" ገጥሜው ልደር " ምርጥ የአዲስ ሙሽራ ድራማ 2016 ( Getimawu Leder ) New ethiopian comedy

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • #donkey #ebstv #comady #ተዋናይ_ቲቪ

Комментарии • 249

  • @User13046
    @User13046 6 месяцев назад +4

    በጣም የማያሳዝነኝ ዉሽማ ምናምን በዚህ ዙሪያ ብቻ ሌላ ምንም አይነት ነገር አያመነጭም አስተሳሰባቸዉ የወጡበት ማኅበረሰብ የማይመጥን የሚያሳፋር ነዉ።

  • @אנייהבלטה
    @אנייהבלטה 6 месяцев назад +6

    ብርቁ በሳቅ ገደልከኝ 😂😂

  • @DebrituDeb
    @DebrituDeb 6 месяцев назад +5

    😅😂😂😂😂😂😂እረ በለዉ በሳቅ ወደኩ 😂አይሙሺራ

  • @bayosh7590
    @bayosh7590 6 месяцев назад +4

    የብርቁ ባለቤት ምች እዳይመታሽ😮😮😂አይ ብርቁ የሳቄ ምጭነክኮ😂😂😂😂❤

  • @betezelekevip8441
    @betezelekevip8441 6 месяцев назад +8

    ብርቅዬ ሞኝ ሆኖ ስሰራ ነው የምያምርብህ የምል ❤❤

    • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
      @ዘይነብ-ቘ1ቸ 6 месяцев назад +1

      እዚህም እኮ ነካ ያረገው ነው 😂😂

    • @betezelekevip8441
      @betezelekevip8441 6 месяцев назад

      @@ዘይነብ-ቘ1ቸ በትክክል 💖💖💖💖

  • @እናቴንስወዳት
    @እናቴንስወዳት 6 месяцев назад +35

    ይሄን አይቶ መቸም ሰብስክራይብአላማድረግ ንፉግነት ነው 😂😂😂

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi 6 месяцев назад +5

    ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂😂አይ ብርቁ ከፍቶኝ ነበር የዋልኩ😅😅😅😅😅

  • @mulu5
    @mulu5 6 месяцев назад +5

    አይ ብርቁ አንተ እኮ የሳቃችን ምንጭ ነህ 😂😂❤❤❤

  • @danieldanieldanieldaniel9990
    @danieldanieldanieldaniel9990 5 месяцев назад +4

    ጭዋ ደግ እና ፈሪሐ እግዚሐብሔር ያለው ህዝብ እውነት አማራዎች ባህላችሁ ሁለመናችሁ በጣም ነው ሚስደስተኝ

  • @MeseriKebede
    @MeseriKebede 6 месяцев назад +5

    አይ እስኪላመዱ ድረስ ነው !🥰🥰🥰

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo 6 месяцев назад +5

    አየ ብርቁ እህትና ወድም ነነ አላለም😂😂😂😂😂

  • @yeshi-q5e
    @yeshi-q5e 6 месяцев назад +8

    አይ ብርቁ ዛሬ ተዳርህ😅😅😅😅😅😅

  • @brukfetene7070
    @brukfetene7070 6 месяцев назад +5

    ወይ የለውም ወይ አልተገረዘም አላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 6 месяцев назад +4

    እምዋ ተዳረዴ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👌
    ብርቁ ናፍቆኝ ነበር!🥰😅😅

  • @ashagrielakew4975
    @ashagrielakew4975 6 месяцев назад +3

    ብርቁ በጣም ነው እሚያስገርመኝ ብቃቱ ልዩ ነው❤❤❤❤

  • @husseinadem6233
    @husseinadem6233 6 месяцев назад +6

    ተኚና ልክደነው ዘና አድርጎኛል!!

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 6 месяцев назад +5

    ሚስኪን ብርቁየ 😂😂😂የዶሮ ደም ቱ😅

  • @abahkw7599
    @abahkw7599 6 месяцев назад +2

    ወይኔ ብርቁዬየኔ ዉድ እንኳን ሰላም መጣህ ጠፍህ ነበር የሳቄ ምንጮች ስወዳችሁ❤❤❤

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 6 месяцев назад +6

    ገና ሳያችሁ ወንድሜ ትዝ ያለኝ😂😂😂

    • @markantube312
      @markantube312 6 месяцев назад

      ምነዉ ወንደምሽ የብርቁ ቢጤ ነዉ

  • @baetaab5226
    @baetaab5226 6 месяцев назад +6

    አይ ብርቁ አተኝም አላለም 😂😂😂😂😂

  • @AlliHossen-ts4wp
    @AlliHossen-ts4wp 6 месяцев назад +3

    🤣🤣🤣🤣ሳላይው ነው ይሳኩት😂😂😂😂

  • @amenamenselasa9298
    @amenamenselasa9298 6 месяцев назад +9

    ብርቁን ወደው እመዋ ጋር❤

    • @tmk719
      @tmk719 6 месяцев назад

      አው በትክክል:: ለምን አብረው እንደ ማይሰሩ አልገባኝም::

  • @MeseretMekonn-bc1xl
    @MeseretMekonn-bc1xl 6 месяцев назад +4

    መርፌ ክር የለም 🤔🤔🤔ኦ መንገድ ላይ ሶስቱን ባስር ብር ሲሉ ሰምቻለው መርፌውንም ገዝቸ እልክላችሗለው 😂😂😂😂😂😂😂

  • @sabirasabir-hm8zw
    @sabirasabir-hm8zw 6 месяцев назад +4

    አይብርቁ ዛሬ አገባሕ 😂😂😂😂

  • @gjfu4978
    @gjfu4978 6 месяцев назад +4

    ቅደምና ተኚ አላለም አይ ብርቁ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @MesratMesrat-q5n
    @MesratMesrat-q5n 6 месяцев назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኤረ ብርቁ በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @baetaab5226
    @baetaab5226 6 месяцев назад +5

    የዝቧ ነገርስ ስትጮህ 😂😂😂😂😂

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ 6 месяцев назад +6

    ኧረ ብርቁሻ ባል ሆነህ አረፍከው 😅😅😅😅😅

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 6 месяцев назад +4

    አይብርቁ ቂጥለቂጥ እር አይተኛም😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂እህትና ወንድም ነን እስካሁን አላለም😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WeredeMirhat
    @WeredeMirhat 6 месяцев назад +5

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይብርቁ ትመቸኛለህ ትችላለህ የታዴ ልጅ አደልህ መስታዎት የለም

  • @kalkidan-y2t
    @kalkidan-y2t 6 месяцев назад +3

    😂😂😂😂😂😂😂ወድሜን አስታወሰኝ

  • @mahamdabdu
    @mahamdabdu 6 месяцев назад +12

    እንደኔ ብርቁን የሚወድ በላይክ ያሳየኝ❤❤❤

  • @kalkidan-t3j
    @kalkidan-t3j 5 месяцев назад +1

    ወይኔ ብርቁ በመጨረሻ ተሳካልህ 😀 እረ ክፍል ሁለት የቱጋ ነው ያለው

  • @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ
    @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ 6 месяцев назад +3

    አረ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 6 месяцев назад +2

    ኡኡ ሳቅም ሲበዛ ላካ ደረት ይቆስላል 😅😅😅😅

  • @yeshyilma3492
    @yeshyilma3492 6 месяцев назад +4

    Cherka sewadeshe eko ❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 6 месяцев назад +3

    ብርቁ በጅልነቱ እደቀጠልክ ነው ክክክክክ ቆፍጠን በልጂ ካገባህ ቦሀላ

  • @abrhamleweye7081
    @abrhamleweye7081 6 месяцев назад +3

    አይ ጫጉላ ድሮ ቀረ ብራንባር መች አለ አሑን አስኳላ ጨረሰው😂😂😂😂

    • @YordanosUtopia
      @YordanosUtopia 3 месяца назад +1

      በኛ ጊዜ አቤት ደስ ሲል ያለው ክብር አሁን በአሉ ሁላ አጠፍት እንጅ

  • @Sojoo9
    @Sojoo9 3 месяца назад +1

    አተጋር ላምጣት ሲል ልሠጠው መሥሎኝ😅😅😅😅

  • @JooklJookl
    @JooklJookl 5 месяцев назад +2

    አረተዉበሳቅሆዴትአፈረጣችሁት😢❤❤❤❤😂😂😂

  • @FatimahMohammad-ez7ji
    @FatimahMohammad-ez7ji 6 месяцев назад +4

    የኔውቦች እኳንዴህናመጣችሁ❤❤❤

  • @sarasesaye
    @sarasesaye 6 месяцев назад +3

    ስወዳችሁ❤❤❤😂😂

  • @Ethiojem-co3il
    @Ethiojem-co3il 6 месяцев назад +2

    እኔም ገጠር ስዳር እንደዚህ ነበርኩ ሳገባ😂😂 አብሬ ለመተኛት አፍሬ ማለትነው

  • @user-vg1q3263
    @user-vg1q3263 6 месяцев назад +2

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤አይ ብርቁየ

  • @Saa3Dd-lk7lm
    @Saa3Dd-lk7lm 6 месяцев назад +2

    ላሙቀው የበረደብኝ ነገርአለአላለም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @אנייהבלטה
    @אנייהבלטה 6 месяцев назад +3

    ብርቁ የፈራ የምስል 😂😂😂😂😂😂

  • @InspirationalMacawBird-my3jx
    @InspirationalMacawBird-my3jx 6 месяцев назад +4

    Mushryee❤❤❤❤ birku ageba

  • @EndirAli
    @EndirAli 6 месяцев назад +4

    እረ ቀጣይ❤❤❤❤

    • @busyline3833
      @busyline3833 5 месяцев назад

      አይብርቁየ❤❤❤😂😂

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 6 месяцев назад +2

    Oh , my gosh this is so funny 😆😂

  • @yirgazinabu6013
    @yirgazinabu6013 6 месяцев назад +3

    Ere Birkuye real comedian

  • @ווסליאש
    @ווסליאש 6 месяцев назад +2

    በጣም ጥሩ ነወ እህቶች በረቱ እልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aamina-j9i
    @Aamina-j9i 6 месяцев назад +3

    Are.weyena.asekeceg😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tubeወሰኔ
    @tubeወሰኔ 6 месяцев назад +2

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👌👌👌😂😂😂😂😂ሳቅ ሳሥ

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 6 месяцев назад +2

    ሂጀ መከመር ነው አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @محمدسراج-د2ع
    @محمدسراج-د2ع 6 месяцев назад +1

    እረ ብርቁ እኔንም ወደትዝታ መለሳቹህኝ በልጅነቴ ሳገባ😂😂😂

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu 6 месяцев назад +2

    ተጠይፋ አላላም የኔ ፍቅረኛ ጔደኛዉ ሚስቱ ንቃዉ አገባኮ አለኝ እና ቆዩአልወለድም ታዳ እለዋለሁ ትንሽ ጠገብ ብላበት ሒዳለች አላለኝም😅😅😅

  • @AminatMoges
    @AminatMoges 6 месяцев назад +3

    ታጥኘ ታጥኘ ካልሰራ ወይ የለውም ወይ አልተገረዘም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @የዋዋእናቴናፈቅሽ
    @የዋዋእናቴናፈቅሽ 6 месяцев назад +4

    ወደነዋል እደዚ ሰብሰብ ብላቹ ተውኑ 🤣🤣🤣🤣❤❤️❤️❤️❤️

  • @haymanoet3850
    @haymanoet3850 6 месяцев назад +2

    የልጂቱ እናት ታስቃለች❤

  • @MrMr-u5c
    @MrMr-u5c 6 месяцев назад +1

    አረብርቁዬበሳቅገደልከኝ😂😂😂😂❤

  • @abebe7
    @abebe7 6 месяцев назад +2

    Kkkkkkkk yimechachihu 😊😅😅😅😅😅😅❤❤❤

  • @ሪችፍቅር
    @ሪችፍቅር 6 месяцев назад +1

    አደዉኮ ስታምሩ❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 6 месяцев назад +1

    ሞቻለሁ😂😂😂አይ ብርቁ😂😂😂

  • @MbarkAlharbi-jh9uq
    @MbarkAlharbi-jh9uq 6 месяцев назад +1

    ልደረብ አላለም😅😅😅😅😅እረወየው😊😊

  • @SelanSelan-j3g
    @SelanSelan-j3g 6 месяцев назад +5

    ሙሽራዋ እንኳን ስሜት ልታመጣ የመጣዉን ስሜት ትቆርጣለች ሲቀርባት ሲያናግራት ንቀትዋ

    • @raharaha7818
      @raharaha7818 6 месяцев назад

      እኮ 🤣🤣🤣🤣

  • @mekdeshailu4674
    @mekdeshailu4674 6 месяцев назад +7

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EndirAli
    @EndirAli 6 месяцев назад +4

    ❤❤❤❤አይረባም

  • @ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ
    @ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ 6 месяцев назад +1

    ወይኔ ብርቁየ😂😂😂😂😂😂

  • @yeshyilma3492
    @yeshyilma3492 6 месяцев назад +2

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅aye bereku

  • @fekaditadele383
    @fekaditadele383 6 месяцев назад +1

    የበረደብኝ ነገርአለ ላሙቀውይመል😂😂😂😂

  • @beshahgizaw
    @beshahgizaw 6 месяцев назад +4

    Abejesh tade yet alu

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 6 месяцев назад +1

    ክክክክክ አይ አሺሙር 🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂

  • @ኤድን
    @ኤድን 6 месяцев назад +1

    ጌታን እር አታሰቁኝ😂😂😂😂😂

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamah 6 месяцев назад +1

    የኛመዝናኛወችበርቱልን❤❤❤😂

  • @makimimi3650
    @makimimi3650 6 месяцев назад +1

    😂😂 እረ እዳትቃጠዪ

  • @YezgetM
    @YezgetM 6 месяцев назад +5

    ኧረ በለው በግርጌ በኩል ተኝቶት አረፈ

  • @MasreshawuWaltengus
    @MasreshawuWaltengus 4 месяца назад

    😂😂😂😂😂 ብርቁ ብርቁ ይብላኝልህ አከረምከው አቃጠልካት

  • @HshddgDhdhdhdu
    @HshddgDhdhdhdu 6 месяцев назад +2

    በልተውጠጥተው ካልተነፈሱስአለ😂ነበር

  • @haykelbintmuhamed
    @haykelbintmuhamed 5 месяцев назад

    😂😂የዶሮ ደም😂 የሙሺሪት ጓደኛ ግን 😂ስታምር ደሞ😂

  • @Ksa-j7x
    @Ksa-j7x 5 месяцев назад

    ኧረ ይብላኝልህ ብርቁ 😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😁😁😁😁😁😄😄💓💓

  • @AhdjvrFgehc
    @AhdjvrFgehc 6 месяцев назад +2

    ግባ እቃ እያጠነች ነው😂

  • @BORENA50
    @BORENA50 4 месяца назад +1

    ቀፎም ካልታጠነ ንብ አይገባበትም😂😂😂😂

  • @amenamenselasa9298
    @amenamenselasa9298 6 месяцев назад +3

    ብርቁ እንተርቢ አርግት እስኪ

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Месяц назад

    አይ ብርቁ የተጣፈ ህግ አለዴ አላለም😂😂😂

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 6 месяцев назад +7

    ግን ለምን ሰብስክራብ አታረጒቸውም አይከፈልበት ብንተባበር

  • @love39347
    @love39347 6 месяцев назад +1

    ከለይ ልደረብ አላለም😅😅😅😅😅

  • @zebibaabdulkadir5995
    @zebibaabdulkadir5995 5 месяцев назад +1

    ቀሚሳቸው ሲያምር❤❤

  • @zeyine
    @zeyine 6 месяцев назад +2

    እንደው መቼ ይሆን ብርቁየ ብልጥ ሆነህ የምተውነው

  • @alain-vw8us
    @alain-vw8us 6 месяцев назад +3

    🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🤣🤣🤣🤣😂😂😂😍😍😍😍😍

  • @JAsperEudaimonia
    @JAsperEudaimonia 6 месяцев назад +8

    ውብ፣ ችሎታ ሙሉ የሆነች ልጅ ከየት ተከሰተች? ይሄ ጎጃም እንደው ከጥግ ጥግ በትምህርት ቢባል በተውኔት፣ በድርሰት ቢባል በውበት የተሾመ ነውና!

    • @mulu5
      @mulu5 6 месяцев назад

      ❤❤❤❤

  • @mdminhaz7579
    @mdminhaz7579 6 месяцев назад +2

    አይብርቁያተስከፋ😅😅😅😅😅

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ 6 месяцев назад +1

    አይ ብርቁ😂😅

  • @VsgsFsg
    @VsgsFsg 6 месяцев назад +2

    እረ የብርቁን ስል የምታቁት ተባበሩኝ😂😂😂

    • @Yeshmebat
      @Yeshmebat 6 месяцев назад +1

      ለምን ልትገዳድሙ እንዳይሆን😅😅😅

    • @HayatHayat-zu6vk
      @HayatHayat-zu6vk 6 месяцев назад +1

      አረወይኔ በሳቅ ልትገዳዴሙ ወላሂ ፍርርነውያልኩት😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅​@@Yeshmebat

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 6 месяцев назад +1

    ብርቁዬ❤❤❤❤❤

  • @Alem-p3b
    @Alem-p3b 6 месяцев назад +2

    ወይኔ ብርቁ 😂😂😂 እኔ ባሌ ሲፈልግ የኔ ፍቅር የኔ ቆኝጆ እያለ ይታቀፈኛ አለቀ ነገሩ እኔ ደግሞ ብር ስፈልግ አጠር ያለ ለብሼ እዳዙሪት እዞረዋለሁ ከዘማ ገዘቡም ፍቅሩንም ይሰጠኛል የምን ዳር ዳር መለት ነው ብርቁ እንደኔ ባል በንብሬቴ ምን አገባሽ በላት 😂😂😂

    • @_waifu-4548
      @_waifu-4548 5 месяцев назад

      ለብር አጭር ቀሚስ

    • @hiwet6014
      @hiwet6014 5 месяцев назад

      ምችጠየሆንሽ ልጅ😂😂😂

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu 6 месяцев назад +2

    😂😂😂😂😂ብርቁ😂😂😂😂

  • @AswqAswq-u3t
    @AswqAswq-u3t 5 месяцев назад +1

    አረወየዉዉዉዉ😂😂😂😂😂😂😂

  • @hehamanot
    @hehamanot 5 месяцев назад +1

    ወየው ብርቁ 😂😂

  • @muluneshtegena
    @muluneshtegena 6 месяцев назад +2

    ክክክክክ❤😅

  • @zeintyimam2341
    @zeintyimam2341 6 месяцев назад +2

    እረበሳቅ ቂጥ ለቂጥ🤣🤣🤣🤣🤣