"ስኬት መንገድ..." በፓ/ር ቸሬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
    Raise your eyes to the Lord !!!
    ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
    ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
    For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
    Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
    Facebook፡www.facebook.c...
    Website፡epaphraschrist...
    Mobile: +251921664858
    All mankind is as precious as the blood of Christ
    EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
    #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
    👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

Комментарии • 59

  • @yonasgirma5508
    @yonasgirma5508 Год назад

    Ewnetegna Astemari neh tsega yibzalih❤

  • @tewabechuae9502
    @tewabechuae9502 Год назад

    Zemenh yebarek

  • @eman60033
    @eman60033 Год назад +9

    እውነት ለመናገር እኔ የዕምነቱ ሰው አይደለሁም ግን በጣም ሕይወቴ ን የሚያጣፍጥ ትምህርት ካንተ እሰማለሁ።የዛሬዉ ደግሞ በእውነት ባሁኑ ወቅት እኔ በልቤ የማመላልሰውን ነገር ነው እግዝአብሔር አለ በዙፋኑ ብዬ የተፅናናሁበትን ነገር ተስፋም ያደረግሁበትን ነገር ሁሌ ጮኬ ክፉ ሰዎች እንዲሰሙኝ አድርጌ መናገር የምፈልገውን ነገር ስለተናገርከው ተባረክ።ልኢትዮጵያ ይህንን መልስ እጠብቃለሁ ።

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 Год назад

    Thanks pastor

  • @hanahana4519
    @hanahana4519 5 месяцев назад

    ወዎዎዎ ቸሬ እና ዮናታን የስጥን እግዚአብሔር ይባርክ እኔም ይህን ትምህርት ስምቼ እንድኖርበት እግዚአብሔር ይርዳኝ ተባርኩ እሴይይይይይ!!!!!

  • @kalebabebaw-ns3cz
    @kalebabebaw-ns3cz Год назад

    TEBARAKE

  • @Alem4305
    @Alem4305 Год назад

    አሜንንን አሜን ኢግዚአብሔር ይከበርብኝ 🙏🙏ለምልምልኝ🌾🌾🌾🌾🍇🍇🍇 ወንድም ቸሬ ዘመንህ ይባረኪ

  • @beingstrong3839
    @beingstrong3839 Год назад

    አስደናቂ ትምህርት ነው ዘመንህ ይባረክ

  • @ZekariyaseDereje
    @ZekariyaseDereje Месяц назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rakebb
    @rakebb Год назад

    🙌🙌🙌🙏🙏

  • @eirbaya5517
    @eirbaya5517 Год назад

    Ameeeeen 🙏 Ameeeeee Ameeeeeeen Ameeeeeen Eebbifamaa Eebbifamaa 👏🤲🙏💕💚😭🥰🌻👏

  • @salome5498
    @salome5498 Год назад

    Thank you; lesson learned: watch my relationship with God then go for the pathway ladder of success! I got it!The key is to be optimistic and trustworthy!

  • @yonasgirma5508
    @yonasgirma5508 Год назад

    Wawooooooo tebarèk chere❤❤❤

  • @abebemalsa6160
    @abebemalsa6160 Год назад +4

    ፓስተር ዬ ተባረክልኝ የሰው ነት ልክ

  • @atsadelikesa7857
    @atsadelikesa7857 Год назад

    Waaqayyo saa eebbiisuu

  • @selamselam4407
    @selamselam4407 Год назад +1

    Egezaber yibarikik ameeeeen

  • @asratalemayehu9026
    @asratalemayehu9026 Год назад

    Pastory zemeny yebarek !! Betam dink timihirt new !! Yabzalih

  • @Sunshine-3uk
    @Sunshine-3uk Год назад

    ቸርዬ የኔ መምህር ልክ ልኬን ነገርከኝ ወደእግዚአቢሄር እንድመለስ አደረከኝ ከእርኩሰት አወጣህኝ 🙏

  • @kidumekonen2113
    @kidumekonen2113 Год назад +2

    My favorite teacher🙏❤️

  • @TinaTina-fh1fl
    @TinaTina-fh1fl Год назад +3

    ያስተማረን የመከረን እግዚአብሄር ይባረክ
    ተባረክ ፓስተር ጌታየሱስ ይባርክህ ተባረክ

  • @selamawitbelayneh1417
    @selamawitbelayneh1417 Год назад

    በእውነት እግዚአብሔር የረዳህ በዚህ የክፉዋች ዘመን እውነቱን የምትናገር ሰው ነህ የዳንኤል አምላክ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዋጅ " ጆሮ ያለው ይስማ"

  • @heven5524
    @heven5524 Год назад

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-wz2rq5ws4d
    @user-wz2rq5ws4d 5 месяцев назад

    abet Mene Ayenete Mebrreke Newe Tegawene Yebrzele Neuerelegrne

  • @Sergio80275
    @Sergio80275 Год назад +1

    የዳንኤል አምላክ ኢትዮጵያን ይመልከታት ከአንበሶች መንጋጋ ያውጣት ለመሪዎቿ ልቦናን ይስጣቸው ቸርዬ ፈጣሪ ይባርክህ የትውልድ አባት

  • @amentilahun7691
    @amentilahun7691 Год назад +3

    Paster bwent yet nbereke

  • @addishiwotgirma6510
    @addishiwotgirma6510 Год назад +2

    Amen ❤🙏🙏🙏

  • @erikenmedia
    @erikenmedia Год назад +2

    #ግሩም_ነዉ….!!

  • @embtwodmi5138
    @embtwodmi5138 Год назад +3

    እሺ ቸርዬ እግዚአብሔር ይባርክ እናመሰግናለን ሚገርም ዕርስ ነው 👂👂👈🙏

  • @sisaytilku5335
    @sisaytilku5335 Год назад +2

    ቸርዬ ሱስ እኮ ነህ::❤❤❤❤❤

  • @richotesfaye8169
    @richotesfaye8169 Год назад +1

    Amen Amen Amen 🙏 bless you more and more much love respect 🙏 ❤

  • @magartuuwaddajoobadhishuu565
    @magartuuwaddajoobadhishuu565 Год назад

    Amene Amene Amene Amene Amene Eebbifama Eebbifama Eebbifama ❤️📖❤️🔥🔥🔥

  • @solianahailu4074
    @solianahailu4074 Год назад +1

    Bless you more paster 😍😍😍

  • @betelhemshimeles
    @betelhemshimeles Год назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @azoe6561
    @azoe6561 Год назад

    ትክክል!!!
    ስኬት ማለት እግዚአብሔርን በፈለግከው ስዓት ማናገር ስትችል ነው የመጀመሪያው!!!

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Год назад

    Am from orthodox church but i like your message thank you

  • @richotesfaye8169
    @richotesfaye8169 Год назад

    Definitely true thank you God am trust to you 🙏

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 Год назад +1

    በንተ እውቀትና ብቃት መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ ግን ደካማነቴ ሁሌም ያሸንፈኛል
    ስጋ ክፉ ነው

  • @hope998
    @hope998 Год назад +1

    ድንቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ሰላምና ጤና ይስጥህ❤❤

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 Год назад +1

    AAMENNN AMEEEEEEEN AMEEEEEEEN🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @Marta-cw5nu
    @Marta-cw5nu Год назад

    እግዚአብሔር ሁሌም ይጠብቅህ አሜን

  • @emnet844
    @emnet844 Год назад

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር ቸሬ የጌታ ተባረክ🥰

  • @Useruservx
    @Useruservx Год назад +1

    Pastor Chere, you are anointed by God! your words are real healer!
    You are very right! I am a witness to God! he is still on the throne and working like never before !
    Glory to God!

  • @sarahailehabtu7341
    @sarahailehabtu7341 Год назад

    Egzabher ewneteja sew slasnesa smu ybarek.

  • @emnet844
    @emnet844 Год назад +4

    ❤ዋው !! እግዚአብሔር ሁጊዜም መልካም ነው የዳኤል አምላክ ሱሙ ብሩክ ይሁን:: ንጉሱ ዳሪወስ እረፍት አጣ የልኡል አምላክ ባራያ ዳንኤል ሁልጌዜ የምታመልክው አምላክህ አዳነህ እንዴ? ንጉሱ ዳሪውስ ተስፍው ይድንቃል?

    • @birtukangeberu
      @birtukangeberu Год назад

      እኔም ኦርቶዶክስ ተከታይ ነኝ ባስተር ቸሬ ግን ብዙ እከታተለዋለው ጥሩ ብቃት ያለው መምህር ነው ,እኝንም የስኬት ሰው ያርገን

  • @askalumebrhatu4652
    @askalumebrhatu4652 Год назад +2

    God bless you and your beautiful family and lovely,
    Beautiful our church!!!
    Jesus is coming soon very soon!!!

    • @negafilatie2202
      @negafilatie2202 Год назад

      አይ አንተ አሁንም አልገባህም ስብከቱ ስለ ህይወት ጥራት እያወራ አንተ ስለ local church ታወራለህ ስለ ሰፈር ታወራለህ ይገርማል ለካ እግዚአብሄር አእምሮን ካልከፈተ ከባድ ነው

  • @tamrathailemariam5124
    @tamrathailemariam5124 Год назад +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እወድሀለው

  • @ደሴ
    @ደሴ Год назад

    አሜን ተበረክ

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 Год назад

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Год назад +2

    ጌታእየሱስይባርክህ ፀጋውንያብዛልህ ጥሰህውጣ እለፍ ሂድ💯

  • @sabagashaw4633
    @sabagashaw4633 Год назад

    Wow! This is my first time listening to Pastor Chere. What a great teaching, it changed my perspective on success and how I measure success as a Christian. We need more of this kind of sermons. May God bless you abundantly!!!

  • @HabeshaFamily
    @HabeshaFamily Год назад +2

    ፀጋው ይብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @hanateshome8196
    @hanateshome8196 Год назад

    pls addres yt nw emtawku sewoch asawkugn be akal mehd eflgalw 🙏🙏

  • @hl9677
    @hl9677 Год назад

    አንተ እራስህ ተሳክቶልሀል ?? መስሎህ ነው ...መጀመሪያ የባቢሎን አማልክትን ጣል ያኔ ነው ስኬትህ የሚጀመረው ።ያለበለዚያ በሰው ፊት ከማክበር ውጪ የምታመጣው የለም ፍጻሜህም ...

  • @zeusapollo6524
    @zeusapollo6524 Год назад

    እኔ የምለው እንደዝህ ዓይነት ሰዎች ከየት መጡ ?😂🤣
    ደረጄ ዘማሪ መለስ ወጉ ተስፋዬ ጋቢሶ እንደዘህ አይነት ምርጥ ሰዎች እያሉ ይሄሄ ባለፀጉራሙ ኪንኪ ሰው ።?😂🤣🤣👹🤣

  • @christinasoliyana5882
    @christinasoliyana5882 Год назад +1

    🙏🙏🙏