ደስ ሲል DES SIL Ethiopian Movie 2018

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
    Latest Ethiopian Trailers:
    • Ethiopian Movie Trailer
    Latest Full Ethiopian Movies:
    • Ethiopian Movies

Комментарии • 1,4 тыс.

  • @concernederitrean6062
    @concernederitrean6062 6 лет назад +115

    እኔ ኤርትራዊ🇪🇷 ነች. የኢትዮጵያ🇪🇹 ልጆች በጣም ነው የምወዳቹ, 😍 ፊልማቹ ደሞ በጣም ነስ የሚለው. እግዚአብሔር ሃገሮቻችን ይባርክ. 😘

  • @user-rz2bz1io9m
    @user-rz2bz1io9m 6 лет назад +122

    ብርቅየና እንቁ የተዋህዶ ልጆች በስደትም በሀገርም ያለን ለቅድስ ቤተ ክርስቲያን እጃችን እንዘርጋ።

  • @malatekonjo6415
    @malatekonjo6415 6 лет назад +453

    ፍቅር እኮ ደስስስስስስ የሚል እብደት ነዉ ግን ምን ዋጋ አለዉ ፍቅር ዘፈን እና ፍልም ላይ ብቻ ቀረ

  • @user-yi7el2si5v
    @user-yi7el2si5v 8 месяцев назад +6

    ያሬድ ተዋናይ ነዉ አድናቂህ ነኝ ሥወድህ ሙዚቃህ ቢራቢሮ መቀወጫዬ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @candymulugeta8484
    @candymulugeta8484 6 лет назад +96

    ከ 7 ወር በኋላ እገባለሁ ብያለሁ እስኪ እውን ያርግልሽ በሉሀኝ መወሰን አቅቶኛል የ ሀገሪ ልጆች

    • @Mengisa-di3jy
      @Mengisa-di3jy 6 лет назад

      CANDY MULUGETA ማሬወስኚ.ግቢ.ከቆየሽ.እድሜንእና.መልካችን.በማዳት.መጨረስእንጂ።ኡፍአይዞሽ

    • @candymulugeta8484
      @candymulugeta8484 6 лет назад

      @@Mengisa-di3jy እሺ ማር እንግዲ እመብርሀን ታቃለች እኔ ያሰብኩት እማ ተሳክቶልኝ አያቅም

    • @Mengisa-di3jy
      @Mengisa-di3jy 6 лет назад

      አሰቆጆ.አይዝሽ.ይሳካል.እሷትጨመርበትከነልጇ።

    • @candymulugeta8484
      @candymulugeta8484 6 лет назад

      @@Mengisa-di3jy አሜን የኔ ቆንጆ

    • @davedave4962
      @davedave4962 6 лет назад +1

      waww

  • @samuellove9096
    @samuellove9096 4 года назад +10

    ኢትዮጵያውያን ገንዘብን ወይ በውርስ ወይ ገላን በመሸጥ ወይ በመስረቅ ካልሆነ በፈጠራና በስራ ማምጣት እንደማንችል በዚህ ፊልም ነገሩን። ያሳዝናል ይህ መረገም ነው!
    አይምሯችን መፈወስ ይሁንለት ⛑

  • @rhuszemen5426
    @rhuszemen5426 6 лет назад +10

    ድህነት በጣም ነው እሚያስጠላው ውይ ውይ እኔ ድህነትን በጣም ነው እሚጠላው አይኑ ይጥፋ

    • @giiknkuwgb7566
      @giiknkuwgb7566 4 года назад

      አረድህነትአያሥጠላም የአላህ ትዛዝነውእጂሠውፈልጎድሀአይሆንምባለውማመሥገንቢሆእጂ

    • @user-yo8iz2kp8c
      @user-yo8iz2kp8c 3 года назад

      አንዳደየማ ድህነት ጡሩ ነው ያስተምራል ያስተዛዚናል የድሀ ልጆች በትምህረታቸው ጎበዝ ናቸው ብንውቅኮ።።።በጎቦ እናልፋለን ስለማይሉ አይዘናጉም ትኩረት ያደረጋሉ
      አስተውለሺ ከሆነ የድሀ ቤት ፍቅረ መተዛዘን መዋደዴ ከኔ አንች ትብሺ የሚባለው ነበረ ስላለ ደስታ አለ ሀብታም ቤት ግን ተደላቀሺ ስለምታድጊ የሚረባቸስው ሰወች ያሉ አይመስሉንም።

    • @FikrteWorku
      @FikrteWorku 6 месяцев назад

      ሀ❤የዘ😂🎉😢😅😊

  • @user-dt5xk2pm5v
    @user-dt5xk2pm5v 6 лет назад +39

    እዮብየ ማር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቅመም

  • @hannakidani5102
    @hannakidani5102 6 лет назад +14

    ከግንብ ጋር ያጋጫችሁ ላይክ ግጩኝ ምትሉ ሰዎች

  • @ruhamaruhama9875
    @ruhamaruhama9875 6 лет назад +8

    በጣም ደስ ይላል
    ያሬዶ እና ኢዩ ስርታችሁታል ሃኒ ግን የተቸገር አትመስይም ብቻ like አድርጊያለው
    እውነትም #ደስ_ሲል #

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 4 года назад +9

    2020 የሚያይ👉👍 ፍቅረ የሁለቱም ስሜት እኩል ሲሆን ደሰ ይላል 😍😍😍

  • @ahmedyousif3242
    @ahmedyousif3242 6 лет назад +27

    ውይ ያሬዶ ፊልም መስራት ጀመር ለማንኘውም አሪፍ ነው

  • @salemanababe4073
    @salemanababe4073 6 лет назад +22

    ተደምሬ እትዮጲያዊ ሆኛለው ላይክ ስጡኝ ፕሊስ????

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 6 лет назад +3

    ብዙ የተጋነነ በመሬት ላይ የማይታዩ ግነት ብኖረውም ያው ፍልም ስለሁነ እንደ ህልም ነው ገን ደስ የምል ነው፡፡

  • @samriyehani9135
    @samriyehani9135 6 лет назад +8

    እውነትም ደስ ሲል ዋውው እዮባዬ ውስጤ ነክ ሁልሽንም ውድድድድ ማኛዎቼ

  • @mahiyemikitanash6471
    @mahiyemikitanash6471 5 лет назад +21

    እዮባየ
    ሃኒየ
    ያሬዶ
    ብርክታዊት ስወዳቹ ኣሪፍ ስራ ነዉ በርቱ

  • @shskfbnr6844
    @shskfbnr6844 6 лет назад +10

    ያሬዶ እና ሀናን እዮባ ውድድድድድድድድድድ♥♥

  • @user-bm1xs4lc4d
    @user-bm1xs4lc4d 6 лет назад +110

    እናንተ ኑ አርፍችሁ እዩ ኤርትራ ነኝ ኡጋንዳ ነኝ ፓኪስታን ነኝ ላይክ አማረኝ እያላችሁ አትበጣረቁ እኔ ግን ተሰርቆ አይቸዋለሁ መሰል አድስ አልሆነብኝም

  • @sintayehutube2871
    @sintayehutube2871 6 лет назад +410

    ሀገር ልገባ ነው በሰላም ግቢ በሉኝ

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 2 года назад +5

    ያሬዶ ምርጥ ተዋናይም ነህ ባክህ😜♥😍

    • @bikib4975
      @bikib4975 Год назад

      ያሬድንሥወደዉዊህምንልሁን

  • @user-hk8cc2pu4p
    @user-hk8cc2pu4p 6 лет назад +70

    ሰው እኮ ሲኖርህ ነው የሚቀርብህ ስታጣ ግን አንድም ቀን ዘውር ብሎ አያይህም

    • @biniimanche3690
      @biniimanche3690 5 лет назад

      💛 በዛ በክረምት 💛 ምርጥ ከሲኒማ ያልወረደ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። #ruclips.net/video/FasGjjz8os8/видео.html

    • @diribhaile403
      @diribhaile403 5 лет назад

      እውነት ነው የሰው ነገር

    • @diribhaile403
      @diribhaile403 5 лет назад

      እውነት ነው የሰው ነገር

    • @user-sj5hi6rz8x
      @user-sj5hi6rz8x 5 лет назад

      እውነት ነው

    • @user-fy9iw5xr2e
      @user-fy9iw5xr2e 3 года назад

      @@diribhaile403 ¹

  • @robelnguse3513
    @robelnguse3513 6 лет назад +102

    እኔ ምለው ላይክ ግጩኝ አዱኛ ነኝ መቶኛ ነኝ ምትሉ እስኪ ደና ነገር ፃፉ ትምህርት ልናገኝ እንችላለን።

    • @user-cf9rs3xo5i
      @user-cf9rs3xo5i 6 лет назад +2

      Robel Nguse ዝም አትያቸውም ያጋጫቸውና

    • @user-cm7hw8lg3j
      @user-cm7hw8lg3j 6 лет назад +1

      Robel Nguse ሚያጋጭ ያጋጫቸዉና

    • @user-et5dl6wq8w
      @user-et5dl6wq8w 6 лет назад +1

      Robelya mut ewenethin nw!! Sira adergut eko

    • @saka2154
      @saka2154 6 лет назад +1

      Robel Nguse እስኪ ንገርልኝ አሁንማ ስራቸዉ ላይክ ግጩኝ ማለት ብቻ ሁንዋል

    • @amantube2265
      @amantube2265 6 лет назад

      Robel Nguse ምስሉን በመጫን ሰብስክራይብ አመሰግናለው

  • @khaledjapo1686
    @khaledjapo1686 5 лет назад +3

    Badam Arif I'm from Hargeisa I like this film it's like true I remember life when I live in Addis Ababa it's best city New flower peace and love my brother's

  • @wollotubefafi7783
    @wollotubefafi7783 6 лет назад +9

    እፍፍፍፍፍ ትንሹ ቅመም ስወደው ብቻ መካከል ላይ አናዳኝ ነበር ሀኒ

  • @user-in2qj5ip8y
    @user-in2qj5ip8y 6 лет назад +17

    ዋዉ በጣም ያምራል እዮብ ያራዳ ልጅ ስወደዉ 💓💓💓እናመሰግናለን ሁላችሁንም 😍😍😍😍💓💓💓💓

    • @shahdshahd4422
      @shahdshahd4422 6 лет назад

      ለምለም ማሞ አረ ማሬ ሥልክሽ ላኪልኝ

    • @maunagirma6991
      @maunagirma6991 6 лет назад

      ር ፍቅር ነዉ

    • @biniimanche3690
      @biniimanche3690 5 лет назад

      💛 በዛ በክረምት 💛 ምርጥ ከሲኒማ ያልወረደ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። #ruclips.net/video/FasGjjz8os8/видео.html

    • @zaynabf2753
      @zaynabf2753 5 лет назад

      @@biniimanche3690 ïü7 ýýûìgýg

  • @user-ih5sh2ir9l
    @user-ih5sh2ir9l 6 лет назад +4

    ዋው እውነትም ደስ ሲል ያሬድዬ የኔቆንጆ እዬብ ሀና ስታምሩ ፍቅር ለዘላለም ይኑር

  • @yty7791
    @yty7791 5 лет назад +6

    ያሬዶ ፊልምላይደጋግመህሰርተህሰርተህ!ደጋግሜባይህደስይለኛልየኛቆንጆ።

    • @esmail5684
      @esmail5684 4 года назад

      የኔ በይ የኛ አትበይ

  • @mesrt1264
    @mesrt1264 3 года назад +1

    Wow በጣም ደሰ ይላል ከፋቶኝ ነበር እዮብ አሳቀኝ 🤣🤣ለማንኛውም ይመቻቹ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን 🥰🥰🥰🥰

  • @angsomhaile3084
    @angsomhaile3084 6 лет назад +6

    ደስ ሲል ደብሪናል ነበር እንቃን በዳና መታሹ እኒ ያሪየዶ

    • @biniimanche3690
      @biniimanche3690 5 лет назад

      💓ዜሮ(0) 💓 ምርጥ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። ruclips.net/video/k9Nyv-KsFWE/видео.html

  • @user-df9wz5nq7f
    @user-df9wz5nq7f 6 месяцев назад +1

    ማነዉ እንደኔ የእዩባ አሯሯጥ ያሳቀዉ😂😂😂😂

  • @user-uz8uu2dv1y
    @user-uz8uu2dv1y 6 лет назад +56

    ላይክ ግጩኝ የምትሉ የቆመ መኪና ይግጫቹ፣፣፣ፊልሙን ወድጄዋለው

  • @user-vd4rp9lo8s
    @user-vd4rp9lo8s 6 лет назад +23

    ያሬዶ ፊልም ተእዋጣልክ
    እዮባ የምር ውስጤ ነክ
    ሀንዬ የእኔ ቀበጥ ስእወድሽ እኮ
    ዋው ፊልሙ የመጬ ያምራል

    • @menbereseyoum2627
      @menbereseyoum2627 6 лет назад +1

      እኔ ነኝ የቡታጀራዋ እናቷ ናፋቂ

    • @biniimanche3690
      @biniimanche3690 5 лет назад

      💛 በዛ በክረምት 💛 ምርጥ ከሲኒማ ያልወረደ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። #ruclips.net/video/FasGjjz8os8/видео.html

  • @belaytessema9187
    @belaytessema9187 2 года назад +6

    ዋው ገራሚ ፊልም ነው
    ይመቻችሁ አቦ

  • @user-kl9pj4bt3k
    @user-kl9pj4bt3k 6 лет назад +30

    Eritreawi negn gn amhric Film
    Sewed wedddd😍😍😍🤩😘😘😘

    • @nounaphones3020
      @nounaphones3020 6 лет назад

      Selemon Asgedom ሰላም ሶል መልካም። ፋቃድህ ከሆነ እነውራ

    • @user-kl9pj4bt3k
      @user-kl9pj4bt3k 6 лет назад

      Ok no Problem

    • @nounaphones3020
      @nounaphones3020 6 лет назад

      Selemon Asgedom ከምን እንጀምር

    • @user-kl9pj4bt3k
      @user-kl9pj4bt3k 6 лет назад

      Nouna Phones kemn ltjemer new yejemrkow demo buzuh Amharic mexaf alakm

    • @nounaphones3020
      @nounaphones3020 6 лет назад

      Selemon Asgedom አማርኛ አይፂፋም ወይ ወስ አንተ መስማት ብቻ ነው ምታቀው አማርኛ መፃፍ አትችልም

  • @najifayshbonnytiif7777
    @najifayshbonnytiif7777 6 лет назад +19

    I'am from Madagascar i love this movie but i don't understand Ethiopia language

    • @oromofunny225
      @oromofunny225 6 лет назад

      I will teach you my Amharic and i give you big love from Ethiopia if you want i will merry you

    • @kismethgrancho3828
      @kismethgrancho3828 5 лет назад

      🍡😂

    • @Kimem12
      @Kimem12 5 лет назад +1

      @@oromofunny225 😂😋

  • @merhawitmehari6761
    @merhawitmehari6761 6 лет назад +14

    I am eritrea i love Etho moves

  • @user-kh2sm6sn8b
    @user-kh2sm6sn8b 6 лет назад +4

    ያለው ማማሩ የሌለው እንደኔ መደበሩ ይህን ነው ያስተማረኝ በይበልጥ ይህ ፊልም ያሬዶ ከዘፈኑ ይልቅ ትወናው ያዋጣሃል ያምርብሃል በጣም በርታ እዮባ ቆንጆ አቤት ስትችልበት አንተ እማ ሕድል ካንተጋር ናት ገና በማለዳው በርታ!!

    • @fanafssa8734
      @fanafssa8734 6 лет назад

      በሰው ተከብቤ ሰው የሌለኝ ብቸኛ ነኝ።

  • @user-zc6xz6fl9h
    @user-zc6xz6fl9h 4 года назад +1

    ወይ ፍቅር ዲህነት ህይወት ሁነው ግራ እያጋቡ በፊልም ብቻ ልቤን እየማረኩ እያስለቁሱ ብቻ ምኑም የማይለይለት ግራየገባው ያረጉኛል ለማንኛውም ደስ ይላል

  • @drgt3538
    @drgt3538 4 года назад +4

    አየ ሀብታም ፍቅርን በገዘብ እቃንም በገዘብ ሠውን በገዘብ ሁሉንም ነገር በገዘብ ነው የሚገዛው ግን ቆይ ይሄንን ፊልም ሥታዪ ደሀ መሆን ያሥጠላል ወይሥ ደሥ ይላል ግንኮ የዘመኑ ችኮች ቢሆኑ ቀጠሥ ነበር የሚሉት ያው አለ አደል ሀናን የሤቶችን ሥም ለመጠበቅ ሥትል ነውጅ

  • @rewudareshad8908
    @rewudareshad8908 6 лет назад +6

    እዉነትም ደስ ስል ሁላችሁም ውድድድድድድ

  • @user-jo2ey4zc1n
    @user-jo2ey4zc1n 6 лет назад +315

    በያሬድ ሞት like ግጭውኝ ፊልሙን አይቼው እኮምታለሁ እ

    • @user-gz3cz1nz7d
      @user-gz3cz1nz7d 6 лет назад

      ማሙሺአሳዘነኝ

    • @biniimanche3690
      @biniimanche3690 5 лет назад

      💛 በዛ በክረምት 💛 ምርጥ ከሲኒማ ያልወረደ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። #ruclips.net/video/FasGjjz8os8/видео.html

    • @friyotsaddane5868
      @friyotsaddane5868 5 лет назад

      ሳምራዊትዋ ሴት ነኝ jjjjjjjj sf fr

    • @sultantolasultanalee7123
      @sultantolasultanalee7123 5 лет назад

      Yy

    • @user-di9cq7st9d
      @user-di9cq7st9d 5 лет назад

      ሳምራዊትዋሴት ነኝ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 6 лет назад +38

    የያሬዶና የዮቤ አድናቂ ከች ከች በሉ

    • @user-fg6qf7yi1w
      @user-fg6qf7yi1w 6 лет назад

      ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ زبي انا ر

    • @user-vj5zi8bg9y
      @user-vj5zi8bg9y 6 лет назад

      ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ አለንንንን ማርየ

    • @biniimanche3690
      @biniimanche3690 5 лет назад

      💛 በዛ በክረምት 💛 ምርጥ ከሲኒማ ያልወረደ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። #ruclips.net/video/FasGjjz8os8/видео.html

    • @user-et5xy6vu5u
      @user-et5xy6vu5u 5 лет назад

      ፊልም የምታዩ ሙስሊሞች አይታችሁ አወጡም ኮሜት ሰጥታችሁ ሙስሊም ፊልም እደሚያይ የምታሳውቁት

  • @meethiopian4425
    @meethiopian4425 6 лет назад +5

    ገንዘብ አላቂ ነው ፍቅር ዘላቂ ነው ምንም እንኳን ንፁህ ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ቢሆንም

    • @amantube2265
      @amantube2265 6 лет назад

      ፈንታነሽ አየነው ልክ ብለሻል ፍቅር ማለት መቻቻል ትግስት መተሳሰብ ይመስለኛል ተሳሳትኩ እንዴ

    • @meethiopian4425
      @meethiopian4425 6 лет назад

      ሳምሪ ሳምሪ አልረሳሳትሽም እውነት ብለሻል

    • @meethiopian4425
      @meethiopian4425 6 лет назад

      @@amantube2265 እረ በፍፁም ስህተት የለም ትክክል ነሽ

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x 8 месяцев назад +2

    ድህነት አይኑ ይጥፋ❤❤😢

  • @helendube2947
    @helendube2947 6 лет назад +24

    እሲቲ አትንጫጩ እኔ አላየዉም ልይበት መልካም ቅዳሜ የአገሬ ልጆች

  • @user-gd8ou4wr5h
    @user-gd8ou4wr5h 6 лет назад +1

    እኔ በጣም የሚወዶም ተዋናይ ሃና ።እና ያረድ በጣም ደስ የብበል ስራ ደስተኛ ኖ እኔ ዶሞ በሲ ምርጢ ስራሃቸው ።

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 6 лет назад +18

    ያሬድ ፊልም ሰራ ዋው ደስ ይላል ሀናን እዮብ ውድድድድድ እውነትም ደስ ሲል

  • @user-ql2rv5ts5v
    @user-ql2rv5ts5v 6 месяцев назад

    ወይ ችግር ፍቅር ገንዘብ ገንዘብ አያሸንፍም ፈጣሪ አምላክ ሰርተን የምንኖርበትን ፍቅርም ጤናም ገንዘብም ያድለን መከራ ከባድ ነው ሁለቱም ከሌለ ከባድ ነው ግን ፍቅር ይበልጣል ከምንም በላይ ፍቅር ይኑር ፍቅር ካለ አንድ እንጀራም ተበልቶ ይታደራል ለገንዘብ መስዋት የለውም ለፍቅር ግን ሁሌም አለ እጃችሁ ይባረክ::

  • @samimichi4272
    @samimichi4272 6 лет назад +49

    I from eritrea but I love ethiopan movie amrina demo echelalwe hulachume ewedhalew

    • @ednashambl2537
      @ednashambl2537 6 лет назад

      Sami Michi እና መሰግናለን ሳሚ ቆንቆ መግባቢያ ነው ማወቅ ጥሩ ነው አይከፋም እሺ በርታ

    • @rabiahussen7573
      @rabiahussen7573 6 лет назад

      ይመችህ

  • @user-yf7nq1dp4j
    @user-yf7nq1dp4j 6 лет назад

    ዋው በጉጉት ሥጠብቀው ነበር ጋይሥ በህብረት እንሹፈው እርግጠኛ ነኝ ሀሪፍ ፊልም ነው ብዬ አሥባለው

  • @gdhvjcgcu9197
    @gdhvjcgcu9197 6 лет назад +11

    እፍፍፍ የሰው ሀገር አሁንስ ሰለቸኝ

  • @hawasaid4765
    @hawasaid4765 Год назад

    እንኳን ደህና ምጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በጣም ጀሰ የሚል ቆይታ ነበር ስለኘበረን ቋይታ አመሰግናለሁ በቀጣይ ቪዲዮ እስተምንገናኝ ምልኳም ግዜ የሁንልሽ

  • @titukedu2456
    @titukedu2456 6 лет назад +8

    ድሮም ቆንጆ ሴት ማግባት ትርፉ ጥበቃ ነው

    • @biniimanche3690
      @biniimanche3690 5 лет назад

      💓ዜሮ(0) 💓 ምርጥ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። ruclips.net/video/k9Nyv-KsFWE/видео.html

    • @firdewschannel7104
      @firdewschannel7104 4 года назад

      ክክክክክ

  • @user-xo5cr6mn1e
    @user-xo5cr6mn1e 6 лет назад +2

    እናመሰግናለን አዳድስ ፊልም ስለምትለቁልን ሰሞኑን ፊልም ቀጠቀጥንው አይገልፀውም ግንበሰላም ነው አጋጋችሁት ሆሆሆ በቃ አሁን አንፋታምን ልቀቁልን በናታችሁ ግን በመጀመሪያ ለእኔ ላኩልኝ ሰው ሳያየው ማስቀደም እራሴን ያመኛል ኪኪኪኪ ይመቻችሁ የስደት ጓዶች ዘና በሉልኝ ሞልቶ አይሞላም ስራውን ታውትና እዩ የኔ ምክር

  • @redseebrhanklue9577
    @redseebrhanklue9577 5 лет назад +5

    Waww i like it amharic film continu.

    • @FikrteWorku
      @FikrteWorku 6 месяцев назад

      ❤😂🎉😢😮😅😊 17:38

  • @emu1070
    @emu1070 6 лет назад +2

    ያሬዶ ምርጥ የሀበሻ ልጅ ሃናን ስወድሽሽሽ የኔ ቆንጆ እናመስግናለን

  • @user-vb9bp3jl3o
    @user-vb9bp3jl3o 6 лет назад +3

    ትዝታየን ቀስቀሽብኝ ሀናየ የኔ ውብ ስወድሽ

  • @jsks8374
    @jsks8374 5 лет назад +2

    ቃል በጣም ኣስጠላሽ እዮብና ያሬድ ሃን በጣምታምራላቹሁ ቀጥሉበት

  • @zdfker5469
    @zdfker5469 6 лет назад +117

    ሀናንዬን የሚወድ ላይክ ግጩኝ

  • @user-gl7lm2ux1d
    @user-gl7lm2ux1d 4 года назад +1

    ኧረ. እዮባ. ስወድህ. ስራህ. ሁሉ
    ደስስስስስ. ይላል. ያዝናናኛል.

  • @amantube2265
    @amantube2265 6 лет назад +3

    ሃናን ያሬዶ ሁላቹንም እናመሰግናለን

  • @leultshaye9857
    @leultshaye9857 3 года назад +1

    ብንጣላም መልሰን ለምታረቅ ብዙ እንሰዳደባለን ባንጣላ ጥሩ ይመስለኛል። ከተጣላንም በንግግር እንፍታው።

  • @user-pq7vn5ks9m
    @user-pq7vn5ks9m 5 лет назад +8

    እኔኮ ግርም እምትሉኝ ኮሜንተሮች ላይክ ግጩኝ ምናምን ኮተታሞች😜 አርፍችሁ አታዩም ለነሡ አስተያየት መስጠት ማድረጋችሁኖ😞

  • @thetnatube
    @thetnatube 4 года назад +1

    ዋው ነው

  • @hayatselemtewatubem5857
    @hayatselemtewatubem5857 4 года назад +8

    ዋው ዋው ውነትም ደስ ሲል ያ ሀብታሙ ሰው ደግ ሆነ ነገሩ ሀብታም አልወዲም የዲሀልጂ ስለሆነሁኝ

    • @user-gx7nk4yu3q
      @user-gx7nk4yu3q 8 месяцев назад

      😂😂😂እኔብቻመስሎኝ ነበር ሀብታም የምጣላው

    • @mohammedAli-xv3vj
      @mohammedAli-xv3vj 8 месяцев назад

      ዉይ ጎደኛ አገኘሑ

  • @user-wk2xy2sy6s
    @user-wk2xy2sy6s 6 лет назад +2

    ሀኒ .ያሬድ በጣም እወዳቸዋለሁ እሪፍ ነው ብርቱ

  • @user-mo5vk1qo9o
    @user-mo5vk1qo9o 6 лет назад +6

    ስጠብቀዉ የነበረው ድራማ ተለቀቀ እናመሰግናል

  • @user-tv7rr2sv3r
    @user-tv7rr2sv3r 4 года назад

    በጣም አሪፍ ነው በድጋሜ
    በፍቅር ትዝታ ውስጥ ስምጥ ብየ መጨረሻላይ
    አቡሽየ አስቀምጠው እሱ ነገር ወንጀል ነው።
    አየ አለመተዋወቅ ብላ ሽጉጡን ከተኮሰችው በኋላ የሁላቸውም ሁኔታን ሳይ በትዝታ የተቋጠረው እንባ በሳቅ ነው ያፈሰስኩት

    • @kesetegebremedhin4861
      @kesetegebremedhin4861 4 года назад

      Betam arif film beteley hana tariku betam ne yeserash kal demo ayti anchiea eya

  • @nejutube1152
    @nejutube1152 6 лет назад +5

    በጣም ደስሽይላል

  • @farah88farah23
    @farah88farah23 6 лет назад +2

    Wawwww tamralachu very nic yared Negu wedded nw Margh 😍😍😍😘💋💋💋💋

  • @hxjdifidhxyeydhx9429
    @hxjdifidhxyeydhx9429 6 лет назад +3

    ውይ ደስይላልል ያሬዳ ሀኒቢ.እዮባ

  • @shhssbbdj7365
    @shhssbbdj7365 5 лет назад

    ዋው ያሬድየ በውነት ፊልምያምርብሀል ለወሬኛቦታ አትሥጥ እውነት በአማረኛጽፈው በእጊሊዘኛየመይ ደግምሁላቦታየለውም ለማሀይም ለድጋይራሥ ያሬዲ በሁሉምያምርብሀል በሙዚቃቢሆንዋው አድናቂህነኝ ሀኒ እዮቢም ለሁላችሁም አድናቂነኝ ውጆችየ በረቱ

  • @muazmuazmybaby206
    @muazmuazmybaby206 6 лет назад +119

    ያሬዶን ስለምወደው በናታችሁ በላክ ተባሩኝ

  • @cqaniwardi2163
    @cqaniwardi2163 6 лет назад +1

    aar somali daawaneysaa meyna jirin aar bal like igu qabta intii akhrin kareysa somaliga

  • @mbshop2968
    @mbshop2968 6 лет назад +4

    ዋው እውነት. ደስስ ሲል

  • @selamlegese3983
    @selamlegese3983 3 года назад +1

    ለኢዮባ ስል ላይክ👍

  • @user-ly8it6nl6b
    @user-ly8it6nl6b 6 лет назад +37

    ያሬዶ ከትወናው ይልቅ ከጉራጌ ጎጃም ወይ ፍቅርር ሲጣጣም ብሎ ሲቀውጠው ነው ምያምርበት

  • @user-hk8cc2pu4p
    @user-hk8cc2pu4p 6 лет назад +3

    ባናና መስቲካ ክክክክ ይመችህ እዩብ ያሬዶ ሀኒ ይመቻችሁ ቀጥሉበት

  • @fromadisabeba6427
    @fromadisabeba6427 6 лет назад +93

    ሀናንዬ እዮባ ስወዳችሁ💋💋💋💋💋

    • @EthioVines
      @EthioVines 6 лет назад

      አዳዲስ ሃገራዊ ፊልሞችን እና አዝናኝ ቪዲዮችን ለመመልከት ይህን Ethio Vines ቻናል ይጫኑ፣ በጣም ይወዱታል

    • @yotor5942
      @yotor5942 6 лет назад +1

      ማህዬ enem wudede argeshalehu

    • @taju__tube2824
      @taju__tube2824 6 лет назад +1

      ማህደር ግርማ from Adis Abeba እውነት እራሱ ነው

    • @fromadisabeba6427
      @fromadisabeba6427 6 лет назад +1

      Abraham Mulugeta እኔም ውድድድድ

    • @fromadisabeba6427
      @fromadisabeba6427 6 лет назад +1

      ፍቅር ያሸንፋል hahaha ቀልደኛ

  • @zulfaawil1880
    @zulfaawil1880 5 лет назад +2

    አይቼ ልኮምት ላይክ ግጩኝ እምትሉ የቆመ መኪና ይግጫቹ አቦ ገልቱ ሁላ

  • @fafi2151
    @fafi2151 6 лет назад +20

    ያሬድን ፊልም የመጀመሪየ ነዉ ስወዳችሁ

    • @zainabali835
      @zainabali835 6 лет назад

      fafi ነኝ አባቶን ናፋቂ الرشيدي 😂😂😂😂👍👍👍

    • @biniimanche3690
      @biniimanche3690 5 лет назад

      💛 በዛ በክረምት 💛 ምርጥ ከሲኒማ ያልወረደ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። #ruclips.net/video/FasGjjz8os8/видео.html

    • @maimounameme1502
      @maimounameme1502 5 лет назад

      Siyu + 962796258472 🌹 🌹 👍 👍 🌹 🌹 ✋ ✋ 💜 🎤 thsssssliiiillĺĺlssssssssssss

    • @user-et5xy6vu5u
      @user-et5xy6vu5u 5 лет назад

      ፊልምሽን አይተሽ አወጭም ኮሜት ሠጥተሽ ሙስሊምን ከተራ ቦታ መገኘቱን የምታሳውቂው

  • @user-qk6ow1he5m
    @user-qk6ow1he5m 6 лет назад +21

    ዋው ገዘብ ፍቅርን አይገዛም
    በገዘብ እሚገዙ ሸቀጦች ናቸው ፍቅርን በገዘብ ሊገዙ እሚሞክሩ ሰወች እርካሽ ናቸው በደካማ ጎን እየገቡ ከሚወዱት ሰው ጋር መለያየት ኦፍፍፍፍ

  • @user-gh8te2be2t
    @user-gh8te2be2t 6 лет назад +17

    ፍቅርርርር ነብሱን ይማር

    • @user-zz4wi6zf4p
      @user-zz4wi6zf4p 5 лет назад

      አሜን ነፍሱን በገነት ያኑረው

  • @seadakassaw1308
    @seadakassaw1308 6 лет назад

    ዋው ስጠብቀው ነበር በዛው ድንግሉን ልቀቁልን እሱንም እየጠበኩ ነው መቼም ወሩ የፊልም ነው

  • @habethuopia4708
    @habethuopia4708 6 лет назад +19

    ሀናን በጣም ስወድሽ ማር ያሬድ እዮብ በጣም ያምራል

    • @biniimanche3690
      @biniimanche3690 5 лет назад

      💛 በዛ በክረምት 💛 ምርጥ ከሲኒማ ያልወረደ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። #ruclips.net/video/FasGjjz8os8/видео.html

    • @habethuopia4708
      @habethuopia4708 5 лет назад

      Binii Manc

    • @gininshadi4485
      @gininshadi4485 5 лет назад

      Hab Ethuopia رر

  • @user-pt4di9ck5o
    @user-pt4di9ck5o 5 лет назад +1

    Wow betam des yemil new yaredye wow gen betam atere

  • @wediwedi821
    @wediwedi821 5 лет назад +9

    እዮብየ ስላለበት ተመችቶኝ አየሁት

    • @kaykaydjjsnsnsz2653
      @kaykaydjjsnsnsz2653 3 года назад

      ልክደእኔ እኔም እዩቤ ለበት አድም አይቀረኝ

    • @kaykaydjjsnsnsz2653
      @kaykaydjjsnsnsz2653 3 года назад

      ልክደእኔ እኔም እዩቤ ለበት አድም አይቀረኝ

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe 6 лет назад +1

    እዩባ ያሬዶ ሀኒ በጣም እወዳችሁ አለሁ

  • @user-go3eb2dm8h
    @user-go3eb2dm8h 6 лет назад +9

    አይ. ፍቅር. እኔስ ምን አርጊ. ፍቅሬ. ላግኝው. ?

  • @user-uh8mx9qe1r
    @user-uh8mx9qe1r 6 лет назад

    ልየው እና እካሜት አለሁ ይመሰለኛን ፊልሙያምራን ታዋቂ አርቲሰትአሉበት ሰወዳቸው።

  • @user-wk2xy2sy6s
    @user-wk2xy2sy6s 6 лет назад +6

    እዮብዬ ስወድህ ያራዳ ልጅ ይመችህ ውስጤ ነው

    • @biniimanche3690
      @biniimanche3690 5 лет назад

      💛 በዛ በክረምት 💛 ምርጥ ከሲኒማ ያልወረደ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። #ruclips.net/video/FasGjjz8os8/видео.html

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 4 года назад +1

    ዎውውውው መጨረሻው ደሥ አለኝ እዮባ እውነትም ደሥ ሢል ፍቅርክን አዳንክ አይ እነኝክ ከበርቴወች በገንዘባቸው የማይገዙት ነገር የሌለ ይመሥላቸዎል እውነተኛ ፍቅርን ግን አትጎጉ አገዙትም ደሞኮ ሥሥታቸው ውይይይይይይ እንኳንም ድሀ ሆንኩኝ ፍቅር ድሀ ቤት ሞልቷል ይባላል

  • @ermi594
    @ermi594 4 года назад +3

    ዋውውውው ደስ ሲል ❤❤❤👌👌👌

  • @ethiopianethiopian2258
    @ethiopianethiopian2258 6 лет назад +2

    One thing I'm watching this is because yared negu is in it nice movie

  • @user-si1fi9ny8n
    @user-si1fi9ny8n 6 лет назад +3

    ሰላም ይብዛላችሁ ውድ የአገሬ ልጆች እኔ ገና ላየው ነው

  • @zahrazahra3264
    @zahrazahra3264 6 лет назад +2

    ዋው ሰሞኑን ምንሸ የፉልዝናብ ለማንኛውም እናመሰግናለን

    • @EthioVines
      @EthioVines 6 лет назад

      አዳዲስ ሃገራዊ ፊልሞችን እና አዝናኝ ቪዲዮችን ለመመልከት ይህን Ethio Vines ቻናል ይጫኑ፣ በጣም ይወዱታል

  • @meethiopian4425
    @meethiopian4425 6 лет назад +21

    የተለየ ነገር የለውም መጀመሪያ ፍቅር መካከለኛ ላይ ፀብ መጨረሻ ላይ እርቅ በቃ

  • @temesgenfetari1535
    @temesgenfetari1535 6 лет назад +2

    Wey zaries aweredachuhut thaks betam debirong neber eyoba silemiwedew des bilognal yenie lij konjo

  • @celluser4434
    @celluser4434 4 года назад +3

    ዋዉ በጣም ደስ የምል ነዉ

  • @ruhamayena2130
    @ruhamayena2130 6 лет назад

    አብታሞች ወየውላቹ በብር የሚገዛው እቃ ብቻ እደሆነ እወቁ አፍቃሪዎች ደሞ ትእግስት የሚባል ነገር አለ እኮ ለማንኛውም ፍንድቅድቅ ነው ያረጋችሁን አመሰግናለሁ ውድድድ ተዋናዮቹን ሁሉ♥♥♥