በነገራችን ላይ! የብሔር ጥያቄና ዋለልኝ መኮንን - ክፍል - 1 -ከደረጀ ኃይሌ ጋር - | E09 - Benegerachin Lay [Arts TV World]

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 авг 2024
  • በነገራችን ላይ! የብሔር ጥያቄና ዋለልኝ መኮንን - ከደረጀ ኃይሌ ጋር ክፍል - 1 |
    E09 - [Trailer] Benegerachin Lay with Dereje Haile part 1
    #BenegrachinLay #በነገራችንላይ #DerejeHaile #ደረጀኃይሌ

Комментарии • 472

  • @ridwan4772
    @ridwan4772 9 месяцев назад +2

    ወለልኝ መኮንን በእውነት ሀቀኛ ለተጮቁኑ ብሒሮች በኢትዮጶያ ሕዝቦች የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብት እስከመገንጠል በፕሪስንቢል ደረጃ አለም አቀፋዊ እና ፊታሃዊ በዚህ ምድር አይቀሬ ነው።ታሪካዊ ሄደት ነው።

  • @user-wd6to3zq9z
    @user-wd6to3zq9z Год назад +7

    ዋለልኝ የወያኔ ባንዳ እንኳንም ባጭሩ ተቀጨ

  • @emmyt311
    @emmyt311 3 года назад +1

    የነ ዋለልኝ መኮንን አጋንታዊ አይዶሎጅ ነበር!! እነ መለስም እንዲህ አይነት አይዶሎጅ ይዘው መተው ነው ሀገራችንን በዘር ያባሉን!! ይህን የዘር ፓለቲካ እግዚአብሔር ያጥፋልን!!!!! ሰላም ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያውያን!!! 💚💛❤🙏

  • @SalehAbdela
    @SalehAbdela 4 месяца назад

    Ato Zewdu has there B qualities
    B = Brilliant
    B= Brave
    B= balanced
    Sir, Zewdu you are the best sample of intellectual of our times !!!

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 4 года назад +12

    ጋዜጠኛ ደረጀ ቁምነገርህናየምታቀርባቸው ቁምነገሮች ብቻ ሳይሆን ድምፅህ በራሱ ልዩ ቃና አለው አድናቂህ ነኝ

  • @genetzegeye3497
    @genetzegeye3497 2 года назад +3

    ደረጀ የምታቀርባቸው ግሩም የሆኑ ሰዎች አንዳንዴ በጭንቅላታችን ውስጥ የሚመላለሱ ጥያቄዎችን የሚመልሱ በመሆናቸው በጣም እናመሰግናለን። እንግዳውን በጣም ጠንቀቅ ያለ ለስዉ የሚገባ ትንታኔ በማቅረበዎት እውቀትን ያብዛለውት እላለሁ።
    ያን ትውልድ የመሰለ ከስንት ዘመን አንዴ የሚፈጠር ከአመራር እስከ አባል በአመነበት አላማ ህይወትን ሳይሰስት የስጠውን ትውልድ ማንም እየተነሳ ያትውልድ ነው ለአሁኑ ሁኔታ ተጠያቂ ከማለት አሁን በቆምበት ጊዜ ሆኖ ያ ትውልድ ምን ሰራ ብሎ
    ከውድቀትም ሀነ ክስኬት ተምሮ የራሱን ጊዜ ሰርቶ ማለፍ እንጅ ማንም ሰው ያንን ትውልድ መኮነን ቀርቶ ከጥጉ አይደርስም። ሰው በመሰለው በተረዳው ልክ ነው መስራት የሚችለው። የሀብታም ልጅ ድሀን ነፃ ለማውጣት የታገለ ትውልድ ነው የፊውዳል ልጅ አባቱን ስህተት ነው ብሎ ተሟግቷል ብታነቡ የበለጡ ልትረዱት ትችላላችሁ።

  • @serenityshalom7387
    @serenityshalom7387 4 месяца назад +1

    Tilahun gizaw Birhanemeskel Reda zereu kihshen dr tesfay debesay dr nigist Adane Tselote Eskiyas etc all from Tigrai fighting for Ethiopia issues ❤❤❤

  • @anetenhtesfayethe4kilo653
    @anetenhtesfayethe4kilo653 4 года назад +3

    ደሬ ስወድክ እኮ የምታቀርባቸው ሰዎች የጠለቀ የፖለቲካም ይሁን የእውቀት የህይወት ልምድ ተሞክሯቸው ዘጭ እና ጥንቅቅ ያለ የምርጥ ጭንቅላት ባለቤት አንተም ፕሮግራም ስስራ ሙሉ መረጃ ማጣቀሻ የዘህ ነው የምትቀርበው ይመችህ አቦ የስደት ዘመኔን የምታጣፍጥልኝ ነህ የዘሀቸው የምተረገባቸውን መፅሀፎች በተቻለኝ አቅም እያስመጣሁ አነባቸዋለው ተባረክልኝ

  • @selamawithagos5248
    @selamawithagos5248 7 месяцев назад +1

    May the Almighty God bless you Mr. Dereje Haile.
    Keep up the good job. I have learned a lot from your show.
    Much respect for you. God bless you and your family.

  • @SalehAbdela
    @SalehAbdela 4 месяца назад +1

    I have followed በነገራችን ላይ program for a long time. However, so far I have not seen such intellectual like this gentleman and አቶ ጌራ former EPRP member who has integrity and confidente. Such life lived like these two intellectuals is life worth living !!! Than you sir!!!

  • @fernandaperez580
    @fernandaperez580 3 года назад +1

    በእውነት ደረጄ እንደዚህ እነዚህን የጥንት ምሁራኖች እያነጋገርክ ጥያቄም እያቀረብክ ይህ አሰታሪቂነትህን ወይም ይቅር ባይነትህ በጣም የሚያሰመሰግንህ ነው
    እነሱንም ይቅርታን እንዲማሩ ወይም እነዲያደርጉ የምታደርገው ጥረት አሰደናቂ አሰተማሪ ነው

  • @samuelweldesadik6049
    @samuelweldesadik6049 Год назад +1

    I like your network god job

  • @giosafanyen
    @giosafanyen 9 месяцев назад

    በጣም ግሩም የሆነ ውይይት! ምስጋና ለ አቶ ግዛው ዘውዱ

  • @deskiya8126
    @deskiya8126 2 года назад

    ማን ይናገር የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ የሚባለውን አባባል በዚህ የፕሮግራም ዝግጅት ላይ በትክክል አግኝተናል አቅራቢውና ቀራቢዎቹ ለጆሮ የማይሰለችና በጣም አሰተማሪ የሆነ ያልተበረዘና ያልተከለሰ እውነተኛ ታሪክ ይዘው በመቅረባቸው ከፍ ያለ ምሰጋና ይገባቸዋል ተኮላ ማሞ ያላቸውን ሲናገሩ ደረጄ የመለሰላቸው መልሰ በጣም ገርሞኛል ትክክል ነው ተኮላ ( አውቀዋለሁ ) ሲናገር የቄሰ ትምህርት ቤት የቅኔ ተማሪ የነበረ ይመሰላል ።

  • @alemasfaw8179
    @alemasfaw8179 4 года назад +4

    አለም ወደ አንድ መንደር በመጣችበት በዚህ ዘመን አፍራሽ ሀሣብ ለኛ ለኢትዮጵያውያን አይተቅመንም የማንኛውም ሰው መብት ፣ ፍትሀዊ ተጠቃሚነት ፣ በእኩል አይን መታየት ለነዚህ መብቶች መታገል መልካም ነበር! ስለመገነጣጠል ለኛ አይጠቅመንም ለነገሩ ሀሣባችሁ እየተሣካላችሁ ነው ደስ ይበላችሁ ተማሪ በየ ዩኒቨርስቲው እየሆነ ያለው ምስክር ነው !

    • @samsonbereket2392
      @samsonbereket2392 4 года назад +1

      እንዴት ነው የመጣችው? ኣንተ እንደምትለው በሃይልና በማጭበረበር ሳይሆን አእኩልናትና በመተሳሰብ ነው እንዋለልኝም ይህንን ሃሳብ ነው ያቀረቡት። በኣሁኡ ሰኣት ኣለምም በመተሳሰብ እና በመፋቃቀድ ኣንድ እየሆነች ነው። የ ናንተው ችግር ግን ኣንድነት ምን ማለት እነደሆነ ሰላልገባቹ ችግር ተፈጥራላቹ ።

  • @ababiya_1087
    @ababiya_1087 4 года назад +10

    ፖ!! ደርዬ ቅዱስ እግዚአብሔር እድሜና ጤንነት ይስጥህ።

  • @ethioarts2023
    @ethioarts2023 4 года назад +6

    በነገራችን ላይ. ደሬ የምታቀርባቸውን ቃለ መጠይቆች በሙሉ እንደ አድቬንቸር ፊልም ነው የምከታተለው ። በጣም ያነቃቃሉ ፣ ታሪክ እንድናውቅ ያደርጋሉ ፣ መፅሀፍ እንድናነብ ይጎቶጉታሉ፣ለኢትዮጵያ ሕዝብ ድብቅ የሆኑ ጥያቄዎችን ያትታሉ...ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ.

  • @henokt3206
    @henokt3206 4 года назад +66

    ዕድሜና ጤና ሰጥቶኝ በዋለልኝ ስም የተሰየሙት ማናቸውንም ( እንደ ዋለልኝ ካምፓስ በወሎ መሳዮች) ማሰገድ ብንችል፣ ደስታየ ወደር የለውም። ዋለልኝና ጥራዝ ነጠቅ፣ ግብረ አበሮቹ ያመጡብን ጣጣ ነው፣ አሁን የኔ ትውልድ ፍዳ እያየን ያለነው።

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 4 года назад +3

      Exactly I don't think him self he understand what was his vision of the country.

    • @ericahyland695
      @ericahyland695 4 года назад +1

      Mankusa እውነት ብለካል

    • @adamuabegaz512
      @adamuabegaz512 4 года назад +2

      በጣም ትክክል። የነሱ ጣጣ የትውልድ መከራ ሆኖ እስካሁን የሚያስከትለውን እልቂት ላየ በጣም አሳፋሪ ትውልዶች ናቸው።

    • @kedirmohammedidris8140
      @kedirmohammedidris8140 4 года назад +3

      ህዝብ ይቅርታ ተጠይቆ በዋለልኝ ስም የተሰየመ መቀየር አለበት። እሱ የአድርባይነትና ባንዳነት ቁንጮ ነው።

    • @bedelludesta5508
      @bedelludesta5508 4 года назад

      I am glad that Walelng didn’t become a leader in the Ethiopian politics. He would have been a complete dictator and murderer. We are now paying for the stupidity of people like him.

  • @michaelsibhat7871
    @michaelsibhat7871 3 года назад +2

    I love this journalist..., he’s well educated and prepared

  • @user-fz1wf7im2v
    @user-fz1wf7im2v 3 года назад

    ደረጀ ኀይሌ አንተን የሚአህል ማን አለ ነብስ ነገር ነህ ሳናውቅ ያለፍነውን ሁሉ እንድናውቅ ታደርገን አለህ ግን አትጥፋ ብዙ ስወች አሉ እንደዚህ እያቀረብክ አሰማን ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን

  • @mulukenabebe6055
    @mulukenabebe6055 4 года назад +18

    ዋለልኝ ማለት አንክርዳድ ነው :: ተገደለ ስትለኝ አቤት ደስ አንዳለኝ :: ለነገሩ በዋለልኝ ስም ትፅፍ የነበረችው ትግሬ ተወላጅ የነበረችው የህዋህት አናት ማርታ ናት :: ይች ሴት የዋለልኝ ጉአደኛ ነበረች : ሴት የላከው ዋለልኝ ህገራችን በሽ ዓመት ወደ ሁላ አስጉአዛት ::

  • @zerfiedejene7186
    @zerfiedejene7186 4 года назад +16

    ወይ ጋሼ ግዛው የፒያሳው ጎረቤታችን(ዘመዳችን) ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @nattyt9544
    @nattyt9544 4 года назад +14

    Ye Shemededa teweled russian ethiopia lay lisera sitagel yehew wetetu zare hagerachenen liyaferares chaf dersula ! Thank you both of you Derje berta !

    • @Gerensay71324
      @Gerensay71324 4 года назад +2

      የስታሊን እና የሌሊን ቅጂ የራሳቸው ፈጠራ የሌላቸው እንኳን ለኢትዮጵያ ለራሻም አልበጃት ያውም ከዚች ምንም resource የሌላት ሀገር ላይ

  • @user-yt9lx8gs1g
    @user-yt9lx8gs1g 4 года назад +3

    ደረጀ አንተ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @nesruhussein5673
    @nesruhussein5673 3 года назад +1

    What a gifted journalist! Besides, Dereje's voice is peculiar & attractive!

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu 3 года назад +4

    This is a very matured abd educative inerview based on facts. Thank you!!

  • @eriangelino7800
    @eriangelino7800 4 года назад +36

    Dereje, you are an excellent interviewer. Others should learn from your approach and preparation.

    • @yonassolomon7711
      @yonassolomon7711 4 года назад

      WERENA ,Dereje demtsu becha dehna new -Le poletica hone le HIwot getemene tarikenoch
      intervi Bekat., chilota yelowem -gen tegabazochu Bebotaw ye neberu mayet &mesmat
      ok new honom gen ( DEREJE mechea yaswerachwal )

    • @getachewmekonnen9811
      @getachewmekonnen9811 3 года назад

      ዘበአለምነህ ዋሴ

    • @tarikkebeda3777
      @tarikkebeda3777 3 года назад

      Q qwerty ww 😢

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 3 года назад +1

    ደረጀ የአጠያየቅ ስልትህ ደስ ይላል እንግዶችህን ፈታ ያደርጋቸዋል

  • @user-mf8vw7wf7m
    @user-mf8vw7wf7m 9 месяцев назад +1

    ዋለልኝ ለአማራዉ መጨፍጨፍ የአንበሳውን ድርሻ ይይዛል

  • @seeusoonme
    @seeusoonme Год назад

    All ethiopia indebted to walelign mekonen....legend

  • @hahudejene3613
    @hahudejene3613 4 года назад +6

    ብዙዎቹ የያኔው ፊደል-ቆጠር-ትውልድ ያልተረዱት ነገር ቢኖር ኢትዮጵያን ከ 1920ቹ ጀምሮ ሲያጠኗት የነበሩት የጀርመን አንትሮፖሎጂስቶች በተቻላቸው መጠን ሀገሪቷን በብሄር ለመሸንሸን ሞክረው በስተመጨረሻም እነሡ የሚፈልጉትን አይነት ማንነት ላይ መሠረት ያደረገ የብሔር ልዮነት በህዝቦች መሀል ቅርፅና ይዘት ይዞ አላገኙትም። በስተመጨረሻም ዘመንን የተሽገረ የህዝብን ፍሰት ልክ እነደ መአበል የየራሱ የሆነውን የመድረሻ እና መመለሻ ምልክት በህዝቡ አሰፋፈር ላይ ጥሎ አልፏል የሚል ድምዳሜ ላይ ነው የደረሱት። በነሡ ጥናት መሰረት እኛ ደገኛ የምንለው በተራራ ላይ የሚኖረው የየትኛውም ብሔር ህዘብ ክፍል በሀገሪቷ ነባርና ወጥ ማንነት ሲኖረው በአነፃሩ ብዙኋኑ ቆለኛው የተቀላቀለ እና አዲስ ማንነት ያለው ውህድ ህዝብ ነው።
    እናም የኢትዮ ፖለቲካ በነዋለልኝ ቅኝት ሲታይ የደገኛ ፖለቲካ ነው። አብዛኛውን እታች የለውን በንግድ፣በጋብቻ፣በብድር ተቋሟት፣በእቁብ ወዘተ የተሳሰረውን የያኔውን ቆለኛ የዛሬውን ከተሜ የማይወክልም የማይመሥልም ነው። አሁን ከዚህ ከማይመስል ነገር እንዴት የዛች ሀገር ፖለቲካ ይላቀቅ ነው። አቶ።።። እንዳለው ይህ አይነት የብሔር ደገኝነት ።ለ"ትግሬውም" "አማራውም" "ኦሮሞውም" በተግባር ተፈትሾ ወይ ከድህነት ወይም ከስደት ወይም ከሰላም እጦት አላዳነውም።

    • @wulchafogebre5356
      @wulchafogebre5356 4 года назад

      እኔ የሚመስለኝ የሶቭየት ህብረት እጅ ይኖርበታል ብዬ እገምታለሁ። ምክኛቱም ከሁለተኛው ኣለም ጦርነት በኋላ በምእራቡ ኣለምና በምስራቁ ቀዝቃዛ ጦርነት ተጀመረ። ሶቭየት ህብረት ብዙ የኣፍሪካ ኣገር ቅኝ ግዛቶችን ነፃ እንዲወጡና ወደ ሶሻሊዝም እንዲገቡ ብዙ የገንዘብና የጦር የመሳሪያ እርዳታ ታደርግ ነበረ። ኣውቶኖሚ ኣስተዳደር የሚለውም የሌኒን ኣስተሳሰብ ነው። ሶቭየት ህብረት በሚስጥር የራስዋን ኮሙኒዝምን ለማስፋፋት ከፍተኛ ወጪ ታወጣ ነበረ። በተባበሩት መንግስታት ከጣልያን ወረራ በኋላ ስለኤርትራ ጉዳይ ነፃ እራሱዋን የቻለች ኣገር እንድትሆን ድምፅ ከሰጡት ኣገሮች ኣንዱዋ ናት።

    • @hahudejene3613
      @hahudejene3613 4 года назад

      @@wulchafogebre5356 እንዲያማ ከሆነ እነዴት በዘር የመከፋፈልን ሀሳብ አውሶናል የምንለው ህብረት ከፈረሰ ቡኋላ 1991 የኢትዮ ፖለቲካ ወደዛ መጎተቱ ለምን አስፈለገ? ምናልባትም ከእርሶ የበለጠ አላውቅም ግንሳ በ1920ቹ በጀርመኖች የተጠኑ ብዙ አረቲክሎች አሉ የዘር ማንነትን አርቲኩሌት የሚያደርጉ።

    • @wulchafogebre5356
      @wulchafogebre5356 4 года назад

      @@hahudejene3613 የጀርመን የጥናት ኣርቲክሎች ሞነር ኣለመኖራቸውን ኣላስተባበልኩም። ነገር ግን የተለያዩ የኣይን ምስክሮችን ቃለ ምልልስ ኣይቼ የወስውድኩት ግምት የብሄር ጥያቄን ካነሱት ወጣቶች ኣንዱ ዋለልኝ መኮንን ነው። በተጨማሪ መሬት ላራሹ እና ፀረ ፊውዳል መፈክርም የጀመሩት ከደርግ በፊት እነሱ ነበሩ። ስለዚህ ነው የሶቭየት ህብረት እጅ ይኖርበታል ያልኩት። ሶቭየት ህብረት ኮሙኒዝምን በኣለም ለማስፋፋት ከፍተኛ የስለላ ሰራተኞችን በተለያየ ኣገር በትና ነበር። የስፔይን የርስ በርስ ጦርነት የኮርያና የቬትናም ጦርነት በጣም ጎልተው ከሚታዩን ዋናዎቹ ናቸው። በነገራችን ላይ የኣጼ ምኒሊክ ኣማካሪ ሩስኪ ነበረ

  • @hailegedlu3725
    @hailegedlu3725 Год назад +3

    የአብዱልመጅድ ነገር ይገርማል።እሱን አስበን የዛሬውን ሙስጠፌ ስንመለከት፣ ወንድም ሶማሊያ ዘርህ ይባረክ እንላለን።

  • @amanwehib8367
    @amanwehib8367 Год назад +2

    The article of Walelegn is a typical sample of 'Little knowledge is dangerous'.

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 Год назад

    ደሬ በጣም አደንቅሀለሁ ታሪክን እንዳዉቅ የዛን ትዉልድ እይታወች እንዳዉቅአድርገኛል ቃለመጠይቆችህን ሁሉ እየፈለኩ እያዳመጥኩነዉ ወደኋላ ተመልሸ ክበርልኝ 🙏🙏🙏

  • @benawagash244
    @benawagash244 4 года назад +2

    እጅግ ደስ የሚል በሳል ለማዳመጥ የሚስብ ውይይት ነው!!!

  • @777flaps
    @777flaps 4 года назад +17

    Well done Dereje as always!

  • @fikiretube6797
    @fikiretube6797 4 года назад +3

    ደረጀ እናመስግናለን የነበረውን ሁኔታ እንድናውቅ እና እንድናገነዝብ ሰለእፕደርግህን ።በኔ እስተሳሰብ የማይሆን ነገር ውስጥ ገብተው ለአሁኔታችን ተጠያቂ ያትውልድ ነውና አሁን ደግሞ ስራ ግን ዘር መቁጠር ጀምረናል ምን ይሻለን ይሆን እስኪ ወደ አማራው ክልል እንሄድ ጠግቦ እንኮን ያላደረ ህዝብ እንዴት አድርጎ ነዉ ስው የሚጎዳው።አረጎበዝ ውድ የት እየሄድን ነዉ እናስተውል እግዚአብሔርን እንፍራ

  • @awotgoitom4585
    @awotgoitom4585 4 года назад +3

    Dereje How Beautiful and artistic way of delivering ur Speech, Please Once in ur Life time Make a Conversation with Mengistu Hailemariam

  • @letaayano683
    @letaayano683 4 года назад

    ደረጀ ሃይሌ ምርጥ ጋዜጠኛ፤ስለብሄርህ መረጃ የለኝም ደግሞም እንዲኖረኝ አልፈልግም ኢትዮጵያዊነት ለእኔ በቂ ነው፡፡ኮራሁብህ ወዳጄ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ፡፡ I was very much impressed by your interview on the topic that many judged blindly. They did it denying episodes of Walelign and his friends. Today they are criticized ignorantly for harvesting cheap popularity on expense of values of hero icons like walelign. Bravo Dere.

  • @bloomgoregina5078
    @bloomgoregina5078 6 месяцев назад

    ዋለለኝ ምርጥ ሰው ታሪኩ ብዙዎች ገስተዎት ይመሩበታል

  • @melakugebremariam50
    @melakugebremariam50 4 года назад +5

    እንደ ዋለልኝ የመሳሰሉት በአርቆ አስተሳሰብ እና በወቅቱ በሚያደርጉት እንቅስቃሴ በመጪው ትውልድ ላይ የሚያስከትለውን ችግር ባላገናዘቡ ሰዎች የተዘራው መርዝ በእነ መለስ ዜናዊ የዲያብሎስ ቁራጭ በወያኔ ዘመን አፍርቶ ይህው ሃገራችን ኢትዮጵያ እየታመሰች ትገኛለች እግዚአብሔር ለሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን ያውርድልን አሜን

    • @mulugetatesfayeteshome648
      @mulugetatesfayeteshome648 4 года назад

      የዚያን ጊዜ ጥራዝ ነጠቅ ትውልድ ኢትዮጵያን ምስቅልቅል አድርጓት ሄደ።
      ርጉም የሆነ ትውልድ በጣም ነው የሚያበሳጨው!!!

  • @ertrametkel700
    @ertrametkel700 4 года назад +11

    Thank you Prof. Gizaw. You are explaining history from time and place point of view. It is abstract for a lot of Ethiopian's. I hope your listeners take advantage of your constructive explanation. Thank you.

  • @fernandaperez580
    @fernandaperez580 3 года назад +1

    በአንድ ሐገር ውሰጥ ቡዙ ጎሳዎች ወይም ብሔረረብች ባሉበት ሐገር የሕዝብን ማንነት ወይም በማን መመራት እንደሚፈልግ በተወሰኑ ግለሰቦች Determinat አይደረግም
    ሕዝብ የወደደውን የሚፈልገውን አሰተዳደር ሀይል የ መምረጥ መብቱ ሊከበር የገባል

  • @mulugetagebre9406
    @mulugetagebre9406 4 года назад +8

    Wow.. how deep is this discussion

  • @solomonmesersha4938
    @solomonmesersha4938 11 месяцев назад

    Nice history

  • @jonnyasfaw7651
    @jonnyasfaw7651 4 года назад +22

    የዚያን ጊዜ ጥራዝ ነጠቅ ትውልድ ኢትዮጵያን ምስቅልቅል አድርጓት ሄደ።
    ርጉም የሆነ ትውልድ በጣም ነው የሚያበሳጨው!!!

    • @kiberenigestsebez6633
      @kiberenigestsebez6633 3 года назад

      You areabsolutly correct, thier knowldege a to z, mao ,chiguver thas is all

    • @MM-wj8mq
      @MM-wj8mq 3 года назад +1

      እውነት ነው !! የአባት እዳ ለልጅ ማለት ይሄ ነው !! ይሄው 50 አመት እንሰቃያለን

  • @fernandaperez580
    @fernandaperez580 3 года назад

    ትክክልልልልል
    በብሔር የተሞረከዘ አሰተዳደር በየክልሉ ለመገንባት የኢኮኖሚውን እና ነባራዊ ሁኔታውን ማጥናት ያሰፈልጋል
    ቡዙ የኤውሮፓ ሐገሮች የፌደራል ሲሲሰተም ወይም አሰራርን የሚጠቀሙት የተሻለ ኢኮኖሚ ማህበራዊ ሁኔታ የሰለጠነ ሕብረተሰብ ሰለታቀፈ ነው
    አንድ ሐገር የራሷ የሆነ ብሔራዊ ቋንቋ ኖሮአት ሌሎች በቡዙ ማህበረሰብ የሚነገሩ ቋንቋዎች የፌደራል እና የሰራ ቋንቋ ማድረግ ይቻላል እንደማንኛውም የአውሮፓ ሐገሮች በልጅም ሲውዘርላንድ ሱዊድን ኖርዌይ እሰፔን የመሳሰሉት
    የእኛ ችግራችን አንድ ግለሰብ በቆንቋው ሲናገር ብሔርተኛ ጎጠኛ ማለት እንላለን
    ወይም ኦነግ ሲባል የኦሮሞን ሕዝብ እንጠቀልላለን
    አብን ትግራይ ሲባል እንደዛው
    ከዚህ የወረደ አመለካከት መለወጥ አለብን

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 4 года назад +5

    Thank you dear Derjee!
    You took us 50 yrs back
    This gives us a hint what that group look like ! & how they loved they're country !
    This is dynamic & interested Story !

  • @mulawdagnew3865
    @mulawdagnew3865 4 года назад +1

    ደሬ-----እኔ በግሌ የማምንበት እስካሁን ሊፈታ ላልቻለው የኢትዮጵያ የብሄር ቅራኔ ክብሪቱን የጫረው ዋለልኝ መኮንን ነው ብየ አስባለሁ፡፡በእርግጥ የዋለልኝን የግል ብቃት አልክድም፡፡እንደሚባለው ችኩል ከመሆኑ ውጭ ላመነበት ነገር ግን የግንባር ስጋ የሚባል ነው፡፡በወቅቱ ያየውን እና የሰማውን ሁሉ ወደ ተግባር ለመለወጥ ከመቸኮል ይልቅ በእርጋታ ቢያስብ ኖሮ ለሃገራችን እንደካነሰር የማይድን የብሄር በሽታ ትቶ ባላለፈ፡፡ እስር ቤት በነበረበት ጊዜ ከነ ጀኔራል ታደሰ ብሩ የሰማውን ከእስር ሲወጣ ሙሉ በሙሉ በተግባር ለመፈጸም መሞከር አልነበረበትም ፡፡ ታውቃለህ ደሬ ታደሰ ብሩ የሰላሌ ኦሮሞ ሲሆን በአንድ ወቅት ጃንሆይ እና አክሊሉ ሃብተ ወልድ የኦሮሞ ህዝብ እንዳይማር ሲዶልቱ ሰምቻለሁ ብሎ ከመንግስት ከድቶ ጫካ የገባ ሰው ነው፡፡ስለዚህ ታደሰ ብሩ የኦሮሞ ህዝብ ተጨቁኗል ብሎ የሚያምን ሰው በመሆኑ የብሄር መብት ላይ አያቀነቅንም ተብሎ አይታሰብም፡፡ስለሆነም ዋለልኝ የብሄር መብት ላይ ያቀጣጠለው እሳት አስር ላይ እያለ ከእነጀኔራል የቀሰመው ነው ብሎ ለመደምደም የሚቻል ይመስለኛል፡፡ ለማንኛውም ደሬ ይ የግል አስተያቴ ነው፡፡

    • @kumessaregu4962
      @kumessaregu4962 3 года назад

      የደረጀ አድናቂ ከሆንክ ልክ እንደሱ ተጨባጭ መረጃ ላይ ሳትመረኮዝ በይመስለኛል ብቻ የሰውን ስም በመጥቀስ መተቸቱ አይመችም!!

    • @tybamohammed5817
      @tybamohammed5817 2 года назад

      መሳሳትሽ ነው ዋልልኝ መኮነን የወሎ ኦረማነው

    • @mohammedabdu9452
      @mohammedabdu9452 2 года назад

      @@tybamohammed5817 አማረነዉ

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 Год назад

    Its my 2nd time & still such an Amazing explanation....really thanks too much ...1Love & only 1 Ethiopia !!!!

  • @user-lm1bc7tz3p
    @user-lm1bc7tz3p 11 месяцев назад

    ዋለልኝ❤❤❤

  • @anteneh1995
    @anteneh1995 11 месяцев назад

    ውይይቱን አድምጨ ስጨርስ በውስጤ ያለውን ዋለልኝ ይህንን ፁሁፍ በዚህ እድሜው ሊፅፍ አይችልም ይልቁንስ ከጀርባው አንድ የተጠነሰሰ ነገር አለ የሚለውን ግምቴን አረጋግጦልኛል።

  • @meskeremshumie872
    @meskeremshumie872 4 года назад +1

    ሁሁሁሀ በነገራችን ላይ የራስህ ድምፅ ህ በነገራችን ላይ ገዳይ ነው ፣i like it man

  • @hailegedlu3725
    @hailegedlu3725 Год назад +1

    አገር ትኑር፣ብሔር ይሙት ቢሻው፣
    አፈር ለመሸከም ይችላል ትክሻው።
    Down with Walelegnism !

  • @kumessaregu4962
    @kumessaregu4962 3 года назад +5

    Thanks Dere for making us the reality: I felt sorry about those who are sharply critisizing the pitifull Wallelign. As long as there is discrimination and lack of good governance for all the people of our country Ethiopia, raising the question of nationality issues is inevitable, so, why to curse this man too much. Rather than trying to solve the problem by avoiding, analysing and identifing the root cause and acting wisely is the better alternative, let us think wisely not emotionally.

    • @user-hv1sk2zx6u
      @user-hv1sk2zx6u 8 месяцев назад

      Answe one question why you think United States of America is great?

  • @birratedhowa5958
    @birratedhowa5958 4 года назад +1

    Thanks, Mr Dereje Haile, giving us a detail information about Walelinyi Mekonen, a half century ago.

  • @e.a.3928
    @e.a.3928 3 года назад

    Betam wub nachu geremamugesachu deasesetlu Egzabhr amelak yeabarakchu💓

  • @tsegayetibebu1417
    @tsegayetibebu1417 7 дней назад

    የ1960 ዎቹ ከአንድ ችግር ወደ ሌላ ችግር አሸጋገሩት አንድም የፈየዱት ነገር የለም።

  • @user-gw3ly1vd3z
    @user-gw3ly1vd3z 2 года назад

    ያኔ ዋለለኝ በሀያወች እድሜ ምናልባት 24 አመት
    ያ ፅህፍ ከሱ ጭንቅላት የፈለቀ ሳይሆን ከሱ በፊትከኤርትራ ነፃ እውን ድርጅቶች በሴት ጓደኛው በኩል ተስጥቶት በድፍረት ያነበበው ፅህፍ ነው ያ ትውልድ ከንቱ የባዕዳን ሀይሎች መጠቀሚያ ብቻ ነበር
    መጨረሻም በእውፕላን ጠላፋ ላይ በቀድሜው ወታደርበጥይት ተብሎ ፍፃሜው ሆነ
    ደግ አድረገ ያ የቀድሞው መከላከያ ሀይል አባል
    ነብሱን አይማር ያጭንጋፍ

  • @TheoatStudio
    @TheoatStudio 3 года назад +2

    The reason for the mess the nation ended up in is not the questions Walelign raised, rather the tag of war that happened between that generation. Those who raised critical questions about the nation's matters couldn't manage to create a win win environment that could have been suitable for everyone, they got lost in their egos and ended up scattering in unproductive directions. We hope those years and all the negativity that resulted will be a good lesson for the new generation not to repeat negative history.

  • @tadelealemu407
    @tadelealemu407 4 года назад +8

    ዋለልኝ የራሱ ሀሳብም ሆነ እዉቀት ያልነበረዉ ሰዉ ይመስለኛል። ምናልባት ኤርትራዊ ሰዉ ጽፎ የሰጠዉን ነዉ ያነበበዉ የሚባለዉ እዉነት ይመስለኛል። የሀገራችንን የማጭበርበር ፖለቲካ መሰረት የጣለ ሰዉ ዋልኝ!!!!!

    • @samsonbereket2392
      @samsonbereket2392 4 года назад +1

      ኣንተ ከተማርከው የውሽት ሃሳብ ጋር ስለማይስማምማ ነው። ብዙ ብሔር ቤረሰብ የሚያቀርበው ጥያቂ እኮነው። የሲዳማውን የክልል ጥያቂ ማየት ብቻ እኮ በቂ ነው።

    • @kedirmohammedidris8140
      @kedirmohammedidris8140 4 года назад

      በትክክል!!!!!!!!

    • @kedirmohammedidris8140
      @kedirmohammedidris8140 4 года назад

      የክልል ጥያቄና ለታሪካዊ ጠላቶች ፔትሮ ዶላር፣ ሀገር ገንጣዮችና በመገንጠል የሚነግዱ ፙቀሚያ ዕቃ መሆን ይለያያል። ሀገር መገነጣጠያ ፍኖተ ካርታቸውን ከግማሽ ክፍለ ዘመን በፊት ያወጀ ክፉ የኢትዮጵያ ጠላት ዋለልኝ መኮንን ነው።

    • @yonas9945
      @yonas9945 3 года назад

      @@kedirmohammedidris8140 ይህን አፈታሪክ ከመሆን ያልዘለለ ጊዜ ያለፈበት ተረት ተረት የዘለለ አይደለም !!! ገንጣይም አስገንጣይም በሌለበት ሚዳ ዝም ብሎ ቃላት መጠለዝ ብቻ ነው ትርፉ ;;
      ኤርትራ የኢትዮጵያ አካል ሆና አታቅም ያትውልድ ወይም የዋለልኝ ችግር ሳይሆን ሃይለስላሴ በሽር የፈፀሙት ስህተት ነው !!!!!!

    • @mekonnenkassa5325
      @mekonnenkassa5325 3 года назад

      ሰው ሁሉ እንደእናንተ ደደብ ይመስላችኋል
      ዋለልኝ ብዙ ጽፏል/ በራሱ የቐመና የማንንም ድጋፍ የማይፈልግ የእውነተኛ ኢትዮጵያዊ ምሳሌ ነው/ ወያኔ የሱን ጽሁፍ ስለ አጣመመው ሊወቀስ አይገባም/
      ከዋለልኝ ጽሁፍ ከአዚናራው እስረኛ
      ፈሪ ይኑር ጎበዝ ይሙት ቢሻው
      አተላ መሸከም ይወዳል ትከሻው/

  • @mqw544
    @mqw544 Год назад

    ደርየ አቀራረብህ ስወደው የደራሲ በአሉ ግርማን እስኪ ቤተቤቱ ካሉ አቅርብልን አራት ልጅ የቀይ ሽብር የተረሸኒባት እናት በቴሌቨዠን አይቻቸው አ/አ ስሄድ ሄጀ አይቻቸዋለሁ አንድም ወንድማቸውን አግኝቻቸዋለሁ እናታቸውን ስጠይቃቸው ወሎ ቦረና መካነ ሰላም ነው የትውልድ ሀገሬ አሉኝ የዋለልስም ሀገር ቦረና መካነሰላም ነው

  • @temesgentsegaye2048
    @temesgentsegaye2048 4 года назад +8

    እነዚያን:እርጉሞች:አንድበአንድ:እየለቀሙ:የደፏቸውን:አንቲሃይጃከሮች:እድሜ:ከጤና:ጋር:አብዝቶ:ይስጣችሁ፣ደግሞ:ዋለልኝ:ለምን:ሞተ:ብለው:ይዘምራሉ፣ምድረግልብ:የሐገር:ፀሮች፣ዕየራሳቸውን:ዕድሜም:አሳጠሩ:አገሪቷንም:መቀመቅ:ከተቷት።

  • @Ethio_star
    @Ethio_star 4 года назад +3

    ደረጀ ኃይሌ ምርጥ ጋዘጠኛ ነህ። የምታቀርባችው እንግዶች quality ያቸው ራሱ ትምሕርት ሰጪ ናቸው። I really enjoy your show thank you sir

    • @adamuabegaz512
      @adamuabegaz512 4 года назад

      ኢትዮጵያ ካሏት የአማርኛ ቋንቋ አቀናባሪ ጋዜጠኛ አንደኝነትን የሚፎካከረው የለም በምን ቢባል በብዙዙዙዙዙ መዘርዘሩ ጠያቂ ሲመጣ ነው በኛ እይታ ሚዛን ግን አንደኛ ነው በርታ በርታ በርታ!!!!!!!

  • @aderajawtadele2558
    @aderajawtadele2558 4 года назад +5

    ደርየየየ እደነዚህ አይነት ትልቅ ሰዎች እየያዝክ ና አትጥፋ ደርየየየ አጋፋው

  • @fasilfayo1099
    @fasilfayo1099 Год назад

    Dere Mirtu gazetegna ke Mirtu Gizawye gar,enameseginalen.

  • @bekelegutta429
    @bekelegutta429 3 года назад

    I like your debate

  • @begashawfanta1387
    @begashawfanta1387 2 года назад +2

    Hello Brother…I wish I do have much words to describe how great you program is? I found myself in a free college classes. I learn a lot from your program. I believe as a nation this program is a game changer. All your guests are a treasure of our country. Never been used as a Nile for century. If our true leaders meet this people and assign to the job. Our country will be on the right track of peace and prosperity.
    Thank You for everything you have done.
    Begashaw

  • @yetimworkanteneh6161
    @yetimworkanteneh6161 4 года назад +5

    I love this! thank you, keep
    it up Dereje.

  • @yohannesgmedfu8100
    @yohannesgmedfu8100 4 года назад +6

    ዋለልኝ የሚሉትን ባንዳ በጥይት የደፋውን የቀኃሥ የደኅንነት አባል ልናውቀውና ሐውልት ልንሰራለት የሚገባ ጀግና ነው።

    • @tybamohammed5817
      @tybamohammed5817 2 года назад

      😤😤😤😤😤😤😤😤ባዳ አተነህ

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 3 года назад

    really it was very good dicussion about the past student movement thank you dere!!!

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 3 года назад

    Teamwork Is Good At Anyhour

  • @yohanneskassa4280
    @yohanneskassa4280 4 года назад +20

    የሚገርመው ነገር
    የተረገመ ትውልድ ናቹ
    ዋለልኝ መኵንን
    ሲጀመር የብሔር ጥያቄን ከእስታሊኝ ነው የቀዳው
    እሄው የእናንተ ጦስ ነው ዛሬ ሀገራችን የኢጎዝ ላቪያ ዕጣ ፈንታ የገጠማት ።

    • @hiwetendewazayasaznal1295
      @hiwetendewazayasaznal1295 4 года назад

      Yohannes Kassa 👏

    • @MM-wj8mq
      @MM-wj8mq 3 года назад

      እነሱ የዘሩትን እኛ እጭደን ፍሬዋን እየበላን ነው

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 4 года назад

    I am hear to hear Deregi voice. Love love

  • @user-ll9jg5qy5p
    @user-ll9jg5qy5p 4 года назад +18

    በዛ ትውልድ ላይ ግልጽ ዕይታ እንዲኖረን ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን!!!

  • @hailuketema5745
    @hailuketema5745 Год назад

    ደረጀ ስለዋልኝ በቅርብ ታሪኩን የሚያቁ ሰዎች አቅርበህ በቂ መረጃ እንድናገኝ ስላደረክ ምስጋናዬ ይድረስህ እያልኩ ዋለልኝ ባልገባው ወይም በተሰጠው አጀንዳ ተጠልፎ ጃጁ የሚላቸውን የንጉሱ እድሜ ግማሹን እንኳ ሳያልፍ እና ለተቀረው ሕዝብም እስካሁን የሚንጠን የዘር ትርክት ዘርቶ በማለፉ ይከው እያየነው ነው

  • @kedist1978
    @kedist1978 4 года назад +32

    ዋለልኝ ኢትዮጵያን ለዝህ ቀውስ ያደረሰ ነው ይድፋው

    • @user-xm2pu4hg6r
      @user-xm2pu4hg6r 4 года назад

      ምን እሱ ብቻ ሁሉም እናታቸው ትብዳ ንጉስም ድርግም ኢአፓም

    • @semerehadgu3550
      @semerehadgu3550 4 года назад

      @@user-xm2pu4hg6r ahiya inatih tibeda timb

    • @user-xm2pu4hg6r
      @user-xm2pu4hg6r 4 года назад

      @@semerehadgu3550 ምን አንተ ትርፍ የእናትህን እምስ በደርግ ጥይት ልብተትንልህና አንተ የደርግ ትራፊ ኢአፓ

    • @mulugetatesfayeteshome648
      @mulugetatesfayeteshome648 4 года назад +1

      @@user-xm2pu4hg6r የዚያን ጊዜ ጥራዝ ነጠቅ ትውልድ ኢትዮጵያን ምስቅልቅል አድርጓት ሄደ።
      ርጉም የሆነ ትውልድ በጣም ነው የሚያበሳጨው!!!

    • @user-xm2pu4hg6r
      @user-xm2pu4hg6r 4 года назад

      @@mulugetatesfayeteshome648 አውን ድግሞ ጌታን ትቀብልን ፓስትር ምንም እያል ይብሳ ጭቃውን ዘርግፍው ልክ እንደ ታምራት ላይኔ

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 3 года назад +1

    Change Is Not Easy

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 4 года назад +1

    sooo INTERSTING .... Thx too much !!!!!

  • @assefawoldeyes5219
    @assefawoldeyes5219 4 года назад +1

    Thank you for situating Walelign as a product of his time, for saving him from political fads and historical shortcuts fashions of the modern era, and from "hanging judges" !!!! Thanks again for your impartial, balanced and cross reading approach and intellectual honesty ! I wonder why and how did we get to the current ideological sinking after this legacy?

    • @user-fr3cg5dp1s
      @user-fr3cg5dp1s 4 года назад

      Walelign might be a product of his time. However wishing the disintegration of your country for the sake of your ideological belief was wrong then as it is wrong now. Walelign is part of a generation full of hubris and arrogance. Little did they know how socially alienated and culturally uprooted they were.

    • @assefawoldeyes5219
      @assefawoldeyes5219 4 года назад

      @@user-fr3cg5dp1s Walelign wasn't for disintegration of the country nor I was and I am now! He said it. His excessive use of words was part of his character and intended to provoque an effect rather than to assert a definitive statement on that sensitive issue. He just presented a "document paper" for open discussions and different interpretations. He closed his presentation by saying: "Down with fadism" and "Down with Chauvinism". Walelign had come to the universal truth: "Facts are stubborn things, they speak for themselves". It's up to you to judge Walelign and his generation (as mine) in such a partisan manner. But there's no getting away from this sensitive issue after 50 years !!!! As we use to say: "በሽታውን የደበቀ መድሀኒት አይገኝለትም". That's where we are now.

  • @rehanaabdella9675
    @rehanaabdella9675 4 года назад +1

    I remembered him when I was in 5th grade, he was 12th grade at w/o Sihin school , Wallo, Dessie, he was a mad and angry student. No matter what, he had an issue. There was always demonstration in the street, he was at the front.

    • @mulugetatesfayeteshome648
      @mulugetatesfayeteshome648 4 года назад +1

      የዚያን ጊዜ ጥራዝ ነጠቅ ትውልድ ኢትዮጵያን ምስቅልቅል አድርጓት ሄደ።
      ርጉም የሆነ ትውልድ በጣም ነው የሚያበሳጨው!!!

    • @dagnachew8998
      @dagnachew8998 3 года назад

      @@mulugetatesfayeteshome648 ልክ ነህ። ያልበሰሉና ንጉሱን ቅናት በተሞላ ሰይጣናዊ መንፈስ በመቃጠል አስወግደው ከነሱ አልፎ ደሀውን ገበሬ ሳይቀር ለማያባራ ረሀብና በጎጠኝነት የመጋጋጥ ችግር ዳርገው እዚህ አደረሱን። እግዜር ይይላችሁ አልልም ጎጥ የማይለየዉ አምላክ ቀድሞውኑ እርባና ቢስና ተቅበዝባዥ ውሻ አድርጓቸዋልና!!!! የመጨረሻዎቹንም ደደቢት ይቁጠራቸው።

  • @abelmekonnen7571
    @abelmekonnen7571 4 года назад +23

    በሚገርም ሁኔታ አውነቱን አብራርተው የነዋለልኝን ቅዠት ፍንትው አድርገው ነው የገለጹልን thank you sir

    • @mengistukufi4739
      @mengistukufi4739 4 года назад +3

      Where and when did he say Walilegn was wrong?

    • @derejedemissie3349
      @derejedemissie3349 4 года назад +1

      እብደት ቢባል ጥሩ ነው.

    • @alemayehulegesse8172
      @alemayehulegesse8172 2 года назад +1

      ግሩም ትንታኔ ነው ከመንግሥቱ ንዋይ እስከ መሬት ላራሹ ከዛም በኃላ የነበረውን አገር አቀፍና ዓለም አቀፍ ሁኔታ የተናገሩትን በትክክል ከሰማን አንድን ግለሰብ ወይም ትውልድ ከመኮነን እንተርፋለን

  • @tsehaytessema4492
    @tsehaytessema4492 4 года назад

    Enameseginalen ato gizaw zewdu I like every thing

  • @getishaderaoneethiopia1144
    @getishaderaoneethiopia1144 4 года назад +2

    ደሬ በርታልን፡፡

  • @hrhjoranimohabte-jesus2633
    @hrhjoranimohabte-jesus2633 3 года назад

    Bless Ethiopian Digital Drones 4 ever
    The 3 Missiles in the Horn were droned in three days and
    the 3000 missiles of Gaza are looking 4 Jerusalem Drones!
    Bless our Digital Rosa & Samri sisters 4 ever

  • @selamhaile4267
    @selamhaile4267 4 года назад +34

    ለኢትዮጵያ ለአሁኑ ውጥንቅጥ እርሾው ዋለልኝ የሚባል ሰው ነው ያሁን ትውልድ ይህንን አፍራሽ የዋለልኝን ትርክት ትቶ በአንድ ኢትዮጵያ ማመን አለበት ያለ በለዚያ አገር አይኖረንም

    • @ephremteleleweldegiorgis4469
      @ephremteleleweldegiorgis4469 4 года назад +8

      ዋለልኝን ለመኮነን መጀመሪያ እሱ ያነሳው ሃሳብ ጥልቀት መረዳት ይጠይቃል። ያውም የችግሮቹ መሰረታዊ ምንጭ እነ ዋለልኝ የገባቸውን እውነት የገባው የፖለቲካ ና የማህበረሰብ መሪዎች የሌሉን መሆኑ ነው።

    • @selamhaile4267
      @selamhaile4267 4 года назад +5

      Ephrem Telele Weldegiorgis እነዋለልኝ ያነሱት ጥልቅ ሀሰብ ነው ካልክ የነሱን ጥልቅ ሀሳብ የሚረዳ ማህበረሰብ ስለሌለ ሳይሆን የተነሱበ ርዕዮት የተሳሳተ ስለ ሆነ ይኽው እኔና አንተ እንኳ መግባባት አቃተን

    • @zena0002
      @zena0002 4 года назад +1

      በታሪክ አንድ ሆና የማታዉቅን ሀገር አንድ ለማድረግ ማሰብ አይጠቅምም። ምናልባት በአንድ ላይ መሰባሰብ ለማለት ከሆነ አሪፍ ነዉ። እንደ ጥንቱም እንደ አሁኑም የሐገራት ህብረት ሆኖ መቀጠል ይቻላል።

    • @besaqneber
      @besaqneber 4 года назад

      @@zena0002 ተመልሶ ወደ ዘመነ መሳፍንት?

    • @zena0002
      @zena0002 4 года назад

      @@besaqneber አዎ። ሁሉም የግል ሀገሩን እያስተዳደረ በጋራ ደግሞ ኢትዮዽያዊ መሆን። ሞግዚትነቱ ሲቀር ባለፉት 28 አመታት እንደነበረዉ። ከዘመነ መሳፍንት በፊት እንደነበረዉ። ወይም እንደ አሜሪካ እና አዉሮፖ።
      የሐገራት ህብረት።

  • @lulesagedawugechew2120
    @lulesagedawugechew2120 4 года назад +5

    ለአገራችን ውጥቅንጥ ፖለቲካ ዋና ተጠያቂዎቹ መካከል ዋለልኝ መኮነን ፣መለስ ዜናዊ ናቸው ።

  • @korechogeleta9138
    @korechogeleta9138 8 месяцев назад

    Walelign ye aemiro tenegninetum tiaqe wust new.

  • @mekhonetay
    @mekhonetay 5 месяцев назад

    Walelgn was ahead of his time, he was a selfless truely progressive person, many feudal sentimentalists still believes he is the cause of all what’s happening today, but the truth is he takes the lion’s share of this country’s political in devour, many victims of systemic oppression have come forward to seek justice and attain their rights through just struggle.

  • @user-ll9jg5qy5p
    @user-ll9jg5qy5p 4 года назад +5

    የብሄር ጉዳይ ዓለምን ዋጋ ያስከፈለና ደም እንደጎርፍ ያስፈሰሰ ጉዳይ ሆኖ ፣ጥንታዊዋ ኢትዮጵያ የሰው ዘር ምንጭ የሆነችው ኢትዮጵያ በ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ላይ ወደኋላ መመለሷና ከሌላው ዓለም አለመማር አሳዛኝ ክስተት ነው!!!

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye9965 2 года назад

    እኔ ልክ እንደመሪዎቻችን የሰዎች ሞት ባያስደስተኝም, ዋለልኝና ጥላሁን, ማርታ የመሳሰሉትን ጸረ ኢትዮጵያ ሰዎች ግን ዳግመኛ ቢፈጠሩ እንኳን በገዛ እጄ ነበር የምገድላቸው

    • @tsigeasfaha9942
      @tsigeasfaha9942 Год назад

      That is typical viciousness. That mentality keeps you in tit for tat game that no one benefits from forever.

  • @solget3210
    @solget3210 4 года назад +4

    Dereje Haile,
    I really appreciate you that you have made this program and others, the struggles of " That Generation " .
    Where can we get the book of Mr. Gizaw Zewdu ? Is it available on Amazon ? Again Dereje Haile,
    please continue doing this kind of program !

  • @kingking-ji2wq
    @kingking-ji2wq 4 года назад

    ይህን ውይይት ካየሁት በሀላ አንድ ወዳጄን ዋለልኝን ያውቁታል ብዬ ስጠይቃቸው ደሴ እያለሁ ክላስ ሜቴ ነበር አሉኝና በወቅቱ 10000 ብር ሎተሪ ደርሶት ነበር አሉኝ እና ገርሞኝ እቺን ላካፍል ብዬ ነው።

    • @mekonnenkassa5325
      @mekonnenkassa5325 3 года назад +1

      ትክክል ነህ/ ገንዘቡን ደሃ ተማሪዎችን ረድቶበታል/ አስተዋይና ደግ ሰው ነበር//

  • @bogalewale3104
    @bogalewale3104 4 года назад +1

    Dere, to tell you the truth you are the best and my hero, that kaki goes with you and remind me of the slogan " ETHIOPIA WOYIM MOT"

  • @da8387
    @da8387 4 года назад +3

    I like your sarian style dress.

    • @Tefera-hf8fw
      @Tefera-hf8fw 4 года назад

      Daniel Abraham dress?? Are you watching something else ? Lololo

  • @natnaelwondafrash5840
    @natnaelwondafrash5840 4 года назад +1

    ደሬ ይህንን ለዉይይት መምረጥህ በጣም ጥሩ ነው ፡፡
    ስለዋለልኝ እሳቤ በጣም አከራካሪ ነው ፡፡ የዋለልኝ እሳቤ ከየት ነው ነው የመጣው የሚለዉን ለመመለስ ጥቂት ጥናት ነው የሚፈልገው ፡፡
    ዋለልኝ ማነው? ከየትኛው ማህበረሰብ እና ከምን አይነት ቤተሰብ ነው ያደገው ? ባካባቢው በቤተሰቡ ላይ ምን አይነት ጭቆና ነበር? ከሃገር ጋር ያለው መስተጋብር ከምን የመነጨ ነው? ከትምህርት #ከአካባቢ #የሚያገኛቸው የፖለቲካ ፍላጎት ያላቸው ሰዎች#ከአስተዳደግ # አሟመዋቱን ጨምሮ የሚሉትን ነገሮች በሚገባ መመርመር እና ማጥናት የአስተሳሰቡን መነሻ ምልሽ ይሰጣል? ሆኖም ግን የሱ እሳቤ ልክ ነው አይደለም ለማለት በደንብ በጥናት የሚመለስ ቢሆንም መጨረሻ ግን ከሁለት ሃሳቦች አያልፍም ፡፡
    1ኛ. በዛ ዘመን ብዙ አይነት አስተሳሰቦች ለማስተናገድ በዓለም ላይ ያለው የፖለቲካዊ# ማህበራዊ# እኮኖሚያዊ ተፅኖ ሌሎች ታዳጊ ሃገር ማህበረሰብ እና ተማሪዎችን በሰፊ የሚከተሉት ሲሆን ፤በዛን ወቅት የሌኒንዝም ማርክኒዝም አስተሳሰብ የብዙ ሃገር ወጣቶችን ያላማራጭ በመጠጣት የሃገራቸዉን ማህበራዊ መስተጋብር የህዝቦች ፍላጎት እንዲሁም ኢኮኖሚያዊ እና ሀገር ለሺ ዘመናት ተዋቀሩበትን የፖለቲካ እሳቤ ያላገናዘበ ልክ አሁን እኔ የምለው ልክ ነው ብሎ ዱላ ይዞ ህዝብ እንደሚበጠብጠው ትዉልድ የሳተው ነገር ያለ የዛ ዘመን ወጣቶች እንደነበሩ ይሰማኛል ፡፡ ዋለልኝም የዚህ ሰለባ ሊሆን ይቻላል፡፡ ምክንያቱን በትምህርቱ አንቱ የተባለ 4.0 ያለው ወጣት በየአካባቢው እየዞረ የኛ ያልሆነ ሰው ከዚህ ይዉጣ ይላል በተግባር አይተናል፡፡ ስለሆነም የነዋለልኝ እሳቤ ከአገራዊ አወቃቀር #ፖለቲካል እሳቤ#ማህበራዊ ትስስር በወቅቱ ካሉ ሃገሪዋ ሙኅሮች በደንብ ተሞርዶ ለዉይይት ሳይቀርብ ፕሮፓጌት የተደረገ እንደነበር ይሰማኛል፡፡
    2ኛ. ሌላው እና ትልቁ ነገር ለዋለልኝ ዋስ የሚሆን ሃሳብ ዋለልኝ በወቅቱ በነበርው የትምህርት እና የእውቀት ደረጃ ኢትዮጲያን ሙሉ ለሙሉ የሚጠቅም ሃሳብ ባያመጣ እንኳ በሰፊው ህዝብ ቢመረመር እና ዉይይት ቢደረግበት # ሙህራኖች ቢወያዩበት እና ሃገር ሽማጊሌዎች እና ትልልቅ የጦር መሪዎች ሃይማኖት ተቋማት መዝነዉት ዘመናዊት ኢትዮጵያ II ለመገንባት መነሻ ሊሆን የሚችል እሳቤ ነበር ለማለት ይቻላል ፡፡ ሆኖም ሳይፈቅድ ሆነ ፈቅዶ የሱ እሳቤዎች በሌሎች አካላት ተወስዶ በሚመች መንገድ ተቃኝቶ አገር ለማስተዳደር ተሰንዶ አግር እንዲተዳደርበት በመደረጉ ይህ ሁሉ ዉጥ እንቅጥ መጣ፡፡ ኤርትራ ተገነጠለች ፡፡ ኢትዮጵያ አሁን ያለዉን ትዉልድ አፈራች አገር ወደ ሁዋላ ከሚኒሊክ ጊዜ ቀድሞ ወደነበረው ተመለሰች፡፡ ስለሆነም ዋለልኝ እሳቤው ተዘርፉፎ በማየገባ መንገድ መተርጎሙ ለዚህ ዳርጎናል ፡፡ ታዲያ ዋልኝ እንደዚህ ነበር የፈለገው ? ወይንስ ህዝቦች ተከባብረው የሚኖሩባት ታላቅ ኢትዮጵያ? በህይወት ቢኖር ኖሩ የሚመልስ ብቻ ነው ፡፡

    • @samsonbereket2392
      @samsonbereket2392 4 года назад +2

      ኤርትራ በዋለልኝ ምክንያት ኣደለም የተገነጠለችው ኣሁንም ይህንን የውስት ትምህርት ባናቆም የተሻለ ነው። ኤርትራ መጀመሪያውንም በሃይል ነው የተቀላቀለችው። የ ኣቶ ግዛቸውን መልስ በትክክል ያዳምጡት
      ኣሁንም ቢሆን የኢትዮጵያ እዚ ደረጃ ላይ ለመድረስ የኣማራው ጽንፈኞች ተተያቂ ናቸው ምክንያቱም የብሔር ጥያቂ እንደለለ ወያም ተግቢ እንደሆነ በማቅረብ የውሽት ትምህርታቸውን ኣሁንም ቢሆን የቅሽት ኣንድነት ዲስኩር በማሰማት እንደቀጥሉት ነው። እን ዋለልኝ በዛን ጊዜ የነበረውን ጥያቂ ለመፍታት በግልጽ ሃሳባቸውን ያቃረቡ ምሁራን ናቸው። ኣሁን ላለው ሁኔታ ተጠያቂው በዛን ጊዜ የነበረውን ትክክለኛ ጥያቂ ተገቢውን መልስ በጊዜው እንደመስጠት ለማዳፈን የሞከሩት ገዥወች ናቸው። ኣሁንም ቤሆን ነገርየው መሬት ላይ ያለ ሀቅ ሰለሆነ ተንከባሎ ለዚ ትውልድ ደርሷል ስለዚ ነገሩን በጥሞናና በስነሰስርኣት ሁሉንም በማዳመጥ የብዙሃኑን ሃሳብ መውሰድ ነው እንጂ የውሽት ኣንድነት መዶስኮር ነገሩን ያባብሰው እና ወደ ኣልተፈለገ መንገድ ይወስደዋል እንጂ ኣይፈታውም።

    • @natnaelwondafrash5840
      @natnaelwondafrash5840 4 года назад +1

      ሳምሶን በረከት ሃሳብህ እንደ ሃሳብ በሚገባ አከብራለሁ፡፡ ሆኖም ግን ኤርትራ በሃይል ተገነጠለች እንጂ በሃይል ወደ ኢትዮጲያ አልተቀላቀለችም ፡፡ ልዩነቱ ይህ ነው ፡፡ ቀደማዊ ሃይለስላሴ ኤርትራን ወደ ኢትዮጲያ እንድትቀላቀል ሲያደርጉ ከኤርትራ የተለየ ጥቅም ፍለጋ አልነበረም ፡፡ የኤርትራ ህዝብ ከኢትፒያ አንድ ስለሆነ እና በቅኝ ገዢ ሃይል የተለየ ስለሆነ ነው፡፡ በርግጥ ቀዳማዊ ሃይለ ስላሴ ኤርትራን ሲቀላቅሉ ዋና ዋና የሚባሉ የስልጣን እርከኖች ላይ እና የወታደራዊ አዛዦች ኤርትራውያን ነበሩ ፡፡ በደርግም ቢሆን ከፍተኛ አመራሮች ኤርትራዉያን ነበሩ ፡፡ ኤርትራዉያን ከሰሜን እስከ ደቡብ #ከምስራቅ እስከ ምእራብ እንደልባቸው በሃገራቸው ሰርተው ተለዉጠው ቤተሰብ አፍርተው አንቱ ተብለው የሚኖርባት ሃገራቸው ነበረች ኢትዮጲያ ፡፡ ይህን ደግሞ ማንም አይክድም በቅርብ እንኳንየህዝቡን ስሜት በደንብ አስተዉለናል ፡፡
      ኤርትራ ህዝብ ከኢትፒያዉያን ተለይቶ ተጨቆነ ከተባለ በህዝብ ዉሳኔ ህዝቡ ገብቶት ራስን በራስ መስተዳደር ባደረገ ነበር ፡፡ የሚፈልግ ወደ ኢትፒያ የሚፈልግ ወደ ኢርትራ ምርጫ መሰጠት ነበረበት ፡፡ ግን አልሆነም ፡፡ በዚህ ደግሞ የኢትፒያም የኤርትራም ህዝቦች አላተረፉም፡፡ ሌላ ግን ኣሁንም ቢሆን የኢትዮጵያ እዚ ደረጃ ላይ ለመድረስ የኣማራው ጽንፈኞች ተጠያቂ ናቸው ምክንያቱም የብሔር ጥያቂ እንደለለ አድርገው ያስተምራሉ ላልከው መልስ ቢሆን በመጀመሪያ ጽንፈኛ የሚባል አማራ በታሪክ አታገኝም ፡፡ካለ እሱ አማራ ቤተሰብ አላሳደገዉም ፡፡ይህ ህዝብ ጽንፈኛን የሚታገል እንጂ ፡፡ ካክራሪ አረቦች#ከአውሮፓ ቅኝ ገዚዎች እና እነሱ ካስተማሯቸውና ከሚረዷቸው፡፡ በዚህ የሰቆቃ ዘመን እንኳን አንድም የአማራ ስነልቦና ያለው ሰው ኢትፒያዉያዉያንን ነጣጥሎ አያስብም ፡፡ ይህን ለማረጋገጥ ደግሞ እድሉ ካለህ ከአማራው ባህር ገብተህ ለ አንድ ወር ኑር የመጣህበትን ትረሳለህ ፡፡ ፍጹም እውነተኛ ሰዋዊ መከበር ይሰመሃል #ማዳላት እና ኢፍታዊነት አታይም #ማግለልም መነጠልም አይታሰብም ፡፡ ይህ ለዘመናት የገነባው ስነልቦና ነው ፡፡
      ምሳሌ ልንገርህ አንድ ያማራ ገበሬ ጨብጦት የነበረው መተዳደሪያ መሬቱ ተነጥቆ እተሰደደ#እየሞተ#ስራ አጥቶ እየተራበ እንኳን ኢትዮፒያ ሃገሬ አይደለችም አላለም ምክንያቱ ደግሞ ኃገሩ እናቱ ስለሆነች ነው፡፡ አንዳንዱ ደገሞ በካሬ ኢትፒያን መሬት እየቸበቸበ ለመቁጠር የሚያዳግት ንብረት እያፈራ ተጨቁነናል ይላል ፡፡ የብሄር ጭቆና አለ ይላል፡፡ ማን ነው የተጨቆነው ? ተራራ ለተራራ በባዶ እግሩ የሚከራተት ኢትፒያዊ ነው ወይስ በሃይ ዌ መንገድ ሚፈላሰስ ህዝብ ነው? ማነው የተጨቆነው በማንነቱ የሚጨፈጨፍ ነው ወይስ በሃገሩ ላይ ትርፍ የሚፈልግ፤
      የብሄር ጥያቄ መኖር አለመኖር በግለሰቦች በፖለቲከኞች ሃሳብ ብቻ የሚወሰን ከሆነ አዎ የብሄር ጥያቄ ሊኖር ይችላል ፡፡ ግን በትክክል እኛ ችግራችን የብሄር ጥያቄ ነው ወይስ ? ይህ ደግሞ በደርግ ግዜ በጥናት በምሁራን የተረጋገጠ ነው ፡፡ ወደፊትም በጥናት የሚፈታ ይሆናል ፡፡ እውነት ግን የኢትዮፒያ ችግር ብሄር ጭቆና ነው ወይስ ድህነት ? ብሄር ጭቆና አለ ብለን ለሀገር የ 20 እና 30 አመት ብክነት (ገንዘብ ብክነት#ምሁራን ብክነት #ሰላምና ፍቅር ብክነት#ህዝብ ብክነት ስደት # ነበር ሚያስፈልገን ወይስ ባለን ሃብት እና አቅም ኢትፒያን ማሳዳግ ነበር የሚያስፈልገን ? መልሱ ደግሞ በተግባር ታይቷል ፡፡ እዚህ ላይ እሳቤዉን የወለዱት እነዋለልኝ ለኢትዮፒያ የማይመጥን አስተሳሰብ ወልደው ሃገራቸዉን ለሰቆቃ ዳርገዋታል፡፡ በአለም ላይ በምሁራን የሚወለዱ ብዙ አዳዲስ እሳቤዎች መቸረሻቸው መልካም ነበር፡፡ የነ ማርቲን ሉተር ኪንግ#ማህተመ ጋንዲ #ታላቋን ቻይና ለዚህ ያበቁ ጀግኖች ዉጤታቸው ያማረ ነበር ፡፡ የኛ ዉጤት ደግሞ የታየው ነው ፡፡ እና ስተት የለም ለማለት ያስደፍራል፡፡ አመሰግናለሁ፡፡

    • @samsonbereket2392
      @samsonbereket2392 4 года назад

      @@natnaelwondafrash5840 ኣየህ ኣውቆ የተኛን ሰው ቢቀሰቅሱት ኣይሰማም ነው ነገሩ። ስለዚህ እናንተም በሃሳብህ ግፉበት። መሬት ላይ ያለው አቅም ታሪክም ለሰሚው በየግዜው እየተነገረ ይሄዳል።
      ኣሁን ኣቶ ደረጀ ያቀረበው ውይይት ከኣስርት ኣመታት በፊት ኣደለም ለመስማት ማሰብም አይታሰብም ነበር። ነገር ግን ሓቅን በጭንቅላቱ ብትቀብረው በግሩ ይወጣል ሆነና ነገሩ። ቀስ በቀስ ሓቆች መውጣ ጀምረዋል። እድሜና ጤና ይስጠን ብቻ እናንተም ሃቁን እምትናገርበት ጊዜ ይመጣል።

  • @berhandeghason2079
    @berhandeghason2079 3 года назад

    reason based answers views, I really do appreciate you Mr. Gezaw

  • @user-ig2rc8op8c
    @user-ig2rc8op8c 3 года назад +1

    ዋለልኝ ማርታን አምላኪ ባንዳ ነው

  • @hlarebo
    @hlarebo 4 года назад

    መምህሩ የኢትዮጵያን የረጂም ዘመን ታሪክ በአፄ ምኒልክ ገድበውታል። ያ ትልቅ ስሕተት ነው። ሁለተኛው ታላቁ ስሕተት፣ የኢትዮጵያንና የአውሮጳን የታሪክ ሂደት እንደተመሳሳይ ሂደት ነው። ያው ጅብና አህያ አንድ ናቸው እንደማለት ነው። የሁለቱ ሂደት እጅግ በጣም የተለየ ነው። ይኸ በኢትዮጵያ ምሁራን በተደጋጋሚ እየተፈጸመ ያለ ስሕተት ነውና፣ እስኪ እዚህች ላይ ጽሑፌን ጥቂት ላንዛዛው። የአውሮጳ ኅብረተሰብ ርስበርሳቸው ባላንጣ በሆኑ፣ ባንድ አገር ቢኖሩም፣ ለየቅላቸው በፍጹም ሊታረቅ የማይችል ሕልም እያለሙ በሚያድሩ፣ ዝግ በሆኑ መደቦች እንደተዋቀረ ኅብረተሰብ ሁኖ ነው የሚታወቀው። አንዱ ወደሌላ መደብ ለመሻገር በሕልም የሚቻል ቢሆንም፣ በግብር ግን የፈረንሳይ አብዮት ፈንድቶ ሥርዐቱን እስካፈረሰው ድረስ ዕድል አልነበረም። አውሮጳውያን መዘመን የጀመሩት፣ ሂደቱ ዘመናትን የፈጀ ቢሆንም፣ ወደተግባርነት የቀየረው የፈረንሳይ አብዮት ነው ማለት ይቻላል። የዚህ አብዮት ታላቁ ቅጅት፣ ሌላው ቢቀር በአሳብ ደረጃ፣ የሁሉም ሰው እኩልነት ነው [ልብ በሉልኝ፣ ይኸ ሴቶችን አያካትትም።]። ስለዚህ በአጠቃላዩ ሲታይ፣ በአውሮጳ ሰፍኖ የነበረው የፖለቲካና ማኅበራዊ ሥርዐት በባሕርዩ አግላይ ነበር ማለት ይቻላል። የካርል ማርክስ ምርመራ መነሻው የዚህ አግላይ ሥርዐት አመጣጥ፣ መዳበርና [በፈረንሳይ አብዮት] መፍረስ ሲሆን፣ [አብዮቱ] የቀደደውም ፈር ወዴት ሊመራ እንደሚችል መተንበይ ነው።
    የኢትዮጵያ ሁናቴ ግን በፍጹም የተለየ እንደመሆኑ፣ የካርል ማርክስ ትንተና፣ የመተንተንን ስልት ለመማር ካልሆነ በስተቀር፣ ለአገሪቷ ኅብረተሰብና ታሪክ ምንም ዐይነት ፋይዳ አለው ብዬ አልገምትም። የኢትዮጵያ ታሪክ እንደሚነግረን፣ የአገሪቷ ገዢ ክፍል፣ ከአውሮጳውያን በተፃረረ መልኩ፣ በባሕርዩ አዋሃጅ [እንግሊዝኛው ለሚቀናችሁ absorptive] እንጂ አግላይ የሆነበት ጊዜ ኑሮ አያውቅም ማለት ይቻላል። ይኸንን አውሮጳያን ራሳቸው ደጋግመው የሚሰብኩልን ነገር ነው። በ፲፱ኛ ዘመነምሕረት ላይ፣ የአፄ ቴዎድሮስ ታማኝ አማካሪ የነበረው እንግሊዛዊው ፕላውዴን እጅግ በመገረም የሚነግረን ነገር ቢኖር፣ በኢትዮጵያ ምድር ሌላው ይቅርና፣ የሚለብሰው ቡትቶ እንኳን የሌለው፣ አንድ ጭንጩ ድኻ በሥነልቦናው አንድ ቀን እኔም ያልፍልኛል ብሎ ያስባል። በዚሁ በፕላውዴን አባባል፣ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ስለገዛራሱ ጠንካራ አስተያየት ያለው ሲሆን፣ “የዕድልና ያለመታደል ጉዳይ ሁኖ አንዱ ከሌላው ለጊዜው እኩል ባይሆንም እንኳን፣ በኢትዮጵያ ማንኛውም ሰው በመሠረቱ ያው [እኩል] ነው። … እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ራሱን ለታላቅ ዓላማ ታጭቶ የተወለደ አድርጎ ያምናል፤ በፍጹም የማትረባ ፍንጣሪም እንኳን ብልጭ ባለችበት ቊጥር ይኸንን ምኞቱን ታቀጣጥለዋለች።”
    የፈረንሳይ አብዮት ባይኖር፣ ለናፖሌዎን ቦናፓርቴ ዐይነት አስደናቂ መሪ የአገሩ ጄኔራል መሆን የሕልም እንጀራ ሁኖ በቀረ። በኢትዮጵያ ግን፣ እንደነፊታውራሪ ሀብተጊዮርጊስ፣ ደጃች ባልቻ አባነፍሶ፣ "ፍርድ እንደአሉላ፣ ጽድቅ እንደላሊበላ" እየተባለ የሚዘመርለት ራስ አሉላ ለመሳሰሉት፣ ወደታላቅ አገራዊ መሪነት ደረጃ ለመድረስ ያስፈለጋቸው ብቃት እንጂ የትውልዳቸው ደረጃና ቦታ ወይንም ብሔረሰብ አይደለም። በሰገሌ ጦርነት የተማረኩት ንጉሥ ሚካኤል፣ በፊታውራሪ ሀብተጊዮርጊስ እጅ መውደቃቸው አሳፍሯቸው፣ “አንተ ባርያ” ቢሏቸው፣ “ጌታዬ እኔ ባርያ የነበርሁት ስለተማረክሁ ነው፣ አሁንማ ባርያ እኮ እርስዎ ነዎት” ብለው አፌዙባቸው። ይኸ የፊታውራሪ አባባል፣ መጥፎ አጋጣሚ ሁናቴውን እስካልቀየረ ድረስ፣ ሁሉም ሰው በተፈጥሮ እኩል መሆኑን ማሳያ ነው። ለአውሮጳያን “ብቃትና ችሎታ፣ እኩልነት” የሚሉት ፅንሰአሳቦች የፈረንሳይ አብዮት ፍሬዎች ናቸው። ለኢትዮጵያ ግን የኅብረተሰቡ የቆመበት ምሰሶ ነበሩ፣ ናቸውም ማለት ይቻላል [ደርግ፣ እጅግ በተለይም ደግሞ፣ ሕወሓት እስካልመጡ ድረስ ማለቴ ነው።] ።
    ስለዚህ ዋለልኝና አድናቂዎቹ የወቅቱ ተማሪዎች የኢትዮጵያን ታሪክና የማኅበረሰቧን አወቃቀር እያዩ ያሉት በተጣመመና ምንም ዐይነት ግንኙነት በሌለው በአውሮጳ ታሪክ መነፅር ነው። ንጉሠነገሥቱ ተማሪዎቹን "ባለእንጭጭ አእምሮ" ሲሏቸው በትክክል ገልጿቸዋል ማለት ይቻላል። እንኳን የመመራመር የማመዛዘን ችሎታ እንኳን አልነበራቸውም። እንግሊዝኛ ብቻ በደምብ ስለተናገሩ ከሌላ ምህዋር የመጡ አስመሰላቸው። እኚህም ደራሲ በዚያ ሁሉ ትምህርታቸው ይኸንን ግልጽ የሆነ የሁለቱን ማኅበረሰብ ልዩነት የተረዱት እንደማይመስሉ ቃለምልልሳቸው ያሳያል። ጠያቂው/ጋዜጠኛው ስለዚህ አጥብቆ አለመጠየቁ አልገባኝም።

  • @mekhonetay
    @mekhonetay 5 месяцев назад

    Feudal sentiments in Ethiopia still persists despite their defeat. This fact culminates particularly from the Amhara ethnic group.