ችግርን መቻል || @ElafTube || አባ ኢያድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 195

  • @ZeharaAdem-nk5ik
    @ZeharaAdem-nk5ik 5 месяцев назад +1

    ወላሂ ድክምሲለኝስሰማህ ውስጤብርትትይልልኛል ጀዛኪላህ ኸይረን ኡስታዝ አላህ እረጅምእድሜ ከአፈያጋር ይስጥህ ያረበልአለሚን ❤❤❤❤❤

  • @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz
    @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz Год назад +2

    አሚንንንንን አላሁመአሚንንንንን

  • @mamimamimamimami7605
    @mamimamimamimami7605 2 года назад +14

    ኢላፍ ዩኡትብ በጣም የምወደው ትምህርት ነው።ረጅም እድሜ ከአውቀት እመኛለወሁ ለሰዳት ከማል ነፊሣ ከማል❤❤❤❤

  • @YesminLove-up1dl
    @YesminLove-up1dl 2 месяца назад +1

    Allahu Amiin🤲😥

  • @Zነኝየረያንእናት-f4y
    @Zነኝየረያንእናት-f4y 2 года назад +4

    አተሰውዬ እድሜና ጤና ከቤተሰቦችህ ጋር ይስጥህ መሰሎችህን አላህ ሱባሀነው ታአላህ ያብዛልን መሻአላህ አለዬክ

  • @DinuSmart
    @DinuSmart 5 месяцев назад +1

    ወላሂ ዉስጤ ርብሽ ሲል እርግት ነዉ ምታረገኝ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @RoobabaRoobaba
    @RoobabaRoobaba Месяц назад +1

    ኡስታዝ እድሜህን ያርዝምልን ያንተን ምክር ስሰማ ጭቀቴሁሉ ይወገዳል እዳንተያለም ያብዛልን ያረበልአለሚን❤❤❤❤❤

  • @HdBxx-w9y
    @HdBxx-w9y 2 месяца назад +1

    ጀዛክ ላኸይር ወድሜ አላህ ይጠብቅ ምክርህስሰማ እረጋጋሎ

  • @salamauae4762
    @salamauae4762 2 года назад +3

    ዱአ አርጉልኝ ቁርአን እዲገራልኝ

  • @landolenodido948
    @landolenodido948 2 года назад +3

    ኢላፋ. ዪቱብ. ብዙተምራለሁ. አላህይጠጠብቅህ

  • @gyt129
    @gyt129 2 года назад +3

    ሱበሀነአለ አይ ዱንያ ትቀያየረለች የረብ መጨረሸችን አሰምርልን

  • @JemalQatar-o5x
    @JemalQatar-o5x 10 месяцев назад +1

    ሳህ ከላምህ ሁሉም እኔእኔ ይላል እደኔየዋህ ደሞ ስለኔ ሳላስብ ስለሰዉ ሳስብ ግዜየን ጨረሰሁ አሁንስ ደከመኝ ያአላህ

  • @FathimaFathima-x1z
    @FathimaFathima-x1z 10 месяцев назад +1

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዜ አተም በተናገርገከዉ እኛም በሰማነዉ እምንጠቀም አላህ ያዲርገን ያረብ

  • @AwolAli-mq6jk
    @AwolAli-mq6jk 3 месяца назад

    ጀዛ ከሏሁ ኸይር ልቤ ሲጨነቅ ተስፋ ስቆርጥ ያንተን ምክር ስሰማ እረጋጋለሁ አሏህ ከይር ስራህን ይቀበልህ

  • @BsbsSghs-pi2vu
    @BsbsSghs-pi2vu 19 дней назад

    ወአለይኩም፣አሠላም፣ወራሕመቱላሕ፣ወበርካቱ፣ጀዛክ፣አላሕ፣ከይርን፣አለሕ፣ከታጋሾቹ፣ያድርገን፣ያርብ

  • @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
    @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 2 года назад +6

    ያረብ ከታጋሾች አድርገኝ

  • @AaAa-se7nl
    @AaAa-se7nl 2 года назад

    ሰለሏሁ ዓለሂ ወሠለም ያረብ አንተው እዘንል በጣም ያሳዝናል ጀዛከሏሁ ሐይረን

  • @ayeshaalhammadi9512
    @ayeshaalhammadi9512 Год назад +1

    አሚን❤❤❤❤❤❤❤ ቁራሀን አልገባ በሎኛል ዱዋ አሩጉለኝ ወድሞቼ❤❤😢

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 2 года назад +1

    ሱበሀነላህ
    አልሀምዱሊላህ
    ወላኢላሀ ኢለላህ
    አላሁ ወክበር

  • @Fatima-bg6zc
    @Fatima-bg6zc 3 месяца назад

    አሚንንንንንን፡ያረብብብብብ፡ጀዛክ፡ኧላህኢላፍ፡ያአላህ፡ቀጥተኛው፡መንገድ፡ምራን

  • @لاإلهإلااللهمحمدرسولالله-ظ8ص

    ባረከሏሁ ፈኩም ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ❤❤💔💔👍👍👍💫💫⏳⏳

  • @omukamilla9142
    @omukamilla9142 2 года назад

    Jezakumulahu heyren programun bexam desi ylal

  • @8928Anam
    @8928Anam Год назад +1

    Jezakul allah

  • @የሲሀምአክስት-መ2የ
    @የሲሀምአክስት-መ2የ 2 года назад

    ጌታየሆይአንተየልቤንአዋቂነህእናየልቤንአሳካልኝያረብ

  • @GoAsd-dh5ul
    @GoAsd-dh5ul Месяц назад

    جزاك،الله،خير،يارب،انالله،مع،الصبيرن😢😢😢

  • @zuzu4048
    @zuzu4048 Год назад

    አሰለሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርከትሁ ኡሥታዛ ጀዛኩም አላህ ኸይር🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀

  • @MsFatema-s2u
    @MsFatema-s2u 27 дней назад

    جزاك اللّٰه خيرًا🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
    @መክያዩቱብ-ፐ2ነ Год назад

    ወልኩም ሰላም ውረመቱለህ ውበራክቱሂ ውዴ ኡስትዝ አላህ ይጠብቅህ❤❤

  • @JemilaaNueuu
    @JemilaaNueuu 7 месяцев назад +1

    ጀዛኪላህ ኸይር እኝንም በሰማነው ይምንጠቀም አላህ ያድርገን ያረብ

  • @salasala5700
    @salasala5700 2 года назад

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ጃዛክ አሏህ ኽይረን ኢላፍ

  • @firdwos
    @firdwos 2 года назад +10

    አህለ ወሳህለ ፊይክ ምርጡ ወንድማችን አሏህ ይጅዚክ ኸይር 👍

  • @የኔእናትልዩናት-ቈ5ተ
    @የኔእናትልዩናት-ቈ5ተ 2 года назад

    ኢላሂ መጨረሻዬን አሳምርልኝ

  • @ኡሙኸሊድኢሻአላህ
    @ኡሙኸሊድኢሻአላህ 2 года назад +2

    ዋለይኩማሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩመላ ኸይር አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ከጤና ጋ

  • @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz

    ጀዛኩምአላህ ውሰታዝ አላህ ይጠብቅህ በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያርገን

  • @moonaloe9164
    @moonaloe9164 Год назад

    ወአለይኩመሠላም ኢላፍቱይብ

  • @عبداللهاليامي-ت5ت
    @عبداللهاليامي-ت5ت 2 года назад

    جزاك الله خير يا استاذ

  • @kedioman
    @kedioman Год назад +2

    alah ychimrlh

  • @asiamohammed4098
    @asiamohammed4098 11 месяцев назад

    አላሕ በሠማነው ተጠቃሚ ያድረገን ያርብ

  • @Welet.maryam
    @Welet.maryam Год назад

    ወለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @RahmiBintislam
    @RahmiBintislam 9 месяцев назад

    ኡስታዜ ጀዘኪላህ ኸይረን ምንኛ መታደል ነው የአላህን ቃል ማስተላለፍ አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሞሚናአደምአሰለፊያህ

    አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን እኛም በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን

  • @FfTt-c4k
    @FfTt-c4k 3 месяца назад

    አላህ ይጨምርልህ

  • @Fatima-bg6zc
    @Fatima-bg6zc 3 месяца назад

    ዋለይኩም፡ሠላም፡ወራህመቱላሂ፡ወበረካቱ

  • @KeremaHusen
    @KeremaHusen Год назад

    ያአሏህጀዛከላህወድማችን እንወወድሀለን ከኛበላይ አላህይውዴድህ አላህይጨምርልህሁለየምአሏህይጠብቅህ ጀነትንምይፍቅህያርሂምያአዚዝ

  • @saraderejemohamedgallsamre8885
    @saraderejemohamedgallsamre8885 2 года назад

    JEZEKLLAHKEYRA
    Your RUclips my school

  • @ramsammy2235
    @ramsammy2235 11 месяцев назад

    በጣም በጣም እነት ነው በጣም የሚገርም ነው አላህ ይመልሰን አሚን

  • @HiatHiat-cg3ru
    @HiatHiat-cg3ru 6 месяцев назад

    ጀዛከላህኸይር 👌👌👌👌

  • @gyt129
    @gyt129 2 года назад +1

    ጀዘከለሁ ኸይረን ወንድመችን በሰመነዉ ተጠቀም አለህ የድርገን 👍👍👍👍📚📚📚📚

  • @ህልምአለኝሳስበዉደስ-ቘ2ኈ

    ጀዛከላህኸይርኡዝታዝ

  • @adiyaadiya1702
    @adiyaadiya1702 Год назад

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @SsS-sl9sn
    @SsS-sl9sn 9 месяцев назад

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላህ

  • @ለኢላሀኢለላህሙመድረሱለላ

    ጀዛኩምአላህ ኸይር💐💐💐💐

  • @Aዬነኝያአላህበርያ
    @Aዬነኝያአላህበርያ Месяц назад

    ያረብ ክታጋሾች አድርገኝ

  • @Hነኝየመርሳዋ
    @Hነኝየመርሳዋ 2 года назад +1

    سبحا ن الله
    الحمد الله
    لاإ له إلا الله
    الله اكبر

  • @fafa8542
    @fafa8542 Год назад

    ጀዛኽ አሏህ ከይር

  • @syrrejtfy3563
    @syrrejtfy3563 2 года назад

    ጀዛኩም አሏህ ኸይር

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 2 года назад

    MashaAllah Allah wokber
    جزاكم الله خير ሰምተው ከሚጠቀሙ ያድርገን ያ ረብብብብብ

  • @DohaQtr-q6n
    @DohaQtr-q6n 4 дня назад

    ያረብከታጋሾችከሶብረኘችአድርገኘ

  • @lailaendris7439
    @lailaendris7439 2 года назад +1

    ኢላፍዋየ የኔወዲም ምክርህ ወላሂ ጥንካሬየነው ኑርልኚ ወዲሜ

  • @hadiyahadiya3633
    @hadiyahadiya3633 2 года назад +1

    አላህ ሶብሩን ወፍቀኝ👍👍👍

  • @hayu1921
    @hayu1921 2 года назад +2

    አላህ ገታጋሾች ያድርገን ያረብ አላህ ልበን አስፋልኝ ያረብ

  • @መሬምነኚተሥፈኛዋ
    @መሬምነኚተሥፈኛዋ 2 года назад

    ወላሂ በትክክል ነው የገለፅከው ጀዛክ አላህ ኸይር🤲🤲🤲🤲🤲ያአላህ ወደአንተ ከሚሸሹት ባሮችህ አድርገን ያረብ

  • @MeyrmaBeshir
    @MeyrmaBeshir Год назад

    Allah hoy sabr,saten🤲🤲🤲🤲🤲

  • @sada-c5s
    @sada-c5s 10 месяцев назад

    የፈጠረህ ጌታ ቃላት መሸምደድ ምንኛ መታደልነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatiabajihad6821
    @fatiabajihad6821 8 месяцев назад

    Jezakumullaah kehr

  • @dbfbcbcc6513
    @dbfbcbcc6513 Год назад

    ፈጣሪ ይጠብቅህ እንየ ሞስሊም ኣደለሁም ግን ትምህርትህ በጣም ደስ ይላል

    • @roziyoutube1285
      @roziyoutube1285 Год назад +1

      አላህ ይዉደድሽ እህቴ😢❤ አስለቀሺኝ😢😢 ❤

  • @Khadeega-i3v
    @Khadeega-i3v 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zamzamhadam9659
    @zamzamhadam9659 2 года назад

    ኢለፍ አለህ ይጠብቅህ

  • @طيبهمحمد-و1ش
    @طيبهمحمد-و1ش 2 года назад

    አሚን ያረብ

  • @hassanhassn6603
    @hassanhassn6603 2 года назад

    ወአለይኩምእሰላምሰምተንከሚጠቀሙትያዲርገንየአላህ

  • @muhandjimmaa9641
    @muhandjimmaa9641 Год назад

    Amiiiiiiiin yaa raabiii

  • @iamallgutrurr
    @iamallgutrurr Год назад +1

    አሏህ ኢማን የለውን ሰብር ሲጠኝ ዱዓ አረጉኝ ውዶቼ

    • @iamallgutrurr
      @iamallgutrurr Год назад

      ኢኔም ዎደችሃለው የኢሲለም ልጆች

  • @እሙአብድረህማን-ጨ6ለ
    @እሙአብድረህማን-ጨ6ለ 2 года назад

    ጃዛከላሁኸይረንበሰማነውየምንጠቀምያርገን

  • @hayatetobhiya6802
    @hayatetobhiya6802 2 года назад

    ክብር ያለው ቃላትነው ልንማርበት ይገባል ጀዛከአላህ በሰማነውችተጠቃሚ ያድርገን ያረብ

  • @meyiramabeshir4028
    @meyiramabeshir4028 2 года назад

    Yaa rab agzen.........

  • @Rab-yg7mt
    @Rab-yg7mt 2 года назад

    ወአለይኩም እሠላም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቅህ ኡሰታዝ 👍👍👈

  • @nuradindesta7203
    @nuradindesta7203 2 года назад

    🇪🇹wakumaselam wrhamatulah wbarakatu jazakallah yimachik👈

  • @aubtelecom1538
    @aubtelecom1538 2 года назад

    Amiiiiiiin❤️❤️❤️❤️❤️🕋🕋🕋💋💋💋💋💋

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    ጀዛኩሙላህ ኽይርን ወንዲም 😭ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @zeinebamohd4203
    @zeinebamohd4203 2 года назад

    ጀዛኩሙሏህ ኸይር አወ ለዲን ሰዎች ፍም ይሆናል ለኔ ብጤዉ አላህ ይሁነዉ በነጋ በመሸ የደነዘዘዉ አላህዋ አንተ ቀጥተኛዉን መንገድ ምራን

  • @AnwarJehor
    @AnwarJehor 10 месяцев назад

    አሚንንን ያረብ

  • @ስአዳአሊ-ቀ2ጠ
    @ስአዳአሊ-ቀ2ጠ 2 года назад

    ሱብሀን አላህ ወላሂ ትክክል

  • @zahrah8488
    @zahrah8488 5 месяцев назад

    Mash Allah 👍👍👍

  • @አምላ
    @አምላ 2 года назад

    ለሁላችንም አላህ ያመቻችልን

  • @mamanurekorsha8831
    @mamanurekorsha8831 2 года назад

    አለህ ሁሊንም ያምንቻልበት ልብ ይሲጠንንን

  • @Meryembetislam
    @Meryembetislam 2 года назад

    ያአላህ ሱብሃን አላህ አላህ ይዘንልን በረህመቱ😥

  • @zuzulove4012
    @zuzulove4012 2 года назад

    ሱብሃን አላህ
    አልሀምዱሊላህ
    ላኢላሃ ኢለላህ
    አሏሁ አክበር

  • @zizi5399
    @zizi5399 Год назад

    አላህሶብርንይፍቀን

  • @rumanarumana3168
    @rumanarumana3168 2 года назад

    እየደጋገምኩነው። እምስማው። የለቀካቸውንሁሉ። አላህጀዛህንይክፍልክ። አላህ በእዝነቱ ይመልከተይ። ጠንካራአ ያርገይ። ሙሉአፊያንም ይስጠኛል። በሙሉ ተስፋየ1አላህ ነው።

  • @hykeljemal9380
    @hykeljemal9380 Год назад

    amineee yarabe

  • @chaltugaleta5812
    @chaltugaleta5812 2 года назад

    የአላህ እንደት እንደምወድህ ሁሌም በስስት ነው የማደምጠው 🙏

  • @እሙሙሀመድነኝየአላህባሪያ

    ጀዛከላህ ኸይር ኮሜት አልፅፍም ግን ሁሌም እከታተላለሁ ሁለቱንም ቻናል ያረቢ እኛም በሰማነው የምንተገብር ያድርገን

  • @አልሀምድልላ
    @አልሀምድልላ 2 года назад

    ጀዛክአላህኸይር

  • @الهمافتحليابوابرحمتك

    Mashallah allah yichmerelih

  • @lazizabdu4577
    @lazizabdu4577 2 года назад

    ሱብሀነክ!!!

  • @shemsslaveallahsswtfollowr3674
    @shemsslaveallahsswtfollowr3674 2 года назад

    አሚሚሚን!!!
    አሏህ ቀናውን መንገድ ከመራቸው ጋር ያድርገን!!!

  • @እሙሙፈሪሀ
    @እሙሙፈሪሀ 2 года назад

    ወለይኩም አሰለም ወረህመቱለህ ወበረከቱህ
    ጀዘአክ አለህ ወንዲም
    አለህ በሰመነው የምንጠቀም የዲሪገን

  • @naiymanaiyma8278
    @naiymanaiyma8278 2 года назад

    Massalha barita Lin ausitazuna

  • @hayattube1763
    @hayattube1763 Год назад

    ኡስታዝ ስለኤፍራጥስ ወንዝና ትቢት ንገረን ሀዲስ ላይ አለ ኤፍራጥስ ወንዝ መድረቅ መልክት ትንሹ ነው ትልቁ

  • @mki373
    @mki373 2 года назад

    አላሁመ አሚን የረብብብ