"የወዳጅ ማቁሰል"____በፓ/ር ቸሬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 109

  • @አቢሲንያቲዩብ
    @አቢሲንያቲዩብ Год назад +28

    ቸርዬ ወዳጄ 🙏🙏🙏 ትምህርትክ እኮ ብዙ ነገርይቀይራል አመሰግናለሁ። እኔ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ 🙏

  • @ድልለተዋህዶ
    @ድልለተዋህዶ Год назад +8

    Amazing lesson ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ God bless you chere❤❤ I'm orthodox, but I'm watching the whole your videos ❤❤❤❤❤❤ you're so loved ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannge7073
    @hannge7073 Год назад +14

    ላይክ አርጉ ሰው ይጠቀም ትልቅ ነገር ነው ተጠቅማችሁ ዝም አትበሉ ሰውም ይጠቀም ቅዳሜ ነው ጊዜ አለው ሰው ያያል

    • @MekedsKefeyalew-ck2mi
      @MekedsKefeyalew-ck2mi Год назад

      በጣም የምወዳት አብርኝ ያደገች ብዙያለፋነው መከራም ደስታም አልፈናል ግን በመጨረሻ ከባሌ ጋር ተኛች በዛው ጠላሀት ይቅር ልላት አቃተኝ ባሌን ብፈታውም እስዋን ም እርቂያታለሁ ግን በየ ቀኑ አስባታለሁ

  • @semretwondimu5337
    @semretwondimu5337 Год назад +1

    ፓስተር ቸሬ የእግዚአብሔር ነገር በጣምምምምምም ገብቶሀል። ለእኛም ማስተዋል ይስጠን።እናመሰግናለን።

  • @tsedaleworku4528
    @tsedaleworku4528 Год назад +15

    ቃለ ህይወት ያሰማህ ፣ተዋህዶ ስለሆንኩ በእኛ አባባል ነው ፣በእውነት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብቻ ነበረች መፃሐፍ ምሳሌን እና መክብብን የሚያነብ ወይንም የሚያስተምር ለምሳሌ ከረጅም አመት በፊት በመምህሬ በዶ/ር ዘበነ ተምራናል ፣ አሁንም ደስ ብሎኟል አንተ ትሁትን ጎበዝም ነህ ፣ላለህበት ሐይማኖት

  • @WoinshetDegu
    @WoinshetDegu Год назад +4

    ሁሉም ሰው በጥሞና ሊሰማው የሚገባ መልካም ትምህርት ።

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 Год назад +3

    እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይሥጥህ ቸርዬ ከልብ አመሠግናለሁ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍💐💐💐

  • @tabe8913
    @tabe8913 Год назад +3

    Pastor Chere, you’re one of a kind! I’m an Orthodox but I extremely like your teachings and your honesty! May God bless you abundantly 🙏
    “Yetim teweled Mercato edeg”

  • @tsigegebrekidan4351
    @tsigegebrekidan4351 Год назад +1

    I'm really appreciate , you're so amazing teacher for life. Am not the same religion follwer with you but always listen your what you teach us ,it's helpful real with our world and impressive ,May God bless you with your all family

  • @naomi6tube460
    @naomi6tube460 Год назад +2

    በጣም ይገርማል በጣም የኔ ከምለው ሰው ገር በተጣለሁ በማግሱት ይሄን ትምህርት ስሰማ በጣም ገረመኝ ። ጌታኮ በየት እና በምን በኩል ስተታችንን እደሚነግረን እንደሚያስተምረን ገረመኝ በጣም። ፓስተር ቸሬ ውስጤን በደቂቃወች ቀየርከው 🙏🏽
    የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ ነኝ

  • @DanK-fi4bk
    @DanK-fi4bk Год назад

    God bless your man 😇😍❤👍🏾🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @fresenaytrading8178
    @fresenaytrading8178 Год назад +1

    አንተ መልካም ሰው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በርታ በቃሉ ትውልድ ትቀርጻለህ ታድናለህ ታጽናናለህ በእውነት እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ አሜን ተመስገን ተመስገን

  • @sajendeju8699
    @sajendeju8699 Год назад

    የኔ ምርጥ ፓስተር ቼሬ ተባረክ ዘመንክ ይባረክ🙏🙏🙏❤❤❤❤👌👌👌

  • @Tigi-xv2lj
    @Tigi-xv2lj 7 месяцев назад

    ቸሬዬ ተባረክ ወንድሜ ውይ ምን ላርግህ ❤❤❤

  • @bekureteshome3056
    @bekureteshome3056 Год назад

    Amen amen amen amen amen

  • @tesfayeshimles206
    @tesfayeshimles206 Год назад

    ወይ ፓስተር ቸሬ!! ድንቅ ትምህርት ነው።

  • @appledesaleg
    @appledesaleg 4 месяца назад

    ውዬ ቸሬ አንተ ጌታ ይጠብቅ ጠጋኝ ነክ

  • @AliAgrewu-pl3ht
    @AliAgrewu-pl3ht Год назад

    14 Amet yalewedaj betam bezu sew selakoseleny gen yalewedajem betam kebdonyal bechenyenetem bewunet yegodal

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 Год назад

    በጌታ መታመኔ መደገፌ ጠቅሞኛል ውሳኔዬ ምርጫዬ ልክ ነው ክብር ይሁንለት።

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Год назад

    Pastor chere tebark

  • @handej6221
    @handej6221 Год назад

    May God bless you

  • @Blen370
    @Blen370 Год назад

    መምህር ቹሬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይግለጥልህ አንት የሀይማኖት ሳይሆን የህይወት ሰባኪ ነክ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ትምህርቶች ግን በጉጉት ነው የምከታተለው

  • @mariymola4921
    @mariymola4921 Год назад

    All Ethiopian people mesetewole.yesetan Geta

  • @ፋኑየጌታሊጅ
    @ፋኑየጌታሊጅ Год назад

    ገታ ዘመንህን ይባርከው እውነተኛ ትምህርት ነው እኔ በወዳጅ ቆስያለው ያለፈበት ይገበዋል መቁሰል ምን እንደሆነ😢😢😢😢😢

  • @tsehayneshworku3699
    @tsehayneshworku3699 Год назад +2

    ዘመንህ ብርክ ይበል ፖስተር ቸሬ

  • @eyu-tl6rk
    @eyu-tl6rk Год назад +2

    Excellent teaching tebarek pastor cherye

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Год назад +1

    ኦርቶዶክስ ነኝ ትምርትህን እወደዋለሁ ቃለ ሕይወት ያስማልን

  • @desalegngudeta801
    @desalegngudeta801 Год назад

    Wow paster abo min libel tabarek ante hule dink sewu nek

  • @menbereabebe6464
    @menbereabebe6464 Год назад +1

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይሰጥልን ።

  • @mariymola4921
    @mariymola4921 Год назад

    ❤amen God bless you .

  • @melikam.negeroch6709
    @melikam.negeroch6709 Год назад

    tikikl tebark ❤❤

  • @kidestgirma-s1z
    @kidestgirma-s1z Год назад +2

    እውነት ነው ከራቀ ቤተሰብ አጠገቤ ያሉ ውዳጆቼ ይበልጣል❤ ተባረክ ፓስተር ቸሬ

  • @dashen1374
    @dashen1374 Год назад

    እየጮኹ የሚበጠብጡን አሰተማሪ ተብዬዎችን እና ሠላም ለማግኘት ሄደን ሠላማችንን በጩኸት ከሚበጠብጡ አስመሣይዎች ሰለገላገልከን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ።ጩህት ጠላሁ።

  • @abebaweldeab7196
    @abebaweldeab7196 Год назад +1

    ጌታ ይባርክ ፓስተር ቸሬ .ትምህርትህ በጣም ነው የሚስማማኝ.ተባረክልኝ.

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen Год назад

    Erejem edemi temegnehu 🎉🎉🎉🎉

  • @Ayeeanoo-vr7bb
    @Ayeeanoo-vr7bb Год назад

    amennn

  • @AsdAsd-mg2hd
    @AsdAsd-mg2hd Год назад +1

    እውነት ድንቅ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ቸሬ

  • @yirgedugebrehiwot2048
    @yirgedugebrehiwot2048 Год назад

    እሰይ እዉነት እንዲህ በግልፅ ቃል ሲነገር እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @eshatuledamo5852
    @eshatuledamo5852 Год назад

    God belsening appostle chere
    Yewunweti betimireti betame telewucalowu
    Geta abisto yibarike mastewali yestehi
    Lethiopia yemitegeba nehe

  • @almaztesfa1039
    @almaztesfa1039 Год назад

    ❤❤❤❤❤Uuuuuffff gete zemene Hulu yebark tabark he unati mikiri, timirti yaa egezeber qelii🙏🙏🙏🙏

  • @woynshetmasresha8447
    @woynshetmasresha8447 Год назад

    ቸርዬ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰተምርን ተባረክልኝ ❤❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Год назад +1

    ፖስተርዬ ቃለህይወት ያስማልን የማስቲካው ነገርማ በሳቅ ገደለኝ የኔና የባለቤቴ ታሪክ ነው አንዳችን ሙሉ አንዳችን ግማሽ ማስቲካ የምንወድ ነንና ጭቅጭቃችን ያስቀኛል ትምህርትህ👍❤

  • @unicelldoughman7240
    @unicelldoughman7240 Год назад

    ❤️❤️❤️❤️

  • @eirbaya5517
    @eirbaya5517 Год назад

    Ameeeeeen Eebbifamaa Ameeeeen 🙏🤲👏🤝❤️💚🥰🌻👏🤲

  • @lemlemtemesgen3517
    @lemlemtemesgen3517 Год назад

    Yene melkam Astemar egziabher tsegawn yabzalk

  • @Samrawitgoshme
    @Samrawitgoshme Год назад

    ❤❤🎉

  • @אילהואנקהונה
    @אילהואנקהונה Год назад

  • @Absalat700
    @Absalat700 Год назад

    Enye batam bamgodat mekeneyat wedajochen erkye new yelhuet . Zeray katmertek bazo tamralaw pastor cher tabareklegn

  • @hailelove1
    @hailelove1 Год назад +1

    አሜን አሜን ረጅም እድሜ ይስጥህ።በጣም አስፈላጊ ሰው ነህ።

  • @genetgebremariam2559
    @genetgebremariam2559 Год назад

    Love your teaching ❤

  • @habesha2171
    @habesha2171 Год назад +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እኔ ደጋግሜ እየሰማሁት ነው በጣም አስተማሪ ነው

  • @eyasumarkoswoldesemayat4835
    @eyasumarkoswoldesemayat4835 Год назад +1

    It is just impressive preaching.

  • @Rozatades-cc7mv
    @Rozatades-cc7mv Год назад +1

    ሁሌ ነው ምከታተልህ ትምህርትህ አንጀት አርስ ስለሆነ እንጂ እኔ ፕሮቴስታንት አይደለሁም

  • @lizs4142
    @lizs4142 Год назад +1

    ❤❤❤ God Bless you!

  • @meseretkefeit5064
    @meseretkefeit5064 Год назад +1

    ጌታይበረክህ❤❤❤❤❤❤

  • @selamselam4407
    @selamselam4407 Год назад

    Taberk tsagawun yabizalik egezaber iniwadikalan geta bifaqid konitiratan charisha lichamir nw egezaber selam xena yisixagn ameeeeen ❤❤❤❤❤

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 Год назад

    Thanks pastor

  • @atsadelikesa7857
    @atsadelikesa7857 Год назад

    Taberk wandime Hulu indate likachin binegiran anitefam neber

  • @fresenaytrading8178
    @fresenaytrading8178 Год назад

    እግዚአብሔር ያጽናናል እግዚአብሔር ይደግፋል አሁንም እግዚአብሔር ይርዳን አሜን .........

  • @Samrawitgoshme
    @Samrawitgoshme Год назад

    ተባረክልኝ ቸርዬ

  • @wubalemdires1630
    @wubalemdires1630 Год назад

    ተባረክ ፓ/ር ቸሬ

  • @etsehiwotbizuneh3363
    @etsehiwotbizuneh3363 Год назад

    በጣም የሚገርም እና የሚጠቅም ትምህርት ነው ተባረክ

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 Год назад +1

    አምላኬ እደባለ ፀግነቱ መጠን ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @ElaTadu
    @ElaTadu Год назад

    Wonderful teaching

  • @janetjanty2969
    @janetjanty2969 Год назад

    አሜን ተባረክ

  • @betelihemgarda5878
    @betelihemgarda5878 Год назад

    Geta yebarkeh

  • @Alem4305
    @Alem4305 Год назад

    ጌታ ዘመንህን ይባረኪ ቤትህ ልጆችህ ይባረኩ በኢየሱስም ፀጋ ይብዛልህ አንተ በረከታችህን ነህ ወንድም ቸሬ በእውነት ኢግዚአብሔር የሰማነሁን ቃል እንድን ኖር ይርዳን 🙏🙏🙏🙏

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 Год назад

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን

  • @abrahamtesera1045
    @abrahamtesera1045 Год назад

    Wow tebarek Geta Eyesus zemenehen yebarek❤❤❤❤❤❤❤

  • @senimikiru305
    @senimikiru305 Год назад

    የምወድህ የማከብር ሰው ነክ እውነት ጆሮዋችን የሚሰማውን ከመረጥንለት ብዙ እንማራለን ማር የሆን ትምርት ነው

  • @Leona531
    @Leona531 Год назад

    ፅጋው ይትረፍረፍርልህ ትምህርቶችህ እያነፅፁኝ ነው ተባረክ

  • @TinaTina-fh1fl
    @TinaTina-fh1fl Год назад

    Yasetimareni ymikirni gata ysuse ebarki
    Tebarki qasetir gata ysuse ebarkihi

  • @sophiaafworki1284
    @sophiaafworki1284 Год назад

    Girum new ❤❤❤

  • @venatlove71
    @venatlove71 Год назад

    Tebarkelen

  • @Ethioselam445
    @Ethioselam445 Год назад

    እንወድሀለን ፓስተርዬ

  • @magartuuwaddajoobadhishuu565
    @magartuuwaddajoobadhishuu565 Год назад

    Amene Amene Amene Amene Amene Amene Amene Eebbifama Eebbifama ❤️📖❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hamelmaltesfaye1453
    @hamelmaltesfaye1453 Год назад

    ቸርዬ እግዛብሄር አንጀትህን ያርሰዉ❤

  • @عبداللهجنوبية
    @عبداللهجنوبية Год назад

    Tabarekh😭😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanazerai6375
    @hanazerai6375 Год назад

    zgerm agelalxa u kbri nAmlak

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 Год назад

    አሜን! የወዳጅ ማቁሰል የታመነ ነዉ፣

  • @scs3116
    @scs3116 Год назад

    ተባረክ ፓስተር

  • @tigistassefa6002
    @tigistassefa6002 Год назад

    ተባረክልኝ

  • @yachisaga7204
    @yachisaga7204 Год назад

    አሜን አሜን😘😘🙏🙏🎉🎉

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Год назад

    ጌታ ይባርክህ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 Год назад

    👌🙏

  • @abelfox1
    @abelfox1 Год назад

    አሜን ተበረክልኝ በትክክል እኔ ስንቱን ቦሎክ አረኩ ዬኔ ማሬ ስተምር ብሎ ስፂፉኝ

  • @kidestgirma-s1z
    @kidestgirma-s1z Год назад

    የምታካፍለው ቃል እራሴን እንድፈትሽ ያደሀርገኛል 😂ተባረክ

  • @JohnMamo-m6g
    @JohnMamo-m6g Год назад +2

    Galtommee

  • @hawiikiya2929
    @hawiikiya2929 Год назад

    ኮመንት አታነብም ግን በጌታ እባክሕ ስቴ ጠየኩሕ ፓስተር ቸሬን ማግኘት እፈልጋለሁ በእግዚአብሔር ምናለ አንዲትን ነፍስ ብትታደግ 😭😭😭😭😭😭

    • @EpaphrasChristchurch
      @EpaphrasChristchurch  Год назад

      በ0921664858 ላይ በመደወል ያነጋግሩ

    • @esd6407
      @esd6407 Год назад

      P❤QRq❤

    • @hawiikiya2929
      @hawiikiya2929 Год назад

      @@EpaphrasChristchurch እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ ❤

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 Год назад

    🙏🙏🙏❤️❤️

  • @aswowas115
    @aswowas115 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigialemu
    @tigialemu Год назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ከምድራችን የጠፉ እውቀት ወዳጅነት ነው::
    እግዚአብሔር ይጠቀምብህ ፍሬህ ይብዛ አምላኬ ትውልድን ባንተ አገልግሎት ያትርፍ🙏🏽

  • @munittegay7663
    @munittegay7663 Год назад

    𝐂𝐡𝐚𝐫𝐞 𝐛𝐞𝐫𝐮𝐤 𝐧𝐡

  • @amena3575
    @amena3575 Год назад

    ዬኛ መካሪ ቸርዬ ❤🙏ክበርልን

  • @-againyoutube5771
    @-againyoutube5771 Год назад +1

    ዘመን ተሻጋሬ ድምፅ
    ባሥተር ቸሬ የውነት ጥበብ የሆነው ቃል በጥበብ ባለው ትህትና ሥለምታሥተምረን ክበርልኝ

  • @tigistendale6786
    @tigistendale6786 Год назад

    Ere enem betam benetsu feker yakerebekuwat amache andem ken be kefat bemetefo ngr asebiyat yemalawkebwt honeta ye and ken negegeruwa endet yale telacha west asegebetognal meselh be bahriy negrochen gelts bemnager chegren emfeta sw nbrku echin gn enkwan fit lefit lawerat demtsuwa semuwa sitera yekosekusegnal hulu negr block aderegiyalw gd yemiyagenagn ngr simeta erasu endet ecenekalw meselh mdan efelegalw gn telachayen mtew alechalekum

  • @mahletkuma9434
    @mahletkuma9434 Год назад

    ማን ይሆን ወዳጄ?

  • @hellinateferie3340
    @hellinateferie3340 Год назад

    እንዴት ነው ፖስተር ቸሬን በስልክ ማናገር የሚቻለው?

  • @kidestgirma-s1z
    @kidestgirma-s1z Год назад

    😂

  • @Ayeeanoo-vr7bb
    @Ayeeanoo-vr7bb Год назад

    amennnn