ላንተ የተጻፈ ርዝቅ ፈልጎህ ይመጣል አትቸኩል ማለት እንዴት እንደሆነ ከዚህ ታሪክ ተረዱ ስሙ ተመልከቱ II ዲንህን እወቅ Dawaa & Peace II

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 янв 2025

Комментарии • 139

  • @hassenabagibee371
    @hassenabagibee371 3 месяца назад +36

    ያ ጀመአ እባካቹ ላይክ ሼር አድርጉ የማይሆን የዱርዬ ዮቱብ ላይ እየገባቹ አትዩ

  • @samelo_fdw_kominiket1466
    @samelo_fdw_kominiket1466 2 месяца назад +13

    ወንድም እህቶቼ እባካች የሠዉ እዳ በዝቶብኛል በዛላይ የሁለት ልጆች እናት ነኝ ለብቻዬ ማሣደግ በጣም እያቃተኝ ነዉ በልጅነት አይምሮዬ እያሣለፍኩ ያለዉት ፈተና ከባድ ነዉ በዱአችሁ አትርሡኝ

    • @alfiyamehmed8726
      @alfiyamehmed8726 Месяц назад

      አብሽሪ አላህ ባላስብሸብት ምግድ ሪዝቅ ያመጣልሽ እሱ ምንም አልቸገረውም በሰላት እና በዱዋ ብርቲ ከዛም የአላህ ነስረ ቅረብ. ነው

    • @AhmedA-i1r
      @AhmedA-i1r 6 дней назад

      አብሽሬ

  • @EidrsTemam-hk1qp
    @EidrsTemam-hk1qp 3 месяца назад +17

    ይህ ታሪክ፡ ያለምክንያት እኔ ዘንድ አልደረሰም። ኢንሻአሏህ ወሏሂ፡እጠቀምበታለሁ።

    • @ysgggs7069
      @ysgggs7069 2 месяца назад

      ያረብ ያአላህ ከጭንቅ አዉጣን

  • @KamilJemale
    @KamilJemale 3 месяца назад +12

    የእኔንም እደ እደሚከፍልልኝ በአለህ ለይ ሙሉ ታስፈ አለኝ ኢንሸአለህ ኢንሸአለህ ኢንሸአለህ

  • @bmm3152
    @bmm3152 3 месяца назад +7

    ሱበሀን አለህ ወለህ በጠም ደስ ምል ታርክ ነዉ አለህ የሁለችንም ተርክ ይቀይርልን እኔ እና በለቤቴ በጠም ጭቅ ዉስጥ ነዉ የለነዉ የሰዉ እደ አለብን በዘለይ እኔ ኡሩጉዝ ናኝ እጀችን ለይ ምንም አይነት ብር ዬለነም ህክምነ ኡከን ክትትል ልየደርግ ብር ዬለንም ስራ ዬለንም የለነዉ የሰዉ ሀገር ነዉ ሰዉድ አራብያ ጅደ ከተመ ነዉ የለናዉ በለቤቴ ስራ ስለለገኛ ነው እጅ ስራ ከገኛ በጠም ጎቦዝ ነዉ በደብ ይሰራል እኔም ብሆን ትንሽ ግዜም ብሆን መዉለጀዬ እስክደርስ ስራ ብየገኝ እደምንም ሆኜ ይስራ ነበር እዝ ሀገር ለመዉለጀ ኡከን ብዙ ብር ነዉ ምጠይቁት ኡከን ለመዉለጀ ይቅርነ ክትትል ልየራግበት ኡከን ዬለኝም ብቸ አለህ የቀል ለከይር ነዉ መቼም በአለህ ተስፈ አንቆርጥም አለህ የሁለችንም ርዝቅ ይክፈትልን መጨራሸችን አለህ የሰምራዉ የጀመአ ሁለቹሙ ድአ አድርጉልኝ

  • @زينبالاثيوبي
    @زينبالاثيوبي 2 месяца назад +2

    ያረቢ፡እዝነትህ፡በጣምሠፊነውና፡አንተእዘንልን😢

  • @Dyhfu-ij3um
    @Dyhfu-ij3um 3 месяца назад +7

    ያረብ እኔንም አላህ ካለሁበት ጭንቀት አውጣኝ

  • @WasKan-mv7tu
    @WasKan-mv7tu 3 месяца назад +3

    የረቢ ለኔም በተሻለ መልኩ አርግልኝ የሀዩ የቀዩም ብረህመቲከ አስተጊስ

  • @Saada-sq4ke
    @Saada-sq4ke 2 месяца назад +1

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላህ
    ለኢላሀኢለላህ
    አላሁ አክበር
    ያረብ አንተ ሰሚወን አሊም
    በዝነትህ የልቤን ታውቃለህ እና
    እዘንልኚ ከጠየኩህ በላይም አሳካልኚ 😥

  • @FatumaMuhamed-h6o
    @FatumaMuhamed-h6o 3 месяца назад +4

    ጀዛከላኸይር👍👍

  • @Sojoo-le3cn
    @Sojoo-le3cn 3 месяца назад +2

    ወላሂ ኡዝታዝ የኔ የራሴን ታሪክ እምታወራልኝ ነው የመሰለኝ ይህን ስል የደረሰኝንና ያደረገልኝ ነገር ነው ።

  • @FatumAhmed-t6n
    @FatumAhmed-t6n 2 месяца назад

    ሱባሀን አሏህ ጀዛክ አሏህ ኸይረን❤❤❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ፈ8መ
    @አልሀምዱሊላህ-ፈ8መ 3 месяца назад +7

    የቅርብ የምለው ሰው እንድሆንልኝ በምፈልገው በጣም የምመኘውን ነገር ለማሳካት በምደክምበት ወቅት እንዴት ብለሽ ልታደርጊው ብሎ ተሳለቀብኝ እኔም ኢንሻአላህክክ ይሆንልኛል አልኩት አላህ ሻሂዴ ነው አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ እኔኮ አላህ ከተመኘሁት ካሰብኩት በላይ የኔ ጌታ አደረገልኝ
    አልሀምዱሊላህ
    አልሀምዱሊላህ
    አልሀምዱሊላህ
    አልሀምዱሊላህ
    አልሀምዱሊላህ
    አልከምዱሊላህ
    ጀዛኩም አላህ ኽይር ኡስታዝ

  • @AbdulazizMustefa-b7c
    @AbdulazizMustefa-b7c 2 месяца назад +2

    Inshaa Allah walllahi ba allah 100% Etemamanalaw duayen yiqabalanyal Allah yehullachininim qiqabalan

  • @ZulfaZulfa-t3h
    @ZulfaZulfa-t3h 2 месяца назад +1

    ሹኩረን፣ኡዙተዝ

  • @MuhamedArebu-jm6cb
    @MuhamedArebu-jm6cb Месяц назад

    ጀዛክላህ ኸይር ሀቢቢ❤❤❤❤

  • @Ababech-ni4pq
    @Ababech-ni4pq 3 месяца назад +2

    ጀዛኩሙላ ኸይር

  • @LubabahMohammed
    @LubabahMohammed 3 месяца назад +1

    ማሻአላህ ኡስታዝ ጥሩ ትምህርት ነው ጀዛኩሙላህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KaremaTura
    @KaremaTura Месяц назад

    Jazaa kalla jantallii Frdosii

  • @RehanaRehana-yy9uq
    @RehanaRehana-yy9uq Месяц назад

    እናት፣ለዘላለም፣ትኑር❤❤❤❤❤❤

  • @Fatima-yq9fh
    @Fatima-yq9fh 2 месяца назад +1

    ሰብሀነ አላህ የአላህ ቸርነት ልክ የለውም ለእኛም እርዚቃችንን አላህ ያስፋልን ያረብ

  • @GjgVjv-di3wo
    @GjgVjv-di3wo 2 месяца назад

    ሱበሀን አላህ ወላሂ ተመስጨነዉ የሰማሁት አሁላይ ያለሁበት ሁቴታየ ያሳዝናለል እኔንም ይረዝቀኝ ያረብ

  • @MdenhAhmad
    @MdenhAhmad 2 месяца назад +1

    ይረቢየእላህይሴካልን❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abduyasin5580
    @abduyasin5580 2 месяца назад

    አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ

  • @ssaa3540
    @ssaa3540 3 месяца назад +2

    ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም

  • @ZaynabMustafa-m9k
    @ZaynabMustafa-m9k 2 месяца назад +1

    Subehan Allah

  • @رحمةعبدالرحمن-ر7ط
    @رحمةعبدالرحمن-ر7ط 3 месяца назад +1

    ያረብ ________

  • @yaraMOHAMMAD-v9p
    @yaraMOHAMMAD-v9p 3 месяца назад

    ጃዛኩም አሏህ ኸይር❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZeynbayesufZia
    @ZeynbayesufZia 3 месяца назад

    እውነት ነው አባታችን ጀዛክ አላህ ሄይር እኔም ያላህን ታአም ር አይቸአለሁ

  • @NegashMohammed-l9h
    @NegashMohammed-l9h 3 месяца назад

    አሜን, አቀራረብህ ያምራል

  • @LubbabaEndris
    @LubbabaEndris Месяц назад

    አላህይርዳሽውዴአብሽሪለበጎነው

  • @ceesnmuneer-gq2og
    @ceesnmuneer-gq2og 2 месяца назад

    ያረብ። የ አላህ የ ረህማን ይረዝቀን

  • @TgeredaSisay
    @TgeredaSisay Месяц назад +1

    አላእ በፈተና የተሞላች ነብሴን ይቅር ይበለኝ ያጠፍሁት የበደልኩት ልል ይቅር ይበለኝ አላእ ይቅር ባይ ነው በፈተና ላይ ነኝ ችግር ኑሮ ከብዶኛል አላእ ከዚእ ንግግር እንዲያወጣኝ ዱአ አርጉልኝ

  • @HawaEjigu
    @HawaEjigu 3 месяца назад

    ኡስታዜ ጂዛክ አላህ ኸይር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሚንንንንን ያረብ

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 3 месяца назад +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @SudiyaAbdi
    @SudiyaAbdi 3 месяца назад +1

    መሸ አላህ የአላህ የመየሊቅ እርዝቅ ዎፊቀን የርብ🤲🥰🥰🥰🥰

  • @Maryam-ez7or
    @Maryam-ez7or 3 месяца назад

    ሀይር ጀዛ ብልህ ሀይረን❤❤❤

  • @abdumobile5469
    @abdumobile5469 Месяц назад

    የአላህ አንተ እዘንልን ለጭንቀታችን ፈረጃን ለግሰን

  • @MustafaB-x2h
    @MustafaB-x2h 3 месяца назад

    ሱጰሐናሏህ አላህ ይጨምርላችው ኡስታዜ❤

  • @ይሁንለበጎነው-ጀ2ሐ
    @ይሁንለበጎነው-ጀ2ሐ 2 месяца назад

    ሱበሀን አላህ እሚገርም ታሪክነው አላህ እኮ አዛኝነው ያረዛቁ እርዝቅኒ

  • @jedatuber
    @jedatuber 2 месяца назад +3

    በኪራይ ስንከራተት ቆይቼ ተበዳድሬ የሰራሁት ትንሽ ማረፊያ ቤት ነበረች አሱም አሁን አካባቢው ለልማት ይፈለጋል እተባለ ነው ተሰራበት እዳም ተከፍሎ አላለቀም አላህ በተሸለ ይተካልኝ፡፡ዱዓ አድርጉልኝ

  • @AselefAselef-b5t
    @AselefAselef-b5t Месяц назад

    የአላህ ለእኔም አላህ ትዳሬ ንም ዱኔየንም አሒራየንም አሳምርልኝ

  • @TeyeFuad
    @TeyeFuad 3 месяца назад

    Wa wr wb s a w mashalahe alahamedulilahe alahe wkebr subahen alahe usetazy alahe yexbeqek jza klahe kyer amin yarbi ❤❤❤

  • @MeyrmaBeshir
    @MeyrmaBeshir 3 месяца назад +1

    Dua argulung ❤ bzu Haja aleng

    • @fethiwa46hassen38
      @fethiwa46hassen38 2 месяца назад

      @@MeyrmaBeshir inshaallah yaduniyam ya akhiranim haja rahman yasakaw!!!

  • @hawlet.adem123
    @hawlet.adem123 3 месяца назад

    ሱባሀነአላህ፡ጀዛከላህኸይርኡስታዝ

  • @عبدو-م7ل
    @عبدو-م7ل 2 месяца назад

    ከዛከሏህ ኸይረን አላህ ሀሳባችንን ያሳካልን

  • @Hgg-qb7rx
    @Hgg-qb7rx Месяц назад

    እርዚቅ በአላህ እጂነዉ ያረብ እርዚቄን አስፋልኝ

  • @IpIp-pw5tk
    @IpIp-pw5tk 3 месяца назад

    ጀዛከላህኸይር

  • @TeshomeTadese-n1u
    @TeshomeTadese-n1u 2 месяца назад

    አሚን ጀዛ ካላህ ኸይር

  • @EsyaAsya-bl9li
    @EsyaAsya-bl9li 2 месяца назад

    ኧረ ያረቢ የአላህ አንተ እረዛቁ ጌታ. የኔንም ርዝቄን. እንደዚህ ዝርግፍ አድርግልኝ. በችግር. ተሰቃየሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሱበሀን አላህ አላሁአክበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @heriyaabdurehman418
    @heriyaabdurehman418 3 месяца назад

    ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ

  • @SamirahazanSamira
    @SamirahazanSamira 3 месяца назад +1

    አጃኢብ ነው ሡባሀን አላህ

  • @mekiya9
    @mekiya9 3 месяца назад

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته استاذناكم الله خير ❤❤

  • @JemalOmar-pv1ft
    @JemalOmar-pv1ft 3 месяца назад

    ጀዛክሙላህ

  • @Beido2he
    @Beido2he 3 месяца назад +1

    ያላህ

  • @HayatAmdellah
    @HayatAmdellah 2 месяца назад

    ሁስታዝ ጀዛኩምላሁኽረይን ናዕም ወላሂ

  • @vivovtwenty3836
    @vivovtwenty3836 3 месяца назад

    ❤❤❤🎉ጀዛከላህኸይር

  • @Vip-tk2vp
    @Vip-tk2vp 3 месяца назад

    جزاكم الله خيرا

  • @AhlamKemal
    @AhlamKemal 3 месяца назад

    Subhanella amazing history

  • @semirayonis6804
    @semirayonis6804 3 месяца назад +2

    Subane. Allha

  • @kibranegash2339
    @kibranegash2339 Месяц назад

    Amen

  • @RukiaAhmed-s2w
    @RukiaAhmed-s2w 3 месяца назад

    ምን አይነት መታደል ነው እደዚህ አይነት ጥንካሬ አላህ ይወፍቀን ያረብ❤❤

  • @fethiwa46hassen38
    @fethiwa46hassen38 2 месяца назад

    ያ መን የራ ማፊ ደሚሪ ወ የስመኡ 😢 ያ ኢላሂ

  • @AbdellaSeman-t6s
    @AbdellaSeman-t6s 2 месяца назад +1

    Austaze.as.wr.wb.eniame.betame.chegroghna..ys.2..lejoche.enete.nsghne

  • @lubabaasfaw846
    @lubabaasfaw846 3 месяца назад

    ጀዛአከላህ

  • @AQEEL-i6f
    @AQEEL-i6f 27 дней назад

    አላህዋ ከአረብ ፊትአዉጣኝ ያረብ እቶቸዱአአረጉልኝ

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 3 месяца назад +1

    ሱብሀን አላህ አላህ አያልቅበት

  • @JibrilLamren8-gc6px
    @JibrilLamren8-gc6px 2 месяца назад

    MashaAllah

  • @halimamohamed4297
    @halimamohamed4297 2 месяца назад

    ሱብሀናላህ አተአዚዙልሀኪም ሙልኩሰማዋቲወልአርድ ወለከልሀምድ ኢላሂከዳአተዉጠብቀን ያረብላአለሜን

  • @AQEEL-i6f
    @AQEEL-i6f 27 дней назад

    ያረብአላህ

  • @aishangamba-dw1bw
    @aishangamba-dw1bw 2 месяца назад

    ኢሸአላህ ያረብ አላህ ምንሸይቸግረዋል ወላሂ ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @HIUUGut
    @HIUUGut 2 месяца назад

    ያረቢ ካለሁበት ችግር አላህ ያውጣኝ

  • @sulem4124
    @sulem4124 3 месяца назад

    አላሁስ ሰመድ

  • @JemalJeda
    @JemalJeda 2 месяца назад

    ኸይር

  • @AnwarMan-c5s
    @AnwarMan-c5s 3 месяца назад

    አላህ,ወክበር

  • @XamseCali-kq5ul
    @XamseCali-kq5ul 2 месяца назад

    Wllahi Allah lzih blay new

  • @AliAhmedin-i3h
    @AliAhmedin-i3h 11 дней назад

    allehmdullilah

  • @hayatlopez3696
    @hayatlopez3696 3 месяца назад

    ሱብሀንአላህ

  • @FuT6-e8d
    @FuT6-e8d 3 месяца назад

    እኛንም ለስውመልካምእምናስብያርገን❤❤❤

  • @fatumaabdela3434
    @fatumaabdela3434 3 месяца назад

    Subehan alllah Allah rehe.atu safiy new

  • @seidjelaludin9946
    @seidjelaludin9946 3 месяца назад

    😊👏👏😂😍😍 Mashallah shukren

  • @zeineb1434
    @zeineb1434 3 месяца назад

    yareb allah sost menta kerezk , ke mulu tena ga setegn ye allah
    Ameen

  • @habibaseyd-p9f
    @habibaseyd-p9f 2 месяца назад

    ማሻአላህ

  • @daodMisbah
    @daodMisbah 2 месяца назад

    ኢሻ አላህ

  • @AlawyaAwal
    @AlawyaAwal 3 месяца назад

    YaaAllha 🤲🤲🤲☝️Libiini,yaarakali uuuuuuuuuuuuuffffffffffffffff

  • @SitinaHussen-c5n
    @SitinaHussen-c5n 3 месяца назад

    ሱባአን አላሀ እንዳለ እኔን የገለፀነው የመሰኝ የኔ አባት መደገፍያ አላሀጀለጀላሉ ነው ጀዛ ከአላሀ ኑስታዝ

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 3 месяца назад

    Subhanallah

  • @munthahassen-ix8xg
    @munthahassen-ix8xg 3 месяца назад +3

    አአወወ ልክ ነው እኔም እነዚህ አይነት ታሪክ አለኝ የዛሬ አሰር አመት ገደማ ነው ሳውዲ ነው ምኖርው በቤት ሰራተኝነት እህቴና ጎደኛኤ አብረን እንኖራለን ኢቃማ የለንም ትዳርም የለንም የተከራየንበት ቤት ባለትዳር ነበሩ በዛን ጊዜ ኢቃማ የሌለው ይውጣ ይባል ነበር። እናም አንድ ቀን ተሰባሰበን ኢጃዛ አሳለፍን ለሊት ላይ እሰከ ድዋ እናድርግ እሺ ብለውኝ ቁጭ ብለን ድዋ እያደረግን ሳደርግ የነበረውን ድዋ አላህዬ እነሱ ተቃቅፈው ሲተኙ እኛ ትራሰ ታቅፈን እንተኛለን ለኛም ትዳር ሰጠን ጎደኛኤ በዚህ እርብሻ ትዳር ትያለሸ? እሰከ አገሩ ሰላም ያድርገው በይ ትለኛለች። እሰከ አሚን ብቻ በይ እያልኩኝ ድዋኤን ቀጠልኩኝ። አላህዬ ኢቃማ አሰጠን አሁንም አንቺ ሾርጣ የሚፈልግሸ ሰውነሸ ጠፍተሸ ሰታበቂ እደገና ኢቃማ ሰጠኝ ትያለሸ ብላ ነቀፈችኝ ። አልሙሂም ወደሰራቸው ተመለሱ እኔም በሳምንቱ የኢቃማ ባለቤት ሆንኩኝ ለነሱ ላሰራላቸው ፓሰፖርታቸው ጠፋ። በወሩ ትዳር መጣልኝ አገባሁ። ገርማቸው። እነሱ ብዙም ሳይቆዩ ወደ ሀገር ገቡ። ይህ ኮመንት ምታነቡት እህት ወንድሞቼ ድዋ ሰናደርግ እናሰተካክል።እኔ ትዳር እዲሰጠኝ ብቻ ነበር ድዋ ያርኩት ሰለአህላቁ ሰለአብርን መቀጠል ድዋ አላደርኩም ነበር ።ለኔ ምቹ አነበርምና ተለያየን

  • @FdfgGdfgg-h6w
    @FdfgGdfgg-h6w 2 месяца назад

    ❤a❤❤❤❤❤Amni

  • @jitumohammed635
    @jitumohammed635 3 месяца назад

    Sallaallahu alleeyhi wasalami Sallaallahu alleeyhi wasalami Sallaallahu alleeyhi wasalami Sallaallahu alleeyhi wasalami SubahaanAllah

  • @ruhiFeridmiyd
    @ruhiFeridmiyd 2 месяца назад

    አሚን

  • @samelo_fdw_kominiket1466
    @samelo_fdw_kominiket1466 2 месяца назад

    እባካችሁ ወንድም እህቶቼ በጣም አፍቶኛል ዱአ አድርጉልኝ

  • @ahmedfatuma5519
    @ahmedfatuma5519 3 месяца назад

    ameen

  • @SeadaIbrahim-tp3lg
    @SeadaIbrahim-tp3lg 3 месяца назад

    Ewunat naw Yaarab tiliq timihrt naw sunhaanallah.

  • @habibsultan7222
    @habibsultan7222 3 месяца назад

    Alhma amin🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @GtiHik
    @GtiHik 3 месяца назад

    Yallh

  • @fathimakk9719
    @fathimakk9719 3 месяца назад +1

    امنننننيربببب🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @فاطمه-ك7ز
    @فاطمه-ك7ز 3 месяца назад +1

    🎉🎉

  • @AfriinMohammad-e3c
    @AfriinMohammad-e3c 3 месяца назад

    Innalha yaruq bigeyr hisab

  • @SaadaAli-z4v
    @SaadaAli-z4v 3 месяца назад

    يارب ارزقناماتمنه قولوبنا