ፀጉራችን መቼም ማደግና ማማሩን አያቆምም አይያያዝም አይበጣጠስም ወዛም ይሆናል ሁሉንም በአንድ ላይ የያዘ ቪድዮ my hair growth

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • do this every week and see the differnt

Комментарии • 1,5 тыс.

  • @meskitube16
    @meskitube16  5 лет назад +88

    ruclips.net/video/iZHy4xmyXho/видео.html የሙዙ ውህድ ላላያቹት ሊንኩ

    • @hayatal4785
      @hayatal4785 5 лет назад

      Meski Tube

    • @ايىنياةي
      @ايىنياةي 5 лет назад

      የሙዙን ውህድላኩልኝ

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 лет назад +1

      @@ايىنياةي ruclips.net/video/iZHy4xmyXho/видео.html

    • @ሀዊኪያ
      @ሀዊኪያ 5 лет назад

      Meski Tube
      መስኪዬ በየሳምንቱ ነው ምትታጠቢው ማር

    • @ሂወትንበተስፋ
      @ሂወትንበተስፋ 5 лет назад +2

      መስክየ አንቺ በነገርሽን መስረት ጀሚሪዋለው ግን የኔ ፀጉር መካካለኛ ነው ቡዙ ይረግፋል ጫፉ ይቆጣጠርብኛል የፊቴ ፀጉር ብጥስጥስ ያለ ነው ቀጥሎ ደሞ የታችኛው ፀጉሬ ረጅም ነው የላይኛው ደግሞ አጭር በጣም ልዩነት ስላለው ቆርጬእኩል እንዳላርገው ፈራሁት ምን ይሻለኛል

  • @fuhadfatuma2039
    @fuhadfatuma2039 5 лет назад +515

    እኔ ሙዝ እና ዘይት አድ ላይ ደባልቄ ነው ምጠቀመው ልታጠብ ሰል አድ አመት ሆኖኛል ወላሂ ነው ምላቹ በጣም እሚገርም ለውጥ ነው ያለው አንድ ጓደኛዬ ሀገር ቤት ኢጃዛ ለረፍት 3 ወር ሃዳ ነበር ሰትመለስ ፀጉሬን አይታው ዊግ መቀጠል ጀመርሽ እዴ አለችኝ አረ ፀጉሬ ነው ሰላት ኬት መቶ ነው ብላ ፀጉሬን ሳበቺኝ ጎተተችኝ ከዛ እሷም መጠቀመ ጀመረች በጣም ነው ለውጥ ያየችበት በተለይ የኔ የሚገርም እድገት የሚገርም ውበት ነው ያለው እኔ አሁን ምን ለማት እደፈለኩ ታቃላቹ ልጂቷ የሰራችው ቪዲዮ በትክክክል ለፀጉር እድገት አደኛ መብቴ ነው በዚህ አጋጣሚ እርግታሽ በጣም አረፍ ነው በዚህ ቀጥይ በት ምን አልባት እኔ ምጥቀመው በሰምንት ሁለቴ ነው ለውጡን ልንገራቹ በፊት ፀጉሬ ጆሮዬ ጋ ነበር አሁን ከትከሻዬ አልፎ ወደ ጀርባዬ ላይ ነው አበዛሁባቹ ያወቁትን ማሳወቅ መልኳም ነው ብዬ ነው ወዳችዋለው የሀገሬ ልጆች

  • @hiwottaddis2293
    @hiwottaddis2293 5 лет назад +98

    የኔ ቆንጆ የምር የምር ነው የምልሽ እኔ በፊት ፀጉሬ በጣም እየተበጣጠሰ በቃ ባጠቃላይ በጣም ተጎድቶ ነበር አሁን ግን አንቺ የምታሳይን ውህድ በጣም ተስማምቶኛል የምር ከሚገርምሽ ነገር ያችን ብቻ ነው የምከተለው እውነት ለውጥ ስላገኘውበት እጅሽ ይባረክ

    • @rozamehrte8775
      @rozamehrte8775 5 лет назад +1

      ድምፁሽ በፈፁም አይሠማም

    • @ኩንፈየኩን-ኈ8ኈ
      @ኩንፈየኩን-ኈ8ኈ 5 лет назад +6

      ለወገን ደራሹ ወገነው የተጠቀምሽውን ንገሪኝ ፀጉሬ በጣም ተጎድትዋል አይተሽ ዝም እዳትይኝ አደራ

    • @hiwottaddis2293
      @hiwottaddis2293 5 лет назад +3

      @@ኩንፈየኩን-ኈ8ኈእንደፀጉርሽ ብዛት ሁለት ሙዝ ሁለት እንቁላል ግማሽ ሎሚ ያለሽን ከተቻለ ኮኮናት ዘይት አልያም የወይራ ዘይት ያው በተጨማሪ የመስኪን ፕሮፋይል ውስጥ ገብተሽ ማየት ትችያለሽ የምር ምርጥ ነው አሁን ያሰየችው አስተጣጠቡን ነው

    • @ኩንፈየኩን-ኈ8ኈ
      @ኩንፈየኩን-ኈ8ኈ 5 лет назад +1

      @@hiwottaddis2293 በጣም አመሰግናለው የኔ ቆንጆ

    • @DesTubeWorld
      @DesTubeWorld 5 лет назад +1

      "መልካም መሆን ከቻልን ደስተኛ መሆን አያቅተንም"
      ውዶቼ አዲስ የዩቲዩብ ቻናላችን ነው አዳዲስ ሀሳብና ስራዎችን በመስራት ላይ ነን እናተም ፕሮፋይሉን ተጭናችሁ subscribe በማድረግ ቤተሰብ ሁኑን አበረታቱንም

  • @tsegayohannis3454
    @tsegayohannis3454 4 года назад +5

    መስኪ በዚ ውህድ ሳላመሰግንሽ ካለፍኩ ይከፋኛል ኢሄን ውህድ ካየው ቀን ጀምሬ መጠቀም ጀመርኩ እጅግ በጣም ተስማምቶኛል ፀጉሬ አድጓል እጅሽ ይባረክ❤

    • @montahamontaha2412
      @montahamontaha2412 4 года назад

      ሙዝናምድነው፡የምንቀላቀለው፡እስቲአብራርተሺንገሪኝ

  • @tigih9449
    @tigih9449 5 лет назад +1

    አመሰግናለሁ እህቴ ተባረኪ እኔ በጣም ጠቅሞኛል እንደአንቺ ነው የምታጠበው አስቸግሮኝ አያውቅም ይሄ ብቻ ሳይሆን የፊት ክሬሙም በጣም ተስማምቶኛል እጅግ እጅግ አመሰግንሻለሁ እግዚአብሔር ይክፈልሽ

  • @መኖርሽያኑረኝእናቴ
    @መኖርሽያኑረኝእናቴ 5 лет назад +7

    9 አመት ሆነኝ የቱብ ስጠቀም እና ስከታተል ግን እንዳንቺ ውጤት የሚያስገኝ ውጤታማ ስራ አላየውም እውነት ለመናገር በዛ ላይ እርጋታሽ በጣም ድስ ይላል እና እመቤቴ በፍሬ ትባርክሽ ዘርሽ የተባረከ ይሁን

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 4 года назад

    በጣም ያምራል ብዛቱም ደስ ይላል እናመሰግናለን መስኪ ይሄን ቪዲዮ ስሰሬ ከመውለድሽ በፌት አይቼዋለው ከወለድሽ በውሀላ ለውጥ አለው ይወልቃል ወይስ ያው እንዳለው ነው? ምክንያቱም እኔ ስወልድ ፀጉሬ ስለተቀየረብኝ ነው በተረፈ የምታቀርቢያቸው ጥሩ ነው በርቺ እናመሰግናለን😘

  • @ነኝየሱብቻ-ፀ6ኀ
    @ነኝየሱብቻ-ፀ6ኀ 5 лет назад +12

    ጎሽየኔቆንጆ እናመሰግናለን
    የምንጠቀመውንነገር በትግስት ደጋግመንከተጠቀምነው ያድጋል እኛ ችግራችን ያየነውንሁሉእየሞከረን በደቂቃአድጎማየትነው እምንፈልገው ግንእንደዛአይደለምነገሩ ለገባው

    • @beautifullady3495
      @beautifullady3495 5 лет назад

      Hi mara selaminewi mititachewi hulu etekemlalehu gin tegura eyadegenewi gin mebetatesuni alakomeme midinewi mefitihaw?

  • @መኑከመእግዚአብሔር-ቀ8ጠ

    ይህ ውህድ በጣም ቆንጆ ነው 100%እርግጠኛ ነኝ እኔ ስለ አየሁት ነው የኔ ጸጉር የመስኪን ይበልጣል ርዝመቱ በፊት አንድ አመት አልሆነውም ካሳጠርኩት አሁን ግን ጀርባዬ ላይ ሊደርስ ነው በተፈጥሮው ሥስ ነው አሁን ደግሞ ስደት ስመጣ የባሰ ሳሳ ምን እንደማደርግ አላቅም

  • @meskitube16
    @meskitube16  5 лет назад +112

    ሰላም ውዶች እንግዲ ሁሌም በየሳምንቱ እንዲ ነው የማረገው ከባለፈውም ቪድዮ የበለጠ አድጓል ፀጉሬ ከመታጠብ ጀምሮ እስከ መጨረሻው እንደዚ መንከባከብ ሁሉንም የፀጉር ችግር ይፈታል ብዬ አምናለው ዋናው ቁም ነገር እንዴት እንታጠብ ከዛስ ምን አርገን እናሳድረው?? የሙዙ ውህድ ቪድዮ በፊት ስለሰራው ያላያቹት ማየት ትችላላቹ ሰላም ዋሉልኝ!!!

    • @gelilaswelt2138
      @gelilaswelt2138 5 лет назад +1

      Thankyou ma dear

    • @afomi4780
      @afomi4780 5 лет назад

      መስቲ የኔ ቆንጆ እናመሰግንሻለን ውዴ ጥያቄዬ ፀጉሬ እንዳቺ ረጅም ነው ግን አንዳንዴ ይቆስልብኛል ከዛ ወዝ የለውም መልሽልኝ

    • @ሄሩጓልትግራይሓላል
      @ሄሩጓልትግራይሓላል 5 лет назад

      Amesennshalehu mare

    • @FM-bb5hg
      @FM-bb5hg 5 лет назад

      መስኪ ቆጆ እኔ በጣም ተስማምቶኛል ግን ቀነሰ በጣም ተነቃቀለ እና ማብዛት እፈልጋለሁ 1 ፍሬ ብቻ ቀረች እባክሽ ምልስ ስጭኝ

    • @mazalove4973
      @mazalove4973 5 лет назад

      እናመሰግናለን እህት

  • @umsaleh896
    @umsaleh896 5 лет назад +1

    መስኪ ምንብየ እንደማመስግንሽ እርጋታሽ ትህትናሽ አላህ ባለሽ ላይ ይጨምርልሽ
    መስክየ ሞከርኩት የፀጉሩን ለልጆቼም ለኔም በጣም ቆንጆ ነው አላህ ይስጥሽ
    ሶሰት ሴቶች እሉኝ ፀጉራቸወን ሳጥብ በጣም እቸገር ነበር አሁን ግን አንችን መከታተል ስጀምር ጊዜየን ቆጠብኩ ትእግስት ተማርኩ ካንቺ ሐቢብቲ ምስጋናም ያንስሻል
    መስኪ አንድ ነገር ልጠይቅሽ ከታጠብሽ ቡሀላ የተቀባሽወን ቅባት ብትልኪልኝ ደስ ይለኛል የከዚህ በፊቱን ስላላየሁት ነወ በጣም አመስግናለወ

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 лет назад

      Nejat Edris ታድለሽ ሴት ልጅ በረከት ነው እግዚአብሔር ያሳድግልሽ። ኮኮናት እና ኦሊቭ ቀላቅለሽ አሙቀሽ ቀቢያቸው በእርጥቡ ላንችም ቅባት መቀላቀል ከሁሉም ጥቅም እንድታገኙ

  • @rigbetube1077
    @rigbetube1077 5 лет назад +7

    የኔ ተወዳጅ እናመሰግናለን
    እድሜ እና ጤና ኣብዝቶ ይስጥሽ።
    ሞክሬው በጣም ኣሪፍ ነው።

  • @ሩትየክርስቶስልጅኢየሱሴደ

    መስኪዬዬ ቆንጆ ተባረኪ በጣም ምርጥ ነው እኔ ተቀብቼ እተኛና ጠዋት ነው ምታጠበው በጣም ለውጥ አለው ብዛቱም እየጨመረ ነው thanks so much my sis😍😍😍

  • @shtatlema5077
    @shtatlema5077 5 лет назад +4

    አመገናለው ውድ እህታችን
    ጥያቄ ነበር በርግጥ በጣም ጥሩ ነው ተጠቅሜው ለውጥ አይቼበታለው
    ጥዬቄዬ በፆም ወቅት እንቁላሉን መጠቀም ስለ ማችል ስለዚህ ችግር የለውም? ሙዙና ዘይቶቹ ብቻ ልጠቀመ
    ሌላው በሳምንት አንዴ መታጠብ ያለብን

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 лет назад +2

      ይቻላል ያለ እንቁላል ስሪው አዎ በሳምንት አንዴ

    • @የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ
      @የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ 5 лет назад

      አይቻልም እማ ያል እንቁላል መጠቀም ትችያለሽ

    • @shssjdj7311
      @shssjdj7311 5 лет назад

      የኔማር፣አርፊቴ፣ተበላሸብኝ፣የማዳት፣መድሀኒት፣ንገሪኝ

    • @ኣቢየማርያምልጅ-መ5ኘ
      @ኣቢየማርያምልጅ-መ5ኘ 5 лет назад

      በእናትሽ ብየሻለው ኣጠቃቅሙ ንገሪኝ ሙዝ እና እንቁላል ኣርገሽ እንቁላሉ ነጭ ነው ወይስ የተኛው ነው የምታሪጊው ዘይትስ ምን ኣይነት ነው የፀጉር ነው ወይስ የምግብ? በደንብ ኣስርጂኝ እህቴዋ የዘይቱ ስም ፃፍልኝ

    • @ኣቢየማርያምልጅ-መ5ኘ
      @ኣቢየማርያምልጅ-መ5ኘ 5 лет назад

      ቅባትስ ምን ኣይነት ልጠቀም?

  • @nejatmohamd7763
    @nejatmohamd7763 4 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ግን እባክሽን እህት ልለምንሽ አንድ ነገር እርጅኝ ፀጉሬ በጣም ነው እሚበጣጠሰው እና እሚነቃቀለው እራሴን በራሴ እሰራው ነበር ግን ፈትቸ ሳበጥረው በጣም ስለሚወጣ መስራቱን ተውኩት ግን ባልሰራውም ባበጠርኩትም ሆነ በጀ በነካሁት ቁጥር ነው የሚነቃቀለው እና እሚወጣው ፅጉሬ በተፈጥሮየም ስስ ነበር ግን አሁን ጭርሶ አለቀ ምን ላድርግ እርጅኝ እባክሽን በፈጠረሽ

  • @samrilove3168
    @samrilove3168 5 лет назад +7

    ሰላምሺ ይብዛ የኔ ልዩ እኔ መጠቀም ከጀመርኩኝ 3ሳምት ሁኖኛል ማለት ሶስት ግዜ ተጠቅሜ አለው እና ያየውበት ለውጥ ቢኖር ጸጉሬ እደበፍቱ ሳበጥርው አይርግፍም የበለጠ ለውጥ እደማገኝበት ተስፍ አለኝ ከልብ እናመስግናለን መስዬ

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew6733 5 лет назад

    Enameseginalen ginMuz bchawn new wuhdu yene tsegur regimna bzu neber ahun gin eyetebetatese sasa kumetum kenese, yakimewal yeken bikeba?

  • @ummastihabeshawit1057
    @ummastihabeshawit1057 5 лет назад +4

    ማማየ እንዴት ነሽልኝ የተሞቀ ቅባት አሪፍ ነው ለኔም ተመችቶኛል ደም ባለፈው ያሳየሽን ውህድ ምክሬዋለሁ በየስምንት እቀባለሁ ግን ፀጉሬ መንታ ነው አያድግም እየቆረጥኩትን ነበር ግን ስለማይታየኝ እኩል አልቆርጠውም ምን ላድርገዋ አላድግም አለኝ እደራየተባለ ይመስላል

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 лет назад +3

      አትቁረጭው በብዛት እንደዚ ሁሌም ተንከባከቢውና መለስ ሲል መንታውን እየለየሽ ታነሽዋለሽ

    • @ummastihabeshawit1057
      @ummastihabeshawit1057 5 лет назад

      እሽ የኔ ቆንጆ

  • @yasmineqamsia2058
    @yasmineqamsia2058 4 года назад

    ሰላም ባችላይ ይቅርታ ስላልገባኝ ነው በሩዝ ወሀተታጠብን ቡሀላ በሻቦመታጠብ ይቻላል ወይስ በውሀ ብቻ ነው አመሰግናለሁ ማማየ

  • @ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ
    @ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ 5 лет назад +3

    ተባረኪ ቆንጆጥሩ ነገር ነው የምታስተምሪው በጣም በጣም አሪፍ ነው 💕

  • @ሐናንየኋላወርቅ
    @ሐናንየኋላወርቅ 4 года назад

    ዋው በጣም ምርጥ ነው እህቴ እኔ ልጠቀም እስኪ ይበጣጠሳል ፀጉሬ በጣም ይደርቃል የተለያየ ቅባት ገዛሁ ግን ምንም ለውጥ የለውም ይሰባበራል ከቻልሽ ተጨማሪ ካለሽ ንገሪኝ በቴክስት ሳበጥረው ይረግፋል ምን እደምጠቀም አላውቅም

  • @sebleenabezabih7230
    @sebleenabezabih7230 5 лет назад +13

    መስኪ ምርጥ ሰዉ ያምራል …..ዉድ የመስኪ ቤተሰቦች እንዴት ናቺሁ እስኪ ወደኛም ጎራ በሉ እና ሃሳብ ድጋፍ ያስፈልገናል ጀማሪ ዩቱዩበር ነን እናመሰግናለን

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 4 года назад +1

    Selam kojo adis nag ldi argige dubyi kemtawu bohal betam teblsha tagure bentshi ngerg teguren athuti kodye betam sisi selahona mebtarye sigeba yemgel ceradedbge damo betam tabetatsbeg ngergi ehit mfitewun

  • @አድነኝማረኝይቅርበለኝ

    የሚቻል ቢሆን አስሬ ላይክ ባረኩልሽ እንዴት ደስ ባለኝ ተባረኪ ፀጉሬ ፀጉር ሆነ

  • @ወለተማርይምወለተማርያም

    ስወድሽ ማማየ የኔን ጸጉር ምን እደማደርገው. እግራ ገብቶናል. ይነቃቀላል ይበጣጠሳ ል አሁን ያስቸገረኝ. ፎረፎር. ነው. በየ ሶስት ቀኑ መታጠብ አለብኝ. ካለዛ ይበልጣል ይነቀላል በጣም ብዙ ነበር. አለቀ. በዛ ላይ ጥቁር ነበር ይቀላል. ማማየ. ካላስቸገርሁሽ. ፎረፎር አስቸገገኝ

  • @emnetemnet8067
    @emnetemnet8067 5 лет назад +3

    እናመጣለን ግን የፈለገ ፎሮፎር ብኖርኝም ሎም መጠቀም ጥሩ አይደለም ምክንያቱም ፀጉር ጠንካራና ካርዳዳ ያደርጋል
    በሎም ፀጉርኝ ከመጣጠብ ፎሮፎር ይኑር ፀጉር ላይ

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 лет назад +3

      ሎሚ ያለሰልሳል ከለር ያሳምራል ብዙ አመት ሆነኝ እኔ

    • @all1814
      @all1814 5 лет назад

      እስኪ እኔም እሞክረው አለሁ እህት ግን ከምን ጋር ነው ሎሚ ከእቁላል ጋር ልብ ፀጉር በጣም ያበዛል እኔ ከመዳም አይቸው ተጠቅሜው ፀጉሬ በጣም በዛልኝ ሎሚ ይጠቅማል እናመሰግናለን እህት

  • @tsegadeltektube8345
    @tsegadeltektube8345 4 года назад

    ቆንጆ እንዴት ነሽ ደናነሽ እግዛቤር ሰላሙን ያብዛልሽ እና ውዴ
    በውስጥ መስመር ላወራሽ እፈልጋለው ፀጉሬ ከታጠብኩ በኋላ ቅባት ተቀብቼ እሰራዋለው ግን ለጊዜው ይለሰልሳል ከሶስት ቀን በኋላ መልሶ ይደርቃል እጨት ነው ሚሆነው

  • @hiwot123emamelak8
    @hiwot123emamelak8 5 лет назад +8

    የኔ መልካም ማርያምን ስውድሺ ባለሺበት እመቤቴ ትጠብቅሺ ውዴ
    እኔም አንዴ ተጠቅሚው ለውጥ አለው ተከታታይ ተጠቅሜ ውጤቱን እነግርሻለው እህቴ እናምፕሰግናለን ።

    • @סאסובוגלה
      @סאסובוגלה 5 лет назад

      እስኪ እኔም ነገ ሞክረዋለሁ ሙዙን መፍጨት ነው ያለብኝ ወይስ ?

  • @seblewengeltmedehn7939
    @seblewengeltmedehn7939 4 года назад

    መስኪዬ የሰማይ አምላክ ይባርክሽ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የመከርሽን ተጠቅሜበታለሁ

  • @ፅጌረዳኢቱብ
    @ፅጌረዳኢቱብ 5 лет назад +4

    ቆጆ ለምድነው ፀጉሬ ከነ ቁመቱ ነው ሚረግፈው ምን ላርግለት ደሞ በጣም ስስ ነው ምድነው ፀጉር የሚያበዛ ነገር ንገርኝ

  • @selamtube2758
    @selamtube2758 5 лет назад

    መስኪ የኔ ቆንጆ ኢችን ጥያቄ መልሽልኝ ፀጉሬን ፐርም ቀብቼዉ በጣም ደረቀብኝ በጣም ይነቀላል ገና ሳላበጥረዉ በእጄ ስነካዉ ይነቀላል ምን ላድርገዉ እንዲለሰልስ ወይም ፐርሙ ቶሎ እንዲለቅ ምን ላድርገዉ የምታዉቁ ኮሜንት ስጡኝ ፀጉሬ አሪፍ ፀጉር ነበር አሁን እንዴት በነበረበት መመለስ እችላለሁ ???

  • @emanaily1349
    @emanaily1349 5 лет назад +10

    በጣም አሪፍ ነው ለኔ በጣም ተስማምቶኛል በጣም አመሰግናለሁ

    • @ኡሙሙባረክአልሐምዱሊላህ
      @ኡሙሙባረክአልሐምዱሊላህ 5 лет назад

      Eman Aily
      ዉዴ፡እንዴት፡ነዉ፡ዉህዱ፡ያሚሰረዉ፡እኔ፡አልገበኝም፡ለፀጉር፡ያለዳረኩት፡ናገር፡ዬለም
      እስቲ፡እሄን፡ልሞክር፡ከተማቼሽ፡ብትናግሪኝ

  • @አየሠውመሆኔሣሥበውክፉሥራ

    መሥኪየ እኔም ተመችቶኛል አመሠግናለሁ ግን ሙልጭ ብሎ አይወጣም ከታጠብኩት በኋል እርክሥክሥ ያለ ይወጣል

  • @ethiopianatbete9730
    @ethiopianatbete9730 5 лет назад +9

    Hi መስኪ ቆንጆ እርጋታሽ እራሱ ፍቅር ያሲዛል ቅመም ነገር

  • @sultanasultan7793
    @sultanasultan7793 5 лет назад

    እናመሰግናለን መስክየ ሁሌም የምታቀርቢያሽቸው በጣም ደስ ይላል
    እኔ ግን ውህዱን ተቀብቸ አሳድሪ ነው የምታጠበው ችግር ይኖረው ይሆን ?

  • @amti6281
    @amti6281 5 лет назад +5

    ዋው ጎብዝ ልጅ ግን በተፍጥሮው ፀጉርሺ አሪፍ ነው የኔግን ምንም ባረግው ምሰጋና የለውም ዝም ማልት ይሻላል

    • @belaynshtekle9966
      @belaynshtekle9966 5 лет назад

      Yena beta new konjoo yena chafu asechigergn betam yeyazale

  • @hxjdjdjdhjdjjdididi6720
    @hxjdjdjdhjdjjdididi6720 5 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን ማሬ ግን ምን ምን ያሰፈልገናል ከቻልሺ ንገርኝ ማሬ
    1ኮኮናት
    2 banana
    3 lomi
    4 tefabgn ???

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 лет назад

      Hxjdjdjdh Jdjjdididi
      ruclips.net/video/iZHy4xmyXho/видео.html

  • @zainabazainaba459
    @zainabazainaba459 5 лет назад +4

    እህትየ እንደት እንደማመሰግንሽ አላውቅም የኔ ፀጉር የቃ ማጠቢያ ሽቦነበር የሚመስለው እንደት እጀን ያርደኝ ነበር ሳበጥረው አሁን 1ወር ሆነኝ እንኲን ማርድ እና ጭራሽ የተተኮስኩት ነው የሚመስለው እጂሽን ይባርክልሽ የኔቆንጆ ተጠቀሙት ያልተጠቀማችሁ በሳምንት 1ደየ ሞክሩት

    • @aminatseid4157
      @aminatseid4157 5 лет назад

      እውነትሽን ነው እንዴት ነው አጠቃቀሙን ንገሪኝ ምን ያክል ግዜ ታቆይዋለሽ ማለቴ ማታ ተቀብቼው ጠዋት ብታጠብስ?

    • @aminatseid4157
      @aminatseid4157 5 лет назад

      Zainaba zainaba place

    • @abateewedihalehu4241
      @abateewedihalehu4241 5 лет назад

      ውህዱእደትነውብፈልግአጣሁትእሥኪንገሪኝእህትየበአላህ

    • @abateewedihalehu4241
      @abateewedihalehu4241 5 лет назад

      ኧረበአላህንገሪኝውህዱምድነው

    • @ፋፊነኝቢንትዓሊ
      @ፋፊነኝቢንትዓሊ 5 лет назад

      @@aminatseid4157 እሷዉ ሰረታዋለች ዉህዱን

  • @zahramohameed857
    @zahramohameed857 5 лет назад +1

    በጣም አሪፍ ነዉ በርቺ ዉደ እኔም እመሠክራለሁ ያቺን ቪዶዎ መከታተል ታያሥኩ ወድህ እየተጠቀምኩ ነዉ ወር ሆነኝ መጠቀም ተጀመርኩ በጣም ለዉጥ አለዉ በተለይ የመሀሉ በጣም አጭርና ከርዳዳ ነበር በጣም ነዉ የተለወጠልኝ እና በዝህ አጋጣሚ የምጠይቅሽ ነገር ለከርዳዳ ፀጉር ለሚረግፍ ምን አይነት ቅባት እንጠቀም ከቻልሽ ንገሪኝ ማማየ የሚሥማማኝን አላጋጠመኝም

  • @እመቤቴማርያምምልጃሽአይለ

    ቅመም ነሽ ደስስ ስትዬ ጣፋጭ አፋፍሽን ነዉ የማየዉ ሰምቸ አልጠግብሽ እርጋታሽ ሁሉን ያደለሽ ልቅም ያልሽ ቆንጆ አብሶ መስቀልሽ ሲያምርብሽ

    • @sabriitube2902
      @sabriitube2902 5 лет назад

      Aster Ysmaw yezemenu wondoch axebabes asmeselishw😁😀😀😀😀

    • @sebleenabezabih7230
      @sebleenabezabih7230 5 лет назад

      ስላም ናቺሁ እስኪ ወደኛም ጎራ በሉ

    • @እመቤቴማርያምምልጃሽአይለ
      @እመቤቴማርያምምልጃሽአይለ 5 лет назад

      @@sabriitube2902 ክክክክክክእ የፌስቡክ ባሌ የፃፈልኝን ነዉ ሸር ያደረኩት ልበልሽ እንች ድመት ክክክክ የስራሽን በሳቅ ነዉ ፍርፍር ያልኩት ግን ማርያምን የምር እወዳታለሁ እርግት ያለች ቅመም

    • @sabriitube2902
      @sabriitube2902 5 лет назад

      Aster Ysmaw 😀😁 enem edaza asibe iko nw 😀
      eshi astuu enem leqeld nee

    • @እመቤቴማርያምምልጃሽአይለ
      @እመቤቴማርያምምልጃሽአይለ 5 лет назад

      @@sabriitube2902 እማ የኔ ወርቅ ሳቅሽ ይብዛልኝ የኔ መልካም

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ1አ

    Awwww tnx yene wubb yikirta ye min muzu new yemt qabew malet le meblat yemhon muz way ye layun new ?

  • @ረድኤትየማምላክልጂየደሙፍ

    የኔ እናት ሰላምሽ ይብዛ በእውነት መልካም ሴት ነሽ እኔም ተመችቶኛል አመሰግናለሁ እሟ

  • @emuyeyemariyamlij811
    @emuyeyemariyamlij811 5 лет назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን መስኪ ቆንጆ እናመሰግናለን
    ምናልባት አንቺ መፍትሄ አታጭም ብዬ ነው እና የኔ ጸጉር ከስር በጣም ልስልስ ነው አሁን ግን ስለሚነቃቀል እየሳሳ ነው በዛለይ ከፊቴ እየሄደ ነው እና በጣም ያስጠላል ግን በጣም ያስቸገረኝ እያንዳንዷ የጸጉሬ ዘለላ ጫፍ ጫፉ የተቋጠረ ነው እቆረጠዋለሁ ግን ትንሽ ቆይቶ ተመልሶ እንደዛው ይሆናል ለዛም ይመስለኛል ውህዱን ስቀባውም ስታጠብም በጣም ይነቃቀላል በናትሽ አማራጭ ታለሽ እርጂኝ በተረፈ የምትሰሪያቸው ቪዲዮች አሪፍ ናቸው በርቺ አመሰግናለሁ

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 лет назад

      መቁረጥ ጥሩ አይደለም ታጥበሽ ቅባት በእርጥቡ

    • @emuyeyemariyamlij811
      @emuyeyemariyamlij811 5 лет назад

      እሺ መስኪ አመሰግናለሁ
      ግን አሁን የተቋጠሩትን ጸጉሮቼን ምን ላድርጋቸው በተለይ ደግሞ የመሀል እራሴ ነው የተቊጠረውም የሚነቀለውም

  • @Tube-gn4du
    @Tube-gn4du 5 лет назад +3

    እህቴበጣምየሚገርም
    ነው
    እኔበጣምነውእማደንቅሽ ሞክሬው በጣም ተመችቶኛል
    በርች
    አንደኛነሽ

  • @amensolomon5212
    @amensolomon5212 5 лет назад

    Tebarki selamesh yebza Ehete gen men Aynet shampo na conditioner new meteqem yaleben? Pleas

  • @hanisahayrian5572
    @hanisahayrian5572 5 лет назад +13

    ወድጄዋላው ማሬ አማሰግናላው እኔም ሰርቼ በጣም ጡሩ ላውጥ አግኝቻላው ጎበዝ ሀየቲ ያገልቢ ያሩሂ ዉድድድድድ❤️👈🏻

  • @lihabeshawit5167
    @lihabeshawit5167 5 лет назад +1

    Meskiye. Thanks ሲያምር ፀጉርሽ እኔም ጥሩ ለውጥ አይቼበታለው በተለይ ከፊት ከፊቴ ያለው ፀጉሬ ብጥስጥስ ያለ ነበር አሁን ግን እንዳንቺ ሳደርገው ጥሩ ለውጥ አይቻለው ። ፊቴን ግን ሙዝ ስቀባው ተበላሸብኝ ለምን እንደሆነ በፊት አፍንጫዬ ስር ጥቁር ጥቁር የለም ነበር አሁን ግን ጠቁር ጥቁር ነገር ወጣብኝ ፊቴ ን ስታጠበው ነጭ ስለሚሆን ነበር የተቀባውት የበሰ አበላሸብኝ🙆

  • @ሜሪየተዋህዶልጅ-ተ3ፀ
    @ሜሪየተዋህዶልጅ-ተ3ፀ 5 лет назад +13

    የእኔ ቆንጆ እጆችሽ ይባረኩ ጥበብ ይብዛልሽ ዉድድድድ ነዉ ምናደርግሽ እኔ የአንችን ብቻ ነዉ ምጠቀመዉ 😍😍😘😖😘

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ
    @የሽወርቅዘተዋህዶ 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ መስኪየ ሰፕ አደረኩሽ ገና ልሞክረው ነው ራሴላይ ሹሮወጥ መስራት ቀረኝ ደግሞ ልሞክር ይሄን

  • @እማናፍቆቴአባየናፍቆቴ

    አንችማ ፈጣሪን አመስግኝ ሁሉን አሟልቶ ሰጥቶሻል

  • @genetbogale6663
    @genetbogale6663 5 лет назад

    በጣም አሪፍ እኔም እየሞከርኩት ነው ግን ተቀብቼው ነው የማድረው የሙዙን ውህድ ፡፡ ተቀብተን ለምን ያህል ላቆየው ብታይ ፀጉሬ ባዶ ሆነ በጣም ይበጣጠሳል ይረግፋል ሳበጥራው ውልቅ ነው የሚለው፡፡

  • @عبدالرعوفابنعبدالرحمان

    እየታጠባቹ ማበጠር ለከርዳዳ ፀጉር ነው እህቶች ፀጉራቹ ለስላሳ ከሆነ ግን አይችልም ልምከራቹ
    እህታችን ጥሩ ምክር ነው ብዙና ከርዳዳ ፀጉር ላላቹሁ

    • @nazekjalloul4359
      @nazekjalloul4359 5 лет назад

      عبد ال رعوف ابن عبد ال رحمان

    • @tsehayneshtsige7238
      @tsehayneshtsige7238 5 лет назад

      እሺ ሙዙ አይፈጭም ዝም ብሎ ነው የምንቀባው??

  • @ጊወነሞርያም
    @ጊወነሞርያም 5 лет назад

    አመሰግናለሁ ውድ ፀጉሬ በጣም ተጎድቶብኝ ነበር እባክሽ ባዶ ሁኖል ከመሃል መላ ካለሽ ንገሪኝ

  • @ዘሀራአሊቲዩብ
    @ዘሀራአሊቲዩብ 5 лет назад +5

    ይቅርታ ሻምፖሽ እና ኮድሽነርሽ ስሙን ብትነግሪኝ እኔ ሾልደር ነው የምጠቀመው ግን አልተስማማኝ ይነቃቀላል

  • @fikertebirhanetadesse8086
    @fikertebirhanetadesse8086 4 года назад

    አሰኪ የከዚህ በፊት ያቀረብሸው ትሪትመት አዘገጃጀት ለልታቀርቢልኝ ትችያለሽ አመሠግናለሁ

  • @hayathayaty5951
    @hayathayaty5951 5 лет назад +3

    የኔ ቆንጆ ቁርጥ እህቴ ነው የምትመሲው
    አመሠግናለሁ ማም

  • @መቅደስደጄን
    @መቅደስደጄን 5 лет назад

    እናመሰግናለን እናት ሙዙ ከምን ቅባት ጋ ነው?
    ታጥበን ስንጨርስ በሹሹሀር ወይም በማድረቂያው ብናደርቀውስ ምን ችግር ይገጥመዋን?

  • @ሙሉየእናቴናፋቂ
    @ሙሉየእናቴናፋቂ 5 лет назад +7

    እውነት ወደድኩት አዲስ ነኝ ሰብስክራይብ አደረኩሽ ቀጥይበት

  • @marthatube1001
    @marthatube1001 5 лет назад +1

    Hi endat nesh meski yanchi ayntune coconut yelme legzaw tefetwale alig super markate so Olive Oile becha letkem?

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 лет назад +1

      ይቻላል ወይም እስከዛ ማንኛውንም ኮኮናት ግዢ

  • @Ch-xm8tc
    @Ch-xm8tc 5 лет назад +3

    በአላህ ስወድሽ አላህ ይጠብቅሽ አህቴ

  • @enesalferamdnglnyze7295
    @enesalferamdnglnyze7295 5 лет назад

    ቆንጆ እናመሰግናለን 3የነው የኔ ፀጉር ይበጣጠሳል ማታም የለውም ኣጭር ና ረጅም ነው ምን ማድረግ አለብኝ እንደምትመልስልኝ ተስፋ አረጋለሁ

  • @fanab7580
    @fanab7580 5 лет назад +5

    በጣም ነው የምናመሰግነው ለኔም ለልጄም ተጠቅሜው በጣም ወድጄዋለሁ

  • @salamhgfh2874
    @salamhgfh2874 5 лет назад +2

    ሰላም ላንች ይሁን መስኪየ በጣም ነዉ እምወድሽ ግን ልክ እንዳልሽኝ አድርጌ ነበር ግን እኔ አልተስማማኝም በጣም ነዉ አየተበጣጠሰብኝ ያለዉ ከዉስጥ እየተነቀለብኝ ነዉ ምን ባደርግ ይሻለኛል

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 лет назад

      ወይ ያልተመቸሽን አስወጥተሽ ሙዝና ቅባቶቹን አርጊ

    • @cd4496
      @cd4496 5 лет назад

      @@meskitube16 መሲዬ አዲስ ገቢ ነኝኝ ትምህረትሺንን ወዲጃወለሁ ፕሊስስ ይሆንን ዉህዲ መክሬዉ ነበር እንቁላሉ ቸሺታዉ አልቻልኩትምምም

  • @ኢየሱስአምላክነውጌታነውኢ

    ጌታ ኢየሱስ ይባረክሽ

  • @አርሴማእናቴእማእወድሻለሁ

    እናመስገናለን እህታችን በጣም አራፍ ነው እኔም ሙክሬው እራሱ ቅዝቅዝ ሲል በጣም ነው ድስ የሚለው ቅቤ የተቀባሁ ነው የመስለኝ

  • @ማምዬየኔተናፋቂመከታዬ

    ሰላምሽ ብዝትት ይበል ምርጧ ሽኩረን በርቺ አያስቸግርም ይወጣል እኔ ከ4አመት በፊት ጀምሬ ነው ምጠቀመው ግን እየፈጨው ነው በማንኪ በማድቀቅ አልሞከርኩትም

    • @bfhgftdtdr8665
      @bfhgftdtdr8665 5 лет назад

      ይቅርታ እህቴ ሙዝ እና ምድነው ውህዱ ?አላየውትም

    • @ማምዬየኔተናፋቂመከታዬ
      @ማምዬየኔተናፋቂመከታዬ 5 лет назад

      @@bfhgftdtdr8665 ከሙዙ ጋ አንቺ ሚስማማሽን ዘይት(ኮኮናተ, የወይራ,የለውዝ,የስናፍጭ) ዘይቶችን አቀላቅለሽ መጠቀም ትችያለሽ መስኪ የተጠቀመችው የኮኮናት ዘይት ነው ኮኮናት እኔም በጣም ነው ሚስማማኝ

  • @genetaraya1065
    @genetaraya1065 4 года назад +2

    Thank you my hair getting healthier than ever since I saw this video 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @Analam-sd2uh
    @Analam-sd2uh 5 лет назад +3

    ኧረ የማዳት መዳኒት ምንድ ነው ማር ?

    • @hfybvdhd4998
      @hfybvdhd4998 5 лет назад

      በአላህ ሰለማዳት መደሀኒት ለኔም ፍልጉልኝ

    • @hfybvdhd4998
      @hfybvdhd4998 5 лет назад

      ፊቴን በመሰታዋት ማየት አልችልም የተጠቀምኩትን ብጠቀም መልቀቅ ጀምሮ ይመለሳል መላ በልኝ ወድ የሀገሬልጆች ለአላህ ብላችሁ ማዳት ሰሩን ያጥፍወ ያርብ

  • @kidistashenafi9559
    @kidistashenafi9559 5 лет назад

    Thank u yena fikir muzu alke bilo. Asechegerogn neber. Ena mushitun etkemalew

  • @LucyEthiopiatube1
    @LucyEthiopiatube1 5 лет назад +6

    thank you meski konjo 😘

    • @saeedalketbi4497
      @saeedalketbi4497 5 лет назад

      የኔ ቆንጆ በጣም አነጋገሽ በጣም ይመቻል

  • @saadasaada5555
    @saadasaada5555 5 лет назад

    የኔ ውድድድ በጣም ነው የማመሠግንሽ ብዙ ለውጥ አገኝቻለሁኝ በምታቀርቢው ነገር ሁሉ ተጠቅሜ ለውጥ አገኝቻለሁኝ

  • @alemtelewawachalemtelewawa5462
    @alemtelewawachalemtelewawa5462 5 лет назад +15

    እውነት ከጸጉርሽ ፍቅር
    ይዞኛል

  • @hjfhanalhff9128
    @hjfhanalhff9128 5 лет назад

    ሙዝና ኮኮናት ኦይል እየተጠቀምኩ ነው ቅርብ ጊዜ ነው የጀመርኩት በጣም ለውጥ አለው ሳይደርቅ ቅባት ቀቡት ያልሽው በጣም ጥሩ ለውጥ አለው ተባረኪ

  • @ኤፍታህእግዚአብሔርእረኛየ

    አንች ስትፈጠሪም አብሮ የመጣ ስጦታ አለሽ እና አሪፍ ነው

  • @selamabera7846
    @selamabera7846 5 лет назад

    መስኪዬ እስቲ እባክሽን የዋክስ ማንሻውን ወረቀቱን የት እደማገኝ ጠቁሚኝ

  • @እናቴሱሴክብሬነሽእስትፈሴ

    አረ ለኔም በጣምምምም ተስማምቶኛል ህወት በጣቀላይ ተስማሚና ምቹ የድርግልሽ ክፉ አይከሽ

    • @ኢቶጳዊቷቀብራራ
      @ኢቶጳዊቷቀብራራ 5 лет назад +1

      ምርቃትሽ ደስ ሲል

    • @ekramibrahim2793
      @ekramibrahim2793 5 лет назад

      ዘይት የምን አይነት ነው የሚስማማው

    • @hayatousman4511
      @hayatousman4511 5 лет назад

      ስወድሽ የኔ ቅመም

    • @DesTubeWorld
      @DesTubeWorld 5 лет назад

      "መልካም መሆን ከቻልን ደስተኛ መሆን አያቅተንም"
      ውዶቼ አዲስ የዩቲዩብ ቻናላችን ነው አዳዲስ ሀሳብና ስራዎችን በመስራት ላይ ነን እናተም ፕሮፋይሉን ተጭናችሁ subscribe በማድረግ ቤተሰብ ሁኑን አበረታቱንም

    • @sebleenabezabih7230
      @sebleenabezabih7230 5 лет назад

      ስላም ናቺሁ እስኪ ወደኛም ጎራ በሉ

  • @እሙየድንግልማሪያምልጅ

    የኔ ቅመም እውነት ምን እንደምል አላቅም በጣም አመሠግንሻለሁ እኔ በጣም ለውጥ አይቸበታለሁ አሁን ፀጉሬ በፍፁም አይበጣጠሥም ግን የሻንፖውን ሥም ንገሪኝ ?

  • @ገኒገኒየድንግልልጅ

    ዋውውውው እኔም ሞክረዋለሁ እናመሰግናለን እህት አለም ግን ሙዙን ብቻ ነው የምቀባው /ከዘይት ጋር አርግቼ ነው ?

  • @woinshetgebreyohannes6976
    @woinshetgebreyohannes6976 5 лет назад +4

    ደሥ ትይኛለሽ የሀገሬ ልጅ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tizitaaddisu8875
    @tizitaaddisu8875 5 лет назад

    መስኪዬ በጣም እናመሰግናለን እኔ 2 ወር ሆነኝ በጣም ለውጥ አይቼበታለው ግን እኔ ስታጠብ አይወጣልኝም ሙዙ እና ስታጠብ ውሀውን እያፈሰሰኩ እያበጠርኩ ነው ሚለቅልኝ

  • @የንጉስልጅነኝሊያውምያማኑ

    የኔ ቆንጆ በርቺ አሪፍ ነው

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 5 лет назад

    መስኪዬ የኔ መልካም አንቺ የምትለቂው ሁሉ አሪፍና በጣም ቆንጆ ነው በርቺ ይሄ ነገር ለኒ በጣም ተመችቶኛል አንድ ባንድ እንዳቺ ነው ያረኩት በጣም አሪፍ ነው

  • @ሽንኩርትሽንኩርት
    @ሽንኩርትሽንኩርት 5 лет назад +7

    የሚያወፍርመላአምጡ

    • @hfjcjbxhzhzh3979
      @hfjcjbxhzhzh3979 5 лет назад

      አይ የዛን ዝም ነው እኔም እዳችው ነኝ

    • @ergozegeye6137
      @ergozegeye6137 5 лет назад

      marey marey ኧረ መፍትሄ አላገኛችሁም ጋይስ

    • @hannatapada3258
      @hannatapada3258 5 лет назад +1

      ለመወፈር የምትፈልጉ ፉርኖ ዱቄት እና እርሾ በደንብ በጥብጣቹህ ተቀቡ እና ጸሀይ ላይ ቁጭ በሉ ከዛ ኩፍ ስትሉ ታጠቡ ታዲያ በሳምንት 2 ጊዜ ብቻ ተቀቡ

    • @ሽንኩርትሽንኩርት
      @ሽንኩርትሽንኩርት 4 года назад

      @@hannatapada3258 እየቀለድሽመሆንአለበት

  • @እናቴህይወቴ-የ1ኸ
    @እናቴህይወቴ-የ1ኸ 5 лет назад +2

    እኔ coment ለመስጠት ነው ድጋሜ የገባሁት እናም ልክ አንቺ ባልሹ መንገድ ስጠቀም በ2ሣምንት ትልቅ ለውጥ ነው ያየሁት እውነት በጣም እናመሠግናለን ።

  • @ሀበሻዊነቴኩራቴ
    @ሀበሻዊነቴኩራቴ 5 лет назад +1

    ትምህርቱ አሪፍ ነዉ ግን ለአንዱ ያልተመቸዉ ለአንዱ ላይመች ይችላል
    በተጨማሪ ደግሞ አቦካዶ በጣም አሪፍ ነዉ
    ደግሞ አረብ አገር እየሰራን እንደዚህ ማድረግ ብዙም አይመቸን ምን አልባች ኢትዩ ስንገባ ላገለግለል ይችላል

    • @ሀበሻዊነቴኩራቴ
      @ሀበሻዊነቴኩራቴ 5 лет назад

      እኔ እምልሽ አንድ ጥያቄ መልሽልኝ ከይቅርታ ጋ ሙዙንና ዘይቱን ፈጭተን አቆይተን ብንጠቀመዉ ለፀጉር ጉዳት አለዉ ወይስ የለዉም እስኪ ይህን መልሽልኝ ካላስቸገርሁሽ

  • @ኢትዮጵያዬMነኝ
    @ኢትዮጵያዬMነኝ 5 лет назад

    እናመሰግናለን ግን የኔ ፀጉር በጣም ከርዳዳ አና ብዛት በዛለይ አጭር ነው አያድግም 😕ምን ለደርገው ጫፍ ጫፉን ልቁረጠው ??

  • @haymanotkasahun3160
    @haymanotkasahun3160 5 лет назад +2

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ እርጋታሽ ኡፍፍ ሁሉ ነገርሽ እኔ በጣም ለውጥ አይቼበታለው በርች ማር እናመሰግናለን

  • @youtubermother
    @youtubermother 5 лет назад

    Hi knojo endet nesh betam des tiyalesh endeleoch u don't have show off i want more advise banana, egg,coconut oil,lemon wehid i tried it's nice i need more advise u know g my hair has keratin aleaw gin ahun natural hair eyadege neaw gin betam hard hone min timekrignalesh i don't want use again keratin ena natural tseguraye i want to be soft how was before pls ur advise konjo 😍

  • @merryyunuseethiochannel7679
    @merryyunuseethiochannel7679 5 лет назад +2

    ሰላም መስኪ !በመጀመሪያ ለሁሉም ቪድዎችሽ ከልቤ አመሰግናለሁ ሲቀጥል ለፀጉር ማስክ ስሰራ ኮኮነት ዘይት ሽታው አሎደውም olive oil ደሞ ለፀጉሬ አልተስማማውም ስለዚህ በነሱ ምትክ ሌላ ለፀጉሬ ሚስማማ ዘይት ብጠቀም ምን ይመስልሻል?የምጠቀመው የዘይት አይነት Dabur Amla hair oil የሚል ነው ለፀጉሬ በጣም አሪፍ ነው። በተጨማሪ ብዙ ሳአታት ባቆየውስ ችግር ይኖረው ይሁን!
    የፊት ማሰኩም በጣም ወድጄዋለሁ ግን ሌላም ተጨማሪ የወደድኩት ማስክ አለኝ ሁለቱንም አከታትዬ ብጠቀማቸው እንዴት ታይዋለሽ?
    የምጠቀመው ውህድ፦ጊርፋ(የቀረፋ) ዱቄት፣እንቁላልና የከሙን ዱቄት ነው
    በተረፈ ሰላም ሁኚ ለሀሳቤ ማብራሪያ እነደምትሰጭኝ ተስፋ አደርጋለሁ
    ከቻልሽ የfb account ጠቁምኝ በተመቸሽ መልኩ ሀሳብሽን በጉጉት እጠብቃለሁ

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 лет назад

      ይቻላል ሁሌም እኔም እንደዚ የሚስማማቹን እንድታውቁ ነው የምፍልገው እና ሀሳብሽ ጥሩ ነው ይቻላል አምላም ጥሩ ነውኮ

  • @banchayewbachayew9921
    @banchayewbachayew9921 4 года назад

    ዋው ቱቱ ብያለው ያምራል የኔ ደግሞ መሀሉ ተሰባበረብኝ ምን ባደርገው ይመለስልኛል እህቴ?

  • @egziyabiheryimesgenyanchiy1272
    @egziyabiheryimesgenyanchiy1272 5 лет назад

    መስኪ በጣም አመሰግናለሁ ግን ሙዝ አላገኝም ምክኒያቱም ብዙ ግዜ መውጣት አልችልም ሌላውን አንዴ እገዛለሁ ሙዝ ከቆየ ሰለሚበላሽ እና እኔ እምጠቀመው ዘይት ዘይቱን እና እንቁላል አንዳንዴ ደግሞ ዝይት ዘይቱን እና ቫቲካ ቅባት ሌላም ካለኝ አንድላይ ቀላቅዬው ተቀብቼ ጥዋት እታጠበዋለው እና ምንም አይልም ግን የኔ ፀጉር የመጨርሻ አጭር ;ደርቅ በተለይ ጫፉ ሳበጥርው ይጮሃል መጠቀም ከጅመርኩ 2አመት ሊሆነኝ ነው ምን ላርገው እህቴ ማደግ እንኩዋን መቼም አያድግ እሚያለስለ ካለሽ እህቴ መላ በይኝ ኡፈ አሁንስ እንዴት እንዳማርርኝ

  • @ፈቲሸየመዳምታክሲእናባጃጀ

    መስኪየ እናት ዘይት ዘይቶንና ሙዝብቻ ቢሆንስ ምን ችግር አለው ሲቀጥል በታጠብኩ ሰት ብጠቀመውስ ፀጉሬን እና መልሸልኝ

  • @ethioethio836
    @ethioethio836 5 лет назад

    Hi meski yemitlkachw video betam arfoch nachew gn yena tegur minm limelsw alchalm tesgur betftiro tekara ena wferm nw ena betam tegotwal ,lenatesgur min ayint kibat shampoo netekm albign betam yisbaberal yinkaklal kechalsh melishlign

  • @zaibazaiba1995
    @zaibazaiba1995 5 лет назад

    ዋዉበጣም ነዉ ደስ የሚለው
    አንድ ጥያቄ አለኝ የኔ ፀጉር መንታ ነዉም
    እና ብዛቱም እደዛአ በምን መልኩ
    ብጠቀም የሚሻል ይመስልሻል
    እህቴኤ

  • @gghrhjgj2896
    @gghrhjgj2896 4 года назад

    እሞክሪዋለሁ. በጣም. ይስባበሪ. ፀጉር. በጣም. ይወጣል. ለስንት. ስአት. ላቆይው. ንገሪኛ

  • @mazafekadu8652
    @mazafekadu8652 5 лет назад

    yene kojo arif Nebr gn muzu tegurelaye iyeteletefe asichgergn. Mabeterm alchalkum betam. Yamal. Mela kalshi nigergn

  • @elsagirmay5353
    @elsagirmay5353 5 лет назад

    Ene basayshegne meseret mokrew betam betam arif new qebatum amuqe teteqme temchtongal alselesolgnal beysament beteqme chegr alew wey?

  • @keekee2372
    @keekee2372 5 лет назад

    እህት እግዜሪ ይባክሺ ኑሪልን በጣም አረፍ ነው
    ግን ለስት ቀናት መጠቀም ያለብን ማለቴ ሁል ቀን ወይስ በሳምት አንዴ ?

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 лет назад

      Kee Kee በሳምንት አንዴ

  • @alsalansalan1681
    @alsalansalan1681 5 лет назад

    የኔ ቆንጆ ሰላምሽ ይብዛ ግን ማርዬ ሙዙን ከምን ጋ ቀላቅለሺው ነው ግልፅ እንዲኦንል ስትቀላቅዪው አሳዪን

  • @እናቴእወድሻለሁእማሁሌምኑ

    መሲየ የመጀመሪያየ ቢሆንም ኮሜት ላይ መሳተፊ ሌሎችን ቪድዮውች አይቻለሁ እደሚጠቅመኝም ተስፋ አደርጋለሁ በርችልኝ የኔ ውድ