በኪሎ ሶስት ሺ ዶላር የሚሸጠውበኢትዮጵያ የተገኘው አበባ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 июл 2024
  • ሳፍሮን አበባ ለመድሃኒት ቅመማ፣ ለምግብ ማቅለሚያና ለሽቶ መስሪያነት ያገለግላል፡፡ በኢራን፣ በህንድ፣ በደቡብ አፍሪካና በኢትዮጵያ ይበቅላል፡፡
    Greetings from the tilet ጥለት RUclips account. The RUclips channel Tilet ጥለት focuses on projects related to development in Ethiopia. There are also occasionally entertaining and instructive stories.
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 9

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta 14 дней назад +1

    እሰይ አገሬ ሁሉ ነገርሽ አጹብ ድንቅ ያርግልሽ አብቹ አንደኛ የአገሬ ጠላት የውደም ይዋረድ

  • @alemalemu5249
    @alemalemu5249 23 дня назад

    ዋው ሳፍሮን በጣም ደስ ይላል ሃገሬ መኖሩ ከውጪ ነበር በውድ የምገዛው ለብዙ በሽታ መድሃኒት ነው

  • @TemesgenHazard
    @TemesgenHazard 16 дней назад +1

    በጣም ደስ የምል ግኝት ነው እናም አበባውን በሰፊው ለማዳረስ ስለምፈልግ የአበባውን ዘር በኢትዮጵያ ውስጥ የት ማግኘት እችላለሁ?

  • @user-en4zn1sr8u
    @user-en4zn1sr8u 23 дня назад

    ዘፍራን ይባላል በአርብኛ ውርጃም ያስከትላል

  • @ayalewhamusa5855
    @ayalewhamusa5855 19 дней назад

    ይህ አበባ ኬንያ ዉስጥ ጫካ ዉስጥ አለ
    የኛ ተመራማርዎች የወስብ እንጂ ምን የሚያቁት አለና ነዉ የሚታራግበዉ
    ባይሆን በዓለም የማየሰበቅለዉን አደ አበባን ብታራግብ ያዋጣኻል አሞጭን እንድሁ

  • @nuhamin9673
    @nuhamin9673 23 дня назад

    Zofran

  • @Tariku-jq7du
    @Tariku-jq7du 22 дня назад

    እራሳችሁን የሸጣችሁ ብቻ ተረፋችሁ በዚች አልለም ላይ
    በቃ ላይፋችሁ ስለ ገንዘብ ብቻ ነው፡ ፍየሉ ቢበላ ይሻላል!

  • @meserettekeste7096
    @meserettekeste7096 23 дня назад

    በጥራቃ ቀዳዳ

  • @HussienTaha-sn8rb
    @HussienTaha-sn8rb 23 дня назад +1

    ቀዳዳ ለምን ትበሸረካለህ