Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላም ኤልሲየ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ጎበዝ ባለሞያ ነሽ በርቺ ውዴ አሰራሩን ስላሳየሺን እናመሰግናለን😍😍😍😘😘😘
ሰላም ኤልሲ ዋው ምርጥ የዘይት መጭመቂያ ነው ስላሳየሽን እናመሰግናለን
ሰላም እኽታችን ዛሬም እንደተመደውደ ደስ በሚል አቀራረብ አሪፍ የዘይት አወጣጥ ከነጥቅሙ አሳይተሽናል እናመሰግናለን
ሰላም ኤልሲ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም የሚገርም ነገር ነው ያሳየሽን ከመግዛት ይሻላል ዋው በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን 🙏😘😘
ገራሚ macine ነው ኑሮ ነው ሚያቀለው አሪፍ ስራ ነው ይዘሽልን የመጣሺው በርቺ
ገራሚ ገራሚ የሚደነቅ ሞያ ነው ያቀረብሺልን ማሻአላህ ሌላም ነገር እጠብቃለን እህታችን እናመስግናለን በርችልን ዋውውውው ነው በተረፈ
ሰላም ላንቺ ይሁን እህታችን። ዋው አሪፍ ማሽን ነው ያስተዋወቅሽን እናመሰግናለን በርቺልን !!!
በጣም አሪፍ ነው እንሞክረዋለን
Wow Betam Arif New Yihen Yenuro Wdnet Bemela Kalhone Ayichalm Thanks Elsiye
else wesgn new yasayeshn nuro bezede betam enamesegnalen buzu neger kanch entebkalen yene asteway
በጣም አመሰገናለሁ ማሽኑ ለውዝ ይጨምቃል
ሰላም ሰላም ሰላምሸ ይብዛዛልኝ እህት ዋው አሪፍ ባለሙያ ነሸ እጅሸ ይባረክ በርቸ
Selam enkuan dena metash enamsegnaln berchi yenuro wdnatn yeknsel
ሰላም ሰላም እህታችን ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርች እናመሰግናለን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን ቸሩ አምላካችን
ማሽኑሥ ቶቶሎየመበላሸት እድልአለው ቢበላሽስበሀገራችን ይጠገናል
Slkachewun
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን
elsj mert sera nw gatan sew endezeh bitekem yeshalal arif nw wed
አቦ የት ነው የሚገኝው?ዋጋውስ?
ስንት ገዛሽው
ሰሙን በግሊዘኛ ንገሪኝ
መፍጫየትይገኛልአህቴ
❤❤❤❤❤
ፈልጌውነበረከምር ስንትእናገኛለን
የት ነዉ ማሽኑ የሚሸጠዉ
የትነው ማሽኑ
የትነው የሚሸጠው ዋጋውስ ስንት ነው
አመሠግናለሁ ከልቤ ገና አየሁት ቪድዩሽን ኢትዩቢያ የትማግኘትእንችላለን
ሀማዞንአዲአበባነውወይእባክሽንንገሪኝ
መልሱልኝየምታቁ
🇳🇬 òróró yànmọ̀tí 🇪🇹 የሰሊጥ ዘይት🇲🇼 mafuta chitowe🇲🇱 bɛnɛtulu (bẹnẹ tulu)🇸🇴 𐒈𐒖𐒐𐒕𐒆 𐒑𐒖𐒋𐒈𐒖𐒇𐒙 ↳ (saliid macsaro)🇸🇴 𐒈𐒖𐒐𐒕𐒆𐒆𐒖 𐒈𐒘𐒈𐒘𐒒𐒂𐒖 ↳ (saliidda sisinta)🇰🇭 ប្រេងល្ង(ខ្មៅ)🇹🇼 (黑)芝/胡麻油🇰🇵 (검정깨)참기름
ሰላም ኤልሲየ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ጎበዝ ባለሞያ ነሽ በርቺ ውዴ አሰራሩን ስላሳየሺን እናመሰግናለን😍😍😍😘😘😘
ሰላም ኤልሲ ዋው ምርጥ የዘይት መጭመቂያ ነው ስላሳየሽን እናመሰግናለን
ሰላም እኽታችን ዛሬም እንደተመደውደ ደስ በሚል አቀራረብ አሪፍ የዘይት አወጣጥ ከነጥቅሙ አሳይተሽናል እናመሰግናለን
ሰላም ኤልሲ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም የሚገርም ነገር ነው ያሳየሽን ከመግዛት ይሻላል ዋው በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን 🙏😘😘
ገራሚ macine ነው ኑሮ ነው ሚያቀለው አሪፍ ስራ ነው ይዘሽልን የመጣሺው በርቺ
ገራሚ ገራሚ የሚደነቅ ሞያ ነው ያቀረብሺልን ማሻአላህ ሌላም ነገር እጠብቃለን እህታችን እናመስግናለን በርችልን ዋውውውው ነው በተረፈ
ሰላም ላንቺ ይሁን እህታችን። ዋው አሪፍ ማሽን ነው ያስተዋወቅሽን እናመሰግናለን በርቺልን !!!
በጣም አሪፍ ነው እንሞክረዋለን
Wow Betam Arif New Yihen Yenuro Wdnet Bemela Kalhone Ayichalm Thanks Elsiye
else wesgn new yasayeshn nuro bezede betam enamesegnalen buzu neger kanch entebkalen yene asteway
በጣም አመሰገናለሁ ማሽኑ ለውዝ ይጨምቃል
ሰላም ሰላም ሰላምሸ ይብዛዛልኝ እህት ዋው አሪፍ
ባለሙያ ነሸ እጅሸ ይባረክ በርቸ
Selam enkuan dena metash enamsegnaln berchi yenuro wdnatn yeknsel
ሰላም ሰላም እህታችን ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርች እናመሰግናለን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን ቸሩ አምላካችን
ማሽኑሥ ቶቶሎየመበላሸት እድልአለው ቢበላሽስበሀገራችን ይጠገናል
Slkachewun
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን
elsj mert sera nw gatan sew endezeh bitekem yeshalal arif nw wed
አቦ የት ነው የሚገኝው?ዋጋውስ?
ስንት ገዛሽው
ሰሙን በግሊዘኛ ንገሪኝ
መፍጫየትይገኛልአህቴ
❤❤❤❤❤
ፈልጌውነበረከምር ስንትእናገኛለን
የት ነዉ ማሽኑ የሚሸጠዉ
የትነው ማሽኑ
የትነው የሚሸጠው ዋጋውስ ስንት ነው
አመሠግናለሁ ከልቤ ገና አየሁት ቪድዩሽን ኢትዩቢያ የትማግኘትእንችላለን
ሀማዞንአዲአበባነውወይእባክሽንንገሪኝ
መልሱልኝየምታቁ
🇳🇬 òróró yànmọ̀tí
🇪🇹 የሰሊጥ ዘይት
🇲🇼 mafuta chitowe
🇲🇱 bɛnɛtulu (bẹnẹ tulu)
🇸🇴 𐒈𐒖𐒐𐒕𐒆 𐒑𐒖𐒋𐒈𐒖𐒇𐒙
↳ (saliid macsaro)
🇸🇴 𐒈𐒖𐒐𐒕𐒆𐒆𐒖 𐒈𐒘𐒈𐒘𐒒𐒂𐒖
↳ (saliidda sisinta)
🇰🇭 ប្រេងល្ង(ខ្មៅ)
🇹🇼 (黑)芝/胡麻油
🇰🇵 (검정깨)참기름