Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኔ አበጀሽን ምን ያክል እንደምወዳት ቃላት የለኝም ግን ጎባኔንም ደሞ በጣም አድናቂዋ ነኝ በጣም ጎበዝ ናት👍👍👍🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙈🙈🙈🙈🙈
አበጀሺ ከልቦ ዲቅ ተወናይ ናት❤❤❤
አበጀሺ ወላ ምርጥ ተዋናይ ይመችሺ የኔቆጇ🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡
የመዳም ቅመሞች የርፈት እጀራ ይስጠን ለኮመት አደኛነኝ
አሚንንንን ለሁላችነም🤲🙏🙏🇪🇹
አሚንን❤
አሜን ❤❤❤❤
አሜን ግን መች ነው እምናርፍው በትስፋ ኦፍ😢
😂😂እምዋ ስራ አስፍታችሽ እኮ ሳባ የበላች ድመት መስላ በቀለም ትውጣ
ማነው እደኔ በገጠሬነቱ እሚኮራ❤🎉😂 👍👍👈
ከተሜውም ኩራቱ ገጠሬው ነው
እኔ እኮራለሁ
እኔ የገጠር ልጂ ነኝ
አድ ቀን ክትማ አላቅም ክናቴ ቢት ወጥች አርብ ሀገር መጣሁ.
እኔ
ገጠር ልጁች እወዳችሁ አለሁ😊😊😊😊❤❤❤❤❤
ውይ ስወዳችሁ ❤❤❤ ደሞ መስቀላችሁ ነው ካገታችሁ ላይ ድምቀቱ ❤❤❤❤
ያየሽና አበጀሽ ያሉበት ድራማ ደስ ይለኛል ሁለቱ ሴገናኙ ድምቀት አለው
መጣችላት.አልተገኛም.አላለችም❤❤❤😂😂😂🎉
ኢሄ የወደዶው ላይክ
ስራውን እየቦጨቅሽው ነው አለች😂😂😂😂😂😂ያዬሽ በአንድ ባል እንደ አበጄሽ ፀንተሽ ምትቀመጭው። ከደረትሽ ያገር ምናምንቴ ደርድራ የሚያምረውን ፊቷን። ቀለምን ቀባብታ አበጄሽዬ የኔ ገበሬ በጣም ነው ምወድሽ የኔ ልባም❤❤❤
ከደረቷ መስቀሏ ነዉ የሚታየኝ ለአንተ ምናምንቴ ነዉ?🤔🫢 ባይሆን ከአንገቷ በላይ በል
እውይ ማሽላ ኩትኳቶ ውድድር ትዝ አለኝ ሁሌ መጨረሻ ነበር ምወጣው 😂ወለላው ጎጃም
እኔም እንዳችው ግን አስቀድሜ በአባቴ ወይ በታላቅ ወንድሜ ግድም ነበር ምሆን እነሱ መሀል ላይ እየኮተኮቱልኝ ያልፋሉ ከታላቅ እህቴጋ ፉክክር ያሸነፈ በፉከራ ብዘፈን ነበር የምንጎርረው አይ ትዝታ
አቤት ውበት ደስ ስትሉ
ከሰው ሃገር ስንዴ ከተለቀመውያገር ልጅ ይሻላል ከነገለባው😂😂
😂😅
😂😂😂😂
ሣህ😂😂😂😂❤
ሁለት ምርጦች እንደት እንደምወዳችሁ እውነት እፍፍ ትለያላችሁ ወይኔ ቦታው በራሱ እንደት እንደሚያምር ይመቻችሁ አቦ በርቱልን
አየበጅየ ስወድሽ አበሳዋ ገበሬዋ ትክክለኛ የገጠር እናት ሁሎችንም ስወዳችሁ መስቀላችሁ ሲያምር ወይ አገሬ ናፈቀችይ 😢
ሁለት ምርጦች❤❤❤❤
የኔማሮች ስወዳትሁአብዋ
ወላሂ በሂወቴ የሚናፍቀኝነገር የግብርናስራ 😢😢😢ያረብ ትዝታብቻ
አይይይይ ሀገሬ ናፈቀኝ መቼ ይሆን የማይሽ እመዋ የኔ ዉድ ትቺላላቺሁ
እመዋ እኮ ከምር ገበሬ ናት❤❤❤❤😢😢😢🎉🎉🎉
አይይይማሣው ትዝታየን ቀሠቀሠው😢😢😢
በጣም ወላሂ
እምዋ ደናነሽ አያጥሌ የትሂዶ ነዉ ስወደዉኮ❤
ነገር በደላላ😂😂😂😂እወዳቹሀሁ በርቱ❤
አቤት ውበት አረጓዴ ባየሁ ቁጥር 😢 ይመጣል የሀገሬ ናፍቆት
😅😅😅አበጀሽ የኔ ፍቅር ሁለመናሽ ቀለም እውነት ነው
አቤት እነዚህ ሴቶች እደታባታችሁ እደመዳችሁ😍😍😍😍😍
በርቱ
ምርጦቼ ሁለቱንም ስወዳቸው😍😍😍
ሁለቱም አደኛ ግን ይችኛይቱ እዋናው ድራማላይ የለችም አብራ ብሠራ ዋው ትችላለች እደ አበጀሽ
የቀለም ፋብሪካ ታሞ የቀረለትከቤት አትወጭም 17አመት😂😂
ክክክክክክክ
የእምዋ አፍቃሪ የመዳም ቅመሞች የትናችሁ
ሁለታቺሁም አንደኛ በርቱ
አሪፍ ነዉ ቀጥሉበት ወግ ማረጋችንን እያስታወሳችሁኝ ነዉ እናመሰግናለን
ይሄ ሚዲያ ግን የተወዛገበ ድራማ ነው የሚያቀርበው አንዱን ብቻ ጨትሱት ሆ የድራማ ብዛት ምን ያደርጋል የብርቁና ያአበጀሽን በሳምንት ሁለት ጊዜ አቅርቡልን ሌላ ዝባዝኬ አንፈልግም
አበጀሽ እኮ የምር ጀግና እናት ናት
እማዋ😂😂😂❤❤❤❤
የኔማራ
እወቂበት.አላለይም.አበጀሽ😂😂😂😂😂
ሁለቱም አደኛ ናቸዉ😘😘😂😂😂
አይ እመዋ ስወድሽ 😂❤❤❤
ሸረሪት እግር አላለችም kkkk 😊
ደቂቃው አነሰብን ተወዳጆች❤❤❤
አበጀሽ ገበሬዋ አንጎራጓሪዋ
እመዋ ጓበዝ የስራ ሰዉ❤❤😂😂 ፍቅራችሁ ደስ ሲል❤❤🌹🌹
እይይ ትዝታ😢😢😢😢
ሁለት ውቦች😘
ሁለቱምምርጥሠዉችስዉዳችሁወላሂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አበጀሽ ማኛ❤
ሲያምርባችሁ ጎባኖች የዉነት ሆኖ ባየኋችሁ
አበጀሽ ስወድሽ
አበጀሽ ሳይሆን ሁሉ በጅሽ።
እስኪ ዘፈኑ ውዶችየ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
number one😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
እመዋ❤❤❤❤❤❤❤
አለባበስሽን አስተካክይ ነጭ ለብሶ ኩትኮቶ የለም በተረፈ በጣም አድናቂሽ ነኝ ግን ሁላችሁም አለባበስ ላይ አስቡበት
እመዋ ወላሂ ሁሉነገሮ አያቴነው ምትመስለው ሱባሀናላ 😂
❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍
ማንነቴ😘🇨🇬❤❤❤❤
ወይኔ ወይኔ እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ነገር ፍለጋ ይሉሃል ይህ ነውያየሽ እኮ ተንኮልሽ
❤❤❤❤❤😂😂❤❤❤❤
የእኔ ምርጦች 💟💝
አፈር ልብላ እናቴ አይ ያገሬ ሰው
ውይ እኔስ ሀገሬ ናፈቀኝ በጣት ተነስተን እንኮተኩት ነበር በቆሎው ሳየው ውይይይ
ደስሲሉ
ስወዳችሁ እኮ ቃላት አጠርኝ መውዴዴን መግለፅ
Abegs❤❤❤
ሉለነን,ዠረመቸለ,በረከንጹቸ,ተንዳ
የብሃል ቀሚስለብሰሽ ማከፈርሽን አትለቅለቂ ያየሽ❤
ደስስሲሉ❤❤❤❤❤
Sewdache.eko❤❤❤❤❤
አረ ጎበዝ አጠሩኝም እዴ አበጀሸ መጥታ
ተጠርተሽ ነበር አሰሚ ብለሽ ነው
ትክክል ያገርልይ ይሻላል ከነገለባው
አቤት ትዝታ ሊገለኝ ነው❤❤❤❤
መጣችአበጀሺ❤❤❤❤
2,ታቹአደኛ❤❤❤
ስወዳቸው
Yena Wedochei Enkane Dahena Matachuei
ዉይስወዳችዉ💘💘💘💘💘
ሸረሪት እግር😂😂😂
እምየሀገሬ❤❤❤
እመዋ መጣች ❤❤❤❤
ዛሬ 1ኛ ነኝ
😀😀😀😀
ሰወዳችሁ🎉🎉🎉❤❤❤😂
እንኳንም የገጠር ልጅ ሁንኩኝ❤❤❤
😂😂😂ወይ ሥወዳችሁ❤❤😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
እመዋ 😘
😂😂😂😂😂ይህ ድራማ መታሰቢያነቱ ዱቄት ለምትለቀለቁ😂😂😂
❤❤❤❤ቦታውሲያምር
Methueu. 👍❤️❤️❤️❤️
እደወየሚሰቁኝእነዝህብቻናቸወ አይቻቢስትክ😅😅😅😅😅😅😅
እመዋ ጀግና እኮ ነሽ ❤❤❤
ደስ ትላላችሁ ልትችላላችሁ ግን ወደሁዋላ አትሂዱ ጥሩ ሥራ ስሩ ይህኛው አልሳበኝም
የቀለም ፋብሪካው ታሞ የቀረለትከቤትሽ አትወጭም ለ17 አመት
እናተ ባኖሩ
ሠለሚበሂለ❤❤❤❤
ዉይ ደስ ስትሉኝ
አበጀሽ ውዴ መጣሽ ❤❤❤❤❤
አኔ❤
ወይ አበጀሽ እና ያየሽ እስኪ አንድ ቀን መዋደድን ጥሩ ጎረቤትነትን እሳትዬን ሁሌ ጭቅጭቅ 😂😂😂ያየሽ የቀለም ፍብሪካው 😅😅😅👄👄💄ቦታው ያምራል 👏👏👏👍💚💚
ጎባንኮ ናቸው😂
እኔ አበጀሽን ምን ያክል እንደምወዳት ቃላት የለኝም ግን ጎባኔንም ደሞ በጣም አድናቂዋ ነኝ በጣም ጎበዝ ናት👍👍👍🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙈🙈🙈🙈🙈
አበጀሺ ከልቦ ዲቅ ተወናይ ናት❤❤❤
አበጀሺ ወላ ምርጥ ተዋናይ ይመችሺ የኔቆጇ🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡
የመዳም ቅመሞች የርፈት እጀራ ይስጠን ለኮመት አደኛነኝ
አሚንንንን ለሁላችነም🤲🙏🙏🇪🇹
አሚንን❤
አሜን ❤❤❤❤
አሜን ግን መች ነው እምናርፍው በትስፋ ኦፍ😢
😂😂እምዋ ስራ አስፍታችሽ እኮ ሳባ የበላች ድመት መስላ በቀለም ትውጣ
ማነው እደኔ በገጠሬነቱ እሚኮራ❤🎉😂 👍👍👈
ከተሜውም ኩራቱ ገጠሬው ነው
እኔ እኮራለሁ
እኔ የገጠር ልጂ ነኝ
አድ ቀን ክትማ አላቅም ክናቴ ቢት ወጥች አርብ ሀገር መጣሁ.
እኔ
ገጠር ልጁች እወዳችሁ አለሁ😊😊😊😊❤❤❤❤❤
ውይ ስወዳችሁ ❤❤❤ ደሞ መስቀላችሁ ነው ካገታችሁ ላይ ድምቀቱ ❤❤❤❤
ያየሽና አበጀሽ ያሉበት ድራማ ደስ ይለኛል ሁለቱ ሴገናኙ ድምቀት አለው
መጣችላት.አልተገኛም.አላለችም❤❤❤😂😂😂🎉
ኢሄ የወደዶው ላይክ
ስራውን እየቦጨቅሽው ነው አለች😂😂😂😂😂😂ያዬሽ በአንድ ባል እንደ አበጄሽ ፀንተሽ ምትቀመጭው። ከደረትሽ ያገር ምናምንቴ ደርድራ የሚያምረውን ፊቷን። ቀለምን ቀባብታ አበጄሽዬ የኔ ገበሬ በጣም ነው ምወድሽ የኔ ልባም❤❤❤
ከደረቷ መስቀሏ ነዉ የሚታየኝ ለአንተ ምናምንቴ ነዉ?🤔🫢 ባይሆን ከአንገቷ በላይ በል
እውይ ማሽላ ኩትኳቶ ውድድር ትዝ አለኝ ሁሌ መጨረሻ ነበር ምወጣው 😂ወለላው ጎጃም
እኔም እንዳችው ግን አስቀድሜ በአባቴ ወይ በታላቅ ወንድሜ ግድም ነበር ምሆን እነሱ መሀል ላይ እየኮተኮቱልኝ ያልፋሉ ከታላቅ እህቴጋ ፉክክር ያሸነፈ በፉከራ ብዘፈን ነበር የምንጎርረው አይ ትዝታ
አቤት ውበት ደስ ስትሉ
ከሰው ሃገር ስንዴ ከተለቀመው
ያገር ልጅ ይሻላል ከነገለባው
😂😂
😂😅
😂😂😂😂
ሣህ😂😂😂😂❤
ሁለት ምርጦች እንደት እንደምወዳችሁ እውነት እፍፍ ትለያላችሁ ወይኔ ቦታው በራሱ እንደት እንደሚያምር ይመቻችሁ አቦ በርቱልን
አየበጅየ ስወድሽ አበሳዋ ገበሬዋ ትክክለኛ የገጠር እናት ሁሎችንም ስወዳችሁ መስቀላችሁ ሲያምር ወይ አገሬ ናፈቀችይ 😢
ሁለት ምርጦች❤❤❤❤
የኔማሮች ስወዳትሁአብዋ
ወላሂ በሂወቴ የሚናፍቀኝነገር የግብርናስራ 😢😢😢ያረብ ትዝታብቻ
አይይይይ ሀገሬ ናፈቀኝ መቼ ይሆን የማይሽ እመዋ የኔ ዉድ ትቺላላቺሁ
እመዋ እኮ ከምር ገበሬ ናት❤❤❤❤😢😢😢🎉🎉🎉
አይይይማሣው ትዝታየን ቀሠቀሠው😢😢😢
በጣም ወላሂ
እምዋ ደናነሽ አያጥሌ የትሂዶ ነዉ ስወደዉኮ❤
ነገር በደላላ😂😂😂😂እወዳቹሀሁ በርቱ❤
አቤት ውበት አረጓዴ ባየሁ ቁጥር 😢 ይመጣል የሀገሬ ናፍቆት
😅😅😅አበጀሽ የኔ ፍቅር ሁለመናሽ ቀለም እውነት ነው
አቤት እነዚህ ሴቶች እደታባታችሁ እደመዳችሁ😍😍😍😍😍
በርቱ
ምርጦቼ ሁለቱንም ስወዳቸው😍😍😍
ሁለቱም አደኛ ግን ይችኛይቱ እዋናው ድራማላይ የለችም አብራ ብሠራ ዋው ትችላለች እደ አበጀሽ
የቀለም ፋብሪካ ታሞ የቀረለት
ከቤት አትወጭም 17አመት😂😂
😂😂😂😂
ክክክክክክክ
የእምዋ አፍቃሪ የመዳም ቅመሞች የትናችሁ
ሁለታቺሁም አንደኛ በርቱ
አሪፍ ነዉ ቀጥሉበት ወግ ማረጋችንን እያስታወሳችሁኝ ነዉ እናመሰግናለን
ይሄ ሚዲያ ግን የተወዛገበ ድራማ ነው የሚያቀርበው አንዱን ብቻ ጨትሱት ሆ የድራማ ብዛት ምን ያደርጋል የብርቁና ያአበጀሽን በሳምንት ሁለት ጊዜ አቅርቡልን ሌላ ዝባዝኬ አንፈልግም
አበጀሽ እኮ የምር ጀግና እናት ናት
እማዋ😂😂😂❤❤❤❤
የኔማራ
እወቂበት.አላለይም.አበጀሽ😂😂😂😂😂
ሁለቱም አደኛ ናቸዉ😘😘😂😂😂
አይ እመዋ ስወድሽ 😂❤❤❤
ሸረሪት እግር አላለችም kkkk 😊
ደቂቃው አነሰብን ተወዳጆች❤❤❤
አበጀሽ ገበሬዋ አንጎራጓሪዋ
እመዋ ጓበዝ የስራ ሰዉ❤❤😂😂 ፍቅራችሁ ደስ ሲል❤❤🌹🌹
እይይ ትዝታ😢😢😢😢
ሁለት ውቦች😘
ሁለቱምምርጥሠዉችስዉዳችሁወላሂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አበጀሽ ማኛ❤
ሲያምርባችሁ ጎባኖች የዉነት ሆኖ ባየኋችሁ
አበጀሽ ስወድሽ
አበጀሽ ሳይሆን ሁሉ በጅሽ።
እስኪ ዘፈኑ ውዶችየ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
number one😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
እመዋ❤❤❤❤❤❤❤
አለባበስሽን አስተካክይ ነጭ ለብሶ ኩትኮቶ የለም በተረፈ በጣም አድናቂሽ ነኝ ግን ሁላችሁም አለባበስ ላይ አስቡበት
እመዋ ወላሂ ሁሉነገሮ አያቴነው ምትመስለው ሱባሀናላ 😂
❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍
ማንነቴ😘🇨🇬❤❤❤❤
ወይኔ ወይኔ እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ነገር ፍለጋ ይሉሃል ይህ ነው
ያየሽ እኮ ተንኮልሽ
❤❤❤❤❤😂😂❤❤❤❤
የእኔ ምርጦች 💟💝
አፈር ልብላ እናቴ አይ ያገሬ ሰው
ውይ እኔስ ሀገሬ ናፈቀኝ በጣት ተነስተን እንኮተኩት ነበር በቆሎው ሳየው ውይይይ
ደስሲሉ
ስወዳችሁ እኮ ቃላት አጠርኝ መውዴዴን መግለፅ
Abegs❤❤❤
ሉለነን,ዠረመቸለ,በረከንጹቸ,ተንዳ
የብሃል ቀሚስለብሰሽ ማከፈርሽን አትለቅለቂ ያየሽ❤
ደስስሲሉ❤❤❤❤❤
Sewdache.eko❤❤❤❤❤
አረ ጎበዝ አጠሩኝም እዴ አበጀሸ መጥታ
ተጠርተሽ ነበር አሰሚ ብለሽ ነው
ተጠርተሽ ነበር አሰሚ ብለሽ ነው
ትክክል ያገርልይ ይሻላል ከነገለባው
አቤት ትዝታ ሊገለኝ ነው❤❤❤❤
መጣችአበጀሺ❤❤❤❤
2,ታቹአደኛ❤❤❤
ስወዳቸው
Yena Wedochei Enkane Dahena Matachuei
ዉይስወዳችዉ💘💘💘💘💘
ሸረሪት እግር😂😂😂
እምየሀገሬ❤❤❤
እመዋ መጣች ❤❤❤❤
ዛሬ 1ኛ ነኝ
😀😀😀😀
ሰወዳችሁ🎉🎉🎉❤❤❤😂
እንኳንም የገጠር ልጅ ሁንኩኝ❤❤❤
😂😂😂ወይ ሥወዳችሁ❤❤😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
እመዋ 😘
😂😂😂😂😂ይህ ድራማ መታሰቢያነቱ ዱቄት ለምትለቀለቁ😂😂😂
❤❤❤❤ቦታውሲያምር
Methueu. 👍❤️❤️❤️❤️
እደወየሚሰቁኝእነዝህብቻናቸወ አይቻቢስትክ😅😅😅😅😅😅😅
እመዋ ጀግና እኮ ነሽ ❤❤❤
ደስ ትላላችሁ ልትችላላችሁ ግን ወደሁዋላ አትሂዱ ጥሩ ሥራ ስሩ ይህኛው አልሳበኝም
የቀለም ፋብሪካው ታሞ የቀረለት
ከቤትሽ አትወጭም ለ17 አመት
እናተ ባኖሩ
ሠለሚበሂለ❤❤❤❤
ዉይ ደስ ስትሉኝ
አበጀሽ ውዴ መጣሽ ❤❤❤❤❤
አኔ❤
ወይ አበጀሽ እና ያየሽ እስኪ አንድ ቀን መዋደድን ጥሩ ጎረቤትነትን እሳትዬን ሁሌ ጭቅጭቅ 😂😂😂
ያየሽ የቀለም ፍብሪካው 😅😅😅👄👄💄
ቦታው ያምራል 👏👏👏👍💚💚
ጎባንኮ ናቸው😂