አለ ነገር አዲስ ሙሉ ፊልም(Ale Neger)New Full Length Ethiopian Movie 2025

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 118

  • @Tegest-m2l
    @Tegest-m2l 17 дней назад +20

    ማነው. እዴኔ. ባህል. ሲመጣ. የሚክፉው. አያ. ሰዴት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @makimimi3650
    @makimimi3650 17 дней назад +8

    እንኳን አደረሳቹ ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ መወለድ ሰላም አደረሳቹ🎉🎉🎉🎉

  • @tigestmelke1734
    @tigestmelke1734 17 дней назад +8

    እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በስላም አደረሳችሁ የኛ ውዶች ባጠቃላይ መልካም በአል ይሁንላችሁ በዓሉ የፍቅር የመተሳሰብ የስላም የጤናይሁንላችሁ::❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Omar-x5y8d
    @Omar-x5y8d 17 дней назад +17

    እመቤትን የሚወድ እንደኔ ❤❤❤❤❤ብውላይክ አሳዩኝ👍👍👍

  • @ዞብልዩቱብ
    @ዞብልዩቱብ 17 дней назад +21

    የውብዳርን ያገባ ሰው እደለኛ ነው ምክንያቱም ትለያለይ አደበቷ እርጋታዋ ቁጅናዋ በጥቅሉ ዳይመድ ናት ❤❤❤❤

    • @ኢትዩጵያ-ቸ4ዘ
      @ኢትዩጵያ-ቸ4ዘ 17 дней назад

      እረ እናሳ እፈሳ ዳይመንድህን 😅😅😅😅

    • @MubarekMahmud-wq1yx
      @MubarekMahmud-wq1yx 17 дней назад

      የውብዳሬን አየህብኝ ማለት በቀይ አብሪ ጥይት በኢፎርት መሳሪያ አጋድምሀለሁ ተጠቀቅ

    • @المنزل2
      @المنزل2 10 дней назад

      Enam betam naw mewedat mert serat nawe yilate

  • @BirukAiynayehu-r9t
    @BirukAiynayehu-r9t 17 дней назад +10

    ፎቶ አንሽው ግን በደንብ ቅረፅ ለምሳሌ ከውጪ ወደ ቤትውስጥ ሲገቡ ከበር ጀምሮ ከፍተው ሲገቡ ማሳየት አለብህ እውነት እንዲመስል ሌላው አንዳንዴ ትኩረት የሚስብ ነገር ሲኖር ነጥለህ አቅርበህ ማሳየት ያስፈልጋል ተመልካቹ ቁንጅናንም ሆነ አልባሳትንና አጋጊጥን በደንብ ማስተዋል ይፈልጋል የሚጨልም ከሆነ ተንቀሳቃሽ በሶላር የሚሰራ ደማቅ አንፖል መጠቀም መልካም ይመሥለኛል እውዳችኋለሁ

  • @AbebuAdeme
    @AbebuAdeme 17 дней назад +9

    ትንቧለልዬ የኔ ምስኪን ስወድሽ ማርያምን❤❤❤❤❤

  • @tsehaybayileyegne8086
    @tsehaybayileyegne8086 16 дней назад +2

    የኔ ወርቆች ሁላችሁንም ሙቸ ነዉ የምወዳችሁ መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ ❤❤❤

  • @habtamumekonen8514
    @habtamumekonen8514 17 дней назад +7

    አንደኛ ሆንኩ. ዛሬስ መልካም በአል

  • @ሐዊዋፍቅርYOUTUBE
    @ሐዊዋፍቅርYOUTUBE 16 дней назад +3

    ገናን በተዋናይ ቲቪ ሁላችሁንም እደምናገኛችሁ እደምመጡ ተስፋ አለን

  • @oertodokes
    @oertodokes 17 дней назад +4

    ብአል መድረሱ ደስ ይለኛል ግን እጀራሲናፍቀኝ ይከፍኛል ብቻ ተመስገን🙏🙏🙏😢😢

  • @KsaKsa-z3v
    @KsaKsa-z3v 17 дней назад +5

    ያለም ወርቅ እና የዉብዳር አይ ለዛችሁ ደርባባ የምር ሁለነገራችሁን ስወደዉ

  • @tsehaybayileyegne8086
    @tsehaybayileyegne8086 16 дней назад +2

    የዉብ ዳር ቆንጆ የዉብ ዳርቻ አነጋገር ለዛሽ እንደመልክሽ ዉብ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abedalkader3770
    @abedalkader3770 17 дней назад +3

    እንኳንአደረሳችሁ አቤት ሰታምሩ

  • @ZewdeGete
    @ZewdeGete 17 дней назад +3

    እኳንአደረሳቹ..እመዋየለችም..ጥጃዉይደግበት❤❤❤❤❤

  • @lemlemkassaye375
    @lemlemkassaye375 16 дней назад

    ታምራላችሁ ላለባበስ የምትጨነቁት ና የምትመርጡት ባህልን የሚያሳይ ነገራችሁ ንጽህናችሁ ቦታ መረጣችሁ ሁሉ በቃ ቃል የለኝም አድናቂያችሁ ነኝ በርቱ ቀጥሉበት❤❤❤

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 17 дней назад +4

    ፍቅሮቼ ማሮቼ ውዶቼ❤❤❤❤❤❤

  • @WerkituAyanu
    @WerkituAyanu 17 дней назад +4

    ታዴ ግን ያለምወርቅን ❤❤❤❤❤የውነት ቢሆን ሲሳይ ደሞ ከውበት ጋር ሲያምርባቹ ተው ታዴ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @OpaApoa
    @OpaApoa 17 дней назад +1

    አይ ገና ደረሰ 💔💔💔💔እንዃን አደረሳችሁ🙏🙏

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 17 дней назад +2

    የኔውዶች እኳን አደርሳችው❤❤

  • @beza-n4d
    @beza-n4d 17 дней назад +2

    የኔ ማሮች ስወዳችሁ እኮ አያ ታዴ የኔ ፍቅር ❤🎉🎉

  • @ኢትዩጵያ-ቸ4ዘ
    @ኢትዩጵያ-ቸ4ዘ 17 дней назад +8

    ያየሽ ጉራሽ እኮ ይመቸኛል የኔ ፍቅር😅😅😅😅

    • @madinaendre1634
      @madinaendre1634 17 дней назад

      ተቀባረረችባቸውኮ ቀጭን ቦና አልወድም አላለችም😂😂

    • @የኮሚትታዛቢነኝ
      @የኮሚትታዛቢነኝ 17 дней назад +1

      ደምሪኛ አህቴ

    • @madinaendre1634
      @madinaendre1634 17 дней назад

      ​@@የኮሚትታዛቢነኝደመርኩሺ ውዴ

  • @KsaKsa-z3v
    @KsaKsa-z3v 17 дней назад +5

    እር ያየሽ ሁሊ ጉረኛ የምኞትሽ ይሁንልሽ የኔ ፍልቅልቅ

  • @tsehaybayileyegne8086
    @tsehaybayileyegne8086 16 дней назад +1

    ትንጓለ ልየ አይዞሽ ዶሮሽ ጠፋች 😂😂❤

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda 17 дней назад +1

    እመቤት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YHC123
    @YHC123 17 дней назад +2

    ያለምንም ጥርጥር ወይንሸት የዝማም እህት መሆን አለባት ። ድምፅ ና ውሃቸው ነግሮኛል ።

  • @Gizelekulus
    @Gizelekulus 17 дней назад +3

    ወይ ያዬሺ በጣም ተመፃደቅሺ

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 16 дней назад

    Enkuan aderesachuh wude yagera lijochi❤❤❤🎉🎉🎉😘😘😘

  • @Meazawteshome-el3sf
    @Meazawteshome-el3sf 16 дней назад

    አንደኛ ምርጫየ ናችሁ

  • @MessiDessie
    @MessiDessie 16 дней назад

    የምር ታዴ ትችላለህ❤❤❤

  • @abedalkader3770
    @abedalkader3770 17 дней назад +1

    ግንትንሸከፍኝአታጓጁ እና እሱባለው ለምንነው እስብሰበው የሉም😢😢

  • @SemiraMu-g8u
    @SemiraMu-g8u 17 дней назад +2

    ያየሽ እረጋ በይ ማርሽ ያዥይ🎉🎉🎉

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 17 дней назад +2

    አያ..ታዴ..ድምቀት..ነዉ

  • @meserethmariamgurmu2256
    @meserethmariamgurmu2256 17 дней назад +1

    Melkm bal❤❤❤❤

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 16 дней назад

    wudoche enkuan dehina metachuhlegn❤❤❤ewdachuhalew hulachuhnem❤❤❤

  • @Tegest-m2l
    @Tegest-m2l 17 дней назад +4

    የያየሺ. ጉሪ. አያጣል. ነው😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @belachewuandargie9504
    @belachewuandargie9504 17 дней назад +2

    እባካችሁ የውብዳርን በጣም ወደድኳት።አንደበቷ፥እርጋታዋ፥አማርኛዋ ይጣፍጣል። ኮንታክት ቁጥር ካለ ንገሩኝ ።

  • @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ
    @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ 17 дней назад +1

    ማሮቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbebuAdeme
    @AbebuAdeme 17 дней назад +1

    አይ ያለም ወርቅ ወጡ ሳይወጠወጥ ወስከንባዩ ይሮጥ አሉ ስጋዉ ሳይመጣ ገመዱ ተዘጋጅቶ😂😂😂😂😂

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 17 дней назад

    ዛሬ 3 ኛ ነኝ Buongiornoo❤ መልካም ቅዳሜ ማሮችዬ❤

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 16 дней назад

    ayi yalemwerka sewedeshiko❤❤❤😂🎉

  • @Ya.m.d-u7v
    @Ya.m.d-u7v 17 дней назад +1

    ያ ገረመዉ አንተም ለኔ ያለም ወርቅን አጣብሰኝ😂😂😂😂

  • @workiworki9023
    @workiworki9023 17 дней назад

    እደዉ ስወዳችሁ❤

  • @helengulilat6486
    @helengulilat6486 17 дней назад +1

    yewebedar yne wede,feteshen menehonshebegn?

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 17 дней назад +1

    😂እመቤትና😂ገሬ😂😂በሳቅ፣ገደላችሁኝጠቅጠቅ😂😂😂😂😂

  • @alohacell3958
    @alohacell3958 17 дней назад

    ስወዳችሁ

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda 17 дней назад

    ውዶችዬ

  • @dawitmareyam6598
    @dawitmareyam6598 17 дней назад

    ኸረ እመቤት ወረድሽብን አስተያየት አድርጊልን ❤❤❤

  • @AbeAbe-re5ps
    @AbeAbe-re5ps 16 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Madenamedena
    @Madenamedena 17 дней назад +1

    ውዶች ሰላም ናችሁ

  • @alohacell3958
    @alohacell3958 17 дней назад +1

    አበጀሽና ዚማም የትናችሁ

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 16 дней назад

    ayi tadese❤❤😂😂😂😂🎉

  • @birhantelahun923
    @birhantelahun923 17 дней назад +2

    አታጓጅ የት ሒዳ ነው

  • @VipA04e
    @VipA04e 17 дней назад +1

    ትባለል😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mintwabmint270
    @mintwabmint270 17 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @BirukAiynayehu-r9t
    @BirukAiynayehu-r9t 17 дней назад +1

    የውብ ዳር እውነትም የውብ ዳር ውይይይ

  • @aasqqasass
    @aasqqasass 17 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aden-w9g
    @Aden-w9g 17 дней назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Kamilednrs
    @Kamilednrs 17 дней назад

    ቀንሱልእደ😂😂😂😂😂

  • @Genet-r4l
    @Genet-r4l 17 дней назад

    ዛሬ ዘጠነኛ ነኝ❤️❤️❤️💕💕❤️❤️❤️😊💕💕

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 17 дней назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @MuluEyayu
    @MuluEyayu 17 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MssMaqds
    @MssMaqds 17 дней назад

    አይታደ😂😂😂ከቆለጥቆላጥ፡እንይዠዋለሑ፡እዳታካፍለው😮😮😅😅😅

  • @workneshbatu1645
    @workneshbatu1645 13 дней назад

    ገና ዛሬ አያ ታዴ ሲጨክን አየሁት

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 16 дней назад

    dabokolo alatadie besak gedelegni😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤🎉

  • @lemlemkassaye375
    @lemlemkassaye375 16 дней назад

    አያ ታዴ ግን ቅናትህ😂😂😂😂ስማቸውን የጨረሰ ሽማግሌ ያልከው ነገር😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @የሽየድንግልማርያምልጅ

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😅

  • @ፅጌማርያምTubeTekeda
    @ፅጌማርያምTubeTekeda 17 дней назад

    ትቧለል😂😂😂😂😂

  • @mrn3878
    @mrn3878 17 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamsonKetsela
    @SamsonKetsela 9 дней назад

    ❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @GdHs-v1w
    @GdHs-v1w 17 дней назад

    ይረባሉስቶች፤አያታዴ😅😅😅😅

  • @LiliLili-xm8mj
    @LiliLili-xm8mj 17 дней назад +1

    የአለም ወርቅ ባል ከሌለሽ የተሰቀለዉ ኮትና ኮፍያ ምድነዉ የምትሰሩትን አስተውሉ በተረፈ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Seyoumat2017
    @Seyoumat2017 17 дней назад

    ከባል እና ከሚስት ነገር አትወጡም እንዴ?

  • @PapiAmare
    @PapiAmare 15 дней назад

    Siwodachu

  • @ኢትዩጵያ-ቸ4ዘ
    @ኢትዩጵያ-ቸ4ዘ 17 дней назад

    አይንዪ እና ውዳላት የሉም ሌሽ 😮😮😮

  • @PapiAmare
    @PapiAmare 15 дней назад

    😅😅😅😅😅

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 17 дней назад

    😂😂😂🥰🥰🥰🥰

  • @wosenefenatw7853
    @wosenefenatw7853 16 дней назад

    ይች በግ እስንቱ ቤት ትሄድለች

  • @fissehayacob2958
    @fissehayacob2958 16 дней назад

    እጋሽታዴ ትለያለህ የአባቴን ባህሪነው የምትተውነው

  • @ዞብልዩቱብ
    @ዞብልዩቱብ 17 дней назад

    አያ ታዴ ሣውዲ አረብያ ነውዴ አለኸው 2400ብር ፍየል 😂

  • @MebratuChekole-i2l
    @MebratuChekole-i2l 17 дней назад

    ዝማም ጎንደሬ ናትን

  • @altayaworkwoldetsadik2145
    @altayaworkwoldetsadik2145 17 дней назад

    ወይንሸት የዙማም እህት ነሽ?

  • @habtamunigate324
    @habtamunigate324 17 дней назад +1

    እሡባለዉና ሲሳይ፡ዝማም፡እንዲሁም አሮጊቷ የት ሄዱ?

    • @beza-n4d
      @beza-n4d 17 дней назад +4

      እትየ አልማዝ ብትል ምን ችግር አለው ?🙄

    • @GmjaEthiopia
      @GmjaEthiopia 17 дней назад +5

      እትየ አልማዝ የድራማው ድምቀት ናት

    • @yesharegchernet8589
      @yesharegchernet8589 17 дней назад

      😂😂

    • @meserethmariamgurmu2256
      @meserethmariamgurmu2256 17 дней назад

      Wyzro almz yblalu argt ayblm

    • @tsehaybayileyegne8086
      @tsehaybayileyegne8086 16 дней назад +1

      እትየ አልማዝ ትባላለች እንጅ አሮጊት ይደለችም አይባልም 😮

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 16 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Eyerus-u2v
    @Eyerus-u2v 11 дней назад

    ❤❤❤