ይህንን ህይወት ቀያሪ ስልጠና ከእኛ ጋር ይውሰዱ ፡ Comedian Eshetu : Donkey tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • In our day-to-day lives, we face different problems, people come and go while facing them.
    what really matters is not the problems that we face but those people who were there for us. you should ask yourself, who are you? really who are you? what role do you play in this vast world? what is your fingerprint on this vast sand?
    this show addresses the core issue of being human.
    Personal Development Trainer
    Fitsum Fiseha ፡0944 16 16 33
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Комментарии • 176

  • @fatimalove9002
    @fatimalove9002 3 года назад +25

    እሼ አንተ ምርጥ ሰዉነህ ዛሬ ምርጥ ሰዉ ይዘህ ቀርበሀል
    እስ በቀጣይም ይቅርብልን የምትሉ 👍👍

  • @zynbshemsuweday7420
    @zynbshemsuweday7420 3 года назад +15

    እሼ በጣም ነዉ የምንወድህ ሁሌም ጥሩ ትምህርት ነዉ የምትሠጠን እናመሠግናለን እድሜ ይስጥልን

  • @solomonyosef6768
    @solomonyosef6768 3 года назад +9

    ፍፁሜ እግዚአብሔር ይጠብቅክ!
    እሼ አምላክ ያሰብከውን ያሳካልክ!

  • @user-fx3tp9dg4u
    @user-fx3tp9dg4u 3 года назад +4

    በጣም ትልቅ ትምርት ነው ልብ እንበል ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ያለበለዛ ድንጋይ ነው ተብሎ ትወረወራለህ እደተባለው በግዝያችን እንጠቀምበት ይህ የማንቅያ ደውል ይሁን

  • @user-bt4mi7zs3b
    @user-bt4mi7zs3b 3 года назад +10

    እሸ በጣም ነው ማደንቅህ ፍሬም አገርሽ ተመልሰሽ ለዚህ በመብቃትሽ ደስ ብሎኛል ለካ መለወጥ ይቻላል

  • @tt-hx3vy
    @tt-hx3vy 3 года назад +24

    ማነው እንደኔ የፍፄን ፕሮግራም ሳያይ like ሚያረግ

  • @user-we3tg1oe3v
    @user-we3tg1oe3v 3 года назад +4

    ሰላም የእሼ ቤተሰቦች በጣም ደስ ትላላችሁ ውዶች ፍፁም እሼ ሁላችሁም ፕሮግራማችሁ በጣም ጡሩ ነው በርቱልን ውድ የ ኢትዮጵያ ልጆች

  • @MarKos657
    @MarKos657 3 года назад +6

    Nice job ...I really like Eshetu's crew and Fitse is so nice as always

  • @feventessema4057
    @feventessema4057 3 года назад +5

    Welcome Fitsume I am happy to see you again on Donkey Tube......thank you Eshettu for inviting Best Ethiopian Motivational speaker. ................

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 3 года назад +2

    ጠቃሚ ትምህርት። ብዙዎቻችን እድሜያችንን እንኳን አንገነዘብም። ድንገት ከእንቅልፍ እንደባነነ ሰው ስንነቃ አርጅተናል። ከዚያ በፊት ግን ሌሎችን በመተቸት፣ በመኮረጅ፣ በማደናቀፍ፣በመሰለል፣ በመደለል፣በመስረቅ፣ በማሰረቅ፣ ሴራን በመሸረብ ባጠቃላይ ማንነታችንን እንኳን ሳናውቅና የመኖርን ትርጉም ሳይገባን ቢዚ ሆነን እድሜያችን ይቃጠላል።
    ለሰው ልጅ የመፈጠሩን purpose ቢያውቅና ባግባቡ ቢጠቀምበት ቁጭትና ቁጣ አይኖሩም ነበር።
    አመሰግናለሁ።

  • @appilefuj7052
    @appilefuj7052 3 года назад

    እሼትዬ ሁሌም የምታቀርበው ትምህርት ነው ወንድሜ ጨመሰግናለሁ

  • @tube622
    @tube622 3 года назад +4

    ፍርየን ሳያት ውስጤን ደስ ይለኞል ከስደትም በኋላ ተምሮ ከተማሩእኩል መሆን እዳለ አስባለሁ ምኞቴ ነው

  • @banchbesratahmad8672
    @banchbesratahmad8672 3 года назад

    የሚገርም ምልከታ ነው በጣም ግሩም ነው እንዲህ አይነት ሰው የፈጠረ እግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው አይመረመርም ወንድሞች ያብዛችሁ በጣም ደስ ይላል ይህነው ፈጠራ ቀጥሉበ በርቱ ማስተዋል ጥበብን ያድለን ፈጣሪ

  • @ethiotiktok5203
    @ethiotiktok5203 3 года назад +11

    First comment🙌 gora..... eyalachu demo😘

  • @suzijeshwa1734
    @suzijeshwa1734 3 года назад +1

    Thank you it’s interesting please don’t stop this is very important for generations.

  • @user-tg1dn5js2v
    @user-tg1dn5js2v 2 года назад

    ላስታዋለ ሰው በጣም ከቃል በላይ ትምህርት ነው ለአላህ ጥራት የገባው አፈጣጠራችንን ያሳመረ ጊታ መጨረሻችን ያሳምርልን ትክክል በየትኛው ታይም ላይ እንዳለን ይችን አለም እንደምንለያት አናቅም

  • @girmasarafina5681
    @girmasarafina5681 3 года назад

    Simply the best 👍 I like it Eshetu a great young Ethiopian & a model of millions

  • @meseretteklewold3625
    @meseretteklewold3625 2 года назад

    Yes, what an excellent training! Such kind of training is good for us. Thank you. Keep it up! Be fruitful.

  • @user-dx9de1ss7w
    @user-dx9de1ss7w 3 года назад

    እምትግርም ድቅ ሰው ነህ የውነት ሁላችንም በሰማነው የምንጠቀም ያርገን 👏👏👏👏👍🏻👍🏻👍🏻

  • @skully9095
    @skully9095 3 года назад +2

    Thank you Eshe😘😍 thanks Donkeytube. For all the educational and inspirational videos 🙏😍😘😘

  • @bedryaredi2445
    @bedryaredi2445 3 года назад

    አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ወደ ፊት እምናስብበት ያድለን። እሼ ምርጥ የ የኢትዮጵያ። ፈርጥ። እኔ ይቺን ሁለት አመት ሳላቃት አለቀች እድመ ላንት። ፍፁሜ ደሞ የምታወራው። ከኔ ህይወት አንድ አይነት። ለምንና ለማን እንደምኖር አላቅም። ሰው ስላለ እንደ ሰው እኖራለው። ያአንተን። ት/ም ሰምቼ እለወጣለው። ምንም ጥርጥር የለኝ ረጅም እድሜ ከነ ቤተሰቦችህ። ፍፄ

  • @eldatuba8716
    @eldatuba8716 3 года назад +5

    ስላም ለናንተ ይሁን እህቶች ወንድሞች የሄን ኮመንት ምትነቡ ሁላቹም ከአለም እስክ አለም ዳርቻ ያላቹ የሀገሬ ልጆች ሀሳባቹ ተሳክቶላቹ ህልማቹ እውን ሆኖ ለሀገራችን ያብቃን
    እናት ሀገር ኢትዮጵያ ጠላቶችሽ ይጥፉ አንች ከፉ በይልኝ ስብስክረይብ አድርጉኝ በቅንነት 🙏🏻🙏🏻🥰🥰💝💝

    • @yenebettube
      @yenebettube 3 года назад

      Amen amen konjiye subscribe gechicheshalehu anichim gechet argign tadiya eshi

  • @eyerusa1161
    @eyerusa1161 3 года назад

    በጣም ደስ የሚል ትምርት ነዉ ፍፄ በግል ባወራህ ደስ ይለኛል ወድሜ በርታ ትውድን የሚ ያንፅ ስልጠናነዉ 👍👍👍

  • @yenunigatu4425
    @yenunigatu4425 3 года назад

    ወንድማችን እሼ በጣም እናመሰግናለን በውነት። ልብ ያለው ሰው በንተ ቪዲዮዎት ትልቅ ለውጥ ያመጣል እግዚአብሄር ጥበቡን ሁሉ ይግለፅልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃላው በርታልን

  • @zynbshemsuweday7420
    @zynbshemsuweday7420 3 года назад +2

    ፍፄ ባገኘሁህ እሠለጥናለዉ አላህ ለሀገሬ ያብቃኝ

  • @adisutube2827
    @adisutube2827 3 года назад

    Welcome እሼ እናመሰግናለን ፍፄ ስላቀረብክልን ።በጣም ይገርማል በDonkey ዮቱብ ስር ይህ ሁሉ ሰው አለ በጣም ግሩም ነው ።

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 3 года назад +3

    እሼ ፍሬ እህትህ ነች እንዴ?በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን🙏💚💛💓

  • @user-zv4qb9mx1r
    @user-zv4qb9mx1r 3 года назад +2

    የዶኪ አባላት ስወዳችሁ😍በርቱልን

  • @eyasunigussie4698
    @eyasunigussie4698 3 года назад

    በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው እሼ አስተማሪ የሆነ ትምርት ነው ሁላችንም ከዚ እደምንማር ተፈአለኝ እሼ በቅርብ ቀጣዩን ክፍል እደምትለቅልን ተስፍ እናረጋለን

  • @user-vq3xx5ok1p
    @user-vq3xx5ok1p 3 года назад

    እጅግ በጣም ወሳኝ እና ጠቃሚ ትምህርት ነዉ ፍፁም እሼ ከልብ አመሰግናችኃለሁ

  • @HilinaT
    @HilinaT 3 года назад

    አብሮ መስራት ይህንን ይመስላል ምርጥ ስብስብ!!!!!! እኔም ቁጭ ብዩ ተምርያለው ፍፄ እናመሰግናለን ለራሴ ነው

  • @danatefera7313
    @danatefera7313 3 года назад

    እሼ እግዚአብሔር ይመስገን እስከ ዛሬ ከአቀረብከው ነገር ብዙ ተምሬለሁ የአሁኑ ግን በእውነት ለብዙዎችን እራሳችንን የምናገኝበት መንገድ ---ነው ።
    እሼ ግን አንድ ነገር ተባበረኝ ይህ መምህር ሙሉ ስልጠና የሚሰጥበት መንገድ ከለ ጠቁመኝ ማለትም በኦላይን።

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 3 года назад

    እሼ የኛ ምርጥ እደዚ ስብስብ ብላቹ ሳያቹ እዴት ደስ እዳለኝ ፍሬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ሰላማቹ ይብዛልኝ ፍፄ በጣም ነው ምናመሰገነው በጣም ትልቅ ትምርት ነው የወሰድኩበት

  • @nahumnahum9760
    @nahumnahum9760 3 года назад

    በጣም ትልቅ ትምርት ነው ልብ እንበል ጨው ለራስህ ስትል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!piceeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee

  • @tsehaytube5751
    @tsehaytube5751 3 года назад +1

    ሁላችንም የየራሳችን አሻራ ማስቀመጥ አለብን..ይህ የተፈጥሮ ህግ ነው....ይሄን ለማድረግ ደግሞ እምናደርገውን ነገር ጠቅቀን ስናቅ ብቻ ነው።

  • @feventessema4057
    @feventessema4057 3 года назад

    The best point. ...you are right we are running for the End.........so we have to think of the birthday party

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 года назад

    በጣም አስተማሪ እናመሰግናለን ዶንኪ ዩቲዩብ 🙏❤

  • @user-kq4fv8kk4q
    @user-kq4fv8kk4q 3 года назад

    ድንቅ ግንዛቤ ማሥጨበጫ ነዉ በርቱ

  • @emu3288
    @emu3288 3 года назад

    Eshetu may God bless you more and more

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 3 года назад

    እሼ በጠም እነሰግነሌን ምታቀርብልን ቭድሆ ሁለ በጠም አስታመር ነዉ ኑርልን ምርጥ ሰዉ እኔንም አቀለቅለኝ ምርጥምርጥ ኮሜዶችን አብረን እንሰረሌን

  • @ethiopiawit3871
    @ethiopiawit3871 3 года назад +1

    እግዚአብሄር ይስጥልን ዶንኪ ቲዩቦች😍😍👍

  • @solomonshemels8986
    @solomonshemels8986 3 года назад

    Wow thank you my berther God bless you 💚💛❤🙏🙏🙏🙏

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 3 года назад

    እሸት ቅነ ልብ ሰላም ላአንተ ይሁን ፕሮግራምህን በጣም አደቀሐለሁ በርታ እኔ ደግሙ ሮዛ እበላለሁ የዶንኪ ተከታታይ ነኝ ምነዉ እናተ ብቻ ናችሁ እንዴ መተዋወቅ ያለባችሁ እንም ይመቻችሁ 👍👍👍

  • @hayatjemal5525
    @hayatjemal5525 3 года назад

    Eshiyea toshe lililihe ekonewu 😭 😭 😍 😘 ❤ Firiyea endeat neshe?

  • @user-tq2do1ju6b
    @user-tq2do1ju6b 3 года назад

    እሼ ምርጥ ሰው የምር እይስተማርከኝ ነው እናመሰግናለን

  • @Teddylove2004
    @Teddylove2004 3 года назад

    እጅግ በጣም የሚደንቅ ስልጠና ነዉ! በጣም እናመሰግናለን!!!

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 3 года назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን ቆንጆ ትምህርት ነው እሼ👌👌👍👍🙏

  • @mekdisasmamaw8471
    @mekdisasmamaw8471 3 года назад

    እሽ አንደኛየ ዛሬ አንደኛ ሰው አመጣህልን እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ውዶች

  • @Sami-ti6ue
    @Sami-ti6ue 3 года назад

    እንወዳችሁ አለን ምርጥ ያስተሳሰብ ባለቤቶች እናንተን ስሰማ ካገሬ ገብቸ ሂወትን ልጋፈጥ ወሰንኩ

  • @store8674
    @store8674 2 года назад

    እናመሠግናለል እሽ እና ፍፄ

  • @semirsued4144
    @semirsued4144 2 года назад

    "እሸቱ ፕሮግራምህ በጣም ነው ደስ የሚለው ይቅርታ ሰው ስታዳምጥ እ ምትለው ነገር ኣለ እሱን ድምፅ ሰው ይረብሻል

  • @bheembheem3111
    @bheembheem3111 3 года назад

    እሚገርም ትምህርት ነው እናመሰግናለን እሼ🙏🙏🙏

  • @yesumiste8795
    @yesumiste8795 3 года назад +1

    የምር በጣም ምርጥ ነው

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u 3 года назад

    የምታቀርባቸው ሁሉ ይለያሉ ማርያምን በርታእሸቱ

  • @zynbshemsuweday7420
    @zynbshemsuweday7420 3 года назад

    አላለቀም እሼ ደስ የሚል ትምህርት ነበር ክፍል2 እንጠብቃለን

  • @yeteretabat7087
    @yeteretabat7087 3 года назад

    ጥሩ ስልጠና ነው ይቀጥል። Good crew!

  • @yemwodish8642
    @yemwodish8642 3 года назад

    Thank You for time

  • @romanroman8718
    @romanroman8718 3 года назад +1

    እኔ የሚገርመኝ ነገር እኛ ሰዎች ምን አይነት ፍጥረት እንደሆንን ግራ ይገባኛል አሁን እዬ ትምህርት ምኑ ነው ዲስ ላይክ የሚደረገው በቃ ከደበራችሁ ላይክ እንኳን አታድርጉ ምን የሚሉት ጠማማነት ነው ግን ዲስላይክ የሚያስደርገን ይቅር ይበለን ፈጣሪ እማዬን ነው ምላችሁ

    • @seadatube42
      @seadatube42 3 года назад

      ትክክል ብለሻል

  • @samdang9033
    @samdang9033 3 года назад

    Betam Astemari Ena dink program nw Enamesginalen. Betechemari Degmo Covid 19 asibachu Mask riketin bitadergu lelawunim tastemiralachu gizew Tiru aydelem

  • @hanayilma2242
    @hanayilma2242 3 года назад

    በብዙ ተምረንበታል በርቱልን እሼ

  • @samuelabebe1625
    @samuelabebe1625 3 года назад

    It is my first comment on youTube
    I just want to say Thank You!!

  • @samsongebreyes7959
    @samsongebreyes7959 3 года назад

    ዋዉ የሚገርም ተሰጦ በርቱ

  • @bintseidomar7856
    @bintseidomar7856 3 года назад +4

    ታዳ ምን ዋጋ አለዉ ያሁኑ ትዉልድ እደዚህ አይነት ት/ት ለመስማት መስሚአቸዉ ጥጥ ነዉ ተረግመዉ

    • @meronmeron6049
      @meronmeron6049 3 года назад

      እራስሽንም /ህንም ጨምር አየህ ትምርቱ አልገባህም እነሱ ማለት ሳይሆን እኔ ነው

    • @user-bh6tm5mu9t
      @user-bh6tm5mu9t 3 года назад

      @@meronmeron6049 ሳህ ወላ ስንት ቪው እንዳለው እይው በይልኝ

  • @sosenaassefa9508
    @sosenaassefa9508 3 года назад

    Great topic

  • @ayshayaallahbariyayaallahb3799
    @ayshayaallahbariyayaallahb3799 3 года назад +4

    ኧረ እሼን መሸለም እፈልጋለሁ ምክንያቱም ወጣት ግንባታ ነው የያዘው

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 3 года назад

    በጣም ጡሩ፡ትምህርት፡ነው፡እናመሰግናለን

  • @meronterefe8711
    @meronterefe8711 3 года назад

    we need more of this guy

  • @endalealehegn2816
    @endalealehegn2816 3 года назад

    ዋዉ የሚገርም ትምህርት

  • @zenebechmolla4836
    @zenebechmolla4836 3 года назад +1

    Well came eshe

  • @mishu372
    @mishu372 3 года назад +1

    በጣም ደስስስስ የሚል ፕሮግራም እናመልካም ትምህርት

  • @user-xj2cp4pj3g
    @user-xj2cp4pj3g 3 года назад +1

    👍👍👍

  • @yosefhalefom1000
    @yosefhalefom1000 3 года назад

    Eshe tnx betam meret progeram

  • @mimegirma251
    @mimegirma251 3 года назад

    ጥሩ ትምህርት ነው እሼ እውነት ጀግና ነህ

  • @hanichog
    @hanichog 3 года назад

    እናመሰግናለን!!!

  • @hanazeleke6651
    @hanazeleke6651 3 года назад

    የመጀመሪያዬ ነው ስሰማህ የምር ትችላለህ በርታ

  • @serkalemkebede9829
    @serkalemkebede9829 3 года назад

    እናመሰግናለን አሰልጣኝ ፍፁም ፣

  • @salaamsalam3580
    @salaamsalam3580 3 года назад

    Kahun behala yememarewu lerase nawu amesagenalhu

  • @senaitbekel6638
    @senaitbekel6638 3 года назад +1

    ዋው ምርጥ አስተማሪ ነው እኔም 32 ጨረስኩኝ ሳልወልድ ብዬ እጨነቅ ነበር በጣም ምርጥ ምክር ነው እናመሰግናለን እሼ እና ፍፄ

  • @salaamsalam3580
    @salaamsalam3580 3 года назад

    Eshe era adamexalhu

  • @destakassaye2845
    @destakassaye2845 3 года назад

    Good,balance,you,all,family,eshetu

  • @hanazeleke6651
    @hanazeleke6651 3 года назад

    እሽዬ የኔ ምርጥ በናትህ የፍፁም ፍስሀ ዩቱብ ካለ ዲስክሪብሽን ላይ አስቀምጥልን ገብቼ መከታተል እፈልጋለው

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw3326 3 года назад

    እኛ፡መቀየር፡መጀመር፡ያለብን፡ሊላው፡እኑሱ፡ምን፡አሉ፣ምንአረጉ፡የሜለዉን፡የምቀኝነት፡ሐሳብ፡መውጣትና፡እኔ፡ምላድርግ፡ለእኔ፡የሚለውን፡ጥያቄ፡በቅንነት፡አስበን፡መመለስ፡ከቻልን፡አንድ፡ስኪት፡ነው።እንቅልፍም፡የድሕነት፡አማላጅ፡ነው።ንቁና፡ጠያቂ፡ሰራተኛ፡እንሁን፡በሐሳብህ፡ባልከው፡100%ስማማለሁ። ጎበዝ፡እሸ።

  • @asmarich7594
    @asmarich7594 3 года назад

    ሚገርም ነው የእውነት

  • @Makiya-balay
    @Makiya-balay 2 года назад

    እሼ ተባረክ ሁላችሁንም አመሰግናለሁ

  • @yemiten
    @yemiten 3 года назад +2

    እሼ ለዉጥ የህይወት ቅመም ነው እ ፈ ል ጋ ለ ሁ 😍😍😍 ፕሮግራሙን ወድጄዋለሁ በርቱ🤔

  • @musamohammed6191
    @musamohammed6191 3 года назад

    Fiste and eshe temechitonal

  • @yega657
    @yega657 3 года назад

    እጅግ በጣም ጥሩ ምልክት ነው 💯🔭

  • @dagistudio2843
    @dagistudio2843 3 года назад

    Amesegenalehu

  • @bintseidomar7856
    @bintseidomar7856 3 года назад

    ወይ እኔኔኔኔኔኔ ምርጥ አስተማሪ የምር እኛ ሰወች እኮ አስቸጋሪወች ነን የምር

  • @naeemhnaeemh9005
    @naeemhnaeemh9005 3 года назад

    እደው የሼ ጎረቤትና ቤተሰብ ብሆን ለስደት አልዳረግም እውቀትና ጸባይ መልካምነት ነፍስ ነው ኑርልኝ እሼ🙏👍

  • @yodit587
    @yodit587 3 года назад

    Thank you 🙏

  • @ethiopias1724
    @ethiopias1724 3 года назад

    እናመሰግናለን😘

  • @user-yh3bb3gu8z
    @user-yh3bb3gu8z 3 года назад

    እደው ስወዳችሁ ስራ የሜወድ ሰው እወዳለሁ በርቱልኚ የኔ ጉበዙች በጣንያውንም አስቦበት አ ወይ እኔም ልቀላቀል መጋረጃ ላምጣ ስለምወዳችሁ ነው ኑሮልኚ

  • @rosaahmed9566
    @rosaahmed9566 3 года назад

    ለመጀመሪያ ጊዜ ልደትን በተመለከተ የኔ አይነት አቋም አገኘው በዚህ ጉዳይ ከማንም ጋር ተግባብቼ አላውቅም ነበር ለካ ብቻዬን አይደለሁም👍

  • @liyabiniyam573
    @liyabiniyam573 3 года назад

    Good job 😊

  • @tayoutube2969
    @tayoutube2969 3 года назад

    አሼ እናመሰክናለን ሀሪፍነዉ ቀጥሉሉን እዳታቃሪጥ

  • @Bubushabb
    @Bubushabb 3 года назад

    Where is part 2 am so inspired akuaretkegn eshe moral west neberkugn 🤗

  • @user-om4rj9cc1z
    @user-om4rj9cc1z 3 года назад

    ፍጼ እናመሠግናለን

  • @user-hi3vs7vt5p
    @user-hi3vs7vt5p 3 года назад

    ምክርና ቦክስ ለሰጭዉ ይቀላል ነዉ መለወጥ ፈልገን መሰለኝ የተሰደድነዉ ግን ምንም ጠብ ያለ ነገር የለም

    • @user-eg9dp6vd3z
      @user-eg9dp6vd3z 3 года назад +1

      በስረእቱከተጠቀምሽበት በደንብ መለወጥትችያለሽ እንደዚህ እያልሽተስፈእትቁረጪ ምክር መስማት ደሞ ጥቅም እለው

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 3 года назад

    Eshee tiyaqe Aleny?
    gafiin qabaa?