Betoch |“አማላዩ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 427

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025
  • Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 427 “አማላዩ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 427
    ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
    tiktok.com/@betochcomedyofficial
    t.me/Betochcomedy
    #ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Комментарии • 405

  • @keberontesfayeeromo2250
    @keberontesfayeeromo2250 Год назад +13

    እካዬ አንተ እኮ የሳቅ ምንጭ ነህ ከለአንተ ድራማ እረሱ አይጠፍጥም!! ቤቶች ሁላችሁም ኑሩልን!! ጌታ እግዚአብሔር አገረችን ሰላም አድርግልን ሰላም ለሃገረችን እንደ ዝናብ ይዝናብልን አሜን

  • @sarasara347
    @sarasara347 Год назад +18

    እከዬ የቤቱች አደመቂ እከዬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Год назад +51

    የሻሼ እና የከየአድናቂወች የታላችው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Halima-z8h
      @Halima-z8h Год назад

      አለን❤❤❤ማማየ

    • @HijezeCell17-n1v
      @HijezeCell17-n1v 11 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @ShebabawDesta
      @ShebabawDesta 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮x

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 Год назад +75

    እደው አረጋሽ እደኔ የምታሥቃችሁ በላይክ ግለፁልኝ😃😃😃😃😃

  • @emmy1365
    @emmy1365 Год назад +26

    ሻሽዬ እና እከዬ ድምቀቶች ናችሁ እኮ ስወዳችሁ!!! እማይሰለች ነገር ቢኖር ቤቶች ነው!! 😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @molliyaputhahaseena1536
    @molliyaputhahaseena1536 Год назад +9

    ማነው እደኔ የድሮው ይቤ እና ማፊ ከተቀየሩ ጀምሮ የዚህ ፊልም ድምቀት የፈዘዘበት እደኔ😢

  • @EeEe-pl5yr
    @EeEe-pl5yr Год назад +3

    እከ እና ሻሼ ስወዳችሁ ሁሌም ኑሩልኚ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 Год назад +17

    እከ በዚሁ ቀጥል አትጥፋ ከዚህ ወዲ ሻሼ በሳቅ ገደለችኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @wardahwarda-iq3be
    @wardahwarda-iq3be Год назад +131

    ቤቶች ድራማ እከና ሻሼ ሲኖሩ በጣም ደስ ይላል

    • @YordanosTakele-bn7dr
      @YordanosTakele-bn7dr Год назад +7

      እከ በነትከ በታማለከ ስም ልለምን አትጥፈ ከቬቶች ክክክክክ ሸሼ ❤❤✅✅

    • @Bark0t
      @Bark0t Год назад +8

      እከና ሻሻ ከለሉ ደሥአይለኝም 😂😂😂

    • @kdeoj1075
      @kdeoj1075 Год назад +1

      ❤❤❤😍😍በጣም

    • @kdeoj1075
      @kdeoj1075 Год назад

      ​@@YordanosTakele-bn7dr😂😂😂😂😂

    • @awelarebo6693
      @awelarebo6693 Год назад +1

      ትክክል በተለይ እከ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Год назад +4

    አይ ሻሽዬ😂😂😂😂😂 እብቄ , እንክርዳዴ አለች😂😂 እከዬ እንኳን ተመለስክ ቤቶች👍❤

  • @Kalewold-bg8hz
    @Kalewold-bg8hz Год назад +2

    እከዬን እንዲህ እወደው ነበር??? እኛም ስንሰማ ደንግጠናል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @GenetGenethaileHaile
    @GenetGenethaileHaile Год назад +2

    ወይኔ እካ እቻ ምቀኛ ተነሳበት አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂Green style 😂😂😂😂😂😂😂😂😂ቆነጃጅት ሴቶች እጅ ላይ እይውደቁ አስቸገሩ አለላም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584 Год назад +3

    ዋው ወደድኩት ያበደነው ዘመን ማይሽረው ቤቶች😢😢😢😢😢

  • @Ethio9180
    @Ethio9180 Год назад +3

    ❤❤❤ቤቶች ሰላም ለናንተ ይሁን እንዴት ናችሁ የዛሬው በጣም ዉብ ነው 💖💖💖 ነው ደስ ይላል እስከ ስምንት ቸር እንሰንብት 🙌🙌🙌

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk Год назад +4

    ቤቶች እንኳን በሰላም መጣቹ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ሰላማቹ ይብዛ

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Год назад +2

    አይ ሻሽዬ እከን ስታገኚ ምቴን ከዳሺዉ 😆😆😆😀😀 አረ አዛሊዬ አዛሉ ዬት ጠፋች ❤❤❤♥♥♥ አሜንዬን አምጡልኝ

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Год назад +5

    ወይኔ አቢ የሻሼ ፖናዶል 😁😁😁😆😆😆😀😀😀

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 Год назад +5

    ሻሼ አድናቂሽ ነኝ በርቺ❤️❤️❤️

  • @ghaliahali2620
    @ghaliahali2620 Год назад +3

    እከና ሻሼ ድምቀቶች ናቼው ደስ ይላሉ ጫወታቼው ያስቀኛል

  • @kdeoj1075
    @kdeoj1075 Год назад +5

    😂😂😂😂😂😂😂ወላሂ እኔ ቤቶች ደስ የሚሉኝ እከ ና ሻሼ በጣም ነው የሚስቁኝ እከ አተ ከለለህ አይደምቅም ሁሌም ና❤❤❤❤❤❤

  • @kalkidan-t3j
    @kalkidan-t3j Год назад +1

    አይ ሻሽዬ በጣም ነው የምወድሽ እኮ አንዳንዴ አንቺን ለማየት ነው የምገባው
    ዘሩ አረሳልህም በሃይማኖቴ ላይ የቅልድ ድራማ የሥራህው ከዚያ ወዲህ ነው ያቆሙኩት ግን ሻሺዬ እነእከ እነ በዛብህን አለማየት አይቻልም

  • @Fፊነኝየጃማዋ
    @Fፊነኝየጃማዋ 9 месяцев назад +1

    የኔ እብቄ😂😂😂😂😂😂እንግርዳዴ😂😂😂😂😂

  • @SenayZemen
    @SenayZemen Год назад

    የእንግሊዝኛ ቋንቃ ዘበኛውም ሳይማር አማርኛውንም ለመቀየር የምታድደርጉት ጥረት፡ ተዋጥቶላቹሃል . . አማርኛውን እንደማዳበር የባእድ ቋንቃን አርጎ መተካት ምን የሚሉት ነገር ነው?? እኸን ማን ነው እንደዚህ እንግሊዝኛ ያቀላጠፈው ይሀ ቤቶች ካየሁት ብዙ አመታት ሆኖብኛልና አክተሮቹም ብቻ ሳይሆን ቋንቃውኑም ተቀይሮ አገኘሁት። በጣም ያሳዝናል።

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji Год назад +20

    ቤቶች ኧረ አስተመሩን የደረሱትን ዳሯቸው 10አመት በሰራተኝነት ቤት ውስጥ በመስተማርውስጥ ለውጥ አሳዩን እንጂ ተመሳሳይ ነውኮ ሁሌም ትንሽ ወቅታዊ ነገሮችን ስትጨምሩበት ነው የተሻለ የምናየው።

    • @hhjggf6931
      @hhjggf6931 Год назад

      ዠዠዠዠዠ

    • @RealmeCy-pn6if
      @RealmeCy-pn6if Год назад

      😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A Год назад

      አልሆንላት አለ እጂ ሻሸ እየተጀናጀነች አደለ😅😅😅😅😅

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 Год назад +2

    አይ ሻሽዬ የኔ እብቅ እንክርዳድ አላለችም 🤣🤣🤣

  • @7yahgg280
    @7yahgg280 Год назад +3

    ሻሼ እና እከ የቤቶች ድምቀት👌😍

  • @rozaatuba2278
    @rozaatuba2278 Год назад +10

    ቤቶችደጆችእንወዳችዋለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nemanema1902
    @nemanema1902 Год назад +5

    ክክክክክክ እኛም ስስማ ደንገጠናል አልች አቢ

  • @bakdxb8765
    @bakdxb8765 2 месяца назад

    እከየና ሻሻ ተለሉ ድራማውን አላይም😂😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Asimare-qq6iz
    @Asimare-qq6iz Год назад +1

    ሰወዳቸሁ❤❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉

  • @جمالاحمد-غ5ل
    @جمالاحمد-غ5ل Год назад +1

    የዛሬው እከ እና ሻሼ በደንብ ተውነውታል የቤቶች ድምቀቶች ናቸው የሻሼ ቅናት በጣም ያዝናናል

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or Год назад +3

    ገና እርስ ሳይ ሳኩኝ በላይክ ገባሁኝ ❤️💛💚❤️💛💚

  • @ኡስማንሙፋ
    @ኡስማንሙፋ Год назад +10

    ቤቶች ወደ ድሮው ተመለሰ በጣም ነው ያዝናናኝ

  • @malikatamn2589
    @malikatamn2589 Год назад +2

    😂😂😂😂😂😂 ወይ ሻሸ ይባል ያለህ አለች እኮ😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @ቃልየስደተኛዋ
    @ቃልየስደተኛዋ Год назад +5

    😂😂😂😂😂አይጡ ምጥምጡ አይጠፋም ባካባቢያችን አላለም እከ😂😂😂ወይ ዘድሮ በሳቅ

  • @አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ

    ክክክክክክ ክክክክክክ ወላሂ የዛሬውማ ሻሸነ እከየ ሞኩት በሳቅ የቤቱ ድምቀቶች አይ አርጋሽ ገነ ሳይሽ ክክክክክክክ

  • @farreich
    @farreich Год назад +2

    Best Ethiopian 📽️ film /Comedy ❤❤🎉🎉🎉👍👍👍👍👍

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው Год назад +14

    😂😂😂😂እከና ሻሸ የቤቶች ድምቀት

  • @hayuhayu8361
    @hayuhayu8361 Год назад +3

    አረጋሺ ሁሌም ትኑር ድምቀት😂😂😂😂❤❤❤ እከ😂😂😂❤ሁላችሁም❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏

  • @haregaubekele3281
    @haregaubekele3281 Год назад +2

    ቤቶች❤❤❤❤❤❤

  • @Zeynuube2559
    @Zeynuube2559 Год назад +11

    አረጋሽ የቤቶች አለቃ 😂♥️♥️

  • @Elisabeth-g6z
    @Elisabeth-g6z Год назад +2

    አይ ሻሼ እና እከ አፈረሳችሁኝ😂😂😂❤❤

  • @FatumaMuhamedtube
    @FatumaMuhamedtube Год назад +9

    ቤቶችዬ እናንተ ከወቅቱና ከጊዜዉ ጋር የሚሄድ ነዉ ድራማዉ

  • @RahmaRahma-p2z
    @RahmaRahma-p2z 3 месяца назад

    ክክክክክክ የሳቄ ምንጮች 😂😂😂😂

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 Год назад +1

    ቤትወችኮ ድምቀትናቸው ሻሽየ የጣሎትንሊላሰው ሳነሳውኮ ያምራል በሰው ለይ😅😅😅😅ቻይው እግድህ

  • @dannyboydanieltirkaso
    @dannyboydanieltirkaso Год назад +3

    ኧረ 😂ዛሬማ በሳቅ ገደሉኝ ቤቶችዬ ተመቻችሁኝ

  • @Tenaye-o8r
    @Tenaye-o8r Год назад +5

    ወይኔ እከ አሳከኝ አንድ አይነት ኢንፎርም ቁም ሳጥኔ ላምጣልሽ አላም !ክክክክክክክክክክክ

    • @سميرهسميره-غ6ف
      @سميرهسميره-غ6ف Год назад

      😂😂😂 ሆደ ቆሰለ በሳቅ ቁም ሳጥኑኑ😂😂😂😂 ነገረስስ😂😂😊 አየ እከየየነ

  • @ktube8920
    @ktube8920 Год назад +1

    ሻሼ : ምቴ ራስ ምታቴ
    እከ : ከልብሽ አልፎ አናትሽ ላይ ወጣ
    😂😂😂😂😂😂😂 አይ ሻሼ ለእከ ወንድሙ ነሽኮ 😂😂😂

  • @jemalkemal912
    @jemalkemal912 Год назад +1

    ቤቶች ትንሽ ቤቶችን የመሰለ ነው ዬከ ሲተይ

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ Год назад

    እኛም ስንሰማ ደንግጠናል😂😂😂😂 አብይ አህመዴ ስብሃት ነጋን የፈታዉ ለታ ለዳያስፓራዉ የነገረዉን ቤቶችዬ ደግማችሁት ቂቂቂቂቂ

  • @ሠአዲነኝየመርሳልጅ

    አረ ወየው በሳቅ ፈታ እኳነው የምታረጉኝ 😂😂ኙ

  • @tesfah-ys2gm
    @tesfah-ys2gm Год назад +1

    Selam Selam yehagere lijoche ❤❤

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 Год назад +1

    ሻሽየ በጣምነው ያሳቀችይ አንድነገር ያዝሁ ካንች ፈጣሪይ የፈጠረኝን አንች አትቀይሪይች ስትይ ሰማሁ በዝየ የኛ ድቡሽቡሽ መስቀል ሳይ ሁሌም ደስ ትለኛለህ ሁላችሁም ማተባችን ጠበቅ አርጉ ነገ ወደሱነው ምንከድ ማፊ ፈጣሪይ ከሰጠሽ ነገር ይቅርብሽ ሸጉርሽ ወይስ አርቴ አላቅምብቻ እከ አይእከ

  • @fikir103
    @fikir103 Год назад +10

    ደጆች❤❤❤❤

    • @abdu.6312
      @abdu.6312 Год назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sharamohammed6801
    @sharamohammed6801 7 месяцев назад

    ሻሽዬ ሰወዳት እኮ❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @abyiraya
    @abyiraya Год назад

    Shashey❤❤❤❤❤❤ikeye ❤❤❤❤❤❤❤❤ azhalewo

  • @xs5yd4rhgw
    @xs5yd4rhgw Год назад +5

    ሻሸና እከ የቤቶች ዲምቀት😆😆

  • @YeGr-lx8oi
    @YeGr-lx8oi 7 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂ወይኔደስሲሉ

  • @abebe7532
    @abebe7532 Год назад

    Eshetu serah tezerefe ‼️😄😂
    BaleGizew netekeh ‼️
    Yadaznal ‼️‼️‼️baleGtzr,,,

  • @asnakezenebe8690
    @asnakezenebe8690 Год назад +2

    ቤቶች እውዳቹሃለሁ አይቻልም እንጂ በሳንት ሁለት ግዜ ቢሆን ጥሩ ነበር

  • @_waifu-4548
    @_waifu-4548 11 месяцев назад

    ወይኔ ሻሽዋ አንችዬ ኧረ እንዴት ነው ፌንት የሚሠራው አላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @جمالاحمد-غ5ل
    @جمالاحمد-غ5ل Год назад +2

    የእከ እንግሊዝኛው ትመቻኛለች

  • @nassimaraji3992
    @nassimaraji3992 Год назад +1

    ማፊ እና ይቤ ከለሉ😊😊😊😊

  • @birtukanbirtukan-rm6vs
    @birtukanbirtukan-rm6vs Год назад +2

    እከ እንኳን መጣህልን ሜላት እና አሜን እምጡልን

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 Год назад

    shashena eka besak gedelugnko❤

  • @ሀዩያባቷልጅ
    @ሀዩያባቷልጅ 11 месяцев назад +2

    ሻሼዬ ተረጋጊ😂😂😂😂

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 Год назад +1

    በዝሻ🎉🎉🎉የኔደቧሸቧሸ🎉🎉🎉

  • @hana5977
    @hana5977 Год назад

    Wrye argashe yemtgrem tewanay nehe 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ulahum gobez ❤❤❤❤

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 Год назад +2

    ሻሸ እንደገና አገረሸባት!🤣🤣

  • @brhombrhom5508
    @brhombrhom5508 Год назад +5

    ቤቶችኡከን፣በሠለም፣መጠቹ

  • @biruktawitmelkamken2500
    @biruktawitmelkamken2500 Год назад +2

    ታሪኳ በጣም ደስ ትላለች

  • @zeybahussen5518
    @zeybahussen5518 Год назад

    እከ 😂😂😂😂😂😂አይ ሻሼ😂😂😂😂😂😂😂ወየው

  • @ghaliahali2620
    @ghaliahali2620 Год назад

    አይ እከ አይጡም ምጥምጡም አላለም ሀሀሀሀሀ 😂😂😂

  • @AbigailTesfaye-ve9qe
    @AbigailTesfaye-ve9qe Год назад +2

    የዛሬው ደግሞ ይለያል 😂😂😂

  • @fekadubanzo2724
    @fekadubanzo2724 9 месяцев назад

    ኑሩልን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 Год назад +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AhmedinSeyd
    @AhmedinSeyd 5 месяцев назад

    Ahmed 😂😂😂😂😂😂😎😎😎😎😎😎

  • @GenetAyene-u1d
    @GenetAyene-u1d Год назад +2

    እከየና ሻሼ ስወዳቸው 😂😂🥰

  • @ayineyase6310
    @ayineyase6310 Год назад

    አወረ አለለችም😂😂😂😂ሀይ ጉድ

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 Год назад

    ጉዲ በል ጎደር የዛሬው ደግሞ ይለያል😃😃😃😃😃😃😃

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 Год назад

    በዜየሠንዱቄትነዉየገብሥአላለም😅😅😅😅😅ሀሀሀሀሀ

  • @firrhwotferri6830
    @firrhwotferri6830 Год назад

    😂😂😂❤❤❤❤ayi shashe 😊😊😊

  • @tigasttjcv-rk4rv
    @tigasttjcv-rk4rv Год назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሻሽዬ

  • @የሐይቋእርግብ
    @የሐይቋእርግብ Год назад

    😅😅😅😅😅😅ወየው😅😅😅😅😅

  • @Tofikawolabdo
    @Tofikawolabdo Год назад

    ወለሂ አንጀቴ ቆሰለ አይ እከ😂😂😂😂😂

  • @mekdes-d8o
    @mekdes-d8o Год назад +1

    ሻሼ😂😂😂😂የኔእብድ❤❤❤❤

  • @beminethabta1505
    @beminethabta1505 Год назад

    😂😂😂😂ወይ እከ😂😂😂😂

  • @ስደተኛዋሻማyouTube
    @ስደተኛዋሻማyouTube Год назад +1

    በሎ ሻሻ ሁል ግዜ ሰራተኛ ጎበዝ ሆና ትምርቶን ሸርሳ ጠካራ ሰራተኛ ትሆን

  • @abebe7532
    @abebe7532 Год назад

    Ye shadhe gegangene ‼️‼️
    Kkkkk🤣🤣🤣

  • @mariouset142
    @mariouset142 Год назад +1

    በዜ ስወድህ በረታ

  • @destadiriba6150
    @destadiriba6150 Год назад

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤ ሻሼዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abebawerkneh4627
    @abebawerkneh4627 Год назад

    ፍልዳዎን ጋሼ አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @meseretyoutube6962
    @meseretyoutube6962 Год назад

    Eke😂😂😂😂shashee😂😂😂😂😂hulachum❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZamZam-dg5vf
    @ZamZam-dg5vf Год назад

    ማፊእናይቤ ከወጡ በሀላ ቤቶች አሥጠልቶኛል ወላሂ😢

  • @foziya-u5r
    @foziya-u5r Год назад +1

    Shashe na abi❤😂

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 Год назад

    ምናችሁም አይጥምም ቤቶች ድሮ ቀረ በነይቤና በነ ማፊ ግዜ ብታቆሙት ይሻላችሁል

  • @KsaKsa-t8z
    @KsaKsa-t8z 24 дня назад

    ወይእከ የቤቶች ድምቀት

  • @artsandcrocsartsandcrocs6449
    @artsandcrocsartsandcrocs6449 Год назад

    Arguye siwedat hko 😂😂😂😂

  • @سميرهسميره-غ6ف
    @سميرهسميره-غ6ف Год назад

    እሰየይይይ ማህተባችሁ ጋረ ሰታምሩሩሩ❤❤

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Год назад +1

    God bless you all