Sheger FM Tizita Ze Arada - የአምባለጌው ጀግናና የአድዋ ጦር አበጋዝ ፊታውራሪ ገበየሁ (አባ ጎራው) Fitawrari Gebeyehu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 38

  • @adugnanegesu6930
    @adugnanegesu6930 Год назад +10

    አደዋ ስላሴን ጠላት አረከሰው
    ገበየሁ በሞቴ ግባና ቀድሰው❤
    ክብር ሀገርን ላቆዩ ጀግኖቻችን🙏

  • @yaredy.zegiorgis6414
    @yaredy.zegiorgis6414 Год назад +6

    የአድዋ ጀግኖች ታሪክ እጅግ ይመስጣል። ክብር ለጀግኖቻችን። ተራኪው ተፈሪም ድምፅህ እጅግ በጣም ይመስጣል ይጣፍጣል።

  • @mulukenalene2497
    @mulukenalene2497 Год назад +2

    የጀግኖች ዘመን

  • @SiyamS.A
    @SiyamS.A Месяц назад +1

    በአድዋ ጦርነት ለጣልያኖች ሀሰተኛ መረጃ የሚያቀብለው ሰው ማን ነበር ? እባክህ መልስልኝ 😢😢🙏🙏

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 Год назад

    ሰይማሩ የሀገር ፍቅር የገበቸዉ ጀግኖች በደማቸው ያቆዩትን ሀገር ተማሪን የምሉ ጠባብ ጠባቦች ልያፈርሱት ይታገላሉ ።
    ማማር ሰዉን ይጠቅማል ግን የእኛን አገር ተማሪን የምሉ ግን የደነቋሩ ፖለቲከኞች እኛን እርስ በእርስ ያበሉነል

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 Год назад

    ትውልዱ ታሪኩን ብንሰማ ብናነብ ሀገራችንንን አንረብሻትም ነበር😭😭😭😭የኛ አባቶች ለሀገራቸው ነው የሞቱት😭😭😭

  • @marietedla9997
    @marietedla9997 Год назад +2

    በወቅቱ ግን እንደ መከላከያ ሚኒስትር ሆነው : አዋግተው ተዋግተው ስለ ተሰዉት በሻህ አቦዬ ብዙም ሲባል እንሰማም : ትዝታ ዘአራዳ እንድ አንድ ቀን ስለ እሳቸውም ጀባ ብትለን መልካም ነበር::

  • @Habeshawi26
    @Habeshawi26 Год назад +2

    አባቶቻችን ስለ አገር ያላቼው ፍቅር ከተግባር ጋር ነው ! እኛ ግን መንግስት ነኝ ባዩአገር ሻጭ ማህብረሰቡ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እሚለው በአፉ ብቻ !
    በራሴ አፈርኩ

  • @selamlalem3040
    @selamlalem3040 Год назад +3

    እነሱ እዉነትም ሰዉ ነበሩ ሀገረንም ህዝብንም በለጋ ዕድሜያቸው ያከበሩ ሞተዉ ሰዉ ያረጉን በነሱ ሞት ነፃነትን ሰተዉን ላም እሳት ወለደች ሆንና ዛሬ የአንዱን ሰዉ ዘር ከፋፍለዉን ከሰዉነት አንሰን በጎሳ ተከፋፍለን እንባላለን
    ዛሬ ላይ በህይወት ኖረዉ እንኳንም ያላዩን በቅኝ ያልተሳካለት ነጮቹ በጦርነት ያላሸነፉንን ከፋፍለዉ ይኸዉ በደስታ ወይናቸዉን ይጎነጫሉ

    • @የገብሪኤል
      @የገብሪኤል Год назад +1

      በትክክል ገልፀሸዋል ።ፈጣር ወደ አንድነታችን ይመልሰን

    • @selamlalem3040
      @selamlalem3040 Год назад

      @@የገብሪኤል አሜን

  • @an3897
    @an3897 Год назад +1

    "እንኳን ሞት እርጅና አለ" አለ አንበሳ።

  • @otube6841
    @otube6841 Год назад +2

    ገበየሁ አባት አልነበረዉም እንዴ?

    • @gebyaweanteneh5837
      @gebyaweanteneh5837 Год назад

      Yabatachew sem dejazmach tekle yebalalu yemenz sew nachew

    • @nurtube.Nurtube
      @nurtube.Nurtube Год назад

      ​@@gebyaweanteneh5837 እረ ታሪክ እወቅ

  • @zeydaanhasan8544
    @zeydaanhasan8544 Год назад

    GEVAYOW Gurmu Gurmu Gurmu

  • @abrahamabera58
    @abrahamabera58 Год назад

    የገበየውን አባት ለምን አትጠሩም?? ማፈርያዎች።።።። ገበየው ጉርሙ ነው ሙሉ ስሙ።።

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu Месяц назад

    Fit Gebayehu Girmu is an Oromoo Origin

  • @betmariam3696
    @betmariam3696 Год назад

    Gerume newe yakeberelen

  • @zeydaanhasan8544
    @zeydaanhasan8544 Год назад

    Abatu Gurmu Gurmu Gurmu
    Tarik Xamzashoch

  • @YadessaEjeta-c4i
    @YadessaEjeta-c4i 10 месяцев назад

    Who is the father of Gebeyehu why don't you tell us Gebeyehu Gurmu

  • @bedelutesfaye-ep8yk
    @bedelutesfaye-ep8yk Год назад +1

    ፊታውራሪ ገበየው ጉርሙ ብለህ ጥራ ለምን የአባት ስም መጥራት ትፈራለህ

  • @abdurehimmohammedabd5219
    @abdurehimmohammedabd5219 Год назад +2

    Hbesha bemahonu yemikora esti

  • @FidaGada
    @FidaGada 10 месяцев назад

    Gebeyehu guru belewu....atidebiqi

    • @FidaGada
      @FidaGada 10 месяцев назад

      Gebeyehu gurimu

  • @fayako2546
    @fayako2546 Год назад

    Tiliku chigirachu tarik tidibikalachu kemezegebih befit tarikin atina

  • @fnottube2532
    @fnottube2532 Год назад +3

    ፊታውራሪ ገበየሁ ተክሌ የግድምወርቅ የተወለዱት መንዝ ነው።

    • @selamlalem3040
      @selamlalem3040 Год назад

      እንደናተ አይነት ጭፍን የነጭ ከሀገር ጀግና ይልቅ በሰፈር ይወሰናል ድሮስ ከሰዉነት ያነሰ ከዚ ያለፈ አያስብም

    • @abellegesse1048
      @abellegesse1048 Год назад +1

      መንዝም ይወለድ ወንዝ ታሪክ ሰርተው አልፈዋል። አንተስ ቤትህ ተዘፍዝፈሃል፣ ዝፍዝፍ

    • @alemayhufekadu4834
      @alemayhufekadu4834 Год назад

      ጀግና ሁሉ የኛ ማለት አባዜ።ለራስ ያልሆነ ዳይበራም ትውልድ!

    • @AsuSa-uu4hm
      @AsuSa-uu4hm Год назад

      ​ገበየው ጉርሙ ነው አባቱ ኦሮሞ ሲሆን መግለፀ አይፈልጉም ማሳወቅ አማራ የታሪኪ ሌባ ናቸው ዘጠኛ የኦሮሞ ጦር 6:12 መሪዎች መናገር አይፈልጉሁም አብተ ጎርጊሰ ዲናርጌ ጎበና ዳጫዬ ነው ሚባለው

  • @ስሜቴክ
    @ስሜቴክ Год назад

    የሸዋ አማራ ጀግና ሲሆን የተወለደበት ቦታ ጠፋብህ ወሬኛ

    • @freytube2731
      @freytube2731 Год назад

      Fetawrari Gebehyu Gurmu ( AbaGoraw)🇪🇹

  • @front_spice
    @front_spice Год назад

    ግርም እሚለኝ የዚህ ሀገር ሚዲያ ተብዬዎች ቢቸግር የምንሰማችሁ መሆኑን አትዘንጉ እና የሆነ የኃላ ታሪክ ስታቀርቡ የምታቀርቡት ሰው ታሪክ ኦሮሞነት ካለው የአባት ስም አትፅፉም ቸ
    ከኦሮሞ ውጪ ከሆነ ደግሞ እስከ ሀያት ቅድመ ሀያት ታስቀምጣላችሁ። በግሌ ምንም ስለማልጠብቅ አልገረምም። አባቶቻቹም እንዲው ታሪክ እየቀሙ ሀገሪቷን ለዚህ አበቁ። ያልሆነን መፃፍ ያልተፃፈን ማንበብ ተክናቹበታል። ግን ምንም አልፈየዳት ለዚች መከረኛ አይለፍልሽ ለተባለች ሀገር።

    • @AsuSa-uu4hm
      @AsuSa-uu4hm Год назад

      በትክክል ኦሮሞ ዘር ካለበት አባቱም አገሩም አያቱም አይታወቅም ሰሙን ብቻ ይገልፀሉሁ የታሪክ ሌቦች ኦሮሞ ለዚች አገር ዋጋ ከፍላል ግን መናገር አይፈልጉም የአማራ የራሳቸው ሲሆን ሰም እሰከ አባቱ አያቱን በታሪክ ይፀፍሉ

    • @lora6175
      @lora6175 Год назад +1

      ኦሮሞ ኢትዮጵያ ውስጥ ታሪክ የለውም የማዳጋስካር ወራሪ ነውና አታድርቁን