I am From eritrea🇪🇷 Peace forever eritrea and ethiopia Selam le amhara hizib🙏🏽😢🕊💔💔💔💔 Selam le ethiopia hizib 🇪🇷♥️🇪🇹🙏🏽 Filmu enbawu alcalkum eyalekesku new yemayewu yalhut 😭😭😭😢😢 💔💔
It is a very nice and wonderful film Eyob or telek he is the real actor I wish you all the best with his mother be strong don't stop if you work at this age such a real Act you will be the best of the best
my heart crys, cause this is real life in Addis Abeba. I have seen it ! Oh Holy father, have mercy on those who are living on the streets of Addis Abeba
ይከ ፊልም 17 ጊዜ አይሁት በተደጋጋሚ በጣም ደስ የሚል ፊልም በተለይ እዮቤ ስላለበት ነው ባየው ባየው የማይሰለቸኝ ይመቻችሁ ያራዳ ልጆች
Helen Helen
Helen Helen
Kedada 17 gize weyyy weshttttttttt. 😨😨😨😨😨😐😐😐
የኔቡችላበጣምነውየምወድህእዮባ
ገ
በጣም ደሲ የሚል ፊልም ምርጥ የአራዳ ልጆች ይመቻችሁ🥰🥰🥰
0
Nice movie
😅😅😅😅
የእዮብ አድናቂ ላይክ 👍
እዮብ ስወድህ እኮ
እዮብ ይሸለም የምትሉ ላይክ
Bqbdjdbibq1qbdbbdhqjbrbrjnbdjbzavj to
@@amanflower6021 8:03 sorry
dd
ማነው እንደኔ ''
ፊልሙን እያየ ; ኮመት ማበብ;
የሚወድ . ላይክ??
Eneeeeee
2013 በድጋሜ ያየ እጁን ያውጣ
@@osmanmehammed5294 8🖕🧡🧡🧡🧡🧡🧡💋💁♀️💁♀️💁♀️
@@osmanmehammed5294 2015🤗♥️
እኔ እራሱ ማርያምን
በታም አስተማሪ ፊልም ነዉ ፍቅር ሀብታም ደሀ
ቆንጆ ድፍጥጥ አይመርጥም ማስመሰል አያዉቅም ግፀኝነት ይፈልጋል
በአጠቃላይ በፍቅር መኖር ደስ ይላል ክርስቶስ ለእኛ እራሱ አሳልፎ እንደሰጠን እኛም አንዱ ለአንዱ መኖር መቻል አለብን።
እግዚአሒቤሄር ከሰራቸዉ ስራ ሁሉ
ፍቅርና ሞት ለሁሉም እኩል መሆኑ ነዉ ።
Mesi Love እውነት
E
@@እማወድሻለሁ-ጘ3ቐ ashaamuhamad
@@እማወድሻለሁ-ጘ3ቐ de
Ewunet New
ኧረ ይሄ ፊልም ምንያህል ግዜ ባየው ይሻለኛል እስካሁን ድረስ ልጠግበው አልቻልኩም ❤❤❤❤❤❤
ወይ እሄን ፍልም ስወደው ዓለም ሰገድ እዮባ ሄሉ በጣም ነው ምወዳችሁ ምርጥ ሥራ ነው ደጋግሜ ነው ያየዉት ያራዳ ልጅ ይቀጥላል አብሶ አጨራረሱ wow ነው 😘😘😘😘😘
ወይ የዘንድሮው እንቁላል እንደ ድሮ እንቁላል እሳት የሚችል መስሎኝ ነው አለ አለም ሰገዲዬ ይመቻችሁ እንዴት እንደምወዳችሁ እዬቤ ያራዳ ልጅ ታዳጊው ብዙ እንጠብቃለን ካንተ አለምሰገድ ሄሉ ሁሉም የኔ ምርጦች ናችሁ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ
ይሄን ድራማ ሳይ ስለ ድራማ ብዙ ባልተረዳሁ ጊዜ ነበርኩ በእንባ ነው የጨረስኩት
ለብዙ ጊዜ አየሁት ይሄን ፊልም ሲያምር ዋው ተባረኩ።
ብጣዕሚ ብልጽቲ፣ ውሽጠይ ዝተንከፈትኒ ፊልም! 100%
ዋው
አደኛ ግን በጣም አቅሻለሁ😢😢😢😢😢😢
የሚገርም ተዋናኝ እዩብ ውስጤ ነህ ባባ
እኔ የሄ ፍልሚ ደጋጊሚ ባየዉ ኣልጠግበዉም በተለይ እዮባ በጣም ነዉ እምወደዉ ይመቻቹ የኣረዳ ልጆች 💘💋
በጣም⚘
እውነት ይመስላል የምር ስቅስቅ ብየ አለቀስኩኝ በጣም ያስለቅሳል ማነው እንደ እኔ 2022 የሚያየው ምናለበት እንደ ድሮ ቢሰራ ፊልም አለም ሰገድ ይመቸኛል እዮብ ሶስቱም አንደኛ 🥇
እኔ የማይሰለቹ ናቸው የበፊት ፊልሞች
አሁን የሚሰራው እማ በጣም ነው የሚያስጠላ ምን አለ እንደድሮው አርገው ቢሰሩ
2024 im still watching
❤❤❤❤❤❤❤
እጀግ፡በጣም፡የአራዳ፡ልጀ።ከ1አእሰክ፡3የአሉትን፡አይቻለወ፡ሁሉም፡ያምራል።እኔማ።ሆደ።ባሻ፡ነኚ።እንዲሁም፡ሢከፈአኝ፡ሁላ።ደግሜ።አየዋለወ፡በርቱልኝ።ባይነኚ
😭😭😭😭በጣምነው የሚያስለቅሰው ሶስቱንም ተዋናይ ስወዳችሁ😘
😭😭😭
የምር መጨረሻ ለይ ያስለቅሳል 😢😢😢😢😢
ይህን ፊልም ሳይ ሁሌም አለቅሳለሁ በጣም ነው ምወደው ❤❤❤
ዋውውው ናይ ብሓቂ ብጣዕሚ ደስ ዝብል ፊልሚ 100-0000 ላይክ ሂበኩም ኣለኩ
ምስኪን
ሁላችሁም አድናቂያቹ ነኝ ግን በይበልጥ ትልቁ ዋው ይመችህ
Tag Kalil በጣም፡ነዉየሚያምረው፡እጅግአርጌነዉ፡የምወዳችሁ፡፡
በጣም ኣሪፍ ፍልሚ ነዉ የትልቁ ኣሰራራ ግን ዋውውውውውውውው ኣረፍ ነዉ
Meraj
በጣም ደስ የሚልና ከባድ ትምህርት የመስጥ ፈልም ነው ዎው ይመቻችሁ 👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️አዩና ሀብት ኑሪልኝ ሁላችሁም ❤️❤️❤️❤️
አለም አሰገድ እና እዮብ የአለበት ሁልየም ደስይለኝል ሄልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም እወዳቸዋለሁ
ብጣዓሜ ጽብቅቲ ፉልም ገለ ዓይነት የኣራዳ ልጅ
I am ertrean i like etihopan filim ብጣም ምርጥ ፍልም
።
Samuel Angosom
ethiopia
Shetaye
Samuel Angosom
እፍፍፍፍ አልቅሸ አልቅሸ መጨረሻው አስደሰተኝ ተመስገን
አሪፍ ፊልም ነው በጣም ብዙ ግዜ ከማየቴ የተነሳ በቃሌ ይዤዋለው
ሌላ አዲስ ካላቹ ልቀቁልን
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
ይሄ መከረኛ አረብ ሀገር😢😢😢😢😢😢😢ህይወት ዉጣ ዉረድ የችግር ማእበል የበዛባት ናት ቢሆንም ግን በምድር ላይ ለሰወች ሳይሆን እግዚአብሔር በአርያና በአምሳሉ የፈጠረን አምላክ አለን👏👏👏
Djkn
I am From eritrea🇪🇷 Peace forever eritrea and ethiopia Selam le amhara hizib🙏🏽😢🕊💔💔💔💔 Selam le ethiopia hizib 🇪🇷♥️🇪🇹🙏🏽 Filmu enbawu alcalkum eyalekesku new yemayewu yalhut 😭😭😭😢😢 💔💔
አዝማሪ
ናይ ትግራይ ህዝቢ ኮላይ ሰላም፡
@@bogeabilekijermen4129 ሓማስየናይ ክኾን ኣለዎ እዚ ለሓሲ ኣዲኣ ገዲፋ ሓትንኣ ትናፍቕ ድዩ ዝተብሃለ
ሰላም ለሁሉም አሁንስ ዘር ሚባል ነገር አስጠላኝ
I am from Eritrea, I love Ethiopia film and like Ethiopia too with everyone
ኣይቸ ማይሰልቸይ ፊልም ናት በጣም ደራሱው በጣም ኖው ማድንቐው ኣርቲስቱም በጣም
ተወዳጅ ስራ ኖው የሰራቹ በርቱ ኤርትራዊ ነይ የው የ ኣክሰንቱ ዶሞ ይቕርታ ያልደኩብት ቓንቓ ስለሆነ √√√Π
hii
😘😘😘😘የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ
@@elroeelu1146
ሃሃ አረ melaku ውንድ ነይ bero
ህይ
በጣም የማያሰለች ፍልም ነው ደጋጊሜ ስያየው ኣይጠግበውም ይመቻችሁ የምርጥ ምርጦች
2023የሚያይ እንደ እኔ🖐
እኔ ለመጀመርያ ግዜ እያየሁት ነው አይቸው አላውቅም😊❤❤❤
የአውነት 39 ጊዚ አየሁት አድስ ፈልም ሳጣ ይህነ ነው አማየው ሂለነ ያረብ አገሮነ ሲት ስርትሻታል አብስ አኛ በትክክለኛ ያየነው አረብ አገርነ ብስራው ውይ ካላክትሯ ዋው
በጣም አመሰገን አለሁ ጠሩ ነው
Ay aymeselnm
በጣም ነው ሶስቱንም የምወዳቸው ተባረኩ ስንት ግዜ አየሽው ብላችሁ እንዳትጠይቁጅ
ወይኔ ሠወዳችሁ የሁላችሁም አዲናቂ ነኝ
ላብዙወች የመኖር ተስፋ የምሣጣው ፊልም ነው😢😢❤❤ተባራኩ🙏🙏
Waw you guys so amazing I never watched ethiopian movie before this is my first time I really cried from eritrea
በጣም ደስ ትላል የ ኣራዳ ልጅ 1000.0000000000%በተለይ እዮብ ይመችሽ 💖💖💖💖💖💖💋💋
I am from Eritrea but l like it Ethiopian film
የሚገርም ፊልም ነው ለጉዱ ተውነውታል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤
ግን ልጅቱዋ በህወት አለች 😢😢😢
I Love ethopian People,music and Film from eritrea.👍👍👍👍👍
Konjjoo
እፍፍፍእዩብየ
አለምሰገድ
ሄለንየስወዳችሁ😘😘😘😘😘
ማቼም የማይሰለቸኝ ፊልም ❤
l am from Kenya l this is true love and true life 😥😥
ይህ ፊልም ካየሁት ከ 3 ዓመት በፊት ቢሆንም በጣም ስለሚወደው ደጋግምዬ አየሁት ደስ ሚል ነገር አለው picc
yi mahahouh ye aradale❤❤ ❤❤
Tesita❤ ❤ ❤
ዋውውውው በጣም ያምራል ማሮችዬ ውድድድድድድድ😘😘😘😘😘
ይህ ፊልም ከወጣ ጀምሮ እስክ__2014 ድርስ እያየሁት ነዉ ሰላሙ ለናተ
ኦ የኔ ታሪክነው የሷ ነገር ሁሉ አቤት አመመኝ
እኔን እህቴ አይዞሽ ሁሉም ሰው በሆዱ ቁስል አለ ከኔ ጀምሮ እናም አይዞሽ እሺ ማር
ከፊልሙ ሁሉ ይሔ ይለይብኛል ።ሦስቱም በቃ ይችላሉ❤❤❤
Abet ya da ra Lij film malt ezi Now bake i am happy i am from Eritrea 🇪🇷 i love you ❤️ Ehitopan Film
Sayd Seid .he.he.he.aue..a me.sore🏫🏫🏫🏫
Sayd Seid
The....
የሶስቱም አድናቂነኝ ቢያዩት ቢያዩት የማይሰለች ፊልም
በጣም እምወዶ ፍልም ይመቺኪ የኣራዳ ልጅ i miss u ሄሉየ
ባየው ባየው እማልጠግበው ፊልም እሄ ፊልም ከተለቀቀ ጀምሮ 20 ግዜ ደጋግሜ አይቸዋለው ግን አልጠግብም
ወይኔ ስያምር ሄሉ እዮቤ ዓለሜ እወዳችሃለሁ
ትግርኛ ዘፈን
Meraj
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እዮብ ያለበት ሁሉም ያምራል
ውይ እዴትዴስ ይላል ሄለንየ የኔ አልቃሻ እወድሻለሁ
ዋው በጣም አሪፈ ነው ትልቁ በተለይ እንደው ስወድህኮ
The best Ethiopian movie of all the time.
በጣም ነው ያስለቀሰኝ 😢😢😢😢 እማይሰለች ፊልም
እዮብዬ ስወድክ ስቴ አየሁት ኢትዮጽያ ሁለቴ ነው ያየሁት በዩቱብ ሶስቴ አየሁት እዮብን ባየው ባየው አልጠግበው ንግግሩ ደስ ይላል
Waw
ማነዉ እደኔ በየድራማዉ ላይ አብሮ የሚያለቅስ😢
ባይው የማልጠግበው እንባ አስጨረሰኝ😭😭😭😭
😭😭😭😭😭
እዮባን የምትወዱት😢😢 የኔ ትንሽዬ ስወደዉ❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል በርቱልን
ኡፍ እባዬን ጨረሳችሁት የሞተች መስሎኝ😢❤
I am from Eritrea but I like Ethiopia Film Nice job
Melat Gal tewahdo gin konko yigabashaal
Gwn melat መሠ
Gwn melat
Gwn melat I am bangladishe .i love ethiopian movie
Gwn melat
ማር እዬብ ፋጣሪ በጥበቡ የሠራህ ነህ ጣም ደስ ትላላቺሁ ሙዳቺሁ በጣም ነዉ የምወደው
am from eritrea i love this film nice job
It is a very nice and wonderful film Eyob or telek he is the real actor I wish you all the best with his mother be strong don't stop if you work at this age such a real Act you will be the best of the best
በጣም ሀሪፍነው የሶስቱም ተዋናይ ዎች አድናቂነኝ
በህይወትህ የምትኖርለት የኔ የምትለዉ ሰዉ ከሌለህ ሁሉ ነገር ከንቱ ነዉ ባዶ
በጣም ደስስ ይላል እናመሰግናለን
አሁን 2017 ነው ጋይስ ስንቴ ደግሜ እንዳየሁት
ደራሲውን ግን በጣም አደንቀዋለሁ ባዬው ባዬው የማይሰለቸኝ ፊልም ነው አቦ ይመቻችሁ
anchim
ምን ግዜም የማይሰለች ፊልም❤❤❤
ውይይይይይ እንዴት ደስ እሚል ፊልም ነው ቢታይ ቢታይ እማይጠገብ
Abeba Nobil አረ ይመቻችሁ ተመችቶኛል
❤❤❤❤❤ብደጋግመ የማልጠግበው ፊልም
Nice film when I come to Ethiopia for all poor I will make a home for them🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Betami Betami yamali asilekesygin digamyi saywu 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ህይወት እዲናት አስተማሪና ቢታይ ቢታይ የማይሰለች ፊልም
የድሮ ፊልሞች ስወዳቸው ከየዘንድሮ በቀን ሶስት ፊልም ማየት ድሮ አንድ ፊልም ሶስቴ ማየት ምርጫየ ነው😘
after one hour in to this movie am crying.
እዮብ ሁሌም ደስ እያለኝ ነው እማየው ፉልሙን ሁላ
ሙዚቃው የማ ነው? ነገሮኝ በናታቹሁ
አብራራ አብዶ
ኦ ደስ ይለል እግዚአብሔር ይመስገን ስለታቃበለቹ
ፊልም ብሎ ዝም❤❤❤❤❤❤
ኡፍፍፍ በፊልም ማልቀስ እኮ ወንጀል ነው😢😢😢😢
በጣም ያለቀስሁበት ፈልም 😭😭
my heart crys, cause this is real life in Addis Abeba. I have seen it ! Oh Holy father, have mercy on those who are living on the streets of Addis Abeba
ዋው ምርጥ ፊልም
ፊልሙ በሙሉ የሚያስቀኝ ሰዉየ😅😊😊😊❤❤❤
I love this Movie go Ethiopia 🇪🇹❤️🇪🇹
Waw the first time since
The following information about your company is looking good and the other side of things that are
I am eritrean but I like ethopian filim
Eritrea
Bereket Kidane
bastard amharay
بلت
Ameaej
💛💛
ሀይ እዩብ ምርጥ ልጅ በጠም ደስ የሚል ፊልምነዉ
ዘጠኝ ግዜ አየሁት ግን አልሰለቸኝም ሁሌም እዳዲስ ሳለቅስ ስስቅ
Now it's 17 times I saw this film I won't be tired of seeing it and eyob dawit but do not say god forget us pls god will be angry of you
እዮብ ያለበት ፊልም ሁሉም ይመቸኛል
kiya wiz zedo በጣም
ባዬው ባዬው የማልጠግበው ፉልም ግን ውይይይይይ ስደት እንደ ስደት ከባድ ምን እለ ለብሰን ስንታይ የደላን እንስላለን ግን ውስጣችን የተቃጠለ አየር ነው የሞላው
ሂጃብ ለብሰሽ ሲያምርብሽ 😍 ግን እንደት ደስ ይላል ይመቻችሁ
manwe yen fileme be 20016 enda ene eyeye yeleu ❤❤❤❤❤