አጣጣምነዉ አዲስ የገጠር ድራማ(Atatamnew New Ethiopian Dirama) 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 197

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 9 месяцев назад +71

    እስኪ ያየሽን የምትወዱ በላይክ አድርጉ ።ሲበዛ ጎበዝ ተዋንያን ነች ❤❤❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 9 месяцев назад +11

    እኔ ሁሌም ደስ የሚለኝ አያ ገረመው ሲዘፍን ድምፁ ሲምር❤❤❤

  • @Faeza....m
    @Faeza....m 9 месяцев назад +32

    ያየሽናና አበጀሽ ምሰሉ የተባባሉትን ገፀ ባህሪ ሁነው ነው የሚሰሩት ❤❤ሁሉም የሚገርሙ ናቸው 👍👍

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 9 месяцев назад +13

    ያየሽ 💝ጌታን አድናቂሽ አክባሪሽ ነኝ እናቴ 💝ሁላችሁም ዉብ ናቹ 💝👌

  • @halymaaa2042
    @halymaaa2042 9 месяцев назад +7

    ስወድዳችሁ የኔ ባለቅኔ አማራ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 9 месяцев назад +5

    ታደሰ አገኛለሁ ብየ 😅 ይሄ መቀረፍ ያለበት የወንዶች ባህሪ ነው ቅመም አሳዘነችኝ ደሞ ስወዳት❤

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 9 месяцев назад +9

    የኔውዶች ስወዳችው❤❤ድልልል ለፋኖ❤❤❤

  • @user-vg1q3263
    @user-vg1q3263 9 месяцев назад +14

    ታዴ ጥለውን ዘርገው እጂ 😂😂😂😂😂 በናታቹሁ ላይክ እርጎቸው😂❤❤❤❤

  • @RahmaRahma-d6u
    @RahmaRahma-d6u 9 месяцев назад +4

    ስወዳቸዉ በተለይ ያየሺ እርጂም እዲሜ ይስጣቺሁ

  • @Atalel983
    @Atalel983 9 месяцев назад +13

    ከች ከች እያላችሁ ነው ደስ ይላል ስወዳችሁ እኮ።

  • @getahunteshome1470
    @getahunteshome1470 9 месяцев назад +9

    የጎጃም እንቅጥቅጥ ብለው ብለው አቅቶኝ ቀረ ያየሽ አራገፈችው❤❤❤

    • @alamadan717
      @alamadan717 9 месяцев назад

      😂😂😂ነይ ላልምድሽ😅

  • @yibeyintesfaw358
    @yibeyintesfaw358 9 месяцев назад +2

    በስመ አብ ይዚች ልጅ እስክስታ፡ ያስገርመኛል፡፡ ይህችንስ በሰርግ አግንቻት ስታስነካው ባየኋት፡ ዋው ሰውነትሽ እንዴት ነው የሚታዘዝሽ…. ጀግና እስክስታ መቺ ነሽ…ያ ወስላታ መሳዩ ቀዩ ልጅም ያስደምመኛል በእስክስታው…

  • @almasababa-x8o
    @almasababa-x8o 9 месяцев назад +2

    ያየሽ እደት አይነት ደስ እምትይኮነሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሌሎችምእንወዳችሗለን ግን የያሽ ይለያል

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 9 месяцев назад +1

    ለነዛ ገልቱ አርት እሰከ ባሕሎ አሰተምሯቸው ነውራቸው ክብራቸው በርቱ

  • @zamzamzamzam281
    @zamzamzamzam281 9 месяцев назад +6

    ደስ የሚሉ ተዋናኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @habshalove7381
    @habshalove7381 9 месяцев назад +2

    እንኳንም አማራ ሆንኩ ደጉ ያገሬ ሰው

  • @sarasesaye
    @sarasesaye 9 месяцев назад +14

    ታድየ ታደሰ ስወድክ❤❤❤😂😂

  • @FreeGames-d6x
    @FreeGames-d6x 8 месяцев назад +1

    የኔ ዉቦች በጣም ነዉ የምወዳችሁ የእዉነት በጣም ነዉ የምወዳችሁ የሁል ጊዜ ምኞቴ ጎጃምን ማየት እፈልጋለሁ አገራችንን ሰላም ያዲርግልን

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm 9 месяцев назад +2

    እሱ ባለዉ ታቦት ዬተሸከመ ይመስላል አረ ትገርማለህ❤❤❤

  • @عيدهقننه
    @عيدهقننه 9 месяцев назад +4

    አይ ታዲዋ ከምኑ ተፈጠርክ 😂😂😂😂😂😂 እዲሁ እንደሆንክ ልታረጅ ነው 😂😂😂❤❤

  • @kalkidan-t3j
    @kalkidan-t3j 9 месяцев назад +3

    ወይኔ ታዲየ ክክክክክ 😃😃😃 ወይኔ ታዲየ እረ ተው ወይኔ በሳቅ ገደለከኝ ታዲዪ 😃

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 9 месяцев назад +2

    ያየሽ ስታወራ ግዴታ ድምፅ መቀነስ አለብኝ ጩህቷ. 😂😂 ጎበዝ ናት ግን ❤

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 9 месяцев назад +5

      ጩህቷ እራሱ 😅ዉበት አለው በጣም 💝ድምቀት ናት 💝

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 9 месяцев назад +1

    አንበሳው ታዴ አንድ ጉልቻ ላይ ተጥዶ በጣም በርዶት ነበር።
    አሁን አራት ጉልቻ ላይ ጉብ አለበት። ይኼ ነው!

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi 6 месяцев назад

    ስታምሩ የናተን ሣይ ሮጬ የምመጣው ነገርስ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ሀገር ሰላም ቢሆን ባገኛቹህ ደስ ባለኝ😊😊

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 9 месяцев назад +4

    እር ኡኡኡኡ ታደስ እርኡኡኡኡ የት ሄጄ ልፍንዳ እንደው አበደ እኮ 😂😂😂😂😂😂👍ወይ ታዴ ታድሻ

    • @Yeshmebat
      @Yeshmebat 9 месяцев назад

      ሰውየው እኮ ታደሰ ነውው😅😅😅😅😅ያውም በሚስት😂😂😂

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm 9 месяцев назад +3

    ክክክክክክክክክክ ደግል አደለችም ማለትህ ነዉ አንተስ ደግል ነህ???ቱቱቱቱቱ ገልቱ❤❤❤❤

  • @zayayu8232
    @zayayu8232 9 месяцев назад +1

    ወይ ህፃኗ እና ልጅቷ በጌታ ሲያምሩ

  • @FinoteselamDamote
    @FinoteselamDamote 9 месяцев назад +4

    Well come mirtoch❤❤❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 9 месяцев назад +4

    የሙሽራዋ እናት ሚስትየዋ ልጅ ንኝ ብላ የመጣችው ታደስማለቴ ሙሽራዋም እንዴት ደስ እንደምትሉ እርር ባካችሁ አንድ ላይ የተያያዘ የቤተስብ ንገር ስሩ እንደዚህ በጣም ንው የምትስብት ሱስ የእውንት ንው የምላችሁ ታሲዛላችሁ ምንኛ መታደል ንው የገጠር ልጅ መሆን ባህሉ አንጋገር የዋህንት አማራዬ የገጠር ልጅ ባልሆንም ቱባዋአማራንኝኪኪኪ ድል ለአማራ ለሚንከራተተው🙏🏻👏🏽👌🍾🍾🍾🍾🍾

  • @hayatmuhammad3771
    @hayatmuhammad3771 9 месяцев назад +2

    ያረብ የሀገራችንን የድሮፍቅራን መልስልን

  • @sadasada9242
    @sadasada9242 9 месяцев назад +1

    ያየሽዬ የነቅመም ሁላችሁም ሠላመ❤❤❤😂ም😂😂😂😂❤❤❤❤❤🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓💗💗💙💙💙💞💞💞💞💞

  • @Ggg-wb4yf
    @Ggg-wb4yf 2 месяца назад

    ታዴ ልጅቷ አታስደግጣት ብተረፈዋውውው❤

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 9 месяцев назад +3

    አይ ታደሰ ሊበላ ክክክ💝👍👍

  • @qechaabate4543
    @qechaabate4543 9 месяцев назад +1

    በጣም በጣም እወዳችኋለሁ!!

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 9 месяцев назад +3

    ልጅቱ ስታምር!! 😘😘

  • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
    @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 9 месяцев назад +3

    ወይኔ ሙሽሮቹ ❤❤❤

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 9 месяцев назад +1

    እንዴት እንደምወዳችሁ በጉጉት ነው ምጠብቃቹ ምርጦች

  • @BirukAiynayehu-r9t
    @BirukAiynayehu-r9t Месяц назад

    ያይኔ አበባ የራስ ማሰሪሽ ጥቁር ቢሆን ደስ ይላል ደግሞ የበለጠ ያሳምርሻል

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 9 месяцев назад +1

    ታዴ አንድ ፍሬ አግባና እራስክን አረጋጋ አባቴ😅ትላለህ 😅😊

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube 9 месяцев назад

    ማነው እደኔ ታደ ያሳቐቀው ሞትኩኚ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @efrmaኤፍሬምAsefaአሰፋ
    @efrmaኤፍሬምAsefaአሰፋ 9 месяцев назад

    ሶስት ጉልቻማ ስንሆን ይሞቃል አለ ታዴ ታድዬ እደዛሬው ተሸውዶ አያቅም😅😅😅😅

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 9 месяцев назад

    እኔምለው የእውነት ባልናሚስት ብትሆኑ ቆንጆ ነበር

  • @zayayu8232
    @zayayu8232 9 месяцев назад +1

    ልጅቷ ታምራለች

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 9 месяцев назад +1

    አይ ታደ አራት ጉልቻ አረግንው አላለም🤣🤣ብድር መሆኑነው አተም ልጅ ማጣቱ🤣በስት አመት ወልደሀትነው ካገባሀት የበለጠች ልጄ ማለቱ🤣ወይኔ ህፃኗ ቆጆናት ማሽአሏ አሏህ ያሣድግሽ😘🌹 31:17 🌹

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem7152 9 месяцев назад +3

    ጥር የሰርግ ወቅት ስለሆነ ነው

  • @ወይንተሰፈ
    @ወይንተሰፈ 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @TeddyReta-zb2pw
    @TeddyReta-zb2pw 9 месяцев назад +1

    Wow beautiful family

  • @userenter2635
    @userenter2635 9 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂 በስንት አመቱ አስወልዶነው አያ ታዴ ይችን የምታክል ሴትዮ ያደረሰው😂

  • @eilsabetbelay8363
    @eilsabetbelay8363 5 месяцев назад

    ያየሽ ❤❤❤❤

  • @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ
    @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ 9 месяцев назад +1

    ይች ሴትዩ ቁርጥ አክሰለቴን እምመስለው

  • @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ
    @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ 9 месяцев назад

    ታደሰጉድሆን
    ወሏሂበጣምነውያሳቀኝ
    ጭራሺሳዱላልጅመጣችለት😂😂😂😂😂

  • @kalkidansemahen5366
    @kalkidansemahen5366 12 дней назад

    ከታዳሚው የሙሽሮች ቁጥር በልጧል😂😂

  • @Atalel983
    @Atalel983 9 месяцев назад +3

    የሀይሌ ወንድም ግን ማን ነው ስሙ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 8 месяцев назад

    እደውኮ፡ደሥሢሉ፡ሁሉነገርቢሠሩ፡❤❤❤

  • @gravitymobile5305
    @gravitymobile5305 9 месяцев назад +2

    እውነት እኔ እናቴን የማስታውሰው ያየሽን ሳይ ነው

  • @MaledaTube-fs9to
    @MaledaTube-fs9to 9 месяцев назад

    አንደኛ ❤❤❤

  • @bateablneha5887
    @bateablneha5887 9 месяцев назад +1

    አይ ታደሰ እዴት ይጠፋን አላለም 😂😂😂😂😂ያተንም ፈልገው 😂😂

  • @እናቴንስወዳት
    @እናቴንስወዳት 9 месяцев назад

    አይ ታደ እሶን ወልጀ አላለም የምር ስወድህ😂😂😂😅😊

  • @ksaksa2315
    @ksaksa2315 9 месяцев назад +1

    እና ብዙ ሰዉ ነዉ የሰፈረባት አላለም አየታዴ😂😂😂😂

  • @SuhfAlgetwira-vy1xl
    @SuhfAlgetwira-vy1xl 8 месяцев назад

    እኔ እደ አበጀሽና እንደ ታደሰ እሚሆንብኝ የለም😅😅😅😅😅

  • @yalem2598
    @yalem2598 8 месяцев назад

    ያየሽ አንደኛ

  • @DimboSeble
    @DimboSeble 2 месяца назад

    ኧረ ያየሽ በጣም ነው የወደድኩሽ

  • @AdiNiguse
    @AdiNiguse 15 дней назад

    ፍቅር የሆክ ሰው ታዴ

  • @abahkw7599
    @abahkw7599 9 месяцев назад

    የሰዉ መመሳሰል የአለም ወርቅ ቁርጥ አክስቴኝ

  • @Ggg-wb4yf
    @Ggg-wb4yf 2 месяца назад

    ያየሽ ስኖር ትመቸኛለይ❤❤❤

  • @አዜምን
    @አዜምን 9 месяцев назад

    ያዬሽ ቅመሟ።I love you

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 9 месяцев назад

    ደረቢ እልልልልልልልልልልልልል

  • @kalkidan-t3j
    @kalkidan-t3j 9 месяцев назад +1

    ያየሽ ግራ ገባት መቺ ወልደሃት ነው ማለት ነው የቀራት 😊

  • @TIGISETAREFAYINE
    @TIGISETAREFAYINE 9 месяцев назад +2

    enkuan dhna metachihu

  • @ادمادم-غ2ح
    @ادمادم-غ2ح 9 месяцев назад +1

    አይ ታዴ የት ሂዶ ነው አለ ጎረበቤት ሂዶ ነው

  • @samrawitLikdemh
    @samrawitLikdemh 9 месяцев назад

    ya agera sewchi❤❤❤❤

  • @zemeneabinet
    @zemeneabinet 9 месяцев назад +2

    ረ አፈር ብሉ ረ ተው ተው በሳቅ አትግደሉኝ ግን ምን አርጊያችሁ ነው እንዲህ በሳቅ ምትገሉኝ። አንተ ታደሰ ምትባለውማ ጭራሽ ጭራሽ። ረ ሁላችሁም የዚህ ግሩፕ ተዋናዮች በሙሉ ትችላላችሁ። ቀጥሉበት ጥበብ በውስጣችሁ ሞልታለች። የእውነት አድናቂያችሁ ነኝ። ብችል አባል ሁኜ ብሰራ ደስታየ ወደር የለውም ።

    • @bateablneha5887
      @bateablneha5887 9 месяцев назад

      እና አፈር ብሉ ከከከከከከ ያችስ ከፋ 😂😂😂😂

    • @tgistEshetu-tc7pi
      @tgistEshetu-tc7pi 6 месяцев назад

      የነሱን ተራ አብይ አፈር ይብላ🤕

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 8 месяцев назад +1

    ማንንነው አላላለም😂😂😂😂😂

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm 9 месяцев назад +2

    ፍትም ጠብቃቹሃል አዉጥታቹ ልጥሉዋት ነዉ መግደርደርም ዬለም😂😂😂😂

  • @eman8927
    @eman8927 8 месяцев назад

    እልም ድርግም ብሎ ሲጠፋኝ አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @tgistEshetu-tc7pi
      @tgistEshetu-tc7pi 6 месяцев назад

      ጎጃም ከባድነው ክብሯ ካልተገኘ😅😅😅😅

  • @BezaSweety-j6p
    @BezaSweety-j6p 4 месяца назад

    አይ ታዴ❤❤❤❤❤❤❤ ሊበላ😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 9 месяцев назад +1

    አይ ታዴ ተነንኩ 😅😊አለ

  • @kingmakerkingmaker2635
    @kingmakerkingmaker2635 8 месяцев назад

    ስታምሩ❤❤❤❤ ዉድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigtig1274
    @tigtig1274 9 месяцев назад +1

    ቃጣይ

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat 9 месяцев назад +1

    አበጀሽስ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm 9 месяцев назад +1

    በሳቅ ሞትኩኩኩ ቀልቃላ አማት በሶስት ቀን ለምን አመጣሻት?

  • @hanslemlem3861
    @hanslemlem3861 9 месяцев назад

    What's the logo old ethiopian

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 9 месяцев назад +1

    እኔ እምለው እንዴት ነው ባል ለሴት እሚመጣው? እሷ ባትወደውስ ደስተኛ ባትሆንስ? ሌላው "ለሷም ጥሩ እድል ነው" የሚሉት ነገርስ? እቃ ነው እንዴ የሚሸጡት? 😮

    • @torrastiti
      @torrastiti 9 месяцев назад +3

      ምነው ኢትዮጵያዊ አደለውም አልሽሳ 😆ዋናው ወንዱ እጅ እሴት ማን አዛዥ አደረጋት 😆ያሁን ዘምን እሴትማ አየነው እኮ እራሱ ያመጣል አልበርክት አለው

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 7 месяцев назад

    ታደሰ በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂😂😂

  • @Kaseyegg
    @Kaseyegg 9 месяцев назад +2

    ስሞኑንስርግበስርግነውደሥይላልበርቱ

  • @lovezerhu
    @lovezerhu 9 месяцев назад

    አይ ታዴ እደዛሬው ጉድ ሆነህ አታቅም😅😅😅😅😅

  • @sameraheb4449
    @sameraheb4449 8 месяцев назад

    አይ ታዴ እንዴት ዘና ታደርገናለህ😂😂😂😂😂😂😂

  • @የጥበብመጀመሪያዉእግዚአብ

    ምኑ ይነገራል ማፈሪያ ኧረ ወይኔ😂😂😂

  • @Ggg-r7j
    @Ggg-r7j 9 месяцев назад

    እመዋ ብቻ ትዳር ሞቅ ድምቅ አርጋ❤❤❤❤❤❤

  • @eman8927
    @eman8927 8 месяцев назад

    አለባበስ አበላል አሰራር 100%000❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 9 месяцев назад +1

    አይይታደ😂😂😂

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 7 месяцев назад +1

    ስንት ነገር አጥቼ 😂😂😂😂

  • @HasaanHasan-kj4hk
    @HasaanHasan-kj4hk 5 месяцев назад

    ታደ፣ሥትነገርነውየማጣው❤❤❤😁😁😁

  • @TeddyReta-zb2pw
    @TeddyReta-zb2pw 9 месяцев назад

    Esubalewe!!

  • @TeddyReta-zb2pw
    @TeddyReta-zb2pw 9 месяцев назад

    Abejesh❤

  • @almazyilma1007
    @almazyilma1007 9 месяцев назад

    ታዴ አይታመንም ጉድ ነው

  • @etagegnet6376
    @etagegnet6376 9 месяцев назад

    ከሳይሉ እንዲህ ነው እየነጠሩ ካልጋ

  • @efrmaኤፍሬምAsefaአሰፋ
    @efrmaኤፍሬምAsefaአሰፋ 9 месяцев назад

    አይ ታዴ አገኛለው ብዬ አላለም ሊበላ😅😅😅

  • @endeshaw527
    @endeshaw527 9 месяцев назад

    All The nice

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 9 месяцев назад

    የዛሬው የተለየነው❤😂😂😂😂