ፈረንጅኛ ቁርስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 170

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 Год назад

    እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ ባንቺና በኔ እድሜ ያሉ እናቶች ሞያቸውን የማያወጡ ብዙ አሉ አንቺ ግን እንዲህ መሥራትሽን በጣም በጣም አደንቅሻለሁ በርችልኝ የኔ ውድ ጎበዝ እናት እኔም ሌላ አይነት ስራ እየሠራሁ ነው አንድ ቀን ደፍሬ አወጣው ይሆናል

  • @Godissogood2me
    @Godissogood2me 2 года назад +5

    እናትና ልጅ በጣም ደስ ትላላችሁ። ሀገሬን ታስታውሱኛላችሁ። በርቱ ስላሳያችሁን ምግብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አሜን በጣም እናመሰግናለን

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen 2 года назад +3

    በጣም ቆንጆ ሸክሹካ ነው አረ በኛ ነው ግን አንች በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው 👍👍👍👍

  • @zabeebaaazabeebaaa8160
    @zabeebaaazabeebaaa8160 2 года назад +7

    አር እናትና ልጅ ለኛም አሰቡልን እንጂ በስደት ሆነን የእናት ፍቅርና ጫወታ ለናፈቀን አሰቀናቹን እኮ እድሜና ጤና አላህ ኣብዝቶ ይሰጣችሁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      ይቅርታ ብለናል

    • @zabeebaaazabeebaaa8160
      @zabeebaaazabeebaaa8160 2 года назад

      @@ejigemoya ይቅርታ አያስፈልግም እንዲሁ በጣም ደስ ስለምትሉ ብዬ እንጂ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      ይገባኛል ናፍቆቱ ለዛ ነው በጣም አመሰግናለሁ

    • @zabeebaaazabeebaaa8160
      @zabeebaaazabeebaaa8160 2 года назад

      @@ejigemoya ምንም አይደል ሰላሙን ያብዛላቹሁ

    • @mitugirma1346
      @mitugirma1346 2 года назад

      ሸኪሹካ ይባላል በተለይ አረብ አገር ለቁርስ የተለመደ ነዉ እናተደሞ አሠማረችሁት ተባረኩ

  • @meheretnardos1894
    @meheretnardos1894 Год назад

    I love ❤ it I have to try this menue. Thank you for sharing!

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j 2 года назад +3

    ዋዉ እጅጌ ምረዬ ጨዋታችሁ ምግቡ ደስ ሲል እጅ ይባርክ በርቱ

  • @yecoleyahaddis3686
    @yecoleyahaddis3686 2 года назад +2

    ዋው በጣም አሪፍ ምግብ ያስጎመጃል እጆት ይባረክ እናመሰግናለን ፈጣሪ ጉልበቶን ብርክ ያርግልን በርቱ ጠንክሩ ማዘርዬ እድሜ ጤና ይስጥልኝ እንወዶታለን🥰🥰🥰

  • @taneashamiller8850
    @taneashamiller8850 Год назад +1

    Love this recipe I am going to try this today thanks for sharing much love Cleveland Ohio 🥰

  • @meazabahiru8593
    @meazabahiru8593 2 года назад +17

    ስወዶት ደስ የሚሉ እናት ኖት ጤናውን ይስጦት!!

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Год назад +1

    ማሚዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ባለሙያ አመሰግናለሁ👏👏💐💐

  • @user-mt6zh1bl3t
    @user-mt6zh1bl3t Год назад

    Wowwwwwe👌👌👌💪

  • @Alex-pk9lj
    @Alex-pk9lj 2 года назад +1

    እንኩአን ደና መጡ እናታችን
    በጣም ደስ የሚል ምግብ ነው
    በርቱ እጆት ይባረክ 🙏🙏

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @zemzemfaraja2953
    @zemzemfaraja2953 Год назад +1

    ሹኩሽካ አዬን ይበላል በአረበኛ ወይዘሮ እጅገ አድናቂሽ ነኝበርቺ

  • @ggg2716
    @ggg2716 2 года назад +2

    አሪፍ ምግብ ነው በርቱ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @kiyaisraeal8514
    @kiyaisraeal8514 2 года назад +1

    Minalebet Enate betehogniii bemariyam ...Egeziabeher edeme ketena yestesh ...

  • @qamuti1
    @qamuti1 Год назад +1

    ሰለም ለዚ ቤት ማሚዬ እንኳን ሰለም መጠሽ እነቶች ሚሰሩት ምግብ ዉስጤ ነዉ እማ ራጅም እድሜ ከጤና ገር
    ፕሮፈይሌን በመጫን ቤታሰብ ይሁኑ

  • @meseretseyoum3016
    @meseretseyoum3016 2 года назад +1

    እጅግ. ቀለል ያለ የዶሮ አሮስቶ አሳይን በጣም እንወድሽስለን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      እሺ አመሰግናለሁ

  • @nadiarefiat8511
    @nadiarefiat8511 2 года назад

    Yummy yummy delicious god bless you always dearest mom I really love watching your videos and i learn from it thank you 💕💕💕💕💕

  • @zemzemadem3831
    @zemzemadem3831 Год назад

    Betam konjo newu gin ye fernji sayihon ye Areb new. "Meliki yisitegni enji muyasi ke gorebete" enilalen ayidel. ye hulum ager muya melimedi tiru newu. 👌👌👌👌👌👌👍

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Год назад

      Ewnet new moya leras new

  • @Ethiopia.143
    @Ethiopia.143 2 года назад +1

    እናመሰግናለን እናታችን የተባረከ ይሁን

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 2 года назад +1

    የሜላት እናት በጣም ቆንጆ 😍❤️ አድርገሽ ነው የሰራሺው የሚድል ኢስት ህዝቦች ምግብ የአረቦቹ ነው ስሙንም በትክክል ገልፀሽዋል ሻክሹካ ነው እሚባለው በጣም ነው እሚጣፍጠው በተለይ ለቁርስ ያው ለየት የሚያደርገው እንቺ ስጋ ጨምረሽበታል ምርጥ ባለሙያ ነሽ 👌 አድናቂሽ ነኝ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas Год назад +1

    የሜሉዬ እናት ባለሞያ እጅዎት ይባረክ

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 2 года назад +3

    የድሮ እናቶች በልጅነታቸው አግብተው በልጅነታቸው ወልደው ያሳድጉና እርጅና ግዜያቹው ሸልሰው ወጣት ይሖናላሉ ። በዚሕ ላይ ሙያቹው በዚሕ ላይ ሲያበስሉ ሲጋግሩ ቡና ሲያፈሉ ብዙ ነገር እየተወያዩ ነው አይ ያሑኑ ወጣት አይን የበላው ብቻ

  • @kidusanshiferaw2796
    @kidusanshiferaw2796 2 года назад +1

    Endet des endemitelu edemena tena yesetachu ❤❤❤

  • @1221mi
    @1221mi Год назад

    ማሚዬ የምስር ማቁላያ ያልሻትን ቪድዮ ብትሰሪልን በጣም ኣሪፍ ነበር።

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Год назад

    ማዘርዬ ክሽን አርገው ሰርተውቷል እጅ ይባረክ

  • @zinashieul550
    @zinashieul550 2 года назад

    Ejege yetegurshen kelme asayen

  • @shalushalu58
    @shalushalu58 Год назад +5

    እኔም ከእናቴ ጋር እዲህ ነበርሁ ገበያ ሰንሄድ ስናወራ ያየን ሰው አንድ ቤት አደለም የምታድሩት ይሉን ነበረ አባቴ ከውጭ ሲገባ ሁለታችሁ ብቻ ነው ሌላ ሰው የለም ይለናል ዛሬ ስደት ለየኝ ከእናቴ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Год назад

      አይዞን ለመገናኘት ያብቃን

  • @melatTUBE
    @melatTUBE 2 года назад +1

    Wow so yummy 😋 😍

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +1

      Thank you liji

    • @lemlemlem8737
      @lemlemlem8737 Год назад

      አረ ሜሉ እሁድ ናፈቀን ቤቢ እንደው እያደገ ነው

  • @merry_hani
    @merry_hani Год назад

    Momya egish yibarek

  • @mominaahmed1784
    @mominaahmed1784 2 года назад

    Mashaallah des telalachuh ❤

  • @selamweynay498
    @selamweynay498 2 года назад

    የምታሳይን የምግብ አሰራር ቆንጆ ነው እባክሽን የበርበሬ አዘገጃጀት አሳይኝ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አለ ቻናሌ ላይ

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 Год назад +1

    እናታችን በረቱልን እና የቅመም አዘገጃጀት ያልጫ የቀይ ወጥ ባልትና ነክ ሙያወችን አሳዩን እና መሰግናለን እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 2 года назад +1

    btam dess tlalachu❤❤❤👍👍👍👏👏👏

  • @kibrezawudu8428
    @kibrezawudu8428 2 года назад

    Wooowww

  • @bisratgebremedhin9051
    @bisratgebremedhin9051 Год назад

    Mirye i agree with you

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 года назад

    እጅግ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ነው ልጆችሽም ስነስርዓት የተላበሱ ናቸው ። የባለፈው ጥያቄ አሸናፊ ማን ሆነ?

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      የበዓል ውሎ በሚለው ቪድዬ ተገልፆል

  • @jesusking3536
    @jesusking3536 Год назад

    Eji ybark blenal

  • @foziatube691
    @foziatube691 2 года назад +5

    ምርዬ አንድ ቀን ማዘርን ኢንተርቪው አድርጊልን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +1

      እሺ ጥያቄ ምረጡና

    • @foziatube691
      @foziatube691 Год назад

      @@ejigemoya እሺ ምን ትጠየቅ ብለሽ ፎቷቸውን ፖስት አድርጊና እንጠይቃለን

  • @mamywedajenh7678
    @mamywedajenh7678 Год назад

    በጣም የምትወደዱ ቤተሰቦች መጀመሪያ ሜላትን ነበር የማውቀው ከዛ ዘመናዊት አሁን ደሞ ምርዬ አኔም ልጆቼን ጨዋና የራሴ ጓደኞች ለማድረግ ምን ዘዴ ልጠቀም በጣም የሜላትና ያንቺ የምግብ አሰራር ምርዬ በቦክሰኛ ዘመናዊት በፀጉር በጣም በጣም በጣም አመሰግናችኋለሁ እባክሽ ምከሪኝ አከብራችኋለሁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Год назад

      እሺ አንድ ቀን እለቃለሁ

  • @hannaamare3628
    @hannaamare3628 Год назад

    👍👍❤️❤️‼️‼️‼️

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 2 года назад

    betam arife new mamiye amesegenalewe 🙏 🙏🙏❤❤❤

  • @ihsanamin1583
    @ihsanamin1583 2 года назад

    Wey moya besh besh

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 2 года назад

    እናመሰግናለን ማሚዬ 👍

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +1

      አኔም አመሰግናለሁ

  • @citronahmed1438
    @citronahmed1438 Год назад

    Yale nech shnkurt mgb mesrat des aylm

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 года назад

    ጎበዝ እኮነሽ ብዙ ተማርኩ እሰይ

  • @belayneshamare4137
    @belayneshamare4137 2 года назад

    ማዘርዬ ቆንጆ እጅ ይባርክ 💞 አናቴ መስለው ይታዩኛል አዳንቱ ቀልደኛ ባለሞያ ነች አሁን ራያ በጦርነት ምክንያት ድምፃቸው ጠፋብኝ አሜሪካ ላምጣት እያስብኩ ጦርነት ተፈጥረ😥ብቻ አግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አሜን ፈጣሪ በሰላም ያገናኝሽ

  • @hanatesfaye3678
    @hanatesfaye3678 2 года назад

    Yetashege timatim hule metekem gn tena lay tinsh gudat aynorewm berejem gize?

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      Eskahun mnm alagatemenem egnan

  • @sedaleeshete5139
    @sedaleeshete5139 2 года назад +1

    ሸኮሹኮ የቱኒዜያ መግቡ ነው

  • @samizumkan6364
    @samizumkan6364 2 года назад +1

    ሁሉም ነገር የሚያምርባት እናት እኮ ነሽ ማሻላህ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @batkerobekele3610
    @batkerobekele3610 Год назад

    እንደምን ዋላችሁ ማዘርዬ ከሙን እንዴት እንደሚዘጋጅ ቢያሳዩን ሌላው ሁሉንም የቅመም አዘገጃጀት ቢያሳዩን አመሰግናለሁ

  • @geniayu0772
    @geniayu0772 Год назад

    my moms name is also ejigayehu she is young

  • @keratube4443
    @keratube4443 Год назад

    Abeshena keye shenquret men kemem new mbalew??

  • @mahaletmengistu4859
    @mahaletmengistu4859 2 года назад

    👍👍👍👍👍

  • @hiyamhiyam162
    @hiyamhiyam162 2 года назад

    Ezi areb bet enserawalen

  • @user-ju5dz7ux7f
    @user-ju5dz7ux7f Год назад

    በርበሬ የገባው ነዉ የሚመስለው

  • @nigist6147
    @nigist6147 2 года назад

    ሹክሹካ የአረብ ምግብ ነው ግን ስጋ አይገባበትም

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      አዎ ተናግረናል እኳ

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 года назад +1

    ከስጋው በስተቀር? ሹክሹካ ይባላል በአረብ ሀገር አሰራር:: እናንተም ጥሩ አድርጋችሁ በራሳችሁ ሞያ ሰርታችሁታል እናመሰግናለን🙏🏾

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +1

      እናመሰግናለን

  • @vipqatar7973
    @vipqatar7973 2 года назад

    ሠላማቹ,ይብዛ

  • @jamelamohammed3212
    @jamelamohammed3212 Год назад

    ባርበኛው የቁላል ፍርፍር ማለትነው

  • @zeytunazeytuna7609
    @zeytunazeytuna7609 2 года назад

    Mame eske kemmocen azgjajet ande asaun ples

  • @emuneshigetu9648
    @emuneshigetu9648 2 года назад

    እጅጋየሁ በናንተ እድሜትክክለኛነዉ

  • @tirsitweldemariam4551
    @tirsitweldemariam4551 Год назад

    Stamru weyne chewatachu dresses setelu

  • @etsubdinkalamriew5938
    @etsubdinkalamriew5938 2 года назад

    YMMMM

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie3108 2 года назад

    ማሚዬና ምርዬ❤❤❤❤ እውነቷን ነው ዛሬ በጣም አምሮብሻል እጅሽ ይባረክ 🙏 ምድጃው ጥሩ ነው ወይ የከገር ውስጥ ምድጃ ድስቶቼን ጨረሱብኝ ከዲስ ሆነው ተበሳሱብኝ የአንቺን ምድጃ ፌስ ብክ ላይ ነው የማየው እባክሽ ጥሩምድጃ ነው ወይ ተባረኩልኝ❤❤❤

  • @azebeawete4680
    @azebeawete4680 Год назад

    ከከሙን ምትይዉ አአልገባኝም

  • @menberemenweyelet2252
    @menberemenweyelet2252 2 года назад

    Yetebarekesh enate edemanatena yesetesh

  • @shewitgirmaye6622
    @shewitgirmaye6622 2 года назад

    ❤🙏

  • @merry_hani
    @merry_hani Год назад

    Siyamir tagabku bamayet becha

  • @Kidanmihret
    @Kidanmihret Год назад

    Shakshuka is Palestinian and isreal Tewedaje kuris new tastu kamun mok silew Yetaftal anyways bertu❤

  • @bmshrassist5566
    @bmshrassist5566 2 года назад

    Abet yenatinet leza merye silu enbaye yemetal

  • @amelewerkshawel3197
    @amelewerkshawel3197 2 года назад +1

    ነጭ ሽኩርት ኮረሪማ መከለሻ አስፈላጊ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +1

      የተረሳ ነበር ኮረሪማ በጣም ጥሩ ነው

    • @eyuchristian3981
      @eyuchristian3981 Год назад

      @@ejigemoya korerema is must

  • @TubeMekiyansTube
    @TubeMekiyansTube 2 года назад

    sewdote beritulene enamsegenalne

  • @user-yb4in8qd5u
    @user-yb4in8qd5u 2 года назад

    ሰላም እህቴ እባክሽን ካላስቸገርኩሽ የtelegram አድራሻሽን ፈልጌሽ ነዉ በጣም🙏🙏

  • @sablebena5936
    @sablebena5936 2 года назад

    በአረቦች ሹክሹክ
    ይባላል እኔ በጣም ነውይማውደው፣እሪፍነውማዙክአ

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 2 года назад +1

    ማሚ ከእርሶ ጋ ያለችው ልጅ የቃል ድምፅ ይመስላል

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад +1

      አዎ አንድ አይነት ነው

  • @user-bp6tz9zc1y
    @user-bp6tz9zc1y 2 года назад

    ቤድ ኢዩንነው ሚሉት አረቦቹ

  • @wesensahle1078
    @wesensahle1078 Год назад +1

    አብሹ ተቆልቶ ነው

  • @meazaamenu2200
    @meazaamenu2200 2 года назад

    Shekshuka ye Egyptian mgb new sga aygebawm

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      Awo egna selfelgen new yechemernebet

  • @Hope20437
    @Hope20437 2 года назад +1

    በጣም ነው ደስ የምትሉት😍 እናንተ ስትቀላለዱ ስትስቁ እንዴት እንደምቀና ብታዩ እናቴን ከ20አመት በላይ አላየሗትም። እናንተን ሳይ በህሊናዬ እሷን እየሳልኩ እምባዬ ይመጣል

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Год назад +1

      አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ

    • @Hope20437
      @Hope20437 Год назад

      አሜን አሜን

  • @user-jd1kx5eh5k
    @user-jd1kx5eh5k 2 года назад

    ሸክሹካ የአረብ ምግብ ነው በተለይ የመን ሳኡዲአረቢያ ለቁርስ ይዘወተራል የፈረንጆች ምግብ አይደለም

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  2 года назад

      እሺ በጣም እናመሰግናለን

  • @banjibanji425
    @banjibanji425 2 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 2 года назад

    ሳልሳ ቢቀር !!

  • @azebgirma9126
    @azebgirma9126 2 года назад

    ye Arboc megeb new ...kurs lai be bezat yemgbtal....ye fronjoc aidlm.

  • @meseretyilma2436
    @meseretyilma2436 Год назад

    እናትና ልጅ ወሬ አበዛችሁ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Год назад

      ማሳለፍ ይቻላል

  • @tube-vf1pu
    @tube-vf1pu 2 года назад +2

    👉🏼📚ከሁሉም በፊት ተዉሒድ ይቀድማል ከዛም ቀጥሎ ሶላት እያለ ይቀጥላል እናም ኢሥላማዊ ጥያቄና መልሥ ፈትዋ በተከታታይ ይለቀቃል በነፃ እዉቀትን ይማሩ ወደቻናሌ ይቀላቀሉ ፕሩፋይሌን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ📖📖🌹 ጎራይበሉ

    • @seadareta533
      @seadareta533 2 года назад

      جزاك الله خيرن يحوي