ሰውን ሁሉ ጉድ ያሰኘው ተዓምረኛ ነው‼️‼️ ከልጅ እስከ አዋቂ ሊሞክረው የሚገባ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 78

  • @fatuma241
    @fatuma241 Год назад +5

    አንባሾክ ይባላል ጊሽጣ ደግሞ በጣም ጣፋጭና ሲበላ እንደ በቆሎ ዱቄት ሻካር ያለ ተበልቶ የማይጠገብ ይህ ደግሞ ትንሽ ጎምዘዝ ይላል ፍሬውን በተን ብታረጊያት ይፀድቃል ግቢዬ ስላለ ነው ነው

    • @ammarcell2790
      @ammarcell2790 Год назад

      የት ክልል ነው የሚገኘው እኔ አረብ አገር ነው የማቀው።

  • @cedricsonic19
    @cedricsonic19 Год назад +6

    በእንግሊዝኛ (Custard Apple ) ይባላል የተለያዩ አይነቶች አሉ
    የአናናስና (pineapple and apricot ) ድብልቅ ጣእም አለው ጣፋጭ ነው

  • @elefuyyoutube7626
    @elefuyyoutube7626 Год назад +6

    ወይኔ ሀረርን አስታወሳቹኝ😔 በጎሮቤታችን ሰርቅን እንበላ ነበር ልጅ እያለን ጊሽጣ እና አቡካ

  • @abeba7037
    @abeba7037 Год назад +1

    እጅግዬ ምርዬ እንኳን ደሕና መጣቹ እሚገርመው ውጫገር ላይ ይሸጣል ግን በጣም ውድ ነው ድሬደዋ በጣም እበላ ነበር ጥቅሙን ሳላቀው ተጠቅሜያለው ማለት ነው

  • @selam7643
    @selam7643 Год назад +4

    እስከ ዛሬ አይቼው አላቅም ጊሽጣ ራስ የሚለው ስድብ ተዝ አላለኝም😂😂

  • @nigistbinyam9859
    @nigistbinyam9859 Год назад +3

    sugar is very dangerous for cell causes by cancer but the fruit has on sugar that is good thank you for you sharing this fruit 😮

  • @mudis7458
    @mudis7458 Год назад +1

    እጅግዬ በጣም አስፈላጊ ጣፋጭ ፍሬ ነው ,,, በጣም ነው የምወደው የት ነው ያገኘሽው ብትነግሪኝ

  • @user-fo1nh4ug1t
    @user-fo1nh4ug1t 8 месяцев назад

    እናት ዬህ አቦሾክ ነው ስሙ ጊሽጣ በጣም ጣፋጭ ነው

  • @YeadiFamily
    @YeadiFamily Год назад +4

    ሰላም ለእናንተ ይሁን 🙏 እናታችን እጅግ እና ምርዬ ልጅነቴን ነው ያስታወሳችሁኝ ሁልግዜ እንበላው የነበረ ልክ እንደ እንድ ፍራፍሬ በብዛት ድሬደዋ በየግቢውም ያድጋል እንፈዛፍ ገበያም ላይ ይሸጣል ስሙ አምቦሾክ ይባላል አመሰግናለሁ ተባረኩ 🙏 💕💞

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Год назад +1

    እናቴ እንኳን ደህና መጣችው❤❤❤ምርየ ናፍቀሽኛል በናትሽ እንይሽ እህቴ የኔመልካም የቃልየ እህት በጣምነው የምወዳችው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Sarasara-ub3xz
    @Sarasara-ub3xz Год назад +1

    እንዴ ካንሰር መከላለሉስ አላውቅም ነበር ግን በጣም ነው የምወደው

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 Год назад

    አዎ ጊሽጣ በጣም ምርጥ ነገር ነው ግን ብዙ አልተለመደም እኔ በጣም እወዳለሁ😍

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 4 месяца назад

    Thanks 🙏 😂our sister

  • @user-wg2jw7mc4d
    @user-wg2jw7mc4d Год назад

    እኔ ፕሮግራሙን በጣም እከታተላለው ሞያውን እወደዋለው ወ/"ሮ እጅግ በጣም እወድሻለው ከደ/ዘይት ነኝ

  • @hirutwoldemichael5804
    @hirutwoldemichael5804 Год назад

    ጎምዘዝ የሚለው መልኩ ግሽጣ ይመስላል እንጂ አንበሾክ ይባላል። አንቺ የያዝሽው አንበሾክ ነው።ጊሽጣ በጣም ጣፋጭና ሰውነቱ ሸካራ ሳይሆን ልስልስ ነው።

  • @mulemamo7544
    @mulemamo7544 8 месяцев назад

    አምበሾክ ነው ጊሻሽጣ በጣም ጣፋጭ ነው

  • @tedjitucomolet9719
    @tedjitucomolet9719 Год назад

    በጣም ነው የምወደው አመሰግናለሁ🙏🙏😘

  • @nuninina4131
    @nuninina4131 Год назад

    betam arif new berchi
    techemari ye alcha kmem azegejajt kene metenu btseri des ylegnal

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 Год назад

    ኢትዮጵያ አገር ይሄ አትክልት አለ የእውነት የሌላ መስሎኝ ዘሩን በሶፍት አድርቄ፡ አስቀምጨዋለው አገር እተክለዋለው ብዬ አይ እማማ ኢትዮጵያ አገሬ መሪ አጣሽ እንጂ የሌላ አትሌት እኮ የለሽም ምድር ድንግል አገሬ ።

  • @sosiabraham420
    @sosiabraham420 Год назад +1

    ካዝሚርንስ ሞክራችሁታል? እንደ ግሽጣው በዳቦ ውስጥ እንደ ቅቤ ተደርጐ ይበላል

  • @mulualemgmeskel6296
    @mulualemgmeskel6296 Год назад +1

    Ere ambeshok new yemibalew gishita betam sweet new degemo kodawem smooth new

  • @richblessed2195
    @richblessed2195 Год назад +2

    Nice dire people call it Ambeshok

  • @yoditbeyene5075
    @yoditbeyene5075 Год назад +1

    በጣም ነው የምወደው!!! የት ይገኛል?

  • @richblessed2195
    @richblessed2195 Год назад +1

    Where did u buy it.couldnt find it in addis

  • @caterinabettioni1212
    @caterinabettioni1212 Год назад

    In Dire Adawa our friend his Italian used to make ice cream never forget that I have never seen this fruit outside Ethiopia please export this delicious fruit

  • @abeba7037
    @abeba7037 Год назад

    ፍሬውን ለማውጣት አራት ባታ ቆርጦ በእጅ ፈልቀቅ ፈልቀቅ ማድረግ ነው እንደዛ ነበር የምናደርገው እናመሰግናለን እጅግዬ ምርዬ

  • @sendumengsha72
    @sendumengsha72 Год назад +1

    ይህ አንበሾክ ይባላል

  • @anchinalumehari845
    @anchinalumehari845 10 месяцев назад

    Oh, this is the best fruit. It can cure cancer

  • @user-lq5fe2wb4b
    @user-lq5fe2wb4b Год назад

    ስላም፡ግሽጣችሁ፡ያምራል፡ከድሬደዋው፡ግን፡የዲላው፡ጣፍጭ፡ነው፡የድሬደዋው፡ደስ፡ያላለኝ፡ጣእም፡አለው፡መድሀኒት፡መሆኑን፡ገና፡ዛሬ፡ሰማሁ፡በይበልጥ፡ወደድኩት፡አስቀናችሁኝ፡ውህም፡ስኳርም፡አትጨምሩበት፡ክብሩን፡አትቀንሱበት፡።

  • @dochodocho8126
    @dochodocho8126 8 месяцев назад

    ጊሽጣ: ሳይሆን: አምባሾክ: ነው: ሚባለው:: ጊሽጣ: በጣም: ጣፋጭ: ነዉ::

  • @maryanmaxamud9610
    @maryanmaxamud9610 Год назад +2

    Not gishta ambashok nwww❤ Dire lay tewdaj nw

  • @fasikayasin5837
    @fasikayasin5837 Год назад

    Dire Dawa Hambeshok ybalal ❤

  • @hirutregass7775
    @hirutregass7775 Год назад +1

    Aow

  • @nesanetbirhanu9571
    @nesanetbirhanu9571 Год назад

    አሪፍ ነው የተባረከ ይኹን ማማዬ

  • @lizworede-said919
    @lizworede-said919 Год назад +1

    Wild apple custard

  • @meronsamuel6513
    @meronsamuel6513 Год назад +1

    አንበሾክ ነው የእናንተ ምስራቅ አከባቢ ይበቅላል ጊሽጣ ግን በጣም ጣፋጭ ነው የሁለቱ ልዩነት ጣእም እና ቴክስቸር ነው አንበሾክ እሾክ መሰል ገፅታ ሲኖረው ጊሽጣ ለሽለስ ያለ ነው ሁለቱም ለጤና ጥሩ ናቸው

  • @user-uv1wl5cn4q
    @user-uv1wl5cn4q Год назад

    በአርበኛ ስሙ ምን ይባላል ማዘርየ ሌሎችም እምታውቁ መልሱልኝ

  • @teshagebeyehu5936
    @teshagebeyehu5936 Год назад +2

    በእንግሊዝኛ ምንድ ነው ሚባለው ፃፊልኝ

  • @aklilugebretsadik9129
    @aklilugebretsadik9129 Год назад +1

    አምበሾክ ነው የሚባለው ድሬደዋ በጣም የበላል ጊሽጣ ሌላ ነው

  • @gedag5658
    @gedag5658 Год назад +2

    ትክክል ናት አዲስ አበባ ጊሽጣ ነው የሚባለው

    • @azebasfaw9246
      @azebasfaw9246 Год назад

      ጊሽጣ አደለም አምበሾክ ነው ከጊሽጣ ጋር ይመሳሰላል

  • @Mm-lf3ki
    @Mm-lf3ki Год назад

    ለስኳር ታማሚ ይሆናል ወይ ?? ማሚዬ ለምታቀርቢው ነገር ሁሉ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @ansar450
    @ansar450 Год назад

    Anbashok yebalal

  • @mareyaamienatee7157
    @mareyaamienatee7157 Год назад

    Geni Ethiopia alee ende arabochig alee ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @Ethioenate
    @Ethioenate Год назад +3

    ሰላም ውዶቼ እንደምን ዋላችሁ ተመልካቾችም ጭምር በተረፈ እስቲ የተጀመረው ቤታቸው ከማለቁ በፍት 50 000 ሰብስክራይብ እናድርስላቸው አሁን ያሉት 47 700 ነው እንረባረብ እነሱ ብዙ ሙያ እያስተማሩን እያሳዩ ነው ለማንኛውም እንበርታ!!!!

  • @sosiabraham420
    @sosiabraham420 Год назад +1

    ግሽጣ ፍሬውም ሲተከል ይበቅላል፡፡ ወቅቱ እንደ አቮካዶና ማንጐ ከመጋቢት ወር ጀምሮ ያፈራል፡፡ ከወፎች ጋር እንቀራመተዋለን፡፡

  • @Mia.0777
    @Mia.0777 Год назад

    What is this fruit called in English so I can look for it here in the USA ? Please and thank you!

  • @msrak4498
    @msrak4498 Год назад

    በጣምነው የመወደው,,ግን አገራችን አለ?????

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 Год назад

    Betam arife new mamiye🙏🙏🙏❤❤❤

  • @tube8869
    @tube8869 Год назад

    በነገራችን ላይ እንዲ በጣም የበሰለው ትናንሽ ትል አይጠፋውም በደብ ቼክ አድርጉ በርቱ ጥሩ ነው

  • @yodittilahun5529
    @yodittilahun5529 Год назад +2

    ጊሽጣ አይደለም አምበሾክ ነው የሚባለው

    • @genetadugnaheran1328
      @genetadugnaheran1328 Год назад

      እንደ አከባቢው ስሙ ይለያል ወደ እኛ ጋር ጊሽጣ ነው የሚባለው ባሌ ሮቤ

  • @nigistbinyam9859
    @nigistbinyam9859 Год назад

    no sugar for cancer patients please correct my family

  • @mudis7458
    @mudis7458 Год назад

    እጅግዬ ምነው ጠፋሽ

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 Год назад

    ቅጠሉ ሻይ ይጠጣል በጣም ውድ ነው

  • @edenyeethiopia9406
    @edenyeethiopia9406 Год назад

    በእንግሊዝኛ ምን ይባላል?

  • @zuriyashwork1306
    @zuriyashwork1306 Год назад

    Yet new yemigegnew

  • @kedist1978
    @kedist1978 Год назад +1

    ወይዘሮ እጅጌ ፍሬውን ትከሉት ያድጋል

  • @mblessing3641
    @mblessing3641 Год назад +1

    እረ አምባሾክ ይባላል ጊሽጣ ሌላ ፍሩት ነው

  • @wengelbekele4144
    @wengelbekele4144 Год назад +1

    ጊሽጣ እሾህ ነገር የለዉም ይሄ አምበሾህ ነው ሚባለዉ ጥቅሙን ስላሳወቃችሁን እናመሰግናለን

  • @kibranegash2339
    @kibranegash2339 Год назад

    Tgset

  • @sosiabraham420
    @sosiabraham420 Год назад

    ግሽጣ ወይም በሐረርጌ ቆማጤ ይባላል

  • @meseretkebede1824
    @meseretkebede1824 Год назад

    ጊሽጣ ነው

  • @hiwotassefa89
    @hiwotassefa89 Год назад

    ግሽጣዬ