Ethiopia : አጫጭር ትረካዎች - ጨረሬን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 28

  • @yonashagos1157
    @yonashagos1157 6 месяцев назад +2

    አበበ ባልቻ ድንቅና ብርቅዬ ተራኪ!!

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 4 месяца назад +4

    ጎበዝ በርታ

  • @Abera-v7n
    @Abera-v7n 10 месяцев назад +5

    ለኔ ከበአሉ ግርማ ቀጥሎ አሌክስ አብርሃም በፍቅረ የምወደው ደራሲ ነው የሚጠቀማቸው ቃላቶች ህይወት ህይወት የሚሸት አቦ ረጅም እድሜ ይስጠው

  • @amanuelgebrezgiabiher1525
    @amanuelgebrezgiabiher1525 6 месяцев назад +2

    ጎበዝ ተራኪ ናት እባክሽ ቶሎ ቶሎ ነይልን አመሰግናለሁ።

  • @ayelelegesse.6830
    @ayelelegesse.6830 7 месяцев назад +3

    Great combination of Abraham Alex's writing skill and Abebe Balcha's great naration!!!!!

  • @DT-01
    @DT-01 9 месяцев назад +2

    አተራረኩ በጣም ልዩነው አበበ ባልቻ ትለያለህ እድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @eatsaladwell1033
    @eatsaladwell1033 2 года назад +8

    በጣም ጎበዝ ተራኪ ነህ አቤ: በጣም አሪፍ ነዉ የከፈታችሁት ዩቲዉብ: ትረካ ብቻ ደስ ይላል

  • @ztazabi1262
    @ztazabi1262 Год назад +4

    ድንቅ ድርሰት
    ግሩም ትረካ! አሌክስና አቤን እናመሰግናለን::

  • @hanaabate2761
    @hanaabate2761 2 года назад +7

    ውይ ደስ ሲል እስከዛሬ የት ነበርኩ በናታችሁ ትረካ በጣም ነው የምወደው አመሰግናለሁ

  • @amanutesfaye166
    @amanutesfaye166 9 месяцев назад +3

    👌👌👌🌠🌠🌠🌠

  • @Samf3031
    @Samf3031 8 месяцев назад +2

    መንበረ 🤣🤣 ተራኪዎቹ በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው በተለይ በሽንቁር ሲታይ😂😂😂

  • @terekatube
    @terekatube  2 года назад +4

    Please Subscribe and support the channel.

  • @sabitube1097
    @sabitube1097 Год назад +1

    Selam Lea Anvhi Yehun Selemeteashi Desi Belogneal 😅Wow Desi Yemile Tarik new Zena Beleneal Lea Hagereachin Selam Yesten FiKer Yesten ❤❤❤

  • @DawitFasil-zp3rr
    @DawitFasil-zp3rr 8 месяцев назад +1

    🤩🤩🤩

  • @naomitamerat
    @naomitamerat Год назад +2

    Wow

  • @memnonephrem7289
    @memnonephrem7289 9 месяцев назад +1

    2

  • @rahelyifru608
    @rahelyifru608 2 года назад +4

    ዋው አቤ እንኳን ደህና መጣህ ስለሰማሁክ ደስ ብሎኛል ትረካ አሁን ገና ቦታውን አገኘ 🙏🙏🙏🙏😍😍😍

  • @terekatube
    @terekatube  2 года назад +2

    #Ethiopia.#Abebebalcha.

  • @tamiratabeje6205
    @tamiratabeje6205 2 года назад +1

    #ትረካ

  • @Israelxox
    @Israelxox 9 месяцев назад +1

    For the last 2 years- you don’t even post each Tereka starting minute?

    • @terekatube
      @terekatube  9 месяцев назад

      Thanks for the feedback will consider your suggestions.

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan Год назад +1

    ፕሊስ ስለ ጂጂ ተተወራበት ምርት ጥረካ ላብቻው የት አገኘዋለሁ ሴቷ እምተርከው ፓርት

  • @terekatube
    @terekatube  2 года назад +1

    #Alexabreha.#Ethiopia.#Keletatgemashken.

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 2 года назад +1

    አቤ እንወድሀለን ትረካ ላይ ግን ??? አንተ ድራማ ስራ ትረካውን ለነ ደጀኔ ጥላሁን ተውላቸው:: የማማን ታሪክ እስቲ ደጀኔ ስለተረከው አዳምጠው : : ያው የግል አስተያዬቴ ነው: :