#ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • "በጀምቦረ ሟን አንትማረ"
    የተስፋ ነዳ አዲስ ዶክመንታሪ ፊልም
    ✅ ጀምቦሮ ✅
    የእድሜ ባለፀጋው ትምህርት ቤት
    ከትምህርትቤቱ የቀድሞ ተማሪዎች ጋር በመተባበር የቀረበ
    ዛሬ ማታ ሶስት ሰአት ይለቀቃል‼️
    ሰብስክራይብ አድርገው ይጠብቁ
    youtube.com/@E...

Комментарии • 30

  • @abdulsemedmustfa3730
    @abdulsemedmustfa3730 9 месяцев назад +3

    ደስ የሚል ስራ ነው ዶክመንተሪው በቅርቡ እንደ ምትለቀው ተስፍ እናደርጋለን!!!

    • @EMATGURAGEMEDIA
      @EMATGURAGEMEDIA  9 месяцев назад

      ከደቂቃዎች በኋላ ይለቀቃል

    • @abdulsemedmustfa3730
      @abdulsemedmustfa3730 9 месяцев назад

      በጣም እናመሰግናለን እኔም በት/ቤቱ ከተማሩት ውስጥ አንዱ ነኝ ጀንቦሮ ባለውለታችን ናት!!!

  • @RedatTagese
    @RedatTagese 9 месяцев назад

    ተስፋ ጀግናችን እንወድሀለን እናከብርሀለን በርታልን🥰🥰🥰🥰🥰

  • @temamshewmolo4159
    @temamshewmolo4159 9 месяцев назад

    በጣም እንወድሀለን ወንድማችን በርታልን ጀግናችን

  • @MuradYilema
    @MuradYilema 9 месяцев назад

    በርቱልን እንወዳቹዋለን

  • @sisayebdi4357
    @sisayebdi4357 9 месяцев назад

    ተስፋ ትልቅ ስራ ነው!! በርታ!

  • @DestaHappy-zr3rm
    @DestaHappy-zr3rm 9 месяцев назад

    ለጀንቦሮ ት/ቤት ቢያንስበት እንጂ አይበዛበትም ወንድማችን ተስፋ እናመሠግናለን ለስራው መሣካት የምትደክሙ ወንድሞቻችንም የድካማችሁን ዋጋ ይስጣችሁ እንወዳችዋለን🙏

  • @kamilabdela4521
    @kamilabdela4521 9 месяцев назад

    Des ylal ❤❤ berta ketay enor woreda agata kebele yalewn tmrt bet entebkalen🙏

  • @zadealiyoutyoub9916
    @zadealiyoutyoub9916 9 месяцев назад +1

    ማሻአላህ ሚያምር ቦታ ነው ጉራጌ ውብና ለም ነው ማልማት አቃተን እንጂ

  • @abdulwahiddineka
    @abdulwahiddineka 9 месяцев назад

    ተስፍ ምርጥ ሰው❤❤❤

  • @rozihanen1429
    @rozihanen1429 9 месяцев назад

    anekuan dahna metah tesfash wandame ba alehabet allah yetabekah berta😊😊😊

  • @muradl5963
    @muradl5963 9 месяцев назад

  • @tsedufer5284
    @tsedufer5284 9 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @ethioayushyoutube7834
    @ethioayushyoutube7834 9 месяцев назад

    በ1996 ሀሁ ተማርሁወም በ97ሞጨ 1ኛ ገባሁ ❤አይ ትዝታ😢

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 9 месяцев назад

    ጀምቦሮ ትርጉሙን ብትነግረን ወንድም. ፊልሙን በጉጉት ነው የምንጠብቀው.

    • @turineshdembo2623
      @turineshdembo2623 9 месяцев назад +1

      የዠንብረ ነው ትክክለኛ ስሙ ጀምቦሮ ባማርኛ ነውስ😅

  • @AbaCbe
    @AbaCbe 4 месяца назад

    ተሥፋ ጎበዝ ነክ ግን በጉራጌ በድሮ ጊዜ እኮ እምድብር ከሆሣና ከወላይታ መጥተው ይማሩ የነቀረው አሁን ደሞ ጀምቦሮ አላቹ ምን ጉድ ነው ታሪክ አትስረቁ እንጂ በተረፈ ጥሩ ነው በጉራጊኛ አውሩ

    • @melesegizachew6199
      @melesegizachew6199 Месяц назад

      እውነት ነው እምድብር ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ሁሉም የተማረበት ቀደምት ሀይስኩል የነበረ ነው። ይህ ማለት ግን ሌሎች ጋር ከ1-4 1-8 እና 1-6 ት/ት ቤት ነበሩ ከዛ ያለፉት ነው ወደ እምድብር ሀይስኩል መጥተው ይማሩ የነበሩት የታሪክ መዛባት የለውም ጀንቦሮ እምድብር መለስተኛ ፣ጉብሬ አባ ፍራንሷ ፣ ወልቂጤ ራስዘስላሴ በተመሳሳይ አመታት የተመሠረቱ ት/ቤቶች ናቸው።

  • @tamiratdessiehaile143
    @tamiratdessiehaile143 9 месяцев назад

    በዠንᎄረ ሟን አንተማረ!!!!!

  • @muhajkemal7513
    @muhajkemal7513 9 месяцев назад

    ትክክል ሴንት ሞሐሪን ያፈለቀች ሟን ዊረ

  • @muhajkemal7513
    @muhajkemal7513 9 месяцев назад +1

    የሠካራም እምሬ ሚባላ ቦታ ውሻ ነበር ሲያባረኝ ቁስል ነበረኝ ከዚያውሻው ሳይነክሰኝ ጭቃ ላይ ውድቄ ከአጠገቤ መጥቶ አሸተተኝ ምንም ማረሳው 79 አ መ

  • @AbaCbe
    @AbaCbe 4 месяца назад

    ለምን በጉራጊኛ አታወራቸውም ተስፉ

  • @farukwerku3725
    @farukwerku3725 9 месяцев назад

    የጉራጌ ታሪክ በአማርኛ😂😂😂

  • @RedatTagese
    @RedatTagese 9 месяцев назад

    ተስፋ ጀግናችን እንወድሀለን እናከብርሀለን በርታልን🥰🥰🥰🥰🥰

  • @senaytgebera5610
    @senaytgebera5610 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @samsunga2182
    @samsunga2182 9 месяцев назад

    ❤❤

  • @senaytgebera5610
    @senaytgebera5610 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 9 месяцев назад

    ❤❤

  • @fedlbretabret
    @fedlbretabret 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤