Sheger Shelf - ጣቶቹ / ከአሌክስ አብርሃም Alex Abrham

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 120

  • @Hanan_Hanan390
    @Hanan_Hanan390 3 года назад +21

    ተራኪዋ ግን ነፍስ ነው የዘራችበት አጠገቧ ያለው እስኪመስለኝ ድረስ ነው በምናቤ እየሳልኩ ትረካው የጨረስኩት። ለደቂቃ እንኳን አላረፈችም በጣም የሚያምር የተረጋጋ ውብ ድምፅ ነው ያላት!👏

  • @yaredteshome3078
    @yaredteshome3078 Год назад +1

    አንተ ብቻ ፃፍ አሌክስ ❤️Thank you ፎሬ ህይወት ፅሁፉ በሚገባዉ ለዛ ተርከሽልናል።

  • @amenintranetcenter490
    @amenintranetcenter490 4 года назад +21

    በጣም ግሩም ጹሁፍ እና በጥሩ አንደበት የተትረክ እናመስገናል አሌክስ ተራኪዋ እና ሸገር ኤፍም

    • @Seya_ebro
      @Seya_ebro 4 года назад

      ረድኤት ተረፈ ባላገሩ አይዶል ላይ የምታስተዋውቀው ነች

    • @እዉነትተናገሩ
      @እዉነትተናገሩ Месяц назад

      ይቺ ተራኪዋ ሐረገወይን አሠፋ አይደለችምን?​@@Seya_ebro

  • @abigailyegeta9975
    @abigailyegeta9975 4 года назад +17

    ዐርብ ቀን በቀጥታ ነው የሰማሁት። የቋንቋው ውበት፣ ሰቀላው፣የታሪኩ አዲስ መሆን፣ ብቻ ለኔ እንከን አልባ ፅሁፍ ነው። ተራኪዋ ደግሞ የበለጠ ህይወት ሰጠችው።

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 4 года назад +15

    ድንቅ ፁሁፍ ምርጥ ተራኪ 😭😭በውስጤ እየሳልኳት በሀዘን ጨረስኳት በየቤቱ ስንት አይነት ነገር አለ 😭

  • @gigimengistu9437
    @gigimengistu9437 4 года назад +7

    እጆችህ እንዴት የተባረኩ ናቸው

  • @mesfenadane4018
    @mesfenadane4018 4 года назад +17

    አሌክስ ይመችህ አርፍ ጽሁፍ ተራኪዋም ዋው በአካል አጠገቧ ያለሁ እስኪመስለኝ ነው የተረከችሁ...ሸገሮች እኖዳችኋለን

  • @Bellema822
    @Bellema822 2 года назад +1

    ተራኪዋ❤

  • @genetzegeye3497
    @genetzegeye3497 4 года назад +2

    ጎበዝ የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ይላል።

  • @tesfayeabebetesfayeabebe7991
    @tesfayeabebetesfayeabebe7991 4 года назад +4

    እጀግ መሳጭ ትረክ ነው እናመሰግናለን ሸገሮች ቢቻላቹ ቢቻላቹ የሸገር ሽልፍ ትረኮችን ሕይወት ፍሬስባትና ግሩም ተበጀ ያቅርቡ የሆነ ህይወት ነው ምዘሩበት ድርሰቱ ላይ ...

  • @solomonkebede9024
    @solomonkebede9024 4 года назад +22

    በጣም መሳጭ ስራ ተራኪዋ ደግሞ ትችያለሽ እናመሰግናለን ።

  • @destaayalew2263
    @destaayalew2263 9 месяцев назад

    ለወትሮው በለሊት ትረካ የምከፍተው እንቅልፍ እንዲወስደኝ ነበር። ዛሬ ግን እንቅልፌ ጠፍቶ በመስጦ እና በሀዘን ትረካውን ጨረስኩት

  • @UsmanUsman-qs6xs
    @UsmanUsman-qs6xs 4 года назад +8

    እጅህን አይካው ቁርጥማት አሌክስ

  • @Hanan_Hanan390
    @Hanan_Hanan390 3 года назад +1

    ድንቅ እና ግሩም የሆነ ስራ ነው። በጣም ነው የወደድኩት። ተታኪዋ ደሞ ከዚ በፊት ሰምቻት አላውቅም። ነፍስ ነው የዘራችበት !!👏👏👏

  • @techack8745
    @techack8745 2 года назад +1

    Amazing creative insights from Alex Abrham and beautiful deliverance by the narrator.

  • @etsegenetsisay9713
    @etsegenetsisay9713 4 года назад +2

    ደስ የሚል ድርስት ከግሩም ትረካ ጋር

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 3 года назад

    በጣም አርፈ ምርት ፀሁፈ ምርት ትረካ

  • @R.A52
    @R.A52 4 года назад +6

    እናመሰግናለን ሁለታቹንም አሌክስ ዝም ብለህ ፆፍ

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 4 года назад +1

    በጣም የሚገርም አተራረክ ነው እግዚኣብሔር ይባርክሽ

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e 3 года назад

    በናታችሁ ሁሌም አንብቡልን ደስይላል አንባቢዋደሞ ዋው ማሻአላናት

  • @ኢትዮጵያ.2017
    @ኢትዮጵያ.2017 4 года назад

    ድንቅ መፅሀፍ እናመሰግናለን አሌክስ አብርሃም🙏🙏🙏💯

  • @gebeyawnega4071
    @gebeyawnega4071 4 года назад +7

    the program, every thing is fantastic

  • @sebleasmare7181
    @sebleasmare7181 3 года назад +1

    ዋዉ ይገርማል አድናቆቴን ለደራሲው !! ስንት ተማርኩበት!! ኡፍ ማለቅም የለበትም ነበር!!! ያሳዝናል!!! እንዴት ሆና ይሆን??

  • @lucysabella6727
    @lucysabella6727 4 года назад

    ምርጥ ድርስትከምርጥ ትረካ ጋር

  • @የአሜንእናት-ጠ2ጨ
    @የአሜንእናት-ጠ2ጨ 3 года назад

    አቤት. አሌክስ መቼም ድንቅ ሰው ነክ

  • @tayoutube2969
    @tayoutube2969 3 года назад

    ዋዉ ደስ እሚል ትረካ አስተማሪ ታሪክ ነዉ

  • @AliGmohammed
    @AliGmohammed 2 года назад

    Thanks sheger

  • @enatfantaergoya
    @enatfantaergoya 4 года назад +1

    ዋው በጣም ልዩ ነው

  • @AyinAdis2016
    @AyinAdis2016 4 года назад

    በጣምምም የሚገርም ነው ተመሥጬ አብሬሽ ነጎድኩ ደራሲው ትችላለህ ኑርልን ሺህ አመት🙏ተራኪዋ ነፍስ ዘራሽበት ኡፍፍፍፍ በቃ ምለው የለም ትችላላችሁ 🙏

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 2 года назад +1

    አሌክስ አብርሃም. ሰፈሬን ያስታውሰኛል የድመቷ ነገር በጣም ያሳዝናል. 😢 ውሻና ድመት የሚገል እግዚአብሔር ይቅር አይለውም. የተራኪዋ ድምፅ. 🥰 እግዚአብሔር ይባርክሽ.

  • @tilahunhailu3073
    @tilahunhailu3073 3 года назад

    በጣም ህናመሠግናለን የማንብ ችግር ያለብን ጥሩነው ሌላም ጨምሪበት።

  • @mesimesi5615
    @mesimesi5615 4 года назад

    ዋው በጣም ግሩም ታሪክ ከነ ትረካው የመጀመሪያዬ ነው ስሠማቹ ይቀጥል አመሠግናለው

  • @Dani-g5h
    @Dani-g5h 3 года назад

    ወ/ሮ መዓዛ ብሩ ትመስለኛለች ላንቺኮ ቃላት የለም መዓዚ እድሜና ጤና ይስጥሽ በቃ ሌላ ልል አልችልም

  • @yonasworkie6720
    @yonasworkie6720 4 года назад +12

    አይ አሌክስ ትጽፈዋለህ መቼም
    አቦ እጆችህ ይባረኩ

  • @Ttt-ig9py
    @Ttt-ig9py 4 года назад

    ተባረኩ!

  • @bezusene7122
    @bezusene7122 3 года назад +1

    Thank you !!! Heywotyeeee !!!! It was wonderful to listen ...... more please ......

  • @abelmekonnen7571
    @abelmekonnen7571 3 года назад +1

    አንዷለም ተስፋዬ ግን የት ጠፋ ??? አንቺ ግን ምርጥ ነሽ.

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 4 года назад

    በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ

  • @rree9552
    @rree9552 2 года назад +1

    ውይ እኔማ ይህን ሰምቸ ሌላውን ፍለጋ ላይ ነኝ

  • @pomipomi2348
    @pomipomi2348 Год назад

    ድምዕሽደስ ይላል

  • @bira6920
    @bira6920 4 года назад +2

    የምገርም አተራረክ ነው ለአተራረኩ ውበት የፀሃፊው ብቃት ወሳኝ ነው ......ድንቅ ነው::

  • @yohannestensae6084
    @yohannestensae6084 4 года назад +2

    God bless you 🙏 my bro

  • @kibablessd7126
    @kibablessd7126 4 года назад +1

    ግሩም ነው😭😭😭🤗💖

  • @hayathassen2182
    @hayathassen2182 4 года назад +3

    WOW! great work please keep doing such fantastic audio

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 4 года назад

    ዋው፡ድንቅ፡ፅሁፍ፡በድንቅ፡ትረካ፡በርቱ

  • @asnakefikerea5730
    @asnakefikerea5730 4 года назад

    OOOOOW Alex & sheger thanks

  • @maheltgetu4671
    @maheltgetu4671 3 года назад

    እረዱ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @hen6964
    @hen6964 4 года назад +3

    ግሩም ነው ተራኪዋ ደሞ ነፍስ ዘራችበት በርልን ሸጌዎች

  • @alazarseifu6106
    @alazarseifu6106 4 года назад +2

    አልክስ አብረሃም እናመሰግናለን አንተ ብቻ ፃፍ እኛ እናብብ ብዕርህ አይጠፍ ።እናመሰግናለን ሸገር እና ተራኪዋ ምርጥ አተራረክ ነው!

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 4 года назад

    ❤❤Alex እንደተለመደው👏👏👏

  • @solotush34
    @solotush34 4 года назад +2

    ባርችዬ ቆንጆ አድርገሽ ነው የተረክሽው ቀጣያዋ አለምፀሃይ ብዬሻለሁ

    • @ሲጳራ-ጐ3በ
      @ሲጳራ-ጐ3በ 4 года назад +2

      ባርች ገጣሚ ረድኤት ናት አይደል?የባላገሩ አቅራቢ?

    • @solotush34
      @solotush34 4 года назад

      @@ሲጳራ-ጐ3በ yes

    • @ሲጳራ-ጐ3በ
      @ሲጳራ-ጐ3በ 4 года назад

      @@solotush34 አልገባኝም ዉዴ ሙሉ ክፍል አምደለም ወይስ ምራፍ አንድ ነዉ ያቀረበችዉ?ሌላ ቦታ ለማድመጥ ሞክሬ ታሪኩ ሌላ ሆነብኝ በዛ ላይ ሙዚቃ እና ንባብ አስጠላኝ

    • @ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
      @ቀበጧየኢትዮጵያልጅ 3 года назад

      @@ሲጳራ-ጐ3በ ሌላ ክፍል የለውም ።አንብቤዋለው።

  • @grmbyn1
    @grmbyn1 4 года назад +5

    ታሪኩ ከነአተራረኩ ግሩም ነው እናመሰግናለን።

  • @sisaytesfay9657
    @sisaytesfay9657 3 года назад +1

    ተራኪዋ ግን ማር ናት

  • @yenefamilytube9721
    @yenefamilytube9721 4 года назад

    Wowwwww . . . Yemigerm tarik love itttt

  • @lash50820
    @lash50820 4 года назад

    Thank you. Yichemer

  • @jossy282Aba
    @jossy282Aba Год назад

    ❤❤❤❤ዋው

  • @samiketi4618
    @samiketi4618 4 года назад +1

    Gerami akerareb wow 🤩 betam new yewededekut

  • @Gozhini
    @Gozhini 4 года назад

    Alex abraham, terakiwa ena sheger fm mesganaye yidresachehu !!!.

  • @mazerlovemazerlife107
    @mazerlovemazerlife107 3 года назад

    ስታሳዝን የውነት ያለች ነው የመሰለኝ

  • @firdosjemal5744
    @firdosjemal5744 3 года назад

    your voice is just.............. I always apreciate your natural talent of making people to lesson you. me the teenager firdos

  • @yezi5130
    @yezi5130 3 года назад

    Best....

  • @EdenTafa
    @EdenTafa Год назад

    Wow ከልቤ ነው

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 4 года назад

    Desssss yemele meshafe 😉😉😉😉😉😊😊😊😊😊🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @tsionwondafrsh6876
    @tsionwondafrsh6876 3 года назад

    Ebakachu mamshan anblbuln ena hanun

  • @tameratassefa3919
    @tameratassefa3919 4 года назад +2

    when i was reading is best ,when i listing narration is wow.

  • @hanydereje3343
    @hanydereje3343 Год назад

    ❤😢❤

  • @ዜድየሴቶችጠበቃ-ኈ7ቸ
    @ዜድየሴቶችጠበቃ-ኈ7ቸ 2 года назад

    ሁለት ጌዜ ሰማሁት መሳጭ ነዉ

  • @meklit3
    @meklit3 2 года назад

    ሒዊዬ❤

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 4 года назад

    Wow❤❤❤

  • @eatcucumberwell6818
    @eatcucumberwell6818 3 года назад +1

    አንዱአለም ተስፋዬ ግን የትገባ: አንደኛ እኮ ነው: አንቺም ጎበዝ ነሽ

    • @abelmekonnen7571
      @abelmekonnen7571 3 года назад

      የኔም ጥያቄ ነው አንዷለም ተስፋዬ የት ጠፋ ???????

  • @truthfiker8517
    @truthfiker8517 4 года назад +2

    አሪፍ መፅሀፍ ከጥሩ ተራኪ ጋር መቼም በዚህ አያበቃም አይደል? በጉጉት ቀጣዩን ክፍል እጠብቃለሁ ከምስጋና ጋር::

  • @natideribe8821
    @natideribe8821 4 года назад

    Wow

  • @sisayfikru1484
    @sisayfikru1484 3 года назад

    wow teraki wow

  • @hamidakedir8210
    @hamidakedir8210 4 года назад

    Lelam yiterekelen

  • @azj7yemane745
    @azj7yemane745 4 года назад

    deneqe tshuf ymigerm tarik. yabezalhe

  • @dagiahebeshawit6466
    @dagiahebeshawit6466 3 года назад

    Betam yemiyamr tehuf new gerum new terekawm ybel blenal

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan Год назад

    የጂጂ ስም እና ዘፈን ሲነሳ ጭራሽ ነዘረኝ😅❤❤❤❤

  • @onlinemoney823
    @onlinemoney823 4 года назад +1

    ዋው ደስ ይላል ምርጥ ቪድዮ ነው ተመችቶኛል
    እኔ ሁሉን አሟልቸ በተሰብ ሁኛለው
    ጀማሪ ነኝ እስቲ እናንተም በተሰቤ ሁናቹ ድጋፋቹን አሳዩይኝ

  • @የአሜንእናት-ጠ2ጨ
    @የአሜንእናት-ጠ2ጨ 3 года назад +1

    ስታሳዝን ውስጤን አባባችው

  • @oumerisha
    @oumerisha 4 года назад +1

    Fantastic!!!! Is the book available online??

  • @ahmegragn1851
    @ahmegragn1851 2 года назад

    Are part 2 minamin

  • @wedabchay1092
    @wedabchay1092 2 года назад

    ኣደለም 56 ደቂቃ 5 ደቂቃ ለመስማት ታድየ ኣላቅም ለምንድነው የተራኪዋ ስም ያልወፃፈልን ፖው

  • @mebafekadu5597
    @mebafekadu5597 7 месяцев назад

    🤧😭😭😭😭

  • @fitsumtamene6038
    @fitsumtamene6038 Год назад

    ኤልዳዬ ድምፅ ጆሮን የሚያወፍር ሙዳ ሆኖልሻል

  • @ሲጳራ-ጐ3በ
    @ሲጳራ-ጐ3በ 4 года назад

    ሙሉ ክፍል አይደለም አይደል አይይይይ

  • @kassahunbelachew2838
    @kassahunbelachew2838 4 года назад

    ህይዎት አሳምረሽ አቀረብሸው

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 3 года назад

    በውብ ትረካ በሰው ላይ ያለ ንባብ በጥሩ ጥኡም ድምፅ ትምህርት ነው የተረክሽው!!!!

  • @ethiopia3000
    @ethiopia3000 4 года назад

    ruclips.net/video/OuIdrg80Tz8/видео.html
    ruclips.net/video/CUgHYxEAqrQ/видео.html የአፍሪካ አምባገነን መሪዎች መፅሀፍን ያዳምጡ
    ruclips.net/video/tT_l0kDWXKg/видео.html ታቦተ ፅዬንን ፍለጋ መፅሀፍን ሙሉ ትረካ
    ruclips.net/video/DncvN_HqrLQ/видео.html ያድምጡ
    ruclips.net/video/Na8OHq491QE/видео.html ያዳምጡ መደመርን መፅሀፍ ሙሉ ንባብ
    ruclips.net/video/1A5lfgvg6Ho/видео.html የኢትዮጵያ ህዝብ ታሪክ በፕሮፌሰር ላጲሶ ሙሉ መፅሀፉን ያዳምጡ

  • @Bez573
    @Bez573 2 года назад

    ግሩም ነው ተራኪዋ ስትጣፍጥ

  • @mebafekadu5597
    @mebafekadu5597 7 месяцев назад

    Endet nw lezich lij biherawi yehazen ken yaltawejew

  • @misginateklezgi7973
    @misginateklezgi7973 4 года назад +1

    ደራሲውን ኣለማድነቅ ኣይቻለም: ትንሽ ግን ጨካኝ ሆነብኝ ።

  • @sentayowmekonen5915
    @sentayowmekonen5915 4 года назад

    Yemigerm new

  • @kiflubeyene1982
    @kiflubeyene1982 4 года назад

    ፓ! ብለናን

  • @ሲጳራ-ጐ3በ
    @ሲጳራ-ጐ3በ 4 года назад

    ተራኪ ገጣሚ ረድኤት ነሽ ልበል?

  • @mahletasfaw3682
    @mahletasfaw3682 3 года назад

    6zzzzzzz

  • @azebmulugeta8478
    @azebmulugeta8478 4 года назад

    ደስ የሚል ድርስት ከግሩም ትረካ ጋር