Tizit Ze Arada - በኢትዮጵያ የተማሪዎች ንቅናቄ ውስጥ ጉልህ ሚና ከነበራቸው አንዱ የሆኑት ዋለልኝ መኮንን ፤ የብሄር ትግል ጥያቄ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 17

  • @ethiotezeta7061
    @ethiotezeta7061 8 месяцев назад +3

    ስለሰው ልጅ መብት እንጂ "ስለብሄር" መብት እያለ የሚያወራ ማንኛውም ተማርኩ የሚል ገደል ይግባ።መሞት የነበረበት እንደእባብ ተጨፍጭፎ ነበር።

    • @wowwow5075
      @wowwow5075 2 месяца назад

      ፈሳም ዲቃላ ነሀ እበት የሽንታም ዘር!! ጋላም ትግሬም በብሄር ተደራጅቶ አማራና ሌሎች ብሄርተኛ ሲሆኑ የዲቃላዎች በሽታ ነው። ዘር ስለሌለህ🥹 ያንተ ኢ/ያ ትዘቅዘቅ‼️☠️

  • @umucamarmohameed3074
    @umucamarmohameed3074 4 года назад

    He's amazing person

  • @husseinadem8218
    @husseinadem8218 4 года назад +2

    የዋለልኝ መኮነንን ታሪክን በደረጀ ሀይሌ ፕሮግራም ተከታትዬው ነበር እጅግ የሚደንቅ ወጣት ነበር ግን እነዚህ ብዙ ለሀገራቸው የለፉ ወጣቶች ብዙ ግዜ ዝናቸው ሲወራ አይሰማም በጣም የሚደንቅ ወጣት ነበር ።

  • @hawagemal9927
    @hawagemal9927 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ishmaeldassa8268
    @ishmaeldassa8268 3 года назад +1

    He left all mess at the back of him we can't organize it.

  • @lalaeio1171
    @lalaeio1171 4 года назад

    የጥላሁን ግዛውን እና የእጮኛው ዮዲት ታዮ ተከታትለው ህይወታቸው ማለፉ በጣም ያሳዝናል። የጥላሁን ወንድም አደባባይ በፃፈው ከጥላሁን ታሪክ ላይ አንቤዋለሁ። ነብስ ይማር ። በጥቁር ቢትልስ ያለው ፎቶ ነው ጥላሁን ማለት።

  • @woldetewolde9193
    @woldetewolde9193 11 месяцев назад

    የዋለልኝ የብሔር ክልል ጎጃም ነች። ሌሎች ብሔረሰቦች ናቸው መገንጠል አይችሉም ማለት ነው። አሁን የዋለልኝ ጽሑፍ ትክክል ሆነ።

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 4 года назад

    የሚገርም አስተሳሰብ ነበረው በዚያ ዘመን ግን የሚያዳምጠው አልነበረም።

    • @umucamarmohameed3074
      @umucamarmohameed3074 4 года назад +1

      Batam

    • @MultiAyele
      @MultiAyele Месяц назад

      No one listened ? They did live peace full & happy life because , they understand what was he talking about , now you living his dream , do you have huppy & peace full life ? May be you are not Ethiopia people , I know how the nationalist think .

  • @OneLOVETube
    @OneLOVETube Месяц назад

    የመጀመሪያ ዘሩ ቆጣሪ ዘረቢስ እርኩስ ያው ዛሬ ድረስ በዘር ሚያባላን የእሱ ፅሁፍ ነው ይሄ ዲቃላ

  • @yitaweseshetu8017
    @yitaweseshetu8017 Год назад

    ጀግናው ሻምበል ተስፋዬ አረሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጥቁር አምበሳ በጀግንነትህ ትታወሳለህ

  • @abab8545
    @abab8545 4 года назад +3

    ቆረቆንዳ ደደብ ነበር አንድ መጽሀፍ አንብቦ ሁሉን የሚያቅ የመሰለዉ እንጭጭ ነበር በጊዜ መሸኘቱ ጥሩጸነዉ ከነበሰበሰ አስተሳሰቡ::

  • @kitawtadesse2679
    @kitawtadesse2679 2 года назад +1

    ዋለልኝ እኮ የለየለት አሸባሪ ነው። እርሱን መዘከር አሸባሪነትን እንደማበረታታት ይቆጠራል።