ድሪ ነው ሰሙ ውበት
የዛሬዉ ይለያል ምንእደምላችሁ አለዉቅም በርቱልን የኛ ዉደች ለልጅቻን ጥሩነገር ነው የምታስቀምጡልን ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
አልማዝና ያየሽ ዋው! ትችላላችው! ሁላችምት ችላላችው በርቱ
ሐገሬ አማራየ ❤❤❤ድል ለፋኖ❤❤❤❤ፋኖ ያሸንፋል❤❤🎉🎉🎉🎉
ስገጥም እደኔ ያለቀሠው ማነው😢😢😢😢😢😢
ዋውው ማርዳን ስላየሁት ደስ ብሎኛል😘😘😘
ባለክሮች ጠይምዋ አጠንጣኝዋ ጎብዝ ነች
የኔ እናት 🥰🥰🥰ክባርልኝ ስደትን ጨርሽ እንዳአንቺ ለመልባስ ያብዛቃኝ ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ 🥲😭😭😭😭😭😭😭
እንኳን ለደግመዊ ትንሣኤው በሰላም በፍቅር በጤና አደረሳችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ክፉ አይንካችሁ የሀገሬ ልጆች
ውዶች ያየሽ ታዴ ሁላችሁም ምርጥ የኢትዮጵይ ቆንጆች ስታምሩ without make up you guys so gorgeous you guys so beautiful God bless you
ኧረ ገረመው በጣም ትገርማለሕ አደነቆርከን እኮ 😄😄😄😄😄😄😄
ዛሬ ገረመው በሳቅ ገደለኝ❤❤❤❤😂😂
እንዲያው ልሳቀው እያረርሁ እንደፋንድሻ ወርቆቼ እናንተን ስላየሁ ደስ ቢለኝም አብይ አህመድ አማራን ዘር እያጠፋ ስለሆነ ውስጤን እየከፋው አለሁ አብይ አህመድ በስውር ያአማራን ዘር እያጠፋነው 😭😭😭😭😭😭
የኔ ውድ አላህ ሀገራችንን ህዝባችንን ይበብቅልን ከባድ ነው😢
😥😥😥😥😥እግዚአብሔር ይድረስልን
እትየ አልማዝ ስወዳት ❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች በጣም ናፍቃችሁኝ ነበረ 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን ለዳግማዌ ትንሳኤ አደረሳችሁ 💚🌹🥰💖🤗🤗❤❤❤❤
እንኳን አደረሣቺሁ አረቶሎቶሎ ልቀቁት በጉጉትቸው እምንጠብቀው። በጣም ታምሬላቺሁ
በርቱ የምር ጥሩ ሥራ ነው።ግን እግረመንገዳቸውን ሁሎችም ተወዳዳሪዎች ሲመጡ በባህል ልብስና ጌጣጌጥ ተውበው ቢመጡ በዛውም ባህላቸውን ያሳያሉ ።መልካም ዕድል ለተወዳዳሪዎችና ለዳኞች።
ዝማም ድምጿ ያምራል ጎበዝ ነች
ወይኔ አለባበሳችሁ ደስ ይላን ለሴትልጅ ክብሯ ቀሚስነው አደኛናችሁ ባለባበስ❤
የሳቄ ምንጮች በርቱልን
ታምራላችሁ ሁላችሁም ❤ ታዴ ግን ትመቸናለህ❤❤ እሱባለዉ ያገሬልጅ በርታ❤❤❤❤
❤❤❤❤እንኮን ለዳጋማ ትንሳኤበሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የኔውዶች በርቱልን
በጣም ደስይላልየምር በርቱሳልጠግባችአለቀ❤❤❤❤
ገረመው ጉሮሮክ፡ደና ነዉ አረ፡በሳቅ ሞትኩ፡😂😂😂😂😂😂😂
የውብዳር የኔፍቅር እወድሻለሁ
ዝማም አጋዝ ብታገኝ ጎበዝ ነሽ❤❤❤❤
እኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዙማም 1❤❤
በጣም ታምራላችው በተለይ አልማዝ ዬከነአለባ በሲ እምዬ አትዮጹየ
ገረመዉአደኛ
ገረመዉ 😂😂😂😂😂መመለሻህ በቅርብ ይሁን❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅
ገረመው ዛሬ ጫን ያለነው😂😂😂😂😂አተለጮህከው አበጀሽን ትንፋሿን አሳጠርክባት እኮ ገረመው😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤ ወይኔ ክስና ብስ 😂😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ ገደላችውኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂
በርቱ ግሩም ነዉ
ዙማየ ውይ ስዘፍን ስወዳት ፈጣሪ ይጠብቃቹህ የገረመው ፓርት ላይ ውሃ እየጠጣሁ ነበር ማሪያምን ትን ሊለኝ ነበር😂😂 በተረፈ ውድድ ነው የማደርጋቹህ የመዳም ስራ ስልችት አድርጉኝ ወደ ክላስ ስገባ እናተን ሳላይ አልተኛም
ያየሽ ውስጤ ነሽ ትችያለሽ ትወና አንደኛ
ምረጦች ሽ አመት ንገሱ
ዘማም 1ኛ❤❤❤❤❤❤
እንኳን ለዳግማዊ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Esube ❤❤❤❤❤
ታዴ የኔ ምርት አበጀሽ አንደኛ ብርቁ የት ሄደ
በማሴቆምምም ጉበዝዝዝዝዝ ዛሬሬሬ ደግሙሙሙ ወሰወሳችሁንንንንን ጉበዝዝዝዝ ሁሁሁሁሁሁሁሁ ወይይይይይ ሀገሬሬሬሬሬሬሬ
በጣም ቆንጆ ናችሁ ጠንክሩ
የኔውዶችእኳንደናመጣችው💚💛❤💪የምርትችላላችው ❤❤❤
ውድ❤❤❤ ግን ተመልካቾች ከማየታችሁ በፊት ላይክ አርጉ እንጅ
ዝማም። በውነት። ግሩም። ድምፅ። አለሽ። ይሄ። ድምፅ። መውጣት። አለበት
😢😢😢😢ወይኔ ገረመው እኔለሱ ትፋሸ ተቆረጠ አይይይ አበጀሽ አለህ አላለችም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ለኛነው ገጥሙ😢😢😢❤❤❤❤
ማሮች መጣችሁልን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እንመጣለን ሥደት በቃን ሀገራችን ናፍቃን አለች
ባለማሲንቆዉእና:ባሕላዎይ:የዘፈነችዉ❤❤❤❤❤እንወዳችሁአለን
ውዶችየ እካን በሰላም መጣቹሁ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በረቱ❤❤❤❤
ዝማም ውዳ አይዞሽ የእኔ አህት በርች ምርጥ ነው
ያገሬ ትዝታወች ውቦችዬ❤❤❤
ዝማም ደግሞበጣም ትችያለሽ 🎉❤❤❤
ገረመዉ ዛሬ መጦበታል አበጀሽን አይቸ ደሞ የኛን ቲቪ ሳየዉ አንድ ባጋጣሚ መብራት ጠፍቶ ነበር ተመሳሰሉብኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Azemariw ❤❤❤👏👏👏👏👏
እንኳን.ለዳግሚያ.ትንሤኤ.አደረሳችሁ.ዉዶችየ❤❤❤❤❤❤
እወዳችሃለሀ❤❤❤❤❤❤❤❤
ተዋናይ ቲቪ ላይ የሚቀርበው ድራማ ለምን ተቋረጠ ይሄው ሀሙስ ለት የጀመርኩ በመግባት በመውጣት እዳየን አየሁ ብቻ ተቋርጦ እንዳይሆን 😌🤔🤔
ከሴቶች ዝማም አንደኛ ከወንዶች ባለማሲንቆው አንደኛ
ዝማም አንቺማ አንደኛ ብየሻለሁ ልክ እንደናቴ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ዋው👌👌👌🤙🤙🤙🤙🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💝
ያየሽ ታዬ ጎበዝ በርች፡፡
ባለ ማሲቆዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤ውዱች❤❤❤❤
ገረመው ፍትህ ለጆሯችን እሯሯሯሯ😂😂😂😂
አያገረመው 🙉🙆🙆🙆🙆🙈😂ናፍቃችሁኝ ነበር ውዶቼ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤እንኳን ደህና መጣቹሁ
እህቴ አልማዝ ግጥምወት ዋው ስለስደት ነው እናመሰግናለንእረ ገረመው ስላተ ጉረሮዬን አመመኝ የዛሬው 😂😂😂😂😂እዴት እደምወዳችሁ ፈታ ዘና ነው የምታደርጉት 😂😂😂የኔ ውዶች ሆዴ ቆሰለላችሁ በሳቅ❤❤❤❤
ዋው❤❤❤❤
ዝማም ዘፈን ትስራልን የምትሉ❤❤❤❤❤
እምዋ የገረመው ዘፈን😂😂😂 አቆሰለኝ😂😂😂😂😂
እረተው እነኝህ ሰወች ሱይፉላይ ይቅረብልን ❤❤😂😂😂
አንኳን በሰላም መጣችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤ወይ አማራየ
እንደ እኔ ግን እንዴው ዝማም ቢያንስ ሲንግል ብትለቅ ድምጿ ያምራል
እትዬ አልማዝ ያምራል እንዲህ ለመልበስ ያብቃን ሀገሬ ሰላምሺ ይብዛ
ገረመዉን ምን ጉድ ነው ጥላሁን ገሠሠ አዉርሶህ ነው የሞተዉ በስመአብ ሱቅ ደርሼ ተመለስኩ😅😅
😁😁😁😁😁
ታዴ እንወድሃለን ታዴ ካለ ድራማው ሁሉ ያምራል
ታዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይ ገረመው የፋሲካውን ዶሮ ከነነፍሡ ውጦት ነው የመጣ የሣቅ ምጮች በርቱልን❤❤❤❤❤
ታዴ የቤቱ ድምቀት እምዋም ❤❤❤❤
ዝማም ማርያምን ድምፅ አንደኛ ነው❤❤❤❤❤ ውዶቸ
ወይኔ እትዬ አልማዝዬ አለባበስሽ ሲያምር እራሱ ሞገስሽ እንኳን ለብስሽ ዝም ብለሽ እንኳን እናት ሆንሽ ስትተውኚ የሆን ግርማ አለሽ በጣም ንው የምወደሽ🌹🌹🌹🌹🌹🌷❤️👏🏽
ስወዳችሁ በርቱ ያዬሽናአበጀሽ ታዴ ገረመው ሲሳይ የሱቤ ምሰሶናችሁ በርቱ ሀገሬን ያየሁነው የሚመስለኝ
አለን እንኳን ለዳግማ ትንሳኤ ዉ አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ
እንኳን ለዳግም ትንሳዬው አደረሳችሁ ❤ጠፋችሁብን በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ❤❤❤
❤❤2❤❤😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤
ገረመው😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
እሠይ እሠይ መጡ መጡ እነ አይጠገብ እንኳን ደህና መጣችሁ ማሮችዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እንኳን ለትንሳኤ በአል አደረሳቹ በጣም እንወዳቺኋለን በርቱልን የናተን ድራማዎች ሰይሰለቹኝ እምከታተላቹ ነኝ
እኔኮ ድንቅ ነው እሚሉኝ ሁሉም ፊታቸው እራሱ ይተውናል ታዴ ያዬሽ አበጀሽ ያለም ወርቅ እሱቤ ሲሳይ ብቻ ሁላችሁም በጣም ነው እምትችሉት❤❤❤❤
ዝማም ምርጥ ድምፅ ነው ያላት ❤
የዘጠናዎቹ ዘፋኝ ናት የእሱዋን ዘፈን እየሰማን ነው ያደግነው ቆንጆ ድምፅ አላት
እውነት ነው
እትየአልማዝ በጣም ደስስስስይላን አስለቀሰኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የእውነት በስዴትያለን ለሀገራችን ያብቃን😂😂😂😂😂
😭😭😭😭😭😭😭😭😭የኔ እናት ክበሪልኝ ስለሥደት የገጠምሽው ግጥምከዋሽንቱ ጋር ልብ ይነካል
በጣም ከፍቶኝ ነበር እናተን ሳይ ተደስትኩኝ እናተን አያሳጣኝ ❤❤❤❤
ሁሉንም አየሁት በጣም ቆንጆ ነው
ኮሜዲ ነክ ስለሆነ አቀራረባችሁ
አስቃችሁኛል አዝናንታችሁኛል በርቱ ጤና እና ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን በሰላም ዋሉ።
ዝማም አያሌው በጣም ነው ድምጥሽ የሚያምርዉ በጣም ድንቅነው
ሰላም ውዶቼ የሀገሬ ልጆች መልካም እለታ ሰንበት ይሁንልን የዘውትር ልመናችንን የምመለስበት ቀን ይሁንልን ተባረኩ
አሜን አሜን አሜን❤
አሜን
እሪሪሪሪሪሪ ባለ መሰንቆው ይችላል ብቻ አይገልፀውም❤❤❤❤❤ዝማም የኔ አደበተ መረዋ❤❤❤
ዝማምየ ያገሬልጅ የጀግናው የአብርሃም አያሌው እህት ነሀሴ 15 ቀን ለአማራ ነፃነት መስዋት ሆኗል
የሱእህትነችእደ የጀግናአብርሽየአፈሩይቅለልህ😢
በጣም ታምራላችው በተለይ አልማዝዬ ከነ አለባበሷ እምዬ ኢትዮጵያ
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም ላገራችን 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
አረ ማርዳ ሊላ ነው ይህ ድሪ ነው ሰሙ ውበት
የዛሬዉ ይለያል ምንእደምላችሁ አለዉቅም በርቱልን የኛ ዉደች ለልጅቻን ጥሩነገር ነው የምታስቀምጡልን ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
አልማዝና ያየሽ ዋው! ትችላላችው! ሁላችምት ችላላችው በርቱ
ሐገሬ አማራየ ❤❤❤ድል ለፋኖ❤❤❤❤ፋኖ ያሸንፋል❤❤🎉🎉🎉🎉
ስገጥም እደኔ ያለቀሠው ማነው😢😢😢😢😢😢
ዋውው ማርዳን ስላየሁት ደስ ብሎኛል😘😘😘
ባለክሮች ጠይምዋ አጠንጣኝዋ ጎብዝ ነች
የኔ እናት 🥰🥰🥰ክባርልኝ ስደትን ጨርሽ እንዳአንቺ ለመልባስ ያብዛቃኝ ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ 🥲😭😭😭😭😭😭😭
እንኳን ለደግመዊ ትንሣኤው በሰላም በፍቅር በጤና አደረሳችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ክፉ አይንካችሁ የሀገሬ ልጆች
ውዶች ያየሽ ታዴ ሁላችሁም ምርጥ የኢትዮጵይ ቆንጆች ስታምሩ without make up you guys so gorgeous you guys so beautiful God bless you
ኧረ ገረመው በጣም ትገርማለሕ አደነቆርከን እኮ 😄😄😄😄😄😄😄
ዛሬ ገረመው በሳቅ ገደለኝ❤❤❤❤😂😂
እንዲያው ልሳቀው እያረርሁ እንደፋንድሻ ወርቆቼ እናንተን ስላየሁ ደስ ቢለኝም አብይ አህመድ አማራን ዘር እያጠፋ ስለሆነ ውስጤን እየከፋው አለሁ አብይ አህመድ በስውር ያአማራን ዘር እያጠፋነው 😭😭😭😭😭😭
የኔ ውድ አላህ ሀገራችንን ህዝባችንን ይበብቅልን ከባድ ነው😢
😥😥😥😥😥እግዚአብሔር ይድረስልን
እትየ አልማዝ ስወዳት ❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች በጣም ናፍቃችሁኝ ነበረ 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን ለዳግማዌ ትንሳኤ አደረሳችሁ 💚🌹🥰💖🤗🤗❤❤❤❤
እንኳን አደረሣቺሁ አረቶሎቶሎ ልቀቁት በጉጉትቸው እምንጠብቀው። በጣም ታምሬላቺሁ
በርቱ የምር ጥሩ ሥራ ነው።ግን እግረመንገዳቸውን ሁሎችም ተወዳዳሪዎች ሲመጡ በባህል ልብስና ጌጣጌጥ ተውበው ቢመጡ በዛውም ባህላቸውን ያሳያሉ ።መልካም ዕድል ለተወዳዳሪዎችና ለዳኞች።
ዝማም ድምጿ ያምራል ጎበዝ ነች
ወይኔ አለባበሳችሁ ደስ ይላን ለሴትልጅ ክብሯ ቀሚስነው አደኛናችሁ ባለባበስ❤
የሳቄ ምንጮች በርቱልን
ታምራላችሁ ሁላችሁም ❤
ታዴ ግን ትመቸናለህ❤❤
እሱባለዉ ያገሬልጅ በርታ❤❤❤❤