በ230 ሺ ብር ብቻ ሙሉ የዳቦ ቤት እቃ 2015 | Price of bakery machine in Ethiopia | Gebeya |ethiopia|business

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • በ230 ሺ ብር ብቻ ሙሉ የዳቦ ቤት እቃ 2015 | Price of bakery machine in Ethiopia | Gebeya |ethiopia|business
    ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
    You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia

Комментарии • 233

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  Год назад +9

    ዘመናዊ ላፕቶፕ በተመጣጣኝ ዋጋ ruclips.net/video/i_Ta0Dry0_o/видео.html

    • @mhretmeri
      @mhretmeri Год назад

      Yante siliki pills

    • @sofyaseid558
      @sofyaseid558 11 месяцев назад

      ወንድም ስልክህን በአላህ

    • @amuhabeshawit3787
      @amuhabeshawit3787 9 месяцев назад

      ስልክህን አስቀምጥልኝ ላናግርህ እፈልግለው

  • @ayelech5009
    @ayelech5009 Год назад +72

    እኔ ሀገሬ ላይ ገጠር ወጣ ብሎ ከተማው ትልቅ ነው ግን አንድ ዳቦ ቤት ብቻ ነው ያለው ይችን አክል ብር አለችንኝ ከዚህ አታልፍም እራት አመቴ ስደት እናም ይኸን መግዛት ከቻለ እሰራለው እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ ክረምት ላይ እገባለው

    • @user-Weynua
      @user-Weynua Год назад +5

      እኔም እንዳችዉ ነኝ የኛ አካባቢ ግን ጦርነት ይበዛበታል ተረጋግቶ መስራት አይቻልም።አንቺ ግን ጥሩ እድል ነዉ ይበቃሻል ቶሎ ግቢና በአዲሱ አመት ጀምሪ።የት አካባቢ ነሽ

    • @nolawitbalcha9012
      @nolawitbalcha9012 Год назад +3

      እግዚአብሔር ይርዳችሁ ብቻ ለስራው እራሳችሁን አሳምናችሁ ዝግጁ ሁኑበት በርቱ ❤❤

    • @ayelech5009
      @ayelech5009 Год назад +2

      ጅሩ

    • @ayelech5009
      @ayelech5009 Год назад +1

      @@user-Weynua እግዚአብሔር ይርዳን ግን ብርታት ያስፈልጋል

    • @gashawedeoelshalomelectrom3629
      @gashawedeoelshalomelectrom3629 Год назад +2

      በሰላም ተመለሽ

  • @toyibaali7752
    @toyibaali7752 Год назад +17

    እድሜችሁ ይርዘም ማንኛዉንም ሰዉ የሚጠቅም መረጃ ስለምታቀርቡ❤❤❤❤

  • @user-ke3je1pd7n
    @user-ke3je1pd7n Год назад +2

    ጫላየ ምርጥ ኢትዮቢያዊ ምርጥ ወጣት አላህ ልጆችህ ያሳድግልህ ቁም ነገር ያድርሳቸው

  • @belaybelay9964
    @belaybelay9964 Год назад +8

    ጤና ይሰጥልኘ የምትከታተሎ ሁሎ በዉጪ ያላቺሁ እህት ወድሞቺ በፀሎት እንተሳሰብ ሀገራቺን ገብተን ለመሰራት ያብቃን ጫላ ወድሜ ከነጓደኞቺህ ሰላማቺሁ ይብዛልኘ።

  • @kiya9587
    @kiya9587 Год назад +2

    ወላሂ ብር ይዘን ስደት ላይ ምንም የስራ አድያ ለሌለን ብዙ ነን ዝም ብለን እድሜችንን የምንጨርስ አለን አላህ ይስጣቹ ለመልካም አሳባቹ

  • @HanaHana-kq1zn
    @HanaHana-kq1zn Год назад +6

    ፈጣሪ ይባረክ ጫላየ የኛ መልካም እናመሰግናለን

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 Год назад +6

    በጣም እናመሰግናለን ለምትሰጡን ትክክለኛ መረጃ❤❤🙏🙏

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Год назад +2

    ገበያዎች እግዚአብሔር የሕይወት ጥያቄአችሁን ሁሉ ይመልስላችሁ በእዉነት ለእናንተ ቃል የለኝም።
    እድሜ ለእናንተ የምሰራዉን አዉቂያለሁ ብቻ ሀገር ሰላም ይሁን እኔም ሀገሬ ልግባ

  • @heyryanursen4832
    @heyryanursen4832 Год назад +2

    እናመሠግናለን ጥሩ መረጃ ነው

  • @munaahmed5876
    @munaahmed5876 Год назад +1

    ኢንሻ አላህ እኔ አገራ ስገባ ገዛዋለሁ

  • @jeginawyared2880
    @jeginawyared2880 Год назад +1

    ለሰጠኸን አጥጋቢ መረጃ እናመሰግናለን።

  • @daniel-nk9zx
    @daniel-nk9zx Год назад +3

    ጫልዬ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክልህ በርታልን በጣም እናመሰግናለን !!

  • @user-hb8zz2zm4j
    @user-hb8zz2zm4j Год назад +3

    ጫላዬ እናመሰግናለን አሪፍ መረጃ ነዉ በርታ

  • @itsme-tn6rw
    @itsme-tn6rw Год назад +4

    አላማዬ ይሄ ነው ከ እግዚአብሔር ጋር

  • @user-fm4rt2sq8q
    @user-fm4rt2sq8q Год назад +1

    ጫላየ እናመሠግናለን ወደ አገር ስገባ ታጋዛኛለሕ ኢሽአላሕ

  • @tube1623
    @tube1623 Год назад +1

    እናመሠግናለን ጫላችን ወይኔ ያኔ በቅናሹ ግዜ በገዛው ኖሮ ቆጨኝ ቆጨኝ 🥰

  • @missfanoos5796
    @missfanoos5796 Год назад +2

    የትራንስፖርት አገልግሎት አላቸው እንዴ?? ማሽኖቹን ገዝቼ ወደ አዲስ አበባ ማምጣት እፈልጋለሁ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከትንሽ ወራት ቡሀላ ወደ ሀገሬ እገባለሁ አሪፍ መረጃነው አመሰግናለሁ ጫላየዬ አንድ ሚሊየን ብር ከሌለሽ መክፈት አትችይም ማሽኖቹ ውድ ናቸው ብለው ተስፋ አስቆርጠውኝ ነበር

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Год назад

      የዳቦ ቤት ስራ ደረጃ እንዳለው እኛ በተደጋጋሚ ቪዲዮ ሰርተናል

    • @benjami4359
      @benjami4359 Год назад +2

      ማሽኑ በእርግጥ በተጠቀሰው ዋጋ አለ፥ ስትጀምር በትንሽ ተነስተህ ማሳደግ የተሻለ ነው፥ ሃሳቡ በጣም ታላቅ ሃሳብ እና የሚያበለጽግ ነው። በርታ ተሰፋ አትቁረጥ፥ ክራይ በዛ ያለ ሊጠይቅ ስለሚችል ለመጀመርያ ክራይ ረከስ ወዳለበት ፈልገህ መጀመር ነው ስትደራጅ ወደ ተሻለ መቀየር ትችላለህ ። ወይ ደሞ ሌሎች ከተማ መስራት ነው

    • @gashawedeoelshalomelectrom3629
      @gashawedeoelshalomelectrom3629 11 месяцев назад

      አ.አ ትራንስፓርት ነፃ ነው

  • @ergoyewagnew6281
    @ergoyewagnew6281 Год назад +3

    እስኪ ወደ ጎንደር ሂድልን ወንድሜ ያአለውን የገብያ ሁኔታ ስራልን

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay5718 Год назад +1

    Wow gasaw jegna berta mulu mashnewoch betam arif nachu ene mekurealew gezichalew awesa

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Год назад +3

    እናመሰግናለን ጫልዬ👍👍👍

  • @ashutube6458
    @ashutube6458 Год назад +1

    እናመስግናለን በርታ ወንድማችን

  • @zemzem3032
    @zemzem3032 Год назад +1

    እናመሰግናለን ስለምሰጠን መርጃ ወንድማችን

  • @ethiopia7697
    @ethiopia7697 Год назад +1

    ጫላ እንደበፊቱ ለምን ወደ ወሎ እየሄድክ ቪደወ አሰራልንም ??

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 Год назад +1

    በጣም ደስ ይላል ስዳማችን በርቱልን

  • @user-vq3vz2zz1f
    @user-vq3vz2zz1f Год назад +1

    እግዚያብሄር ይስጥህ ብሮ ጎበዝ

  • @user-ni3kb9ef5l
    @user-ni3kb9ef5l Год назад +2

    እኔም የእግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ ከአድ አመት በዋላ ሀገርን እገባለሁ የእግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ እኔም እፈልጋለሁ ቦታ አለኝ

  • @kiya9587
    @kiya9587 Год назад +1

    አ. አ ቅርጫፍ ቢኖራቸው አሪፍ ነበር ኢሻህ አላህ ወደ አገር ስገባ እስረዋለው

  • @habtamuandualem6567
    @habtamuandualem6567 Год назад +2

    ፈጣሪ ይባርካችሁ አቦ!!

  • @kemeriakadir8674
    @kemeriakadir8674 Год назад +1

    KK. Keep up the good job. Ato Mentesenot, please hire more workers. Thanks.

  • @rozihanen1429
    @rozihanen1429 Год назад +2

    wow anemsgnelan chela wandemachen era tewu👍 like adergu ayekflebatem😎

  • @bintseid1800
    @bintseid1800 Год назад +1

    በጣም ቴንኪው ።

  • @ahmedendrise521
    @ahmedendrise521 Год назад +1

    መልካም ስራ

  • @mohammedawell5643
    @mohammedawell5643 Год назад

    ጫላ በጣም እናመስግናለን የዘኪ ኢንጂነሪንግ አዲስ አባ ቅርጫፍ ከፍቷል አዲስ የዳቦ ማሺን ሰርቷል ከተመቸህ ብታቀርብልን

  • @aliyatube7409
    @aliyatube7409 Год назад +1

    የወፍጮ ዋጋ ንገረኝ❤❤❤❤ ስለመረጃህ እናመሰግናለን ጫላዬ ወደ ወሎ የወፍጮ ዋጋ

  • @imbiniam8866
    @imbiniam8866 Год назад

    ጎበዝ!
    የምር ትችላለህ!

  • @habebasaidhabebahabebasaid7133
    @habebasaidhabebahabebasaid7133 Год назад +1

    Caalaa me essatti argamaa nahimi hadaraa afaan oromotin nis nuqoppessi galatomi qali namaa❤❤

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Год назад +2

      Awwaasa,Afaan oromootiin qopheessuun nu hin dhibuu,kanaan durattis yaallee ture,garuu namni ilaalu hin jiru malee,ammalle chanaliin Afaan oromoo ni qabna

  • @sagabeAB
    @sagabeAB Год назад +1

    ዋዉዉዉ እኔ አሁን ሀገር ለመግባት ፀልዩልኝ 🙏

    • @blenmamoye1723
      @blenmamoye1723 11 месяцев назад

      እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @belaynshkuma9274
    @belaynshkuma9274 9 месяцев назад

    Konjo.naw.chigru.yemabirt.guday.naw.barto.solary.alchu❤❤❤❤❤

  • @godblesstheworld6367
    @godblesstheworld6367 Год назад +2

    Selam ye Gebeya Media azegajoche, mitakerbut program betam aref naw !! Enem hule naw, miketatelew !! Tadiya zare min getemegne meselachuhe, semonun bakerebachuhit sile Atrafe yegenzeb kuteba dirjit, betam dese bilogne neber, enam kutirachewun ke mediyaw lay ansche bemedewel lemanager mokire neber, yihun enje seweche yemifelgewun information lemesitet fekadegna adelum !! Ene leginbata yemewel birr lebeder naw yeneber !! Lelaw, 12% yetebalew interest , wushet naw, 18 percent naw !! Lemangnawm, enante yetenegerachuhin naw mitakerbut. Enam chigiru kenante adelem, enezehe ye business dirgitoche gin le Media sebal yelelachewun alen eyalu bayiwashu tiru naw !! Beterefe bertu !!

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Год назад +2

      አስጠንቅቀናቸው ነበር፣ሰሞኑን ብዚህ ጉዳይ ላይ ሌላ መረጃ እንሰራለን

  • @betibeti3553
    @betibeti3553 Год назад

    Selam. Wedime.wagwe.setinew.👍👍

  • @werkdekeba406
    @werkdekeba406 Год назад +2

    Jaabadhuu

  • @meseretdelelegn2213
    @meseretdelelegn2213 3 месяца назад +1

    ማሽን የውጭ ነው የለገር ውስጥ

  • @meneberegebere7101
    @meneberegebere7101 Год назад

    እናመሰግናለን ግን አድራሻቸውን ብታስቀምጥልን የስልክ መስመር

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Год назад +1

      ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ ፣ቪዲዮውን ሳታዩ እንዴት አድራሻውን ታገኛላችሁ?

  • @ER-xp9th
    @ER-xp9th Год назад

    ጎቦዞች ቀጥሉ ሰራ ያሰከብራል እዲ አይነት ሰናይ አጅግ ያሰደሰታል 👍👍👍👍👍👍

    • @iyasubekele3403
      @iyasubekele3403 10 месяцев назад

      አንድ ኩንታል ዱቄት ስንት ዳቦ ይወጣል ? ሕሳቡ ብሰላ እና አዋጭነቱን አይተን ብንገባበት።

  • @ortodoxtewahodo8362
    @ortodoxtewahodo8362 Год назад +2

    አዋሳ ከተማ ነው እዴ ያለው😳😳

  • @ayolechango2703
    @ayolechango2703 Год назад

    Mariyam betam yamali

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay5718 Год назад +1

    buzu werefam yelem arif drjt new betam melkam sew new

  • @toyebamuhammed942
    @toyebamuhammed942 Год назад +1

    ግን እዳው እዳቅማቸን አነስ አነስ ያለ ብሰሩልን ቀነስ አርጋቹ ምሳሌ ማኮፈሻ 26 ግማሹ 13 አርጋቹ መጋገሪያውንም 2ባትራ ያኔ እዳቅማችን ብሰሩልን

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay5718 Год назад +1

    And and sewoch alayachum enji ale eza vido lay

  • @ageriegashaw2820
    @ageriegashaw2820 Год назад +1

    ሰላም ወንድሜ እንዴት ነሕ
    በእውነት ለምሰጠን እውነታዊ መርጃ እናመሰግናለን
    እስኪ ስለ እሕል ወፍጮየበይሰሞን መርጃ ካለሕ
    ቪዲው መስራት ካልተመቸክ በኮሜት አሳውቀኝ
    እባክሕ የመብራት ወፍጮ
    ስለ ትብብርሕ አመሰግናለሁ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Год назад

      ከዚህ በፊት መረጃ ሰርተናል

  • @habebasaidhabebahabebasaid7133

    Hayee rakko hin qabu galatomi qali namaa ❤❤✅✅

  • @amaretilahun
    @amaretilahun Год назад +1

    የሚስማር እና የኤልክትሪክ ገመድ ማምረቻ ማሽኖችን ዋጋ ብትሰራልኝ

  • @maskiapp5405
    @maskiapp5405 Год назад +1

    Wow

  • @ayolechango2703
    @ayolechango2703 Год назад

    Ine gine yegili yebeti kotari alenag yetinew adirashawu

  • @rchimnjarewatubechannel
    @rchimnjarewatubechannel Год назад +2

    mashinu efelgalehu kutir endet maggnt yichalal

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Год назад

      ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 10 месяцев назад

    መብራት ሳይኖርስ እንደት መጠቀም ይቻላል ??

  • @Ethi912
    @Ethi912 Год назад +3

    ጫላዬ በእናትህ ስለመኪና ቀርጥ ስራንልን አዲስ እና የስራ መኪና ምን ያህል ያስከፍላሉ?

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Год назад

      ከዚህ በፊት በቅርብ ግዜ ሰርተናል ቻናላችን ላይ አለ

  • @sunnydaycare6262
    @sunnydaycare6262 Год назад

    የዳቦ መጋገሪያው ማሽን ዋጋ ብትነግረን ?

  • @zinetseid3300
    @zinetseid3300 Год назад

    ባጃጃጂ ፈልጌነበር ወሎ አከባቢ መረጃውካለሕ

  • @MunaTadesse-wx6ln
    @MunaTadesse-wx6ln 9 месяцев назад

    ሰላም እንዴት ናችሁ አኔ ማቡኪያ እፈልጋለው ሐዳቦቆሎ ነው የምፋልገው ከ5አከከ 10 ኪሎ አንዴት ማግኘት እችላለው

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Год назад

    wow arif new wagawum temetatagn new

  • @estech7265
    @estech7265 Год назад +1

    የእህል ውፍጬ ማሽን ንገርን ዋጋውን

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay5718 Год назад +1

    Awesa lay kalu drjtoch ye gasaw 1 new kezam rkas new keleloch yeteshalew

  • @fregenetwondimu5939
    @fregenetwondimu5939 Год назад

    Girum new Enameseginalen

  • @user-pt3je5di9n
    @user-pt3je5di9n Год назад

    ጫላዬ ለምትሰጠን መረጃ በጣም እናመሰግናለን ክበርልኝ የኔ ወንድም
    እኔም እፈልጋሉ በቅርቡ ሀገሬን ልገባነዉ ስለዚህ ሁሌም እከታተልሀለሁ ዘኪ ኤሌክትሮኒክስ እና ከዚ የትኛዉን ልዉሰዉ እንደምክር ቢጤ ጣል ብታደርግልኝ ወንድሜ እናደግሞ ዳንግላ ያደርሱልኛል?

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Год назад

      አማራ ክልል በዚህ ደረጃ ማሽን አይጠፋም እኮ

    • @ayelech5009
      @ayelech5009 Год назад

      @@gebeyamedia ደብረ ብርሀን ይኖራልንዴ

    • @user-pt3je5di9n
      @user-pt3je5di9n Год назад

      ​@@gebeyamedia እሽ ገበያ እኔ የት እንዳለ አላቅም ልታመለክተኝ ትችላለህ ከይቅርታ ጋር❤

  • @tigraywerki1355
    @tigraywerki1355 5 месяцев назад

    የዉጭ የሚመጣ ማሽን ጥሩ ኣይደለም እያላቹኝ ነዉ ?

  • @hayattube9044
    @hayattube9044 Год назад +1

    እኔ መስራት እፈልግ ነበር ግን ሀገሬ የገጠር ከተማ ነዉ መብራት አለ ግን ዉሀ የለም።በጀሪካን ተቀድቶ ይዘለቃል? እደዉ ብችልኳ ወሎ መቅደላ ድረስ ታመጣላቹህ?

    • @world12384
      @world12384 Год назад

      የጉድጓድ ውሀ አስቆፍሪ

    • @hayattube9044
      @hayattube9044 Год назад

      @@world12384 ማንኛዉም ቦታ ላይ ዉሀ ይወጣልደ?

    • @world12384
      @world12384 Год назад +1

      ምን አልባት

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube Год назад +1

    አሪፍ ነው የትኛውም ሃገር ማድረስ ይችላሉ ወይ

    • @gashawedeoelshalomelectrom3629
      @gashawedeoelshalomelectrom3629 Год назад +2

      ይቻላል

    • @benjami4359
      @benjami4359 Год назад +1

      በርቺ ነጋዴ መሆን ነው ሚያዋጣው፥ቢዝነስ ለመጀመር የተሻለው አዲስ አበባ ውጪ ሌሎች ከተማ ነው አዲስ አበባ ክራይ ስለሚበዛ ሊከብድ ስለሚችል እና ክፋለሃገር ደሞ ተወዳዳሪ ስለማይኖር ብዬ አስባለው

    • @lovelovertube507
      @lovelovertube507 Год назад +1

      ​@@gashawedeoelshalomelectrom3629 selam lante yihun wondime betam arif sira eyeserachu new inem ke sedet mels biki elalew tebarek

    • @gashawedeoelshalomelectrom3629
      @gashawedeoelshalomelectrom3629 Год назад

      @@lovelovertube507 አሜን አንቺም ተባረኪ

  • @birishtube2156
    @birishtube2156 Год назад +1

    Selk yaskemetu

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Год назад

      ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል

  • @saraghon8442
    @saraghon8442 Год назад +1

    ግን አራፊ ነበረ በጠም ዉድ ነዉ በአሰተዬት አት ሸጡም ዉይ?

  • @arsemayouyube1333
    @arsemayouyube1333 Год назад

    ስለሚኒማርኬት ጠይቅልን

  • @saradamisee1972
    @saradamisee1972 Год назад

    Gebey midiyaa karaa itii isan arganuu nufi mijesaa mee ples 🙏

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Год назад

      Bilbilli keenna viidiyoo kanaan dura gadi dhiifame irra jira

  • @teybamulu
    @teybamulu Год назад +1

    ሰላም ጫላ ቁጥርህን ብታስቀምጥልኝ

  • @yasminahmed4073
    @yasminahmed4073 Год назад +1

    Wede addis ababa masmetat ychallal ?

  • @rchimnjarewatubechannel
    @rchimnjarewatubechannel Год назад +1

    eyet new ekzwu yemigegnewu mashinu

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Год назад

      መልሱ ቪዲዮ ላይ አለ

  • @nona1628
    @nona1628 Год назад

    ታማኝሚድያ

  • @user-ks5ei4uf3h
    @user-ks5ei4uf3h 7 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @ortodoxtewahodo8362
    @ortodoxtewahodo8362 Год назад

    ጫላ ወድማችን ከወለድ ነፃ የባንክ የብድር አገልግሎት አሁንም ይሰጣሉ እዴ እባክህ ስለዚ ቪዲዮ ወይም ብትነግረኝ

    • @benjami4359
      @benjami4359 Год назад +1

      ማወቅ ያለብሽ ለሙስሊሙ ብቻ አይደለም ነጻ ወለድ ከሙስሊም ጋር የሚያገናኘው የለም እነሱ ስለሚጠቀሙበት ለነሱ ብቻ የተፈቀደ አድርገን ካሰብነው ስህተት ነው። አመዛዝነሽ ከወለድ ነጻ ነው የሚያዋጣኝ ወይስ መደበኛው ብለሽ የተሻለውን ወስኖ መበደር ነው። ክርስትያኖች አመዛዝነን የሚሻለንን መርጠን እንበደር

  • @meketeassosa1204
    @meketeassosa1204 Год назад +1

    ሠላም ጫላ የዳቦ ማሽን ስልክ አስቀምጥልኝ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Год назад

      ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ

  • @saraghon8442
    @saraghon8442 Год назад +1

    ok ዉንድሜ የትነህ ቦታ

  • @bemnet-dw2yk
    @bemnet-dw2yk 11 месяцев назад

    ናዝሬት ላይ ቅርጫፍ በኖር ከስደት ስገባ መስራት ፈልጋለዉ ለበርገር ቤት😔

  • @hau427
    @hau427 Год назад

    ጫላየ ወቅታዊ የወፎጮ ቤት እቃ አቅርብልኝ

  • @eba_dereje
    @eba_dereje Год назад

    Caala pls sile concrete pole mamrecha

  • @user-zg6mz6nb8f
    @user-zg6mz6nb8f Год назад +2

    ሰላም ጫላ ከዘኪ እና ከሻሎም የቱ ይሻለኛል እባክህን ምከረኝ እህቴ ስደት ካልሄድኩ እያለች ነው እኔ ደግሞ ባትሄድ የኔን ስቃይ ባታይ ደስ ይለኛል ስለምሰጡን መረጃ እናመሰግናለን

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Год назад +2

      በውስጥ መስመር ያናግሩን

    • @user-zg6mz6nb8f
      @user-zg6mz6nb8f Год назад +1

      @@gebeyamedia ስልክ ቁጥር ማለትም ኢሞ ወይም ዋትሳፕ እሚሰራ ብትሰጠኝ ካላስቸገርኩህ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ስለመለስክልኝ

    • @aaamithaylay5718
      @aaamithaylay5718 Год назад +1

      Ye gasaw yshalshal ehit enye mokuralew gezch arif waga arif mashn new

    • @aaamithaylay5718
      @aaamithaylay5718 Год назад +1

      Yeleloch wagawu wud new mashnechu and eyalu wagawu ena ye gze lynet alachu

    • @user-zg6mz6nb8f
      @user-zg6mz6nb8f Год назад +1

      @@aaamithaylay5718 እሺ አመሰግናለሁ ግን ከየት ነው የገዛሽው /የገዛኸው አዲስ አበባ ወይስ ሀዋሳ

  • @rozihanen1429
    @rozihanen1429 Год назад

    eski ofcho bet siralen sit birr yechrsela😊

  • @tadeleworku6981
    @tadeleworku6981 Год назад

    Ena felgalehu gojjam melak techlalachehu

  • @ortodoxtewahodo8362
    @ortodoxtewahodo8362 Год назад

    አዲስ አበባ አቅርብልን ጫላዬ

  • @billbilal3960
    @billbilal3960 Год назад

    አሥቀምጥልን የዳቦ ማሸን እፈልጋለሁ

  • @godislove8937
    @godislove8937 Год назад +1

    ጫላየ ትግራይ መቐለ ስ ማድረስ ይቻላል ወይ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Год назад

      መቀሌ ቆንጆ የዳቦ ማሽን አለ ሁኔታው ከተረጋጋ

    • @godislove8937
      @godislove8937 Год назад +1

      @@gebeyamedia አመሰግናለሁ እኔም የሄ ነው ስጋቴ ሰላም ከሆነ ተስፋ አለኝ!

    • @aaamithaylay5718
      @aaamithaylay5718 Год назад

      Mekele eko drjt ale

    • @godislove8937
      @godislove8937 Год назад +1

      @@aaamithaylay5718 Aww harif emo tama acheniqni adey tehalu

  • @fasikashiferaw4031
    @fasikashiferaw4031 Год назад

    Calaa media keessan wanaan hordofuuf mashinii sigafachuufan turee akka tasaa immoo dhiyessitee jirtaa namnii biyyaa alaatti dhufee mana daboo banachuuf barbaddee jira kunimmoo caaraa guddaa dha. Wanaan sigaafachuu barbaddee findinneetti hin qabanii?

  • @newapproacheconomics
    @newapproacheconomics Год назад

    Go a head!!!

  • @user-qk2mu6se8c
    @user-qk2mu6se8c Год назад

    ምንድን ነው ማኮፈሻ አስረዱኝ

  • @livesinusa7116
    @livesinusa7116 Год назад +1

    💯👍

  • @martatsefaye6474
    @martatsefaye6474 Год назад

    ምን ዋጋ አለው እዝሂ ስታስተዋውቀን ጥሩ ነው ግን ዘኬ የምባል ሰውየ መቶ ብር ከብድ ከፍየ ጊዜሽ አልፋል ብሎኝ ብሬን በላኝ የአረባ ሀገር ገንዘብ አይጠቅመውም በጣም ባለጌ ነው ስልክ እንኳን በስነስራት አያወራም አይጠቅመውም መቶ ሽህ መቶ መዘዝ ይዞበት ይመጣል ግን ይህንን ሰውየ መጨረሻውን አይዋለሁ ብር እጃቸው እስክገባ ነው ምድር ሆዳም የ ኢ ህዝብ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Год назад

      ምን ማለት ነው በላኝ ማለት ? አላውቅሽም ነው ወይስ? አልገባንም

    • @zolacha7437
      @zolacha7437 Год назад

      Ewntwan nw

  • @erbkafeker
    @erbkafeker 6 месяцев назад

    ጫላ ወንድሜ ስልክህ ብታስቀምጥልን አንተ እምናገኝበት ላናግርህ እፈልጋለሁ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  6 месяцев назад

      አዳዲስ ቪዲዮዎች ላይ አለ ስልካችን

  • @user-sw9yd7yx2c
    @user-sw9yd7yx2c Год назад +2

    ሰላም ሰላም ቅመሞች ኑ እስኪ የሆነ ስራ እንስራ እንወያይ ፕሊስ ደምሩኝ ❤❤❤

  • @azmachastatikew
    @azmachastatikew Год назад

    እንዴት ነው ማግኘት ሚቻለው

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Год назад

      ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ

  • @user-jw6pp2ee5x
    @user-jw6pp2ee5x Год назад +1

    ጫላዬ በፈጠረህ ግዛልኝ ብር ልላክልህና ያለሁት አረብ ሀገር ነዉ ወልድያ አድርስልኝ ወረታዉን እከፍላለሁ

    • @user-zm3gc1gw9f
      @user-zm3gc1gw9f Год назад +1

      ቤተስብ የለሽም🤔🤔

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Год назад +1

      ደሴ በዚህ ደረጃ ይኖራል

    • @Zainab-ud3xe
      @Zainab-ud3xe Год назад

      @@gebeyamediaበመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ ስለምሰጠን መረጃ ደሴ የት አካባቢ ይገኛል??

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  Год назад +1

      ደሰ ቤተሰብ ካለሽ አስጠይቂ ዋና መንገድ ላይ መነሃርያ ሳትደርሺ ይገኛል የዳቦ ማሽን አምራች እሱ ብቻ ነው ከጠየቃችሁ ማንም ሰው ያሳያቹሃል

    • @saronyemisganatube1723
      @saronyemisganatube1723 Год назад +1

      ​@@gebeyamediaማሽንኑ በአዲስ አበባ ይኖራል??? ካለ አድራሻቸው?

  • @martamarta2774
    @martamarta2774 Год назад +1

    😍😍😍😍😍😍😍