ነቅዕ ድራማ ክፍል 63 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 63

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • ነቅዕ ድራማ ክፍል 63 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 62
    Nek'e is a new Ethiopian Sitcom drama.
    Our Media produces original Ethiopian movies, Ethiopian drama, Ethiopian sitcom, and Ethiopian music clips. We also publish daily news in Ethiopian politics, entertainment, and cinema.

Комментарии • 560

  • @አስቴረአበባው
    @አስቴረአበባው 4 года назад +223

    ሳምቱን አሳልፎ ሳምንት ላደርሰን ለልኡል እግዛብህር ክብር ምስጋና ይሁን አሜን

  • @ashenafitadesse8975
    @ashenafitadesse8975 4 года назад +87

    ዛሬ አንደኛ ነኝ
    እሂን ድራማ ማነው እንደኔ ሚወደው በላይክ አሳዩኝ !

  • @betilmetebkik4248
    @betilmetebkik4248 4 года назад +3

    ዋው ነቄዎች ምርጥ ትምርህት ነው 😘😘😘

  • @seadahussen201
    @seadahussen201 4 года назад +147

    ነፀቅን እወደው ነበር ግን አሁን ልጠላው ነው በሴቶቹ አለባበስ ጭራሽ እራቁታቸውን መጡ እኮ በሀሳቤ የተስማማ👍

    • @hiwotyemedehanialemlejefii7586
      @hiwotyemedehanialemlejefii7586 4 года назад

      እኔ

    • @melkamnetyikeflal3049
      @melkamnetyikeflal3049 4 года назад +13

      ከመጥላት ምን ትርፍ አለ? አሁን የተሰማሽን ስሜት እኛም ተሰምቶን አዝነን እንድንመካከርና በጋራ እንድናወግዝ ነው በአደባባይ ያወጣነው

    • @sebrinalove6392
      @sebrinalove6392 4 года назад +1

      @@melkamnetyikeflal3049 በትክክል 100%

    • @አምላኬሆይሰውየለኝምናከኔ
      @አምላኬሆይሰውየለኝምናከኔ 4 года назад +8

      እነሱኮ የእኛ መማርያ ነው ያቀረቡት እኛ በእዚያ ያየነውን መጥፎ ነገር እኛ ተምረን ልጆቻችንም እንድናስተምር ማስተማርያ ነው

    • @የማርያምልጅ-ጸ9ቨ
      @የማርያምልጅ-ጸ9ቨ 4 года назад +3

      ለማስተማር እኮ ነው ድራማው ሚሠራው በደንብ ካስተዋልሽው ትልቅ ትምህርት አለው

  • @መዳኒአለምአባቴ
    @መዳኒአለምአባቴ 4 года назад +47

    የምወደው የማከብረው ለቸሩ አባቴ መዳኒአለም ወራዊ በአል እንኮን አደረሳቹ አደረሰን

    • @user-ij3hp5xd8m
      @user-ij3hp5xd8m 4 года назад

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን።

    • @dubaidxb1490
      @dubaidxb1490 4 года назад

      Enqanabroaderesen

    • @mazaalemo9619
      @mazaalemo9619 4 года назад

      Amen Amen Amen wudde

    • @kbeauty2118
      @kbeauty2118 4 года назад

      Fitsum Girma እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @ወርቅዬ-አ2ዐ
      @ወርቅዬ-አ2ዐ 4 года назад

      አሜን እኮን አብሮ አደርሰን

  • @ቅድስትእናቴንናፋቂ
    @ቅድስትእናቴንናፋቂ 4 года назад +226

    አቤት አለባበስ ለይቶላችኋል አገር ቤት ውስጥ ያላችሁ ሴቶች ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ

    • @hfifj2228
      @hfifj2228 4 года назад +6

      እውነት ነው ማስታዋሉን ይስጠን

    • @seadahussen201
      @seadahussen201 4 года назад +7

      ትክክል አላህ ሂዳይ ስጣቸው ኤጭ ጭራሽ ራቁታቸውን

    • @hfifj2228
      @hfifj2228 4 года назад +3

      እውነት ነው በእውነት ማስታዋሉን ይስጠን

    • @hiwotyemedehanialemlejefii7586
      @hiwotyemedehanialemlejefii7586 4 года назад +4

      እውነትሽን ነው ኤጭ እኔማ አስጠሉኝ አሁን ልቦና ይስጣቸው ፈጣሪ

    • @ተስፋአለኝበአምላኬ
      @ተስፋአለኝበአምላኬ 4 года назад

      betam mastewalun yisten😢🙏

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 4 года назад +13

    በጣም ደስ የሚል መልእክት ነው ይሄ ትውልድ ሳይጠፋ ድረሱለት።

  • @hawihabeshawit2076
    @hawihabeshawit2076 4 года назад +26

    እውነት ነው የእራስን ማንነት ጥሎ የሰው ሀገርን ማንነት ነው ሀገራችን ላይ የበዛው

  • @Genettube
    @Genettube 4 года назад +34

    *እንደዚህ አይነት ድራማ ለትውልዱ ሰርታቹ ማቅረባቹ በጣም አሪፍ ነው ብዙ ሰው ይማራል*

  • @ወለተጊዮርጊስ
    @ወለተጊዮርጊስ 4 года назад +51

    የእውነት እርሜን ላውጣ እንዲህ እራቁታቸውን በየመጠጡ ቤት ተሰርቶ የመጠው ገንዘብ ጥንቅር ይበል
    አርቲስት ከመሆን የቀን ሰራተኛ ሆኖ መራብ ይሻላል ይቅርታ ቅር እንዳይላቹሁ ሴቶቹ ፈረሀ እግዚአብሔር የሚባል ነገር የላቸውም ?

    • @አረግየማሪያምልጅ
      @አረግየማሪያምልጅ 4 года назад +1

      በጣም ትክክል

    • @qatarqatar7782
      @qatarqatar7782 4 года назад +2

      በትክክል እናት እኔም ደበሩኝ ብቻ ልብ ይስጠን

    • @ifgodwithuswhocanbeagainst3715
      @ifgodwithuswhocanbeagainst3715 4 года назад +1

      እንድህ ሆኖ ሳሉ የአረብ ሀገር ሴት ይሳደባሉ 🙄

    • @ወለተጊዮርጊስ
      @ወለተጊዮርጊስ 4 года назад

      @@ifgodwithuswhocanbeagainst3715 የእነሱ ስለማይታያቸው ነው ቅድሚያ እራሳቸውን ያስተካክሉ?
      እኔ እንደውም የአረብ አገር ፈርሀ እግዚአብሔር አሳድሮብኛል !!
      አለባበስም ቀይሮኛል ድሮ አጭር ጉርድ ነገር ነበር የምለብስ አሁን ግን ሙሉ ቀሜስ ማርኮኛል።

    • @ifgodwithuswhocanbeagainst3715
      @ifgodwithuswhocanbeagainst3715 4 года назад +1

      @@ወለተጊዮርጊስ ውበት ከንቱ ነው ደምግባቱም ሐሰት ነው እግዚአብሔርን የምትፋራ ሴት እሷ ግን ትመሰግናለች ተባረክ

  • @እማአልቀርምጠብቂኝ
    @እማአልቀርምጠብቂኝ 4 года назад +1

    እንኳን ሠላም መጣችሁ ማሮች ስወዳችሁ ትልቅ ትምህርት አለው በርቱልን

  • @hiyabtsegay3226
    @hiyabtsegay3226 4 года назад +1

    ነቅዕ በጣም እናመሰግናለን በጣም ትምርት ሰጪ መልዕክት ነው ምታስተላልፉት እና አለባበሳቸው ቢያሰተካክሉ ለምትሉ ሰዎች ደሞ መልእክቱ ከገባቹ እራሳችን እንሁን ባህላችን እናሰከብር ለማለት ያክል ነው ምክንያቱ ሁላችን ባህላችን ረስተን ራቁታችን እየሄድን ነው እና ብዙም ባለባበሳቸው ብዙ አትገረሙ

  • @Shega_Podcast_Media
    @Shega_Podcast_Media 4 года назад +22

    ወይ አድዋ ሰንቱን አንድ አረገው💚💛❤

  • @ቤሊነኝየድንግልባሪያ
    @ቤሊነኝየድንግልባሪያ 4 года назад +67

    የተዋህዶ ልጆች ነገ እኮ ቸሩ መድኃኔዓለም ነው እንኳን አደረሳችሁ ።ከምንሰማው ክፉ በሽታ ይጠብቀን 🙏🙏🙏።

  • @እናትሀገሬጎንደር
    @እናትሀገሬጎንደር 4 года назад +104

    እደኔ የአባይ ግድብ ያሳስባችሁ ላይክ አድርጉኝ አባይን መቸም አይወስዱብን

    • @nikodimostube8388
      @nikodimostube8388 4 года назад +1

      አንቺን ላይክ በማድረግ ችግሩ ይፈታል ክክክክ

    • @እናትሀገሬጎንደር
      @እናትሀገሬጎንደር 4 года назад

      @@nikodimostube8388 አይፈታም ግን እንደኔ የተከፋ ካለ ብየ ነው ለማወቅ😁😁😁

    • @halemayasfe8232
      @halemayasfe8232 4 года назад +1

      ምን ያላሳስበው ስው አለው አላህ ይጠብቀን ከተንኮል ድል ለኢትዩብያ ዘር ሀይማኖት ሳይለየን ባንድ እንቁም

    • @Samisami-gu1je
      @Samisami-gu1je 4 года назад

      Yeteshete kahuna baheli yigejm

    • @ss-hi6zf
      @ss-hi6zf 4 года назад +1

      የአባይ ግድብ ምሁነ ንገሩኝ አልስማሁም ማሮቸ

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ

    እናመሰግናለን እዉነት እህቶቻችን አለባበስ ባህል ብቻ ሳይሆን ወንጌል ትእዛዝ ነው ስለዚህ ከእግዚአብሔር ቃል ወጣችሁ እባካችሁ ተመለሱ

  • @lidiya727
    @lidiya727 4 года назад +3

    ክብር ለአድዋ ጀግኖች ለአባቶቻችን ደመቸውን አፍስሰው አጥንታቸውን ከስክሰው ነፃ ላደረጉን
    ምርጥ ድራማ ነው

  • @ቤዛዊተየማርያምልጅ
    @ቤዛዊተየማርያምልጅ 4 года назад +139

    ነገ አኮ አባታችን ቸሩ መድሀኒአለም ነወ በመስቀል ላይ ሞቶ ለዋጀን ቸሩ መድሀኒአለም በያላችሁበት ይጠበቃቹሁ
    ከፀላት ሀገራችንን ይጠበቃልን አሜን⚓⛪⛪

  • @mezmuretube8912
    @mezmuretube8912 4 года назад

    የሚደነቅ ድራማ ነው 100%👍👍👍👍

  • @nefisahussne4068
    @nefisahussne4068 4 года назад +1

    ሀሪፍ መልክት አለው ብህላችንን ማወቅ አለብን ሀገራችን ማወቅ አለብን👌 Ethiopawye ሆነን ሀገራችንን በቅጡ አላወቀን ብዙ አለንና

  • @zuzuhabshawit828
    @zuzuhabshawit828 4 года назад +99

    አቤቴ ሴቶች እራቅታቹን መሄድ ነው የቀራቹ ፈጣሪ ልብ ይስጣቹ

    • @hayathayat1157
      @hayathayat1157 4 года назад +2

      ከዚህ ወዳ ራቁት

    • @abduabrahim703
      @abduabrahim703 4 года назад

      ከካፊር ምን ትጠብቃላችሁ ሙስሊም አደሉ ምን ይገርማችኃል

    • @እመብርሀንአንችውጠብቂንእ
      @እመብርሀንአንችውጠብቂንእ 4 года назад +3

      @@abduabrahim703 ክፍት አፍ ከመሳደብሽ በፊት ለሠው መልካም ነገር እስቢ በሀይማኖቴ በእናቴ በአገሬ ቀልድ አላውቅም እሽ የሰው ሀይማኖት አታቋሽ ስነስርዓት ያዥ እናቱ አፍሽ እንዳመጣ አትከፈች

    • @phonehouse3626
      @phonehouse3626 4 года назад

      ወይ ጉድ

    • @አልሀምዱደላህአለኩላሀል
      @አልሀምዱደላህአለኩላሀል 4 года назад

      ከዝህ ወዳ እራቁት መህደአለእደ ወይጉድ

  • @IChangedMyName_123
    @IChangedMyName_123 3 года назад

    Jerrye sewedesh memolakek seyamrebesh konjeye❤️❤️❤️👍👍👍

  • @ethio2280
    @ethio2280 4 года назад +1

    ነቅዕ ውስጤ ናችሁ

  • @turkyaselasy4582
    @turkyaselasy4582 4 года назад +1

    ተባረኩ መልዕክቱ ምርጥ ነው

  • @hashahsa9409
    @hashahsa9409 4 года назад +1

    የወሮበሎች ዘመን ስልጣኔ መሠላችሁ ወይ ሐገሬ እንደዚህ ሆነሻለካ ለዛቢሶች።

  • @abrahamzekios9944
    @abrahamzekios9944 4 года назад

    Great movie fiterari great speech thanks bro, keep up the good job
    From tigrays USA Ethiopia tikdidem diaspora tigrays

  • @ghtcnhgchkb4760
    @ghtcnhgchkb4760 4 года назад

    ዋውውው ነቃዕ ድሪማ በጣም ኣስተማሪ ነው እናመሰግናለን

  • @ዜድየፍቅርሰውዜድየፍቅርሰ

    ለብር ብየስ ሴትነቴን አላስደፍርም አስከብራለሁጂ 🙄🤔🤔🤔🤔

    • @amentadme449
      @amentadme449 4 года назад +1

      መልእክቱ እኮ እንደዚህ አይነት ልብስ መልበስ ጥሩ እንዳልሆ ነው የሚያስተምር ደግሞ ለብር አይደለም እንደዚህ አይነት ልብስ የሚለብሱት ሞዴል ብለው በነፃ ነው የሚለብሰው

    • @ዜድየፍቅርሰውዜድየፍቅርሰ
      @ዜድየፍቅርሰውዜድየፍቅርሰ 4 года назад

      @@amentadme449 እኔን ሙደል ያርገኝ የዝህ ሙደልነት ባፍጫየ ይውጣ

    • @ዜድየፍቅርሰውዜድየፍቅርሰ
      @ዜድየፍቅርሰውዜድየፍቅርሰ 4 года назад

      @Balemoya ባለሞያ tube አመሰግናለሁ 😍😍

  • @abeba5164
    @abeba5164 4 года назад +1

    እደዚህ ድራማ አስተማሪይ። እና። የማናውቃቸውን የተ ደበቁ ልይው ገፅ ባህሪይ ያላቸውን የምታሳይውን እጅግ እናመሰግናለን። ኢትዮጵያን እና። ህዝቦቾን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @dawit5817
    @dawit5817 4 года назад

    ደስ ሲል

  • @እናትየበስምሽልጠራእናትየ

    ፍትህ ለእህት እና ወድሞቸ ያለምንም ምክነያት 3 ወር ሙሉ ለታገቱት ወገኖቸቸ 😢😢😢😢

  • @misretmuletmulet9917
    @misretmuletmulet9917 4 года назад

    ጥሩ ነው

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ክብር ይችን አገር በክብር ላቆዩልን አባቶቻችን💪😍 እኛማ ከጠፋን ቆየንኮ😔😒

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 4 года назад +2

    ቸሩ መድሀኒያለም የልባችንን መሻት ይፈፅምልን

  • @samirasitota6271
    @samirasitota6271 4 года назад

    100% ትክክል

  • @yonnaszegeye1233
    @yonnaszegeye1233 4 года назад

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው

  • @ፍቅርህበልቤፀናይወት
    @ፍቅርህበልቤፀናይወት 4 года назад +1

    እውነት ነው አሁን እማ እራቁታችውን ምሄድ እኩ ነው የቅራችው እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣችው

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 4 года назад

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ አድነን ጌታሆይ በስመሀብ አለባበስ

  • @አማራመሆንመመረጥነውአማራ

    በትክክል ያሁን ዘመን ልጆች ወደየት እየሄድን ነው በፍቃዳችን የነጭ አምላኪ ሁነናለ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +1

    ይህ ድራማ ደሰ ይላል ማሰታኸቄያ የለውም

  • @getagettahom5276
    @getagettahom5276 4 года назад +1

    harif new bertu 👌👌

  • @እማእወድሻለሁየመኖርሚስጥ

    ሰላም እንዴት ነቺ የሀገራ ልጆች ሰላማቺ ይብዛላቹ❤❤❤❤

  • @gfkhggryjj1850
    @gfkhggryjj1850 4 года назад

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር የሚያስተምር ጀግናዎች ለዘላለም ይኑሩ naki እናመሰግናለን

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    ወይይይ የለበስችው ሱሪ በስመአም

  • @assefachekun9788
    @assefachekun9788 4 года назад

    Wow setamer webet wow new ye ayatua lej huna yeserachew 😍😘

  • @muludelelegn9926
    @muludelelegn9926 4 года назад

    Betam lebe yenekal 🌿🌿🌿🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌿🌿🌿🌿🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲selam le Ethiopian aref new betam des yelal

  • @betyinabuay9919
    @betyinabuay9919 4 года назад +1

    ነቅእ ድራማ ሰዉዳቹሁ ከልቤ ነዉ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @avi_king301
    @avi_king301 4 года назад

    ዋው!!!! ከፍትፊቱ ፊቱ የሚለው ትውልድ ጠፍቶ ከፊቱ ፍትፍቱ የሚል ትውልድ ተተክቶ እንኳን ሴቱ ወንዱ ሚስት እየሆነ በማይረባ ኑሮ ራሱን እየሸጠ ወንድም ጓደኛው መስዋእት በማድረግ ወግና ባህልን በመብል በሱስ በመለወጥ እንደሚታረድ በግ በመነዳት መድሃኒት በሌለው ቫይረስ በመበከል ህዝባችን ባከነ እውቀት ባለማግኘት ኧረ ወዴት ይሆን እዝጎ የሚባለው!!!!

  • @zedshambel8187
    @zedshambel8187 4 года назад +20

    ነቅዕ አስተማሪ ድራማ ነው ሰላም ፍቅር ለኢ/ያችን ፍትህ ለአባይ ለደማችን

    • @solianaafrata
      @solianaafrata 4 года назад

      ኢትዮጲያ ሙሉ ስሟን መጥራት ምን ያክል ደቂቃ ቢፈጅ ነዉ

  • @ሃናየድንግልልጅ
    @ሃናየድንግልልጅ 4 года назад +2

    አቤቱ የዘመኑ ወጣት ሰለጠን ብለው ሰየጠኑ አቤት ማስታዋልን ስጠን።

  • @zuzuhabshawit828
    @zuzuhabshawit828 4 года назад +15

    ፈጣሪ እትዮን ሰላም አርግልን ከመጣው በሽታ አተ ጠብቃት

  • @ራኪየድንግልማርያምልጅራኪ

    ፈጣሪ ሆይ እንነዚህን ሴቶቸ ለንስ ያብቃችሁ አቤቱ ጌታ ሆይ የትንቢት መፈፀሚያ አታድርገን😭😭😭😭

  • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
    @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 4 года назад

    ነፀብራቅ ድራማ ድሮ በጣም ደስ የሚል ስራ ነበር አሁን በጣም እያስጠላ ነው አሁን የለበሰችው ልብስ ፈረንጆች እራሱ አይለብሱትም!!!!

  • @Lena-bw6ml
    @Lena-bw6ml 4 года назад

    እኳንደህናመጣችሁ፣ነእቅወች፣አቤትአለባበስእራሳችነን፣አጣነዉ

  • @dasitakafalagn5782
    @dasitakafalagn5782 4 года назад

    Thank u nake

  • @hwledasawud9254
    @hwledasawud9254 4 года назад

    በጣም ያምራን ትት ነዉ

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 4 года назад

    Wow Wow bexam das yelal

  • @ffigvlukigpvopg2612
    @ffigvlukigpvopg2612 4 года назад +1

    እንኮን ሰላም መጣችሁ

  • @የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ

    ወይ ወይ ግን በቃ ኢትዮጵያ እደዝህ ሆናለች ማለት ነው በጣም ያሳዝናል

  • @እግዝአብሔርኢትዮጵያንይበ

    ሰላም ለአገራችን ይሁን
    በጠም ምያሰዝን ድረማ ነው
    አገሬ ወዴት እየሄደች ነው ፋጠሪ ኢትዮጵያን ይበረኪ😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @xciteali30
    @xciteali30 4 года назад

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ 👍

  • @edilove2318
    @edilove2318 4 года назад +1

    Wowww betam astemari nw enamesgnalen keber labatochachn

  • @መስቱዘመዱወለተፃድቅ

    እግዚኦ ተሰሀለን የፈጣሪ ያለህ

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ

    እውነት ነው ትላንት ለዛሬ መሰረት እንጂ ችግር ሆኖ አያውቅም ።

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ 4 года назад +5

    Nek'e astemari drama nw mitelu iski like

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 4 года назад +2

    ውይ ለበሰን ብላችሁ እርቃናቹን መሄድ ይሄ እብደት ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ የአገሬ ሴቶች

  • @ችዬውልኑር
    @ችዬውልኑር 4 года назад +36

    በርግጥ እዲ አይነት አለባበስ ኢትዮ ውስጥ ማአት ነው እነዚ ለማሥተማረያ ነው ኮመንታተሮች ተረጋጉ ምን ለማሥተላለፍ እደፈለጉ ተረዱ መጀመረያ

    • @melkamnetyikeflal3049
      @melkamnetyikeflal3049 4 года назад

      እናመሰግናለን

    • @amentadme449
      @amentadme449 4 года назад +4

      መልእክቱ የገባሽ አንች ብቻ ትመስያለሽ የገርማል ኮሜንቶች መልእክቱን ከመረዳት ይልቅ ወደ ስድብ ይሮጣሉ

    • @kedejaarebesa9764
      @kedejaarebesa9764 4 года назад

      ትክክልነሽ መልእክቱ የገባሽ አችብቻነሽ ኮሜቴች ለስድብ አቱሩጡ የሚያስተምርነው አዳምጠን እንርዳ

  • @NancyEttiy
    @NancyEttiy 4 года назад +3

    ስንት ትውፊት ስንት ታሪክ ስንት አለባበስ አመጋገብ ወግ ማእረግ ያሳዩን ቀደምት አያቶቻችን ያሳዩንን ታሪክ ዛሬ በፈረንጅ ቡትቶና በርገር አገርን ማሰደብ ኧረ ወዴት እየሄድን ነው በልክ እንሁን ሴትና ወንዱን መለየት አቅቶናል ወንዶችና ሴቶች ዘር ቋንቋ ሳይመርጥ አንድ ላይ ሆነው ጠላትን ወራሪን የት አባክ ብለው ብን አርገው ያጠፉትን ዛሬ በሰው ማንነት በሰው ቁስ መኩራት ይብቃ ቡትቶ አትልበሱ ስለፈጠራችሁ ትክክለኛ ማንነትን የሚገልጽ ልብስ እንልበስ

  • @fenkiljougar6052
    @fenkiljougar6052 4 года назад

    Welkommen

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 года назад +7

    እኛልጂ እያለን ልብሳችን ሲቀደድ እየስፋን እንለብስ ነበር አሁን።ፋሺን ሆነ

  • @አደይየምንጃርልጅፍቅርከም

    ዋውው ንቅሰ እኮ ውስጤ ናችሁ በርቱ

  • @Sara-g8d1v
    @Sara-g8d1v 4 года назад

    Yes

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 4 года назад +4

    ኢትዮጵያ እየኖሩ ኢትዮጵያን መናቅ አያስፈልግም ኦኬ ኢትዮጱያ ለዘላለም ትኑርልን

  • @fikirteshiferawmihretu3251
    @fikirteshiferawmihretu3251 4 года назад

    woow tank you

  • @jonagikiyuyosef1479
    @jonagikiyuyosef1479 4 года назад

    ይሄን ፊልም ማስታወቂያ ባለመኖሩ ስወዳችሁ እኮ እከ ከልቤ ነዉ የምወዳችሁ

  • @መልካምተናገርአለያዝምበል

    የምወደው ፕሮግራም አስተማሪ ፕሮግራም

  • @ይበረሀውመነኝአባዬሀንስአ

    ዋው መጣችውልን ስወዳቹ

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 6 месяцев назад

    ♥️❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @argasshamen8783
    @argasshamen8783 4 года назад

    ዋውውውውውው በትክክል

  • @berihuabrha7893
    @berihuabrha7893 4 года назад

    Bemechereshaw betam asdesetegn

  • @akuyetube181
    @akuyetube181 4 года назад

    ጤና ይስጥልኝ

  • @onelove809
    @onelove809 4 года назад

    Aye zemenawi barenet

  • @samriyekerstoslije3234
    @samriyekerstoslije3234 4 года назад

    Betam astmir new beratu❤️

  • @hiwet__dagne4697
    @hiwet__dagne4697 4 года назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ♥

  • @ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ

    አረ አለባበስ የእዉነት ሀገር ዉስጥ ያላችሁ ሴቶች ለይቶላችኋል ፈጣሪ ልባቸሁን ይመልስላችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን።

  • @esuyeyoutube2858
    @esuyeyoutube2858 4 года назад +26

    የራሱን ማንነት ትቶ የባህር ማዶ የሚናፍቅ ትውልድ

    • @merryflow7814
      @merryflow7814 4 года назад

      Achamyeleh Kassie serat yatute Ethiopia yalute natwe exactly

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 4 года назад +1

    Abeit wetatun aytachwutal yasazinal

  • @birktitesfaye1583
    @birktitesfaye1583 4 года назад

    Egzabhar Ymesgen

  • @ainalemburtkan1779
    @ainalemburtkan1779 4 года назад

    Berabizim

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 3 года назад

    ውይ ሀገሬ በቃ አለባበስ እድህ ሆነ

  • @abrahamzekios9944
    @abrahamzekios9944 4 года назад

    Great speech thanks Ethiopia tikdidem from tigrays USA. Keep up the good job. Thanks so much for your knowledge
    We will recruit 20 millions troops to take over asap port soon from Eritrea. Ethiopia tikdidem. Thanks. Ethiopia tikdidem

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 года назад

    ፍቅር አድነትለ ኢትዮጵያ ሀግራችን ውዲ የስደት እህት ወድምቼ ባላችሁበት ፈጣሪ ከናተ ጋ ይሁን ብያለሁ የስደት እህታችሁ ነኝ 💚💛❤️🖕

  • @loveyoumama8591
    @loveyoumama8591 4 года назад

    ልጅት ግን ዋው ነት ቆንጆ ናት

  • @tingisttingist3642
    @tingisttingist3642 3 года назад

    😭😭❤💛💚

  • @የወሎልጅ-ኸ4በ
    @የወሎልጅ-ኸ4በ 4 года назад +5

    እኔምልው የለመሳችሁት ሱሪ ባደዋ ግዜ የተተኳሰውጥይት እናተሱሪላይነውእዴያረፈው😃😃😃😃🙆🙆🙆

  • @እኔውነኝየልጀናፋቂ
    @እኔውነኝየልጀናፋቂ 4 года назад

    እናት እና ልጂቱ እንደኔ የተመሳሰሉበት

  • @tsehaytarafa8321
    @tsehaytarafa8321 4 года назад

    ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @melkamnetyikeflal3049
    @melkamnetyikeflal3049 4 года назад

    አገራችን ኢትዮጵያ ተወራለች ፤ ድጋሚ አድዋ ዘመቻ ያሥፈልገናል ብለን በነቅዕ ድራማችን ማለት የፈለግነውን ለተረዳችሁንና ለረዳችሁን ክብር አለን። እስኪ ላልደረሳቸውም አዳርሱልንና እንምከር???

  • @fafhali558
    @fafhali558 4 года назад

    Alhamdulilah muslim laderegen Alhamdulilah

  • @shawatimaxi3068
    @shawatimaxi3068 4 года назад

    Waooo.bexam.asetmare.new.ewnte.new.bertu