ደፍቶት ሄደ ልዩ አዲስ የገጠር ድራማ(Defitot Hede) New Ethiopian Dirama) 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025

Комментарии • 139

  • @Hayuዩቱብ
    @Hayuዩቱብ 3 месяца назад +25

    አበጀሺ ናፈቀችኝ 😢አምጧት ❤

    • @VipA04e
      @VipA04e 3 месяца назад

      Betam❤❤❤❤❤

    • @mobilemobile4777
      @mobilemobile4777 3 месяца назад +3

      ሴት ከወለደች ሁለት ወር ከ20 ቀን ትቆያለች ግንኮ ሊጠይቋት ሲሄዱ ማሳየት ይችላሉ አሳዩን እንኳን በሰላም ተገላገልሽ እንበላት

    • @geneteden4343
      @geneteden4343 3 месяца назад

      አበጀሽ አራስ ናት ትንሽ መቆየትዋ አይቀርም 😊

    • @Hayuዩቱብ
      @Hayuዩቱብ 3 месяца назад

      @@geneteden4343 እንኳንም በሰላም ተገላገለች የኔ እናት 😍😍

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 3 месяца назад +1

      መምጣቱዋ አይቀርም ትጠንክር ለልጁዋም ትኩስ አራስ እቅፍ አርጋ ታጥባ🤱🏻🤱🏻🤱🏻🤱🏻🤱🏻🤱🏻🤱🏻🌹🌷🌹🌷🌹🌷አበጀሽዬ ማሪያም በሽልም ታውጣሽ

  • @Tips-tip
    @Tips-tip 3 месяца назад +4

    አታጓጅ አይን አበባ እና አለምወርቅ ዛሬ ግን እንዴት እንደምታስቁኝ። 😅😅😅😅ሁላችንም ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 3 месяца назад +4

    ውይይይይይ ያየሽ እና አያ ታዴ ዲስኮር full 😄😄😄😄

  • @HabebaAwol
    @HabebaAwol 3 месяца назад +7

    ❤❤❤የኔ ውዶች❤❤❤❤

  • @AbayneshEndalamaw
    @AbayneshEndalamaw 3 месяца назад +19

    የያየሽ እና የታዴ ድስኩር አያልቅም አንድ እውነት የለውም😁😁😁👍👍👍

  • @Habiba-n1p
    @Habiba-n1p 3 месяца назад +8

    ውይይይ የታዴ ድስኩር ዳቦ በመድፍ ጋገርክ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @bateldamte
    @bateldamte 3 месяца назад +3

    ያይኔ አበባ ሁላችም የገባበት ባህር ነው የተፍን 😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @Aden-w9g
    @Aden-w9g Месяц назад +1

    በጣም እወዳችሗለሁ ውድድ ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mitiku5068
    @mitiku5068 3 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂😂 ታድዬ እኮ ትለያለህ ክክክክክክክ የሳቂ ምንጮች ናቹሁ ሰላማቹሁ ብዝት ይበለልን

  • @Tegist-ky8ki
    @Tegist-ky8ki 3 месяца назад +1

    ያልምወርቅ የኔበባ ታጎች በሰቅ ገደሉይ😅😅😅😅😂😂😂😂😂አያታዴ 😂😂😂😂በርቱ የኔ ውቦች አገራችን ሰላም ያርግልን💚💛❤

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 3 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂❤❤❤የኔ ፍልቅልቄች ሁላችሁንም ውድድድ በርቱልን❤❤❤

  • @TigiAbebu
    @TigiAbebu 3 месяца назад +3

    አቤት ዲስኩር ያየሽ እና አያ ታዴ ትችላላችሁ 😂😂😂😂😂😂

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 2 месяца назад +1

    ወይኔ ይህሰ ይለያል ዉሸት እራሱ እድህ ይጣፍጣል😂😂😂😂 ያይኔ አበባ አባይ ገብቶነዉ ሲጨረሰ ይመጣል😂😂😂

  • @ChalieGetnet
    @ChalieGetnet 3 месяца назад +2

    በ አጋም እሾህ ሰፋዉት 🎉አያ ታዴ🎉

  • @MekiyaEndris-w5g
    @MekiyaEndris-w5g 3 месяца назад +4

    አበጀሽ ጠፍችብንኮ አምጡልን ❤ አይ የታደሰ ጉራ አያልቅብህ😂😂😂

  • @RoziNure
    @RoziNure 3 месяца назад +2

    የመጀመርያ ነኝ ዛሬ 😂❤

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 3 месяца назад

    አቤት ስንወዳችሁ እውነታውን ነው ሁሉም የምትስሩት እናመሰግናቸዋለን የለምወርቅ እንዝርቷን በደንብ አንዝሪው እንጂ ጥጡን ጥሩ አድርገው ባዝተውልሻል 👍🌼🌼🌼🌼

  • @mekdeswondimeneh608
    @mekdeswondimeneh608 3 месяца назад

    አታጓጅ ቋንቋችንና አክቱንም በጣም ተላብሰሽዋል በጣም አሪፍ ነው ሦስቱ ሙሽሮች እግዚአብሔር ይርዳችሁ፡፡

  • @mekdeswondimeneh608
    @mekdeswondimeneh608 3 месяца назад

    ታዴ አይቸው ቀዳዴ በጣም ነው የምወድህ ከያየሽ ጋር

  • @kelemuatesfaye2676
    @kelemuatesfaye2676 3 месяца назад

    አይ ያየሽና ታዴ😂😂😂

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 3 месяца назад +7

    በፋኖ ተስፋ ቆረጫለሁ ታደሰ አተነው ተስፈ ያረግነው ጦርህን አዝምት😂😂😢

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 3 месяца назад

      እብቅ ቆረቆሮ አገዲም ወዲከሆክሌባ ገለባ

    • @saranegussu8832
      @saranegussu8832 3 месяца назад

      😅

  • @feetlewert5225
    @feetlewert5225 3 месяца назад +7

    ያየሺዬ ኦረ አበጀሺዬን አምጭልን ጠፍች ለምንድነው

    • @alsaialalsai
      @alsaialalsai 3 месяца назад

      ትክክል

    • @geneteden4343
      @geneteden4343 3 месяца назад

      አራስ ናት አበጀሽ በቅርቡ አትቀርብም ብዬ አስባሎህ

    • @feetlewert5225
      @feetlewert5225 3 месяца назад

      @@geneteden4343 እሰይ አንካን ማርያም ማረችሺ በሉልን

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 3 месяца назад +1

    የኔድምቀቶች እኳን ደናመጣችው💚💛❤

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 3 месяца назад +1

    አያታዴ የኔ ባለቅኔ❤❤❤❤❤

  • @ነኝየድኔተማሪ
    @ነኝየድኔተማሪ 3 месяца назад +1

    የሳቄሚጭ❤❤❤❤

  • @Rahma-j3h
    @Rahma-j3h 3 месяца назад +1

    ዋው የኔውቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KonjitTemtimie
    @KonjitTemtimie 3 месяца назад

    ውሸት እግር አውጥቶ ሲሄድ በናንተ አየሁ😅😅😂😂😂

  • @BiraraAlem
    @BiraraAlem 3 месяца назад +8

    እደበዛበሕ ሰብለን ፍለጋ ሲሔድ እንደኖረው ያይናበባን ፍለጋ ልዘጋጅ በቃ እናተም ስልክ ቁጥር አልሰጥም አላችሁ ክፉወች

  • @MeseretAzeze-w4k
    @MeseretAzeze-w4k 20 дней назад

    የእዉነት ማር ናችሁ ሁላችሁም እወዳችኋለሁ

  • @HBML-v1b
    @HBML-v1b 3 месяца назад

    እሄንን ያህል ባል ተወዷል ማለት ነው ሀገራችን ኢትዮጵያ ወየው ጉዴ ጉዴ 😂😂😂

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 3 месяца назад +1

    አያ ታዴ እግዚኦ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰

  • @FarisAbdulhamid
    @FarisAbdulhamid 3 месяца назад

    እንኳን ድራማ ዜና እንኳን ብታነቡ ደስ ትላላቹ

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 3 месяца назад +1

    Taddie ❤❤❤😂😂😂

  • @user-95674
    @user-95674 3 месяца назад +2

    ታደ,ድስኩራምነገርነክ❤ነገሩሁሉምደስኩራምናቸው❤😅😅😅

  • @TigistT-e4i
    @TigistT-e4i 3 месяца назад +2

    አበጀሽ ወልዳ ከሆነ እንኳን ማርያም ማረችሽ በሉልን❤❤❤❤😊

  • @tigistmariewondie5522
    @tigistmariewondie5522 3 месяца назад +2

    ኧረ እመዋን አምጡልን😢😢😢

    • @geneteden4343
      @geneteden4343 3 месяца назад

      አራስ ናት አበጀሽ በቅርቡ አትመጣም ይሆናል

  • @Mamite926
    @Mamite926 3 месяца назад

    Abejesh, Abejesh Abejesh…..😱😱😱

  • @Hageregnacokomed
    @Hageregnacokomed 3 месяца назад +1

    ያይኔ እኔ ላግባሽ ❤❤❤

  • @bbxbbx4752
    @bbxbbx4752 3 месяца назад

    ግን አበጀሸን ሰንጠይቃችሁ መልሰ ሰጡን ደህንነቶን ንገሩን ናፍቃኛለች ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Alem-p3b
    @Alem-p3b 3 месяца назад

    እንደው ሁሉ ሲያምርባችሁ ማር ናችሁ ወርቆቼ❤❤❤

  • @mobileshop9760
    @mobileshop9760 3 месяца назад +3

    የታዴና አየሽ ወሬ አድ ውነት የለዉም

  • @janina1807
    @janina1807 3 месяца назад +1

    አር ያየሽ የሬባቸው ነገር አይባልም አሁን ሁለተኛሽ ነው እደዚህ ስትይ ዋይ 😂😂😂❤❤❤❤

  • @FantanesheBerihune-qh1rr
    @FantanesheBerihune-qh1rr 3 месяца назад

    የኔ ውዶች በርቱ

  • @alsaialalsai
    @alsaialalsai 3 месяца назад +1

    የኔ ዉዶች

  • @AlemuMulate
    @AlemuMulate 3 месяца назад +2

    ዋዉ

  • @sebli5075
    @sebli5075 3 месяца назад

    አታጓጅ እያየናት ምርጥ ትወና እያመጣች ነው

  • @DanielMelkamu-qp5ys
    @DanielMelkamu-qp5ys 3 месяца назад +1

    የያየሽ ስጥ የታዴ ተቀበል ትልቅ የደስታ ምንጭ ነው

  • @serkeeshete
    @serkeeshete 3 месяца назад +4

    አጓጅሽ በጣም ነዉ የምታስቀኝ

  • @mimimimishfraw3222
    @mimimimishfraw3222 3 месяца назад

    እምዋ የታለች😢😢

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 3 месяца назад

    ደጋንስ መንደፊያየጥጥ መዳመጫ,የጥጥፍሬውን የሚያወጣ እንደእሱም በእጂምቤት ተዘግቶ ቁርበት ተነጥፎ ንፉስ እንዳይወስደው እናቴ ልጂ ሆኘ አቃለሁ ምንጃር እና ሽንኮራ ❤

  • @የለገደመለ
    @የለገደመለ 3 месяца назад +1

    እውነትምድስኩርአያታዴ😂😂😂😂😂😂

  • @noor-u5g7t
    @noor-u5g7t 3 месяца назад +1

    የታዴጨዋታ አታራምጨዋታ😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅

  • @Gpisscontrol2
    @Gpisscontrol2 3 месяца назад +2

    Are yaynabeban agabugn

  • @userh80
    @userh80 3 месяца назад +1

    አበጀሺ የት ጠፋቺ

  • @asnaquunigusee7122
    @asnaquunigusee7122 3 месяца назад +1

    😮❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የሽየድንግልማርያምልጅ
    @የሽየድንግልማርያምልጅ 3 месяца назад +2

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @almazekaseye7172
    @almazekaseye7172 3 месяца назад

    ዉዶቸ❤❤❤

  • @AdiNiguse
    @AdiNiguse 3 месяца назад +2

    ታዴ ትችላለህ

  • @VipA04e
    @VipA04e 3 месяца назад +1

    ኮረኮዳይን አላለችም ያየሽ ያዛት ሶዛት ኮረኮዳይንአላለችምያየሽያዛትሶዛትበሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MisikirTilahun-z2w
    @MisikirTilahun-z2w 3 месяца назад +3

    መጡ መጡ እደቡና ሊጠጡ😂😂

  • @MssMaqds
    @MssMaqds 3 месяца назад +1

    የታደስ፡ውሽት፡ውዝያሻግራል😅😅😅😅

  • @ኑሮበገጠርTube
    @ኑሮበገጠርTube 3 месяца назад

    ውነት ድስኩር የታደ ድስኩር መቸነው የሚያልቀው

  • @ReyanAbera
    @ReyanAbera 3 месяца назад +6

    አበጀሽ ወልዳ ነው መሰልኝ ጠፋች

  • @Tugy-op2md
    @Tugy-op2md 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 3 месяца назад +1

    Ere dekika atasateru.. atetegebum eko

  • @Uae-gl1qn
    @Uae-gl1qn 3 месяца назад

    💪💪💪💪❤️❤️❤️

  • @alsaialalsai
    @alsaialalsai 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Gpisscontrol2
    @Gpisscontrol2 3 месяца назад +2

    America yizat lihed

  • @habelsolomon1085
    @habelsolomon1085 3 месяца назад +1

    Aunes alekabachu mesalage tidaberben jemer ande kume nager yelalaw zebazenka man yayale bezh kekatalch tamelkach yelm

  • @mobileshop9760
    @mobileshop9760 3 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂ታደ ና አየሽ

  • @SaraSa-t7e
    @SaraSa-t7e 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @mehretuyosef9903
    @mehretuyosef9903 3 месяца назад +2

    ቆይ! እኔ ማጣራቴ አይቀርም ። እውነት አንች ነሽ ራምቦን ሄሊኮፍተር ማብረር ያስተማርሽው? አንች ውሸታም? እህ? ቆይ ቆይ ቆይ! ከራምቦ ደግሞ ፍቅር ይዞሻል?

  • @fhhhghnn8556
    @fhhhghnn8556 3 месяца назад +2

    ያየሽ ወለደችዴ?

    • @marblegold7011
      @marblegold7011 3 месяца назад

      ያየሽ ወለደች ? .why she is not pregnant

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 3 месяца назад

      አበጀሽ ለማለት ተፍልጎ ንው መስል

  • @MisikirTilahun-z2w
    @MisikirTilahun-z2w 3 месяца назад +1

    አታጓጅ ያይናበባን ገናልጅነሽ
    እኔ ኮ ልቆርጥ ነው አላለችም😂😂😂😂

  • @Tashi12-q7v
    @Tashi12-q7v 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @WerkituAyanu
    @WerkituAyanu 3 месяца назад

    አይ ታዴና ያየሽ ግን ዝም ብላቹ አትቦትረፉ ግም ነው 😅😅😅😅😅

  • @mercato967
    @mercato967 3 месяца назад

    ስጥ እንግዲህ!!!

  • @jemalnuru4762
    @jemalnuru4762 3 месяца назад

    ታዴየፍቅርሰው

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 3 месяца назад

    አይ አያ ታዴ ተመቸኝ በመድፍ ዳቦ ጋገርኩ 😂😂😂

    • @MubarekMahmud-wq1yx
      @MubarekMahmud-wq1yx 3 месяца назад +1

      በመድፍ ዳቦ ጋገርኩ ያለው ይሻላል ጭንቅላትና ሰውነትን አገናኝቸ ሰፋሁ አለጅ አብይ ነበር ሲል የሰማሁት ደገመው

  • @DavidKal-wy4sp
    @DavidKal-wy4sp 3 месяца назад

    ቤቶች የት ሔዱ? ስትድዩ ውስጥ ምነው ?

  • @MULUNESH-n9c
    @MULUNESH-n9c 3 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂abejsh,woldth

  • @AMEENAAmeena-dy8cn
    @AMEENAAmeena-dy8cn 3 месяца назад +1

    የመቀደድም አለው ያየሽ ና ታዴ አሁን ምን ይሉታል ይሄ

  • @kadijamohammed2530
    @kadijamohammed2530 3 месяца назад

    🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 3 месяца назад +1

    እረ እረ የወንድ ያለህ !

  • @YASHIPqlk
    @YASHIPqlk 3 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂3 gede alalecheme 😂😂😂😂

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 3 месяца назад +2

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @YASHIPqlk
    @YASHIPqlk 3 месяца назад

    ataguwade chewata techelaleche 3gede karene aleche 😂😂😂😂😂😂

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 3 месяца назад

    😂ቀ😂ደ😂ዳ❤

  • @AeeAzz-vi3hg
    @AeeAzz-vi3hg 3 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 3 месяца назад

    በክረፍፉ መከረፈፍነው 😂😂😂😂

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 3 месяца назад

    እሬባቸው 😂😂

  • @Tescomo-l9y
    @Tescomo-l9y 3 месяца назад +1

    ያየሺና ታደ ውሸት አያልቅባቸውም

  • @AeeAzz-vi3hg
    @AeeAzz-vi3hg 3 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @DanielMelkamu-qp5ys
    @DanielMelkamu-qp5ys 3 месяца назад

    አበጂሽ ወልዳ ከሆነ ለምን አትነግሩንም

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    አያ ታዴ ውሸት ይቀናቦታል

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 2 месяца назад

    እግዚኦ ታዴ ቀደዳ 😅😅😅

  • @نرتللنى
    @نرتللنى 3 месяца назад

    አይ አያታዴ ጉረኛነዉኮ

  • @lewibethel6699
    @lewibethel6699 3 месяца назад +2

    እናንተ አፈር ብሉና ውሃ ጠጡ አበጀሽ የት ሄደች?

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 3 месяца назад

      😂😂😂😂አበጀሽ ወልዳ አራስ ቤት ናት ትግስት ይኑራችሁ ትመጣለች🤱🏻🤱🏻

  • @AdATA-e4m
    @AdATA-e4m 3 месяца назад

    ያያታዴ ውሸትስ ጣራ ነካ ጭራሽ ሰውን ሰፍቸ አዳኩ

  • @MubarekMahmud-wq1yx
    @MubarekMahmud-wq1yx 3 месяца назад

    ውይ መቀደድ አያ ታደ መርከብ እማይችለው ውሸት