የትም ነው ሐገሩ አዲስ ዝግጅት (Yetim nw Hugeru new ) 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии • 310

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 13 дней назад +1

    Arso Aderwa Kibirt Ethiopian Abejesh ❤❤.

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 4 месяца назад +35

    ስማቸው ወደር የሌለው ባለማሲንቆ ድምጻዊ በትክክል አልበም የመስራት ሙሉ አቅም አለህ:: በርታ❤💚💛❤️

  • @melkamaragaw4334
    @melkamaragaw4334 4 месяца назад +32

    ሁሌም የሚበላ እና የሚጠጣ ነገር ከስራችሁ ታቀርባላችሁ በጣም ደስ ይላል።አማራኮ ሁሉ ሞልቶ የተረፈበት ነው።ሰላም ለደጉ ወገኔ

    • @fhhhghnn8556
      @fhhhghnn8556 4 месяца назад

      አያጡም ጠላው አማረኝ

    • @hlemaNgest
      @hlemaNgest 4 месяца назад

      ትክክልአሚንአሚን🎉🎉🎉🎉

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 13 дней назад +1

    Kibirt Ethiopia Tikidem ❤❤.

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 4 месяца назад +19

    የኔ ወርቆች ስወዳችሁ ሽ አመት ኑሩልኝ አማራየ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 13 дней назад +1

    Kimirwa Abejesh ❤❤.

  • @_waifu-4548
    @_waifu-4548 4 месяца назад +16

    አማራኮ ወርቅ ህዝብ ነው ሠላሙን አምጣልን ያረብ ሠላም ለሀገራችን

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 16 дней назад +1

    Kibirt Ethiopia Green Yellow and red Flag ❤❤.

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 13 дней назад +1

    One day yetqoretwin quncachin Timelesalech Ertiera ❤❤.

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 4 месяца назад +40

    እመቤቴ ማርያምሆይ አንች ከድገተኝ አደጋ ሁላችንንም ጠብቅን😢🤲🤲🤲

    • @tigernemr782
      @tigernemr782 4 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @MssMaqds
      @MssMaqds 4 месяца назад

      አማንአሜን

    • @SampleAccount-k2l
      @SampleAccount-k2l 4 месяца назад

      አሜን አሜን 🙏❤️

    • @abedalkader3770
      @abedalkader3770 4 месяца назад

      አሜንአሜን❤❤❤❤

    • @gdhdg3660
      @gdhdg3660 4 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 13 дней назад +1

    Kibirt Abejesh and dear team thank you ❤❤. you have good credit ❤❤. Kibirt Ethiopia Tikidem Green Yellow and red Flag ❤.

  • @meseretzewdu8204
    @meseretzewdu8204 4 месяца назад +15

    እምዋ አበጀሽዬ ወለድሽ መሰለኝ ።ከሆነም እንኳን ማርያም ማረችሽ ።በጣም ታምራላችሁ ።ከቁጥር አያጉላችሁ ።ለአገራችን ሰላምና ፍቅርን ይስጠን ።በመሬት መንሸራተት የሞቱት ወገኖቻችንን ነፍስ ይማር ።ለተጎዱትም በአቅማችን እንድረስላቸው ።ወገኖቼ ይሄ ጦርነት፣ ዘረኝነቱ አልፎ በሰላም በነጻነት የምትንቀሳቀሱበትን ጊዜ ያምጣው በቃ ይበለን።

    • @AregashAdugnawchekole
      @AregashAdugnawchekole 4 месяца назад

      ኸረ እባካችሁ ተዋት እናንተ ምነው ከገንፎው እጠራለው አላችሁ በስማም

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 16 дней назад +1

    Yeabejse nigigir Full Kibirt Ethiopia ❤❤.

  • @Habtam21
    @Habtam21 4 месяца назад +3

    የጭንቀቴ ማቅለያዎች የእውነት ትለያላችሁ በርቱልን ሁላችሁንም ውድድድድድ አማራዬ❤❤❤❤

  • @dawitherouy9914
    @dawitherouy9914 Месяц назад

    We love u all 💝 God bless you all ☦️🙏🏾🙏🏾☦️ good job keep it up 👍🏽👍🏽💝💝💝💝💝💝

  • @afo5830
    @afo5830 4 месяца назад +10

    እንዴው ስሜቴን መቆጣጠር ስለሜአቅተኝ ነው እንጂ ለይቺ ኮሜንት መስጠት አልችም ሁሉም ምርጥ ኢትዪጵያዊ ናችሁ አንድኛ❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍

    • @SaraAl-j2i
      @SaraAl-j2i 2 месяца назад

      በጣምማሪያምን💚💛❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥💚💛❤💚💛❤💚💛❤🔵🔷🔴🔷🔵💚💛❤🔴🔷🔵💚💛❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💘💘💘💘🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🍋🌹🌹🌹🌹💘💘❤❤❤🔐🔐🔐🔐🔐💚💛❤💚💛❤💚💛❤♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @de4xi
    @de4xi 4 месяца назад +3

    አማራ ❤❤❤ድል ለፋኖ❤❤ፋኖ❤❤ያሸንፋል❤❤❤

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 4 месяца назад +4

    ጥበብ እናተጋ ነው ከነ ሙሉ ክብሯ ያለችው የኔ ህዝብ❤❤❤❤

  • @MaMa-c3n3u
    @MaMa-c3n3u 4 месяца назад +5

    መገን ስማቸዉ ስወደዉ ወላ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SfFg-eu3od
    @SfFg-eu3od 4 месяца назад +8

    አበጀሽ ናፍቀሽኝ ነበር ወላሂ❤❤❤❤❤😂😂

  • @fhhhghnn8556
    @fhhhghnn8556 4 месяца назад +4

    ያየሽ እና አታጓጅ እረገጣው በማነው የተጣሉት ገደሉኝ😮 😂😆🙈በጣም ዋው ሙዚቃው👌👌✌የምር ግጥማችሁ ያስቃል ያስጨፍራልም ምርጦችዬ🌷🌷አበጀሽ ወለደች እንዴ የምስራች በሉን🌿🌷❤ትንሹ ልኝ በትከሻዬ😂❤❤❤

  • @DawitSime-lo6mp
    @DawitSime-lo6mp 2 месяца назад

    በጣም ጥሩ አስተማሪና የሚያዝናና ነገሰሮችን ይዛቹ በምጣታቹ ደስ ብሎኝል በርቱ

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 4 месяца назад +5

    አቤት ስማቸዉ ድምጽ አመታት 1ኛ።💪

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 4 месяца назад +3

    እኛ ኢትዮጵያውያን ነን ኢትዮጵያዊ በመሆናችንም ኩራት ይሰማናል ግን ለምን በዚህ 33 አመታት ውስጥ እኩል ክብርና ፍቅር እየሰጠናቸው በሌሎች ዘር የዘር ፖለቲከኞች ዘግናኝ የዘር ጭፍጨፋ በአማራው ተደረገበት ⁉️💔 እነዚህ ልብ የሰበሪ ክፉ ድርጊቶች ከኢትዮጵያነት አያግዱንም አማራው የምታገለውም በሕይወት ለመትረፍም ነው ለበቀል አይደለም በቀል የእግዚአብሔር ነውና‼️ ያጣናቸው ወገኖቻችንን በገነት ያኑርልን🤲 ለሁላችንም በየሃይማኖታችን ፈሪሃ አምላክን ይመልስልን🤲 ከዚህ እንድንወጣ እግዚአብሔር ይርዳን ወገኖቼ🤲 ይህ አመት በመላው ኢትዮጵያ ለሚኖሩ የአማራ ህዝብ አስከፊ ጊዜ ነበር እናም በኢትዮጵያ ውስጥ አማራው እንደ ዜጋ በሰላም መንቀሳቀስ ያልቻለበት አመት ነበር💔 እንደ ዜጋ በሰላምና በነጻነት እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን🤲 እኛ ኢትዮጵያዊያን ነን ከየትኛዉም ዘር ይምጣ በአማራ ክልል ካሉት ዜጎቻችንን ያህል በኢትዮጵያ ያለን ዜጎቻችንን እንወዳለን💖ጌታ አምላክ መጪውን አመት የተባረከና የሰላም ያድርግልን ወገኖቼ🤲አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን 🙏

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 4 месяца назад +2

    አማራየ የውበት አዳራሽ የሸጋ መፊለቂያ የነ አዳይነት ሀገረ

  • @AsnakGebeyehu
    @AsnakGebeyehu 4 месяца назад +2

    እኛው እንደስት ማንንም ሳንነካ ፣በራስ ላይ መቀለድ ጤንነት ነው ለካ❤❤❤

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Месяц назад +1

    Wiha situachew for kids ❤❤.

  • @Rose.86
    @Rose.86 Месяц назад

    አላህ ያሳድኸ ሁሊችሁን ከምታስብት በላይ ይሳካላችሁ Velen danke ❤❤❤

  • @LiliLili-xm8mj
    @LiliLili-xm8mj 4 месяца назад +5

    እዴት ደስ እደምትሉ አበጀሽዬ ናፍቀሽኝ ነበር ሁላችሁንም በጣም እወዳችዃለሁ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 4 месяца назад +2

    ስማቸው ወደር የለለው ድምፃዊና መሰንቆ ተጫወች በዛላይ ትወናው ❤❤❤❤

  • @1997mded
    @1997mded 2 месяца назад +1

    ትመቹኛለቹ ከ ቦረና

  • @እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው

    የኔ አባት ህፃናት ደሰሲል❤❤❤❤❤❤

  • @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ
    @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ 4 месяца назад +11

    ዋዉ ዛሬ እመዋ መታለች😊😊😊ቦረናወች የትናችሁ😊

  • @hlemaNgest
    @hlemaNgest 4 месяца назад +1

    የኔውዶች እንኳን ደና መጣችሁ ያየሽና አታጓጅ ግጥም ስትችሉ በጣምነው የምሰቀው በርቱ ሁላችሁም ልዩናችሁ እምዋ አበጀሽ እኳን ደና መጣሽ ጠፍተሽብን ነበር ሰላማችሁ ይብዛ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🎉🎉🎉🎉

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 4 месяца назад +10

    😅😅😅😅እህ ትዝ ሲለኝ ብቻየን እስቃለሁ አየ አታጓችን ገሬ የተወቀጠ ኑግ የመሰለች ያለዉ 😂😂😂 አቤት ማነበርሽ ጎጃሞቾ ስዶብ እናዉቃል ያልሽዉ ሳህ የኔ ዉድ አምኛለሁ😅

    • @_waifu-4548
      @_waifu-4548 4 месяца назад

      የተወቀጠ ኑግ😂😂😂

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Месяц назад +1

    Tetu Ethiopian Organic tela and areqi❤❤.

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 13 дней назад

    Yeabejeshie dimt Full Ethiopian ❤❤.

  • @rashidkhoori
    @rashidkhoori 4 месяца назад +1

    ያየሽ ድምፅሽ በጣምያምራል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Месяц назад +1

    Serto adwra Kibirt Ethiopian Abejesh ❤❤ Kibirt Ethiopia Tikidem Green Yellow and red Flag ❤❤.

  • @batamariam1350
    @batamariam1350 4 месяца назад +2

    የኛ እንቁወች በርቱ አዝናኝ አስተማሪ ስረ ነው ምትስሩት አበጀሽ ምሀርብ ብትጠቀሚሞ ያምረል እንድ ሀሳብ አድናቂሽ ነኝ ሁላችሁ የኛ ምርጦች እናመስግናለን

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 4 месяца назад +1

    ያየሸ እና አበጀሸ ክብር የገባቸዋል ለመድረሰ ሁለቱም ዋጋ ከፍለዋ

  • @YezgetM
    @YezgetM 4 месяца назад +4

    እንዴ ደሞ ዛሬ little kids are participating በጣም ደስ ይላል
    welcome back Abejesh

  • @ethiopiamaleda-ማለዳ
    @ethiopiamaleda-ማለዳ 4 месяца назад +3

    በአንገቴ በእንገቴ የደነሰው ህፃን ልጅ 1ኛ በመሆን ከVirginia USA መርጠነዋል ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ayalewatalayanley6395
    @ayalewatalayanley6395 4 месяца назад +1

    በዕውነት እታጉ እና ያየሽ በጣም የሚገርም ችሎታ ነው የላቸው አድናቂያቹህ ነኝ

  • @Rose.86
    @Rose.86 4 месяца назад +2

    አላህ ያሳድግኸ አበረታች (Du bist mein Held ❤)

  • @GdhdhHdhh
    @GdhdhHdhh 4 месяца назад +1

    ያየሽና እታንጓች በዜሁ ቀጥሉ ተመችታችሁኛል❤❤❤❤❤

  • @AhmadHoumo-pn2ws
    @AhmadHoumo-pn2ws 4 месяца назад

    ደስ የሚል ፕሮግራም (የ ገጥር ነሮ በጣም ደስ ይላል )ኢትዮጵያ ሀገሬ ኑሪ ለ ዝላለም ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MuhammedEmirates-j5t
    @MuhammedEmirates-j5t 4 месяца назад +1

    ቲምራላችህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dawitherouy9914
    @dawitherouy9914 Месяц назад

    Wow wonderful🎉🎊🎉🎊🎉💝💝💝💝💝

  • @HelenKazakh
    @HelenKazakh Месяц назад

    እመቤቴ ዛሬም ነገም ድግፍ ድግፍግፍ ታርግሽ አበጄሽየ ከአድ ሁለት የምንሰማበት ❤❤❤❤❤ቀን እጠብቃለን እህቴ ሁላችሁን እወዳችሀለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቨ2መ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቨ2መ 4 месяца назад +1

    አማራየ👸🤴💔😢😢😢❤❤❤

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 4 месяца назад +3

    አበጀሽ ስለአየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል መድረኩ ያለ አንቺ እና ያለ ታዴ አይደምቅም በርቲ

  • @ሪችፍቅር
    @ሪችፍቅር 3 месяца назад

    አቦ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😮😮😮😮😮😮

  • @Fbb-n3t
    @Fbb-n3t 2 месяца назад

    አማራየ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @BesufekadMelese-mf8og
    @BesufekadMelese-mf8og 4 месяца назад +3

    ውድ 🎉የአማራ 🎉ጀግኖች 🎉 ኑሩልን 🎉ግን ዙማም የት ሂዳ ነው 🎉🎉🎉🎉

  • @GdhdhHdhh
    @GdhdhHdhh 4 месяца назад +2

    መልክ ግን አውቃችሁ ተመራርጣችሁ ነው አደል የሜገርም ነው ከውበት ውበት ከመልክ መልክ ከባህል ባህል። ከተሰጦ ተሰጦ አረስንቱን እንደው ባጠቃላይ የኢትዮጵያ ሰላም ተመልሶ የበለጠ የምንደምቅበትን ቀን ያሳየን ጊታ❤❤❤❤❤

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 4 дня назад +1

    Yeabejeshie glalss Telathin Yiabriral ❤ Kibuir Fano wedefit yekiburt Ethioipia Original President Conarel Mengistu Hilemariam ❤❤ One Ethiopia Lezelam Nurie Our mom Kibuirt Ethiopia Green Yellow and red Flag.

  • @saafasaada200
    @saafasaada200 4 месяца назад +1

    የኔ ማር ልጀቺ አላህ ያሥድጋቹሁ

  • @SamsungJ5-s7q
    @SamsungJ5-s7q Месяц назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ስማቸውስወዴክእኔየጃማልጅነኝ❤❤❤❤

  • @VipA04e
    @VipA04e 4 месяца назад +2

    ማነው እደኔ አበጀሽ ናፍቃው የነበር የኔ ሱሶች ሁሎም ድምቅ በሉልን

  • @GeCr-xn2nl
    @GeCr-xn2nl 4 месяца назад +1

    አገራችንን ሠላም አድርግልንን

  • @AbayneshEndalamaw
    @AbayneshEndalamaw 4 месяца назад +1

    እመቤት በውዝዋዜ አደኛ ዋው❤❤❤❤❤

  • @ሱሱያማራይቱልጅ
    @ሱሱያማራይቱልጅ 4 месяца назад +1

    አማራየ ትለያላችሁኮ ደግሞ የመልካችሁ ነገር የተመረጣችሁ ነውኮ የምትመሥሉት ሥወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HelenKazakh
    @HelenKazakh Месяц назад

    አበጀሽ እየ እካን ደህና መጣችሁ ከምር እወዳችሀላሁ በርቱልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebawyehuala4641
    @abebawyehuala4641 Месяц назад

    አቤት ደስ ስትሉኝ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @هلا-ك9ط
    @هلا-ك9ط 2 месяца назад

    ዋው ይለያል❤❤❤❤❤

  • @Sara-d9d
    @Sara-d9d 4 месяца назад +1

    የኔጀግኖች ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanakiya7711
    @hanakiya7711 4 месяца назад +1

    እትዬ አልማዝ የኔ ደርባባ ስወዳት❤

  • @abebemekonen1158
    @abebemekonen1158 3 месяца назад

    Etge angoach betam gobznachw betkelo hulachwm betam new yemwdachw ❤

  • @EkramAlhila
    @EkramAlhila 4 месяца назад +1

    ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 4 месяца назад +1

    ያይናለም አዴኛ❤❤❤❤❤ስወዳት

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 4 месяца назад +1

    እህህህ ባለማሲቆው😢😢😢

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 4 месяца назад +1

    ዋው ስታምሩ ❤❤❤❤ አብዋ እምዋን ስትጨፈር ደግፍ ስታደርጋት የእውነት አንጀቴ ይላወሳል የእውነት ባል እና ሚስት ነው ምትመስሉኝ ለሚቀጥለው ብርቁም አያ ጥላዬ.... ሁሉም ይምጡልን

  • @tiruwerkchikula9459
    @tiruwerkchikula9459 4 месяца назад

    ወዘሮ አልማዝ አንደኛ 👏👏❤️💕❤️🥰😁 I love you so much 🙏

  • @zahrhm9524
    @zahrhm9524 4 месяца назад +4

    የመልካቸው ነገር 😮

  • @3alemhh176
    @3alemhh176 4 месяца назад +4

    አበጀሽ ካለች ሞቅደመቅ ይላል❤❤🎉🎉🎉😂😂😂

  • @destadesta1560
    @destadesta1560 3 месяца назад

    አማራዬ ውድ ህዝብ

  • @MaeregWubneh-i2d
    @MaeregWubneh-i2d 3 месяца назад

    ደስ ስትሉ አይለያችሁ❤❤❤❤❤

  • @Get-e6y
    @Get-e6y 3 месяца назад

    ዋውበጣምታምራላችሁ

  • @Mstawte
    @Mstawte 4 месяца назад

    ሕጻኑ ልጅ እደት እዳሣቀኝ ልጀን መሰለኝ አፍጥ ሥንለው አይኑን ጨፍኖ አፍጥ አፍጥ ይል ነበር ከወድሙ ጋር ሺጫወት የኔውዶች በጣም ናፍቀውኛል 💕💕💕💕

  • @fifinon2380
    @fifinon2380 4 месяца назад +1

    የኔ ማር ትንሹ ልጅ ❤❤❤❤❤

  • @fgfdggf2658
    @fgfdggf2658 4 месяца назад +1

    አየሺእናአታጎች ጎበዝናቸዉ

  • @mabetyerseao2044
    @mabetyerseao2044 4 месяца назад +6

    እኔኮ ጅል ነኝ ሳያቸው አብሬ የተቀመጥኩ እየመሰለኝ ስስቅ እየተሽኮረመምኩ ነው አቤት የአገሬ ድባብ ጨርሶ ወሰደኝ

  • @Myself-c4h
    @Myself-c4h 4 месяца назад

    I love you Guys !! From America😍😍

  • @zelalembelete8779
    @zelalembelete8779 4 месяца назад +2

    ስማቸው ፣ እሱባለው፣ ያየሽ ፣ ገረመው፣ አታጎች የተዋጣላቸው ባለሙያዎች ናቸው።

  • @zedGff
    @zedGff 2 месяца назад +1

    የአበጀሽ መነፅር እደኔ ያሳቀው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @getnetmuche7328
    @getnetmuche7328 4 месяца назад +1

    ታደሰ አበጄሺ በጣም እክልፍን አጥቼ የምከታተለዉን ፡ዬቱባችዉን ከላይጠቀስኳች የምዉዳችዉ አክተሮች ፡እኞ የአልነዉ ይሁን ስለምትሉ ፡የዘመኑን ፖለቲካ እየመሰለኝ ነውና ለማስተካከል ሞክሩ ።ዳኞ የኔ ብቻ አይልም።እስቡበት ታ /አ።

  • @hlemaNgest
    @hlemaNgest 4 месяца назад

    እውነት ሰማቸው በጣም ጎበዝነው በርታ ግሩምነው ድምፅህ🎉🎉🎉

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 3 месяца назад

    😂😂😂😂😂❤❤❤የኔ ውዶች ሁላችሁንም ስወዳችሁ ኑሩልን በርቱ❤❤❤❤❤

  • @melakue2603
    @melakue2603 4 месяца назад +3

    ውበት ሞልቶ የፈሰሰበት አማራ በምርጥ ልጆቹ ኮርቶ ይኖራል

  • @habtamunigate324
    @habtamunigate324 4 месяца назад +2

    የሚገርመኝ ታደሠ መደብ ላይ ተኝቶ በገንፎ ታርሶ የወጣ ነዉ የመሰለኝ፡፡

  • @Sarah123-l8t
    @Sarah123-l8t 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔማሮች❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelanSelan-j3g
    @SelanSelan-j3g 4 месяца назад +1

    አቤት ማማራቹ እግዚያብሔር ይጠብቃቹ በርቱልን❤❤❤

  • @fifinon2380
    @fifinon2380 4 месяца назад +2

    ስሜን አለማድነቅ ንፉግነት ነው

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 4 месяца назад +1

    እንዴት እንደምንወዳችሁ ትክክለኛውን ባህል ነው የምታሳዩን ጠላው ምግቡ ቁርሱ ቡናው የቡና ቁርሱ እግዚአብሔር ከፍ ያርጋችሁ

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 4 месяца назад

    ዉይ አታጎጅ እና ያየሽ ጣዕም የለዉ ሰራ ነዉ ስወዳችሁ
    ❤❤❤❤

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 4 месяца назад +2

    አበጀሽየ እንኳን ደና መጣሽልን🎉🥰🥰🥰🥰🥰

  • @RahmaPew
    @RahmaPew 4 месяца назад +1

    እመዋ የኔ ውዶች

  • @yayeshfenta9024
    @yayeshfenta9024 4 месяца назад

    በጣም ደስ ትላላችሁ እኛም አብረን እንስራ::

  • @adresseaeed1780
    @adresseaeed1780 4 месяца назад +1

    አይ ልጅነት ❤❤❤❤❤❤በድምጥህ በድምጥህ❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅