አስደንጋጩ የሰሞኑን የመኪኖች ዋጋ መቀነስ!! | May 13 Car Price in Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 66

  • @EyobdenbobaSima-n6h
    @EyobdenbobaSima-n6h 5 месяцев назад +10

    የሚያስደነግጥ ዋጋ አትበል ።አሁንም ድረስ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገባው በላይ መኪና ውድ ነው

    • @adoniyascarreview9401
      @adoniyascarreview9401  5 месяцев назад

      ለአስተያየትህ አመሰግናለሁ በቀጣይ አስተካክለው 🙏

    • @tesfayohannis6584
      @tesfayohannis6584 5 месяцев назад

      Min baschenekeh ante atigeza😂😂

    • @Zeyen427
      @Zeyen427 4 месяца назад

      በዚህ ኑሮ ጦርነት ማን ሊገዛ ነው ::: እኛ ሰላም ብቻ ነው ምንፈልገው መኪና ቅንጦት ነው 😢😢ተውን እባካችሁ የሰው ልጅ ዛሬ ሞትሁ ነገ ሞትሁ እያለ በሚኖርበት ሰዓት አታምጡብን እባካችሁ 😭😭

    • @solomonkassa7392
      @solomonkassa7392 4 месяца назад

      ❤​@@adoniyascarreview9401

  • @tewodroesmelese8525
    @tewodroesmelese8525 5 месяцев назад +3

    Hi bro, Thanks for ur updated information , do u have any information about BYD seven seat, electric ?

    • @adoniyascarreview9401
      @adoniyascarreview9401  5 месяцев назад

      Can u Tell me the model

    • @eyobmehari3075
      @eyobmehari3075 5 месяцев назад +1

      If you have info about BYD e2 glory edition (the 2024 model) not the old version of e2 please?

    • @tewodroesmelese8525
      @tewodroesmelese8525 5 месяцев назад

      ​@adoniyascarrevi2024ew9401

    • @alexdubale8585
      @alexdubale8585 5 месяцев назад

      where is your address .contact number please

  • @AsniGirma
    @AsniGirma 4 месяца назад +1

    ለምን ስለባትሪው በደንብ ማብራርያ አሰሰጥም ባትሪው ከስድስት አመት በዋላ ቢያልቅ ወድያውኑ ከገበያ ገዝቶ መጠቀም አይችልም ገበያላይ አይገኝም የኤሌትሪክ መኪና ባትሪ ሰራም አልሰራም ባትሪው ማለቁ አይቀርም በትሪውን ለመግዛት ቢያንስ በወር ሀያሺብር ማስቀመጥ አለባቹ የኤሌትሪክ መኪና እንደነዳጅ መኪና ለሌላሰው መሸጥ አይቻለም ለምን ባትሪው በጣም ውድ ስለሆነ ማንም አይገዛውም ያገለገለ የኤሌትሪክ መኪና እንደነዳጅ መኪና አይሸጥም

  • @abrehamgizaw2071
    @abrehamgizaw2071 4 месяца назад

    Rash or Galaxy Sent nw wagachew + yet ??? Nice information brother ❤

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 5 месяцев назад +3

    ለመረጃህ እናመሰግናለን ግን ለቅናሽ ዋጋ አስደንጋጩ አይባልም።
    አስደሳች እንጂ

    • @adoniyascarreview9401
      @adoniyascarreview9401  5 месяцев назад

      አመሰግናለሁ ለአስተያየትህ ለቀጣይ አስተካክለው 🙏

  • @yaredasfaw1051
    @yaredasfaw1051 5 месяцев назад +1

    Thank You brother

  • @mahfuzbeshir5333
    @mahfuzbeshir5333 4 месяца назад +1

    20 ሺ እና 30 ሺ አስደንጋጭ ዋጋ ቅናሽ ያስብላል ???

  • @Muhammedanwar5386
    @Muhammedanwar5386 5 месяцев назад +1

    ለምትሰጠን ጥሩ መረጃ እናመሠግናለን ::
    ስለ ሐይብሪድ መኪኖች ሰፋ ያለ መረጃ ብትሰጠን::

    • @adoniyascarreview9401
      @adoniyascarreview9401  5 месяцев назад

      እሺ በቅርቡ በደንብ የተብራራ መረጃ ይዤ እቀርባለሁ ለአስተያየትህ አመሰግናለሁ 🙏

  • @ቶክቻው_ከሀገረሕይወት
    @ቶክቻው_ከሀገረሕይወት 4 месяца назад

    Where is your telegram ?

  • @ethiolove3721
    @ethiolove3721 5 месяцев назад +2

    Kalik yalafa wushat atawra

    • @adoniyascarreview9401
      @adoniyascarreview9401  5 месяцев назад

      Thanks to Your Advice But mulu video betayewu endalwashewu teredagnaleh

  • @mineXSOgaming
    @mineXSOgaming 5 месяцев назад +2

    በምን ምክንያት ነው የሚቀንሰው ወይስ ሌላ አዲስ የተፈጠረ ነገር አለ

    • @adoniyascarreview9401
      @adoniyascarreview9401  5 месяцев назад

      Supply eyechemere selemegne nw

    • @geteneshalayou1991
      @geteneshalayou1991 5 месяцев назад

      @@adoniyascarreview9401 😁😅😆yet new supply yechemerew?

    • @adoniyascarreview9401
      @adoniyascarreview9401  5 месяцев назад

      @@geteneshalayou1991 gebeyawun zore zore belo mayet nw 👍

    • @geteneshalayou1991
      @geteneshalayou1991 4 месяца назад

      @@adoniyascarreview9401 እኔ እንግዲህ ገበያውን ዞር ዞር ብዬ ባየሁት መሰረት አብዛኞቹ መኪና መሸጫዎች ምች የመታቸው መስለው ባዶ ሆነው ነው ያየሁት፡፡ የያዙትም ቢሆን አይን ውስጥ የማይገቡ መኪኖች ናቸው፡፡🤩🥰

  • @TemesgenGebrie
    @TemesgenGebrie 4 месяца назад

    ለመሆኑ ዋስና አለው ወይ?

  • @legese103
    @legese103 4 месяца назад

    የሳይክል ባትሪ ነው የተገጠመላቸው
    300km በአንድ ቻርጅ? ሀዋሳ ሳትደርሰ ቻርጁ ያልቃል

  • @Zeyen427
    @Zeyen427 4 месяца назад

    በዚህ ኑሮ ጦርነት ማን ሊገዛ ነው ::: እኛ ሰላም ብቻ ነው ምንፈልገው መኪና ቅንጦት ነው 😢😢ተውን እባካችሁ የሰው ልጅ ዛሬ ሞትሁ ነገ ሞትሁ እያለ በሚኖርበት ሰዓት አታምጡብን እባካችሁ 😭😭

  • @yaredy.zegiorgis6414
    @yaredy.zegiorgis6414 5 месяцев назад +1

    where is asdengach?

  • @TameneMelese-m7z
    @TameneMelese-m7z 5 месяцев назад +2

    1ሚሊየን ቀነሰ ብለህ ሰፍ ብዪ ስገባ ሌላ ታሪክ ለምሳሌ 2000ሺህ ላ ለማለት 1ሺህ 99.50እደሚሉት ሀቁን ብታወራ ኖርማል ነው የኑሮ ውድነቱ የታወቀ ነው የቻለ ይገዛል ያልቻለ ይተዋል

    • @adoniyascarreview9401
      @adoniyascarreview9401  5 месяцев назад

      ለእስተያየትህ አመሰግናለሁ መሉ ቪዲዮ ብታየው እውነት መሆኑን ትረዳለህ 🙏

    • @Alshaday
      @Alshaday 3 месяца назад

      😂😂

  • @aregayenidashaw
    @aregayenidashaw 5 месяцев назад

    Chimariwu newu asdengach....😊

  • @SolomonBelay-z8t
    @SolomonBelay-z8t 5 месяцев назад

    Thank you Adoniyas you help me to decide i will call you by telegram phone. But i need yaris 2010 compact how much

  • @MrChuchu4life
    @MrChuchu4life 5 месяцев назад

    Lemedinew yewaga mekense meyasgermachu, mejmeryawen eko yethiopia yemekina waga yeteganene new

  • @yaredasfaw1051
    @yaredasfaw1051 5 месяцев назад

    sle bz4x awd yesemonun waga....

    • @adoniyascarreview9401
      @adoniyascarreview9401  5 месяцев назад

      Ende trim levelu ena ende color leunet aleweu gn ke 5m gemero ale

  • @jacob-vh8fe
    @jacob-vh8fe 4 месяца назад

    የት ነው የሚነዱት መንገድ አለ እንዴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MameMute
    @MameMute 5 месяцев назад

    ግብፅ ላይ በ1 800 እድል ትዋሻለህ

  • @viva8589
    @viva8589 4 месяца назад

    Debari sound

  • @mohammedfentaw950
    @mohammedfentaw950 5 месяцев назад

    Endemogn amne mayete kochegn
    200k enkuan bagbabu yalkenesen gebaya tikededalek ende

  • @GetAbebayehu-nt1ob
    @GetAbebayehu-nt1ob 5 месяцев назад +2

    ማስታወቂያው ሌላ ወሬህ ሌላ ባትዋሽ??

    • @adoniyascarreview9401
      @adoniyascarreview9401  5 месяцев назад

      ሙሉ ቪዲዮ ብታየው እውነት እነደሆነ ትረዳኛለህ 🙏

  • @JosefBelay
    @JosefBelay 5 месяцев назад

    Kotet andum ayrebam

  • @adoniyascarreview9401
    @adoniyascarreview9401  5 месяцев назад +4

    t.me/adoniyascarmarket

  • @teddyyana2073
    @teddyyana2073 4 месяца назад

    Ar kanse malt endi nw enda 😂😂

  • @roomiki95
    @roomiki95 5 месяцев назад +3

    er tew mood ateyazeben des belogn mayetea😂😂😂

    • @adoniyascarreview9401
      @adoniyascarreview9401  5 месяцев назад +1

      እንኳን ደስ አለህ/ሽ ሙሉ ቪዲዮው ብታየው እውነት መሆኑን ትረዳኛለህ 🙏

    • @jemilhussienerato6705
      @jemilhussienerato6705 5 месяцев назад

      9:19 ​@@adoniyascarreview9401

    • @ጋዛአልቃሳም
      @ጋዛአልቃሳም 4 месяца назад

      እኔ የልጁ አቀራርብ መኪና አይቶ ለማያውቅ አህያ ጋሪ ለሚያሽከርክሩ ሰወች ነው የሚመስለው የትኛውም መኪና ነድቶ የሚያውቅ ሰው የሚጠራው በሙሉ የትኛውም መኪናላይ ያለነው የሚጠራቸው ነገሮች አንድመኪናላይ ከሌሉ መኪና አይባልም 😂😂😂😂በመከራነው መሰለኝ ቃላቶችን የለመደው የሆነ አዲስ ነገር የሚያወራ ይመስለዋል😂😂😂😂😂😂😂የሰለቸንን ቃላት ይጠቀማል የበግ አገላለፅ😢😢😢

  • @leylakemal9531
    @leylakemal9531 5 месяцев назад +1

    አስደንጋጭ 👎👎👎👎

  • @esayasmehari8102
    @esayasmehari8102 5 месяцев назад +1

    መኪናዎቹ አራት ሰው ነው የሚይዙት መጀመሪያ አረጋግጥ አትዋሽ አታጭበርብር ትክክለኛ መረጃ ስጥ

  • @ethiolove3721
    @ethiolove3721 5 месяцев назад

    Yetgnan wushat atwra
    You will lost a veiws

    • @adoniyascarreview9401
      @adoniyascarreview9401  5 месяцев назад

      Thanks to Your Advice But mulu video betayewu endalwashewu teredagnaleh