ወይ ዙረሽ ብታይው አዲስ የገጠር ድራማ (Wey Zuresh Bitayew) New Ethiopian Dirama 2024.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 янв 2025

Комментарии • 108

  • @tesfamariyamlegese2158
    @tesfamariyamlegese2158 5 месяцев назад +19

    ድል ለተገፋው!
    ድል ለደጉ !
    ድል ለንፁሁ!
    አምሐራ ይሁን አምሐራ ሁሌም አምሐራ ነው
    ውዶችዬ ዘመዶቼ ወገኖቼ ሁሌም እወዳችሁአለሁ
    ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር አሜን🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 5 месяцев назад +38

    የመጀመሪያ ነኝ ላይክ ግጩኝ ቅመሞችዬ ድል ለፍኖ ነፃነት ለነጭ አምራቺዉና ለባሹ አማራዬ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @SenayitGossa
      @SenayitGossa 5 месяцев назад +3

      😂😂😂😂

    • @belayenesh3862
      @belayenesh3862 5 месяцев назад +2

      @@SenayitGossa ድዳም ምን ያስቃል

    • @SenayitGossa
      @SenayitGossa 5 месяцев назад

      @@belayenesh3862 አረ በድራማዉ ነው ፋዶ

    • @SenayitGossa
      @SenayitGossa 5 месяцев назад

      @@belayenesh3862 በቃ አሠቀኝ ምንይጠበስ

    • @AminatMoges
      @AminatMoges 5 месяцев назад

      ሲኖ የግጭሸ😂😂

  • @እማእወድሻለሁ-ከ6በ
    @እማእወድሻለሁ-ከ6በ 5 месяцев назад +11

    ቅዱስ ገብርኤል ሀገራችን ሰላም ያብስርልን

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 5 месяцев назад +9

    እእንኳን አደረሣችሁ ለቅዱሥ ገብርኤል ፍትህ ለንፁህ ለየዋህ አማራ❤❤❤❤ ደምሩይ ዉዶች

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 5 месяцев назад +9

    😂😂😂😂እሱቤና❤ያየሽዬ፣ኡፍፍፍፍፍፍፍስትጀናጀኑ፣አሳቃችሁኝ፣ስወዳችሁእኮ

  • @RukiyeMuhammed-d8m
    @RukiyeMuhammed-d8m 5 месяцев назад +22

    ከቱርክ ነው የምከታተላችሁ ከእናንተ ውጭ የሚታየኝ የለም በጣም ነው የምወዳችሁ

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @bizu-e4g
      @bizu-e4g 5 месяцев назад +1

      ታድለሽ ቱርክ በጣም ደስ እምትለኝ ሀገር

    • @fafidessieweloyewa922
      @fafidessieweloyewa922 5 месяцев назад

      እኔም❤❤❤😂😂😂ስወዳቸውው

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 4 месяца назад

      @@fafidessieweloyewa922አይ የዋሁ ህዝቤ ቃና ላይ እንደምታዮዋቸዉ መሰላችሁ ?ነዉ ሂደሽ አይተሻታል በስራ አጋጣሚ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 4 месяца назад

      @@bizu-e4gቃና ተፅዕኖ ካላደረገ ወይ የአረቡ ፊልም ተፅዕኖ አድርጎባችሁ ይሆን መቼም የማያዉቁት ሀገር አይናፍቅም አንች ብታዉቂያት ነዉ ደስ ያለችሽ

  • @RoziNure
    @RoziNure 5 месяцев назад +6

    ያየሽ የድራማዉ ድምቀት ❤

  • @eldume
    @eldume 5 месяцев назад +2

    አማራዬ እናሸንፋለን ያልፋል ሁሉም የኔ እንቁ ህዝብ

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 5 месяцев назад +2

    ደሞ ቆነጃጅት ፍቡሽ ያሉ ናቸው ማሻአላህ ❤❤❤❤❤ስወዳችሁ ዘና ስታደርጉ

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 5 месяцев назад +12

    እንኳን አደርሳችሁ የቅድስ ገበረኤል አመታዊ ክብርበአል ፈጣሬሆይ በምቀጥለው አመት ሀገሬ አርገኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @HBML-v1b
      @HBML-v1b 5 месяцев назад

      ያርግሽ

  • @endalechasemare1670
    @endalechasemare1670 5 месяцев назад +2

    የኔ አማራዎች❤❤❤❤❤

  • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
    @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 5 месяцев назад +2

    ሁላችሑንም ውድድድድድ❤❤❤❤

  • @RoziNure
    @RoziNure 5 месяцев назад +3

    ዳመናዉ ደስ ሲል😢❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 5 месяцев назад +3

    አይ እሱቤ😂😂😂😂😂

  • @ድልለፋኖ-ዐ6ጨ
    @ድልለፋኖ-ዐ6ጨ 5 месяцев назад +1

    ድል ለፋኖ❤❤ፋኖ❤❤ያሸንፋል❤❤🎉🎉🎉

  • @hlemaNgest
    @hlemaNgest 5 месяцев назад +2

    ያየሽ ቅመም ነሽ እውነት ይቻቺሁ የኔ ውዶችች

  • @אנייהבלטה
    @אנייהבלטה 5 месяцев назад +3

    አይ ያዬሽ ግጥሞችን እንዴት ነው የምትገጥማቸው❤❤

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 5 месяцев назад +2

    ኩራት ተሠማኝ አለኮ😂😂

  • @AsiyaIbrahim-ek6sy
    @AsiyaIbrahim-ek6sy 5 месяцев назад +6

    አረ ያየሽ ተይ የሰው ባል አትቃሚ😂😂😂

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 4 месяца назад

    ወይ ያየሽ ያንችስ አይን አዉጣነት በዛ

  • @አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ
    @አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ 5 месяцев назад +3

    ያየሽ የድራማው ድምቀት

  • @LoloIolo-g8p
    @LoloIolo-g8p 4 месяца назад +1

    ❤❤🌹🌹😘😘

  • @mulyemuhe2772
    @mulyemuhe2772 5 месяцев назад +2

    ወይኔ ያየሽ አታጎች😂😂😂😂😂

  • @MisikirTilahun-z2w
    @MisikirTilahun-z2w 5 месяцев назад +2

    አታጓጅን ገረመው አጠቆራት😂😂😂😂

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 5 месяцев назад +2

    እረ እሱቤ😂😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AdATA-e4m
    @AdATA-e4m 5 месяцев назад +3

    አይ እሱቤ አይተህ ማለፍ አችል እኔ ወዲያ ወዲህ ልበልልህ አላለም 😊

  • @maryemawol
    @maryemawol 5 месяцев назад +1

    ደሰ ይላል

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 5 месяцев назад +1

    እኳን ደና መጣችው💚💛❤

  • @esksolzew9661
    @esksolzew9661 5 месяцев назад +1

    Ataguaj yene tikur azmud

  • @rozaahmed7472
    @rozaahmed7472 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ እኮ

  • @ኢTዮ.ሲTCOም
    @ኢTዮ.ሲTCOም 5 месяцев назад +2

    ዛሬ ተቀደምኩ 😍

  • @ElshuTesfa
    @ElshuTesfa 4 месяца назад +1

    Bertu 😂 betam nw menewedachu hulachnm

  • @sarasesaye
    @sarasesaye 5 месяцев назад +1

    ስወዳችሁ ❤❤❤😂😂😂

  • @Faiza.mehamed
    @Faiza.mehamed 4 месяца назад +1

    አይ እሱቤ😅

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
    @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ 5 месяцев назад +1

    እንካን ደህናመጣቹህ ወርቆቸ❤❤❤

  • @ሃይማኖትወለተሚካኤል
    @ሃይማኖትወለተሚካኤል 5 месяцев назад +1

    ሰላማችሁ ይብዛልን ውዶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁልን ❤❤❤

  • @HcncBxbxj
    @HcncBxbxj 5 месяцев назад

    አድናቂአችሁነኝ በርቱልኝ

  • @fafibintbaba-y7o
    @fafibintbaba-y7o 5 месяцев назад +2

    መግቢው ላይ ስታስቁ 😂😂😂

  • @ነገንበተስፍእንጠብቅ
    @ነገንበተስፍእንጠብቅ 5 месяцев назад +2

    ያጣዬልጆች ኑ😂😂😂እንደማመር

  • @fasilgultnhe9608
    @fasilgultnhe9608 5 месяцев назад +1

    ወይ ጠጉሩ ተመሳሳይ ቦታ ነው የምታሳዮን ቦታ ብትቀያይሩ መልካም ነው ሁሌ የምናየው አንድ አጥር ሰፌ አጥር

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 4 месяца назад

      ገጠር እኮ ነዉ😅😅😅

  • @HBML-v1b
    @HBML-v1b 5 месяцев назад

    በጣም ነው እምውዳቹ በርቱ ከሳውድ

  • @yehulashethaile3116
    @yehulashethaile3116 5 месяцев назад +2

    እግሯን እስብረዋለሁ ያንተ እግር ይስበር እግር ያበዛህው በየመንደሩ የምትልከስከስው አንተ ነህ ደራማ ቢሆንም አስተማሪ ሲህን እጀ እዲህ አይንት ብልግና ጥሩ አይደለም

  • @wosenefenatw7853
    @wosenefenatw7853 5 месяцев назад +1

    አበጀሽ የት ጠፋች እሷ ከሌለች ደስ አይልም

  • @woynimartube8860
    @woynimartube8860 5 месяцев назад

    Sewedachew ❤❤❤❤❤

  • @ناصراحمد-ش9ض
    @ناصراحمد-ش9ض 5 месяцев назад +1

    😂😂😂የመጀመሪው ሲአስቅ😂😂😂

  • @ነገንበተስፍእንጠብቅ
    @ነገንበተስፍእንጠብቅ 5 месяцев назад +1

    እኔድሮምእሱቤያለት ቤትዘልሌነው የምገባው😢😢😢😂😂😂😂😂

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 5 месяцев назад +2

    ሠላም አደራችሁ ዉዶቼ እንኳን ሰላም መጣችሁ

  • @MisikirTilahun-z2w
    @MisikirTilahun-z2w 5 месяцев назад +1

    ሊያስገቡ ሄዱ😂

  • @BrhanieGashaw
    @BrhanieGashaw 5 месяцев назад +1

    Ataguwagi#1

  • @QumnegerBantayew
    @QumnegerBantayew 5 месяцев назад

    የሳቄምጮች በሳቅ ልገሉኝነው አገሩን መደሩን ሰላም ያርግላቹ።❤❤❤❤

  • @amefke2069
    @amefke2069 5 месяцев назад +2

    እምዋ ወለደች እንዴ ጠፋች

  • @GdHs-v1w
    @GdHs-v1w Месяц назад

    ያየሽ፤እሱቤንስታፍ፤ጎበስ፤እሱዴሞ፤ዙረሽባየሽውክክክክክክክክክክ

  • @ድልለፋኖ-ዐ6ጨ
    @ድልለፋኖ-ዐ6ጨ 5 месяцев назад

    ታጎጂ ግን ምላስሽ ኦኦኦ😂😂

  • @SeadaMohammed-vf6gd
    @SeadaMohammed-vf6gd 4 месяца назад

    እኔደሰየሚለኛየቀሚሱነገራ😂😂😂

  • @azizaayalew
    @azizaayalew 5 месяцев назад +1

    ሰላምሰላምቤተሰብበጣምየምወዳቸውየሚሰቁሰወችበጣምደሰይላልበርችጠክርጎብዥደሰይላል❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 5 месяцев назад

    አታጏጅ 😂😂😂😂ወይ አታጏጅ 😁😁🤣🤣🤣❤️

  • @adelalbalooshi8054
    @adelalbalooshi8054 5 месяцев назад +1

    Wuyii atagochi😂😂😂😂

  • @Rozashife
    @Rozashife 5 месяцев назад +1

    እታንጓች ቆፍጠን በይ አትንበቅበቂ በባል ቀልድ የለም ጪራሽ እሷ ናት ልትደበድብሽ የምትፈልገው ደሞ ገሬ አዝጉ እሷን እንደክፉ ራሱን ደሞ ሲቆልል ያየሽ ደሞ እታንጓችን ደራሽ አድርጋችሁ ስታዩ የኢትዮጲያን ህግ ትዝ አለኝ ለማንኛውም ተበዳይ እታንጓች ናት አያ ታደ ለሁላችሁም የዳቦ ሱስ አስያዛችሁ አትቆዩብን ትናፍቁናላችሁ

  • @KokabeShankot
    @KokabeShankot 3 месяца назад

    አታጎች ጨምረሻል😂😂😂😂😂😂😂

  • @Ananyatube12
    @Ananyatube12 5 месяцев назад +1

    ተኩስ የሚሰማኝ እኔን ብቻ ነው ?

  • @LiyshTilaye
    @LiyshTilaye 5 месяцев назад +2

    Ena engedeya telahat ateberem alalechem yayesh hhhhh

  • @WhJ-em5du
    @WhJ-em5du Месяц назад

    እሰሪው

  • @UmarAli-c1d
    @UmarAli-c1d 5 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zahrazhara4836
    @zahrazhara4836 5 месяцев назад

    🌹🌹🥰💕💕💕💕💕🥰

  • @bateldamte
    @bateldamte 5 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @FatmhAl-s4b
    @FatmhAl-s4b 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @alohacell3958
    @alohacell3958 5 месяцев назад

    አረ እሱበለዉን አገናኙኝ

  • @MekedesAlemayehu
    @MekedesAlemayehu 5 месяцев назад

    🥰🥰🥰🥰

  • @KokabeShankot
    @KokabeShankot 3 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 5 месяцев назад

    ተዉ ደምሩኝ እመልሳለዉ😌

  • @Semira-dm8yh
    @Semira-dm8yh 5 месяцев назад +1

    እነዚ ደሞ ባል ከመቀማት ሚስት ከመቀማት ከመማገጥ ውጪ ሌላ ሀሳብ የላቹም ብልግና ባህላቹ ነው እዴ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 4 месяца назад

      ትክክል ነሽ አማራ አሰዳቢ ናቸዉ ምንም ትወናቸዉ ደስ ቢለኝ የድራማዉ መልዕክት ጭብጥ ግን ከማሳቅ ያለፈ መርዝ ነዉ ብልግና ይታይበታል። ብዙ ጊዜ ፅፌላቸዋለሁ እኔ ገጠሩ የአማራ ክልል ሰርቻለሁ ምንም ወደ ከተማዉ አማራ ብወለድ ጠንቅቄ አዉቀዋለሁ እንዲህ ብልግና ጎልቶ አይታይም ፈሪሀ እግዚአብሔርም አላቸዉ

  • @ZainabMohammad-ie3mh
    @ZainabMohammad-ie3mh 5 месяцев назад

    ❤🌺🌹💛❤💚😘😘😘😘😘😘😘🌹

  • @AsiyaIbrahim-ek6sy
    @AsiyaIbrahim-ek6sy 5 месяцев назад

    አታጎች ስወዳት ቅለቶ 😂😂😂😂

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 5 месяцев назад

    😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @janedjan6919
    @janedjan6919 5 месяцев назад

    🎉😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @turky3346
    @turky3346 5 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @YizengawKwt-gk8lr
    @YizengawKwt-gk8lr 5 месяцев назад

    ሳቆቼ ስወዳችሁ ግን አብይ አህመድ አማራን ዘሩን እያጠፋነውና ልቤ በሀዘን ውስጥ ነው እንደፋንድሻ እያረርሁነው ምስቀው

  • @MOGESBELAY-u2k
    @MOGESBELAY-u2k 4 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @EmebetBikis-zw3px
    @EmebetBikis-zw3px 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤😂❤🎉🎉🎉

  • @abayneshmannheim8358
    @abayneshmannheim8358 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @aynadisyeshambel6944
    @aynadisyeshambel6944 5 месяцев назад

  • @yehulashethaile3116
    @yehulashethaile3116 5 месяцев назад

    እግሯን እስብረዋለሁ ያንተ እግር ይስበር እግር ያበዛህው በየመንደሩ የምትልከስከስው አንተ ነህ ደራማ ቢሆንም አስተማሪ ሲህን እጀ እዲህ አይንት ብልግና ጥሩ አይደለም