Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንኳን በሰላም መጣችሁ ውድ ቤተሰቦቼ ለሀገራችን ለአለማችን ሰላምና ፍቅርና በረከት ይስጥልን! ለፀጉር መነቃቀል, ለሽበት, ለቆዳ ችግር ለተባይ, ለቆዳ ድርቀት, ብዙ ብዙ እንዲሁም ለጤና ጥሩ ስለሆነ ለምግብ መስርያ ብትጠቀሙት ጥሩ ነው ለልብ በሽታ, ለአጥንት ጥንካሬ ለ ጭንቀት, ሌላም ብዙ ይጠቅማልና ተጠቀሙበት ለተጨማሪ ከ ጎግል ዶክተሮች ያስቀመጡትን ጥቅሞች በደንብ አይታችሁ ተጠቀሙበት መልካም ግዜ ለሁላችሁም💕💕💕💕💕
እናመሰግናለን መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛ
መስኩ♥♥♥
Selam meski yemtaqerbiw hulo betam desyelal b weste mesmer lagensh echlalw
Meski betam tewedaj nw yemtaqerbiw hulo kanch ayche yethtqmkut hulo teqmognal amesgnale
የሰሊጥ ዘይት ሞክሬው ነበር ግን የፀጉሬ ዘለላ ይሳሳል ለምን ይሆን
My grandmother used this oil, she made it from scrap. She also used Suf oil. You should start selling your own Organic beauty line. I you are so knowledgeable. your are the organic beauty Chemist❤️
መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ቅን እናመሰግናለን እሰራዋለሁእጅሽ ይባረክ👍👏💯❤️🙏
መስኪዬ በጣም ቆንጆ ቀላል አሰራር ነው ነው ያሳየሽን እኔም እኔም እንዳንቺ አድርጌ እሞክረዋለው 🥰🥰🙏
አመለ ወርቅ ያላዬሁትን ሁሉ እያዬሁ ላየ እያደረኩ ነውግዴታዬ ነውየታላቅ እህት ስጦታዬ ይሄ ነውነይላዬን ሳሚልኝ ❤❤❤❤❤
ሰላም በጣም አርፍ ነገር ነው የሳየሽን እናመስግናለን ውዴ
መስኪዬ በጣም ቆንጆና ቀላል ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን እኔኳ የተሰራዉን የሚገዛልኝ ካገኘሁ እሞክራለሁ
አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን መስኪ እኔ ምግብ እሰራበታለሁ እንጂ ለፀጉር አላውቅም ነበር ምግብ በጣም ያጣፍጣል ተባረኪልን ናይላ ትደግልሽ 🥰🥰😘😘😘
መስኪየ ተባረኪ አንችን ካገኘን ጀምሮ ጸጉራችን ተቀይሯል ውድድ ነው የማደርግሽ
Thanks meski ✔️✔️✔️🌹🌹🌹🌹እቤት ውስጥ ማዘጋጀት የመሰለ የለም ከኬሚካል ነፃ የሆነ 👍
Thanks for sharing your experience meski
ተባረኪ!!አንቺ ልዩ ነሽ!!!እሞክረዋለሁ!!
Enamesegenalen tebareke
በጣም አመስግናለሁ መስኪዬ
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ከአንችይ ብዙው ተምራለሁ
መስኪ በጣም ቀላል አሰራርና ጠቃሚ የሆነ ነው እሞክረዋለሁ ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ🙏❤️
ሃይ መሥኪ ፡ከልብሽ መልካም ሴት ነሽ ፡በርቺ ከማከብራቸው ዩትበሮች አንዷ አንቺ ነሽ
መስኪዬ የኔ መልካም እኔም እጠቀማለሁ በጣም ምርጥ ነው
መሲ በቅንነት ደምሪኝ
እውነት ነው የናይላ እናት😍😍😍ህንድ ቻይና ይጠቀሙታል እናመሰግናለን ተባርክ የእኔ ጎደኛ አለች ቅባቶች ብዙ ነው የምሰራልን ዋውውውው👍👍👍👍👍
ሰላም በቅ ነት ሰበእሰክረይብ አደረጊኝ በእነትችሁ
Eshi meskiye tabarkiln inamsaginalen.barchi geta yordashi yene konjo lijishin samiln.bane fanita E/r yasdigilshi anchi gobzi inati nashi bunati
መሰኪ ውዴ በጣም እናመሰግናለን ናይላላላላላላላዬን ሳሚልኝ
መስኪዬ ካገኝው እሞክረዋለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ ውድዬ
መስክ ሰላም ላንች በጣም ነው ምወድሽ በጣም ነው ማከብርሽ ተባርክልኝ እና አንች መከታተል ከጀመርኩ 1 አመት አለፈኝ እና ፀጉሬ ላይ ትልቅ ለውጥ አይቼበታለው በጣም አመሰግናለው
አሜን ያንችም ስላምሽ ይብዛልን መስኪየ
እናመሰግናለን መስኪዬ ፈጣሪ ይባርክሽ የካስር ኦይሉንም ብትሰሪልን ከቻልሽ እባክሽ አሳይን
መስኪ የኔ ቆንጆ የኔ ፀጉር ምንም አያድግም ሲበጠር እየረዘመ ይጠቀለላል መን ይሻላል
መስኪዬ በጣም ጠቃሚ የሆነ የዘይት አይነት ነዉ የሰራሽዉ አረ እኔም እሞክረዋለሁ ተባረኪልኝ የኔ ዉድ 💕👌👍ሼር
እናመሰግናለን መስኪየ እኔ የምፈልገው ምፍትሄ ካለሽ ፀጉሬ በጣም ነው ውልቅ ብሎ የሚነቀለው እውነት ለመናገር ሁሌም አይሻለሁ የኔ ፀጉር በተፈጥሮም ጥሩ የሚባል ፀጉር ነው ፀጉሬ የተቸገርኩት ነገር መነቀሉ ነውመላ ካለሽ
ከስር ከሆነ የሚነቀለው የውስጥ ችግር ነው እንደ ጭንቀት እንቅልፍ ማጣት የቫይታሚንዲ እጥረት ታይሮይድ ናቸው ይሄን እይው እስቲ
Z እህቴ የኔም ችግር ነው የኔፀጉር ከቦታው ጠፍ አሁንስ ምን ይሻላል??
@@estertektel5987 የኒም ዲራሹ ጠፍቷል በጣም ነው የሚነቀልዉ አሁን ግን እየቀነሰ ነው
demrign emelisalew
@@meskitube16 መስኪ እኔም የተቸገርኩት ይሄ ነው😥😥 በተረፈ ግን ማሪያምን በጣም ነው የማመሰግንሽ በምክርሽ ጸጉሬ ወገቤ ላይ ደርሷል የኔ መልካም ከነ ቤተሰቦችሽ እመ አምላክ ትጠብቅልኝ
Nuutiis nagahaa qabnaa jabduu intaalaa namaa.Aaaaamiiiiin🤲🤲Hedduu takka galaatoomii.namaa akka keetii namaa akka ilmoo namaatii yaaduu rabbiin nuuf haa heddummeessuu🙏🙏
እናመሰግናለን። የካሮትም ቅባት ስሪልን።
እሺ next😍
@@meskitube16 እሺ ውዴ በተመቸሽሽ ግዛ ስሪልንንን
መስኪዬ በጣም እናመሠግናለን በርቺ
መስኪ ሠላምሽ ይብዛ መፍጫሽ እና መቀነሻሽ ኢትዮጵያዊ አለ ጠቁሚን
መስክየ ጸጉር የሚያዛ ስሪልን
በጣም እናመሰግናለን
Meskiye tebareki mikirish bexam xeqami newu birik beyi nurilin
የኔቆጆእድሜና ጤናድስጥሽእኔገናጀማሪነኝለቻናልሽ ግንስራሽናምክርሽ በጣደስ የማልነው
መሣኬ በጣምነወ ማመሠግንሽ
Berichi ehite.Egizabher selamun yilakilin. Andinetachinin yimelisilin
መስኪዬ በጣም እናመሰግናለን የኔ መልካም😍 አሜን አገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏💞💞💞💞
የኔ ዉድ ደምሪኝ💐
Meskiye konjo enmsgnalen betam castor oli chka kibat aref naw
የኔ ዉድ ሠላምሽ ይብዛልን የናይላየ እናት የኛ ቅን እናሠግናለን
መስክዬ ተባረኪ
ወይኔ መስኪየ አሞ ናይላ መዳምን ግዥልኝ ልል ዛሬ ነገ ስል አሰራሩን አመጣሽልኝ አመሰግናለሁ🙏😘😘 በጥቁሩም በነጩም አለኝ ከየመን የመጣ እሰራዋለሁ
እዉነት ነዉ አንድነቱ ይበልጣል እናመሰግናለን
ሰላም ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ ቤተሰብ አድርጉኝ
Meski mearey enamesegnalen
Yena mert betam amsgnalew betam arif
Luv it
Ewnet new maskiye koreyawoch lamgb yitakamutal
መስኪዬ አጅሽ ይባረክ አድሜ ላቺ ፀጉሬ በሚገርም ሁኔታ አደገ !!!!!
መስኩ ነፍሴ♥♥ እድሜ ላንቺ ፀጉሬ ልዩ ሆኖልኛል እመብርሀን ትጠብቅልኝ
ምን ተጠቅመሽ እማ
@@temraseid1039 አኔስ ድካም እንጅ ለውጥ ዜሮ ሰለቸኝ አሁንስ
Yetignawin tetekimesh new Konjit? Ye ewunet des yilal lewut sigegn.
መሲዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ውድድድድድድድ
እጅሺ ይባረክ የኔ መልካም የኔ ሰው አክባረውድድድ💕😘🌹
ሶፊየ ደምሪኝ ዉዴ❤
እግዚአብሔር ይመስገን መስኪዬ የኔ መልካም እህት እግዚአብሔር ይስጥልን ናይላዬን ሳሚልኝ እመአምላክ ትጠብቅቹሁ
selam maski......la sent kan kioyal kibatun sertan
Thanks marachn
Meskiye aflten wehawen metkem anchelm?
Meskiye, thank you dear.
Enamesegnalen meskiye selamsh ybza ❤
Yene medihanit selamish yibza anchi meketatel sijemir yetebelashew tsegure temelese fetari yibekish wude esti demo ye duba fre kibat aserar asayin
እናመሠግናለን እህታችን
ሰአዲየ ዴምሪኝ❤
@@BirukTuba5335 እሺ
@@oumabdulwehab2562 💖
Selam mesikey eny etekemew neber gen colesterolo aleshe setelegn Doctor tewekut ferce des yelal yanci mekerm mawek thank you
Thanks for sharing your experience meski I always appreciate your help could you please make a video of about living usa
Thanks you yene konjo 💕
Meski markonesh allah ytebksh
Tabarki maskii 💓💓
የኔ መልካም ❤
Berchilye meskiye
ሰላምሽ ይብዛ የኔ ዉድ መልካም ሰዉ
@@liyutube6580 እሽ ወንድሜ አንተም ደምረኝ
תודה רבה לך את תמיד נותנת רק דברים טובים יישר כוח תמשיך כההה❤❤❤❤❤❤
መስኪየ እንካን ሰላም መጣች እናመሰግናለን በርች እህት ጎራ በሉ አብረን ተያይዘን እን ደግ
መስኪዬ የኔውድ አንደኛእኮነሽ
የኔ ውድ ጎበዝ ነሽ እኩ ውድድድድድ
Thank you yenaylaa enat ❤️❤️❤️
Enamsegenalen lehetane yehonal
Thank you meskiye❤❤❤
መስኪዬ አመሰግናለሁ ጠይቄሽ መልስ ስለመለሽልኝ ተባረኪልኝ
የኔመልካም❤
ሰላም መስኪ እናመሰግናለን እኔ መጠቀም ከጀመርኩኝ ሶስት ወር ሆነኝ በጣም አሪፍ ነው መነቃቀል ቀነሶልኛል አለስለሱልኛል
ደምሪኝ ማሬ😍
@@BirukTuba5335 እሽ
አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ
የኔ፣መልካም፣እህት፣ልፁ፣ልብሽን፣እግዝያብሔር፣አይቀይረው፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣ሰላምሽ፣ከመላው፣ቤተሰብሽ፣ጋር፣ብዝት፣ብዝትዝት፣ይበልልን፣እመቤቴ፣ድንግል፣ማርያም፣ናይላየን፣ታሳድግሽ፣አሜን
Selam meskiye yemigibu le tsegur yiohnal wey? Amseginalehu
UBH ulatra blak የፀጉር ቅባት ካወቅሽ ብትነግሪኝ ውዴ በተለይ ለአፍሪካ ፀጉር የተሻለ ይመስላል
መስኪ የናይላ እኩያ ልጅ አለቺኝ የሮዝመሪን ቅባት ልሰራላት ነበር ምን ትይኛለሽ
ሰላም የኔ ውድ እኔ ስሰራው ትንሽ ተቃጥሎ ከለሩን ቀየረብኝ ችግር አለው
ሰላም ሰላም መስኪዬ ዱባይ ሆኜ መዳሜ ለሰላጣና ለፉል በጣም ትጠቀመዋለች አሁን ያለሁበት አገር ላይ ሱማሌዎች አሉ እነሱ ደግሞ ሻይ ላይ አንድ የሻይ ማንኪያ እየጨመሩ ይጠጣሉ እኔ ስለማላውቀው አልጠቀምም ለአጥንትና ለፀጉር ጥሩ ነው ይሉኝ ነበር አንቺ አሁን በሚገባን መንገድ ስላስረዳሽን እሰራና እጠቀማለው አየዋለው መልካም ሴት ነሽ ተባረኪልን እንወድሻለን
ባረበኛ ምድነዉ ስሙ
ሳትዮዬ ሱዳኒ ነበረች ሴምሴም ኦይል ነው የሚሉት
Meskiye selamish yebzalesh
ሰላም እንዴት ነሽ እሺ መስኪዬ በማንኛውም ቅባት መስራት ይቻላል
መስኪ ህኔ ሀጠባለዉ ጸጉሬም በጣም ዬረግፋል ምን ላድግ ግራ ገብቶኞል
መስየ ፈጣሪ ይጠብቅሽ አገራችንም ሰላም ያድርግልን
መሲ መፍጫሽን ከየትነው የገዛሽው
Ameeeeen Tebarekii
አሜን መስኪዬ የኔ ልበ መልካም
ተባረኪ
Meskiy selam senbtsh ehita enamsgnaln setbksh nebr eskmtsriln egzabhar kenant ga yehun
Wow
Yene konjo selam neshilign 😘😘😘😘😍😍😍❤❤❤ Fetari yetebekishi
ማሬ በቅንነት ደምሪኝ💐
tube eetube eshi mar tata yelem berechi👍🏻😍
ባአረብ ምን ይባላል ውዶችየ
meskiye Sle hibiscus flower video sriln
እማኮ ሰላምሽ ይብዛ እኔ ፀጉሬ የምር ያስቀናል አንቺን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ በፍጥነት ነውያደገው ፀጉሬ በፊት 27 ሳንቲ ሜትር ነበር አሁን ግን 37 ሳንቲ መቴር ሆኖልኛል በዚሁ አጋጣሚ በጣም አመሰግናለሁ
የኔ መልካም ደምሪኝ
በርቺ
የስሊጡን ፎቶ fb አስቀምጭልን ውዴ
ሰላም መስኪ ኮኮናት እና ሮዝመሪ ቁርፍድ እና ጥቁር አዝሙድ ሰርቼ በጣም ፀጉሬ ወጣ እና ሳሳብኝ
እንኳን በሰላም መጣችሁ ውድ ቤተሰቦቼ ለሀገራችን ለአለማችን ሰላምና ፍቅርና በረከት ይስጥልን! ለፀጉር መነቃቀል, ለሽበት, ለቆዳ ችግር ለተባይ, ለቆዳ ድርቀት, ብዙ ብዙ እንዲሁም ለጤና ጥሩ ስለሆነ ለምግብ መስርያ ብትጠቀሙት ጥሩ ነው ለልብ በሽታ, ለአጥንት ጥንካሬ ለ ጭንቀት, ሌላም ብዙ ይጠቅማልና ተጠቀሙበት ለተጨማሪ ከ ጎግል ዶክተሮች ያስቀመጡትን ጥቅሞች በደንብ አይታችሁ ተጠቀሙበት መልካም ግዜ ለሁላችሁም💕💕💕💕💕
እናመሰግናለን መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛ
መስኩ♥♥♥
Selam meski yemtaqerbiw hulo betam desyelal b weste mesmer lagensh echlalw
Meski betam tewedaj nw yemtaqerbiw hulo kanch ayche yethtqmkut hulo teqmognal amesgnale
የሰሊጥ ዘይት ሞክሬው ነበር ግን የፀጉሬ ዘለላ ይሳሳል ለምን ይሆን
My grandmother used this oil, she made it from scrap. She also used Suf oil. You should start selling your own Organic beauty line. I you are so knowledgeable. your are the organic beauty Chemist❤️
መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ቅን እናመሰግናለን እሰራዋለሁእጅሽ ይባረክ👍👏💯❤️🙏
መስኪዬ በጣም ቆንጆ ቀላል አሰራር ነው ነው ያሳየሽን እኔም እኔም እንዳንቺ አድርጌ እሞክረዋለው 🥰🥰🙏
አመለ ወርቅ ያላዬሁትን ሁሉ እያዬሁ ላየ እያደረኩ ነው
ግዴታዬ ነው
የታላቅ እህት ስጦታዬ ይሄ ነው
ነይላዬን ሳሚልኝ ❤❤❤❤❤
ሰላም በጣም አርፍ ነገር ነው የሳየሽን እናመስግናለን ውዴ
መስኪዬ በጣም ቆንጆና ቀላል ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን እኔኳ የተሰራዉን የሚገዛልኝ ካገኘሁ እሞክራለሁ
አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን መስኪ እኔ ምግብ እሰራበታለሁ እንጂ ለፀጉር አላውቅም ነበር ምግብ በጣም ያጣፍጣል ተባረኪልን ናይላ ትደግልሽ 🥰🥰😘😘😘
መስኪየ ተባረኪ አንችን ካገኘን ጀምሮ ጸጉራችን ተቀይሯል ውድድ ነው የማደርግሽ
Thanks meski ✔️✔️✔️🌹🌹🌹🌹እቤት ውስጥ ማዘጋጀት የመሰለ የለም ከኬሚካል ነፃ የሆነ 👍
Thanks for sharing your experience meski
ተባረኪ!!አንቺ ልዩ ነሽ!!!እሞክረዋለሁ!!
Enamesegenalen tebareke
በጣም አመስግናለሁ መስኪዬ
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ከአንችይ ብዙው ተምራለሁ
መስኪ በጣም ቀላል አሰራርና ጠቃሚ የሆነ ነው እሞክረዋለሁ ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ🙏❤️
ሃይ መሥኪ ፡ከልብሽ መልካም ሴት ነሽ ፡በርቺ ከማከብራቸው ዩትበሮች አንዷ አንቺ ነሽ
መስኪዬ የኔ መልካም እኔም እጠቀማለሁ በጣም ምርጥ ነው
መሲ በቅንነት ደምሪኝ
እውነት ነው የናይላ እናት😍😍😍ህንድ ቻይና ይጠቀሙታል እናመሰግናለን ተባርክ የእኔ ጎደኛ አለች ቅባቶች ብዙ ነው የምሰራልን ዋውውውው👍👍👍👍👍
ሰላም በቅ ነት ሰበእሰክረይብ አደረጊኝ በእነትችሁ
Eshi meskiye tabarkiln inamsaginalen.barchi geta yordashi yene konjo lijishin samiln.bane fanita E/r yasdigilshi anchi gobzi inati nashi bunati
መሰኪ ውዴ በጣም እናመሰግናለን ናይላላላላላላላዬን ሳሚልኝ
መስኪዬ ካገኝው እሞክረዋለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ ውድዬ
መስክ ሰላም ላንች በጣም ነው ምወድሽ በጣም ነው ማከብርሽ ተባርክልኝ እና አንች መከታተል ከጀመርኩ 1 አመት አለፈኝ እና ፀጉሬ ላይ ትልቅ ለውጥ አይቼበታለው በጣም አመሰግናለው
አሜን ያንችም ስላምሽ ይብዛልን መስኪየ
እናመሰግናለን መስኪዬ ፈጣሪ ይባርክሽ የካስር ኦይሉንም ብትሰሪልን ከቻልሽ እባክሽ አሳይን
መስኪ የኔ ቆንጆ የኔ ፀጉር ምንም አያድግም ሲበጠር እየረዘመ ይጠቀለላል መን ይሻላል
መስኪዬ በጣም ጠቃሚ የሆነ የዘይት አይነት ነዉ የሰራሽዉ አረ እኔም እሞክረዋለሁ ተባረኪልኝ የኔ ዉድ 💕👌👍ሼር
እናመሰግናለን መስኪየ እኔ የምፈልገው ምፍትሄ ካለሽ ፀጉሬ በጣም ነው ውልቅ ብሎ የሚነቀለው እውነት ለመናገር ሁሌም አይሻለሁ የኔ ፀጉር በተፈጥሮም ጥሩ የሚባል ፀጉር ነው ፀጉሬ የተቸገርኩት ነገር መነቀሉ ነው
መላ ካለሽ
ከስር ከሆነ የሚነቀለው የውስጥ ችግር ነው እንደ ጭንቀት እንቅልፍ ማጣት የቫይታሚንዲ እጥረት ታይሮይድ ናቸው ይሄን እይው እስቲ
Z እህቴ የኔም ችግር ነው የኔፀጉር ከቦታው ጠፍ አሁንስ ምን ይሻላል??
@@estertektel5987 የኒም ዲራሹ ጠፍቷል በጣም ነው የሚነቀልዉ አሁን ግን እየቀነሰ ነው
demrign emelisalew
@@meskitube16 መስኪ እኔም የተቸገርኩት ይሄ ነው😥😥 በተረፈ ግን ማሪያምን በጣም ነው የማመሰግንሽ በምክርሽ ጸጉሬ ወገቤ ላይ ደርሷል የኔ መልካም ከነ ቤተሰቦችሽ እመ አምላክ ትጠብቅልኝ
Nuutiis nagahaa qabnaa jabduu intaalaa namaa.Aaaaamiiiiin🤲🤲Hedduu takka galaatoomii.namaa akka keetii namaa akka ilmoo namaatii yaaduu rabbiin nuuf haa heddummeessuu🙏🙏
እናመሰግናለን። የካሮትም ቅባት ስሪልን።
እሺ next😍
@@meskitube16 እሺ ውዴ በተመቸሽሽ ግዛ ስሪልንንን
መስኪዬ በጣም እናመሠግናለን በርቺ
መስኪ ሠላምሽ ይብዛ መፍጫሽ እና መቀነሻሽ ኢትዮጵያዊ አለ ጠቁሚን
መስክየ ጸጉር የሚያዛ ስሪልን
በጣም እናመሰግናለን
Meskiye tebareki mikirish bexam xeqami newu birik beyi nurilin
የኔቆጆእድሜና ጤናድስጥሽ
እኔገናጀማሪነኝለቻናልሽ ግን
ስራሽናምክርሽ በጣደስ የማልነው
መሣኬ በጣምነወ ማመሠግንሽ
Berichi ehite.Egizabher selamun yilakilin. Andinetachinin yimelisilin
መስኪዬ በጣም እናመሰግናለን የኔ መልካም😍 አሜን አገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏💞💞💞💞
የኔ ዉድ ደምሪኝ💐
Meskiye konjo enmsgnalen betam castor oli chka kibat aref naw
የኔ ዉድ ሠላምሽ ይብዛልን የናይላየ እናት የኛ ቅን እናሠግናለን
መስክዬ ተባረኪ
ወይኔ መስኪየ አሞ ናይላ መዳምን ግዥልኝ ልል ዛሬ ነገ ስል አሰራሩን አመጣሽልኝ አመሰግናለሁ🙏😘😘 በጥቁሩም በነጩም አለኝ ከየመን የመጣ እሰራዋለሁ
እዉነት ነዉ አንድነቱ ይበልጣል እናመሰግናለን
ሰላም ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ ቤተሰብ አድርጉኝ
Meski mearey enamesegnalen
Yena mert betam amsgnalew betam arif
Luv it
Ewnet new maskiye koreyawoch lamgb yitakamutal
መስኪዬ አጅሽ ይባረክ አድሜ ላቺ ፀጉሬ በሚገርም ሁኔታ አደገ !!!!!
መስኩ ነፍሴ♥♥ እድሜ ላንቺ ፀጉሬ ልዩ ሆኖልኛል እመብርሀን ትጠብቅልኝ
ምን ተጠቅመሽ እማ
@@temraseid1039 አኔስ ድካም እንጅ ለውጥ ዜሮ ሰለቸኝ አሁንስ
Yetignawin tetekimesh new Konjit? Ye ewunet des yilal lewut sigegn.
መሲዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ውድድድድድድድ
እጅሺ ይባረክ የኔ መልካም የኔ ሰው አክባረውድድድ💕😘🌹
ሶፊየ ደምሪኝ ዉዴ❤
እግዚአብሔር ይመስገን መስኪዬ የኔ መልካም እህት እግዚአብሔር ይስጥልን ናይላዬን ሳሚልኝ እመአምላክ ትጠብቅቹሁ
selam maski......la sent kan kioyal kibatun sertan
Thanks marachn
Meskiye aflten wehawen metkem anchelm?
Meskiye, thank you dear.
Enamesegnalen meskiye selamsh ybza ❤
Yene medihanit selamish yibza anchi meketatel sijemir yetebelashew tsegure temelese fetari yibekish wude esti demo ye duba fre kibat aserar asayin
እናመሠግናለን እህታችን
ሰአዲየ ዴምሪኝ❤
@@BirukTuba5335 እሺ
@@oumabdulwehab2562 💖
Selam mesikey eny etekemew neber gen colesterolo aleshe setelegn Doctor tewekut ferce des yelal yanci mekerm mawek thank you
Thanks for sharing your experience meski I always appreciate your help could you please make a video of about living usa
Thanks you yene konjo 💕
Meski markonesh allah ytebksh
Tabarki maskii 💓💓
የኔ መልካም ❤
Berchilye meskiye
ሰላምሽ ይብዛ የኔ ዉድ መልካም ሰዉ
demrign emelisalew
@@liyutube6580 እሽ ወንድሜ አንተም ደምረኝ
תודה רבה לך את תמיד נותנת רק דברים טובים יישר כוח תמשיך כההה❤❤❤❤❤❤
መስኪየ እንካን ሰላም መጣች እናመሰግናለን በርች እህት ጎራ በሉ አብረን ተያይዘን እን ደግ
demrign emelisalew
መስኪዬ የኔውድ አንደኛእኮነሽ
የኔ ውድ ጎበዝ ነሽ እኩ ውድድድድድ
Thank you yenaylaa enat ❤️❤️❤️
Enamsegenalen lehetane yehonal
Thank you meskiye❤❤❤
መስኪዬ አመሰግናለሁ ጠይቄሽ መልስ ስለመለሽልኝ ተባረኪልኝ
የኔመልካም❤
ሰላም መስኪ እናመሰግናለን እኔ መጠቀም ከጀመርኩኝ ሶስት ወር ሆነኝ በጣም አሪፍ ነው መነቃቀል ቀነሶልኛል አለስለሱልኛል
ደምሪኝ ማሬ😍
@@BirukTuba5335 እሽ
አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ
የኔ፣መልካም፣እህት፣ልፁ፣ልብሽን፣እግዝያብሔር፣አይቀይረው፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣ሰላምሽ፣ከመላው፣ቤተሰብሽ፣ጋር፣ብዝት፣ብዝትዝት፣ይበልልን፣እመቤቴ፣ድንግል፣ማርያም፣ናይላየን፣ታሳድግሽ፣አሜን
Selam meskiye yemigibu le tsegur yiohnal wey? Amseginalehu
UBH ulatra blak የፀጉር ቅባት ካወቅሽ ብትነግሪኝ ውዴ በተለይ ለአፍሪካ ፀጉር የተሻለ ይመስላል
መስኪ የናይላ እኩያ ልጅ አለቺኝ የሮዝመሪን ቅባት ልሰራላት ነበር ምን ትይኛለሽ
ሰላም የኔ ውድ እኔ ስሰራው ትንሽ ተቃጥሎ ከለሩን ቀየረብኝ ችግር አለው
ሰላም ሰላም መስኪዬ ዱባይ ሆኜ መዳሜ ለሰላጣና ለፉል በጣም ትጠቀመዋለች አሁን ያለሁበት አገር ላይ ሱማሌዎች አሉ እነሱ ደግሞ ሻይ ላይ አንድ የሻይ ማንኪያ እየጨመሩ ይጠጣሉ እኔ ስለማላውቀው አልጠቀምም ለአጥንትና ለፀጉር ጥሩ ነው ይሉኝ ነበር አንቺ አሁን በሚገባን መንገድ ስላስረዳሽን እሰራና እጠቀማለው አየዋለው መልካም ሴት ነሽ ተባረኪልን እንወድሻለን
ባረበኛ ምድነዉ ስሙ
ሳትዮዬ ሱዳኒ ነበረች ሴምሴም ኦይል ነው የሚሉት
Meskiye selamish yebzalesh
ሰላም እንዴት ነሽ እሺ መስኪዬ በማንኛውም ቅባት መስራት ይቻላል
መስኪ ህኔ ሀጠባለዉ ጸጉሬም በጣም ዬረግፋል ምን ላድግ ግራ ገብቶኞል
መስየ ፈጣሪ ይጠብቅሽ አገራችንም ሰላም ያድርግልን
demrign emelisalew
መሲ መፍጫሽን ከየትነው የገዛሽው
Ameeeeen Tebarekii
አሜን መስኪዬ የኔ ልበ መልካም
ተባረኪ
Meskiy selam senbtsh ehita enamsgnaln setbksh nebr eskmtsriln egzabhar kenant ga yehun
Wow
Yene konjo selam neshilign 😘😘😘😘😍😍😍❤❤❤
Fetari yetebekishi